ETE MUSHRAYE SELOMON YALESH- ASHENAFI GEBREMARIAM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • Selomon bemehalyu ete mushraye eyle yamesegenesh enatachin eme amlak eme birhan dingil weladite amlak anchi nesh!
    Zimare melaekt yasemalin!
    I do not own any rights to this video.

ความคิดเห็น • 191

  • @amanuel28amanuel44
    @amanuel28amanuel44 3 ปีที่แล้ว +3

    Elelelele Elelelele Elelelele zemari melaket yasemalen

  • @fantaaddisalem
    @fantaaddisalem 3 หลายเดือนก่อน +4

    Orthodox mehon gin mingna metadel nw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Weyinaa
      @Weyinaa 2 หลายเดือนก่อน +2

      Betaaam 🙏🙏🙏

  • @ethiolove3598
    @ethiolove3598 5 ปีที่แล้ว +53

    እቴ ሙሽራዬ ሰሎሞን ያለሽ /2/
    እኔም ልበልሽ እናቴ እመ አምላክ/ማርያም/ ጊቢ በቤቴ /2/
    ሁሉም ሰው ለራሱ ወንበር ሲዘረጋ
    የክብርን ሽልማት ለራሱ ሲያስጠጋ
    ድንግል እንደ ባሪያ ውሃ ተሸክመሽ
    ጌታን በትህትና ታገለግያለሽ
    ነይ በደመና/2/ እመቤታች እርህይተ ህሊና
    አዝ……
    ወርቀ ዘቦ ለብሰው በቤቱ ከሞሉት
    በሀርና በእንቁ ከተንቆጠቆጡት
    በሰው ፊት ያማሩ ብዙ ሆነው ሳለ
    ጌታ ግን ወደደሽ እናቴ ነሽ አለ
    ነይ በደመና/2/ እመቤታች እርህይተ ህሊና
    አዝ……
    አሳድጐሽ ሳለ መልአኩ መግቦ
    ተሸልመሽ ሳለ በዝቶልሽ ተውህቦ
    እጅግ በትህትና ስላገለገልሽው
    እንደ ኪሩብ መላዕክ ጌታን ተሸከመሽው
    ነይ በደመና/2/ እመቤታች እርህይተ ህሊና
    አዝ……
    የባሪያውን ውርደት ተመልክቷልና
    ለወለድሽው ንጉስ ይድረሰው ምስጋና
    ከልብ የወጣ እንጂ ከንቱውን አይደለም
    ብጽዕት እንላለን እኛ ለዘለዓለም
    ነይ በደመና/2/ እመቤታች እርህይተ ህሊና

    • @burtukalkamal8247
      @burtukalkamal8247 4 ปีที่แล้ว +3

      Zemare melakten yasemaline

    • @netsanetabera246
      @netsanetabera246 11 หลายเดือนก่อน +1

      Zimare melaektn yasemalin
      Betam new yemnamenegnew. 🙏⛪️🙏

    • @yahbed
      @yahbed 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @helinaa.yilmaagazehag7824
    @helinaa.yilmaagazehag7824 4 ปีที่แล้ว +3

    Elelelelelelelel zemari melakin yisemalin

  • @meazafenta6643
    @meazafenta6643 6 ปีที่แล้ว +12

    I Love Ethiopian Ortodox Mezmur!!
    እቴ ሙሽራዬ ሰለሞን ያለሽ
    እየሱስ ፈራጅ ነው
    ድንግል ዐማላጅ ናት
    ተዋህዶ ልክ ነው፡፡
    ቃለ ሕወት ያሰማልን

  • @አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ
    @አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ ปีที่แล้ว +3

    Ameen Ameen Ameen zimare melaekt yasemalin

  • @መብርሂትጓልአባሰላማአለው
    @መብርሂትጓልአባሰላማአለው 5 ปีที่แล้ว +19

    በእውነት ይህ መዝሙር ሰምቼ የማይጠግበው ስልክ በቀየርኩ ግዜ እየፈለኩ አውርደዋለው ካልሰማሁት በጣም ይደብረኛል ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SeniaytWGebrale
    @SeniaytWGebrale 9 หลายเดือนก่อน +2

    Zemarea melaketen yasemalen keses Ashenafi Gebre Maryam yanten mezemurech betame new yemwedwe kedero gemero bekasetem eygezahu admetew neber bezuwachuen semchewalhu beteley ebakehe astwsege balemen aderkege yemilewen mezmure teftobegale tebaberge ena dewleleg ebkehe medhen alem yagelgelot zemenhen yebrklhe ! Edmena tena kenbetsbocheh yestelen.

  • @WudieAbate
    @WudieAbate หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen hulem sesemaw yemaliselechew mezemur Egezeabeher yimesgen.

  • @adisalem9547
    @adisalem9547 7 ปีที่แล้ว +36

    እቴ ሙሽራዬ ሰለሞን ያለሽ
    እኔም ልበልሽ እናቴ
    ማርያም ግቢ ከቤቴ
    አሜን
    አሜን
    አሜን

    • @mollafrweyni684
      @mollafrweyni684 6 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen zemare melaekt yasemalen

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +5

    ቀሲስ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ

    • @abed8737
      @abed8737 4 ปีที่แล้ว

      ሻሎም ሻሎም ናታኔም ነኝ የክርስቶስ ል

  • @jfour3290
    @jfour3290 5 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ተሥፋ መንግሥትን ያውርሥል አሜን፫ እልልልልልል

  • @nigatbunde2907
    @nigatbunde2907 5 ปีที่แล้ว +1

    elelelelelelelelel elelelelelelelelel zemare melaikt yasemalin amen amen amen

  • @totalrelaxation2593
    @totalrelaxation2593 5 ปีที่แล้ว +1

    Ehte mushraye Solomon yalesh (x2) ♥️♥️
    Enem libelish enate ema’amlak gib ke’bete♥️💒💒💒♥️♥️♥️💒💒💒♥️♥️♥️

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
    @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን🤲🤲🤲

  • @bayush6696
    @bayush6696 6 ปีที่แล้ว +2

    እቴ ሙሽራየ ሰለሞን ያለሽ እኔም ልበልሽ እናቴ ማርያም ግቢይ ከቤቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @iskechagetchew2701
    @iskechagetchew2701 4 ปีที่แล้ว +3

    Elilililililillililliiiiiiiiiiiiiii 💖 Amen Amen Amen ❤️ zemr melkt yasmln 🤲💝⛪⛪⛪💖

  • @sarabeyene788
    @sarabeyene788 10 ปีที่แล้ว +4

    Emamlak gebi kebete Amen dengeleye enate

  • @Rgebray
    @Rgebray 8 ปีที่แล้ว +4

    ቸሩ አምላክ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፊቱን ያብራላቹሁ
    ይራራላቹሁ ይባርካቹሁ ይጠብቃቹሁ ይደግፋቹሁ በጣም ደስ የሚል
    መዠሙር ነዉ ከእናተ ጋር በደስታ እየዠመርኩ ወደ አባቴ ቤት ህገባለው ደጉ የዋህ
    ቸሩን ጌታን አወድሳለዉ ሳመሰግነዉ ህዉላለዉ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ ለዘለዓለሙ
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @kokebrezene4102
    @kokebrezene4102 8 ปีที่แล้ว +3

    melek zmare yasemalgn. Lezmegi regm edmea ystlgn amen.

  • @xbjddnndnbxnd6309
    @xbjddnndnbxnd6309 8 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen zimare melayekt yasemalin

  • @merry3520
    @merry3520 8 ปีที่แล้ว +3

    ellllllllllellllllll zemariy melayket yasemaln

  • @alem6447
    @alem6447 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል 👏👏👏👏እልልልልልልልል 👏👏👏👏 👏እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @eyuelyimer1681
    @eyuelyimer1681 12 ปีที่แล้ว +6

    wow 10Q solomon this is the best mezmur

  • @meligirma7074
    @meligirma7074 6 ปีที่แล้ว +4

    amen amen amen zemar melakten yesemalen elelelellelele
    elelelelleleleelele👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💐💐💐😍😍😍😍💝💝💝💜💛💚💗💜💛

    • @asterdeti8326
      @asterdeti8326 6 ปีที่แล้ว +1

      meli Girma amen amen amen 😍😍

  • @henokassefa3756
    @henokassefa3756 6 ปีที่แล้ว +2

    I love this mezmur eeeelllllllllllll! !!!!!!!!!!

  • @lwamgebreab8221
    @lwamgebreab8221 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @salamsalam2989
    @salamsalam2989 8 ปีที่แล้ว +6

    amen amen

  • @tdotewahido1
    @tdotewahido1 9 ปีที่แล้ว +3

    Awon waladeta amelake ba hulachen bate ba amalagenatowana ba baraketewa tegebalene.

    • @tdotewahido1
      @tdotewahido1 9 ปีที่แล้ว +1

      Amen waladeta amelake ba barakatowa bahulachen guada tegebalene.

  • @WerkeAsefa
    @WerkeAsefa 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @NardosGirma-ou7ku
    @NardosGirma-ou7ku หลายเดือนก่อน +1

    08/12/2016 የፋልሰታ ፆም (ዕለተ ረቡ)

  • @adinabelay3652
    @adinabelay3652 5 ปีที่แล้ว

    Eti mushray selomone yalsh enem lebelsh enate emamlak gebi btei elelelelelelelelelelelellelwlelelelelelelelelelelelelelelelelelellellelelellelelellelellelellellell zemari melakten yasemalne wendachne bebtu yatenachuh amen amen amen

    • @User-vt5qu
      @User-vt5qu 5 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልእልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @ketemamogninet184
    @ketemamogninet184 5 ปีที่แล้ว +1

    Zimare melaekt yasemaln

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፀ9ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፀ9ጘ 7 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልንን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @ararssahora1133
    @ararssahora1133 8 ปีที่แล้ว

    leweledshiw nigus yidiresew misgana.......enem libelish enate mariyam gibee kebete amen zimare melaktin yasemalin!

  • @Beza-kb5go
    @Beza-kb5go 9 ปีที่แล้ว +2

    zimare melakt yasemalen
    ebat yeme wodew mazimur new

  • @shadoamenamenamen6437
    @shadoamenamenamen6437 6 ปีที่แล้ว

    Ehte mushar selomon yealsh
    Enm leblsh enat emamlk gibi bebete eeeeeeeellllllllzimara milkt yasemlen amen💒💒💒💒💠💠💒👏👏👏👏💠💠💠👏👏ameneeeeeeeellllllllll

  • @mesigebremaryam5164
    @mesigebremaryam5164 8 ปีที่แล้ว +5

    amem amene amen

  • @merhawihanjema5258
    @merhawihanjema5258 8 ปีที่แล้ว +1

    zmare melaekt yesimealna

  • @totalrelaxation2593
    @totalrelaxation2593 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you God God God God God God God God God God God God 💒💒💒♥️♥️♥️

  • @TheMekdelawit
    @TheMekdelawit 13 ปีที่แล้ว +4

    God bless you whoever post this song....i finally found it

  • @አድሴምላ
    @አድሴምላ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ድግል ሆይ አች ጠብቂኝ

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 3 ปีที่แล้ว

    Zimare Melakitin Yasemalin

  • @qwerqwer6467
    @qwerqwer6467 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን

  • @AbimikiAbimiki
    @AbimikiAbimiki 8 ปีที่แล้ว

    እኔም ልበልሺ እናቴ እማምላክ ግቢይ ከቤቴ አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @sararagasa5189
    @sararagasa5189 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ። መላእክትን ያስማልን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @hiwetgirmay1017
    @hiwetgirmay1017 4 ปีที่แล้ว

