በላ ልበልሃ - “ሥላሴን የዋጠው ጻድቅ” - ከመሪጌታ መልአክ ተመስገን ጋር - ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 142

  • @yetnayetdemesse9285
    @yetnayetdemesse9285 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks!

  • @mihretasmamaw3441
    @mihretasmamaw3441 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ይህ የዘመን ፍጻሜ ነው መስማት አለመስማት የግለሰብ ውሳኔ ቢሆንም ወንጌል ግን ለአለም ሁሉ የሚሰበክበት ዕድል
    የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር !!!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ወንጌል ይለውጣል ኢየሱስ ያድናል። ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምን አይነት የተረጋጋ ጠያቂ ነው ነገሩን ይመነው አይመነውም እጅግ የተረጋጋ ሰው ነው

  • @Merameron
    @Merameron 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ጠየያቂዉ የከተማ የአዲስ ልጅ ከሆንክ ዝም ብለህ በጌታ ተጠቅለ ል
    ።እነ መሬ ጌታን አትችልም አሳዘንከኝ የበራልህ እንዳለ የይታወቃል ።ስለዚሀ አንድ ቀን. አብረን ጌታን እናመልካለን❤❤❤❤

  • @solaye25
    @solaye25 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    For We are chosen by Him

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ስለ ተሀድስዎች እግዚአብሔር ይመስገን ። መጽሀፍ ቅዱስን ጠንቅቀው ያነበቡ ያወቁ
    ወንጌል በደንብ የገባቸው
    ኢየሱስ ክርስቶስ የበራላቸው
    እድለኞች ናቸው።

  • @habtamutesfaye-gg8gs
    @habtamutesfaye-gg8gs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ የጨለማን ሰራ በእግዚአብሔር ቃል አፍራርሱ❤❤❤

  • @11ኛዉሰዓትቲዩብ
    @11ኛዉሰዓትቲዩብ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኢየሱስ ሲገባህ ክብርህን ትተዋለህ ክብር ለኢየሱስ መኖርና መኖር ነው ብለህ ጨለማን ትጠላለህ።

  • @sintayehuwayore5423
    @sintayehuwayore5423 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፈገግ እያስባሉ እውነትን ስናገሩ በጣም ይገርማል እንኩአን ገታ ረዳዋት::

  • @DanielkebedeV
    @DanielkebedeV 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ጋዜጠኛው ካንተ ደስ የሚለኝ እ እ እያልክ የምትሰማው ነገር

  • @HabtamuBerhanu-i7r
    @HabtamuBerhanu-i7r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Egziabher talak new.

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኃይማኖተኛ ነን በሚሉ ሰዎች ኢየሱስም ተገርፏል። ሠይጣን ተግባሩ መግረፍና ማስገረፍ ነው። ኢየሱስ ደግሞ ፍቅር ነው።

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እሚገርም ምስክርነት ነው በእውነት እኔ አሁን ከቤተሰቦቸ ጋር ግብግብ ላይ ነን በወንጌል ምክኛት እኔ ወንጌል በርቶልኛል እነሱ እየሰሙ የኖሩትን ተረት ተረት ነው የሚያውቁት እና በቃ ትጠመቂያለሺ ይሉኛል እኔም አልጠመቅም ድኛለሁ እላለሁ ብቻ መጨረሻየ ከቤተዘመዶቸ ጋር መለያየት ነው የሚሆነው የሚበልጠው ጌታ እየሱስ ካለኚ በቂየ ነው ለእነሱም እግዛብሄር ልቦናቸውን ይክፈትላቸው 😢😢

  • @samuelbekit5683
    @samuelbekit5683 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    GBU merigeta

  • @charligebeyaw7915
    @charligebeyaw7915 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    wow ክፍል 3 Please ❤❤❤❤

  • @EyuelAbebawe
    @EyuelAbebawe ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በተራራ ያለ ብርሃን ሊደበቅ አችልም።ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!!!

  • @MestawetMamo-g7d
    @MestawetMamo-g7d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አቤት ሁለተኛው እስከሚለቀቅ መጓጓቴ ጠያቂወም ተጠያቂውም ደስ ሲሉ መምህር በእውቀት ሲናገሩ እንዴት ደስ ይላል እንደጅረት የሚፈስ የነፍስ ምግብ ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው ገና ሰው ሁሉ ወደዚህ የዘላለም ህይወት ይመጣሉ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ““ነገር ግን ማንም በእኔ ከሚያምኑት ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን ከሚያሰናክል፣ ከባድ የወፍጮ ድንጋይ በዐንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር ተጥሎ ቢሰጥም ይሻለዋል። ይህች ዓለም የመሰናክል ምክንያት በመሆኗ ወዮላት! መሰናክል መምጣቱ አይቀርምና፤ ነገር ግን የመሰናክሉ ምክንያት ለሚሆነው ሰው ወዮለት!”
    ‭‭ማቴዎስ‬ ‭18‬:‭6‬-‭7‬ ‭NASV‬‬
    እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ጌታ

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ክፍል 3 በጉጉት እጠብቃለሁ ተባረኩልን ደግሞ ጠያቂው እግዛብሄን የልቦናክን አይን ያብራልክ ጌታ እየሱስ ይባርካቺሁ😢😢😢

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የሚያሳዝነው ይህንን ሁሉ ጉድ ሳያቅ የሚከተለው ነው።

  • @nehm3609
    @nehm3609 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Geta yibarkot gena lebizuwoch wengel yadersalu❤❤❤

  • @DanielkebedeV
    @DanielkebedeV 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ተባረክ መሪጌታ

  • @mesifnedebella1693
    @mesifnedebella1693 45 นาทีที่ผ่านมา +1

    መሪ ጌታ መልአከ ጌታ ይባርኮት በዚህ ሚድያ እግዚአብሔር ፈቅዶ በውስጦ የሞላውን እውነት እንዲገልጡ እግዚአብሔር ስለረዳዎት ክብር ለእርሱ ይሁን በእርሶ ውስጥ ስለተገለጠው የእግዚአብሔር ፀጋ ታላቅ ነው አሁንም ይጨምርሎት ያብዛሎት ከዚህ የበለጠ ያገልግሉ::
    ጠያቂው ዛሬ ልዩ ሰው ሆነሃል አንተም ተባረክ ባንተም ውስጥ ስላለው ፀጋ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን::

  • @BrukGetaneh
    @BrukGetaneh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    እግዚኦ! መሪጌታ እቅጭ እቅጯን! በነ ጳውሎስ መንፈስ የተሞላ መሪጌታ።

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ተባረኩ መርጌታ የተረት ሐብታም የሆነች ቤተእምነት አማኑኤል ስሙ ይባረክ ከዚሕ ኮተት ላወጣን ለታደገን ጌታ ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 52 นาทีที่ผ่านมา

    I like the way this guy communicate the true Gospel of Jesus Christ! ጠያቂውን ፀጥ የሚያደርግ!!!

  • @GDM82879
    @GDM82879 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ተባረኩ መምህር እውነትን ብቻ ስላወሩ ❤❤❤❤❤

  • @Merameron
    @Merameron 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ኡፍፍፍፍፍ የልባችን ሰለ አወሩት የወንጌል አርበኛ ጀግና ። ንቁ

  • @lealemtekletsion
    @lealemtekletsion 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    የወንጌል እውነት የበራላቸው የወንጌል አርበኛ ነዎት ::
    የከሳቴ ብርሀን አገልጋዪች ዘመናችሁ ይባረክ ::

  • @user-lu3ek4zu9k
    @user-lu3ek4zu9k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ተባረኩልን🎉🎉

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ፀጋውንም ያብዛላችሁ

  • @meaza5096
    @meaza5096 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እግዚአብሔር በኤልሳዕ ዘመን ለእራሱ ደብቆ እንደ አስቀመጠ ዛሬም እንደዚህ አሉ ኢየሱስ ለእራሱ የደበቃቸ የእውነት ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ እሴይ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል

  • @addisudamtew9794
    @addisudamtew9794 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    “የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ።”
    2ኛ ጴጥሮስ 1፥16

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጠያቂው ስለሰማሁህ ደስ ብሎኛል። እንግዳህን ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት። ተባረኩ

  • @joshuv_t
    @joshuv_t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በጣም የሚገርም ነው ክርክር የሚመስል ግን ወንጌል ስብከት አምናለሁ ብዙዎች በዚህ ይለወጣሉ ብዬ።

  • @meaza5096
    @meaza5096 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    የእውነት እኔ እንደዚህ እያሳቀ እውነትን በፍቅር የገለጠ ሰው አቦ ተባረክ

  • @Shashemene
    @Shashemene 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እግዚኣብሔር ብርሀን ነው ለእኛም በራልን 🎉🛐🙌

  • @zekariasgetahun4946
    @zekariasgetahun4946 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጠያቂው እስቲ አንድ ጊዜ በታማኝነት አዲስ ኪዳንን አንብብ።

  • @Shashemene
    @Shashemene 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ጸጋ ይብዛላችሁ ወገኖች

  • @almazalemu5229
    @almazalemu5229 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጠያቂውን በጣም አደንቀዋለሁ በእውነት እጅግ የተረጋጋ ክፉ የማይናገር መልክም ሰው የሚያዳምጥ። ጥያቄውን በስርአት የሚያቀርብ ጠብ የማይፈልግ ሰው አደንቀዋለሁ

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ደስ ሲሉ ኤኝህ አባት የዕብራውያን መፅሐፍ የቤተ መቅደሱን ዝባዝንኬ ኮተት ያራግፋል ተባረኩ አባ የእግዚአብሔር ቃል እንዴት እንደሚያሳርፍ 🙏🔥

  • @addisuwondem7577
    @addisuwondem7577 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እኔ የሚገርመኝ የጠያቂው ነው፣ ደግሞም የኔ ቢጤ አይደለም በሚገባ የምድራዊ እውቀት ትምህርት፣ ግብረ ገብነትን ጨምሮ ያለው ነው። ጥሎብኝ እሱነቱን እወደዋለሁ። ይህ ማገናዘብ የሚችል እውቀት ያለው ሰው የሚያምንበትን ያን እምነቱን የእግዚአብሔርን ቃል አንብቦ ጥያቄ አልፈጥርበት ማለቱ ገርሞኛል። በሚያቀረባቸው እንግዶች በገድልና ተአምራት ላይ የተጻፈውንና እሱ የማያውቃቸው የሆነውን ሲነግሩት አየ ደነገጠ እዚያው ቁጭ የሚገርም ነው!! ክርስቶስ ያልተማሩትን መምረጡ ለዚሁ ይሆን ብዬ አለና ሉቃስና ጳውሎስ ደግሞ የተማሩ ናቸው፣ ብቻ እግዚአብሔር ልብን ካልከፈተ ሰው በራሱ ከእስራት ለመውጣት ግዜ ይወስድበታል! ወንድሜ ጳውሎስ እብድ ስለተባለ እንደ እብድ ጨርቅህን በራስ ላይ ቀደህ ወንጌልን ይዘህ በዚህች ቤተ እምነት በቁጣ ወጥተለህ ነፍሳት እንደምትናጠቅ አልጠራጠርም፣ እምቢ ብትል የመውጊያውን ብረት ብትቃወም በራስህ ይብስብሃል።

  • @TRINITYWORLDGOSPEL953
    @TRINITYWORLDGOSPEL953 18 นาทีที่ผ่านมา +1

    hallelujah Jesus bless you Meri geta

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdie 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ጣፋጭ ናችሁ❤❤❤

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ወይኔ ተለቀቀ እሰይ ሱስ ሆናቹብናል ተባረኩ ሁሉም ከየሱስ እግር ስር ይደፈል ወጌል ያሸንፈል እርሷ ትክክለኛ የጌታ ሰው ኖት ተባረኩ

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ጌታ ይባርክዎት ፀጋውን ይጨምርልዎ

  • @esabellalala
    @esabellalala 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ጌታ እሥከመጨረሻ ያፅናክ .ተገለጠልክ እዉነት መባረክ ነዉ በእዉነት

  • @Seble-x7v
    @Seble-x7v 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጣፋጭ አደበት በእግዚያብሔር ቃል የተዋጀ❤❤

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    በላ ልበልሃ በጣም ነው የምከታተላችሑ ተባረክ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሕ

  • @rebicca_T
    @rebicca_T 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    😇😇God bless you both 🙏 ❤️

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሚገርም ጥሪ ነው መሪ ጌታ!ጠያቂው ሰላም ይብዛልህ በርታ አሁንም ጠይቅ ጌታ ለክብህ መልስን ይሰጣል ቀጥዩን እንዳታዘገዩት እደራ

  • @cherenetseyoum5699
    @cherenetseyoum5699 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ተባረኩልን ጸጋውን ይብዛላችሁ !!

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Teyakiwu sile libh kininet ewunetin lemawek yalek kurtegn net ...silante getan ameseginalwu.wendim melak Tebarek .

  • @ermishon
    @ermishon 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ተባረኩ መሪጌታ፣ እግዚአብሔር ጨምሮ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ያድርጎት። ለጋዜጠኛዉሞ ከአጉል የኃይማኖት ትምክት፣ ልቦናዉን እግዚአብሔር ያብራለት።

  • @MesetawoteTeguu
    @MesetawoteTeguu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    yemegerim temiriti nwu yemeteyekowu sewuye geta yaberalike yekalun biran

  • @birukabera4460
    @birukabera4460 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይባርክዎ። ከስጋ እና ከደም ሳይማከሩ ለእውነት የጨከነ ህይዎትዎ ባርኮናል። ጠያቂው ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ፣ ቅንነትህን ወድጄዋለሁ ግን ከዚህ ሁሉ ምስክርነት በኋላ ልብህ እንዳይደነድን ለእውነት ብቻ ለመኖር ብትወስን ይሻላል።

  • @KukuAlemayhu
    @KukuAlemayhu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ከዚህ ኮተት የገላገዎት እግዚአብሔር ይመስገን ።እግዚአብሔር ብርሃን ነው ለእኛም በራልን።

  • @charligebeyaw7915
    @charligebeyaw7915 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    thank GOD for this amazing channel ♥♥♥♥🙌🙌🙌🙌

  • @akeberetberhe2021
    @akeberetberhe2021 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ጠያቂው ወንድማችን፡ አንድ ቀን ጌታ የፈቀደው ቀን፡ መሪጌታ የተቀመጡበት ወንበር ላይ ተቀምጠህ፡ ጠያቂ ሳትሆን ተጠያቂ ሆነህ፡ የወንጌል መስካሪ ያደርግሃል ክርስቶስ ኢየሱስ አሜን 🙏

    • @meaza5096
      @meaza5096 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      የእውነት የልቡ ሀሳብ ነው እኔ መቶ በመቶ እረገጣና ነው ምክናያቱም ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚሳነው ነገር የለም

    • @helenjesusloveyou7458
      @helenjesusloveyou7458 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Yes

    • @mehanaymzeorthodox
      @mehanaymzeorthodox 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሲጀመሪ ጠያቂው 😂😂😂

    • @EyuelAbebawe
      @EyuelAbebawe ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አትጠራጠሩ።

  • @meaza5096
    @meaza5096 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እንዴት ደስ እላለሁ አፍቸ ሲጣፈጠ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @meaza5096
      @meaza5096 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እባክህ ወንድም ይህን ዓለም አንድ ቀን እጠፍል ሰው ምን እላል በልክ አትፍራ የመዳን ቀን አሁን ነው ዛሬ ነው ኢየሱስ አሁን በዚህ ደቂቃ ወስጥ ለመጣ ይቻላል እና መሄጃ ወዴት እንደ ሆነ ማወቅ የአንተ ፍታ ነው ቃሉ በአፍም በልቤ ሆኖ ቀረቦል 🙏 ተወ ሰው ሥጋ ነው በግሉ ግን ሥጋና ነፍሴ መገደል የሚቺል እረሱ ፊራ አዎን እርሱ ፊራ

  • @meaza5096
    @meaza5096 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ይህ በጣ ተቀጣጢሎሊ በኢየሱስ ክርስቶስ በፍቅር የእውነት ❤❤❤

  • @AnetenehAddisu
    @AnetenehAddisu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Well come ❤❤❤

  • @sabagebreselassie6671
    @sabagebreselassie6671 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bless more❤

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መሪጌታ መልአክ ተመስገን እግዚአብሔር እውቀትን፣ ግንዛቤን እና የማስተዋል ጥበብን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት።
    እኔ ከእርሶ ብዙ ነገርን ነው የተማርኩት። እግዚአብሔር ይባርኮት።
    ሲቀጥል ከእናንተ ከተአድሶች እኔ ብዙ ነገርን ነው የተማርኩት እና የማላውቀውን ነገር እንዳውቅ ያደረጋችሁኝ እና እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ ጨምሮ ጨማምሮም እውቀትን፣ ግንዛቤን እና የማስተዋል ጥበብን ይስጣችሁ። እግዚአብሔርም እናንተን እንደ ክርስቶስ 12ቱ ሃዋርያት ወንጌልን ለዓለም እንድትመሰክሩ ስለመረጣችሁ እድለኞች ናችሁ።

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    መሪጌታ መልአክ ተመስገን በእውነት በጣም ተመችተውኛል። ምክንያቱም ሀቅ ሀቁን ሲናገሩ ስለሰማሁ ነው።
    እግዚአብሔር ፀጋውን ይስጦት።

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትምህርቱ ጥሩ ሆኖ በትእቢት ስለሚናገር ያናዳል።

    • @NatnaelBisrat-qk9rw
      @NatnaelBisrat-qk9rw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@yetbarek63 ትቢት አይደለም ውድ ወንድሜ

    • @AwokeNegussie
      @AwokeNegussie 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@yetbarek63
      እውነት አይሽኮረመምም።

  • @Merameron
    @Merameron 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የበራለት እንዲህ ግልጥ አርጎ የይመሰክራል ተባረኩ ጠያቂዉ ወንጌል ተቃዋሚ ሆነህ ተገለጥክ ይቅር ይበልህ እንደ ፈርኦን ልብህን አታደንድነዉ ወንድማችን ወንጌልን ማወቅ ሊቅነት ነው ።ወንጌል የሌለው ጣኦት ተከታይ ነዉ!!!!!

  • @joeking2028
    @joeking2028 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    EYSUS EYSUS EYSUS yadnal Amen ❤❤❤
    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
    GOD bless you and your family brother ❤🎉🎉🎉

  • @zwinner7819
    @zwinner7819 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ይሚገርም ምስክርነት ና የሚያጓጓ ነዉ ቀጣዩ ክፍሉን እንጠብቃለን

  • @lulatesfagabr4657
    @lulatesfagabr4657 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንድንበት ዘንድ የተሰጠን አንድ ሰም አለ እሱም እየሱሰ ነው ሌላው ሁሉ ተረት ነው ።መርጌታ እውነት አውነቱን ሰለነገሩን እግዛብሔር ይባርኩት ጠያቂውንም አመሰግንሀለው አጠያየቅህ ነው እነሱ ሰትቱንም ትከከሉንም በደንብ ሊያብራሩት የቻሉት ሁላቹም ተባሩኩ❤❤❤

  • @EskedarTesfaye-r4h
    @EskedarTesfaye-r4h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዋውውው ደስ ሲል እንኳን ደህና መጣችሁ ጠያቂውን በላይክ!!!

  • @akeberetberhe2021
    @akeberetberhe2021 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ተባረኩልን🙏 ብርሃኑ የበራለት ያለ ፍርሃት ወንጌልን ይመሰክራል 🙏 ብርሃኑ ያልበራለት ግን ለቤተክርስቲያን ለሃይማኖት ይከራከራል።

  • @BezabheAlena
    @BezabheAlena 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሁሉ ምንጭ እርሱ ሰለሆነ በርሱ ብርሐሃን ሀላችን ብሃንን አየን።

  • @kbromdesta9832
    @kbromdesta9832 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት እነ መምህር ጌታቸው እና ባልደርባቸው ወንጌልን ለሕዝብ ለማድረስ ያደርጉት ተጋድሎ ምን ሊባል ይችላል እሱ ይክፈላቸው
    ጠያቂው ያንተ ወለታ ራሱ ድንቅ ነው በቅንነት ሰለምትሰማ እና ሳይስለችህ ፕሮግራሙን ስለምትመራ ወንጌል የገባው አራዳ የሆንክ ነው ሚመስለኝ ብቻ...

  • @workinehwoldegiorgis4440
    @workinehwoldegiorgis4440 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በላ ልበልሃ ለትውልድ ኢየሱስን እየገለጠ ስለሆነ አምላክ ይባርካችሁ። መሪጌታ ደግሞ ኢየሱስን በግልጽ ለትውልድ ስለመሰከሩ ጸጋውን ያብዛልዎት።

  • @FeteleworkAssefa
    @FeteleworkAssefa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተባረክ ወንድሜ ከዛ ምድራዊ ኮተታ ኮተት ያወጣህ ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይባሰከ

  • @BirukKassahun-ql3mr
    @BirukKassahun-ql3mr 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Enanten yeseten egzihabher ymesgen

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    We all Ethiopian who believe in Christ got to help this kind of person to spread Wongel. Our poor orthodox need to know the truth. God bless you both. Love you both

  • @zenebeyonora4260
    @zenebeyonora4260 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የጌታችንና የመድሃንታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሠላምና ፀጋ ይብዛላችሁ። ትምህርታችሁ መከታተል ሱስ ሆኖብኝ አድስ የተለቀቁ ትምህርቶች ካለ ብዬ በየቀኑ የዩቲዩብ ቻናላችሁን ገብቼ አያለሁ። ብቻላችሁ ቶሎ ቶሎ ትምህርቱ ብታቀርቡልን ደስ ይለኛል። ተባረኩልኝ።

  • @dawitshiferaw2826
    @dawitshiferaw2826 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thanks በላ ልበልሃ

  • @MesfinMesfinabebekasa
    @MesfinMesfinabebekasa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ የሚገርመኝ ጠያቂው ነው።እውነትን ለመቀበል ልቡ እንደ ፈርዖን ደንድኖአል።

  • @tayerdundar1820
    @tayerdundar1820 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Atakoye tolo tolo lekelew demo cet atadreg geta yebarkachehu

  • @meharifekade2437
    @meharifekade2437 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግብረ ገብነት የጎደለው ሠዉ ነዉ ጠያቂዉ

  • @ashebirbirhanu6795
    @ashebirbirhanu6795 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    What kind of brilliant mind is it? GOD bess you my dear brother

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነቱን ለመናገር ከተሀድሶ የለየለት ጴንጤ ይሻላል።

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት ከሌለህ በዱላ ለማሳመን ነው የምትጥረው። ለዚህ እኮ ነው በምድራችን ላይ የኔን እምነት ካልመሰልክ መጥፋት አለብህ እያልን የኖርነው። አሁን ግን ብርሃን እየተገለጠ ነው።

  • @Daniel-j7l2u
    @Daniel-j7l2u 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Belated lblha egzabher ybarkeh ewntu ybralh. Egzabher kiros lje blo endtetkmebet sltkmbeh Egzabher ymsgen

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባካችሁ ጠያቂውን ምንም ባትሉ ጥሩ ነው ዝም ብሎ እኮ የሚይዳምጠው ምንም ጥፋት የለበትም የሚደነቅ ስው ነው

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አረ! ቀጣዩን ክፍል አፍጥኑልን። የመሪጌታ መልአክ ተመስገንን ንግግር መስማት እፈልጋለሁ።

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይህ አቅራቢው ወንድም በጠም የተበረከ ሰው ነው ግን ፍቱ ለምን አይታይም ለማንኛውም እውነትን ፈላጊ ስለሆነ ተመችቶኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wanaw-i7y
    @Wanaw-i7y 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤

  • @RaraRora-k2t
    @RaraRora-k2t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wow Tebareku❤ Ara gudi 😂“በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።”ዮሐንስ 10፥9

  • @YohannesAsfaw-s1q
    @YohannesAsfaw-s1q 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrosdemissie9384
    @tewodrosdemissie9384 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጠያቂው!! መረዳት የተሳነህ ነህ!!

    • @Teyakiw
      @Teyakiw 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይባርክዎት!

  • @MilionDojamo
    @MilionDojamo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    mn gud new

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጠያቂው መልስ አጣ እርሶ ግን እውቀቶትን በሰፈው ያብራሩበት በጣም የሚደቅ ነው ይሄን የመሰለ ሰው ነው ኦሮቶዶክስ ያጣችው በጣም ይገርማለው

  • @YitbarekBizuwork
    @YitbarekBizuwork ชั่วโมงที่ผ่านมา

    "አቅም አጣን እኮ"

  • @falmichali9605
    @falmichali9605 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Sus honebign heye interview ketilubet aderachiw!

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጠያቄዉ ሰዉዬ ገና ያልበሰለ አዉቃለሁ ባይ ነዉ።