የኛሰው በአሜሪካ ተወዳጁ አርቲስትአለማየሁ ታደሰ የድንበር የለሽ የሀረር ልጆች መድረክ ላይ ታዳሚውን....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • #ebstv #habesha #yousubscribe #chebemedia #seifushow f

ความคิดเห็น • 106

  • @chebemedia
    @chebemedia  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    For donate here is the link yehararlijoch.org/

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal วันที่ผ่านมา +16

    አገርን አገር የሚያደርገው ሰው ነው ። አለማየሁን የሚያክል የኢትዮጵያ ድምቀት የሰጠች ሀረር ልጆቿ ይባረኩ። ችግሮቿ ውልቅ ብለው ይውጡ። መልካምነትን ያስተማሩ እና በክፋ ያልተሳተፉ ደጋግ የሀረር ልጆች ያመናችሁት ይታመንላችሁ። ሀረርን አይተናት ሳይሆን ልጇቿን አይነት መልካም ምድር እንደሆነች በእምነት እንመሰክራለን። ስብዕናን ቀርፃ ሰውን ሰው ታደርጋለች።

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 วันที่ผ่านมา +16

    የሐረር ልጆች እኮ በጣምም ጥሩና ግልጽ ተንኮል የሌለባቸው ናቸው አሁንም ለሌላውም ክልል ጌታ ያትርፋችሁ።

  • @tadelewoldmariam5421
    @tadelewoldmariam5421 วันที่ผ่านมา +19

    ቸብዬ ታደለ እባላለሁኝ የቶሮንቶ ካናዳ ነዋሪ ነኝ አኛ የ90 አመት ባለፀጋ 60 አመት NEW YORK የኖሩ የሳቸዉን ልምድ እንድያካፍሉን የአንተ እንግዳ አድርገህ እንድታቀርብልን ከልብ በትህትና እጠይቃለሁኝ

    • @chebemedia
      @chebemedia  วันที่ผ่านมา +4

      I will do that. Thank you

  • @fanta4575
    @fanta4575 วันที่ผ่านมา +15

    ቸቤ የሐረር ልጅ አይለውም ጊን እንደዝ ፖሮገራም ያስደሰተኝ የለም ሐረሮች ሁሌም ፍቅር ናቸው i have a lot of friends from dire ❤ እና ያቀረብክበት መንገድ በጣም ደስ ይላል በርታ ቸቤያችን ❤

    • @chebemedia
      @chebemedia  วันที่ผ่านมา

      Thank you

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 วันที่ผ่านมา +18

    ተወዳጁ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ እንደ አሁኑ ተከፋፍለን ዝብርቅርቋ ሳይወጣ ያቺ የምንወዳትን ኢትዮጵያ ትዝታዋን በጥሩ ሁኔታ ስለገለፅክልን እናመሰግንሀለን ❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 วันที่ผ่านมา +19

    ቸብዬ በነካ እጅህ የኮልፊ ልጆችን በተለይ ከ1947 እስከ 1983 ድረስ ኮልፌ የተወለዱና የዛ ጀግና ፈጥኖ ደራሽ ልጆች የነበሩ በብዛት አሉና ብታስባስብና ወያኔ በትኗቸው የተጎዱ በችግር ላይ ይሉ ወታደሮችና ቤተስቦቻቸው ቢረዱ ጥሩ ነበር እባክህ አስብበት🙏🏾❤️

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ቸቤ በጣም። ነው የማደንቅህ የጥያቄ ፤የንግግር ጥበብህና ከሁሉ በላይ ሰው ሲናገር የመስማት ጥበብህ ይገርመኛል እኔም ቤተሰቦቼም ይወዱሀል በጣም ጎበዝ ነህ በርታ !!!

    • @chebemedia
      @chebemedia  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Much respect and Thank you.

