🤬ጉድ ነው😱 ቅቤውን ሙዝ ነው አሉኝ🤯

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 375

  • @user-re5rf6yc1v
    @user-re5rf6yc1v 3 ปีที่แล้ว +55

    አዛን አሊ ልስገድና ልተኛ እግሬ ወገቤ የለም ያረቢ የአላህ እርዳኝ አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል በዚህ ሰአት ከናቴ ጎን ብሆን መታደል ነበር አላህ ሆይ ቅርብ አርግልኝ እናቴን የማገኝበትን ቀን አላህ ሆይ እናቴን ጠብቅልኝ ያረብ

  • @nhebeshawit2426
    @nhebeshawit2426 3 ปีที่แล้ว +48

    እናትና ልጅ ደስ ስትሉ ማሻ አላህ
    ለእናትሽ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ

  • @ahamad5661
    @ahamad5661 3 ปีที่แล้ว +20

    ወይኔ ታድለሽ ረምልየ እናትሽ 💓💓ከጎንሽ ናትልሽ

  • @zuzuhulegbechannel235
    @zuzuhulegbechannel235 3 ปีที่แล้ว +22

    የኔ ውድ አላህ ከዚህ ሙሲባ ያውጣሽ

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o 3 ปีที่แล้ว +22

    ወይ ረምላ እነማማን መስለሺ ክክክ፣ዛሬ ደሞ ቅርጫት ተሸክመሺ እደት ነው ረመዷኑ ከናተጋ ከኛጋ፣አልሀምዱሊላህ ፆማችንን አላህ ይቀበለን የመዳምቅመሞች አይዞን አላህያግዘን ሀገራችንንሰላም አላህ ያርግልን

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 3 ปีที่แล้ว +1

      ረምላየ፡ለናትሽ፡እረጅምእድሜ፡ይስጣቸው፡

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 3 ปีที่แล้ว +31

    ከከከ ወይኔ ረምሊ ሁሉም ያምርብሻል አላህ ከናትሽ ጋር ያቆያችሁ!

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n 3 ปีที่แล้ว

      እናቷ ናትዴ ደስ ሲሉ

    • @user-yj6xm3ej5m
      @user-yj6xm3ej5m 3 ปีที่แล้ว

      @@user-hr9xp6ev1n
      አወ ማሻ አላህ ደስ ይላሉ እናት ሁሌም ፍቅር ናት!

  • @nhebeshawit2426
    @nhebeshawit2426 3 ปีที่แล้ว +11

    ግን በኩል ንቅሳት ማስመሰል ለምን አስፈለገ የገጠር ሴት ለመምሰል እኮ ንቅሳት መሳይ ነገር ሰውነትሽ ላይ ማድረግ አይጠበቅብሽም ነበር ሀራም ዓለይኪ

  • @user-sh5zc9op6j
    @user-sh5zc9op6j 3 ปีที่แล้ว +17

    ግን ይቱበሮች ለምዲነው ሽር እማታርጉላት ትገርማላችሁ

  • @user-bh1pd6ru6r
    @user-bh1pd6ru6r 3 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክ ኧረ በሳቅ ማሻ አላህ አላህ ካለሽበት ጭንቅ ሁሉ ነጃ ያዉጣሽ ረሚዬ💐💐

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህ ረምሊ አላህ ይጠብቅሽ ቀሪአ አብዱሮህመን ሰደይስን ቁራአን ይሠማል መሸአላህ🌹🌹

  • @user-ry5ps4fs2v
    @user-ry5ps4fs2v 3 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ማር አላህ ሱበሀኑታላ ኸይር ይሻልሸ ሀሳብ ጭንቀትሸን አላህ ይገልግልሸ ማሬ ወላሂ አንቺ ትለያለሸ በጣም ነው እምወዲሸ

  • @user-qn7wi9nj5l
    @user-qn7wi9nj5l 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ረምላ ቆንጆ አላህ ሡበሀነሁ ተአላህ ካመጣብሺ ሙሲባ ይግላልግልሺ ጠንካራ ሴት ነሺ አብሺር አላህ ከተባዳዩች ጎን ነው ደሥታሺ እጥፍ ድርብ ሆኖ የምናይ ያርገን ያርብ

