የት ነው የምትኖሩት?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 234

  • @ወሎየዋየጊራናዋ
    @ወሎየዋየጊራናዋ 5 หลายเดือนก่อน +49

    እህት ወዲሞቺ አናበራታቸው እኛም ከነሱ እንማረ 💯💯💯✅✅✅

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 5 หลายเดือนก่อน +64

    እኔ ሣየው የዋህ ይመሥለኛል አላህ ሁሉንም ነገር ያሥተካክልላችሁ

    • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
      @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 5 หลายเดือนก่อน +9

      ሚስቱም እሱም በጣም ምርጦች ናቸዉ በጣም ደስ ይላሉ አላህ ይጠብቃቸዉ

    • @addismyway64
      @addismyway64 5 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ እባክህን ስ ቁ ካላቹ አስቀምጥልን ባለቤቴ መስራት ይፈልጋልና

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 5 หลายเดือนก่อน +24

    ጎበዝ ናችሁ በርቱ ሥራ ኩቡር ነው ጠንክሩ💪

  • @እሙሀፍሷ
    @እሙሀፍሷ 5 หลายเดือนก่อน +24

    አልሀምዱሊላህ የምትለዋቃል እንዴት የጥማል ሱመአልሀምዱሊላህ

  • @QatarDoha-j1i
    @QatarDoha-j1i 5 หลายเดือนก่อน +23

    ጠንክር ወንድሜ ከሚሥትህ ጋ እረጂም እድሜ ይሥጣችሁ ደግሞ አላህን ለምኑ የበለጠ ይሠጥሀል ❤❤❤❤❤❤m ነኚ የውም የወሎልጂ የመቅደላ

    • @HayaArgaw
      @HayaArgaw 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዋው የአገሬ ልጅ እኔም መቅደላ ማሻ ነኝ❤

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@HayaArgaw🥰🥰

    • @Àaaa-h7t7j
      @Àaaa-h7t7j 5 หลายเดือนก่อน

      ያገሬ ልጅ❤❤❤

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 5 หลายเดือนก่อน +9

    ዩቶባችሁን ስሩበት እየተረሣችሁነው የምመጡት ቪደወ በደንብ ልቀቁ ተጠቀሙበት

  • @أللهوكيلنا
    @أللهوكيلنا 5 หลายเดือนก่อน +12

    ነግድ በሀላል እስከሠራህ ድረስ ትንሿም ነገር በረካ አላት አብሽር ጀግናነህ የዶሮ እርባታ ለጠነከረ ሰው አዋጭ ነው ወደፊት እየጨመረ ነው ሚቀጥለው በርታ

  • @Hananlove-g8o
    @Hananlove-g8o 5 หลายเดือนก่อน

    ስራ ክቡር ነዉ በርታ ወድሜ መሻአላህ❤❤❤

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 5 หลายเดือนก่อน +6

    ጎበዝ ናችሁ ኢንሻ አላህ አላህ እርዝቃችሁን ባገራችሁ ያርግላችሁ ያርብ

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 5 หลายเดือนก่อน

    በርታ ጠቃሚ እድህ ሀረፍ መረጃ ስታቀርብ ሰው በረሱ ይከተላችሆል

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk 5 หลายเดือนก่อน +19

    አብሽሩ ጠክሩ ግን አድስ አባ ከሆናችሁ ይቶበሮች ጋር እየተገናኛችሁ ጠክራችሁ ይቶብ ስሩ

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 5 หลายเดือนก่อน

    ጀግና በርታ ሁሉም ባአገር ያምራል እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ ሰብስክራይብ አደረኳቹሁ በርቱ በርቱ

  • @mubetube2
    @mubetube2 5 หลายเดือนก่อน +3

    አብሽር አላህ የተሻለዉን ርዚቅ ይክፈትላችሁ👍👍

  • @Faxumaqaliitesani
    @Faxumaqaliitesani 5 หลายเดือนก่อน

    Maasha haalla

  • @ህልሟንናፋቂዋ
    @ህልሟንናፋቂዋ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ማ ሻአላህ,ጠንካራ ነህ በርታ አላህ ሀሳባችሁን ይሙላለችሁ

