የመጀመሪያ የቀጥታ ስርጭት “አንድ ጥያቄ አለኝ!” - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርሰቲያን
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024
- አዲስ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም - በከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ ሚድያ - አንድ ጥያቄ አለኝ ፕሮግራማችን - እናንተ አድማጭ ተመልካቾቻችን ያሏችሁን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ፣ ኦርቶዶክሳዊ ፣ ተሐድሷዊና ተያያዥ ጥያቄዎች በቀጥታ እያቀረባችሁ - በቀጥታ ስርጭት ከተጋባዥ መምህራን መልስ የምታገኙበት አዲስ ፕሮግራማችን ነው!
ማናቸውንም ያሏችሁን ጥያቄዎች ሁሉ ይዛችሁ በቀጥታ ስርጭት ጊዜው በመግባት መጠየቅና መልስ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ለአንድ ጥያቄ መልስ ለመስጠት 3 ደቂቃ ስለሚሰጥ በቂና ሰፊ ማብራሪያ ለበርካታ ጥያቄዎች ማግኘት እንችላለን፡፡ ዘመድ ወዳጆችዎን - ጓደኛ ቤተሰብዎን በመጋበዝ በቀጥታ ስርጭቱ ላይ መሳተፍ እንዲችሉ ሰዓቱንና ቀኑን እንዳይረሱ፡፡ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 12፡30 ድረስ፡፡
በየሳምንቱ ጥያቄዎች የሚነሳባቸው ርዕሶች የተለያዩ ስለሚሆኑ ፤ የሳምንቱን ርዕስ አስቀድሞ ማወቅና ጥያቄ ማዘጋጀትም ይቻላል፡፡
ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስርጭቱ ሰዓት በመልዕክት መጻፊያው በኩል በግልጽነትና በነጻነት ማቅረብ ትችላላችሁ!
ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን - ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ተሐድሶ!
ከሣቴ ብርሃን ሚድያ
መልካም ጅማሬ ነው ጌታ ይባርኮት። ጥቅሶችን ስትጠቅሱ በስክራን ብትፅፉት የመፅሀፍ ቅድስ የማንበብ ልምድ እና ማረጋገጫ ይሆናል ❤
ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን መልካም ጅማሬ ነው ወንድም ጌታቸው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤
ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም ፍፃሜህ ታላቅ ይሆናል እንደሚል ቅዱስ ቃል ፍፃሜያችሁ ትልቅ ይሁን
በርቱ ጅማሬው እየቆየ እየሰፋ ይሄዳል።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bemiketlew zare yeteteyeku gin yaltemelesutin bemeyaz samint inzhin iyemelesin ye iletunm tiyake memels inchilalen
እንኳን እግዚአብሔር ረዳቹሁ
ጌታ ይባርካቹ❤
አሜን
Sadkan ena semaetat
❤❤❤
በርቱ❤
አሜን አሜን አሜን!
We love you
መ/ር ጌታቸው ስልኮትን ፈልጊያለሁ ጥያቄ ስላለኝ ደውዬ ለመጠየቅ ተባረኩ🙏❤
0911639664
እናተ የኦርቶዶ 56:38 ክስ ነፃ አውጭዎች ገብረ መንፈስቅዱስ እና ተክለሃይማኖት ስለጎጃም ተናገሩ የተባለውን ብትነግሩን ? ተሀድሶ ያሸንፋል
“በአርባ በሰማንያ ማጥመቅ አያስፈልግም አያድንም። ቅባ ሜሮን ለታመመ ብቻ ነዉ። የአሳማ ሥጋ ብበላ ችግር የለም። ራስን ሳላድስ ቤተ ክርስቲያንን ላድስ። አወቅኩኝ በትዕቢት ጸደኩኝ። “ ለሚል ጥያቄ አለኝ።
ክርስቶስ በእናቱ በአይሁድ ሥርዓት በ፰ት ቀኑ ሲገረዝ፤ መች ታድሶ ነኝ አልገረዝም አለ?l ሉቃስ 2:20
እናቱ በሙሴ ሕግ መሰረት መስዋት በልጅዋ ስም በቤተ መቅደስ ስታቀረብ ታድሶ ነኝ አይገባም መች ብሎ ነገራት?
ሉቃስ 2:24
የኢት/ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በአንድ ቋንቋ ብቻ ታምናለች። ታሃዲሶ ሌሎችን ቋንቋዎችን አንዴት ታያለች ?
ሁሉም ሰው በአፍ መፍቻ ቋንቋውና በባህሉ እግዚአብሔርን እንዲያውቅና እንዲያመልክ የራሱ የእግዚአብሔር ፈቃድ ስለሆነ ይህ እንዲሆን እንተጋለን፡፡ በአሁኑ ጊዜ ቢያንስ በአራት የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አገልግሎቶቻችን ለሕዝብ ለማድረስ እየሰራን ነው! በጸሎትና በሌላም በሚያስፈልገን ሁሉ እንድታግዙንም በዚህ አጋጣሚ ማስታወስ እንሻለን!
በቤተሰብነት እንሰንብት!
ወደ ምዕራብ ሸዋ አገልግሎት ለምን አልጀመራችሁም???
አንድን ንብሬት " ታቦት ነው" የሚንለው በውስጡ ምን ስኖር ነው? ካለ ደግሞ በዘመናችን ከወዴት ይገኛል ? ከለሌስ ለምን ተሻረ?
አመሰግናለሁ ❤
በርቱበት ፀጋው ይብዛላችሁ🙏🙏🙏
መምህር የመጀመሪያው የኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ) በመጀመሪያ የሐድሶ እንቅስቃሴ የተጀመረበት ዘመን ቢለጽልን ተያያዥ ነገሮችም ቢገለጹልን
አመሰግናሐሁ
በአውሮፓ ታድሶ ከመጀመሩ በፊት በኢትዮጵያ ተጀመረ እንደነበረ የሚገልጽ በፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ የተፃፈ መጽሐፍ ነው እላይ ያስቀመጥኩላችሁ
ከነ አሰግድ ጋር ለምን አታገለግሉም በአንድነት
2.የቲክቶኩን ቤ.ክ እና መሬት ላይ ያለችውን ቤ.ክ ልዩነት ያብራሩት እና ምክር ለቲክቶከሮቹ
We love you
❤❤