ግራ የሚያጋባ ሀገር ገባሁ | ማሳጅ | ወሲብ ንግድ | ቡዲሂዝም | ንጉሱ Bangkok vlog

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 531

  • @habadis2775
    @habadis2775 หลายเดือนก่อน +157

    አቤል ላንተ ትልቅ ምክር አለኝ በምትጓዝባቸው ሀገራት የተለያዩ ለሙዝየም የሚሆኑ እቃዎችን አጠራቅም ለወደፊት እግዚአብሔር ቢፈቅድ እቤትህ እንደ ሙዝየምነት መጠቀም ትችላለህ !!!አደንቅሀለሁ

    • @Tesfanesh3780
      @Tesfanesh3780 หลายเดือนก่อน +12

      ይሄም አንድ አሳቢ ነው ልክ ✅

    • @alem-f6v
      @alem-f6v 29 วันที่ผ่านมา

      😮😮

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 29 วันที่ผ่านมา +13

      @@habadis2775
      ማሻአላህ ምን አይናት አስተዋይ ቅን ልብ የለሽ ጀግና ኢትዮጲያዊያን ነሽ ተባረኪ

    • @bewkamro877
      @bewkamro877 29 วันที่ผ่านมา +1

      👍👍👍

    • @ZebibaZebiba-z6e
      @ZebibaZebiba-z6e 28 วันที่ผ่านมา +2

      $ thanks for sharing Abelo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sami-h696
    @Sami-h696 หลายเดือนก่อน +96

    እርግጠኛ ነኝ በእንግሊዝኛ ብትሰራ ኖሮ የሁሉም ቪዲዮች view Millions ነው😍
    ትችላለህ👏

    • @louy453
      @louy453 วันที่ผ่านมา

      በenglish የተሰሩ በጣም በዙ ቪድዮዎች አሉ ስለዚህ በአማርኛ መምጣቱ አሪፍ ነው

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ หลายเดือนก่อน +38

    አጀብ ነው ራስ ለሳሉት ለቀረፁት ላስዎቡት እራሱን ለማይጠብቅ መገዛት ያድነኛል ማለት አላህ ይስቱር

  • @Amanuat
    @Amanuat หลายเดือนก่อน +180

    Abela አንተ ባትኖር ማን አለምን ያስጎበኘን ነበር ቀጥልበት እንዳታቆም Keep going

  • @ZarituDaniel
    @ZarituDaniel หลายเดือนก่อน +47

    በጣም የምያሰዝን ህዚብ ነው ብቻ ጌታ ኢየሱስ ይብራላቸሁ

    • @zemenunigussie9807
      @zemenunigussie9807 29 วันที่ผ่านมา +1

      እነሱ ትክክል እኛ ነን ነው ሚሉ አይሰሙህም ወንድሜ

    • @EeEe-d6f
      @EeEe-d6f 28 วันที่ผ่านมา +3

      እየሱስ ራሱ ስው ነው

    • @zedBinthusen
      @zedBinthusen 27 วันที่ผ่านมา +1

      Uwnetenga amlaak ye eyesus fatari ena amlaak yehonaw 1 Allah/aab becha nw eyesuse yetekebera ye allah futuur ena maliktegnaw nw::

    • @Abitsegaye
      @Abitsegaye 26 วันที่ผ่านมา

      @@ZarituDaniel lemn hedesh kirsosin asebkim ?

  • @Genet-ux3ri
    @Genet-ux3ri หลายเดือนก่อน +6

    አቤላ በእውነት ትደንቀኛለ የኢትዮ ማጅላናችን በአንተ ያላየሁት የለም አመሰግናለሁ ከ❤
    አለምን አየኋት በአቤላ ጓዳ
    ከባህር ከምድር ከሰማይ ቀዳዳ
    ያልቃኘሁት የለም አይኔ አንተን ፈቅዳ
    አንተን የወለደች ትኑር ያለ ፍዳ
    ተባረክልኝ አቤላ አመሰግናለሁ ዙረህ ስለምታዞረኝ

  • @SaraSara-nf1ko
    @SaraSara-nf1ko 28 วันที่ผ่านมา +4

    አለም ድል ላህ ከሁሉም. የጠራህ አምላኬ አላህ ምስጋና ይገባህ

  • @arabia1239
    @arabia1239 29 วันที่ผ่านมา +3

    ላኢላሀኢለላሕ ሙሀመድእርሡልላሕ ያርብ

  • @Its.amen1212
    @Its.amen1212 หลายเดือนก่อน +13

    አቤላ በነካ እግር
    ህ ወደ ቬትናም ጎራ በል የአሜሪካ አለቃ ናት እኮ በጦርነት አፈር ያበላቻት ብታሳያን
    እንላለን

  • @mehserhmn4909
    @mehserhmn4909 หลายเดือนก่อน +35

    አቤል በጣም ጎበዝ ልጁ ነክ አሁን ካሉት ዩትበሮች አንተ አንደኛ ነክ በጣም ነው የምወድክ ባንተ ቢድዮ ብዙ ሀገር አይቼለሁ ክበርልኝ🎉❤🎉❤

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 หลายเดือนก่อน +36

    አቤላ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለነሱ በጣም ያዛዝናሉ እግዚአብሔርን ሳያዉቁይ ሳይቀምሱት በጣኦት አምልኮ ተይዘው. ይሄን አለም ይሰናበታሉ አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦናቸውን ክፈትላቸው 😢😢😢

    • @YesytChekole
      @YesytChekole หลายเดือนก่อน +1

      አሜን በጣም ያሳዝናሉ በዚ ዘመን ጣኦት አምላኪ መኖሩ በጣም ይገርማል

    • @amarikgeto791
      @amarikgeto791 หลายเดือนก่อน

      @YesytChekole እውነት ነው አለማችን ብዙ ጉድ ነው የያዘችው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው እሱን እንዲያውቁት ይርዳቸው

    • @endalemera25
      @endalemera25 29 วันที่ผ่านมา +1

      በፈጣሪ፡የማያምኑ፡ከሆነ፡የነሱ፡ፈጣሪ፡ቡድሀ፡ነው፡ማለት፡ነው?

    • @endalemera25
      @endalemera25 29 วันที่ผ่านมา +1

      ቢያንስ፡ፍጡር፡ካለ፡ፈጣሪ፡መኖሩን፡አለማወቃቸው፡እጅግ፡በጣም፡ያስገርማል?

    • @amarikgeto791
      @amarikgeto791 29 วันที่ผ่านมา

      @@endalemera25 አዎ እነሱ እንደዛ ነው የሚያስኑት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው

  • @AbenatShiferaw-x3x
    @AbenatShiferaw-x3x 27 วันที่ผ่านมา +5

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ለሁሉ ፀሀይ ትወጣለች ፀሀይ ትጠልቃለች አንተ ግን አንደኛ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 หลายเดือนก่อน +12

    አቤል በምትሔድባት ሁሉ እግዚአብሔር ፍትህን ይቅዳም በጻሎት ባርታ ባይጋርም አንዳድ ቦታዎች ያስፋራሉ ብቻ ባርታ

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 หลายเดือนก่อน +13

    አበሻ ኧኮ ምርጥ ህዝብ ነው ፤ የሚበላውን እንኳን መርጦ ነው የሚበላው፤ ያገኘውን ነገር አይበላም። እነዚህ የተግማሙ ናቸው።

    • @abhope12
      @abhope12 หลายเดือนก่อน +3

      ምርጥ ትላለህ እንዴ ፈጣሪን እናውቃለን እያልን እዬ ሁሉ ክፋትና ጭካኔ

    • @YesytChekole
      @YesytChekole หลายเดือนก่อน

      አይገርምህም እነሱ ያገኙትን ነው የሚበሉት አኛ ያገኘነውን የምንገለው የምናሳድደው ምን ልንባል ነው ለዛውም ፈጣሪውን ያውቃል ከሚባል ህዝብ 😢😢😢 ያሳዝናል​@@abhope12

    • @DannyOlbi-xe2ov
      @DannyOlbi-xe2ov 28 วันที่ผ่านมา +1

      At least they aren't known for famine

    • @Birhanulawyer
      @Birhanulawyer 25 วันที่ผ่านมา

      Dadebu

  • @የትግልህይወት
    @የትግልህይወት หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይደረሰላችው ስንት አይነት ሰው አለ

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 23 วันที่ผ่านมา +1

    በዚህ ግዜ ካሉ ጥቂት Influential ና ኣስተማሪ TH-camrs ኣንዱ ነህና በርታ!! ፕሮግራምህ ለየት ያለና ደስ የሚል ነው!!

  • @የናትዋልጅወሎየዋ
    @የናትዋልጅወሎየዋ 16 วันที่ผ่านมา +1

    አላህዬ እኳንም ሀበሻ አደረከኝ አልሀምዱሊላ ❤ሆሆሆ እደት አየነት የጨለማ ሂወት ነዉ አኡዙቢላ

  • @Ethioab16
    @Ethioab16 หลายเดือนก่อน +10

    አቤላ ትለያለህኮ ማርያምን 💚💛❤️

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 หลายเดือนก่อน +7

    ጉድ እንደዚኽም የሚአምኑ አሉ ይገርማል ዝም ብለው ሲአሰብትሁሉ ነገር ጨለማ

  • @seadahussen1845
    @seadahussen1845 28 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ሚገርም ነው የአላህ ተአምር አለምን አስጎበኝከን እናመሰግናለን❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ หลายเดือนก่อน +26

    የኛ ሃገር ዮጋ ዮጋ እያላችሁ የምታስተምሩን ይህ ባእድ አምልኮ መሆኑን እወቁ አቤላ እግዚአብሔር ከአተ ጋር ይሁን አለምን ቃኘናት

    • @saraethiopawit6319
      @saraethiopawit6319 29 วันที่ผ่านมา

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ ከ እውቀት ነፃ የሆነሠው ዝም ቢል ነው የተሻለ

    • @meazaadhanom6678
      @meazaadhanom6678 29 วันที่ผ่านมา

      ከእውነታው ባትሸሽ ይሻላል

    • @yamali1018
      @yamali1018 29 วันที่ผ่านมา

      Absolutely

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 27 วันที่ผ่านมา

      እያየህ እያሳየህ ይሄ መደፈንነዉ ​እዉነቶን ነዉ አንተነክ ከእዉቀት ነፃዉ።​@@saraethiopawit6319

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 19 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል ወጣቱን ያምታቱታል በተሰፋ መኖር

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ስብዕና ያለህ ልጅ

  • @AbiyotAssefa-m9r
    @AbiyotAssefa-m9r หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ ብዙ ኢትዮጵያዊ ልጆች ለስራ ወደታይላን ይሄዳሉ እናም በዚያው ሰለነሡመረጃ ብትሠጠን።

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 21 วันที่ผ่านมา +1

    አቤላ❤❤ ትለያለህ

  • @sewasew
    @sewasew หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም ለአገራችን ሰላም ለዓለማችን ይሁን።
    በአራቱም የዓለማት ማዕዘን ለምትገኙ ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛ፣ ክፉ አይንካችሁ🙏🙏🙏

  • @محمددسواني
    @محمددسواني 20 วันที่ผ่านมา

    አልሀመዱ ሊላህ እስልምና ለሰጠኝ ጌታ

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 26 วันที่ผ่านมา

    ዮጋ ስሩ የምትሉት የቡድሀ አምላኪዎች እረፉ አቤልዬ ተባረክ❤❤❤❤

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 หลายเดือนก่อน +11

    አቤላ እናመሰግናለን!!!

  • @ZaharaMuhammad-e1t
    @ZaharaMuhammad-e1t หลายเดือนก่อน +1

    ሀይማኖት አይመስልም እውነትም አስተሳሰብ ይመስላል ❤ ይገርማል

  • @አብሳለት
    @አብሳለት หลายเดือนก่อน +5

    ሀገር ላይ ሆኛ ከአንተ እኩል ሀገር እየጎበኛሁ ነው አመሰግናለሁ አቤሌየወይኔ ልጅ በርታ እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @genetgebrekiristos1429
    @genetgebrekiristos1429 29 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you Abelo God bless you

  • @BirukeBirhanu-e5q
    @BirukeBirhanu-e5q 28 วันที่ผ่านมา

    Abela ምርጥ አስተማር ነዉ ስለሀይማኖት ስለአመጋገብ ስለወስብ ይህ ሁሉ ምርጥ ትምህርት ነዉ በርታልን ዉድ የቅዱሱ ኢትዮጵያ ልጅ።

  • @HanaHana-l3u
    @HanaHana-l3u 29 วันที่ผ่านมา +2

    አሪፍ ነዉ

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 28 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር የማኖረን ታጋሽ እና ይቅር ባይ ስለሆነ ነው😢😢😢😢😢

  • @wesenlemma158
    @wesenlemma158 28 วันที่ผ่านมา +3

    የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ጀግና ነህ እንዲህ አይነት ነገሮችን በአማርኛ የምታስጎበኘን ተስፋ አደርጋለሁ በናሽናል ጆግራፊ ላይ እንደሚተላለፍ በትርጉምም ቢሆን ግን ህስቶሪውን ሰፋ አድርገው ስለ ታይላንድ በአንድ ፓርት ብቻ ማለቁ ታሪኩን ያሳንሰዋል anyway በርታ

  • @Abela1243
    @Abela1243 หลายเดือนก่อน +4

    ይመችህ😊❤

  • @ማምቱ
    @ማምቱ หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @mekdymekdy-o9o
    @mekdymekdy-o9o 27 วันที่ผ่านมา

    አቤላ እናመሰግናለን ይመችህ

  • @saraethiopawit6319
    @saraethiopawit6319 29 วันที่ผ่านมา

    ወንድም አቤል እናመሠግናለን ስለ ሜድቴሺኑ ደግሞ ገዳማት ላይ የመነኑ አባቶች እንዲሁም መነኩሴ ሊያደርገው የሚችል በጣም ምርጥ ከ እግዚአብሔር ጋ መገናኛ መንገድ ነው አለማዊዩን ሁሉ ፋይል ዘግተህ ከልብ መፀለይ 🙏 ክብር ምስጋና ለእርሡ ይሁን🙏

  • @LinaSameson
    @LinaSameson หลายเดือนก่อน +18

    በጣም ያሳዝናሉ እና ፈጣሪ ከሌለ ለማን ነው የሚሞነኩሱት መረገም ነው 😢ፈጣሪ የጨለመ ልቦናቸውን ያብራላቸው😮🎉🎉

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 หลายเดือนก่อน +3

      Yantes bertohal bileh newu ??😂

  • @seyiedNurusan
    @seyiedNurusan 14 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ያደረከኝ ጌታ አልሀምዱ ሊላህ

  • @GoodBirGood-bm3ek
    @GoodBirGood-bm3ek 28 วันที่ผ่านมา +2

    እግዝየ ምሁራን ክርስቶስ 😢

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ หลายเดือนก่อน +21

    አቤልዬ የትም ሳልሄድ አለምን አሳየኸኝ የሚገርም የሚደንቅ አስተማሪ ጉብኝት በርታልን ከሶስት ወር በፊት በጣም ቀዝቃዛ ነበረች

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew หลายเดือนก่อน

      ❤🎉

    • @gezehgneteshome3174
      @gezehgneteshome3174 19 วันที่ผ่านมา

      @@ነፃነትየድንግልልጅ yene wid yet sefer nesh gin inem izaneg ..

  • @arditube7340
    @arditube7340 หลายเดือนก่อน +7

    አቤሉ ፈጣሪ በመንገድህ ሁሉ ይቅደም🙏👌🇪🇹

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix 28 วันที่ผ่านมา +2

    አኡዙ ቢላ እደት ህሌና ያለው ሰው በጃቸው የቀርፁት ቅርፅ ያመልካሉ መገን ከላያቸው ላይ ዝብ እኮን ቢያርፍ መከላከል የማይችሎ ቅርፃቅርፆች 😢 አዝናለሁ በጣም

  • @ZelalemZola-bz2hv
    @ZelalemZola-bz2hv 27 วันที่ผ่านมา +2

    ልክ እንደ ማርኪን ሉተር በ አንድ ሰው ነው የተመሰረተው ይገርማል

  • @TheWisdomWave74-02
    @TheWisdomWave74-02 หลายเดือนก่อน +19

    life without jesus is notting

  • @BMA2129
    @BMA2129 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ አቤሎ አሪፍ ፖሮግራም ነዉ በርታ መንገድህን ሁሉ መድሐኔአለም ያቅናልህ ወንድሜ

  • @ASEFATgab
    @ASEFATgab 22 วันที่ผ่านมา

    እመሰግናለን አቤላ ለሰጠሕመረጃ

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk หลายเดือนก่อน +4

    በአጭሩ አነቃቂ ነን እያሉ የሚያስተምሩ ሰዋች እያስመለኩ መሆኑን ልብ እንበል

  • @HayuNeny-u7n
    @HayuNeny-u7n หลายเดือนก่อน +4

    አቤላ የምር ትለያለክ ብዙ ነገር አውቂያለው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @SanjawSalva
    @SanjawSalva 22 วันที่ผ่านมา

    ትክክለኛ የሰው ልጅ ማለት እነዚህ ናቸው
    ❤❤❤❤

  • @ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ
    @ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ 29 วันที่ผ่านมา +2

    አለህምዲላህ ሙስልም ያደረከን ጌታዬ☝☝

    • @yohananabraham6716
      @yohananabraham6716 28 วันที่ผ่านมา

      Anchim iko ye macca tikur dingayi new yemtamlki

    • @ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ
      @ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ 28 วันที่ผ่านมา +2

      @yohananabraham6716 ኢኔም ሰመይና ምድረን ከፍ ያረጋዉ አንድ አለህ ብቻነዉ ምለመልከዉ ገለቴ

    • @ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ
      @ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ 28 วันที่ผ่านมา

      @yohananabraham6716 በዲጋይ ሚተሙኑት ኢናንታነቻዉ ኢንጂ😂😂😂😂ዲጋይ ረስ

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 20 วันที่ผ่านมา

      አላህ መሀመድ ነው,

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 15 วันที่ผ่านมา

      አረፈሽ ተቀመጭ እኛ አላህንጂ ድጋይ እጨት ሰው አናመልክም የመሬምን ድቃላ አምልኪ አርፈሽ ቆሻሻ ግም ቂጥ​@@yohananabraham6716

  • @Degu_Tube
    @Degu_Tube 10 วันที่ผ่านมา

    Abelaye betam new miwodih enkuwan tesakalìh Bangkok hind wusti yimesilegn nebere

  • @AklilMuez
    @AklilMuez 29 วันที่ผ่านมา

    ኣቤልዬ ብዙ ታሳይናለህ ረጅም እድሜ ይስህ

  • @selamawitewondemagegnhu878
    @selamawitewondemagegnhu878 27 วันที่ผ่านมา

    አድናቂህ ነኝ በርታልኝ የቀመስከውን ያየኸውን የዳሰስከውን እያካፈልከን ስለሆነ

  • @hxbhdj4735
    @hxbhdj4735 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 29 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናቸዉን ያብራላቸዉ😢😢😢

  • @betelhemdawit8226
    @betelhemdawit8226 หลายเดือนก่อน +27

    ዛሬ ልደትዬ ነች

  • @SamsungClass-w6y
    @SamsungClass-w6y 15 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ሐገር ነው አሁን እነዚም ከኛ እኩል ይቆጠራሉ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @AbelBirhanuEribo
    @AbelBirhanuEribo 7 วันที่ผ่านมา

    Thank you for this information

  • @TekabeTeka
    @TekabeTeka หลายเดือนก่อน +1

    abela ይሜ ብሮ ቄጥልበት❤❤❤❤

  • @eskendergetachew3764
    @eskendergetachew3764 22 วันที่ผ่านมา

    አንዳንዴ የማይነገር ባታወራ አሪፍ ነው ለምሳሌ ስለ ወሲብ አቅጣጫ ነው የምትስጠው

  • @Asawrta
    @Asawrta 9 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለአላህ🙏

  • @ኩንፈየኩን-ዀ8ወ
    @ኩንፈየኩን-ዀ8ወ 7 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ❤

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 หลายเดือนก่อน +2

    አቤላ የምደበረው ምግባቸው እና የዝሙት ሀገር መሆኑ ይቀፋል ሌላው ጥሩ ነበር

  • @louy453
    @louy453 วันที่ผ่านมา

    6:05 አዎ ትክክል አቤላ ምንም አምላክ ምርጥ ገለፃ

  • @yosefanteneh1904
    @yosefanteneh1904 19 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለኢየሱስ

  • @dawetbelehu5722
    @dawetbelehu5722 หลายเดือนก่อน +2

    Abela thank you so much

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 27 วันที่ผ่านมา

    Abelo betam enamesegenaln

  • @bihalMuhammed
    @bihalMuhammed 16 วันที่ผ่านมา

    ከእግዚአብሔር ውጭ አምላክ የለም ❤

  • @MeskyMesky-y4e
    @MeskyMesky-y4e 28 วันที่ผ่านมา

    አቤልዬ ተባረክልን አለም አስተዋወከን በእንግሊዝኛ ብትሰራ ብዙ ቪው ይኖርሃ ሞክር

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Jesus Christ of Nazareth is my God and lord .amen 🙏 i am orthodox Christian. Wow thanks god . Be taot yemiyaminu ezigabiher yimelisachew

  • @asterAdamu
    @asterAdamu หลายเดือนก่อน +3

    እኛንም አለምን እንድናይ አረግከንኮ እናመሰግናለን

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 14 วันที่ผ่านมา

    ጣኦት አምለኪወች ነቸው

  • @HaymroEsubalewwale
    @HaymroEsubalewwale 23 วันที่ผ่านมา

    Amazing I appreciate you continue

  • @ZerihunAdefris
    @ZerihunAdefris 29 วันที่ผ่านมา +1

    አቤላ የምር ትንሽ ቅናት ቢጤ ይይዘኛል😂😂😂 ይመችህ you are super

  • @Super_sport-v2j
    @Super_sport-v2j 23 วันที่ผ่านมา

    Tasaznalachu...biyans mecheresha lay mastekakel tichluneber

  • @user-ih5yn5us5v
    @user-ih5yn5us5v 20 วันที่ผ่านมา

    Betam lk nachew

  • @AschalewAberaAwasho
    @AschalewAberaAwasho หลายเดือนก่อน

    Thank you Abelo, keep it up

  • @MeseretMaya
    @MeseretMaya 29 วันที่ผ่านมา +1

    አቤሎ ምርጥ አገላለፅ ነው❤❤❤❤❤

  • @megersabenti7816
    @megersabenti7816 28 วันที่ผ่านมา

    thank you AB.... SO MUCH I FILL LIKE VISIT THE PLACE!!!

  • @AberashEthio
    @AberashEthio 26 วันที่ผ่านมา

    በውነት እድአንተ የተደል ሰው የም አገር አሰገብኛህን ተባራክ እድሜና ጤና ይሠጠህ

  • @abfele812
    @abfele812 6 วันที่ผ่านมา

    አቤላ እስቲ ስለ ህንዶች በግዋን ስለሚባለው እምነታቸው ንገረን

  • @tesfayehailu5093
    @tesfayehailu5093 หลายเดือนก่อน

    አቤሎ በርታልን ስለተለያዩ ሀገሮች የምታቀርባቸው ዝርዝር ዘገባዎች ገራሚ ናቸው ቦታው ላይ ሆነህ በመሆኑ መረጃዎችህ ድንቅ ናቸው በርታልን እረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sungetahun6311
    @sungetahun6311 28 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you!!!🙌♥️🤲Medehenalm!!! ♥️🙏🙌🤲God the Father, the Son, and the Holy Spirit One God!!!!♥️♥️♥️🤩
    - thank you for sharing 👍♥️

  • @yisehaktsegaye-u5y
    @yisehaktsegaye-u5y 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ezi video lay gn banderaw altayem abela wandma astayet naw 😊

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ หลายเดือนก่อน +4

    ህንድ ብዙ አይነት ነው የሚያመልኩ እሳት በሬ ሰው ሌላውማ ተቆጥሮ አያልቅም

    • @ZaharaMuhammad-e1t
      @ZaharaMuhammad-e1t หลายเดือนก่อน

      አይጥ እባብ ምኑ ተቆጥሮ አያልቅም

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 หลายเดือนก่อน +5

    ማን ፈጠራቸው ይቅር ይበላቸው

  • @ZubeydeAhmad
    @ZubeydeAhmad หลายเดือนก่อน +1

    Life with out Allah nothing Allah wakburrrrrrr ❤️💯💕💕💯

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 28 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much Abel ❤

  • @foziyamohammed153
    @foziyamohammed153 24 วันที่ผ่านมา

    ketay mekah entebikalen

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف หลายเดือนก่อน +1

    ቁጭብዬ❤❤አለም አሳየሕኝ❤ገና ይቀርሐል አትቁም❤

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 27 วันที่ผ่านมา +17

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖታዊችን ገና ብዙ ነፍሳትን ማዳን አለባት

    • @mesfinkasahun89
      @mesfinkasahun89 27 วันที่ผ่านมา

      @@samiasgelite9350kaldun tewutina esti mejemeriya enante danu

    • @KalS-q6h
      @KalS-q6h 27 วันที่ผ่านมา

      Ewnet new ❤❤

    • @Secularideology
      @Secularideology 27 วันที่ผ่านมา

      @@samiasgelite9350 🤣😜🤣😜

    • @HaweSho
      @HaweSho 27 วันที่ผ่านมา +1

      Be amanot sayihon denet Be liju be Kirstoosii bicha now❤

  • @seble-ep8dl
    @seble-ep8dl 23 วันที่ผ่านมา

    ሲያሳዝኑ

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 หลายเดือนก่อน +2

    አቤሎ ስወድህ🥰።በአንተ ምክንያት ዓለምን እየጎበኔን ነው።በቀጣይ ደግሞ ባርሴሎና ካታሎንያን ብታስጎበኔን 😍

  • @yohannesdereje7792
    @yohannesdereje7792 27 วันที่ผ่านมา

    abelaye egziabher yakbrlgn alemn asayehegn

  • @SeidFedlu
    @SeidFedlu 28 วันที่ผ่านมา

    ይምችህ ግን አቤላ

  • @selamrita
    @selamrita 27 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን አቤሎ❤

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 29 วันที่ผ่านมา

    አቤሎ እናመሰግናለን ቀጣዩን ጎዞ እኔም ወደ ታይላንድ አመራለሁ ጥሩ ትእይንት ነው ጀባ ያልከን በርታ ሠላምህ ይብዛ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 28 วันที่ผ่านมา

      ውሰደኝ ከሳኡዲ 🥰😓