  • @user-jl1pc5hc5e
    @user-jl1pc5hc5e 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክ ትችላላችሁ እኮ አሏህ ይጠብቃችሁ ረምላ እናትሺእኮ በጣምነው ዴሥየሚሉት የምር አሏህ ይጠብቅልሺውዴ

  • @rahmahassan3970
    @rahmahassan3970 2 ปีที่แล้ว +1

    ትችያለሽ እረምላየ ሥወድሽ

  • @user-qn7wi9nj5l
    @user-qn7wi9nj5l 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ በሳቅ ፍገግ አርግሺን የኔ ውብ ለእናትሺ እርጅም እድሜ ከጤናጋ

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam5623 ปีที่แล้ว +1

    እራምልዬ ሥወዳችሁ አጠይቂኝ እናታችን ደግሞ ማሻ አላህ ዲራማ ይችላሉ

  • @mekiya5387
    @mekiya5387 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ የኔ ማር እወዳሽለዉ አላህ ያስደስትሽ💖💖

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያስቃል ከአሁን በፊትም አይቼዋለሁ ግን ሁልጊዜም አዲስ ይሆንብኛል😂😂😂😂

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 ปีที่แล้ว +2

    😃😃😃 አረ በሳቅ ገደላቹን በተለይ ስልክ አወረርሽ ረምላዬ😘

  • @user-mo3tw1lc6j
    @user-mo3tw1lc6j 3 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክ ወይኔ በሳቅ ሁቢ ማር ስወድሽ ወላ ኑሪልኝ ነፍ አመት

  • @rehimawallagah4895
    @rehimawallagah4895 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah tabarakallah bareduu yne konjoo

  • @user-ty3kq9yl4j
    @user-ty3kq9yl4j 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ትችያለሽ ረምላ አላህ ይጠብቅሽ

  • @mreametube8877
    @mreametube8877 3 ปีที่แล้ว +9

    አይይይይ አዱኒ ወልአኺራ አላህ ያሥቅሽ የኔውደ በጣምነው ፈገግ ያረግሽኝ ውደ በርችልኝ አላህጭንቀትሽን ይፈርጂሽ

    • @hawaab2057
      @hawaab2057 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @muna7085
      @muna7085 3 ปีที่แล้ว

      ነይ እንደመር

  • @user-to6bp6wo1h
    @user-to6bp6wo1h 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ረምላዬ በጣም ጉበዝ ነሽ ትችያለሽ የኔ ቆጆ 😂😂😂😂😂😂

  • @HayatwelloyewaHayat
    @HayatwelloyewaHayat 3 ปีที่แล้ว +17

    የዛሬው ይለያል ከምር አሳቅሽኝ ግን ምን አለበት ቅቤውን በቅቤ ቅል ይዘሽ ብሸጭ እጥብ እጥን አድርገሽ😂 ምንም የቀረሽ የለም ሰርተሽዋል

    • @user-qj5bz6zy2d
      @user-qj5bz6zy2d 3 ปีที่แล้ว

      አችደግሞ ቅቤ ቅል ሢትይ እናቴን አሥታወሺኝ ገባየ ሥትሄዲ የመጀመሪያ ሥራዋ ቅቤቅሎን ማጠን ነበር በወይባ አይ ያጊዜ ናፈቀኝ እኔሥ

  • @azizamuhammad2897
    @azizamuhammad2897 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ተያለሽ ረምላ

  • @user-nb1yj7hs8z
    @user-nb1yj7hs8z 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ረምሊ ስታስቅኮ ደሞ እናትሽን ስወዳት ሰላም በይልኝ ክክክክክክክስትችሉበት

  • @user-to5ry7bf7q
    @user-to5ry7bf7q 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀሀሀሀሀሀ እረሚላየ አሰራሩንኮ ስችይበት የኛን አገር ሰው መሰልሺኝ ♥♥♥♥♥♥♥

