ከ 3 ቀን በዋላ ተገናኝን

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 403

  • @NABSA_tube
    @NABSA_tube  2 ปีที่แล้ว +78

    አዲስ ዮቲብ 👇th-cam.com/channels/w9OndwRCMUa8otqTYaELBw.html

    • @sofiyabintebrahimsofiyabin8361
      @sofiyabintebrahimsofiyabin8361 2 ปีที่แล้ว +1

      ዩቱብ መክፍት ፍልጌ ነበር እዴት እደሚከፍት ነገሩኝ ምታውቁ ስወች

    • @ssee7012
      @ssee7012 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ በርቱ

    • @user-od2ug5rk2o
      @user-od2ug5rk2o 2 ปีที่แล้ว

      እሽ እሰላም ውድይያገሬልጆች ጥሩትምርትነው ሰብስክራይብበማረግ አጋርነታችሁንአሳዩኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      ይናፈቀኚቀንቢኑር።ክቢትሰብመገናኚት

    • @newassong7494
      @newassong7494 2 ปีที่แล้ว

      Tdar.kalu.endnante.ftare.yazlklacheu

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +122

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ

    • @nejat3748
      @nejat3748 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @amaamm5283
      @amaamm5283 2 ปีที่แล้ว

      እውነትነው

    • @sususeltetube
      @sususeltetube 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ወለሂ ወንድመችን ሀሱን☝☝

    • @zeherazehera3054
      @zeherazehera3054 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነህ ወንድሜ

  • @usratube4895
    @usratube4895 2 ปีที่แล้ว +8

    አንቺ ልጅ ፅዳት የሚባል የለሽም ለሀቂቃ ገበያ በሔድሽበት ልብስ ወጥ ሰርተሽበት እንዴገና ባልሽ ተቀበልሽበት አስተካክሊ

  • @fhhh500
    @fhhh500 2 ปีที่แล้ว +24

    የአላህ ስደት አይኑ ይጥፋ እንዲህ ያሰባሰባችሁ ጌታ አልሀምዱሊላ ለኛም የናንተ እድል አላህ ይስጠን ከቤተስቦቻችን ጋር ያገናኘን

    • @user-zf7cd3cq3u
      @user-zf7cd3cq3u 2 ปีที่แล้ว

      አሚንን ማር በቅንነት ደሚሪኝ አይታሽ አቲለፊ ለሚኘላዉ እህትሽ ነኝ

    • @hjdjdjjd2708
      @hjdjdjjd2708 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህተባረካአላህአላሁመሰሊአላነቢይናሙሃመድወአላአሊሰይድናሙሃመድ

    • @hjdjdjjd2708
      @hjdjdjjd2708 2 ปีที่แล้ว

      በጣምታምራሏቹአላህአይለያቹእኔገናዛሬነውያየውሽእህተመችተሽኛልእናትክክለኛውንየሀገራችንንኑሮሁኔታአብራሪልን

    • @user-zf7cd3cq3u
      @user-zf7cd3cq3u 2 ปีที่แล้ว

      @@hjdjdjjd2708 ለኘም እችን ቀን አላህ ይወፊቀን ያራቢ ማር በቅንነት ሰብ አርግኝ ስዋደሽ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +4

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ።
    በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል።
    መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን
    صلى الله عليه وسلم
    #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 ปีที่แล้ว +30

    ብቻህን መቆም!
    በህይወትህ ውስጥ ትልቁ ፈተና የልብህን እውነት ሰዎች እንዲረዱህ ማድረግ ነው። ቤተሰብ፣ ወዳጅ የልቤ የምትለው ጓደኛ ላይረዳህ ሁሉ ይችላል፤ የሚሻለው መተው ነው! አንዳንዴ ብቻህን መታገል ግዴታ የሚሆንበት ወቅት አለ።
    እነሱ እንዲረዱህ የምታባክነው ጉልበትና ልፋት ዕድሜህን ነው የሚጨርሰው፤ እምነትና ተስፋህን ፈጣሪ ላይ ጥለህ ከልብህ ብትለፋ ግን የማይቻለውን ሁሉ አድርገህ በተግባር ታሳያቸዋለህ! ጠንከር በል ወዳጄ!

