Hanan Abdu - Eri Bel Wendu - ሃናን አብዱ - እሪ በል ወንዱ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @misganawenyew5687
    @misganawenyew5687 ปีที่แล้ว +13

    ወገን አማራ መሆን መታደል ነው ትልቅም ስጦታ ነው!!! እግዛብሔር ተመስገን ተዚህ ትልቅ ህዝብ ነው
    የፈጠርከኝ!!!! ሀናንየ ስራሽን በጣም ነው የምውድልሽ በርች ውድ እህታችን!!!

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 ปีที่แล้ว +17

    የማይሰበር ህዝብ ሁሌም በከፍታ ላይ ያለ አማራነት ይለምልም ሀናንየ ቆንጂት መልከሸጋዋ የወንዜ ልጅ ሀገሬን ጥምቀት አስታወሽኝ በርቺ ማር ።

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 2 ปีที่แล้ว +103

    ወሎ ቤተ አማራ 💚💛♥✊ድቅ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው አስደምመሽኝል ዋውውው💯

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 ปีที่แล้ว +5

      ወሎ አማራ ሳይንት ቤተ አማራ የአማራ መገኛ ነው ❤️💛💚

    • @YeshiDeress
      @YeshiDeress ปีที่แล้ว

      ከልጅነት እስካሁን ያለሁበትን የባህል ገና ዘሬ አየሁት በርች የኔ ቆንጆ

  • @tube-qf3si
    @tube-qf3si 2 ปีที่แล้ว +299

    መገን ወሎ ቤተ አማራ ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ድንቅ የትውልድ ሀገሬ።
    መልካም እድል #ሀኒየ❤ ➡️💚💛❤

  • @ayelesewmehon4074
    @ayelesewmehon4074 ปีที่แล้ว +27

    ባህልሽንና ወግሽን የጠበቅሽ ምርጥ ወሎዬ አማራ ነሽ በርች አድናቂሽ ነኝ

  • @rohemayemaryam9753
    @rohemayemaryam9753 2 ปีที่แล้ว +11

    አማራ መሆንኮ መታደልነው የምር ሁሉነገራችን ውብ ነን በጣም ቆንጆ ስራ ነው ቤተ አማራዬ

  • @የባህርዳሯነኝከጣናሀይቅየ
    @የባህርዳሯነኝከጣናሀይቅየ 2 ปีที่แล้ว +19

    የወሎ ሙዚቃ በወለየወች ያምራል ቆንጆወች አማራወች ደሞቸ ኑሩልኝ ሰላማኝንን ፍጣሪ ይመልስልን የአፄወች ዘር

    • @AsdDdsaassddd
      @AsdDdsaassddd 6 หลายเดือนก่อน

      አሚን ❤❤

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +47

    ውበት ሲለካ ቤተ አምሀራ ነው 😍 በርች ውበት ድምፅ ወዘ ተ የለለ ነው 😢😢ገባገባ በሉ ቤተ አምሀራ

  • @Charming5668
    @Charming5668 2 ปีที่แล้ว +10

    ኧረ እግዚኦ !!!
    ሀነዬ ምርጥ ስራ ነው ወለላ ከጥበብ አጋሮችሽ ጋር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጎራሳዬዋ።

  • @ራቢ-ለ3ቈ
    @ራቢ-ለ3ቈ 2 ปีที่แล้ว +34

    በርች ወሎዬዋ ወሎዬ መሆን መታዴል አማራዬ ወሎ💚💛❤️✊

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ 2 ปีที่แล้ว +66

    አማራነት ክቡር ማንነት 💚💛❤💞 የኔ ስታምሩ 😍😍😍😍😍 ምርጥ ስራ ነው ሀናን አብዱ የወሎ ሙዚቃ በወሎ ልጆች ሲሰራ በጣም ያምራል

    • @markazadaya5992
      @markazadaya5992 ปีที่แล้ว

      نتمنىا. لكي العمور ولعفيا

  • @azte7262
    @azte7262 2 ปีที่แล้ว +56

    ዋውውውውው ቃላት የማይገልፀው ድንቅ ባህሉን የጠበቀ ሥራ ነው እህታችን በርቸልን ወሎ ቤተ አማራ ድንቅ ባህል💚💛❤️

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል ኢትዮጵያዊነት ወዝ ያለው በርቺ በጣም ጎበዝ

