ውል ውል አለኝ GISHEN MARIAM Wul Wul Alegn Dejish Gishen Mariam Ethiopian Orthodox Mezmur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 772

  • @nardismiss1466
    @nardismiss1466 ปีที่แล้ว +16

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክይ ያሰማልን እናቴ እመቤቴ ሆይ ለደጅሺ አብቂን

  • @trngteshometrngteshome2129
    @trngteshometrngteshome2129 ปีที่แล้ว +12

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል ለደጇ ታብቃን በያለንበት❤❤❤❤ ባማላጅነቷ ትጠብቅን ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @hailudesalegne
    @hailudesalegne ปีที่แล้ว +10

    መልካም ጊዜ ለኢትዬጵያውያን ሁሉ

  • @geberale
    @geberale ปีที่แล้ว +34

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን እመቤቴ ለደጅሽ አብቃኝ

    • @JdCell-wq7gb
      @JdCell-wq7gb 8 หลายเดือนก่อน +5

      ❤❤❤❤

    • @HfhFhrt
      @HfhFhrt 7 หลายเดือนก่อน +4

      አመንአመንአመን❤❤❤❤❤❤

    • @GenzebAstatkei
      @GenzebAstatkei 2 หลายเดือนก่อน

      ዝማሬመላእክትያሰማልን በቤቱያፅናልኝ

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 2 ปีที่แล้ว +16

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ለደጇ ታብቃን

  • @metasebiahailiyie8510
    @metasebiahailiyie8510 หลายเดือนก่อน +2

    እ'ልልልልልልል!!!! አቤት ደስ ሲል! አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!! እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ የግሼኗ እናቴ!!

  • @Yeamlak-m6j
    @Yeamlak-m6j 3 หลายเดือนก่อน +6

    አዛኝቷ ሆይ በቅፍሽ እንዳሣድግሽኝ መጨርሻየንም በቅፍሽ ይሁን የአችዉ ዘማሪት ነኝ አሜን እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልኝ ግሽን ደብር ከርቤ ለደጅሽ አብቂኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 4 ปีที่แล้ว +48

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወል ዉል አለኝ ደጅሽ አናቴ ሆይ መጨረሻየ አሳመሪልኝ💒🌿♥

  • @እናቴማርያም-መ8ገ
    @እናቴማርያም-መ8ገ 2 ปีที่แล้ว +31

    እልልልልልልል እመብርሃን ከከፋ ነገር አገራችንን ጠብቂልን አሜን ፫ ቤተሰቦቻቸንም በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላሽ 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz ปีที่แล้ว +23

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የመዳንያለም ፍቃድ ሁኖ ለደጅሽ ለግሸን ማርያም ያብቃኝ

  • @TigestArsi
    @TigestArsi ปีที่แล้ว +25

    እመብርሐን በሰላም ላገራችን አብቂን

    • @GugGg-sr5pe
      @GugGg-sr5pe 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ኰ9ከ
      @አቤቱየሆነብንንአስብ-ኰ9ከ 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፫

    • @yehuluayenbiyalfew7091
      @yehuluayenbiyalfew7091 6 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@አቤቱየሆነብንንአስብ-ኰ9ከአሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪⛪

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ለደጃ ያብቃ የመዳም ቅመሞች

  • @tigistfele4740
    @tigistfele4740 2 ปีที่แล้ว +16

    አሜን አሜን አሜን እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว +17

    🛑እንኳን ለአስተርእዮ ማርያም ግማደ መስቀሉ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
    እግዚአብሔር አስቀድሞ በነብያት አፍ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል በማለት የተነገረውን ቃል በእናታችን በቅድስት በድንግል ማሪያም ተፈፀመ፡፡ ይህም ምልክት የጌታችን የመዳህኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ መስቀል ነው፡፡

  • @Birtukan565
    @Birtukan565 ปีที่แล้ว +28

    ውል ውል አለኝ ደጅሽ የአምላክ ፈቃድ ሆኖ እስክሳለመው🙏🙏🙏🙏🙏 የኔ መመኪያ❤❤❤ የኔ መጠለያ እግዝትነ ማርያም ድንግል

  • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ኰ9ከ
    @አቤቱየሆነብንንአስብ-ኰ9ከ 8 หลายเดือนก่อน +10

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    ውል ውል አለኝ ደጅሽ የአምላክ ፍቃድ ሆኖ እስክሳለምሽ😢😢😢😢