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 ปีที่แล้ว +1

      ማማ በቅንንት ደምርኝ ደመርኩ ሸ ዉዴ

    • @umjamalbalagerwa
      @umjamalbalagerwa 2 ปีที่แล้ว

      @@user-el8yv2kr2n እንደማመር ደምሪኝ እመልሳለሁ በኮሜት

    • @haymanotgairl1513
      @haymanotgairl1513 2 ปีที่แล้ว

      😍ዋው በጣም በትክክል

    • @user-jm5lc7um9k
      @user-jm5lc7um9k ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @umjamalbalagerwa
      @umjamalbalagerwa ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

  • @sofiyabintebrahimsofiyabin8361
    @sofiyabintebrahimsofiyabin8361 2 ปีที่แล้ว +16

    ወላሂ ለመጀመርያ ጊዜ ነው ማይሽ ደስ ትላላቹ. በቃ ስብ ገጨሁሽ የኔ ምርጥ

  • @sindutube3138
    @sindutube3138 2 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ግዜ እከታተላችኅለሁ ፍቅራችሁ በጣም ነው ደስስስ የሚለው እንኮንም በስላም በጤና ተገናኛችሁ በጣም ነው የምውዳችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ

  • @rehimamuhammad7123
    @rehimamuhammad7123 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Tabbakallah

  • @user-dd3mx9pp7j
    @user-dd3mx9pp7j 2 ปีที่แล้ว +12

    እኳን በሰላም አገናኜችሁ ውዶቼ 🌹🌹🌹

  • @rhtube3717
    @rhtube3717 2 ปีที่แล้ว +2

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሪፍ ቆይታነበር ።◾️ይህንን ሱና ህያው እናድርግ
    ◾️በትንሽ ስራ ብዙ አጅር እናግኝ
    〰〰〰〰〰〰〰〰
    ♦️ቁርአን ቀርተህ ስትጨርስ
    ♦️ዚክር ብለህ ስታጠናቅቅ
    ♦️ቂርአት ቀርተህ ስትነሳ
    ♦️ሶላት ሰግደህ ስትጨርስ
    ♦️ዳእዋ አዳምጠህ ስትጨርስ
    ♦️ለሆነ ጉዳይ ከሰዎች ቁጭ ብለህ ስትነሳ
    ◾️ከታች ያለውን ዚክር ማለትን አትርሳ
    ((سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ،لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوبُ إِلَيْكَ))
    የአላህ መልእክተኛ ለማንኛውም ጉዳይ አይቀመጡም ይህንን ዚክር ብለው የተነሱ ቢሆን እንጂ። እዛ ቦታ ላይ መልካም ከተናገር በመልካም ይቋጭለታል። መጥፎ ነገር ተናግሮ ከሆነ ማበሻ ይሆንለታል ብለዋል።እስላማዉይ ታሪኮችን ያገኛሉ ጉራ በሉ

  • @hdhdhhhnd5082
    @hdhdhhhnd5082 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን እስ ጀነት ያድርግላችሁ

  • @user-cv5pq7ro1p
    @user-cv5pq7ro1p 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ

  • @weloambaseltube5796
    @weloambaseltube5796 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቺሁ ይብዛ

  • @amberiyaidris8350
    @amberiyaidris8350 2 ปีที่แล้ว +12

    مشالله ምስቱን አክበሪ ወንድ ውስጤ ነው

  • @mehbubanaser3441
    @mehbubanaser3441 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah

  • @habhabshi1801
    @habhabshi1801 2 ปีที่แล้ว +99

    ገበያ የሄድሽበት ልብስ ምግብ የሰራሽበት ልብስ እዴት ባልሽ ሲመጣ ትቀበይበታለሽ እራስሽን ጠብቂይ ሴት ልጅ ነቃ ስትል ነው ደስ የሚለው

    • @dina_9732
      @dina_9732 2 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል እንዴት እንደዚህ ሁና ትቀበለዋለች ቢላሂ ሻርፕ እንኳን ሳትቀይር ኤጭ

    • @user-yj6qy8uh1i
      @user-yj6qy8uh1i 2 ปีที่แล้ว +6

      ልክነሽ ፅዳት ለራስ ነው

    • @habhabshi1801
      @habhabshi1801 2 ปีที่แล้ว +2

      ሴቶች ስንወልድ ባሎቻችንን እንርሳለን ለምን እደሆን አላቅም አላህ ሂዲያ ይስጠን እራሳችንን መጠበቅ ከሁሉም ቅድሚያ ነው

    • @s.shawaa8225
      @s.shawaa8225 2 ปีที่แล้ว

      Sewu yemi leka belibs aydelem min nekachu?? Libs husx ayhonim wanawu mawaded new 🥰

    • @r6168
      @r6168 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ

  • @lailakeder7551
    @lailakeder7551 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @hayatahmad3279
    @hayatahmad3279 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ንፅህናሺን ጠቢቂ እህቶቸ ወላሂ ወዶቺ በጣም እየተማሩ ብን ነዉ በፅዳት በኩል ባለን ነገር ፎ እንበል

  • @user-sf4mg6sv6s
    @user-sf4mg6sv6s 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ

  • @user-vp5zh5tq1n
    @user-vp5zh5tq1n 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጠፍታችሁኝ ነበረ እንኳንም በሰላም.ገባችሁ

  • @halimabetadem155
    @halimabetadem155 2 ปีที่แล้ว +15

    አልሀምዱሊላህ እንካንም በሰላም ተገናኛችሁ እኛንም አላህ በሰላም ያገናኘን

    • @user-zf7cd3cq3u
      @user-zf7cd3cq3u 2 ปีที่แล้ว

      አሚንን ማር በቅንነት ደሚሪኝ አይታሽ አቲለፊ ለሚኘላዉ እህትሽ ነኝ

  • @rahimaanaziif735
    @rahimaanaziif735 2 ปีที่แล้ว

    Mashaa allaah 💓💓💓

  • @kam1733
    @kam1733 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ምርጥ ጥዶች አላህ በደስታ ያኑራችሁመሻአላህ ልጃችሁ አላህ ኸይሩን ነገር ሁሉ ይወፍቀው

  • @sss2505
    @sss2505 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህተባረከላአአ

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 2 ปีที่แล้ว

    Masheallah masheallah masheallah masheallah

  • @Halimahasee
    @Halimahasee 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ደስትላላችሁ ከላህ እኮንም የዝህ ያበቃችሁ

  • @sarasara8494
    @sarasara8494 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ደስ ይላል እንኳን በሠላም ተገናኛችሁ

    • @user-zf7cd3cq3u
      @user-zf7cd3cq3u 2 ปีที่แล้ว

      እችን ቀን ለኘም አላህ ይወፍቀን ማር በቅንነት ደሚሪኝ አይታሽ አቲለፊ ለሚኘላዉ እህትሽ ነኝ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 2 ปีที่แล้ว

    Mashallhe

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @zaboraibrahim7650
    @zaboraibrahim7650 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ።።አላህይጠብቃቺሁ

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ስትሉ ምግቡ ሲያምር

  • @user-yz2oz6fv4z
    @user-yz2oz6fv4z 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @user-xz1gw4xy4y
    @user-xz1gw4xy4y 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እኳን ሠላም ገባህ

  • @bmm1455
    @bmm1455 2 ปีที่แล้ว +1

    እማየህ ምን ደረሱ ባአላህ ተሻላቸው

  • @user-ce4vf6vm9j
    @user-ce4vf6vm9j 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንደናመጣክወንድሜ

  • @malketbi4200
    @malketbi4200 ปีที่แล้ว

    ዋዉማሻአላህ

  • @stube3784
    @stube3784 2 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ 👍🦻🙏👈

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 2 ปีที่แล้ว

    መብሩክ ማሻላ

  • @mkeedamkeeda3944
    @mkeedamkeeda3944 2 ปีที่แล้ว

    Mashallaa 🥰

  • @abuabuagla5654
    @abuabuagla5654 2 ปีที่แล้ว

    Mashealhe

  • @medinawol8859
    @medinawol8859 2 ปีที่แล้ว

    እኳን በሠላም ተገኝቺሁ ማሻአላ

  • @lailalaila4100
    @lailalaila4100 2 ปีที่แล้ว

    Mashalla. Mashalla💕💕💓💕

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱአድ ተመችቶታል አች ነሽ የጠቆርሽው

  • @user-xp8df1fb3d
    @user-xp8df1fb3d 2 ปีที่แล้ว +13

    ማሻ አላህ ልክ እንደናንተ ያለውን ያብዛልን ሥማቺን ይመለሥ ኧረ ሥማቺን ጠፋ ኡኡኡኡኡኡኡኡ እናንተ ግን ዋው ፍቅር ለዘላለም አሉ እንጂ እነ ሥም አይጠሩ ትዳራቸውን በሠው ምሪት የሚያደርጉ 🤔🤔🤭

    • @sara-yp2ig
      @sara-yp2ig 2 ปีที่แล้ว +3

      ሴቶች ራሳቸውኮ ናቸው ራሳቸውን የሚያረክሱት ውደ ሴት ልጅ ክብሯን ጠብቃ ብትቀመጥ እድህ ባልሆን ነበር በተለይ ይሄ ትክቶክ የሚባለው አፕ ሴቱን አበላሸ.

    • @user-zf7cd3cq3u
      @user-zf7cd3cq3u 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ እኛነም በሰለም ለጋራች ለቤታሰቦቸችን ያብቀን እችን ቀን ለኘም ይዋፊቀን እህቶች በቅንነት አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ አርጉኙ አትለፉኙ አይታቹ

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ደሥ ብሎኛል ምግቡ ግን ምነው? የሳኡድ አረብያ ምግብ አስመሠልሽው ንፍሮ ነገር አጠገብሺ ብሆን አሳይሽ ነበር

  • @meremam877
    @meremam877 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ።።።

  • @fatimafateema4363
    @fatimafateema4363 2 ปีที่แล้ว

    Mashaalllh😍😍😍😍

  • @zabebimohammed8462
    @zabebimohammed8462 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላ

  • @lubhabalubha577
    @lubhabalubha577 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔውድ ተጓፈሽ ጠበቅሽውሣ እዳሮጊት ግን ቅርእዳይልሽ ይኸንን ሥላልኩሽ ራሥሽን ጠብቂ ለማንኛውም ይመቻችሁ።

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 2 ปีที่แล้ว

      እና በመኝታ ልብስ ልትቀበለው ነውዴ በዛ ላይ ብርድ ነው

  • @user-ut8ux1nv2l
    @user-ut8ux1nv2l 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እኳን ለሀገረህ አበቃህ

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i 2 ปีที่แล้ว

    ደሥ የሚል ቤታሰብ

  • @zabibaali2992
    @zabibaali2992 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስስትሉ

  • @user-fm3vg1pl2l
    @user-fm3vg1pl2l 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ስታምሩ

  • @toyapamohamed2303
    @toyapamohamed2303 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ 👍👍

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰለምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻአላህ

  • @zinadakmad1547
    @zinadakmad1547 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህሁሉም ከባሉጋረ ተገናኘ እኔብቻ ቀረሁ

  • @Fatima-bq6bl
    @Fatima-bq6bl 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦችይመቻችሁ

  • @tube7681
    @tube7681 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @MD-jd2lp
    @MD-jd2lp 2 ปีที่แล้ว

    Welcome wodchee

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአለህ

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 2 ปีที่แล้ว +13

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ለሀገሩ አበቃው አይለያቹ በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነው ያላችሁ ማሻ አላህ የኔ ቅኖች ከናንተ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @UMILOVE
      @UMILOVE 2 ปีที่แล้ว

      @@seaditube-lz2zu እሺ የኔ ውድ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว

      ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም ተገናኛችሁ

  • @user-oz3nu2mj5l
    @user-oz3nu2mj5l 2 ปีที่แล้ว +6

    ما شاء لله الله يخليكم لبعض ويطول في عمركم يارب 🤲🤲🤲

    • @user-zf7cd3cq3u
      @user-zf7cd3cq3u 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏ማር በቅንነት ደሚሪኝ አይታሽ አቲለፊ ለሚኘላዉ እህትሽ ነኝ

  • @jgff8801
    @jgff8801 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ሥታምሩ ውደቸ

  • @mmaa8842
    @mmaa8842 2 ปีที่แล้ว +1

    💯💯

  • @hawamuhammed9725
    @hawamuhammed9725 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ደሥ ትላላችሁ

  • @tube-wg4po
    @tube-wg4po 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣቹሁ 💐

  • @kadijaaarsiilixaakadijaaar3995
    @kadijaaarsiilixaakadijaaar3995 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashaa Allaa mashaa Allaa 🥰😙💞💞💞💞💞

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 2 ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @seadi5
    @seadi5 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህደስይላል

  • @user-ci1jn8tb9y
    @user-ci1jn8tb9y 2 ปีที่แล้ว

    well come my best family 😘

  • @amirgill7170
    @amirgill7170 2 ปีที่แล้ว

    Mashalla.mashalla😍😍😍😍😍

  • @tube8934
    @tube8934 2 ปีที่แล้ว +12

    ኡፍ አገረ ምንም በልበለ ወለሂ ስደት እዴት ሰለቼኝ የአለህ አስቀነቹን ለትሞለ ዱንየ ከቤተሠብ ተለይቼ😭😭

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪእህት

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 ปีที่แล้ว

      አላህበሰላምላገራችንያብቃንሁላችንንምኢሻአላህ

    • @user-yg1lb9bg8q
      @user-yg1lb9bg8q 2 ปีที่แล้ว

      እኔን ባየሽኝ እህህህ

    • @madinadavood7707
      @madinadavood7707 2 ปีที่แล้ว

      የኔማር አይዞን

  • @user-rq6nd7ri9u
    @user-rq6nd7ri9u 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው

  • @AsdAsd-fr5iz
    @AsdAsd-fr5iz 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ👍💯👌

  • @faithbeauty8692
    @faithbeauty8692 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ምንም አትልም

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁ
    ማሻአላህ

  • @rehematmuhammed8167
    @rehematmuhammed8167 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ማሻአላ ደሰየላላ

  • @yasmiin2022
    @yasmiin2022 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍masha Allah

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 2 ปีที่แล้ว

    አብሽሪ አይዟችሁ ምን ይደረግ የሰው ሀገር የሰሰው ነው እኔማ ወላሂ ገና ሳስበው ነው እሚያስጠላኚ አገራችን እፉፉ

  • @meditube4525
    @meditube4525 2 ปีที่แล้ว

    በረቱልን እሺ

  • @zenaytube4313
    @zenaytube4313 2 ปีที่แล้ว +1

    ትንሽዋ ነብሴ ሰላም ያብዛላችሁ

  • @myhuaweihuawei7959
    @myhuaweihuawei7959 2 ปีที่แล้ว

    በሰላም ነው የጠፍችሁት

  • @user-zf7cd3cq3u
    @user-zf7cd3cq3u 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻለይ ተስቀነላቹ እኛነም በሳለም ከቤታሣቦቸችን ያገነኝን

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ እንኮን በሠላም ተገናኘችሁ

    • @user-zf7cd3cq3u
      @user-zf7cd3cq3u 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏ማር በቅንነት ደሚሪኝ አይታሽ አቲለፊ ለሚኘላዉ እህትሽ ነኝ

  • @tbebmedia2
    @tbebmedia2 2 ปีที่แล้ว

    እኳን በድጋሜ በሠላም በፍቅር ተገናኛችሁ

  • @user-bf9no6vk8c
    @user-bf9no6vk8c 2 ปีที่แล้ว

    መታደልነው

  • @user-qk2vt2oc1z
    @user-qk2vt2oc1z 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ስወዳቹሁ

  • @Aradamedia1
    @Aradamedia1 ปีที่แล้ว

    ማሲአላ ሰታምሩ👍👍🙏

  • @susu-wf9sn
    @susu-wf9sn 2 ปีที่แล้ว

    mashallah dase yemtelu balena miestoche mashallah

  • @user-ni5zz3eq6d
    @user-ni5zz3eq6d 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህውዶች🥰🥰🥰🥰

  • @fatumamohammed1697
    @fatumamohammed1697 2 ปีที่แล้ว

    Masallah mabirk

  • @user-yj9od4qu1u
    @user-yj9od4qu1u 2 ปีที่แล้ว

    ንፅህና ዜሮ ነሽ አይይ መን አለፎህ ብለሽ በጠብቂው

  • @FatimaFatima-bi2fs
    @FatimaFatima-bi2fs 2 ปีที่แล้ว

    Walekuma Salamaa waraamaatuuhii waabaaraakaatuuhuu

  • @user-qz1yd6ek1m
    @user-qz1yd6ek1m 2 ปีที่แล้ว

    አንች ልጅ ጎደኛየ ትመስሊያለሽ ከድጃ ነሽ ከቡታጀራ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว

    እርፍነቹ በርቱ ጎብዞች እልፍ መብሮክ

  • @entisar1314
    @entisar1314 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥያቄ አለኝ ሌንጮ ወደ ሳውዲ አይመለስም??
    ማሻአላህ ❤️በርቱ

  • @user-ir5ji4jx5t
    @user-ir5ji4jx5t ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ ደሰ ይለል