  • @እሙነኝየሙጃዋ
    @እሙነኝየሙጃዋ 2 ปีที่แล้ว +28

    እንኳን ለጌታችን ልደት ብአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @mebuaddis3079
    @mebuaddis3079 2 ปีที่แล้ว +15

    ባህልሽን ህዝብሽን ሀገርሽን እንዳከበርሽ ፈጣሪ ያክብርሽ ላንቺ ትልቅ ክብር አለን ሀናን

  • @berihunderbie2556
    @berihunderbie2556 2 ปีที่แล้ว +87

    ሞቴ አፈር ስሆን ከሚለው ብላልኝ
    እንኳንስ ትዳሬን ሞቴን ወሎ አርግልኝ
    😘😘😘 #ወሎ🇪🇹 #አማራ🇪🇹 #ኢትዮጵያ🇪🇹

  • @aduethiopian
    @aduethiopian 2 ปีที่แล้ว +17

    መገን ወሎ ቤተ አማራዬ ♥እኔ ቃል የለኝም

  • @የነገንማንያውቃል-ፈ3ሐ
    @የነገንማንያውቃል-ፈ3ሐ 2 ปีที่แล้ว +91

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳዋን ለጊታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹህ

  • @yotorlaptopcomputertrading9047
    @yotorlaptopcomputertrading9047 2 ปีที่แล้ว +7

    በዚህ ድምፅ ብዙ እንጠብቃለን። ቆንጆ ስራ ነው ለጆሮ የሚስማማ

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ
    @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ 2 ปีที่แล้ว +85

    ዋዉዉዉዉ ነዉ አማራዎቼ አማራዬ ሁሉን አሟልቶ የሠጠን መታደል እኮነው 💚💛❤️

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      በናትሺ ሞት ደምሪኝ

    • @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ
      @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ 2 ปีที่แล้ว

      @@sebletube7412 ማለት ሞት ደምሪኝ ?

    • @BaB-z3t
      @BaB-z3t 5 หลายเดือนก่อน

      😊Ρ😅😮😮😮😮 5:27 😮😮😮😮🥰😮😊😮​@@ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ

  • @husseintaha8977
    @husseintaha8977 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደ አሰፋ አባተ እንደ ገዳየ ዐሊ እንደ አያሌው መሰፍን አንደ ማሪቱ ለገሠ የትዉልድ ሀገሬን ባህል ቁልጭ አድርጋ በማቅረብ ትዝታውን ባህርማዶ ምኖረው አሳይተሽኛል።
    ብዙ እንደ አንቺ የኪነ ጥበብ ሰወች ይብዙ።
    እደጊ ተመንደጊ ከነ ግብረ አበሮችሽ።

  • @ጩጨዋነኝየሀዩታናሽከወሎቦ
    @ጩጨዋነኝየሀዩታናሽከወሎቦ 2 ปีที่แล้ว +14

    ዋዉ የሚለዉ ቃል አይገልፀዉም🥰🥰😍የምር በአሁን ሰአት እደዚህ ያለ ሙዚቃ ስለሰማሁ ስላየሁ ደስስስ ብሎኛል የኔዉድ የሀገሬ ልጅ በርችልን አንደኛዬ

  • @samirawitakililu1699
    @samirawitakililu1699 2 ปีที่แล้ว +14

    አማራዎች በሁሉም አንደኛ ናችሁ የምር ውድድድድድ ነዉ የማደርጋችሁ ከአርባ ምንጭ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +18

    ሴት ወንዱ ማማራቸው ውብ የሀገሬ ልጆች❤ ቆንጆ ስራ ነው ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 2 ปีที่แล้ว +6