  • @maeritube21
    @maeritube21 5 หลายเดือนก่อน +5

    ወድሜ በጣም ጎበዝ ነህ እኔ አገር ስገባ ደሮ እርባታ አስባለሁ በባለፈው ቢዲዮ ብዙ አይቻለሁ አንተን በርቱልን😍😍

  • @AishaFowzi-wj6mk
    @AishaFowzi-wj6mk 4 หลายเดือนก่อน

    Waaaw

  • @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
    @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድም በርታ አላህ ያግዛችሁ

  • @SelamZewda
    @SelamZewda 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔን ደስ አለክ ላገርህ የራስህን ስራ ስለምትሰራ እግዜር ይመስገን ያሁሉ እልፍ የልጆችህክ አምላክ ን አመስግን

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 5 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም ሀገሬ ስገባ ከትንሽ ነገር ነው ስራ መጀመር የምፈልገው ሰው እሩጦ ትልቅ ነገር እየጀመሩ ነው የሚከስሩት
    እኔ አሁን የእርሻ መሬት እየገዛሁ እያሳረስኩነው በኪራይ ታማኝ አባት ወንድም ባል ሀገር ያላችሁ ስራ ጀምሩ እዚህም ብትሆኑ እኔ ዘድሮ ላይ ብዙ የእርሻ ቦታ ነው የገዛሁት የማሰራው በኪራይ ነው

    • @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
      @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ 5 หลายเดือนก่อน

      መነሻው ስንት ነው ታዳ ያእኩቲ እንደት ነው ያዋጣል ግን?

    • @القرانالكريم-ض3ب
      @القرانالكريم-ض3ب 5 หลายเดือนก่อน

      @@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ብሬን ሲመልሱልኝ ነው መሬቱን የምለቅላቸው
      ገጠር ቤት አለኝ ያአክስቴ ልጅ ልጆች ትዳር ስላለው እኔ ቤት በነፃ እድቀመጥ አድርጌ 1ላም 2በሮች 6እናት በጎች ገዝቸ እርቢ እደሚባለው ሰጠሁት ስጀምር ባለፈው አመት 90ሽ ብር ብመሬት ገዛሁ ያክስቴ ልጅ ኪራዩን እየከፈልኩ አረሰልኝ በኪራይ ታረመ ተወቃ 12ኩታል ስንደ አገኘሁ እደገና 30ሽ ከአንድ ሴትዮ ገዝቸ ከሷ መሬት ደሞ 2ኩታል ባቄላ 5ኩታል ጤፍ ና5ኩታል ቁርሽት አገኘሁ
      በአጠቃላይ 24ኩታል እህል የሀገርቤት እሮቶ ገዝቸ አባቴ ቤት ተቀምጠልኝ
      እስከ ከብቶቹ እስከ ዘሩ እስከ መሬቱ ወደ 3መቶ የተጣጋ አውጥቻለሁ
      ዘንድሮ ደሞ ከ 4ሰው የእርሻ መሬት ገዝቻለሁ ልጆቻቸው ባባህር መተው ብሬን ሲመልሱ መሬቱን ልለቅ ስለዚህ ኪሳራ የውም ብር ባንክ ከሚቀመጥ
      ይሄን የምታደርጊው ሰው ሲኖርሽ ነው ሰው ከለለሽ አትልፊ
      ደሞ ገጠር የእርሻ መሬት እርካሽ ነው ችግራቸውን ስለሚያዩ አያስወድዱም

    • @ኑርድን
      @ኑርድን 5 หลายเดือนก่อน

      ዝቅ ብሎ የስራ. ከፍ ብሎ ይኖራልል

  • @hana8922
    @hana8922 5 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ ጎበዝ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሊ

  • @lubabahusen4517
    @lubabahusen4517 5 หลายเดือนก่อน +2

    ብርሥንልብሩምአየበርርነው እድሜመጨርሰብቻነውትርፍ አይሞላም

  • @fikirmariye
    @fikirmariye 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ራ ነው በርታ ወንድማችን

  • @umuteslimtube7079
    @umuteslimtube7079 5 หลายเดือนก่อน +13

    መብሩክ 50k ገባቹ ወደፊት 100k አቅሙ አላቹ ጠክራቹ ስሩ

    • @hayahaya8686
      @hayahaya8686 5 หลายเดือนก่อน

      መቶ ሺ አሰገቧቸው የመዳም ቅመሞች የስዴት ወድማችን ነው እስከዛሬ መቶሺ ሳይገቡ

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ከስደት ተመላሿች እንድህ ጠንክረዉ ሳይ ያስደስተኛል በርታ ነብሱ😂 ነብሴ ተመልሳ ለስራ የሄደች መስሎኝ በጣም አዝኘ ነበር አብሽሩ ጠንክሩ

  • @asya782
    @asya782 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሀገር ሰላም ይሁን እጅ የለት ጉርርሳችን ሰርተን እንኖራለን ይመቹህ ወንድም

  • @hawwaahawwaa
    @hawwaahawwaa 5 หลายเดือนก่อน +1

    masha Allah obolesakoo Abshiri jaabaduu❤❤

  • @zinet4736
    @zinet4736 5 หลายเดือนก่อน +1

    አገራችን ይሠራ ነበር ሰላም ነዉ የጠፍዉ አላህ ሠላም ያምጣልን እናንተም በርቱ ጥሩ ነዉ ማሻ አላህ

  • @ወሎየዋየጊራናዋ
    @ወሎየዋየጊራናዋ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወዲም ጎበዝ እናተን እያየን እኛም እንበራታል በጣም ነው የማዴቀህ ወላሂ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui 5 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ በርቱ

  • @AsAs-hk9jm
    @AsAs-hk9jm 5 หลายเดือนก่อน

    ወዲሜ አላህ ያግዝህ ጀግናነህ ወላሒ
    የመዳም ቅመሞች አበረታቱ ስደተኞችን

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 5 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ወዲሜ አላህ ከናተጋ ይሁን እወዳችኋለሁ

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ይሄ ልጂ የት ነው እማውቀው እያልኩ ለካ ዩቲዩብ ላይ ነው እማውቅህ ሚስኪን ምን ሆነህ ነው አብሽር አይዞህ አላህ ያጠንክርህ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 5 หลายเดือนก่อน +5

    እኔም አሥቤአለሁ ግን አልገባሁም 1አመት ቀርቶኛል። ግብርና ይመቸኛል። ሥላደኩበት ነዉ መሠል

  • @JamalEndars
    @JamalEndars 5 หลายเดือนก่อน +7

    እክብካቤ ማላት እዴት ነው የቀን ውሎህን አሳየን ክነሱ ጋር ሆነህ እንየው

  • @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
    @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 5 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ ጎበዝ ነህ

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 5 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነህ ወንድም አሏህ ባለህበት ይጠብቅህ ያረብ 🎉🎉🎉

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 5 หลายเดือนก่อน

    🌹🌹በርቱ ዉዶችዬ ጠካራ ባል ነክ ማሻአላሕ።✍️

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ስራን ሳይንቁ ዝቅ ብሎ መስራት ያዋጣል

  • @lubaba-p8g
    @lubaba-p8g 5 หลายเดือนก่อน +2

    አበረቶቶቸው ማሻአላህ ነብሤ ጎበዞች ሁሉም ባገር ያምራል ዋናው የስራ ፍላጎት ሳአድን ሁልግዜ አምጡልኝ አ አለዛ አላይም ከከከከ በጣም ነው የምወደው ሣአድን በተረፈ ነብሤ በኢሞ እደውላለሁ እቃ ከሀገር ወደታመጭልኛለሽ እና እኔም ሀገር ሥገባ ዶሮ እርባታ ነው የምሠራው ኢንሻአላህ

  • @maryem9100
    @maryem9100 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ዋናወ ሰርቶ እራስን መቻል ነወ በረቱለን

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክልበርቱ

  • @hhhaaa523
    @hhhaaa523 5 หลายเดือนก่อน +1

    አብሺሩ በርቱ አላህ ይገዛችሁ

  • @semiraahmed6321
    @semiraahmed6321 5 หลายเดือนก่อน

    Maasha Allah

  • @ShatuSh
    @ShatuSh 5 หลายเดือนก่อน

    በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ በርቱ አላህ ያግዛችሁ ❤❤

  • @sarahsarah3739
    @sarahsarah3739 5 หลายเดือนก่อน

    Wadachwaaloo mashaallah baxam xuruu sawochiii nachos ❤❤❤🎉🎉

  • @ፃዲቅkwi7735
    @ፃዲቅkwi7735 5 หลายเดือนก่อน +4

    ይመቻችሁ ሃሳባችሁን ፈጣሪ ያሳካላችሁ

  • @mitmitayoutube815
    @mitmitayoutube815 5 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ማሻአላህ አላህ እርዚቃችሁን በአገራችሁ ያርግላችሁ🎉🎉

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga1802 5 หลายเดือนก่อน

    ጠክሩ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 5 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ያግዛችሁ በርቱ

  • @ZINETAhmed-e6s
    @ZINETAhmed-e6s 5 หลายเดือนก่อน

    መሸአላ ደስ ትላለህ አነጋገርህ በእርጋታነው

  • @እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ
    @እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላማሊኩም ማሸአላህ በርታ ጥሩነዉ ሙከራ እኔም ሰመጣ ዶሮነዉ እምሰራዉ ኢሻአላህ የወሎ ከፈል ሀገረልጀነኝ ተንታ አጃባር

  • @umurehana2327
    @umurehana2327 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ጀግና ነህ በርታ👏👏

  • @hkmetadem256
    @hkmetadem256 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ብዙም አልከታተልም መገድ ላይ ስትመጣ ይዘውህ ቪድወ ተሰርቶ ነበር እደት ነው አሁን ደህናነህ

  • @ያሩብሰአዲኒ
    @ያሩብሰአዲኒ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @fanostube15
    @fanostube15 5 หลายเดือนก่อน

    መሽአላ ጎበዞች በርቱ አላህ ያግዛችሁ👍

  • @شالتوإثيوبيا-ق6ذ
    @شالتوإثيوبيا-ق6ذ หลายเดือนก่อน

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ፡አላህ፡አብሽር፡ውዴማ፡በርተ❤❤❤

  • @Àaaa-h7t7j
    @Àaaa-h7t7j 5 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ማሻ አሏህ አሏህ ያበርታችሁ❤❤❤

  • @አህላምመኮነን-ጘ5ረ
    @አህላምመኮነን-ጘ5ረ 5 หลายเดือนก่อน

    በርቱ አይዞችሁ

  • @ggghhhhhj975
    @ggghhhhhj975 5 หลายเดือนก่อน

    አብሽሩ 16:17

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 5 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ አተምርጥ ታማኚ ባልነህ ምርጥአባት

  • @addismyway64
    @addismyway64 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለቤታቹ አዲስ ነኝ አብሽሪ ጎበዝ በርቱ ስ ቁ ካላቹ አስቀምጥልኝ ባለቤቴ ክፍለሀገር ላይ መስራት ይፈልጋልና

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 5 หลายเดือนก่อน

    ማሽ አላህ ጡሩ ለዉጥ ላይ ናቹዉ አሁንም ብሆን አላህ ረዙቁን ይብዛላቹ ስደትን ድግሚ ላለ መስደት የቶብንም ስሩ አሁን ደሞ 50። ሺ ስብክራይብ። ሰለገባቹ በደብ ስሩ በርቱ እህታቹ ነኝ ከዱባይ 😊❤

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ አገራችሁላይ ርዝቃችሁን ያስፋላችሁ

  • @meryemuckun7968
    @meryemuckun7968 5 หลายเดือนก่อน

    Abshr wandma berta Allah ykfetlh berta

  • @ሀያትሀርቡ
    @ሀያትሀርቡ 5 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቱ እናመሰግናል

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሳካላቸ

  • @sadasada6203
    @sadasada6203 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ፍቅር-ከ7መ
    @ፍቅር-ከ7መ 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞን አብሺር

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያግዜን ሁላችንንም

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወንድም ሂወት እኛ እዳሰብነው ሂወት አትሳካም አብሽር ጠንካራሁን

  • @sarahsarah3739
    @sarahsarah3739 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤waddeeeddeee huletachuum 🎉🎉😮😮

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 5 หลายเดือนก่อน

    አብሺሩ በርቱ

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 5 หลายเดือนก่อน

    በርቱ አለህ የግዘቹ ስረ የስከቢረል ❤ልመነ የሰፊረል

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 5 หลายเดือนก่อน

    አስ ወራ ወበ እኔምልህ ወደ ሰዳፋ ባዶ ባታ አለኝ የዶሮስስራ መስራት እችላለው ግራና ቀኝ መኖሪያ ቤት ነው የተለየ ባታ ይላሉ መልስልኝ በአላህ

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለሰው እቀ እዘ ስትሄድ በደንብ ፈትሸቹ ተቀበሉ በውስጡ ሌለ ነገር ነው የምየረጉት

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች በርቱ

  • @biiftuu383
    @biiftuu383 5 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @AsdAsd-bk7ex
    @AsdAsd-bk7ex 5 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ በርቱ አብሽሩ

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 5 หลายเดือนก่อน

    ለቤትክ አድስ ነኝ በርታ ጀግና ነህ 🥰🥰🥰

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 5 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ማሻ አሏህ

  • @fgty4821
    @fgty4821 5 หลายเดือนก่อน

    አፍር ክል ዶሮ እርባታ ምስራት ይቻላል?

  • @Hdjdjd-p8s
    @Hdjdjd-p8s 5 หลายเดือนก่อน

    አላህያሳካላችሁ ያረቢ

  • @lubaba355
    @lubaba355 5 หลายเดือนก่อน

    ለምሳሌ 500 ዶሮ ምን ያህል ቦታ ይበቃቸዋል አንድ ክላስ 3×3 የሆነ አይበቃም ወይ በጣም ነው ያሰብኩት ዶሮ ርባታ

    • @NABSA_tube
      @NABSA_tube  5 หลายเดือนก่อน +1

      6×3 አሪፍ ነው

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju 5 หลายเดือนก่อน

    አብሽሩጠንክሩእስከመቸበሰውሀገር፡እኔም፡ይከንንስራመስራትእፈልጋለሁ፡

  • @suzanyoutbesuzan9034
    @suzanyoutbesuzan9034 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞችሁ በርቱ አበረታቷቸው የመዳም ቅመሞች

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 5 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ወድማችን

  • @aishamohammed7748
    @aishamohammed7748 5 หลายเดือนก่อน

    አብሸረ

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 5 หลายเดือนก่อน

    Allah yagezehe wonedemeye
    Shukeran

  • @fgty4821
    @fgty4821 5 หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @biiftuu383
    @biiftuu383 5 หลายเดือนก่อน +1

    Baay’ee bayeessa

  • @FatimaHasan-cz4ki
    @FatimaHasan-cz4ki 5 หลายเดือนก่อน

    ,በርታወዲም❤

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለንንን

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 5 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ 🎉🎉🎉🎉

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 5 หลายเดือนก่อน

    ለምክርህ እናመሰግናለን

  • @cgf8399
    @cgf8399 5 หลายเดือนก่อน

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ወንድልጅ ጠካራሲሆንደስይላል በረታ ስራክቡርነዉ አላህሀገራችንንስላምያድርግልን በሀገራችንሪዚቃችንንይክፈትልን እእህህህ ስደትይብቃንያረብብብብ