  • @Emabet755
    @Emabet755 3 ปีที่แล้ว +6

    እንደወረደ የገጠሩ ባህላችን 💝👍 አቤት ችሎታ ጥበብ እየጠራችሽ ነው

  • @user-np8oj4gu6d
    @user-np8oj4gu6d 3 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክ. ወይኔ. እሪምላየ. ማሽላእያርር. ይስቃልአሊ. ስላገራቺን🇪🇹 እያሰብክእያለቀስኩ. አችደሞታስቂኛለሽ. ማንንመስለሽብቅአልሽክክክክክክክክክክክክክክ።።።።

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀሀሀሀሀሀ አረ ረምሊዬ በቃ ትችያለሽ ማሻ አላህ

  • @user-lj4cv9rl3y
    @user-lj4cv9rl3y 3 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ ረምላ ሁሉንም ስችይበት የኔውድድድድ

  • @danyatube7892
    @danyatube7892 3 ปีที่แล้ว +2

    ረምላዬ በርችልን ስንወድሽ እኮ @danyatube

  • @user-mm6my4vi8x
    @user-mm6my4vi8x 3 ปีที่แล้ว +3

    ረምላየ የኔ ጠካራ ስታምሩ እናትና ልጅ እኔ ግርም የሚለኝ ትወና ትችላለች እናትሽ እረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ

  • @zeenatmohammad1778
    @zeenatmohammad1778 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ረምላየ

  • @nefisatube7837
    @nefisatube7837 3 ปีที่แล้ว +4

    ክክክ ወይ ስራሽ ረምሊ የት አገኘሽው ደሞ
    ቅርጫቱን

  • @habiba1106
    @habiba1106 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክ እህት አላህ ይጨምርሸ
    በዱአ አንረሳሳ ዝናብ ጠፍ

  • @anshaesmail9674
    @anshaesmail9674 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔማር ሲያምርባችሁ💚💚

  • @user-sg9fu1qp3e
    @user-sg9fu1qp3e 3 ปีที่แล้ว +1

    ትችያለሽረሚ አላህካላሽበትያውጣሽ

  • @tube3507
    @tube3507 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔማር🌹😘😘ማሻ አላህ ስታምሩ

  • @aminatabdi6998
    @aminatabdi6998 2 ปีที่แล้ว +1

    አድናቂሽ ነኝ አላህ ይጠብቅሽ ባለቤት ሽንም አላህ ሀርይበለው አብሽር እህቴ

  • @fadilafa2199
    @fadilafa2199 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ስታምሩ 😄😄😃😃😃😀😀👍👍👍❤❤💖💖

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 3 ปีที่แล้ว +1

    ኪኪኪኪ ተይ በገጠር ሙድ አትያዢ የኔዋ ይመችሽ ሁሉም ነገር ያምርብሻል የኔ ቀበጥ😃😍😍😍

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 ปีที่แล้ว +2

    ሸበቶም ቢሆን ገብስማ ነው ያልኩት 😂😂😂😂😂የኔ ውድ አንደኛ ነሽ የናታችንን እድሜ ያርዝምልን

  • @user-dp2nr6fq3o
    @user-dp2nr6fq3o 3 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክ ውይ ረምሊ ማሚና እህትሽ ደስ ትላላችሁ አላህ ሰላማችሁን ያብዛው😍

  • @meriamnur9239
    @meriamnur9239 3 ปีที่แล้ว +1

    Ma sha Allah betam techayaleshe remley kkklkk gobez

  • @user-tm9kw1uv3b
    @user-tm9kw1uv3b 3 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አሌይኩም እህት ረምላ ይመቺሽ አሳቅሺኝ አቦ ፈታ አረግሺኝ በርቺ

  • @hawa87i
    @hawa87i ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂አረ የኔ ማር በሳቅ😅😅