    ElllllllllllllllllllllllllllllllllElllllllllllllllllllEllllllllllllll zmare melaekt yasemal AMEN AMEN AMENNN

  • @nnatanimnegn8367
    @nnatanimnegn8367 8 ปีที่แล้ว

    zemare malhkti yasemalin amen

  • @shimelisyehualashet504
    @shimelisyehualashet504 9 ปีที่แล้ว +5

    God bless you!

  • @Lidddybi
    @Lidddybi 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen !!! God bless you. Love Love this song 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @derejehailegebriel1433
    @derejehailegebriel1433 8 ปีที่แล้ว

    zemare melaekt yasemalen!

  • @hanalegese8407
    @hanalegese8407 3 ปีที่แล้ว

    እየን መዝሙር ስሰማው ውዬ ባድር አልጠገበውም

  • @Weyinaa
    @Weyinaa 2 หลายเดือนก่อน

    ITEE MUSHIRAYEE 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የእመብርሃንልጅነኝቅድስት
    @የእመብርሃንልጅነኝቅድስት 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ቃል ህይወት
    ያሰማልን ፀጋውን መንግስታ
    ሰማያት ያወርሳል
    መምረችን እግዚአብሔር
    እጠብቃቸዋለሁ

  • @dagtarik8475
    @dagtarik8475 10 ปีที่แล้ว +3

    Best mezmur ever!

  • @matusaldansa6253
    @matusaldansa6253 8 ปีที่แล้ว +3

    ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
    amen kalhiwot yasemalin

  • @sarabeyene788
    @sarabeyene788 10 ปีที่แล้ว +3

    Amen

  • @mariatesfaye912
    @mariatesfaye912 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @emebetlameh8625
    @emebetlameh8625 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንልልልልልልልልልልልልልልልልክ

  • @zinachgamu2767
    @zinachgamu2767 8 ปีที่แล้ว

    እኔም ልበልሽ እናቴ
    እማአምላክ ግብ ከቤቴ አሜን!

  • @soleyanasoleyana1804
    @soleyanasoleyana1804 3 ปีที่แล้ว

    ትውልድ ሁሉ ብፅይት ይሉሻል 🙏🙏

  • @bungereojulu4461
    @bungereojulu4461 4 ปีที่แล้ว

    Ete kibersh hiunsh

  • @jaryzawdu9764
    @jaryzawdu9764 5 ปีที่แล้ว +5

    እኔም ትውልድ ነኝ ብፅእት እልሻለሁ

  • @መቅደስመኩርያ5
    @መቅደስመኩርያ5 7 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል
    እልልልልልል
    እልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን

  • @Rgebray
    @Rgebray 8 ปีที่แล้ว +37

    እውነት ነው ደጋ እሩሩ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም
    ወርቃ አልማዛ ፀአይ የምታንጸባርቅ ልዩ ቆንጆ ቅዱስ
    መካሪሄ ዳባሼ ደጋፌሄ እናቴ እህቴ ጋደኛሄ ክብር ላንቺ
    ይሁን መስጋና ይድረስሽ አሜን አሜን አሜን

  • @frehwotme7023
    @frehwotme7023 9 ปีที่แล้ว +3

    Amennnn

  • @libanosmuhabaw3109
    @libanosmuhabaw3109 3 ปีที่แล้ว

    wey yihen mezmure siwedew

  • @asterbekele1759
    @asterbekele1759 9 ปีที่แล้ว +4

    It is nice song

  • @helenhelenn6491
    @helenhelenn6491 8 ปีที่แล้ว +1

    eteya musray solmonya nse enam lebals enata maryam gebe babata

  • @KidsCooking1234
    @KidsCooking1234 ปีที่แล้ว

    Ete mushiraye selomon yalesh imem libelish enate em amlak gibi ebete
    Imem libelish enate Maryam gibi ebete

  • @meklitmdiagfe3703
    @meklitmdiagfe3703 5 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @SamuelSami-mf5hs
    @SamuelSami-mf5hs 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @meronlegesse-yj6wm
    @meronlegesse-yj6wm หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chimwork4717
    @chimwork4717 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላክ ያሰማልን

  • @እመንእንጂአትፍራ-ኀ1ነ
    @እመንእንጂአትፍራ-ኀ1ነ 4 ปีที่แล้ว

    አልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልል

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ3ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ3ዘ 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል

  • @ebaderesa6474
    @ebaderesa6474 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen😂😂😂😂😂😂

  • @ggiugbvfjj6378
    @ggiugbvfjj6378 6 ปีที่แล้ว

    እኔምልበልሽእናቴማርያምግቢበቤቴ

  • @hameleteelias7092
    @hameleteelias7092 5 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ቀሲስ አሸናፊ ሁል ግዜም መዝሙሮችህ መድሀኒት ናቸው አንደበትህን አይቀይርብህ :: ግን አንድ ጥያቄ አለኝ አንተም ወደ ተሀድሶ ከሄዱት ዘማርያን ውስጥ ነህ? ማመን ስላቃተኝ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ አርግልኝ

    • @tgkiki9826
      @tgkiki9826 4 ปีที่แล้ว

      አዎ ነወ።

  • @buzaaalmualmu1880
    @buzaaalmualmu1880 4 ปีที่แล้ว

    Elllllllelllllellllelllllllellllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏elllllllelllllelllllllelllllllelll♥♥♥🌹🌹🌹AamenAamen

  • @kalanti2976
    @kalanti2976 7 ปีที่แล้ว +1

    ellllllllllllllllllllllllllllll

  • @misalen22
    @misalen22 13 ปีที่แล้ว +1

    ZMY

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች እሄንን ፔጅ ላይክም ሆነ ሰብስክራይብም አታርጉ እሄ ሰው ተኩላ በኦርቶዶክስ መለያ የሚነግድ ነጋዴ ወንበዴ ነው የተዋህዶ ልጆች ተጠንቀቁ

  • @bizuworktekele8853
    @bizuworktekele8853 5 ปีที่แล้ว

    እቴ ሙሽራዬ ሰለሞን ያለሽ እኔም ልበልሽ እናቴ ማርያም ግቢ ከቤቴ አሜን

  • @genetzerue1269
    @genetzerue1269 10 ปีที่แล้ว +1

    Zimare melaekt yasemaln

  • @helenasefa1244
    @helenasefa1244 8 ปีที่แล้ว +3

    amen amen amen

  • @adenichmidhagksa9587
    @adenichmidhagksa9587 10 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @selam9713
    @selam9713 6 ปีที่แล้ว +9

    የዛሬን አያድርገውና ያኔ ሰው እያለህ ጥኡም ዝማሬ ነበር

    • @sharashara5973
      @sharashara5973 6 ปีที่แล้ว

      ጆሮ ጠገቦች አሉ አሉ ስምተን የምናሽማጥጥ እስቲእንደ ክርስትያን እንአስብ

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለሻል እሄ ተኩላ ነው በኦርቶዶክስ መለያ የሚነግድ ነጋዴ ነው የተዋህዶ ልጆች ስለዚህ ተኩላ በደብ ማወቅ አለብን

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 ปีที่แล้ว +2

      Aydelem yhe sew bewnet kdus nw

  • @tigistmekonne6379
    @tigistmekonne6379 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @brihanayele5088
    @brihanayele5088 6 ปีที่แล้ว

    እቴ ሙሽራዬ ሰለሞን ያለሽ እኔም ልበልሽ እናቴ ማርያም ግቢ ከቤቴ አሜን

  • @almzbelkalbakela8557
    @almzbelkalbakela8557 8 ปีที่แล้ว +3

    amen amen amen

  • @teddybirhanu6334
    @teddybirhanu6334 4 ปีที่แล้ว +4

    ቅድስት ድንግል ማርያም ግቢ ወደ ሁላችንም ቤት 🙏🏼.

  • @tigisttadesse4832
    @tigisttadesse4832 9 ปีที่แล้ว +8

    Elelelelelelele zemara melaken yasmalen wendemachen yaglglot zmenek egzabhar ybzalek

  • @mesfingugsa7017
    @mesfingugsa7017 3 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bettytewolde4421
    @bettytewolde4421 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይቅርታ የተዋህዶ ልጆች አዚህ የመዝሙር ሰብሰብ ውሰጥ በአሁኑ ሰአት መናፈቃን የሆኑ ብዙ መናፍቃኖች መዝሙር አለበት። አና የእኛን ቤ/ክርሰታያንና አና ድንግል ማርያምን፥ ቅዱሳኑን ከሚሳደብ ጋር ህብረት አናድርግም። የነሱን መዝሙር መሰማትም አያገባንም። "አኛሰ የሀይማኖት ለዋጮችን አንጠየፋለን" አንዳለው ቅድሰ ቃሉ። የዚህ wibsit ባለቤት አባክህ ማጽዳት የምትችል ከሆነ አጽዳው። አነሱም እኛ ያኔ እዛች ቤ/ክርሰታያን ውሰጥ ገብተን የዘመረንው ልጆችና ሰላልበሰልን ነው አያሉን ነው። ሰለዚህ ለምንድነው አሁን የምንሰማላቸው። አባካችሁ መርምሩ አሰተውሉ። ማሰተዋልን ይሰጠን

    • @sharashara5973
      @sharashara5973 6 ปีที่แล้ว

      አሉባልታ ጠላን ከምንከስ አንጸልያቸው እድማ ማንንም አያጸድቅም

    • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኸ9ጸ
      @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኸ9ጸ 5 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል በአሁን ሰዓት ኦርቶዶስ አይደለም
      ምድረ አጭበርባሪ ሁሉ እግዚአብሔር ከፈለገ የቢታንያን ድንጋይ አስነስቶ ማሰመሰገን ይችላል

    • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኸ9ጸ
      @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኸ9ጸ 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @martayourhome2191
      @martayourhome2191 5 ปีที่แล้ว

      Ewnet tefetino kegna weto kehone Emebete Timelselen! Amen Le Wedaseshe Litga Simish Girma Alew yemilewen mezmur degageme beyekenu mesmat betam ke Dirom des yilegnal Zemariwen Enatachen Timelsew be Tselotua Ene Mezmurichuen Yemisemaw gin le rasse naw Enji Le Ersu aydelem. Emebete Telat attalot menafek kehone min yisanshal yedirowen yezemerelishen asbesh melshiew! Amen!

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว

      የተዋህዶ ልጆች ንቁ እሄ ተኩላ ነው እሄ ፔጅ የመናፍቃን ፔጅ ነው ስለዚህ ላይክ ሰብስክራይብ አታደርጉ ንቁ ንቁ ንቁ ለማያውቁት አሳውቁ ተናገሩ

  • @eskindirasmelash
    @eskindirasmelash 13 ปีที่แล้ว +7

    I like this mezmur thanks for GOD.

  • @አብየሳላት
    @አብየሳላት 10 ปีที่แล้ว +7

    geta yebarekeh

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 9 ปีที่แล้ว +3

    Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelamen zimara melakirn yasemalin tesfa mengiste semeyatin yawarislin

  • @berhanehailu7161
    @berhanehailu7161 11 ปีที่แล้ว +4

    I like this mezmur God bless you and your family

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እኔም ልበልሽ እናቴ ማርያም ግቢ ከቤቴ
    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን
    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን
    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን
    ቃለይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏❤