አለምን ይወቁ EP 33: Greece│ግሪክ: ወደ አውሮፓ መሻገሪያዋ ሀገር!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 160

  • @marakiplanet
    @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +11

    አቴንስ የምትኖሩ ሀበሾች ካላቹ፣ ስለ አቴንስ ከተማ እና ኢትዮጵያውያን/ኤርትራውያንን የሚመለከት ተጨማሪ ቪድዮ ለመስራት አስበናል እና አንዳንድ መረጃዎች ለመጠየቅ ቴሌግራም ላይ ብትፉልን ደስ ይለናል፣ እናመሰግናለንም።
    Telegram: t.me/Mihret_Ab_14

    • @BetelAsres-c1i
      @BetelAsres-c1i 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@marakiplanet አቴንስ በጣም ምትወደድ ከተማ አሜሪኪስ የሚባለዉ ሰፈር ስደተኛ እሚበዛበት ብዙ የሀበሻ ሬስቶራንቶች ሱቆች ያሉበት ነዉ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you lezih mereja @Betel
      አቴንስ ነው ያለሺው አንቺ? ወይ እዛ የሚኖሩ ምታቂያቸው ሰዎች ካሉ?

    • @BetelAsres-c1i
      @BetelAsres-c1i 3 หลายเดือนก่อน

      @@marakiplanet ለ 1 አመት ከዚያ በላይ ኖርያለዉ አሁን ወጥቻለሁ ብዙ ጎደኞች አሉኝ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      ቴሌግራም ላይ ልትጽፊልኝ ትችያለሽ? If that's okay.

    • @BetelAsres-c1i
      @BetelAsres-c1i 3 หลายเดือนก่อน

      @@marakiplanet ፅፌልካለሁ

  • @SelamYo-e7l
    @SelamYo-e7l 3 หลายเดือนก่อน +14

    እደሰው የምወዳት ሀገር ደስ ብሎኝ ኖሪባታለሁ የሀገሬ ያህል ዘና ብዬባታለሁ ሰላምሁኚ ግሪክዬ

  • @davase
    @davase 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሥለ ግሪክ ቃላት የለኝም ሑለተኛ አገሬ ናት ለረፍት እኳን ወደ አገር ሔጄ በሣምቴ ትናፍቀኛለች ግሪክ ❤ ናት መናገር ቃላት ያሠኛል ግማሹን እድሜዬን ኖርኩባት❤❤❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you for sharing🙏❤

  • @meazatesfaye7989
    @meazatesfaye7989 2 หลายเดือนก่อน +2

    ግሪክ በጣም ደስ የምት ሃገር ናት ራሃ ሆኜ የምንኖርባት ሃገር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 3 หลายเดือนก่อน +11

    ግሪክ፡ፍቅር፡ናቸው፡ያላቸውን፡ሊስጡህ፡ወደ፡ኋላ፡አይሉም፡❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZINASHURGIE
      @ZINASHURGIE 3 หลายเดือนก่อน

      @@kapitessema1824 hulume ayedelem ye kkerite yeteweledu yeza sewoche nachewe teruwoche

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 2 หลายเดือนก่อน +3

    I have been live in Thessaloniki City and Athens. Very beautiful city and very historical richest place in Greece.

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 3 หลายเดือนก่อน +11

    ግሪክን እንደ ኢትዮጵያ ሳይሆን ከኢትዮጵያ የበለጠ አቅፋ ስንታመም በነፃ አስታማ ስናጣ እርዳታ ሰጥታን አክብራን የማነሽ ማነሽ ዘርም በመልካችን በምን ሳይሉን ያኖረችኝን ግሪክን እባርካታለሁ
    እምዬ ግሪክ
    ምድርሽ ይባረክ

    • @ZINASHURGIE
      @ZINASHURGIE 3 หลายเดือนก่อน

      @@SaraBarKot sarite...Miss you

  • @dawitmobile580
    @dawitmobile580 3 หลายเดือนก่อน +7

    በህይወት ዘመኔ ልጎበኛት ከምፈልገው ውብ ሀገር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz 3 หลายเดือนก่อน +3

    ግሪክ አልሄድኩም ግን ዝም ብዬ የክርስቲያን ሀገር በመሆንዋ እወዳታለሁ። ቱርክ ግን በክርስቲያኖች እስከአሁን ግፍ እየፈጸመች ትገኛለች ወደ ነበረችበት የጥንቱ እምነትዋ እንደምትመለስ ተስፋ አለኝ ቱርክ።ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @sentayehumengiste2042
    @sentayehumengiste2042 3 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው በጣም ዉብ አገር ናች ማህበራዊ ሕይወቱ ከሀገራችን ጋር ይመሳሰላል ❤

  • @johndoor4822
    @johndoor4822 2 หลายเดือนก่อน +2

    I went Greece for 7 times the most beautifully country in Europe 🇪🇺 and wonderful food.

  • @TT-zb9fj
    @TT-zb9fj 3 หลายเดือนก่อน +4

    ግሪክን የማቃት በ ቫኬሽን ነው በየ አመቱ ቢያንስ 3ግዜ እሄዳለው አብዛኛው የ ቱሪስት ቦታዎች ደሴቶች ሳንቶሪኒ ክሬታ ሮዶስ ብቻ ብዙ ደሴቶች ሄጃለው ከ አለም ካየሁዋቸው ፍቅር የሆነች ሀገር በተይ በ እድሜ ተለቅ ያሉት ሲበዛ ደግ ናቸው ሌላው የግሪክ ሳላድ ምግባቸው አጠቃላይ ፍቅር ናቸው ምድረ ገነት ክርስትያን ሀገር ናት❤❤❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +1

      ይህንን ስላጋራሺን/ሀን እናመሰግናለን 🙏❤

  • @tigiste9620
    @tigiste9620 3 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን በደንብ ነው የገለፅካት ግሪክ❤ በጣም ምርጥ ሃገር በነፃነት የሚኖርባት ሃገር ናት ህዝቦቿዋም ምርጥ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሃገራችንም እዲ በነፃነት በሰላም ለመኖር ያብቃን ❤❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you @Tigist 🙏❤
      አሜን ሰላም ይሁን!

  • @ethtewahdo11
    @ethtewahdo11 3 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም አሪፍ ኤፒሶድ ነው፣ እናመሰግናለን። የግሪክን የሺ ዘመናት ታሪክን፣ ባህልን፣ ታሪክን ሀይማኖትን ብቻ ምን ቀረ። ግሪክ ብዙ ነገሯ ከኢትዮጵያ ጋር ትመሳሰልብኛለች።

  • @AlexBahiru-k4q
    @AlexBahiru-k4q 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚገርም ትረካ፣ የሚገርም ታሪክ፣ የሚገርም ህዝብ! Thank you betam bro!❤

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete 3 หลายเดือนก่อน +4

    ግሪክ፣ ታሪከኛና ድንቅ ሐገር።❤💪

  • @SahlgebrelMirani
    @SahlgebrelMirani 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከጥቂት ቀናቶች በኋላ ሁለተኛ ሀገሬ ትሆናለች ብዬ አስባለሁ ❤❤❤❤❤

  • @TeferiKassa-oy9yl
    @TeferiKassa-oy9yl 3 หลายเดือนก่อน +4

    Lovely, በጣም ምርጥ አቀራረብ እናመሰግናለን።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you for the usual support @Teferi 🙏❤

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 3 หลายเดือนก่อน +7

    ስለግሪክ፣በደንም፣ተንትነሃል፣ከዛም፣በላይ፣ውብ፣ሃገር፣ናት፣እናት፣የሆነች፣የደሀ፣መሸሸጋያ፣ታሪካዊ፣ና፣ውብ፣ብዙ፣ኣትዮጵያዊንን፣አቅፋ፣የያዘች፣ታሪካዊና፣ደግ፣ኃገር።እናመሰግናለን።ግሪክ፣እነግርሻለሁ፣ከሃገሬ፣ኢትዮጵያ፣የበለጠ፣አቅፋ፣የያዘችኝ፣እንደልቤ፣ተናግሪ፣እንደፈለኩ፣እምኖርባት፣ሃገር፣ናት፣ገቢዋም፣በጨማሪእንዳልከው፣ሆኖ፣በአለም፣የሌለ፣ማስታካን፣ታመርታለችእናመሰግንሃለን።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      ይህንን ስላጋራሺን እናመሰግናለን Thank you @Trsehet 🙏❤

  • @DemelashSedebo
    @DemelashSedebo 3 หลายเดือนก่อน +3

    የሁሉ እናት ሀገር ናት የተባረከች ሀገር ናት

  • @WoldeKidan-h6v
    @WoldeKidan-h6v 3 หลายเดือนก่อน +5

    I live in Athans and i love Greec❤❤❤

  • @yagersew437
    @yagersew437 3 หลายเดือนก่อน +2

    thank you so much brother, please keep it coming. Great Job

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Yagersew🙏❤

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching @Bedlu🙏❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለሁ @ሰላም 🙏❤

  • @ህሊናዳኘ
    @ህሊናዳኘ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድቅ አድርገህ ነው ያቀረብከው እናመሰግናለን!!!

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Hlina 🙏❤

    • @ህሊናዳኘ
      @ህሊናዳኘ 3 หลายเดือนก่อน

      You welcome ❤በርታ ወድሜ!

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ውንድማችን ለጉብኝትሰንተ ይፈጃል ከኢትዮጵያ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      የፕሌን ቲኬት ከ400 እስከ 600 ዶላር ይፈጃል።

    • @Nebadelil
      @Nebadelil 3 หลายเดือนก่อน

      ለጉብኝት ሄዶ መቅረት አይቻልም እዴ ወድም

  • @sintayoukassaye
    @sintayoukassaye 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ አቀራርብ እየኖርሁባት ግን አላዉቃትም ነበር የህዝቦቻንም ደግንት በትክክል ግልፀሀል Σας ευχαριστώ

  • @assefagudisa8522
    @assefagudisa8522 3 หลายเดือนก่อน +2

    Good presentation

  • @gechatube7617
    @gechatube7617 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግሪክ ምርጥ ሃገር ❤

  • @OrthodoxMedia-1
    @OrthodoxMedia-1 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እናመሰግናለን 😊

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏❤

  • @woinigizaw-y6g
    @woinigizaw-y6g 3 หลายเดือนก่อน +2

    Love Greece!!!!!

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ አቀራረብ❤❤❤❤

  • @MarthaYami-q9h
    @MarthaYami-q9h 3 หลายเดือนก่อน

    Egziabhere adeleto sayehone hezebochewa seleseru new. Egna hagere new sera yemikonenewe

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
    2ተኝ አገሪ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ 3 วันที่ผ่านมา

    ግሪክን ከሁለት አመት በፊትከልጄ ጋር ጎብኝተናት ነበር እና በጣም የምትወደድ ሀገር ናት ከሁሉም በጣም የተደሰትኩበት ፩ኛ በየቦታው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መኖሩ ሲሆን ሌላው አቴንስ መገድ ላይ የሚሸጠውን በቀሎ እሸት የበላ በፍፁም ግሪክን አይረሳም ሌላው ከኔ በላይ ልጄ የተደሰተበት በቲኖስ አመታውይ በዓልን ታድመን ነበር እና በሂዎቴ ከኢትዮጵያ ውጭ ከ30000 በላይ ህዝብ የኦርቶዶክስ ተከታይ ያየሁበት ስለነበር በጣም ተደስቻለሁ እናም
    በቲኖስ ፀበል ብዙ ሰዎች ከተለያየ በሽታ ይድናሉም እዛ ቦታላይ ፀልዮ የልቡ የማይሞላለት ሰው የለም እና ከመርከብ ወርደን ወደ ቤተክርስቲያኑ ስንሄድ ብዙ ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያኑ የሚሄዱት ተበርክከው በጉልበታቸው ነበር እና በጣም ደግጨ ለምድን ነው ብየ ስጠይቅ እነዚህ ሁሉ ተስለው ስለታቸው የደረሰላቸው እና ከተለያየ በሽታ የዳኑ ናቸው አሉን እና ልጄ ማሚ እምነት እደሚያድን አሁን እርግጠኛ ሆንኩ አለኝ እኛም በጣም ደስ ብሎን መጣን እላችኋለሁ።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 วันที่ผ่านมา

      ይህንን ስላጋራሀን/ሺን እናመሰግናለን ❤

  • @MelakuGetahun-vu8bb
    @MelakuGetahun-vu8bb 3 หลายเดือนก่อน +7

    ስለ ጎረቤቷ ሰሜን መቄዶንያ(ከኛ ኢትዮጵያውያን የሚገናኝ ታሪክ አለ) ቀጣይ ስራልን ከግሪክ ጋር ስለሚገናኝ እናመሰግናለን

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Melaku 🙏❤
      በቅርቡ ሜቄዶንያንም እንጎበኛለን።

    • @arditube7340
      @arditube7340 2 หลายเดือนก่อน

      ሜቄዶንያዊያን ኦርቶዶክሶች ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጋር አንድ ነው የበአል ቀናችንም አንድ ነው ጎረቤቶች አሉኝ ፍሲካ ገና በተመሳሳይ ቀን ነው የምናከብረው የገረመኝ የፍስለታ ፆም ቅዳሴ አላቸው

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 3 หลายเดือนก่อน +3

    የምኖረው፡ብግሪክ፡ነው፡ከመጣሁ፡ቆይቻለሁ፡ደግነታቸው፡ይህ፡ነው፡አይባልም፡ባቅላባ፡ብቻ፡ሳይሆን፡ጋሊክቶ፡ቡሪኮ፡የተባለው፡ጣፋጭ፡አላቸው፡

    • @ZINASHURGIE
      @ZINASHURGIE 3 หลายเดือนก่อน

      Mene yale Honeshe.....Awenese Neroshen ezawee lemeketele asebeshale? Pls Le raseshem....Hiwet tekurete yeseteshe.....Amelake konjo Nero ....tedare yeseteshe

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Kapi 🙏❤

    • @HelpmeMyGod-k9c
      @HelpmeMyGod-k9c 3 หลายเดือนก่อน

      እንዴት መምጣት ይቻልል ፖሊስ መልስልኝ ስወዳት ይች ሃገር❤❤

    • @TemesgenGetu-i8r
      @TemesgenGetu-i8r 3 หลายเดือนก่อน

      የት ሰፈር ነሽ

  • @james-vq6md
    @james-vq6md 3 หลายเดือนก่อน +1

    Good describe 👍🏿i live greek

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @James 🙏❤

  • @AffectionateLunarModule-yj2cl
    @AffectionateLunarModule-yj2cl 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብር ሰብሱቡና ግሪክ ላኩኝ😅❤ስታምር አገሪቱ በዛላይ ኦርቶዶክስ ናቸው😇❤

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 3 หลายเดือนก่อน +1

    thanks

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you @Befekadu 🙏❤

  • @solomontorba732
    @solomontorba732 3 หลายเดือนก่อน

    WOW..... VERY NICE WAY OF PRESENTATION.

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Solomon 🙏❤

  • @truworkasfaw7420
    @truworkasfaw7420 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow I like your content.
    Thank you , just subscribed your channel.👌

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much @Tru 🙏❤
      It means a lot to hear this.

  • @Dawit-y1j
    @Dawit-y1j 3 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያን እባክህ 😢😢😢

  • @alemumengist-p7d
    @alemumengist-p7d 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን !
    በቀጣይ ጀርመንን ብታስጎበኘን።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Alemu🙏❤

    • @WoiniWoldeyohannes
      @WoiniWoldeyohannes 2 หลายเดือนก่อน

      ይህን ጀርመን እንደ. ግሪክ ምን የሚጣፍጥ ታሪክ አላት?
      ይቅርታ ግን

  • @AbelAdane-l1y
    @AbelAdane-l1y 3 หลายเดือนก่อน

    Tanks 🎉🎉🎉

  • @MinasMargietis
    @MinasMargietis 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክበርልን ድንቅ አቀራረብ❤❤❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Minas🙏❤

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዲዮ።αντίο ευχαριστούμε πολύ

  • @ShemiDay
    @ShemiDay 3 หลายเดือนก่อน

    ሙዝቀ የምማስል ምርጥ ቅኝት

  • @BetelAsres-c1i
    @BetelAsres-c1i 3 หลายเดือนก่อน +2

    my ግሪክ ❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching @Betel 🙏❤

    • @DanielBinam
      @DanielBinam 3 หลายเดือนก่อน

      It my❤

    • @BetelAsres-c1i
      @BetelAsres-c1i 3 หลายเดือนก่อน

      @@marakiplanet በጣም እምወደዉ channel 🙏

  • @endalezewedie594
    @endalezewedie594 3 หลายเดือนก่อน +1

    I like your channel

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Endale 🙏❤

  • @bettytek8742
    @bettytek8742 3 หลายเดือนก่อน +2

    Athens Greek my ice cream 🍦 ❤❤

  • @Nahom19.21
    @Nahom19.21 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግሪክ ብዙ ነገር ነች

  • @Dawit-y1j
    @Dawit-y1j 3 หลายเดือนก่อน +1

    የቱርክ ሙስሊሞችን መጨፍጨፍ አለብን። ምክንያቱም የቱርክ ሙስሊሞች ሰይጣኖችናቸው ።ኦርቶዶክስ እወድሻለሁ ።✝️✝️✝️☦️☦️☦️💒💒💒⛪️⛪️⛪️

    • @HelpmeMyGod-k9c
      @HelpmeMyGod-k9c 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኣዎ ቱርክ እኮ የክርስትና ሃገር ነበረች የዮሃንስ ኣፎርቅ ሃገር ኣሁን ግን ክርስትያኖችን ኣጠፋች

    • @NuruHussen-q2i
      @NuruHussen-q2i หลายเดือนก่อน

      በኮመንት ነው ቱሉቱላ

    • @RehimaBint-hm9bs
      @RehimaBint-hm9bs 22 วันที่ผ่านมา +1

      እስኪ ሞክር ቱልቱላ ቢችሉ ኑሮ ግሪኮቹ ስንቴ ሞክረዋል እንከፍ ቱርክ ኣነኬ ሓገር ነች ኣብቅቷል😂😂

    • @Tefiyehonechalem
      @Tefiyehonechalem 16 วันที่ผ่านมา

      ሌላው ተወው እና እየሱስ ፍጡር እንደሆነ። ታቃለህ

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ካሪስቶቦሊ ግሪክን በደምብ እንድናውቃት አድርገኸናል
    እኔም በስራ ምክንያት ቆጶሮስ ኖሬአለሁ በተለይ ባሕላዊ የበጋ ቡናቸውን ፍራበ በጣም ወደዋለሁ ወዳገሬ ስመጣ መስሪያውን ይዤ መጥቻለሁ መልካሙን ሁሉ መኝላቸዋለሁ 🙏🙏🙏

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you for sharing @Tadele 🙏❤

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b 3 หลายเดือนก่อน

    Wow betam maraki ❤ enie tikimt (Oktober) leserg teterichalow yanie sayat enegrachuwalow

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Melkam gize yhunlsh 🙏❤

  • @WakieneZeleke
    @WakieneZeleke 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ግሪክ ውብ ናት

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 3 หลายเดือนก่อน

    ማየት ከምፈልጋቸው ሀገሮች አንዷ ነች እናመሰግናለን ❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you @Kalu 🙏❤
      አንድ ቀን እንደምትጎበኛት/ኚያት ተስፋ እናደርጋለን። መልካም ዕድል።

    • @ZINASHURGIE
      @ZINASHURGIE 3 หลายเดือนก่อน +1

      Summer time....dese telaleche June July nd August

  • @girummerk3173
    @girummerk3173 3 หลายเดือนก่อน

    Lemayet Yemefelgat Hager

  • @BuzeBuze-j1e
    @BuzeBuze-j1e 3 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching @Buze 🙏❤

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 3 หลายเดือนก่อน +1

    አፍከን ሠብሥብ የኛአምላክ በባህሪዉ አድሎ የለዉም ግሪከ የጣኦት መገኛ ነበረች ማነክ

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @Sunlover__1997
    @Sunlover__1997 3 หลายเดือนก่อน

    Next finland ❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you @Furtuna 🙏❤
      We will make Finland's video soon.

  • @admasuburka4764
    @admasuburka4764 2 หลายเดือนก่อน

    it is good, but your sound is insafetent

  • @Ukaash
    @Ukaash 3 หลายเดือนก่อน

    Next Pakistan please

  • @BayushMesfine
    @BayushMesfine 3 หลายเดือนก่อน

    እድል ገጥሞኝ ባያት ደስ ይለኛል

    • @davase
      @davase 2 หลายเดือนก่อน

      ነይ ( ና)

  • @onelove798
    @onelove798 3 หลายเดือนก่อน

    Troy

  • @salamalain
    @salamalain 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤እኔም አበረታቱኝ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 3 หลายเดือนก่อน

    OK next about Albania?

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Elay 🙏❤
      አልባንያን ካሁን በፊት በመጀመርያዎቹ ኤፒሶዶቻችን ላይ ቃኝተናታል።

  • @AbelAdane-l1y
    @AbelAdane-l1y 3 หลายเดือนก่อน

    Betam teru akerarebe neber gn Greece be bega wekete betam mokatama new eske 40°yederesale

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you yhnn mereja slagarahen @Abel 🙏❤

  • @GraceMerid
    @GraceMerid 3 หลายเดือนก่อน

    Platia Abissiniya is for etiopians gift befor 100 years ago

  • @user-sam407
    @user-sam407 2 หลายเดือนก่อน

    እንቺ ጋ ለመድረስ እኮ ነው እዚይ ቀን ከሌት እምለፋው እምደክመው my ክሪስ😭

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 3 หลายเดือนก่อน +1

    አርስቶቴሊስ

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching @Mame 🙏❤

  • @bini2119
    @bini2119 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብታምኑ ባታኑ እኔ እና ወንድሜ እና የአባቴ ቤተሰቦች የቅርብ የግሪክ ዝርያዎች ነን በጋምቤላ እና ደምቢዶሎ የምንገኝ የ ኒኮላ ማኖሊስ ዘረችን ነን ለምሳሌ የኔ ስም ቢኒያም ዳንኤል ጆርጅ ኒኮላ ማኖሊስ እባላለሁ Please የግሪክ ኤምባሲ ቢፈቅድልኝ ትክክለኛ ዘረች መሆናች የእውነት ነው

    • @suzaniyoutube-p7m
      @suzaniyoutube-p7m 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትም ትመስላለህ እ😂😂😂😂😂አርፈህ ተቀመጥ አንተ የሀበሻው ባሪያ ነህ

    • @yordanosyordanos1356
      @yordanosyordanos1356 3 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😂😂

    • @HelpmeMyGod-k9c
      @HelpmeMyGod-k9c 3 หลายเดือนก่อน

      😮😂😂😂

    • @davase
      @davase 2 หลายเดือนก่อน

      ጠይቅ ቪዛ አይከለክሉሕም

  • @habeshaethio4080
    @habeshaethio4080 3 หลายเดือนก่อน

    ትኬቱ እንኴን 600 እንዳልከው አይደለም በረራው የ 4:50 ደቂቃ ነው ትኬቱ ደሞ 1,200 ዶላር እስከ 1,400 ዶላር ነው ዋጋው

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you for sharing 🙏❤
      አዎ፣ እንደ ወቅቱ የቲኬት ዋጋውም እንዳልከው/ሺው ሊጨምር ይችላል።

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 3 หลายเดือนก่อน

    አርጤምስ የግርክ አማልክት ነው ወይስ አይደለም?

    • @ΠαναγιωτηςΔημητριου-μ3κ
      @ΠαναγιωτηςΔημητριου-μ3κ 2 หลายเดือนก่อน

      SISTER OF APOLLO ...REAL GREEK GODDESS OF HUNTING AND FOREST ...

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ΠαναγιωτηςΔημητριου-μ3κ Where are your so called gods now?? Are they asleep or died?😂😂😂😂😂😂😂

  • @YabsaYonas
    @YabsaYonas 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለ እንግሊዝ አሳየኝ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Yabsa 🙏❤
      ለንደንን ሰሞኑን እንጎበኛለን።

    • @YabsaYonas
      @YabsaYonas 3 หลายเดือนก่อน

      @@marakiplanet እሺ

  • @MariamGabireal
    @MariamGabireal 3 หลายเดือนก่อน

    Teru aregeh gletiehatal

  • @DMGamingShot
    @DMGamingShot 3 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ በvpn እኝለት፣ እኔ እያየውልህ ነው

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you🙏❤

  • @mussiekidane7968
    @mussiekidane7968 3 หลายเดือนก่อน +1

    Sle eritrea 🇪🇷 sraln
    Or ethiopian

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Mussie 🙏❤

  • @yehaniznesro170
    @yehaniznesro170 3 หลายเดือนก่อน +1

    አያቹ እስልምና ትልቅ መሆኑን ግሪኮች አቶማን 400 አቶ ገዝቷቸው እንኳን ሀይማኖት አልቀየሩም ይህ ክርስትያኖች በገዟቸው ሀገራት የለም
    ምን አሸባሪ እንደሆነ ግልጽ ነው

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው፣ ኦቶማኖች ሀይማኖትን በተመለከተ በአብዛኛው ሊበራል ወይም ሌሎች በእምነታቸው እንዲኖሩ የሚፈቅዱ ነበሩ። ነገር ግን ማንም አሸባሪ አይደለም። እንደዛ አይነት አገላለጽ ለማናችንም አይጠቅምም፣ ልክም አይደለም። በተለይ በዚህ ቻናል ህዝቦችን እና ባህሎችን ለማወቅ እና ለማቀራረብ የምንሰራበት ስለሆነ።

  • @yewbdarbahita3422
    @yewbdarbahita3422 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ξεχάσατε την πλατεία Αβησσυνίας και τον Βασίλια της Αιθιοπίας

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching @Yewbdar 🙏❤
      ስለ አቢሲንያ አደባባይ እና ባሲል ስላጋራሺንም እናመሰግናለን።

  • @Tsmmmgkge
    @Tsmmmgkge 3 หลายเดือนก่อน

    ቀውስ ውሻ