  • @user-kb4lu2qv6t
    @user-kb4lu2qv6t 3 ปีที่แล้ว +1

    ራሚላየ እንደት ሆንሽ ሆቤ ጠፌሽ ወላሂ ሁልግዜም አስብሻለሁ አላህ በኸይር ነይልን

  • @user-rk4ll3cq2c
    @user-rk4ll3cq2c 3 ปีที่แล้ว +5

    ስወዳችሁ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ የኔቆንጆ❤❤

  • @susuTube394
    @susuTube394 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክ ወይ እረምልየ አሳቃችሁኝ አቦ ምችት ይበላችሁ ሸጋ እናትና ልጅ

  • @Tube-gj8gv
    @Tube-gj8gv 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ፡ረምሊክክክክክክክክእናትሽን፡ስወዳቸው፡የኔናት፡እረጂም፡እድሜ አላህ፡ይስጠወት

  • @embilalyoutube3404
    @embilalyoutube3404 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ራምላ የኔ አሰል በርች

  • @user-yu1ox1yb6q
    @user-yu1ox1yb6q 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህዴስስስስትላላችሁ ትወናችሁም የሌሌነው ያምራል

  • @zinettube7733
    @zinettube7733 3 ปีที่แล้ว +2

    ረመምራየ,በርች

  • @ekrutube6458
    @ekrutube6458 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zahrah1561
    @zahrah1561 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ እለማማን መስለሽ አሪፍነው ረምሊ😍

  • @user-lj3so2wy6l
    @user-lj3so2wy6l 3 ปีที่แล้ว +3

    ያአላህ እንደት ደስ ይላሉ እናትናልጅ

  • @user-bp6fp1pc2j
    @user-bp6fp1pc2j 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወድሽ እረምላየ

  • @user-ls2tn3wm4t
    @user-ls2tn3wm4t 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ ክክክክክክ በሳቅ ስልክ ስታወሪ እምጮሂው ነገር

  • @khairiakhairia3220
    @khairiakhairia3220 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሚ ማሻ አላህ ስታምሩ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 3 ปีที่แล้ว +3

    ዘሙ አላለችም🤣😜😜😜እሪሚዬ💋💋👍👍👍👍👍👈👈

  • @mamahlesty7440
    @mamahlesty7440 2 ปีที่แล้ว +2

    ሥታምሩ አለህ ይጠብቃችሁ

  • @niemamuhammd322
    @niemamuhammd322 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ በሣቅ ወላሂ ቱወና አደኛ ❤❤

  • @user-us6ok4fz3z
    @user-us6ok4fz3z 3 ปีที่แล้ว +3

    ቁርአኑን አጥፊው ማነው የሚሰማው ??? አንች & የዩቲዩብ ቤተሰቦችሽ ? ያንችን ቀልድ ሊሰሙ ነው & ቁርአን
    ለቤትሸረ አድስ ነኝ ወሬሽ በጣም ነው ያሳቀኝ እናትሽ ማሻአሏህ አሏህ ያቆይልሽ በደስታ

  • @alburj8244
    @alburj8244 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔውብ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @rahmaabdu2007
    @rahmaabdu2007 3 ปีที่แล้ว +9

    ወላሂ በጣም ነው የሳኩት ሁላችሁም አደኛ ናችሁ 😍

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 3 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹ለናትሽ ሞክሼ አላህ ሺአምት የኑሩቹ

  • @ekramekram5734
    @ekramekram5734 3 ปีที่แล้ว +1

    እረሙዬ ውድድድ ነው እማረግሽ እደው የምስሪው ሁሉ ያምርብሽል

  • @zubaidamoosa6108
    @zubaidamoosa6108 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallaa allaa rajimii dime hisxotii sita a sitaa miruu 😍😍😍😍😍😍

  • @user-jr4vf9cr1k
    @user-jr4vf9cr1k ปีที่แล้ว +1

    ክክክየኔፍልቅል ሪምላየ እናቴንአስታውሽኝ ውላሂይ

  • @user-tu7uj6ub1x
    @user-tu7uj6ub1x 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ

  • @user-ye7yp3fi5u
    @user-ye7yp3fi5u 3 ปีที่แล้ว +2

    ሥሩ እዳታቃረጡ የኔወዲ በረቺ

  • @user-rk4ll3cq2c
    @user-rk4ll3cq2c 3 ปีที่แล้ว +3

    እረምላዬ❤ብቻ እኔ ነኝ እዳትይኝ ቅርጫት የተሸከምሽው አረወይኔ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወላሂ ሁሉ ነገርኮ ያምርብሻል ውዴዋየ💋💋❤❤😍😍🌷🌷🌷🌷

  • @user-ef9bv8rv9u
    @user-ef9bv8rv9u 3 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ እናትና ልጂ ወርቅ ናቸው

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሥይላል ወላሂ ራምልየ በርች

  • @asmashafi6372
    @asmashafi6372 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አለህ ደስ ስቲሉ 🌹🌹🌹

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 3 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክክክክ ሰታምሩ 👌👌👌👌👌

  • @user-gq2kk5bh3d
    @user-gq2kk5bh3d ปีที่แล้ว +1

    ትችያለሽ እረምሊ ክክክክክክ

  • @user-jg3fd3vh8v
    @user-jg3fd3vh8v 2 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkk ወይኔ በሳቅ ሰርተሽዋል በርች

  • @medi1228
    @medi1228 3 ปีที่แล้ว +1

    ረምላየ እኔ ቆንጆ አቤት ችሎታሸ በርቺ ወዴ

  • @habu8902
    @habu8902 3 ปีที่แล้ว +7

    kkkkkkkkk እማማ ረጅም እድሜ ተመኛሁላቹ

  • @zinettube7733
    @zinettube7733 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉዲየረምላቤተሠቦች,ሠብሥክራይብ,አድርጉኝ,እሥኪ,ሥወዳችሁ

  • @emanqrt5670
    @emanqrt5670 3 ปีที่แล้ว +1

    ረምላየ የኔ ቆንጆየምር ሌላ ሴት መሥለሽኝ ነበር ገና አወኩሽ😍😘😘😘😘ክክ

  • @fozitube2048
    @fozitube2048 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ ።ማሽአላህ ማሽአላህ ሁላችሁም ተመችታችሁኛል

  • @jrjd3949
    @jrjd3949 3 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ ደስትላላቹህ

  • @zadbentmuhmmad6521
    @zadbentmuhmmad6521 3 ปีที่แล้ว +1

    በርች አሪፍ ነው ግን በጣም ነው ያሳቅሽኝ

  • @fjfjhshs6136
    @fjfjhshs6136 3 ปีที่แล้ว +4

    እናትናልጅ ደስስትሉ ስለራሳችሁ ብቻነው የምሰሩት ደስስትሉ አብሹሩልኝ

  • @ravos3919
    @ravos3919 3 ปีที่แล้ว +1

    መሽ።አላህ ስታምሩ

  • @user-rx7lo2um4w
    @user-rx7lo2um4w 3 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክ ሽበቶም ብሆን አላሉም አይእናት ልክእደእኔ እናት የሤትችግና
    እረጅም እድሚአሏህ ይሥጥለን

  • @gyu9596
    @gyu9596 3 ปีที่แล้ว +1

    ጠክሪ ቆጆ

  • @hawaahmed9962
    @hawaahmed9962 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah

  • @ansha8449
    @ansha8449 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ አይ እራምሊ ቅርጫቱን የት አገኝሽው ግን በሳቅ

  • @user-sr7nm7cq4e
    @user-sr7nm7cq4e 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ

  • @user-xp8dj6xj4e
    @user-xp8dj6xj4e 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህህህህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ባላችሁበት

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውብ ትለያለሽኮ ባህላችን የኔ ውድ

  • @user-no2md6nv4w
    @user-no2md6nv4w 2 ปีที่แล้ว +3

    እማማ እረጂም እደሚ ይስጣችሁ አያቴን ይመስላሉ ጉፌታ አለባበሳችው ሁሉ።

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 ปีที่แล้ว +1

    ማአሻ አላህ ሁሉም ያምርብሻል በርቺ

  • @rahmamohammad5280
    @rahmamohammad5280 3 ปีที่แล้ว +1

    ረምላዬ 😘

  • @Hadya18
    @Hadya18 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ዘሙየ የኔ ውድ