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 วันที่ผ่านมา +5

    Chebe በጣም የምንወደውን አለማየሁ ታደሰን ስላቀረብክ እናመሰግናለን ቆንጆ ፕሮግራም ነወ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aster-q1d
    @aster-q1d วันที่ผ่านมา +8

    የሐረር ልጆች በጣም ጠንካራ ግሩም ናችሁ ምንም ተስፋ ሳትቆርጡ ሐገራችሁን የትውልድ ቦታችሁ በመርዳታችሁ በጣም አደንቃችትዋለሁ እግዚአብሔር ለእናንተም ያስብላችሁ ለሐረር ሕዝብ እንዳሰባችሁለት

  • @ermiasalemayehu7610
    @ermiasalemayehu7610 วันที่ผ่านมา +3

    ሀረርጌ ባልወለድም ሁሌም በፍቅራቸው በታሪካቸው በባህላቸው የሚኮሩ የሚወደዱ ሕዝቦች ናቸዉ ሐረር ለሰዉ ሟች ናቸዉ ኑሩልኝ አኩርታችሁናል

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 วันที่ผ่านมา +5

    ቸቤ በጣም እናመሰግንሀለን እኔ የድሬዳዋ ልጅ ነኘ ሀረሮች በርቱ በጣም ደስ ይላል። ቸቤ እባክህ የ90 አመቱን ሰውዬ በቅርብ ቀን አቅርብልን

    • @chebemedia
      @chebemedia  วันที่ผ่านมา +1

      I will do that. Thanks

  • @mettik1562
    @mettik1562 วันที่ผ่านมา +4

    Mr. Chebe, you are the best to bring Mr. Alex.

  • @netsanetashenafi1112
    @netsanetashenafi1112 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እረ ሁሉም state ኑ እና አሰባስቡን❤ የሀረር ልጅ ነኝ የሚል like like

  • @ibrahimahmed7498
    @ibrahimahmed7498 วันที่ผ่านมา +5

    Chabe Media, thank you for sharing this exemplary humanitarian program about the non-profit Harar Foundation. Thank you.

  • @tenayezerihun9894
    @tenayezerihun9894 วันที่ผ่านมา +4

    በርቱ በጣም ደስ የሚል ነው እኛም ቁልቢ አካባቢ የምንኖርም ስላለን እኛም በግላችን አተሯሯጥን ስለሆነ ለምን ሀረርጌ የሚለውን ይዘን በትልቁ ብናየውስ ምን ትላላችሁ የናንተ ሀሳብ ከኛጋር አንዳይነት ሀሳብ ስለሆነ!!!

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 วันที่ผ่านมา +14

    ውሃ የለም እንጂ ውሃማ ቢኖር፣ ወይ አገር ወይ አገር ወይ አገር ሐረር!! ሐረር የአሪፎቹ አገር ይመቸችሁ አቦ !

    • @4babyo
      @4babyo วันที่ผ่านมา +1

      Bro lek nek be 5 wer ande eymeta

    • @negashtersit7630
      @negashtersit7630 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧረ ብሮ ሴት ነኝ አባቴን ስለምወድ ነው የእርሱን ስም ያስቀደምኩት።

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt วันที่ผ่านมา +6

    ሓሳብ ወደ ሱማሌ የሚኸዱትን ወንዞችን ወደ ሐረርጌ ሌላውን ሳይጎዳ መቀየስ አይቻልም ቢሞከር ምንአለ። 🙏

  • @FasikaAsefaw28
    @FasikaAsefaw28 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርላቹ የኢትዮጵያ አረር ውስጥ ያለውን በቂ የንፁ ውሃ ፍላጎት በቂ የትምርት ፍላጎት ተሳካ ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚኖሩ ከተሞች አንድ ችግር ተቃለለ ማለት ነው በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹ::

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j วันที่ผ่านมา +2

    እኔ የሐረርጌ ልጅ እንጂ የሐረር ልጅ አይደለሁም :: ሐረር ግን የሰራሁበት:: አግብቼ ወልጄ የከበርኩበት እና በህይወቴ ከፍተኛ ደስታ ያየሁበት : ምናልባት የህይወቴንም ከፍተኛ ማእረግ ያየሁበት ምርጥ ቦታ ነው እና ይህንን ማህበር መቀላቀል እፈልጋልሁ::

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የሃረር ልጅ አግብቼ እያቃጠለኝ የሴት እራሰ በረሃ አድርጎኛል ፍቅርም ናቸው ልብ አድርቅም ናቸው

  • @efremamare4190
    @efremamare4190 วันที่ผ่านมา +8

    Alemayehu tadesse 🎉❤ congratulation

  • @taybasefu2727
    @taybasefu2727 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሳሙኤልታፈሰን ሰላየሁት ደስ ብሎኛል በዚህ ፕሮግራም

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ደስ ይላል መረዳዳት❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽

  • @canijones6575
    @canijones6575 วันที่ผ่านมา +5

    Great job chebe! Thank you so much 💓

    • @chebemedia
      @chebemedia  วันที่ผ่านมา +1

      You're welcome 😊

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በስንቱዬ ኡህ ስወደዉ ሳከብረዉ። ጌታ ዘመኑን ይባርክልህ።

  • @bekind8472
    @bekind8472 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የሃረር ልጆች ስራችሁ የሚደነቅ ነው ሌላውም ከእናንተ ቢማሩ ጥሩ ነበር : አደራ.... በፓለቲከኞች እንዳትጠለፉ በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @akalutadesse2729
    @akalutadesse2729 วันที่ผ่านมา +6

    Awesome job.

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u วันที่ผ่านมา +6

    ለ በስንቴ ብዬ ነው ያየሁ❤

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 วันที่ผ่านมา +6

    ሐረር በጣም የታደለች ከተማ ነች።ኢትዮጵያ ውስጥ መቼም እንደ ሐረር ታዋቂ ሰው ያለው ከተማ አለ ብሎ ለማለት ይከብዳል ነገር ግን ልክ እንደ አረብ ሊግ ትመስሉኛላቹ።

  • @mettik1562
    @mettik1562 วันที่ผ่านมา +4

    Mr. Alex, i am your admirer with your movie. Mr. Alex you are always responding with strength and grace. I also like your show, or movie or film with you wife. I like to watched both of you. you don't just influence each other you balance each other. Mr. Alex, you are a man with a truly magnificent voice and the knowledge, your ability to use it. I respect you Mr. Alex. Are you Ambassador for US now? If yes, i am flattered and you are a noble person you deserve it.

    • @chebemedia
      @chebemedia  วันที่ผ่านมา

      Thank you! 😃

  • @TeferiYetbark-ub5xe
    @TeferiYetbark-ub5xe วันที่ผ่านมา +4

    I admaire cheeba,I like your doing,and seeing is Believing!and God helping you,because it must be smart mind you have!

    • @chebemedia
      @chebemedia  วันที่ผ่านมา

      Thank you

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas วันที่ผ่านมา +3

    አሌክስ ጀግናው🎉🎉

  • @emmatsega8576
    @emmatsega8576 วันที่ผ่านมา +1

    ቸቤ, በስንቱ የሀረርን ስንክሳር ለመንቅረፍ ስለመጣ ደስ ይላል

  • @josephmokeria852
    @josephmokeria852 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቸቤ አልተቻለም ከንግዲ ማን ይመልሰዋል !!! እረ ጎራው የሚያስብል ነው ስራሕ::
    የሀገሬን በጎ አድራጎት ድርጅት ስላስተዋወቅሕ በጣም አመሰግናለሁ::

  • @MessiBak
    @MessiBak วันที่ผ่านมา +1

    ጅቡቲ ከድሬደዋ ውኃ እየሄደ ስትጠጣ ፣ የሐረርና የድሬደዋ ህዝብ ውኃ ብርቅ ሆነበት ።

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 วันที่ผ่านมา +4

    ሀረር ተወዳጇ ከተማ ተወዳጅ ህዝብ

  • @nigatabebe5510
    @nigatabebe5510 วันที่ผ่านมา +5

    Great job. Anyone from Kebele 10 or Shenkor?

  • @milliongebreyesus4473
    @milliongebreyesus4473 วันที่ผ่านมา +4

    ሃረረ ከተባለ ድሬ ደዋስ፣ አሰበተፈሪስ እንዲሁም ሌላውስ አካባቢስ?

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya วันที่ผ่านมา +5

    አሜሪካ እየኖራችሁ የወያኔ ከፋፋይ ፓለቲካ ሰለባ የሆናችሁ ሰዎች ከሩቅ ሆኖ ይህ የነ እከሌ ነው ብሎ ከመተቸት ተቀላቅላችሁ የበኩላችሁን ብታበረክቱ አይሻልም???

    • @seifeasfaw5088
      @seifeasfaw5088 วันที่ผ่านมา

      Well said. That was exactly my opinion as well.

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 วันที่ผ่านมา +3

    OK ኢትዮጵያ የቀልደኛ ሰነፎች ሀገር ነው ጅቡቲን ሱማሊያ ግብጽ ለሱዳን የኢትዮጵያ ዉሀ ጠጥተው ጠግበው ሊዋጋጉን እየተገለገሉ ነው ግን አዲስ አበባ እና ሀረር እጅግ በጣም ታሪካዊ ከተሞች ፈጽሞ ዉሀና ሽንት ቤት ብርቅ ነው ለምን??? ጅቡቲ ቦይ ስትዘረጉ ሀረርን ለምን አለፋችሁት?? ቀልድ አቁሙአ ሀበሻ የምን ድንዛዜ ነው ለራሳችን ስሩልን እንጂ ተጽዕኖ ለመፍጠር ብቻ እንደነአሜሪካ አትሁኑብን ሰወቻችን።።።

    • @bekind8472
      @bekind8472 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወሬኛ ላለማድንቅ ትችላለህ መርዘኛ: ለጥይት መግዣ ቢሆን ትደግፍ ነበር ለምን የፓለቲካ ስብሰባ አልሆነም ነው ስማቸው እራሱ ደስ ሲል ድንበር የለሽ

  • @tigisttesfaye420
    @tigisttesfaye420 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሐረር የኛ ናት የሚሉትስ 2 ሀውልት እና ታሪክ የሚያፈርሱትስ ዘሮች ለምን አልተሳተፋም ? ስንት በጦርነትና በመፈናቀል ያሉ ወገኖች እያሉ የምን አጎብዳጅነት ነው ኬኛ እየተባለ የምለፉት

  • @adanedessie1972
    @adanedessie1972 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ago Abate is a remarkable Ethiopian

  • @terefmammo3504
    @terefmammo3504 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሽዬ አንበሲት በርቺልን🙏🙏🙏

  • @menderin4228
    @menderin4228 วันที่ผ่านมา +4

    ቸቤ ዛሬ ገና እረጋ ብለሽ intro ሰራሽ እሪሪሪሪሪሪረረረረረ ከማለት ፍጥነት

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልዑል መኮንን ለዛሬዋ ሀረር ከማንም በላይ ትልቅ አስተዋፅዎ አድርገዋል:: ሀውልታቸው በክብር ይመለስ:: ያፈረሱት ለፍርድ ይቅረቡ::

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 วันที่ผ่านมา

    ለመከፋፈል ትቸኩላለችሁ።የጎንደር ልጆች አምባሳደር ፍስሃ ደሞወዝ ይሁንልን።

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 วันที่ผ่านมา +2

    Good job

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 วันที่ผ่านมา

    ሁላችሁም ጥሩ ስራ ነው በርቱ ሀረሪ ጉራጌ ኦሮሞ ሌሎች ብሄሮችም አብረው ሊሰሩ ይገባል መድረኩ ክፍት ነው

  • @henockassefa3175
    @henockassefa3175 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Great program and idea but I don't see the links to the fund raising sites in the description.

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልል

  • @chuchu1732
    @chuchu1732 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው ግን ሁሉንም ነገር መስራት የሚቻለው ሰላም ሲኖር ነው።

  • @birhaniegeleto3212
    @birhaniegeleto3212 วันที่ผ่านมา +1

    Great job and thank you for your comment!

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 วันที่ผ่านมา +2

    አሌክሶ❤❤❤❤

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc วันที่ผ่านมา +1

    Is the water in Harer not solved yet?????????

  • @AbdiWele..5
    @AbdiWele..5 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከነሱ የበለጠ ተንኰለኞች የለም፣ምርቃና የጋለባቸዉ

  • @AbdiWele..5
    @AbdiWele..5 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብጣሻም አስተዋዋቂ አሁንም ከሠፈር አስተሣሠብ አልወጣችዉም አንደ?እንደናተ ወስላታዎች ናቸዉ ጎጠኝነትን ፣ሠፈርተኝነትን አስከነ ደምስራችዉ ዉስጥ ሠርስሮ የገባ በሽታ መቸም አይለቃችዉም፣ጉዳፋዎች ናችዉ፣የጋለሞታ ልጆች ስለሆናችዉ አይፈረድባችዉም፣የቆሸሻችዉ፣

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 วันที่ผ่านมา

    አለማየሁ በኔ ጊዜ የውሀ ችግር አልነበረም ማለት የተሰበሰባችሁበትን አላማ አይገልጽም ምክኒያቱም አሁን ስላለ ነው ለመፍትሄ የተሰበሰባችሁት። ለመስራት በሚቀሰቅስ መንገድ ንግግር አላደረክም ስለ ራስህ የትምህርት ቤት ታሪክ ማውራት የተሰጠህ አጀንዳ ነበር? ካልሆነ አምባሳደርነትህ ሊቀየር ይገባል። የድሮ ነገርህን ማጋራትህን ወድጄዋለሁ።

  • @californa6827
    @californa6827 วันที่ผ่านมา

    አለማየሁ ታደሰ እውነት ነው አሜሪካ ጠፍ ሚባለው

  • @kukulu99
    @kukulu99 วันที่ผ่านมา

    አንድ ሃሳብ አለኝ ለምን እናቶቻችን የተወልድበትን ቦታ መርጠን ተገናኝተን ብንርዳቸው አንድ ቁምነገር ብእንስራ ምንይመስላችሃል ? ከኔ ጋር የምትተባበሩ እጃችሁን አሳዮኝ😊

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በስንቱ እንግሊዘኛ መች ይችላል ዝናቡ ቤት እያመሸ😂

  • @btbt4487
    @btbt4487 วันที่ผ่านมา +1

    እና ጅጅጋ 🇨🇬✌️🥰🥰🥰

  • @SingtanDini
    @SingtanDini 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    directly dive in to your agenda

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 วันที่ผ่านมา

    Erefff.. Besintu America, Hirut Canada.. ena betun man litebekew new...

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 วันที่ผ่านมา +1

    How is Hirut

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 วันที่ผ่านมา

    TADEYA MENE TEKEBATERALEHE JELE JELAJELE JELAFO ZENA BESEMA BAYEDEMETE TRUE 👍

  • @et2507
    @et2507 วันที่ผ่านมา

    ኣዴጋቻይ
    ======
    ኣዲዳስ በዲዳስ
    ጆርጂዮ ሰሚናር
    እንዴርታ ኳሥሽ
    ታይጻወቱብሽ ታይጠቀሙብኝ
    ተነፈስኩልሽ....
    ወቅቱ ኣሁን ነ ....ተንፍስ ኣዴጋቻይ

  • @jonyjony2927
    @jonyjony2927 วันที่ผ่านมา

    የትም ተወለድ ግን ሐረር ተወለድ

  • @missym5961
    @missym5961 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Who donated online after watching this ?

  • @user-fg8pu3xy1v
    @user-fg8pu3xy1v วันที่ผ่านมา

    Do you start another version of Oromuma. No way FANO is coming as a Governmen soon.. Everything will be clean and clear soon. Banda will remain banda forever. Banda may try to continue with FANO as nothing happend before or in BAU mood. No way banda!

  • @kiki-th8vm
    @kiki-th8vm วันที่ผ่านมา

    Mendenew meto geza weha cheger alneberm?

  • @robat8719
    @robat8719 วันที่ผ่านมา

    ሀረር ና ሀረር ጌይ አንድ ናቸው ጋይስ? (አሰበ ገለምሶ ሂድና ና, ሂርና)...

  • @kurtfitzgerald3738
    @kurtfitzgerald3738 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Walker Michael Wilson Daniel Davis Angela

  • @misraq987
    @misraq987 วันที่ผ่านมา

    Yeharere leji negn ewedachwalu

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 วันที่ผ่านมา

    Harere Dere Addis Ababa elementary AMHARA AMHARA naw

  • @SamTesfaye-jr9uz
    @SamTesfaye-jr9uz วันที่ผ่านมา

    This guy is pp. cadres. He should not be trusted.

  • @kiki-th8vm
    @kiki-th8vm วันที่ผ่านมา

    Were were and ethiopia belo nw mesebaseb zelalem wedehuala

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውዬ አያረጅም እንዴ

    • @Finfine672
      @Finfine672 วันที่ผ่านมา

      Sport የስራል በዛ ተጫዋች ነው ጭንቀት ያለም

  • @BegashawGebre
    @BegashawGebre วันที่ผ่านมา

    አለማየው ምን ነካው ