ቦታ ቅይይር | Zemariam Zeleke | Binyam Shitaye | begashaw | Tzitaw | Asegd | Zerfe | enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ተስፋ አደርጋለሁ ቡዙ ነፍሳት እንደሚድኑ በዚህ ትምህርት ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤

  • @nanibelete6371
    @nanibelete6371 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቃለ ሕይወት ዐያሰማልን
    በናንተ ስንቱን ተማርን
    ክብረትን ይስጥልን

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    "እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው" ሮሜ:1:28 የተባሉት እነዚህ ናቸው:: በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ እንደነዚህ ያሉ ትውልዶች ማፍራትዋ 😢😢😢

  • @DJik-l5s
    @DJik-l5s 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Egezabihar yimesegne wonidemache yetwahedo lejoche bertule

  • @abge5258
    @abge5258 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር በረከቱ ፀጋውን መንፈስ ቅዱስን አብዝቶ ይስጥህ የውሸት ልጆች ከውሸት ከክህደት ውጭ ምንም ዬላቸውም እግዚአብሔር ልብ ይስጣችህ ከማለት የምንላቸው ነገር ዬለም ያላቸውን የአባታቸውን ነው ሚናገሩት ኦርቶዶክስ ጋ ምን እንደሚያመጣቸው ግራ ያጋባል እግዚአብሔር ይገስፃቸው

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባቶቻችን ወንድሞቻችን በርቱ

  • @marukebede4433
    @marukebede4433 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በቀለ ወልደ ኪዳን የሚባል የሽማግሌ ቅሌታም ወንበዴ ብታናዝዙት በጣም አሪፍ ነበር።

  • @Fentefe
    @Fentefe 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡኡቴ
    ማደሱ ቀርቶብኝ
    መጀመሪያ በታደስኩ
    ቶማስ ካልነካሁ
    አላምንም ሲል ነው
    እጁ የተኮማተረው

  • @alemdebebe8361
    @alemdebebe8361 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሎቱ ስባት

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወየው ወየው የነዚህ ከፋ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፌቨን ማጣፊያው ሲያጥር ሁለት የማይረቡ አስቀምጣ ላስ አለች

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    asteway lbona ystachu nu bebrhanu temelalesu

  • @simeyob8942
    @simeyob8942 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wey gud the guy with the white cloth , I don’t even know what he is trying to justify , but glad the other guy put them in check

  • @bizuyeabebe2105
    @bizuyeabebe2105 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቢኒያም መልአኩም "ትፀንሻለሽ " አላት ምን ማለት ነው ትፀንሻለሽ ? ብለህ ጠይቀው

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቢንያም እባክህ ቄሱ ሲያወሩ ዝም በል ።

  • @genetelala7162
    @genetelala7162 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይገርምም ምንም ለመደመጥ የመጠ አይዴለም አትድከሙ ወጋኖች እንደ ፈርሆን ልቡን አደንዲኗል

  • @Tari-e5j
    @Tari-e5j 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን dei n

  • @YeneneshBelema
    @YeneneshBelema 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር አንደም ነክ ትክክለኛ እሄነው ያንተ ይቱብ

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልጁ እዛም እዛም ይዝፕባርቃል በአንድ ትምህርት አይጸናም ስርዐት እንዲይዝ አድርጉት እኛ ወጥ የሆነ ትምህርት ልናገኝ አልቻልንም

    • @Tirhas-s7z
      @Tirhas-s7z 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መስማት ስላልቻልክ ነው ረጋ ብሎ እያስተማረ ነው አዳምጥ