(part 2)ምቾት ነው እየገደለን ያለው!ብር የለኝም! ! ደስተኛ ለመሆን አይቻልም! የማይሰበረው ኤርሚያስ አመልጋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • the famous business person Ermiyas Amelga, business and wealth life and life principles (part two), the banker, interprenur, motivator, health coach, advisir! must wach!

ความคิดเห็น • 11

  • @MamoSeifu-l6e
    @MamoSeifu-l6e 5 วันที่ผ่านมา +4

    የኢትዮጵያ ሕዝብ በአብዛኛው እንዳልተማረ ማሳያው..... እውቀት ያለበት ቦታ በብዛት አይታዩም !!!! የሚታዩት ስድብና ያልሰለጠነ ፖለቲካ ቤት ውስጥ ነው!!! በዙ ይቀርና !!! ኋላ ቀሮችነን!!! እናሻሽል!!!!

    • @Addistoday
      @Addistoday  5 วันที่ผ่านมา +1

      አስባችሁታል ይህን የመሰለ በሚሊየን የማይገኝ ሰውዮ ንግግር አፈላልጌ አምጥቼ ጥቅሙን የሚረዳ ጥቂት ሰው ነው! የዚህን ሰውዮ ንግግር በየወሩ ደጋግሜ አደምጠዋለሁ❤❤

    • @saras7056
      @saras7056 4 วันที่ผ่านมา

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 วันที่ผ่านมา +1

    መንግስት ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ!

  • @mamok3479
    @mamok3479 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውየ በጣም ይፈላሰፋል ፣መዘባረቅ ሲጀምር ተው በሉት

  • @Chaina88
    @Chaina88 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ መልካም ነህ ይሄኔ አንድ ቻይናዊ የሆነ ነገር ቢል አዳሜ ያሽቃብጣል ይህ ምሁር ኢኮኖሚስት የሀይላንድ ባለቤት የአክሰስ ባለቤት የብዙ ድንቅ ሀሳቦች ባለቤት የዘመን ባንክ ባለቤት ነው ረሳነው እንዴ የራስን ምሁር ለማክበር ባንችል አፋችንን አንክፈት ባዶነታችነነ ይናገርብናልና ኤርሚ በሠው ስኬት የሚረካ ቀና ሠው ነው ስራን አና አዲስ ነገርን እንጂ ብርን የማያሳድድ ከልጅነት ጀምሮ በድሎት የኖረ ነው ምቾትን ትቶ ብዙዎች የሚያልሟትን አሜሪካ ትቶ የመጣ ነው ለመናገርም ለማብራራትም እኮ ማወቅ ያስፈልጋል ስለዚህ ሳናውቀው አንተቸው ቢያንስ

    • @gizewwudu5693
      @gizewwudu5693 วันที่ผ่านมา

      😊😊😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😊😊😅😅😮😅😅😊😊😅😮😅

    • @bekeleeshete6934
      @bekeleeshete6934 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምንድነው የምታወራው ኤርሚያስ ማፊያ እንጂ በኢትዮጵያ ምድር ያሳካው አንድ ቢዝነስ የለም ። ሀይላንድ በኪሳራ ነተዘጋ ነው ዘመን ባንክ ፣አክሰስ ካፒታል ፣አክሰስ ሪል ስቴት በባለአክስዬኖች ገንዘብ የተቋቋመ ነው ከነዚህ ሼር ካንፓኒዎች ቤሳቤስቲን የለውም እሱ የሚያውቀው መናገር ብቻ ነው አጭበርባሪ ሌባ ነው።

  • @BogieWorku
    @BogieWorku 4 วันที่ผ่านมา

    ከሁለት ሺህ አምስት ህዝብ ላይ የዘረፍከዉን ብር ምንአርገኸዉ ነዉ የለኚም ነምትለዉ 😅

    • @Addistoday
      @Addistoday  4 วันที่ผ่านมา

      🙊🙉

  • @destaseyoumgebremichael1738
    @destaseyoumgebremichael1738 4 วันที่ผ่านมา

    Do you think that people's will learn from you STOP STOP STOP We Know how you are.