    አማራ ድንቅ ባህል እና የሙዚቃ ቅኝት ያለው ኩሩ ህዝብ ነው ፤ አማራነት ለዘላለም ይኑር።

  • @bf7767
    @bf7767 2 ปีที่แล้ว +53

    መገን አማራየ💚💛❤ ኢትዮጵያ ሰው ብትሆን ወሎንወይም አማራን ትመስል ነበር 💚💛❤My ወሎ💚💛❤🙏

  • @alexmedia1817
    @alexmedia1817 2 ปีที่แล้ว +20

    Very amazing work!!!
    I see Amharas cultures are the same I’m from #Welkait #Gondar #Amhara but I see this #Wollo #Amhara culture is not different #Gondar #Amhara or #Gojam #Amhara the same #Shawa #Amhara not really different it’s the same so proud to be #Amhara thankful for this nice video clip guys!!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 ปีที่แล้ว +2

      Yes Amharas have one orgin and same culture wit little variations in different areas
      One Amhara 💚💛❤️

    • @alexmedia1817
      @alexmedia1817 2 ปีที่แล้ว

      @@abuhaile6517 yes that’s true thanks one #Amhara forever

    • @AliAhmed-mb4gf
      @AliAhmed-mb4gf 2 ปีที่แล้ว +1

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍አድናቂሸነኝ

    • @مارشيتابابو
      @مارشيتابابو ปีที่แล้ว

      @@alexmedia1817 ማርሸት

    • @مارشيتابابو
      @مارشيتابابو ปีที่แล้ว

      @@abuhaile6517 m

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 2 ปีที่แล้ว +26

    My amazing , beautiful Amhara hero people in rich history culture , dress beauty, Everything God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @askalfood2335
    @askalfood2335 2 ปีที่แล้ว +2

    ሙሉ በሙሉ ባህልን ፍትው አድርገሽ ያሳየሽ ድንቅ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አች የወሎ አባሳደር

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +26

    *_የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳለሁ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለልዴት ባዕል_*

    • @zbhshszhhzv6044
      @zbhshszhhzv6044 2 ปีที่แล้ว

      ቆንጆ ሥራ ነዉ ባሀሉን ያለቀቀ

  • @melese21
    @melese21 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳዋን ለጊታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹህ
    amazing , beautiful ambassador hanan abdu keep it upll ..the music exactly refelect tradition ,value ,custom of wollo people/s

  • @azmeraadino7766
    @azmeraadino7766 2 ปีที่แล้ว +27

    መልካም ዕድል ሀናንየ አመሰግናለሁ ዘመዶቼን ስላየሗቸዉ ራያ ቤተ አማራየ💚💝

  • @nahisew7941
    @nahisew7941 2 ปีที่แล้ว +7

    የአማርዬ ልጅ ምርጥ ዘፈን ነው።ደሞ እንዴት እንደምታምሩ❤🔥😘

  • @amharafanowollobetaamhara3998
    @amharafanowollobetaamhara3998 2 ปีที่แล้ว +33

    my Amhara ppl may Allah protect us

  • @nuelmafer
    @nuelmafer ปีที่แล้ว +6

    Saludos desde Perú 🇵🇪 Dios bendiga a Etiopía.

  • @opazone
    @opazone 2 ปีที่แล้ว +761

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
    አሜን

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ባህሎን ወጉን የጠበቀ ምርጥ ሰራ ነው በርቱልን ደግሞ ውበታቻሁ 💚💛❤😘

  • @tube7033
    @tube7033 2 ปีที่แล้ว +10

    Wow🔥🔥🔥🔥ወሎ እምቅ የባህል መገኛ አቦ እስኪ ገባ በሉ ወሎየወች መልካም ገና

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ
    @ዜድነኝአባቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +19

    አቤት ወሎየ እኔስ በምን ቃላት ልጎለፃችሁ በውነት የናተ በመሆኔ ደስ አለኝ ሀናንየ በርች የኛ እንቁ ውበት ቢለካ ማን እንደወሎ 🥀🥀🥀🥀🥀🌻🌻🌻🌿🌿🥰🥰🥀🥀🥀🥰🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌿🥰🥰🥀🥀🥀🥀🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌿🌿🥰🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያደግንበትን ወጉን አንጥስ እውነት ነው 👍👍

  • @alemutadesse-worku-ethio..999
    @alemutadesse-worku-ethio..999 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ባህልን በዚህ ደረጃ ማስተዋወቅ ቀጥይበት ከምንም ዘረኝነት ፖለቲካ የፀዳ ስራ ቆንጆ ነው በርች ትልቅ ቦታ እንጠብቃለን አለም ሲሰለጥን ይሆናል ወሎዬ ነው በተጨማሪ በቀጣይ የበጎ አድራጎት ስራዎች ጭምር እንጠብቃለን

  • @lidusweetie198
    @lidusweetie198 2 ปีที่แล้ว +8

    Wowwwwww tamralaceu💕💕🦋🦋 my wello Amhara for ever 💗💗😘😘👌💓💓

  • @የነገንማንያውቃል-ፈ3ሐ
    @የነገንማንያውቃል-ፈ3ሐ 2 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ሀኒቾ ክሌብ ድምፅ ውበት አንደኛ ነው
    ባህላችን ውበታችን

  • @daniabera5810
    @daniabera5810 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍቅር የሆንሺ ልጂ በርቺ ጥሩ እጠብቃለን እደ አማራ ሰፍ አድርገሺ ሰረትሺ እድምትጪ ተሰፋ አለይ....

  • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
    @አማራፋኖ-ጘ9ጐ 2 ปีที่แล้ว +355

    አማራ ሆኜ በአማራ እቀናለሁ ማርያምን ምን አይነት ጉድ ነው ይሄስ በሽታ ነው 😢🩸🩸🩸 We love All amahara people and Ethiopia people ❣️❤️❤️✊✊💪💪💪💪

    • @ፋኖ11
      @ፋኖ11 2 ปีที่แล้ว +13

      በጣም💔😢😢😢

    • @zmzma9255
      @zmzma9255 2 ปีที่แล้ว +13

      አማራ 💚💛❤️💪💪🥰🥰🥰🥰

    • @hevenarefu3787
      @hevenarefu3787 2 ปีที่แล้ว +1

      🤮🤮🤮🤮

    • @zmzma9255
      @zmzma9255 2 ปีที่แล้ว +2

      🤐🤐

    • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
      @አማራፋኖ-ጘ9ጐ 2 ปีที่แล้ว +19

      @@hevenarefu3787 እረዳሻለሁ እኔ በገዛ ማንነቴ ከቀናው አንች ውስጥ ያለውን ስሜት እረዳለሁ እየሄድሽ ገለቴ 🤣🤣😛😛

  • @123hulu
    @123hulu 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰርቅረቅ ድምፅ ዜማ ፅድት ያለ ምስል ምርጥ ሙዚቃ 😍😍😍👏👏

  • @rayakobo8725
    @rayakobo8725 2 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ወሎ ገና ብዙ ያልታዩ ባህሎች አሉት😍

  • @Marakitube
    @Marakitube 2 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ነው ውዶችዬ❤❤❤ደግሜ ደጋግሜ አየውት በጣም❤ምርጥ ስራ ነው ባህሉን የጠበቀ አለባበስ ነው ቀረፃው ሀሪፍ ነው ግጥሙ እየጠፋ ያለውን የጋብቻ ክብር ያስታውሳል😍👍 ቅንብሩ ልክ እንደፊልም ነው የሰራችሁት ተደጋግሞ ቢታይ አይሰለችም በርቱልኝ ለምርጥ ስራችሁ እናመሰግናለን❤❤❤🙏

  • @mulatyohannes8338
    @mulatyohannes8338 2 ปีที่แล้ว +10

    ቆንጆ ስራ ነው አልተቻልሽም በርች እህቴ
    መላው የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን መዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ መልካም የገና በዓል ይሁንልን።🥰🥰💚💚💛💛❤❤

    • @HawaAl-n3g
      @HawaAl-n3g 18 วันที่ผ่านมา

  • @hanan_abdu_tube4504
    @hanan_abdu_tube4504 2 ปีที่แล้ว +235

    ሁላችሁንም በጣም አመሠግናለሁ ክበሩልኝ 🙏🙏

    • @ZainabEthiopia985
      @ZainabEthiopia985 2 ปีที่แล้ว +2

      ሀኒቾ የወሎ ሽቅርቅር ይቅናሽ ማርየ የወሎ ያገራችን እንቁ

    • @zinatmohammed9997
      @zinatmohammed9997 2 ปีที่แล้ว +4

      በርችልን እህታችን ምርጥ ሰራና ድምፅሸ አለባበሳችሁ ዋው የኔዋ የወሎ ሸቅርቅር ቃላት የለኝም ላቺ

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว +6

      ሙስሊም ሁነሺ እንደዚህ መሆን አይከብዲም እህት ወደራስሺ ተመለሺ

    • @betelhemgirma2924
      @betelhemgirma2924 2 ปีที่แล้ว

      hanichoye betam mrt music new mnm aywetaletm berchi ehtewa enkuanm wello tefeterku my welloyewa ♥

    • @tube3507
      @tube3507 2 ปีที่แล้ว

      👍የኔ 1ኛ አብቢ ፍኪ ሁቢ😘❤መልካም እድል አበባዬ❤

  • @betitenaw4688
    @betitenaw4688 2 ปีที่แล้ว +448

    እስቲ ሀናን የሚወዳት በላይክ አሳዩን 👍👍

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      በናትሺ ሞት ደምሪኝ ቤትዮ

    • @wendifrazewdie2393
      @wendifrazewdie2393 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም አሪፍ ስራ ነው!

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว +3

      @@wendifrazewdie2393 ቤተሰብ አርጉኝ💖

    • @AbelGberhiwe
      @AbelGberhiwe ปีที่แล้ว +2

      በጣም ነው የምንወዳት ❤❤❤

    • @AbelGberhiwe
      @AbelGberhiwe ปีที่แล้ว +3

      በጣም ነው የምንወዳት ❤❤❤

  • @fafymar7859
    @fafymar7859 2 ปีที่แล้ว +1

    Hani konjo betam harif sra newu berchi ye wello konjo

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว +94

    ይቅናሽ እህታለም❤❤❤❤❤
    ውበት👉100%👍
    ድምፅ👉100%👍
    ባህል👉100%👍
    አለባበስ👉100%👍
    ብቃት👉100%👍

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว +1

      በአላህ ደምሪኝ እህታለሜ

    • @tube3507
      @tube3507 2 ปีที่แล้ว

      @@sebletube7412 ደምሬሻለሁ ማሬ

  • @ghh5860
    @ghh5860 2 ปีที่แล้ว +5

    ሀንየ መልካም እድል የኔ ወሎየ💚💛❤መገን ወሎየ የጀግኖች ሀገር💚💛❤የቆንጆወች ሀገር💚💛❤የደጎች ሀገር💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰እንኳንስ ትዳሬን ሞቴን ወሎ አርግልኝ 🥰🥰🥰ሀገር ወሎ ሰላምሽ ይብዛል 💚💛❤

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว +4

    ወሎ ሳቶኑ አትሙቱ ባትወለዱኳን ዉለዱ ለዘር መድሀኒት ነዉ ማይ ወሎ ሀኒዬ የኔ ወሎዬ🥰🥰👏

  • @samixyz4113
    @samixyz4113 2 ปีที่แล้ว +5

    I think Hanan will be the next Maritu, the baton is passed. Amazing work 👏 🙌

  • @saraethiopia7362
    @saraethiopia7362 2 ปีที่แล้ว +16

    ባህሌ ያምራል ሀኒቾ ብሌኔ አለችበት ጠንክሩልን ቤተ አማሮች😍😘ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤

  • @ቲጂወለየዋ
    @ቲጂወለየዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወሎየነት ውበት 💓💓ሁሉ በኛ ነው የሚያምረው ሀንየ እንወድሻን በረቺ ዴሞ ሞዴሎቹ በጣም ነው የሚያምሩት

  • @marimat9329
    @marimat9329 2 ปีที่แล้ว +8

    አደኛነሽ ሀኒቾ ብሌኖ ትለያላችሁ አማራዬ💚💛❤

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራ አማራዬ ስናምር እኮ መታደል ነው አማራ ኢትዮጵያዊ መሆን ሃናን በርቺ ጀግኒ

  • @abhtube2024
    @abhtube2024 2 ปีที่แล้ว +23

    Our Queen is still shinning . I love the way she always used to sing . #Gifted

  • @samburu_culture
    @samburu_culture ปีที่แล้ว +4

    ethiopian.samburu.masai never lost culture... proud from Kenya much love 💕💕💕😘😘😘

  • @የበፉቃድእናት
    @የበፉቃድእናት 2 ปีที่แล้ว +9

    አቤት🌹 ሁሉም😘 ከዉበትጋራ100/1000💚💛❤🙏

  • @tesfayegatewne221
    @tesfayegatewne221 2 ปีที่แล้ว +3

    ሙዚቃዉ በጣም ቆንጆ ነዉ ቅንብሩ በትክክል ባህሉን የሚገልፂ በጥሩ ሁኔታ የተሠራ ነዉ

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 2 ปีที่แล้ว +30

    Honestly speaking, there is no beauty without culture. ሃኒዬ እጅግ በጣም ድምቅ ብላለች for her beautiful culture😍😍በእውነት እንደ ኢትዮጵያ ያለ ውብ ባህል ከሰማይ በታች በምድር ላይ ከቶውን የለም እኮ always proud my beautiful amhara culture💚💛❤በፍፁም ከዚህ የባህል ከፍታ ላይ እንዳትወርጅ የእኛ ውብ ባህል ጠባቂ ክበሪልን።

  • @Kayi_Films
    @Kayi_Films 2 ปีที่แล้ว +7

    የድምፅና ምስል ፈጠራ ስራው ድንቅ ነው፣ ስለእውነት ወድጀዋለሁ፣ ሃኒ ይህንን ስራሽን በደንብ አጠናክረሽ ሌሎችም ውብ ስራዎችን እንደምትሰጭን እምነቴ ነው። Keep it up! Feel Proud ❤❤❤❤

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 ปีที่แล้ว +27

    ከዛ ከጦርነት ወተን ለዚህ ላበቃን አላህ ምስጋና ይገባው ❤

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 2 ปีที่แล้ว +37

    ኢትዮጵያ ልዩ ሃገር ናት.. የዘፈናችን ክሊፕ ከፊልማችን በመቶ እጥፍ የሚበልጥበት ሃገር.. እንኩዋንም ዘፈናችንን የሚገባውን ክብር ሰጣችሁት..አለም በምራቡ ዘፈን ተወሮ የራሱን ዘፈን አጥቶ የእኛ እጹብ ድንቅ ሃገር ግን የራሳችንን ባህል ብላ አለመን ታዘፍናለች..

  • @kidstwelloyewa7401
    @kidstwelloyewa7401 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀኒቾ በጣም አሪፍ ስራ ነው ባህሉን በደንብ ቁልጭ አድርገሽ የሰራሽው '. ባህላችን እንዳይረሣ እንዳይጠፋ አድርገሽዋል ። መልካም እድል ይሁንልሽ

  • @adammekonnen3666
    @adammekonnen3666 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ እንደ ሁልጊዜዉ😍
    እንወድሻለን ሀናንዬ💚💛❤

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949 2 ปีที่แล้ว +65

    በሞቴ አፍረ ስሆን የሚለው ብላልኝ!
    እንኳንስ ትዳሬን ሞቴን ወሎ አረግልኝ!
    ❤❤እውቀት ነው የምትሉ በlike አሳዩኝ❤❤
    (ከድር ራያ ዩቲዩብ )
    ዋው ዋው በጣም በጣም ቃላት ያጥረኛል ለመግለጽ ልዩ ነው

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ወሎየነት ልዩኮ ነው ወላሂ ሚስኪን ህዝቤ እያለቀ ነው እንጅ እስኪ ድምፅ ሁኑ በቃ ወሎየን ሚስኪኑን ህዝብ አይግደሏቸው😥😥😥😥

    • @TigistTigist-sr5zh
      @TigistTigist-sr5zh 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ወሎየፍቅርሀገር

    • @EthiopiaEthiopia-op7uc
      @EthiopiaEthiopia-op7uc 6 หลายเดือนก่อน

      ኮሜንት

  • @kemalnuru6323
    @kemalnuru6323 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ሰራ መቼም ብሌኔ ያለችበት ክሊብ ብሌን ነው የሚያየው እና ለሰርግ ለደሥታ የሚሆነው
    ጊዜው ደሥታን ባይሰጠንም
    የኑሮ ውድነትንም ቀሚስ ጥሎሽ መጨመሩን የሚያሳይ
    ታናሿ ማሪቱ
    ወሎን አስባለችው አቱ
    ወሎ ጉራጉሩ ውበቱ አዜመችው ሀንየ አብዱ
    እያለች እሪ በል ወንዱ

  • @kinjokonjo4874
    @kinjokonjo4874 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኮንስ ትዳሬን ሞቴን ወሎ አርግልኝ የኔ ሀናን አብዱ የት አባቱ እሪ አስብይው የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️

    • @fikrte2860
      @fikrte2860 2 ปีที่แล้ว

      አኮራሺን፡አበሲ፡እድሜጤና፡ያብዛልሺ፡አቦ፡ውብነው፡አጂየን፡ብታወጪው፡ደስይላል፡

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@fikrte2860 ቤተሰብ አርጉኝ💓

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀናን መሀል ወሎ ውጫሌ ተወልዳ በማደጓየአጠቃላዩን የቤተ አማራ ባህል ልቅም አድርጋ ታውቀዋለች በርቺ በሏት ብዙ ያልወጡ የህዝብ ዜማዎች አሉወሎ የጥበብ፣ዥረት ነው

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 2 ปีที่แล้ว +9

    ጀግና ነሽ ሀናኔ በርች ለጎንደር ለሽዋ ለጎጃምም ዝፈኝ 😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @Tewabechwollo
      @Tewabechwollo ปีที่แล้ว +1

      ለጎጃም ዘፍናለች ክበር ባላገር እሚል

  • @AmdeberhanGetahun
    @AmdeberhanGetahun 2 หลายเดือนก่อน +1

    Being Amhara proud

  • @አሊ-ሠ8ረ
    @አሊ-ሠ8ረ 2 ปีที่แล้ว +6

    መልካም እድል የኛ ልጅ ወሎየዋ ሀሪፍ ስራ ነው ሀኒቾ

  • @addisusisaynew7599
    @addisusisaynew7599 2 ปีที่แล้ว +8

    ወሎ
    የባህል፣ የታሪክ፣ የሃይማኖት፣ የፍቅር አገር ሰላማችሁ ያብዛ 💙💙💙

  • @mekdesasheber5040
    @mekdesasheber5040 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስ የሚል ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው ሀኒቹዬ❤❤❤❤❤

  • @adoniyasadonis6369
    @adoniyasadonis6369 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ያልተበረዘ ከምስል እስከ ድምጽ በርችልን ቆንጆዋ ሀናንየ

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 2 ปีที่แล้ว +21

    ዋው የሚገርም ስራ ነው የቆንጆዎች ስብስብ ሃኒዬ በርችልን ብሌናችን ❤ በስመአብ ስታምሩ ወንዶቹ ሴቶቹ ተመርጣችሁ ነው የሰራችሁት ❤

    • @azmeraadino7766
      @azmeraadino7766 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔማ ዘመዶቼንም አየሗቸዉ ❤አቢት ተከተልኩሽ በዚህም🤪

    • @abebaadisu9951
      @abebaadisu9951 2 ปีที่แล้ว

      @@azmeraadino7766 😃😃 እኔን ተከትለሽ ትጠልቂዋለሽ 🙈

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@abebaadisu9951 ኑ ውዶቼ ደምሩኝ😘😍

  • @zamzamalala9452
    @zamzamalala9452 2 ปีที่แล้ว

    ሀንየ ሀሪፍ ስራ ነዉ በተለይ ያገሬን ፈሠስ አሳየሽዉ በጣም ዉበት ይሠጣል በሌላ ጊዜ ደግሞ ብርኩማ አሣይን ወረባቦ ወራጣየ የጁ ልጃአገረዶች ስናገባ የሚገዛልን ብርኩማ አለ ሌላ ለሆላሎ አሠርታችሁ ይዛችሁ ኑቶሎ

  • @Ghion-ግዮን
    @Ghion-ግዮን 2 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ወግ ባህል የጠበቀ ስራ ነው።
    ቤተ አማራዎች ትለያላችሁ
    ግዮናዊንው ነኝ ጎዣሜው💙

  • @mogestesfaye7603
    @mogestesfaye7603 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ሀገራዊ ለዛ ያለው የሚያምር ዘፈን ስለሰጠሽን እናመሰግናለን በርቺ ❤️❤️❤️💝💝💝💖💖💖🙏🙏🙏

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc 2 ปีที่แล้ว +5

    መገን ወሎ ማሩ ስናምር ባሕላችን እሚያምር እኛም ስናምር አሪፍ ስራ ነዉ 😍😍😍😍

  • @ቃልሀይሉ
    @ቃልሀይሉ 2 ปีที่แล้ว +2

    ውሎ ቤተ አማራወች ሰታምሩ ዋው ምርጥ ሰራ ነው በርች

  • @Tame2021
    @Tame2021 2 ปีที่แล้ว +5

    another wonderful Wollo music, you are always amazing!!

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว +1

    ያገሬ ዋሎ የ ውጫሌ ቆንጆ እራዮች ፈጣሪ ይርዳቸው ሌላው እንኳን ዘንቦ አባርቶ ኑግቷል አሁን

  • @medinayimer2644
    @medinayimer2644 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀናን አብዱ የኔ ወሎዬ 💚💛❤የቤተ አማራ ፍሬ❤👌💝

  • @kidistyimer2966
    @kidistyimer2966 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒ እናመሰግናለን ባህላችንን ወግ ልማዳችንን አሳምረሽ ገልፀሽልናል ቀሚሳችሁ ሹርባችሁ ውድድድድድ

  • @hannabebe2413
    @hannabebe2413 2 ปีที่แล้ว +5

    የወሎዋ ልእልት ያበደ ነው ፐፐፐፐፐፐ❤❤❤❤❤❤❤ወሎ ይለምልም ❤❤

  • @كميابنتمحمد
    @كميابنتمحمد 2 ปีที่แล้ว +9

    That's really Rayas culture 100%
    -Closes
    -hair styles
    -wedding culture
    -House and inside materials
    -The land scape and
    -All are Real Raya I love you so much Hanan Abdu

  • @amiradem5559
    @amiradem5559 2 ปีที่แล้ว +5

    ባህል ወጉን የጠበቀ ስራ ነዉ ሀኒቾ ኑሪልን

  • @sewasew
    @sewasew 2 ปีที่แล้ว +12

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @gggttttt2680
    @gggttttt2680 2 ปีที่แล้ว +4

    አምራዬ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️አምራዬ ♥️♥️♥️♥️

  • @dfggffty5910
    @dfggffty5910 2 ปีที่แล้ว +1

    መገን ወሎ ወይይይ ደስ ሲል በጣም ምርጥ ስራ ስትታዘል ስትሞሸር ትዝ አለኝ ሰርጌ🥺💞💞

  • @susumohammed9985
    @susumohammed9985 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ወሎ ባህላችን, ውበታችን,ፍቅራችን ልዮ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 2 ปีที่แล้ว +5

    Thank you ehitachin for this beautiful true cultural song ! True Wollo culture

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 2 ปีที่แล้ว +18

    መገን ወሎ ቤት አማራወች የት ናችሁ😍😍 መልካም እድል እህት😘😘😘

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 ปีที่แล้ว +4

    የአማራልጅ የወሎ ፈርጥ ባሀልሽን ጠባቂ የኛልዩ በርች መገን ወሎ ❤❤😍💃

  • @tigestdesalew9697
    @tigestdesalew9697 2 ปีที่แล้ว +5

    ባህላችንን እንደዚ ስታደምቁት አቤት ዉበት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