Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q181

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @kibrudemessie2333
    @kibrudemessie2333 10 วันที่ผ่านมา +9

    96 አመጣህ ጎበዝ አየህ ህይወት ስለ አንድ ነገር ሙሉ አይደለችም it happen all of us ዛሬ አንድ አቅጣጫ መስሎ ይታየናል ነገ ግን ኦኦ እንኳንም በዛ አለፍኩ ብለህ ታመሰግናለህ። እኔም ስድስት ኪሎ የፈለግኩት ዲፓርትመንት ካልተሰጠኝ ብዬ መሬት ቧጭሬ ነበር ግን እሱ የፈቀደው ሆኖ ዛሬ በዛን በተማርኩት በኩል እንጀራዬም እንዲሁም ሌሎችንም እንዳይ አድርጎኛል። ገና ነህ አንተ አሁን ያለህበት ሁኔታ ምርጥ እድል ነው physics ነገም ተሻሽሎ ይጠብቅሀል።

  • @AndargeMekash
    @AndargeMekash 10 วันที่ผ่านมา +7

    ጠያቂው ወንድሜ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ አንድ ነገር ልልህ እወዳለው በፊዚክስ ታዕምር እንደምትሰራ ካመንክ አሁን የምትማረው ትምህርት ይይዝሀል ብየ አላምንም ግን የያዝከውን ትምህርት ትተህ ፊዚክስን ብቻ ካልክ እምላለው ይቆጭሀል ምክንያቱም እንደ ሀገር ፍላጎታችንን ሳይሆን የሚያስፈልገንንም መኖር ከባድ ነው ይቅርታ ስለዚህ ግን ወንድሜ ልምከርህ ሲርብህ ፊዚክስም ይጠፋብሀልና በያዝከው ሙያ እራስህን መመገብ ጀምርና ወደ ህልምህ ትመለሳለህ ❤

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 10 วันที่ผ่านมา +7

    🎉 ዶክተራችን 🎉

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 8 วันที่ผ่านมา

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 10 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን። እንኳን ደህና መጣህህልን ዶክተር
    ❤🙏❤

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዶ/ር የሰሞኑ የእዲስ እበባ ብርድ ሀይለኛ ነው ለጉንፉኑ እና ለመተንፈሻ ችግር በቤት ውስጥመዳኒት ይድናል😍😍😍

  • @Ylelish
    @Ylelish 10 วันที่ผ่านมา +1

    እስኪ እረኛው ሐኪም የሚለውን መጽሐፍ አንብበው እና እራስህን ከሙያው ጋር ሊኖርህ የማችለውን ጉድኝት ፈትሸው። እንዲሁም በህክምናውስጥ ከፊዚክስ ጋር እንዴት ማስሄድ እንደሚቻል ለመረዳት ሞክረህ ወስን። በኋላ እንዳይቆጭህ ብዙሠዎች በውሳኔያቸው ሲፀፀቱ ሰምቻለሁ። መልካም እድል።

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 วันที่ผ่านมา +2

    Egziabehr lenga Belo anten D/r adregeh man ymekern yakemen yerdan nber? Lbego New.

  • @yastemral
    @yastemral 9 วันที่ผ่านมา

    My advice for him is to specialize in Medical physics.

  • @Qelemawi
    @Qelemawi 8 วันที่ผ่านมา

    Three points:
    1. Lots of physicists are moving to biology and medicine (not necessarily becoming doctors, but their research interests are increasingly in these fields). I know people who ended up as doctors after doing math/physics too.
    2. Being a doctor is a better asset than being a physicist. It's given better societal value and usually has better financial compensation. It is more stressful, but it is not the worst thing to be stressed in relation to the ultimate goal of a patient's treatment.
    3. It's usually good to follow your heart and get some happiness from that pursuit. Life can take unexpected turns, so it might be foolish to suffer today thinking of a tomorrow that's never promised.
    My high school math teacher (who is also a very good writer) used to say 'ስነጽሁፍ ህይወቴ፡ መምህርነት (ሂሳብ) እንጀራዬ'. I think you can take math/physics as good hobbies. Either path can have a lot of good and bad, so whatever you choose, it's all okay as long as you decide to take the responsibility for everything that will come.

  • @lumtg9579
    @lumtg9579 9 วันที่ผ่านมา +2

    I recommend him or her to finish medicine and apply for orthopedics residency, its all about physics in ortho

    • @hanimhailu3280
      @hanimhailu3280 7 วันที่ผ่านมา

      Clinical pharmacy ለጨረሰ ሰውስ ምን ይማር or ያድርግ ብለህ ትመክራለህ?

  • @mephinhaile2244
    @mephinhaile2244 6 วันที่ผ่านมา

    Decision is right when it's timely, You should decide early the possible you can

  • @alem8640
    @alem8640 10 วันที่ผ่านมา +3

    Dr betam enameseginalen

  • @Abel-cn9gf
    @Abel-cn9gf 9 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Dr.❤❤

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 10 วันที่ผ่านมา +1

    Bro, follow your gut in cases of such big decisions. You will never regret it.
    I remember one of our friends back in med school, passionate about Engineering and regularly studied bulky engineering books, and rarely medicine. He graduated, but was never happy.

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 9 วันที่ผ่านมา

    Thank You For ur contribution to our society.

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 8 วันที่ผ่านมา

    Do you know how cold it is in Canada -32 our Ethiopia weather is so good

  • @AbdiDinka-f8p
    @AbdiDinka-f8p 9 วันที่ผ่านมา

    Dr thank you very much ❤❤

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 9 วันที่ผ่านมา

    Salute Dr......

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 9 วันที่ผ่านมา

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 10 วันที่ผ่านมา +1

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 9 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር. አዲስ አባ ነው. ያለነው ?

  • @mercytem727
    @mercytem727 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    radiology more related new ke physics gar esun mokerew

  • @AbdiDinka-f8p
    @AbdiDinka-f8p 9 วันที่ผ่านมา

    Thank you for your help and I am AAU freshman student and want to join medical school so what personality type is required to be MD and challenge I faced in future

  • @EkramAli-p3v
    @EkramAli-p3v 9 วันที่ผ่านมา

    betam nw ende keleme yehonkew

  • @ZahraHussein-s4b
    @ZahraHussein-s4b 8 วันที่ผ่านมา

    Hl እኔ መጠየቅ የምፈልገው ፈርሀት እንድት መውጣት ይችላል የምስራው ሥራ ho new

    • @ZahraHussein-s4b
      @ZahraHussein-s4b 8 วันที่ผ่านมา

      ማለትም ህክምን ነው

    • @ZahraHussein-s4b
      @ZahraHussein-s4b 8 วันที่ผ่านมา

      ስራ ላይ 5 አመት ሆናኝል ግን ደጋም የሆነ ሰአ ት እንደ አዲስ ይረብሽኝል

  • @AbdiDinka-f8p
    @AbdiDinka-f8p 9 วันที่ผ่านมา

    Gin tiru wutet be physics kameta bizu tilalik botawochi tigabale follow your dream

  • @nad7808
    @nad7808 9 วันที่ผ่านมา +2

    7 አመት ተምረህ ስትጨርስ ደግሞ ደሞዝህ 10,000 እንደማይላ ስታውቅ የበለጠ ትጠላዋላህ፤ እኔ ልመረቅ በወራት ደረጃ ነው የቀረኝ፣ ከዚህ በኋላ ስለሚኖረኝ ህይወት ግን ፍፁም ግራ የተጋባ ስሜት ውስጥ ነው ያለሁት፣ በየቀኑ ስነሳ ሀገሬን መርገም ሆኗል ስራዬ 😁

  • @smartknowledgeet9147
    @smartknowledgeet9147 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @GNegasi
    @GNegasi 9 วันที่ผ่านมา

    ❤️