Ayzosh ema 😢😢😢 But wengel le mawek more holy Bible manbeb abatochen be meteyek Gen ሓዋርያዊ መልሶች ብለሽ telegram ale eza gebi Kakatesh ene asgebash alew aklilen gadsan.....😢😊😊😊😊
I just changed myself from protestant to a real original Christianity of my "tewahdo" ancestors. I was completely lost. Now I got myself, my peace ,my real religion,my culture, my country, my tradition,my people everything.
አዲስ መዝሙር ተለቀቀ th-cam.com/video/ZQc3sbc58wY/w-d-xo.html
Best muzuer
ያሥጠላል ምትሉ እሥኪ እጃቹን አዎጡ❤❤
The best mezmur amlak Tena yestisch
#q@()😂😂😂😂@@abebaaze475
❤❤❤❤
አኔ በጣም ሀጢአተኛ ነኛ ሊብያ🇱🇾 ላይ ነዉ ያለሁት ባህር ለመሻገር ገምገም ባህር ላይ ነኛ ኦርቶዶክስ ወገኖቺ በጸሎታችሁ ኣስታዉሱን ሃጥያቴን ይቅር ብሎ አንድ ጠብቀን 🙏🙏🙏 እመቤታችን ከሁላችን ጋራ ትሁን ❤
Amen Amen Amen Medhaniealem meska yekun❤❤❤
እመቤቴ ከክፉ ትጠብቅሽ
እመቤቴ በስላም እቅፍ ድግፍ አርጋሽ ካስብሽበት ታድርስሽ
አሜን! እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን!
እመብርሃን ካንተ/ ቺ ጋ ትሁን
መፍራት አቅቶኝ ልቤ የደነደነው ለኔ የንስሐ እንባ ይስጠኝ እንባና የልብ ስብራትሽ ያስቀናኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢😢😢
❤
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢
አሜን ለሁላችንም
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
ዳግማዊ አንቺን ነኝ እህቴ ድንድኚ እንባዪም ደርቋል
እስቲ ይሄ መዝሙር ለኔ ነዉ የተዘመረዉ የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ
አንች ላይክ ትያለሽ አረረ ይህስ ትውልድ ያስፈራል😢😢😢
ማቴዎስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
²⁹ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
³⁰ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።
ለኔ ነው
አይዞሽ ኦርቶዶክስ መሆንሽ በራሱ መዳን ነው የመባረኪያ መክሊትሽን እነደያዝሽ በመሆንሽ
ደስይበልሽ ላንቺ የከበደሽ ሐጥያት እኛም ላይ አለ እና እግዚአብሔርን ካልካድነው እና ከልባችን ከለመንነው በእየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጥያት የፀዳ ነፍስ አለን መልካም ልብ ኖሮን ፈጣሪዋን በመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ በድንግልና ፈጣሪዋን የወለደቸችው ቅድስት ድንግል ማርያምን እና ፈጣሪን በፍቃዳቸው መርጠው የሚያመልኩትን መልአክቶች እና ቅዱሳን የሚያከብር ልብ ካለን ተባርከናል።
😢😢😢😢
ሙሰሊሞች እዲሰሙት ሸር አዲርጉ ወላሂ ሁለተኛ እየሰማሁትነዉ ልብ ይነካል ይህ የከርሰቴያን ብቻ አይዴለም አለም ይሰማዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💋
Kalbiwet yasemalen
ewnet
ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ😭😭 ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ የዉነት ክርስቲያን አድርገኝ እኔስ አልሆነልኝም 💒😭😭ዝማሬ መላክት ያሰማልን እናታችን❤❤❤
❤❤😢😢
😢😢😢😢😢😢❤🙏
አይዞሽ/ህ/ ፈጣሪ ይረዳል እሱ ይቅሮ ባይ ነው። ፀፀትን እንኳን የሚቀበል አምላክ ነው ያለን እኮ እመቤቴን ; መላእክትን; ቅዱሳን ; ሰማእታትን ተማፀኑ እና ቶሎ ካለንበት ሀጥያት ለምውጣት የውሳኔ ሰው መሆን ብቻ ነው። ፈጣሪ ደግሞ ይረዳል።
@@Bizuye-lx3uv አሜን ፫ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፆሎት አስቡኝ💒❤😢
😭😭😭
ኢትዮጵያውያን ከመቸውም ጊዜ በላይ በየ እምነቶች ተግተን ፈጣሪን ሰላሙን ፥ ፋቅሩንና የዚህን የአውሬ ዘመን ፥ በምህረቱ እንዲያፀናን መማፀን አለብን ፥ ፈጣሪዬ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት።❤❤❤❤❤❤
Abatu hulachenenem aseb
Amen
አሜን
ኤርትራዊ ነኝ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው መንፈስ ቅዱስ አይለየንም የእስራኤል አምላክ ከሁላችሁ ጋር ይሁን ዝማሬ መልኣኽቲ ያሰማልን
❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤አሜን
ኤርትራዊ መሆንሽን መግለፅ ለምን አስፈለገ😂😂😂 የውጭ ዜጋ ነኝ እያልሽን ባልሆነ 😅😅😅
ቦታው እና ዘመኑ ሰው መሆንን ይጠይቃል። ሰው እንሁን። እናተ መቼም እርራሳችሁን ሆናችሁ መቆም አትችሉም ዝም ብላችሁ አታቅራሩብን ዥዋዥዌ ሁሉ
ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንልን የሁላችንም እናት 🙏🙏🙏
ኤርትራዊ ምናምን ተብለሽ አይደለም በፈጣሪ ፊት የምትመረመሪ እና ቦታ እንምረጥ ለማለት ነው
ኤርትራዊ ኔኝ ማለት ለምን አሰፈለጋ
@@ፍቅር-ዐ3ጘmen cheger alew .? Mezmuru amaregna selehone new eritreawi negn yalechew selezi menem kifu neger altenagerechem Melkam yehone mezmur new yalechew 🤔 selezi wanaw erse be ersachen enewaded 🙏
ጎበዝ እኔ ፕሮተስታንት ነኝ ኦርቶዎች የማትወዱት እምነት ነገር ግን ይሄ መዝሙር ካፈ አልጠፋ ብሎ ብቻዬን ሥሆን ሰዉ ጋር እያወራዉ ባለችኝ ክፍተት ዘምራለዉ አሁን አሁን መዝሙሩ ለኔ የተዘመረ እየመሠለኝ ከራሴ ጋር ተጨቃጭቅያለዉ እግዛብሄር በምህረቱ እንዲያስበኝ ፀልዩልኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይምራህ/ሽ
ጸሎት ቅዱሳን አይለይህ(ሽ)።
የሀይማኖታችን አስተምሮ ማንንም ትሉ አይልም.
መድኅኒአለም ይድረስልሽ
የምትጠሉት የምትወዱት ሃይማኖት ማለትሽ /ህ አሁንም ሃጥያት ነው ጌታ ሰላም ፍቅር ይሰጠን ለንስሃ ሞትም ያብቃን 🙏🏽🙏🏽😢
ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ፤
ደጃፍህ ላይ ቆምኩኝ እንዳልገባ ፈራሁ፤
በደሌን ሳትመዝን ግቢ ብትለኝም፤
ሀጥያቴ ከበደኝ አላራመደኝም፤
የሰው እድሜውኮ አጭር ነው ጥቂት ነው፤
እንዴት ነው ሳላውቅህ ዘመኔ ያለቀው፤
ጉብዝናየን ዓለም ስቃ ተጫውታበት፤
እንዴት ብዬ ልርገጥ ደጅህን በድፍረት፤
ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ?
እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በእኔ እንባ።
በቤቱ አድገን ከእቅፉ ወተን በዓለም በሀጥያት ለወደቅን
ፈርተን ከቤቱ ለራቅን
እንደ እህታችን የጴጥሮስን እንባ ይስጠን
ወደ ደጃፉ ይመልሰን ለንሰሀ ያብቃን ።
ወደ መቅደሱ እንድንገባ ድፍረት የሚሆነን የክርስቶስ ደም ነው ። ሃጢያታችን ተደምስሷል በደሙ ተረጭተናል ። እንዳትገቢ የከለከለሽ የሚመስልሽ የሰው ስርዓት ነው ። መጽሃፍ ቅዱስ አንብቢ ሃጢያትሽ ይቅር የተባለልሽ ነሽ ። አሁን የሚከስሽ ዲያኢሎስ ነው እሱ እስክትሞቺ የሚከስሽ የሁላችን የወደቀ ጠላት ነው ። ወደ እየሱስ ስንመጣ አርነት እንወጣለን ክስ የለብንም ። የመስቀሉን ስራ እያደነቅን መዳናችንን ጠረድተን ጌታን እያከበርን ያለ ሞት ፍርሃት ዘመናችንን ጨርሰን ወደ እግዚአብሄ እቅፍ እንሄዳለን ጌታን ፊት ለፊት እናየዋለን ቅዱስ ቅዱስ እያልን ለዘላላም እንኖራለን ። የመጽሃፍ ቅዱስ እውነት ይህ ነው ።
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen!!!
Amen amen. Men
አሜን🙏
እኔ ሙስሊም ነኝ የሄንን መዝሙር በጣም ነው ደጋግሜ የምሠማው
በርችልኝ ❤
You are listening to the right song and enter in to Jesus' kingdom and experiencing his love .He is amazing, God 👏
ende sint qen honew
ፈጣሪ ያስብሽ።ጎበዝ
ስምህ ግን😂
"አምሽቶ ለገባም እኩል ትከፍላለህ" በርቺ እግዚአብሔር ይባርክልን!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🎉🎉🎉
እዉነት ነዉ
😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤
እኔ በጣም ሀጥያተኛ ነኝ እድሚዬን በሙሉ አምላኬን ሳስከፋዉ እሱ የማይወደዉን ስራ ስሰራ ነዉ የኖርኩት እባካችዉ ወገኖቼ ፀሎት አድርጉልኝ በማርያም ፈጣሪዬ ይቅር እንዲለኝ ለምኑልኝ
መዝሙሩን እስካሁን 25 ደርሻለው ደግሜ እየሰማዉ አላዉቅም ብቻ ዝም ቡዬ ግን እንባዬን መቶጣጠር አልቻልኩም ይሄ የኔ ታሪክ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤😢
እኔም ይገርማል ይሄን ሰምተን አሁኑኑ ንስሐ ካልገባን ለጊዜው ስሜታዊ ሆን እንጂ ከልብ አልተጸጸትንም ማለት ነው። ይሄህ የኔ ሀሳብ ነው በርግጥ አንተስ ወንድሜ ምን ትላለህ ?
መናፍቃኑ ለምን በንስሀ ተመለሰች ነው መሰለኝ እየተንጫጬ ነው
enemi🙏🙏
enem !!!
የቅናት መንፈስ ነው የሚያንጫጫቸው
ይህ መዝሙር ለሁላችንም ነው፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣❤❤❤❤
🎉🎉❤❤በትክክል ሲሰማ እራሱ ልብ ይርደል
True
❤❤❤
መመረጥ ማለት እንዲህ ነው። የመጨረሻ የመጀመሪያ ይሆናል አይደል ። በንሰሀ እንዲህ ነው መመለስ አለም ቀሪ ናት መቼ እንደምንወሰድ አናውቅም ።
❤❤❤
ደጋግሜ በከፈትኩት ቁጥር ዕንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ💕🙏
የኔ እህት ምነኛ እድለኛ ነሽ የጴጥሮስን ዕንባ አድሎሻል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ💕🙏
ገጣሚ ዲያቆን መኩሪያ ከፍ በል ከፍ ያድርግህ💕🙏
አንቴ ወንድሜ ዜማህ ግሩም ነው ጸጋህ ልዩ ነው በቸርነቱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ💕🙏💕🙏💕🙏
ማርያምን እኔ ጭራሽ ፈራው ለመስማት
🤲🤲🤲
ፈራሁ ቃለህይወትን ያሰማልን
Zimare melaekt yasemalin BEBETU YATSENASHE.
ታድለሽ እህቴዋ ። የኔስ ልቤ ደንድኗል ማልቀስ ብፈልግም ልቤ ደንድኗል። ጸልዩልኝ።
አህቴ/ወንድሜ ሊቢያ ያለህዉ ወይም ያለሸዉ እግዛብሄር ከፊታቸሁ ይቅደም ሰደት በቃችሁ ይበለን።
በጉጉት ስጠብቅ የነበረው !
ዝማሬ መላእክት ያሰማል🙏
የግጥሙ ደራሲ መኩሪያ ጉግሣ እድሜህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልክ🙏
🎉🎉❤❤❤❤አሜን እድሜ ይስጥልን
👌🙏🙏🙏😭❤️
መኩሪያው ጉግሳ በሚል ይስተካከል
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ለኔ ነው መልክቱ😢😢😢😢😢እህታችን ወደ ነብሳችን እንድናይ አደርግሽን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ለኔም የንሰሀ እድሜ ያድለኝ😭😭😭🤲🤲🤲
እኔ ሙስሊም ነኝ ላለመኮመት ፈለጌ ከራሴ ጋር ብዙ ታግያለሁ ግን ሳልኮምት ለማለፍ አልቻልኩም።
ይህን የንሰሃ ወይም የተወበት የመፀፀትን መዘሙር ደግሜ ሰጋግሜ አዳመጥኩት ኦርቶዶክስ የሆነ ብቻ ሳይሆን የየትኛውም እምነት ተከታይ የሆነ ሁሉ ሊሰማውና ራሱን ሊፈትሽበት የሚያስገድድ ደንቅ የፀፀት መዝሙር ነው።
በዛወርቅ ከዘፉኑ ይልቅ ከነፍስያሽም ከድምፅሽም ጋር የተዋህደና መክሊትሽ ለፈጣሪ መዘመር እንደሆነ አይተንበታል።
ድንቅ መዘሙር ነው ሁሉም ሰው ራሱን እንዲያይ ራሱን እንዲያዳምጥ የሚያደርግ የሚያስገደድ መዝሙር ነው።
ተባረኪ🙏🙏
ትክክል ንህ ወንድሜ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ወደራሱ ተመልሶ ራሱን ቢያዳምጥ የፈጣሪ ታጋሽነትንእና ይቅርባይ መሃሪ መሆኑን ያስተምረናል ሁላችንም የፈጣሪ ልጆች ነን አልህ ይባርክህ
Ewnet new wendme❤❤❤
በትክክል
በትክክል
የእውነት ዘመኔን አሰብኩት ለኔ የመጸጸት እና ደንዳናውን ልቤን ፈተሽኩበት አቤቱ የጴጥሮስን እምባ ስጠኝ ጌታ
በመዝሙሩ የተሳተፋችሁ ሁላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በእድሜ በጤና በቤቱ ያኑሩልን። ተባረኩ።
Zemare melakt yasemalen ehetachen❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen 🙏 Tikekle
ዘማሪዋ ብዙወርቅ ለኛ ኢ/ያውያን ምህረት ያውረድልን ወደ ቅድስ መንፈስ ይምራን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
በእውነት ልብን የሚያርድ መዝሙር ነው። ትህትና ፍፁም የተለየ ነው።በዚህ ዘመን የእግዚአብሔርን ቤት የሚዳፈሩ አዋቂ ነን ባዮች ጳጳስ እና ዘማሪያን ሰባኪያንን ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ መዝሙር ነው። ማንም ኃጢያተኛ በእግዚአብሔር ፊት የሚቆም አቅም ሊኖረው አይችልም። ምህረቱ ነው በእቅፉ የሚያኖረን እግዚአብሔር በባህሪው የማይለመድ እሳት የማይደፈር ግሩም ነው። ስለዚህ ወደ ቤተመቅደስ ስንገባ ትህትና በተሞላበት መሆን አለበት።
።❤
ዠዠዠቨዠዠዠዠዠዠዠ
እዉነት ነዉ😢
አውነት ነው
ፈራሁ ፈራሁ ፈራሁ እኔ ፈራሁ
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
Amen🙏💚💛❤️
አሜን
Amennnn amennnn amennnn lanchim yehun 🤲❤️❤️
አሜን አሜን
ዛሬ ነሐሴ 6 /2016 ቅድስት አርሴማ አርሴማ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን🙏❤🙏 እናንተስ ይሄን መዝሙር ስትሰሙ ቀኑ ስንት ይሆን🥰︎??
ነሐሴ 23❤
Nehase 27/2016
ከነ ሀጢአቴ በድፍረት ለምገባው ለኔ ወዮልኝ😢😢😢
የኔ እናት እየሱስ ሲሰቀል በቀኙና በግራዉ አብረዉት ከተሰቀሉት አንደኛዉ ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ ያለዉን በደሉን አዉቆ ይቅርታ የጠየቀዉን አስታወስሽኝ,,,,,ዛሬም በገነት ከኔጋ ትሆናለህ እንዳለዉ እግዚያብሔር ዛሬም ሀጢያቱን ላስተዋለ ለተፀፀተ የምህረት ደጁ ክፍት ነዉ,,,,,,ሁላችንም እግዚያብሔርን በድለናል ሀጢያትንም ሰርተናል ነገር ግን የዛሬ 2000 አመት በቀራኒዬን ደሙን ያፈሰሰልን እንደኔና እንደአንቺ ላለነዉ ለሰዉ ሁሉ ነዉና ምህረቱ ዛሬም በኛ ላይ ነዉ! መመለስ ይሁንልን! ኮሜንትሽ ልቤን ስለነካዉ ነዉ,,,,ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ,,,,,የተወደድነዉ በዘላለም በማይለወጥ ፍቅር ነዉ!
የኔ እናት እየሱስ ሲሰቀል በቀኙና በግራዉ አብረዉት ከተሰቀሉት አንደኛዉ ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ ያለዉን በደሉን አዉቆ ይቅርታ የጠየቀዉን አስታወስሽኝ,,,,,ዛሬም በገነት ከኔጋ ትሆናለህ እንዳለዉ እግዚያብሔር ዛሬም ሀጢያቱን ላስተዋለ ለተፀፀተ የምህረት ደጁ ክፍት ነዉ,,,,,,ሁላችንም እግዚያብሔርን በድለናል ሀጢያትንም ሰርተናል ነገር ግን የዛሬ 2000 አመት በቀራኒዬን ደሙን ያፈሰሰልን እንደኔና እንደአንቺ ላለነዉ ለሰዉ ሁሉ ነዉና ምህረቱ ዛሬም በኛ ላይ ነዉ! መመለስ ይሁንልን! ኮሜንትሽ ልቤን ስለነካዉ ነዉ,,,,ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ,,,,,የተወደድነዉ በዘላለም በማይለወጥ ፍቅር ነዉ!
እግዚአብሔር ሀጢያት ስለሰራን የሚጠላን አምላክ አይደለም። አትቅሪ እግዚአብሔር አይናችንን ማየት የሚናፍቅ ይቅር ባይ ሩህሩህ አባት ነው።
Man tsadik nitsuh ale yikir yibelen enji
Man tsadik nitsuh ale yikir yibelen enji
የ ፕሮታስታንት እምነት ተከታይ ነበርኩኝ እና አሁን ወዴ እውነታኛ ቤቱ ልምጣ ነው በ ፅሎት አሱቡኝ 🙏🙏😭😭
egziabher yasbsh ehte.😇🥰🥰🥰
ነይ የኔ ውድ
Egziabher yesbeshi
Egzaber yerdahey ❤😂❤
@@hanasisay7752 Amen🙏
በሦስት ሰዓት፣ በስድስት ሰዓት፣ በዘጠኝ ሰዓትም ሆነ በአሥራ አንደኛው ሰዓት መምጣት መመለሳችንን ብቻ ቆጥሮ ከእቅፉ ከበረቱ የሚያስገባን እረኛችን መድኃኔዓለም ይክበር፤ ይመስገን ፨ 🙏
ማቴ ፳ ፥፩-፲፮
ዜማውን በተመለከተ የተሰጡ አስተያየቶች ጠቃሚ ናቸው፨ እንደ ወረደ ቢወሰድ ረብ አለው ፨
እኔ ተመስጦዋ እና እንባዋ ያስቀናኛል ከልብ እስከሆነ ዘንዳ፨ ለኔም ባደለኝ በቸርነቱ፨
🙏አሚን
🤲🤲🤲
ኣንድ ኤርትራዊ ሊቅ ነበረ..ሁሉም የተማረ...ኣሁን ግን እንደ ኣለማዊ መኖር ጀመረ..ይች መዝሙር ሲሰማ...በእንባ ይታጠባል...በጣም ድንቅ መዝሙር ጸጋሽ ይብዛ
እና ምን ይጠበስ
አአይባልም😊
ከበዛውቅ ብዙ እንማራለን ትህትና ፀፀት አክብሮት የውነት መመለስ የልብ ሀዘን ስርዓት በእንባ ተማፅኖ ደጅ መጥናት እግዛብሔር የልብሽን ቅንነት አይቶ መልስይጥሽ ዝማሬመላክት ይሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።የአንቺ አይነት እንባ (መፀፀት) ይድለን።😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
የኔ እህት ምነኛ እድለኛ ነሽ የጴጥሮስን ዕንባ አድሎሻል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
የልብ ስብራትሽ ያስቀናኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ገጣሚ ዲያቆን መኩሪያ ከፍ በል ከፍ ያድርግህ
ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ
ዘማሪት በዛወርቅ ለዉላችንም ነዉ የዘመርሺዉ ቃለ ሕዬወት ያሰማልን፣እህቴ
ሁላችንንም እግዚአብሔር ለንስሐ ያብቃን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤
አሜን አሜን❤❤❤❤❤
Amen
እስቲ ይሄ መዝሙር ለኔ ነው የተዘመረው የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ
ለኔ ነው
Le Ena new❤
አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃኝ እኔ ሀጢያተኛህን አስብ😢😢 ልብን የሚገዛ ዝማሬ ነው እህታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን🙏
የመግደላዊት ማርያምን እንባ የአበሰ አምላክ እንባሽን ያብሰው።በቤቱ ያፅናሽ።በልጅነት ያገለገልሻት እመቤታችን እንኳን ወደ ቤትሽ መለሰችሽ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን።
Beka yiworeda negager Heis Mighty God kolkole wera kalawerachhu Jesus is a king of king
CEyesus becha yadenal mariem sew naate
ትልቂ ቁም ነገር "የአለሙን ሁሉ ሐጢአ ሁሉ ወደ ወደ እግዚአብሔር በግ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ማምጣትና ማመን ነው።
@@asterkasahun ኣዎ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንግሶች ነጉስ ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ግን የጌታችን እናት ናት ለምን የርሷ ስም ሲጠራ እንደምትጫጩ ይገርመኛል
It's already 7,000,000 views now! ሲያንሰው ነው፡፡ እህታችን በዛወርቅ ስለመዝሙሩ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን!
ፈራሁ...... 😭😭😭😭😭😭
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማ ሽ እህታችን....
አንትዬ እና መኩዬም እጅግ በብዙ ተባረኩልኝ
🎉🎉❤አሜን ግሩም መዝሙር
🎉🎉🎉❤❤❤ፈጣሪ ይህንን እድሜ የሰጥ በቸርነቱ ነዉ በቤቱ ያፅናን
ከስር በፅፉ ቢሆን ደግሞ ምርጥ ነበር
ስቲ ይሄ መዝሙር ለኔ ነዉ የተዘመረዉ የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ
ዲያቆን መኩሪያ ለሁላችንም ነው የጻፍከው።
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
በጉብዝናችን ለመንቃት እግዚአብሔር ይፍቀድ🎉🎉🎉
እድሜያችን የሚጨርሰው ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስፀው ❤
እህታችን እድለኛ ነሽ 🎉🎉🎉
ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ
ደጃፍህ ላይ ቆምኩኝ እንዳልገባ ፈራሁ
በደሌን ሳትመዝን ግቢ ብትለኝ
ሐጥያቴ ከበደኝ አላራመደኝ
ፈራሁ ልግባ ወይ አልግባ
እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በእኔ እንባ (፪)
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ በርቺ እህታችን 🙏🙏
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ከቲክቶ ነው አይቼው የመጣሁት ❤
❤️❤️❤️❤️❤️😘🙏🙏
እንዋደዳለን እኮ እያጣሉን ነው እንጅ
ፈጣሪ ይጠብቅ አባኮ❤
በርታ ለንስሀ ሞት አብቃን ብለህ ፀልይ አላሀን ሐምነው
እናመሰግናለን
“እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።”
- ራእይ 3፥20
Amen 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤ አንቺን የረዳ እግዚያብሔር እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን🙏🏻
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን የዘወትር ጸሎቴ ነው❤
😢😢😢 ፈጣሪ ይባርክሽ ውስጥን የሚፈትሽ መዝሙር ነው።እባክሽ የኔ እመቤት ሁሌም ዘምሪ ።እግዚያብዜር ዘመንሽን በቤቱ ያድርገው ።የሂወት ቃል ያሰማሽ።
ምን አይነት መታደል ነው አምላኬ በዓለም ሁሉ የጠፉትን በጎችህን በቤትህ ሰብስበን አመሰግንሀለው
1M እንባ ከፈጣሪ ጋር በእንባ እንድንገናኝ ስላረጋችሁን በዚህ መዝሙር ላይ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እግዚያብሄር አምላክ ይባርካችሁ። እናመሰግናለን 😢🙏
Awo amlak yimesgen ❤❤❤
ትክክል
እውነት ነው
ዋ ለእኔ ልቤ ለደነደነው ቃለ ወንጌል ለማይገባው ክርስትናን በተግባር ሳይሆን በአንደበት ለምኖር ዋ ለእኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Ayzosh ema 😢😢😢
But wengel le mawek more holy Bible manbeb abatochen be meteyek
Gen ሓዋርያዊ መልሶች ብለሽ telegram ale eza gebi
Kakatesh ene asgebash alew aklilen gadsan.....😢😊😊😊😊
Yanchi phone ye ewnet eza gebi or yene lestesh ema sis neg getan ewnet le lela felgew adelem ene bezu aterefebet alew😢😊😊😊
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንደዚህ ነው ከራስ አልፎ ለሌሎች የሚተርፍ ስራ መስራት
ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ😭😭😭😭ደጃፍህ ላይ ቆምኩኝ😭😭😭እንዳልገባ ፈራሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል
ለእኔ ነው ልቤ ለደነደነው ሀጤናት አብሮዎኝ ላደገው ማንባት እንኳን አልቻልኩም ደርቂ ድፍረት ብቻ አቤቱ አምላኪ እንደ ቸርነትህ እመቤቴ ከልጅሽ አስታርቂኝ ድንጋይ ለሆነው ልቤ
ዲያቆን መኩሪያ እድሜ ይሰጥሕ ወጣት ዲያቆን ልጆችሕን ይባርክልሕ ቤተሰቦችሕን ይጠብቅልሕ በወርቅ እግዚአብሔር ያበርትሽ
I just changed myself from protestant to a real original Christianity of my "tewahdo" ancestors. I was completely lost. Now I got myself, my peace ,my real religion,my culture, my country, my tradition,my people everything.
The original christianity is Christianity. That's it.
Different religions came three hundred years after Christianity came.
እስኪ ሁላችንም ዘፈን ከመስማት መዝሙር ብቻ የሚል ቆራጥ ውሳኔ እንያዝ
እግዚአብሔር ያግዘን😢😢
It is meditation with bezawerk. Half way heaven!
እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ይህ ለሁላችንም ነው አንቺ እድለኛ ነሽ ዝማሬ መመላእክት ያሰማልን ለንስሀ ሞት ያብቃን
እኔ ጵጤ ነኝ አልቅሼ አልቅሼ ልሞት ነው ዘመንሽን አምላክ ይባርክሽ አምላክቨ ይቅር ብሎቫል ባጠቃላይ ተባሪኪ ዝማሪሽን ይባርክሽ
Enem pente negn gen Enbayen mekotater akategn yegna Amlak mehare nw yegltlat ❤
የኦርቶዶክስ ሙዝሙራ ብቻ እንኳ የንስሀ ያበቃል😢😢😢😢😢
You are not ready to to come home.
እግዚአብሔር ወደ እውነቱ ያምጣሽ
Ehete wedebetu endetmechi selame kirstos yerdash besmu yetesasate bet nesh orthodox tewahedo❤❤❤
በዛ ወርቅ የኦርቶዶክስ ድምጸ ስርቅርቋ ዘማሪ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሺ በዝየ እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነዉ እንኳን ባለፈዉ ዘመንሺ ተጸጽተሺ እንዲህ እያነባሺ ተማጽነሺዉ የዉስጥንም አዋቂ ደግ እሩህሩህ አባት ነዉ የኔ ዉድ ።
የብዙወች መዳኛ ምክንያት ነሺ ዝማሬሺ ደወል ነዉ ብዙወችን ወደ አምየ ተዋህዶ ይመልሳል አሜን ።
በቃ ለሁሉም እምነት የሚሆን ብሔራዊ መንፈሳዊ መዝሙር ነው። እኔ በበኩሌ እንደነሽዳ ነው የሰማሁት። ፈጣሪውን ለሚፈራ ለሁለም እመነት አማኝ የተሰራ ምርጥ መዝሙረ ነው።
እውነትም ከልባችን መመለስ ከወደደን መንገዱ ብቸኛ አዳኝ ወዠየሆነውን ጌታ ኢየሱስን ማመን ነው።
❤❤❤❤
❤❤❤❤
የሚገርም ኮሜንት ማን ያዉቃል የዓለም ህዝብ ሁሉ ወደ አንድ እምነት ሰብሰብ የሚልበት ዘመን ይመጣ ይሆናል
@@gezahegndebella6972 የአለም ህዝብ ሁሉ ወደ አንድ እምነት ከመጣ ያ እምነት የሰይጣን አምልኮ ነው። እሱም በመጨረሻው ዘመን ይሆናል። ነገርግን አሁን ያለንን ጊዜ እንጠቀም ብቸኛውና አንዱ የመዳን መንገድ ጌታ ኢየሱስን በልብ ተቀብሎ ማመን ነው። ሌላዝ ሁሉ መዳረሻው ገሀነመ እሳት ነው። ይሄ ደግሞ የተጻፈው ከ2000አመታት በፊት ነው።
ለኔ ነው ምትሉ በማርያም😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭
❤❤
ለእኔ ብቻ ነው!!!!!!!!!
ለኔነው😢😢😢😭😭😭
አብርሀም ወይ ይስሀቅ በድንኳንህ ቢያድሩም ባንተ መንግስት ግን ከወንበዴ አይቀድሙም የኔ ጌታ ክብር ላንተ ይሁንልኝ ለዘማሪት በዛወርቅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ለኔ ተስፋ ነው
አቤቱ ሃጥያቴን አሰብኩት ለንስሃ ሞት ያብቃን ሁላችህንንም ከቤቱ መራቅ ትርፋችህን ከልክ ያለፈ ምኞት ራስን ዎቀሳ መቅበዝበዝ ስንቱ ነገር ብቻ ከቤቱ አታርቀኝ በጣም ትልቅ ጸሎት ነው
ሁሉም በሀይማኖቱ ሲፀልይ እዴት ደስ ይላል በዛ ወርቅ ጀግኒት ከዳኪራ ያወጣሽን ፈጣሪን አመስግኚ
ኡፍ በእምባ ነው የሰማውት እግዚአብሔር ሆይ ፈራሁኝ
እኔን የሚፈትሽ መዝሙር ነው
ይሄን መዝሙር እየሰሙ አለማንባት አይቻልም. አቤቱ ማረን 😭😭😭😭 በዙዬ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘውልሽ 🙏🙏🙏
በእውነት ነው የምላቸው
በዚ መዝሙር ራሴ ከተዘፈዘፍኩበት
ሃጥያት ራሴን እያሸሸወኝ ነኝ 🙏❤️🙏🙏🙏🙏😭🙏🙏🙏🙏❤️🙏🙏😭
እኔ በቻይና ሀገር በትምህርት ላይ ነኝ፡፡ በጾም ሁሉንም እበላለሁ ፈራሁን ስሰማ የሃጥያቴ ብዛት ድቅን ይልብኛል፡፡ አቤቱ እንደ ቸርነትህና ይቅር ባይነትህ ማረን ይቅርም በለን
በስደትና በጦርሜዳ እግዚአብሄር ይቅር ባይ ነው ብቻ ንስሃመግባት ከኛ ይጠበቃል ።
የኔ ሀጥያት ከጸጉሮቼ ቁጥር እጅጉን ይበልጣል እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን አምላካችን ለንስሃ ሞት አብቃን😢😢😢😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጽናን😢😢😢
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”
- ማቴዎስ 11፥28 ኢየሱስ ያድናል
እግዛብሄር ስጋ የበላቹሁ በዚህ በኩል ተቀመጡ ድንች የበላቹ በዚህ በኩል ተቀመጡ አይልም ያገኘሽውን ብዪ ፋራ አትሁኚ
ስጋ በበላና ባልበላ አደለም ፅድቅና ኩነኔ፣ ህግ ሁሉ ተጠቃሎ በዚ ቀርቦልናል። ማቴ 22:36
ማቴዎስ 22:37፤ ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።
ማቴዎስ 22:38፤ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።
ማቴዎስ 22:39፤ ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም፦ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ፡ የምትለው ናት።
በፋሲካ ፆም ይህ መዝሙር መሰማቱ በራሱ ከፆም ጋር እንባ እንዲኖረን ስለረዳን በጣም እናመሰግናለን ፆሙን በንሰሃ እንደምንጨርስው ተስፋ አለኝ ወገኖቼ ለንሰሃ ከፆም ጋር ተጠቀሙበት መንፈስ ቅዱስ ነው ይህን ያደረገው
Ewent nw
እኔ ፈራሁ እንጂ አንተ እኮ አታስፈራም መምጣቴ ነው ደስታህ የኔ አባት 😢😢😢😢
😊
ዝማረ መላአክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
የኔ ጌታ ቢመሽብንም አትተወን❤ እኔም ፈራሁ እንደባዘንኩ በመንገድ እንዳልቀር ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጥልን
Zemr melikt yasmalen
I’m Muslim! I have so much respect for her and made me realize that how lucky she’s to repent and being close to God! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Endanchi miasbewn sew yabzalen ehte❤❤
@@hulebible We’re all believer in One Almighty God ehte!!! Specifically we Ethiopians are people of the book!!! 🙏🙏🙏🙏🙏
@@FerihaYousuf you are right, GOD BLESS YOU.
Amin!!!
ይህ መዝሙር የኔን ሀጥያት እያንዳንዷ ያስታወሰኝ መዝሙር ነው አምላኬ ሆይ ያለንስሀ እንዳልሄድ ፈራሁ ጊዜዬ እንዳያልቅ በምህረትህ አስበኝ ። ይህን መዝሙር የሰራችሁት እናተ ላይ ያደረው አምላክ ስሙ ይባረክ እናተ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏
እራሴን እዳስብ ነው ያረገኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ❤❤❤❤
በሀጢያቴ ስብርብር ብዬ ቁጭ ባልኩበት ሰአት የተላከለኝ ይሄስዝማሬ ለእኔ ነው ጌታ ሆይ በምህረት አይኖችህ ተመልከተን😢😢😢😢
Amen
Amen❤❤Amen🎉🎉🎉 AmenAmenAmen ❤❤❤❤
እባክሽ በዚ ልቦና በዚህ ድምፅ ብዙ ዘምሪልን ብዙዎቻችን በመዝሙርሽ ልቦናችን ተሠብራል እንዳትጠፊብን አደራ❤❤❤❤❤❤❤
ya it's write 🙏🙏🙏
የበዛወርቅ እውነታ እራስዋን አሳንሳ የእግዚያብሄርን ሞገስ አሳይታለች የብዙ አማኞችን ፈተና እና ፍራቻ በመዝሙሩ በደንብ ተገልፆዋል ፣ በጣም ድንቅ ግጥም እና ስራ
ቅዱስ እግዚአብሔር የረዳን ለንስሐ ያበቃን ተመስገን እንበል
I am not Orthodox but, this Song touch my heart God Bless You sister
Come back to ortodoxes dear brother you can live peacefull live with gietachen
Eyesus
@@MusieTemesgen this isnt a song its called mezemure
@@MusieTemesgen If he is already close to God he doesn't have to come to orthodox..
God loves us from the way we love him, not from our religion..
I'm muslim but I really shocked when I listene ❤❤❤❤👌👌👌
❤❤
Amenamenamen ❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
❤❤❤
ዘመነኔን በስጋ ድካም ያሳለፍኩ ለኔ ወየውልኝ አቤቱ በቸርነትህ እና በምህረትህ ብዛት ማረኝ
Amen Amen Amen
😢😢😢😢
አሜንንንን
አሜን ይማረን የድንግል ልጅ
Ameen
እግዚአብሔር አምላክ ላነች የሰጠውን የመመለስ ልቦና ለእኔ ለዳካማዋ ይስጠኝአንችንም ይባርክሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽደ
አንዱ ሲሄድ አንዱ ይመጣል🥲🥲🥲 አዬ ኦርቶዶክሴ ረቂቋ ሚሥጢሯ ኢየሱስን ያወኩብሽ ከሞት የዳንኩብሽ አንቺ ግን ሁሌም አለሽ💪💪💪 እህታችን በዛወርቅ እናመሠግናለን🙏
ወልደ ሰማያት በፀሎታችሁ አስቡኝ ታናሽ ወንድሜ ብርሃነ መለኮት ካረፈብኝ በዋላ ተስፋ አልታይ ብሎኝ እየጠፋው ነውና ፀልይሉኝ 🙏😭
Embete bemiljua tagzishi
ነገ ሌላ ቀን ነው በናትህ ተስፋ አትቁረጥ ጸበል ተጠመቅ በርትተህ ጸልይ ሁሉም ያልፋል በንጽሕና ወደ አምላኩ የሄደ ሰዉ በዚህ ዘመን አእድለኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጥህ
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይላክልህ አይዟህ ወንድማችን ተስፋ አትቁረጥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተስፋ አይቆርጥም ተንስኤ አለን
ወንድሜ ፈጣሪ ያበርታህ እሱም ነፍሱ በሰላም ትረፍ
ለሱም የምትጠቅመው ወደቤተክርስትያን ብትቀርብ ነው ላንተም ለሱም ሚጠቅመው ይሄው ነው ቤተክርስቲያን ተመላለስ ላንተም ለሱም
ዋናው ነገር እየጠፋህ መሆንህን ማወቅህ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር መመለስ ለሚፈልጉት መንገድን ያመለክታቸዋል በርትተህ ፀሎት አርግ ከምንም በላይ እግዚአብሔር ትክክል ነው ብለህ እመን በርታ
መተደል ነው ለዚህ መመረጥ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤
እስቲ መዝሙሩ ለኔ ነው የተዘመረው የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤❤
እኔ ግን ጴንጤ ነኝ ደገግሜ ነው የያሁት ይሄ ማዝሙር😢😢
ሀጢያተኛ ነኝ ለሚል ሰው ሁሉ ይመለከተዋል😢😢😢
ወደ እውነተኛዋ ቅድስት ኦሮቶዶክስ ተመለሽ
Eyesus enji Orthodox mehon ayadinm atisasat maryam sathon egzer yrdachu
ያልሆነ ሰው አለ?@@ኣቤየተዋህዶልጅ
Ena wede ewnetegna haymanot ltmeles egziabher yagzh wendme
ይሄ መዝሙር ከተለቀቀ ቀን ጀምሮ ቤተመቅደስ መግባት ፈራሁ ራሴን አየሁት ለካ ባለማስተዋል ነበር የምመላለሰው ፀሀፊውም መሣሪያ ተጫዋቾቹም ዘማሪዋም ለኔ ነው ያደረጋችሁት አመሰግናለሁ ፈራሁ
የኔ እናት ታደለሽ እንኮንም ኦርቶዶክስ ሆንሽልኝ 😭😭😭 ደንቅ መዝሙር የሁሉንም ቤት የሚአንዃዃ ነው አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 😢😢😢
“እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።”
- ሮሜ 8፥1
❤😘😘❤😘❤❤❤
እኔ አልቅሼ ሞትኩ አቤቱ ማረን ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን ወይኔ እንዴት መዘመር ይቻላል እንባ በእምባ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዪ ዝማሬ ነው አምላክ በቸርነቱ የንስሃ እድሜ ይስጠን
እኔ ጴንጠ ነኝ። ነገር ግን የሄ መዝሙር በጣም ነው ውስጤን የነካኝ
ጴንጠ አይባልም ፕሮቴስታንት ወይም ተቃዋሚ ነው የሚባለው።
ደጋግሜ ሰማሁት በሥላሴ ስም የሁላችንን ህይወት የሚዳስስ ህይወት ነው በዚዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እኛም በዝማሬሽ ተባርከናል
በባህር ውስጥ እንዳለ ድንጋይ የደነደነ ልቦናየንስ 😢😢መቼ ይሆን እኔም ልቤን ሰብሮ ሰው የሚያደርገኝ የሰራዊት ጌታ😢😢 በፀሎታችሁ ኣስቡኝ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እኛንም እንዳቺ ልባችን ሰብሮ ወደ ቤቱ ይጠራን ዘንድ ፈቃዱ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝምሪ መላእክት ያሰማልን ልብ ዪነካን
በጠዋትም በቤቱ ነበርሽ ያውም የእናቱ የድንግል ማርያም አገልጋይ በመሃል የእንጀራ ጉዳይ ሆኖ ወደዚህ መንገድ ገባሽ እንጂ በቅድስት ማርያም ፈለገሕይወት ሰንበት ት/ት ቤት በመዝሙርም እና በድራማ ትልቅ ተሳትፎ ነበረሽ አሁንም ወደቤትሽ ነው የመጣሽው እና በልጅነት ያገለገልሻት እመቤቴ ትርዳሽ እህቴ
እሀቴ ዘማሪት በዛወርቅ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልኝ 🙏
በአንቺ ፍርሃትና ክብር የኔን ድፍርት ማሰብ እኔን እንቅልፍ ነሳኝ፡፡ በቤቱ ያፅናሽ ይትዝትዋ ንግስት
“ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
- 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
አብርሃም ወይ ይስሀቅ በድንኳንህ ቢያድሩም ባንተ መንግስት ግን ከወንበዴ አይቀድሙም.....
እስቲ ይሄ መዝሙር ለኔ ነዉ የተዘመረዉ የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
B
ይሄ መዝሙር ለተፀፀተ ነው ሚሆነው እኛ ግን ለመፀፀትም ኣልደረስንም ኮ ልባችን ድንጋይ ሁንዋል እስዋ እድለኛ ነች😢
S
❤❤❤❤❤❤
ሁሌ እያለቀስኩ ነው የምሰማው።