  • @kebedesileshi5944
    @kebedesileshi5944 2 ปีที่แล้ว +47

    የመቤታችን መዝሙር በጣም ደስ ይላል የነገሮትን ሁሉ ችግር የምትፈታ እናት አለን እልል እልል

  • @kidisthailesilassie9232
    @kidisthailesilassie9232 2 ปีที่แล้ว +11

    እልልልልልልል ይህን መዝሙር ስሰማው አይኖቼ በእንባ ይሞላሉ

  • @MohammedMohammed-gx5do
    @MohammedMohammed-gx5do 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እናታችን ማርያም ለደጅሽ አብቂነ አሜን አዛኝቷ በስደት ያለነውን ለሀገራችነ አብቂነ🤲🤲🤲

  • @Haiah-bv7gv
    @Haiah-bv7gv 7 หลายเดือนก่อน +25

    ውል ውል አለኝ ደጅሽ የአምላክ ፍቃድሆኖ እስከሰላምሽ ግሽን ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ 😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

    • @YaedAbebe
      @YaedAbebe 6 หลายเดือนก่อน +2

      የጊሸኗእመቤቴየልቤመመኪየጌታእናተ

    • @abebetesfaye3718
      @abebetesfaye3718 หลายเดือนก่อน

      Aw

  • @HamidaHassen-ds8gy
    @HamidaHassen-ds8gy ปีที่แล้ว +9

    ለደጅሽ አብቂኝ እመብርሀን ❤❤❤❤❤

  • @wolfie6899
    @wolfie6899 3 ปีที่แล้ว +154

    ✿♥ይህንን መዝሙር የዘመረ ሁሉ ይባረክ♥✿

    • @meklit797
      @meklit797 3 ปีที่แล้ว +12

      ይህንን መዝመር የዘመረ ሁሉ ምቅውት ይባረክ እር

    • @genetbelachew4473
      @genetbelachew4473 ปีที่แล้ว +7

      ❤❤amen

    • @almazmama9138
      @almazmama9138 ปีที่แล้ว +7

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @DemmekeMamo
      @DemmekeMamo ปีที่แล้ว +2

      3:23

    • @HANNA-qy5bl
      @HANNA-qy5bl ปีที่แล้ว +3

      አሜን ፫

  • @fatiyafeker159
    @fatiyafeker159 ปีที่แล้ว +9

    እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠብቀን እልል እልል እልል አሚን❤

    • @yehalashet-be3kq
      @yehalashet-be3kq ปีที่แล้ว

      I love you 😊😊I 😊want you to be like me so 😊
      😊😊is a 1st class

    • @yehalashet-be3kq
      @yehalashet-be3kq ปีที่แล้ว

      Yehalashet Yehalashet a a very nice place to work in and we are a very good team working with a team a in North Yorkshire and I love you so much and I love you so much and love you so much and I love you so much and I love you so much and and love you so much and I love you so much and I I I SO MUCH AND I I you so much much I LOVE ❤

    • @yehalashet-be3kq
      @yehalashet-be3kq ปีที่แล้ว

      yehalashet and I have BEEN WORKING ON

  • @ethane7799
    @ethane7799 ปีที่แล้ว +1

    ወል ወል አለኝ ደጅሺ ዉል ዉል አለኘ ደጀሺ ዝማሬ መልክት ያሰማልን ወድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @elsaasefa4030
    @elsaasefa4030 2 ปีที่แล้ว

    ይህንን መዝሙር ሰምቸ አልጠግበውም ፡፡ መቸ ነው የአምላክ ፍቃድ ሆኖ የእናቴን የቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ደጅ ማለትም ግሸን ማርያም የምሄደው ኦርተዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ተከታዬች በፀሎታችሁ አስቡኝ፡፡

  • @AsdfGhjk-pb2ij
    @AsdfGhjk-pb2ij 8 วันที่ผ่านมา

    ከስደት መልሶ ለደጅሽ ያብቃን ድግል ማርያም❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @Mesra-wf5qt
    @Mesra-wf5qt 8 หลายเดือนก่อน +9

    እመቤቴ ማርያም ሆይ አንች ከመከራ ሰዉሪኝ ለሀገሬ አብቂኝ ከደጅሽ መጥቸ ክብርሽን በእልልታ እድገልፅ አድይኝ❤❤❤❤❤

    • @MengstuLemma
      @MengstuLemma 7 หลายเดือนก่อน

      8:32

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 6 หลายเดือนก่อน

      👏👏👏👏👏👏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏🙏

  • @EngdayeAlem
    @EngdayeAlem 3 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን አምላኬ ለዚች አድስ ቀን ያደረሰን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @AKs-ie2rw
    @AKs-ie2rw 4 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤቴ ሆይ በሰላም ሀገሬ ገብቸ ከደጅሽ ለመቆምይብቃኝ እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @denkayhukacha7330
    @denkayhukacha7330 ปีที่แล้ว +13

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን❤❤❤

  • @maryamsaleh3636
    @maryamsaleh3636 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @andebo2866
    @andebo2866 ปีที่แล้ว +8

    እማምላክ ሆይ ሀገራችንን ጠብቃልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @juli-rt3oh
    @juli-rt3oh 3 ปีที่แล้ว +9

    ውል ውል አለኝ ደጅሽ ያምላክ ፈቃድ ሆኖ አስክሳለምሽ (የግሸንዋ እመቤቴ👑)እልልልልልልል

  • @vvhhhggg5786
    @vvhhhggg5786 2 ปีที่แล้ว +17

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክ ት ያስማልን

  • @SelamGebregziabher-u5k
    @SelamGebregziabher-u5k 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልአክት የሰማልኝ እመቤቴ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @alemayheumechalemaru6558
    @alemayheumechalemaru6558 3 ปีที่แล้ว +23

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን🙏

  • @genetgeni4596
    @genetgeni4596 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላክት ይሰማልን በእድሜ በጤና ይቆይልን ደጆን ለመርገጥ ይብቃን አሜንንን

  • @Tizite-qe3nf
    @Tizite-qe3nf ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰምልን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @DargeBelex
    @DargeBelex 6 หลายเดือนก่อน +1

    የልቤን ፍላጎት ግሸን ላይ ነግሬ
    ደስታ ቤቴን ሞላው ተረሳ ችግሬ
    ሚካኤል ገብረኤል በቀኝ በግራ
    አንቺ ከመሀል ነሽ ከፍ ባለ ስፍራ
    አሜን አሜን የእናታችን ስሟ የተከበረ የተመሠገነ ይሁን እንዲሁም ለዘመሪዎቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሠግናለን።

  • @atsedealemnew4007
    @atsedealemnew4007 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሪ መላክን የሠማልን ከደጅሽ ለመምጣት ያብቃኝ እመቤቴ

  • @mekeremeeshtu9283
    @mekeremeeshtu9283 2 ปีที่แล้ว +1

    ደኝሽን ለመርገጥ ያብቃኝ እመቤቴ ማርያም የነገርኩሽን ነገር አደራሽን በስደት ያላቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ ለሀገራችን አፈር ያብቃን

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 ปีที่แล้ว +16

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ግሽን ሆይ መግቢያሽ አንድነው ለመግስተስማይ ምሳሌየሆነው ግሽን ሆይ አድነው እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያስማል።

  • @asdyasdy5598
    @asdyasdy5598 2 ปีที่แล้ว +1

    የመቤታችን ስሟ ሲጠራ የማይደሰት ማነዉ እልልልልልል ለደጅሽ ያብቃኝ አይስደት እመብረሀን አትለይኝ በስደቱ አለም

  • @አምላክተለመነኝ
    @አምላክተለመነኝ 5 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን
    ፍስየ ስለጋበዝከን አንተንም እናመሰግናለን

  • @meseretagergzat3285
    @meseretagergzat3285 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ማሪያም ጸጋና ምልጃሽ አይለየኝ

  • @Alem-g9g
    @Alem-g9g 2 ปีที่แล้ว +13

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kuduslove
    @kuduslove 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል.ቀለሂወት ያሰማልን ፀሎት አርጉልኝ ጊሼን ልሳለማት ነው

  • @Aa-yl5zj
    @Aa-yl5zj 5 ปีที่แล้ว +9

    Zimar melakn yasemaln fishi

    • @arocina1
      @arocina1 4 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch ሊንከ ከታች አስቀምጫለው subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን የቻናሌ ሊነክ:- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 5 ปีที่แล้ว +10

    እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን ፊሽ
    አንተም የግሸንዋ ማርያም ያሰብከው ሀሳብ ሁላት ትሙላልህ በርታ

  • @GetshBory
    @GetshBory 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለደጂሽ ያብቃኝ

  • @እማየእውድሻለሁ
    @እማየእውድሻለሁ 5 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድ
    ፊሽ

    • @amenamenamenalina3563
      @amenamenamenalina3563 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Ellllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll encoin abro aderesene echi Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll ok

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኀ8ደ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኀ8ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን(3)ዉልዉልአለኝደጂሽእማምላክሆይለደጂሽአብቂኝአሜን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 5 ปีที่แล้ว +25

    እናቴ ሆይ የምልሽ ኪዳነምህረት እምዬ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት እናቴ አዛኝቷ እረዳቴ አማላጄ ዘወትር ምልጃሽ አይለየኝ የመስቀል ስር ስጦታዬ የልቤ ንግስት የጌታዬ እናት እንወድሻለን ክብር ምስጋና ይገባሻል

    • @yemiserachhaile2126
      @yemiserachhaile2126 2 ปีที่แล้ว

      ።በቀቀን

    • @derayeneode
      @derayeneode 2 ปีที่แล้ว

      ዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕ

  • @centralgondarzonemarketinf6362
    @centralgondarzonemarketinf6362 3 ปีที่แล้ว +24

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልንእናትሆይ ለደጅሽ አብቂን

    • @k_7h888
      @k_7h888 2 ปีที่แล้ว

      Elelelelel elelelelel

    • @liyaabdu2073
      @liyaabdu2073 2 ปีที่แล้ว

      Ilolloppppppp0ĺ⁹

  • @emuberuk
    @emuberuk หลายเดือนก่อน

    ውል ውል አለኝ ደጅሽ የአምላክ ፈቃድ ሆኖ እስክሳለምሽ👏😢😢😢😢

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልል ውል ውል አለኝ ደጅሽ /2/ የአምላክ ፈቃድ ሆኖ እስክሣለምሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤እመብርሀን እናቴ ከስደት መልስ ከደጅሽ አብቂን ❤❤❤ሀገራችንን ጠብቂልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል

  • @saradudd2336
    @saradudd2336 2 ปีที่แล้ว +13

    እልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ደጅን ለመርግጥ ያብቃን

    • @sanymrs840
      @sanymrs840 2 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ ምለከት ያሰማልን ለደጄሺ ያበቃኚ እሜን አሜን አሜን

  • @doloresjohnson1925
    @doloresjohnson1925 3 ปีที่แล้ว +6

    እልልልል እናታችን ድንግል ለደጅቨ አብቅን የእመቤታችን ጥበቃዋ አይለየን አማላጃችን እልል እልልልልልል

  • @GokptBadse
    @GokptBadse 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misomiso5027
    @misomiso5027 2 ปีที่แล้ว +1

    እመብረሀን ሆይ ከሰደት መልሸኝ ሳላሰበዉ 5አመት አሰቆጠረሁኝ መልሸኝ እናቴ

  • @SfvxSgbcx
    @SfvxSgbcx 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እናቴ ለደጅ አብቂኝ 🤲🙏

  • @hhhhmhj9947
    @hhhhmhj9947 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክት ያስማል

  • @sehenyee
    @sehenyee 5 ปีที่แล้ว +6

    Amen amen amen amen zmrye milkin ysemailn amen

  • @Desta46
    @Desta46 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ለደጅሽያብቃን❤❤❤❤❤

  • @hhhhmhj9947
    @hhhhmhj9947 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልኣክት ያስማልን ኣሜን(3)

  • @ሰላም-ንኩሉ-ፐ5የ
    @ሰላም-ንኩሉ-ፐ5የ 3 ปีที่แล้ว +10

    እሰይ እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ጐይታይ ምሕረትካ ላአከልና ✝️🤲🤲🤲🤲😭😭😭😢😢😢

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ከስዴት መልስ

  • @FargasTolossa
    @FargasTolossa ปีที่แล้ว

    ዝማሬመላክትያሰማልን ወድማችን እድሜይስጥህ

  • @RhrhHehr
    @RhrhHehr ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤እመብረሀን ከክፍ ነገረ አቺ ጠብቂን።እልልልልልልልልል❤❤❤

  • @Alemneshgirma-b3m
    @Alemneshgirma-b3m ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏

  • @amenamenamenalina3563
    @amenamenamenalina3563 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen zemar ledejuwa ysamalen echi emebet ok☺☺☺😊😊😀😁😁😃😃😃😄😄

  • @Fkr-wg6cq
    @Fkr-wg6cq 5 หลายเดือนก่อน

    ዉል ዉል አለኝ ደጅሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @footballman5580
    @footballman5580 2 ปีที่แล้ว +1

    Nefsen alemuan asayewat endet Desi yelal😊 zemari melaekt yasemalen

  • @redetalula6311
    @redetalula6311 2 ปีที่แล้ว +9

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልልል🙏🏽

  • @aduadu9102
    @aduadu9102 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @አስረስየማሪያምልጂ
    @አስረስየማሪያምልጂ 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜንአሜንአሜንለቦታውያብቃን🙏🙏🙏
    ዝማሬመላክትያሠማልንእልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልእመብረሀንየዘወትረጥበቃሽአይለየን🙏🙏🙏

    • @samsunga10a5
      @samsunga10a5 3 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልል

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልአክት ያሠማልን የአምላክ ፈቃድ ሆኖ ለደጅሽ አብቂኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Senayt-n4u
    @Senayt-n4u 25 วันที่ผ่านมา

    ውልውልአልኝድጅሽ፤እምብርሐንበስድትያልንውንአስቤ፤አሜን❤❤❤❤

  • @buzeabuzea4047
    @buzeabuzea4047 5 ปีที่แล้ว +13

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏

  • @mesiethio833
    @mesiethio833 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማአሬ መላክት ያሰማልን

  • @ጀሚላወሎዩቱብ
    @ጀሚላወሎዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሰላም ወድያገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም ሀሪፍቆይታነበር በርታ

  • @MarituGetnet-k3t
    @MarituGetnet-k3t ปีที่แล้ว

    እመብረሃን ደጅሽ እረግጥ ዘንድ መልካም ፈቃድ ይሁንልኝ

  • @YordanosYehuala
    @YordanosYehuala 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለደጇ ያብቃን

  • @TigstieTruneh
    @TigstieTruneh 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእት ያሰማልን

  • @meseretabet4307
    @meseretabet4307 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ወልውል አለኝ ደጀሽ እመቤቴ ማርያም ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ🤲

  • @emebatakill
    @emebatakill 4 หลายเดือนก่อน

    የእዉነት ታምናላችሁ በደስታ እንባዬ ቢያንቀኝስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @GjvVhd
    @GjvVhd 4 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ ያብቃን

  • @Bobo-v4e
    @Bobo-v4e 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን እመቤቴ ማረያም አገራችንን ጠብቂልን ሰደት ላይ ያለንውንም በሰላም ለአገራችን አብቂን

  • @hananhadi6576
    @hananhadi6576 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልውልውል አለደጅሽ ያምላክ ፍቃድ ሆኖ እስትሳለምሽ እናቴ ቅድስት ድግል ማርያ የስደት መጨርሻዬ አሳምሪልኝ ለዝማሬ መላእክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshiharegbeyen9098
    @yeshiharegbeyen9098 ปีที่แล้ว

    ብቻዉን የአለም መድኃኒት የሆነውን የሱስ ያስፈልጋቹኋል ::ለሓጥአት ስርየት የተሰቀለዉ እሱ ብቻ ነዉና!

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልል

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube 5 ปีที่แล้ว +12

    Amen Zemare Melaek Yasemalin 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @TigstMaru-y8e
    @TigstMaru-y8e 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማ ሪ መላክት ያሠማን

  • @helengheb4287
    @helengheb4287 2 ปีที่แล้ว

    Zmare Melakt yasemalin .Ye Gishenwa Emebet Tbarken Amen

  • @sarasaraymariyamlji647
    @sarasaraymariyamlji647 5 ปีที่แล้ว +21

    እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን፫

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 3 หลายเดือนก่อน

    ወል ዉል አለኝ ደጅሽ ❤❤❤❤❤❤❤እናቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ 👏👏👏💒👏💒👏💒👏❤️👏❤️👏👏👏❤️👏👏👏❤️

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ውል ውል አለኝ ደጂሺ እመቤት ቅድሥት እመቤቴ የውሥጤን ምስጥር አንች ታውቄለሺ እናቴ ለደጂሺ ያብቃኝ😭🥰🥰❤❤❤

  • @መሲባለማህተብዎ
    @መሲባለማህተብዎ 2 ปีที่แล้ว +1

    እማየ ኣምባየ መጠግያየ የችግሬ ደራሸ

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Ke Keyesh aweyen Enate be sew Hager ataskereng❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ueapadminstration2716
    @ueapadminstration2716 2 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን