በቀን ሶስት ምግብ አያስፈልግም! አንዱ ይቀነስ በአገር ደረጃ የምግብ ፍጆታ እንቀንሳለን! ኤርሚያስ የማይሰበረው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • the veteran business person Ermiys Amelga shares his expert tought. his life syyle, eating,many more. must watch!

ความคิดเห็น • 22

  • @Addistoday
    @Addistoday  4 วันที่ผ่านมา

    The science behind Ermiys teaching is called, Keto diet and intermittennt fasting

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 3 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርሚያስ አርጅተሃል ።

  • @solomonayele1860
    @solomonayele1860 2 วันที่ผ่านมา

    ስንቱ ይሆን በቀን ሦስቴ የሚበላው?

  • @AssefaSendekie
    @AssefaSendekie วันที่ผ่านมา +1

    Let Neutritionists talk about food.I think it is not your profession.

    • @Addistoday
      @Addistoday  วันที่ผ่านมา

      ሰውየው ሳይማረው ይቀራል ብላቹ ነው?

  • @Abiyohanis
    @Abiyohanis วันที่ผ่านมา

    0:40

  • @marthatekle4896
    @marthatekle4896 3 วันที่ผ่านมา +1

    አስወጡት ከዛ ሀገር

    • @Addistoday
      @Addistoday  3 วันที่ผ่านมา

      🙊🙉😁

    • @bizuket8324
      @bizuket8324 2 วันที่ผ่านมา

      Awekeshi awekeshi silout ye balone mesihafe atebechi about Abiy new yelakehe sew Eko atimesileme became enedeterabk tasitawekalehe firihene siyayut Gena enderabehe tasitawikalehe

  • @solo-man-b1g
    @solo-man-b1g 2 วันที่ผ่านมา

    ወሪዉ ሳይንሳዊ ነዉ። የመንደር ወሪ ላይ ተጥደን መቼ ይገባናል።

  • @bekeleeshete6934
    @bekeleeshete6934 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውዬ በሪልስቴት ማጭበርበር የስንቱን ሰው ህይወት አበላሽቶ እሱ አልሳካ ሲለው የኒዩትሬሽን ባለሙያ ሆኖ መጣ ? በጣም ያሳዝናል ለማያውቁህ ዝፈንላቸው ሲጠቃለል ይህ ሰው የሚያወራው አንድ እውነት የለውም ።

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 3 วันที่ผ่านมา +3

    የዚ ሰዉ ይሻላል 😂😂😂😂 አንዴ ብሉ😂😂😂

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀበሻው በርኒ ሜዶፍ...Lol

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc 3 วันที่ผ่านมา

    I like this guy...

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 3 วันที่ผ่านมา +1

    የማታዉቀዉን ለም ን ትዘላብዳለህ፣ ኢትዪዽያ የተመጣጠነ ምግብ በማያገኙ ህጻናት ግንባር ቀደም መሆኗን አታቅም፣ ሌብነትህን በዚህ ልታከክስ ነዉ።

    • @Addistoday
      @Addistoday  3 วันที่ผ่านมา

      🙉🙊

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 วันที่ผ่านมา

      ኢትዮጵያ ውሰጥ ብዙ ምግብ አለ የምንጠቀመው የምናውቀውን ብቻ ስለሆነ ነው

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 3 วันที่ผ่านมา

    Enay sebaLa beweL das yeLanal aLaganem enji

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 3 วันที่ผ่านมา

    አንተ በቀን አስር ጌዜ እየበላህ ጭራሽ አንዴም አትብሉ ልትል ነው ?
    አርፈህ ውሃን ሽጥ ።

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 3 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ መንግስት ብትሆን የቤታችንን ምግብ ትደብቅብን ነበር።
    እድሜን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው፣ ዝም ብለህ ብላ ጠጣ፣ ነገር ግን ለሌለው ደግሞ እኩል አካፍል ያን ግዜ ጠግበህ ትኖራለህ። ፍልስፍናህ ግን አይነፋም !!!!😂

    • @Addistoday
      @Addistoday  3 วันที่ผ่านมา

      😂😂