ሱረቱል ካፍ በተወዳጅ ቀሪ አፊፋ ታጅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @MohammedNourou
    @MohammedNourou ปีที่แล้ว +43

    ማሻአላህ ይሄን ቁራአን ሳዳምጥ ነብሴ ትደሰታለች مشالله تبركله

  • @Gdt-jm1jl
    @Gdt-jm1jl 8 หลายเดือนก่อน +11

    ማሻአላህ ተሰምቶ የማይጠገብ ድምፅ ነው ያለህ አላህ ልጀን እዳተ ቃሪእ ያድርግልኝ እኔንም አላህ ቁርአንን ያግራልኝ ያረብ ዱአ አድርጉልኝ

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 2 ปีที่แล้ว +67

    ማሻአላህ
    አላህ ይጨምርል
    ረጂም እድሜ ጋ

  • @meryamahmed9525
    @meryamahmed9525 9 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻአላህ ማነው እንደኔ ሱረቱል ካፍ በአፊፍ ቲላዋ ሲሰማ ልቡ ሙርታህ የሚሆነው አልሀምዱሊላ

  • @taibaomaya-2796
    @taibaomaya-2796 ปีที่แล้ว +97

    አሀምዱሊላሂ ሙሰሊምላረገን ጌታ ምስጋና ይገባዉ !!✅🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ 🙏❤ይኤን ቁርሀን ስሰማ ኡሉነገሬ ይለቀኛል🎉

  • @eeeffff8552
    @eeeffff8552 2 ปีที่แล้ว +130

    ማሻ አላህ ድምፁ ደሰ ሲል ያረቢ እኛንም ምራን

  • @HeyiryaSiraji-y5u
    @HeyiryaSiraji-y5u ปีที่แล้ว +12

    ማሻአላህ
    ይህን የቁርሀን አንቀፅ ስሰማው ሁሉን ጭንቄቀቴን ሀዘኔን እረስቸ ሁሉን ነገር ትቸ ብሰማው እማይሰለቸኝ 😢😢😢😢😢አላህ ይራህመው አባቴ ታሞ ይህን ያዳምጠው ነበር

  • @احمدد-ض4ر
    @احمدد-ض4ر 2 ปีที่แล้ว +137

    ማሻአሏህ ልጄን አሏህ እንዳንተ ቃሪእ ያርግልኝ ያረብ

    • @sdzgs6262
      @sdzgs6262 ปีที่แล้ว +9

      የሁላችንም የልጅ ምኞት ነው ኢንሻአላህ

  • @DhJs-i9c
    @DhJs-i9c 11 หลายเดือนก่อน +44

    ማሻአሏህ ወዲሜ ሲከፋኚ ዉስጤ ሲረበሺ ኢህንን ቁረአን ሳዳምጥ እርጋጋለሁ አልሀምዱሊላህ አለኩሉሀል😢😢❤❤

    • @BbNbv-zh8cr
      @BbNbv-zh8cr 7 หลายเดือนก่อน

      ማሻአሏህ
      ማሻአሏህ
      ማሻአሏህ.
      አሏህእጢፈዲረብአረጉይጨምረልህ.

    • @suaadshj5571
      @suaadshj5571 หลายเดือนก่อน

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕌1ማሻአላህ፣ለሁልችንም፣፣ቁረአን፣ያግረልን

    • @suaadshj5571
      @suaadshj5571 หลายเดือนก่อน

      ​@@BbNbv-zh8cr❤❤❤❤❤❤❤

  • @زينبالحربي-ث1خ
    @زينبالحربي-ث1خ ปีที่แล้ว +118

    ብሰመረው ብሰማው የማይሰለቸኝ ድምፅ ማሻ አላህ ኢላሂ የቁራአን ፍቅር ሙላልን ያረህማኑ

    • @Zulayka-g7x
      @Zulayka-g7x ปีที่แล้ว +1

      ❤❤

    • @jams-mn8km
      @jams-mn8km 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @jams-mn8km
      @jams-mn8km 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Zulayka-g7x❤❤

    • @የኔዉድ-ዘ2ሠ
      @የኔዉድ-ዘ2ሠ 9 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @tghf9199
      @tghf9199 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ልክ እንደዘዉ የኔ ቲክቶክ የሱ ቅራት ብቻ ነው የለዉ ማሻ አላህ በጣም ደስ የምል አቃራር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @makkiemakkie5549
    @makkiemakkie5549 ปีที่แล้ว +46

    ወላሂ ብሰማው ብሰማው የማልጠገብው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድምፅ የማልሰለቸው

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 25 วันที่ผ่านมา

      እኔም

  • @madinamadina1811
    @madinamadina1811 2 ปีที่แล้ว +35

    ጀዛ ጀዛከላኽ ኸይራ ወዲማቺን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ያረብ ዲምፅህ ልብ ሰብሮይገባል ሁልግዜም አልጠግበውም ወላሂ አምሳያህ ይሙላ ይትረፍረፍ።

    • @samiraasamira7533
      @samiraasamira7533 ปีที่แล้ว +2

      መሺአላህ፡ወድማቺን፡ብንሰማው፡ብንሰማው፡አንጠግብም፡አላህ፡ይጨምርልህ

  • @hgfhjfhj1784
    @hgfhjfhj1784 ปีที่แล้ว +21

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ እኛንም ይወፍቀን ያረብ ቁረአን የልብ ብረሀን ነውና አላህ በልባችን የቁረአንን ፍቅር ያወፍቀን ያረበል አለሚን ያራህማን ደካማዋ ባሪያህ ነኝና ያረብ ወፍቀኝ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹✅✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሀሲናቱዩብ
    @ሀሲናቱዩብ ปีที่แล้ว +28

    ማሻላህ. ደሠ. በሚል. ደምፅ ነዉ አላህ. ቁርአንን. አላህ. ያገራልንን ቁርአን የልብ. ብርሀን. ነዉ. አላህ ይዘንልን. መጨርሻችንን. ያሳምርልንን

    • @Aly691
      @Aly691 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
    @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 7 หลายเดือนก่อน +6

    ጁመአ በመጣ ቁጥር ብሰማው የማልጠግበው ድምፅ ማሻ አላህህህህህ አላህ ይጨምርልህ

  • @zenat7077
    @zenat7077 2 ปีที่แล้ว +92

    ውስሊም ወንድማችን. አላህ ይጠብቅህ.
    ውዶች. እስኪዱአ አድርጉልኝ. ቁርአን እድገራልኝ

  • @ghhch-mw8gb
    @ghhch-mw8gb 10 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ ወንድሜ አልሀምድሊላህ ሙሲሊም በሙሆኔ አላህ አመሰግናለሁ

  • @ሱሱ-ኘ8ጠ
    @ሱሱ-ኘ8ጠ 2 ปีที่แล้ว +50

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምር ያረቢ የረሂም ለኛም አላህ ቁርአን ሀፊዝ ያርገን ያረብ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

    • @RamadZenea
      @RamadZenea 2 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ ስስማዉ ከምንም በላይ ነብሴ ትረካለች

  • @LubabahHussen
    @LubabahHussen หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህ አላህዬ የኔ ጌታ ሙስሊም አርገህ ስለፈጠርከኝ አልሀምዱሊላ እኔ ያተ ባራህ በጣም እምወዱህ አላህዬ ልባችንን በቁረአን ሙላልን ያረብ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 ปีที่แล้ว +12

    የማይሰለች አልህ የባረክው አቀራር አላህይጨምርልህ ለኛም ያግራልን

  • @zemzemtube9715
    @zemzemtube9715 ปีที่แล้ว +15

    አሠላሙአለይኩም ወረሆመቱ ላሂ ወረካቱ ማሻአላህ ደሥ የሚል ዲምፂ ሶረቱል ካፍ አላህ ይምሪ ልህ 👍👍👍

  • @مياميميامي-د5ك
    @مياميميامي-د5ك 2 ปีที่แล้ว +118

    ተሠምቶ የማይጠገብ ድምፅ ማሻአላህ

  • @RahemaSalhe
    @RahemaSalhe ปีที่แล้ว +15

    ማሻ አላህ ድምጽህ ገና ስሰማ ቁርአንን እንድወድ ያደረገኝ❤❤

    • @Eman-f6y
      @Eman-f6y 5 หลายเดือนก่อน

      መሸአላ አላህ ይጨምርልህ

  • @ዘይነባአደም-ለ5ሐ
    @ዘይነባአደም-ለ5ሐ 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ. ተበረካ አላህ. ልጆቸን ኡረአን ሀፍዝ ያርግልኝ ያረብ

  • @jdnam4201
    @jdnam4201 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአሏህ ተባረክ ረህማን ወንድማችን አሏህ ይጨምርልክ ዒልመን ናፊአ

  • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
    @ራቢTubeራቢይቲዮብ ปีที่แล้ว +5

    አሠላም አለይኩም ማሻአሏህ ማሻአሏህ በጣም ደሥየሚልድምፅ

  • @IKRANAbdi-g2b
    @IKRANAbdi-g2b 4 หลายเดือนก่อน +3

    ላተ ያደረ ገዉን ለኛም ያድርግል የማያዳላዉ አላህየ አደለህ ወላሂ ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @hewaalbero2874
    @hewaalbero2874 2 ปีที่แล้ว +61

    ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ እኛንም ይወፍቀን ያረብ

  • @MeremYesuf-b4t
    @MeremYesuf-b4t 9 หลายเดือนก่อน +4

    አልሀምዱሊላ ሙስሊምለደረከኝጌታ❤❤❤🤲🤲🤲 ✅✅✅

  • @sikosilo1295
    @sikosilo1295 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    አሏህ ይጨምርልህ ወድሜ ውድ የኢስላም እህት ወድሞቸ መልካም ጁመአ ተመኝሁላችሁ ወጀላችን መህረት የሚያገኝበት መልካም ስራችን ተቀባይነት የሚያገኝበት ዱአችን ተቀባይነት የሚያገኝበት መልካም ጁመአ አሏህ ያርግልን ያረብ ሶሉ አለነብይ አሏሁምመ ሶሊ ወሰሊም አላ ሰይድና ሙሀመድ

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 2 ปีที่แล้ว

      አላሁም ሶሌ ወሰሊማ ወባሪኪ አለነብይና

    • @kkww4124
      @kkww4124 2 ปีที่แล้ว

      ማሻለህ✅✅✅

    • @makemohamed
      @makemohamed ปีที่แล้ว

      s a w

    • @makemohamed
      @makemohamed ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ🤲🤲🤲🥺🥺🥺🥺

    • @umirman6611
      @umirman6611 ปีที่แล้ว

      ​😊ቨ

  • @MdMd-n8j
    @MdMd-n8j 2 หลายเดือนก่อน +2

    መሸአሏ ስስማዉ ብዉል የማልጠግበዉ ሡራ❤❤❤❤በሚያምር ዲምፅ❤❤

  • @ስለሁሉምነገርአልህምዱሊላ
    @ስለሁሉምነገርአልህምዱሊላ 2 ปีที่แล้ว +35

    ማሻአላህ ድምፁ የአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ😥❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @halimmustefa5892
    @halimmustefa5892 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ እንዴት ዴስ እሚል ድምፅ ነው ❤❤❤❤

  • @AsAs-rm5ye
    @AsAs-rm5ye 2 หลายเดือนก่อน +3

    Mashaallah alah akber subhan alallh laeilaha haelelah mehamdi ersulolahi ❤❤Selolahu alyihi wselem Selolahu alyihi wselem Selolahu alyihi wselem ❤alaah whoy enem lejinm betsebochen hulu hafizi alim argen yarb yaallah yarhim yagfaru erhim❤❤❤❤

  • @HardraDemeke
    @HardraDemeke 10 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ድምጽህ በጣምነዉ የሚያምር ዉሥጤ ነዉ ወላሂ

  • @ሀዋሙሀመድአስቡንአላህወኒ
    @ሀዋሙሀመድአስቡንአላህወኒ 2 ปีที่แล้ว +21

    ማአሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ

    • @HaDf-qg1eo
      @HaDf-qg1eo 6 หลายเดือนก่อน

      ማሸአላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ

    • @HaDf-qg1eo
      @HaDf-qg1eo 6 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @محمدفون-ت6د
    @محمدفون-ت6د 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሚንንንንን ያረብ አላህ በያለንበት እሱ ይጠብቀን ቁረአንንምእሱ ያግራልን ያረብ

  • @شيخنداده-ز8ع
    @شيخنداده-ز8ع 2 ปีที่แล้ว +27

    تبارك الله وأحسن الخالقين احب فلله 🇲🇷🇲🇷🇲🇷🇲🇷🇲🇷🇲🇷🇲🇷🥰🥰🇲🇷🇲🇷🥰🇲🇷🥰 لله يحيك ويبارك فيك ياربي

  • @MmNn-i7v5t
    @MmNn-i7v5t 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላ ወድም አልሀምዱሊላህ ሙሰሊም ያረከኝ ጊታ❤❤

  • @ሀያትወሎየዋ-የ3ኀ
    @ሀያትወሎየዋ-የ3ኀ 2 ปีที่แล้ว +25

    ማሻ አላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏻💪🏻🐅🐅🐅. አላህ ሆይ ልቤን በቁርአን ብቻ ሙላልኝ ያረብ

  • @taibaandis5792
    @taibaandis5792 ปีที่แล้ว +12

    ማሸ አላህ ወድማቹን አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልሕ

  • @መድነኝወለየዋያውምየከለላ
    @መድነኝወለየዋያውምየከለላ 2 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላህይጨምርልህ ወድሜ ብሰማዉየማልጠግበዉአላህመጨረሻችንያሳምርልን ያረብቀጥተኛዉንመገድይምራን👏👏👏👏👏👏

  • @KesayeAsen
    @KesayeAsen 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ እድናችሁልነኝ ያጀመኣ ማሻአላህ ወንድሜዋ አላህ ይጨምረህ 🎉🎉🎉🎉

  • @Sነኝየመርሳዋ-x2w
    @Sነኝየመርሳዋ-x2w 2 ปีที่แล้ว +4

    መሽአላህ ተባረከ እረህማን አላህ ይጨምር ልህ ወዲም ጀዛከላ ኸይረን በቡዙዉ ዱኒያ ወል አኸይራ

  • @hikmasaif8351
    @hikmasaif8351 ปีที่แล้ว +5

    መሻ አላህ ስሰማው ብውል ባድር አልጠግበውም ያረቢ አላህዋ እረ ቁርአንን አግራልኝ ዱአ አርጉልኝ ከሰለምኩ ጀምሮ እለዋለሁ እለዋለሁ ግን ምን መቅራት አልቻልኩም ቁርአን በምቀራ ስአት ልቤ ትፍሽ ያጥረኝል ውጋት ይሰድብኝል በጣም ያስጨንቀኝል ደንደሴላይ የሆነ የተጨነኝ ነገር እዳለ ሁሉ ይገብደኝል ያቃጥለኝል ደንደሴ ላይ በጣም ያስቃየኝል እብድ የሆንኩ ያክል ይሰማኝል ሰው ማውራት ሁሉ እጠላለሁ ጭጭታ ማብራት አለበት አካባቢ ባልገኝ ደስ ይለኝል በዚህ ላይ የሳምንት ያክል ጎደኝቸን ሆነ ማንኝውንም ሰው አላወራም ጋወራሆቸው እንጣላለን ዝምታን እመርጣለሁ በዝህላይ ጎደኝቸ በኔ እየተበሳጩ ይርቁኝል ያረቢ እራህመትህን እዝነትህን ለመኩኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AlainUae-v3r
      @AlainUae-v3r 15 วันที่ผ่านมา +1

      አብሽሪ ጡክሪ ሸይጡዋንን አሽንፊው እኽ እዳያሸንፍሽ ❤❤❤❤❤

  • @rahmetkassaw6717
    @rahmetkassaw6717 ปีที่แล้ว +34

    ማሻ አላህ ማራኪ ድምፅ ተወዳጁን ቁረአን አላህ ያግራልን

    • @edelurshad1669
      @edelurshad1669 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊ማሻላህ ተባረከላ የኔ ቆንጆ❤

  • @UoU-rx3jb
    @UoU-rx3jb ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ሙሥሊም ላረከኝ ጌታየ ከክፉነገር አተ ጠብቀን አገራችንም ሠላምህን አዉርድልን

  • @sikosilo1295
    @sikosilo1295 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ውዱ ወድሜ አሏህ ይጨምርልህ ያረብ

  • @mukatube9817
    @mukatube9817 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አለህ ማሻ አለህ ሁሌም ነዉ የምሰመዉ በተለይ ጁማአ አለህ የዝደክ እልም አለህ የህፍዘክ የአክ

  • @زمزم-ص6ص
    @زمزم-ص6ص ปีที่แล้ว +12

    ያረቢ ድምፅ ጀዛኸላ ኸይር ወድሜዋ ለሁላችንም ያግራልን ያረቢ

  • @sacda-q7p
    @sacda-q7p 11 หลายเดือนก่อน +6

    ያአላህ በጣም ደሥ የሚል ድምፅ ቁረአኑ ለራሡ ካደበቱ ሢወጣ ይመሥጣል

  • @مالكعلمالدينطناطين
    @مالكعلمالدينطناطين 2 ปีที่แล้ว +14

    اللهم اجعلني من اهلا القرآن يارب🥰🥰🥰

  • @RahmaRahma-qi5bl
    @RahmaRahma-qi5bl ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ድምፁ ደስ ሲል ስሰማውም ብውል ደስተኛ ነኝ

  • @suadsaleh7152
    @suadsaleh7152 2 ปีที่แล้ว +13

    اتمني من الشيخ ان يسجل أجزاء كامله مثلا جزء عم كاملا حتي تعم الفائده ولكم منا جزيل الشكر

  • @fatima1865
    @fatima1865 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ያረብ ለኔም ቁራአንን ያግራልኝ

  • @muzamilmohammad
    @muzamilmohammad 2 ปีที่แล้ว +27

    ماشاء الله على الصوت الجميل ده

  • @LubaBorena
    @LubaBorena หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ድምፅ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ❤

  • @fathumafathuma2264
    @fathumafathuma2264 ปีที่แล้ว +8

    ስላሏ ወአለይሰለም ወሰለም አላህ ይጨምረልህ

  • @sofiloveaumeamen1222
    @sofiloveaumeamen1222 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላሕ አላሕ ይጨምርልሕ ያረብብብብ 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤️

  • @aykiltub3885
    @aykiltub3885 2 ปีที่แล้ว +6

    አስላሙለይኩም ወራህመቱላሂወበርካተሁ አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሀሪፍ ቁይታ ነዉ አላህ ይጠብቀን በያለንበት በተስብ አርጉኝ

  • @aishayoutube12345
    @aishayoutube12345 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤ማሻአላህ በየጁመአው የምሰማው ነገር 😊አላህ ይጠብቅህ

  • @ስደትመምህሬ-ቘ3ቘ
    @ስደትመምህሬ-ቘ3ቘ 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሽ አላህ ወድማችን በርታ አላህ ያበርታህ ለኛ አላህ ቁርአንን ያግራልን መስሎችህንም ያብዛልን

  • @sameeramohamed-xn7qu
    @sameeramohamed-xn7qu ปีที่แล้ว +10

    መሻአላህ አላህ እዳታየሉትን ያብዛልን

  • @seknanasir5629
    @seknanasir5629 ปีที่แล้ว +47

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም የሚማራክ ድምፅ ነው ያለው

  • @ZeharaYesuf-v5y
    @ZeharaYesuf-v5y 4 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህሙስሊም ላደረገኝ ጌታ❤❤❤❤

  • @ajaybashikure3800
    @ajaybashikure3800 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአላህ ድምፅክ ቁራኣን ለማዳመጥ በጣም ይስባል

  • @endaleahmed2369
    @endaleahmed2369 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ❤ ሙስሊም ላረገን ፈጣረያችን. አላህ እናመስግን. ለእኛም አግራልን❤❤❤

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 2 ปีที่แล้ว +12

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ የሚል ኘአላህ ይጨምርልህ ያረብ ለኔምኛ ኢላሂ ያግራልኝ ያረቢ 😭😭😭🤲☝️☝️☝️

  • @AminaMohammed-i2c
    @AminaMohammed-i2c 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ የሚያምር ድምፀ አላህ ይጠብቅህ እስኪ እዴኔ ጁማአ ጁማአ ሁሌ የሚያዳምጠው

  • @rhjfbthuff3602
    @rhjfbthuff3602 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም مش الله الله اكبر🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @محنللت
      @محنللت 2 ปีที่แล้ว +2

      ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ውንድማችን

  • @GoogleAcaont-vj6rg
    @GoogleAcaont-vj6rg 11 วันที่ผ่านมา

    መሸአለህ የምየምርድምፅነዉ አለህለኘምየግረልንየረብ ❤😢❤❤❤

  • @bilqeeshaidry2173
    @bilqeeshaidry2173 2 ปีที่แล้ว +8

    Beautiful recitation of Quran Kareem ماشاءاللہ ماشاءاللہ جزاک اللہ خیرا

    • @gihaneomer
      @gihaneomer ปีที่แล้ว

      ማአቫላ አላህ

    • @bilqeeshaidry2173
      @bilqeeshaidry2173 ปีที่แล้ว

      @@gihaneomer I didn't understand your language brother

  • @HawaSeid-n2j
    @HawaSeid-n2j หลายเดือนก่อน

    ቢስሚላህ ማሽአላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ በሚያምር ድምፅ ልጀምእዳተ አይነት ቃሪ እድ ሆን እመኛለሁ ኢንሻአላህ ያድርግልን በሉኝ ውዶች

  • @ወሎየዋ-ወ1ዸ
    @ወሎየዋ-ወ1ዸ 2 ปีที่แล้ว +25

    الله الله صوت جميل ماشاء الله تبارك الله بارك الله فيك أخي العزيز
    يدخل القلب والعقل

    • @avip1257
      @avip1257 2 ปีที่แล้ว

      አንቺም ነይ ወደ እሰለምና

    • @اممعتصم-ك4و
      @اممعتصم-ك4و ปีที่แล้ว

      ​@@avip1257 ማለት

  • @JawherAli-h2p
    @JawherAli-h2p 11 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አላህእድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ ለእኛም ይወፍቀን🤲🤲❤❤❤

  • @qoraneabdifatah2772
    @qoraneabdifatah2772 2 ปีที่แล้ว +8

    my brother allah bless you and protect you insha allah

  • @FateiaMohammad
    @FateiaMohammad 11 วันที่ผ่านมา

    ማአሸለህ አለህ እጨምርል ለኘም አለህ እወፍቃን ❤❤

  • @njatetub1746
    @njatetub1746 2 ปีที่แล้ว +17

    ማአሻላሂ አላህ ይጨምርልህ🕌🕋🕌🕋🕌🕋

    • @nasiruumar736
      @nasiruumar736 2 ปีที่แล้ว

      Yaa Rabbii kasa Alkur,ani ya zama gatanmu

  • @AwelSeyd-l1r
    @AwelSeyd-l1r หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እኛንም ቁረአንን ቀርተው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @ይሆናልአድቀንይሳካልሀሣቤ
    @ይሆናልአድቀንይሳካልሀሣቤ ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ በጣምነዉ ደስ የሚለዉ ድምፅህ ከፊርስቶር አዉርጀዉ ያለኔት አይሰራም

  • @NORSANA-c6j
    @NORSANA-c6j หลายเดือนก่อน

    መሸሀለይ ድምፁ ደስ ሲል❤❤❤❤❤

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 2 ปีที่แล้ว +5

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ እናየተከበራችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁይብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻአላህ በጣምየምወደው ነበር አላህበሰማንበትየምንጠቀምያድርገንያርብ አላህይጠብቅህ

    • @samiraa6690
      @samiraa6690 ปีที่แล้ว +1

      አሚንያረብ

  • @ahlammekonene
    @ahlammekonene 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽ አላህ ሁሊ ቢሰማ የማይሰለች ቁረአን ከሚያምር ድምፅ ጋ🎉🎉🎉

  • @mominaoumer7840
    @mominaoumer7840 2 ปีที่แล้ว +6

    Mashalha Mashalha Mashalha Mashalha 🌷

  • @AliAli-i3j5x
    @AliAli-i3j5x 2 หลายเดือนก่อน

    አላህእኛም❤❤እንደዚህየምንቀራ ያርገን❤❤አላህያግራልን ያረቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቁረዓን የልባችን መድሀኒት ነዉ

  • @kedirmehamed6353
    @kedirmehamed6353 ปีที่แล้ว +5

    ማሻላህ አላህይጨምርልህ እንደታይነትበሽ የሚቆጠርሙስሊም እደምታፈራ እርግጠኛነኝ

  • @አሏህወኪል-ፀ3ኘ
    @አሏህወኪል-ፀ3ኘ ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ በጣም ማራኪ ድምፅ ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ሠአዳወሎየዋ-ረ7ጨ
    @ሠአዳወሎየዋ-ረ7ጨ 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድምአለም

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሺ አላህ አላህ ይጨምርልህ እድሜ ና ጤና ለናት ስላም እደናገኝ ለምትጥሩልኝ ❤️❤️

  • @ራቢሠይድነኝየባቦዋ
    @ራቢሠይድነኝየባቦዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዛሬም እያዳመኩህ ነው ዕጥፍ ድርብ ይሁንልህ የኔ ወንድም እኔም በማዳምጠው አላህ ይመንዳኝ ያረብ ያአላህ

  • @Salamtegestu
    @Salamtegestu ปีที่แล้ว +1

    ማአሻአላህ ቁራአን አላህ ያአግራልን❤❤❤

  • @alewiyaalewiya7946
    @alewiyaalewiya7946 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአላህ ተባረከረህማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያረህማኑ እኔንም ቀራአንን ቀጥ አድረጌ እንድቀራ አግዘኝ😊

  • @zabibazabiba1254
    @zabibazabiba1254 4 หลายเดือนก่อน +1

    ብሰማ ብሰማ መይጠገብ ድምፅ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @fatumamustafa3374
    @fatumamustafa3374 2 ปีที่แล้ว +6

    መሸ አላህ ቁራአን ከመራክ ደምጸ ገ ቢስሚላህ መሸ አላህ

  • @Zedseid-k3k
    @Zedseid-k3k ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ ረህማን. ያረብ. ለሁላችንም ያግራልን. ያረህማን. ❤❤❤

  • @KaramogoYOUSsOUFBekayesangare
    @KaramogoYOUSsOUFBekayesangare ปีที่แล้ว +2

    YOUSsOUF Bekaye sangaré la paix dans le monde entier vous remercie vive lislam ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebaseid6082
    @nebaseid6082 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላሕ የኔንም ልጆች ቁራአንን አላሕ እንዳገራላቸው ዱአ አድርግልኝ አተንም አላሕ ይጨምርልሕ

  • @سعاديحمزة
    @سعاديحمزة 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላ ተባረከ አላህ። አላህ ይጨምርልህ።

  • @taibaethio6164
    @taibaethio6164 ปีที่แล้ว +1

    الله الله الله ماشاءالله تبركا الله
    ልዩኮነህ ወላሂ አላህ ከዉቀት ላይእውቀት ይጨምርልህ ያረብ አልሀምዶሊሏህ አለነአማት ኢሥላም አለ ኡመትሙሀመድ ሰለላሁአለይሂወሰለም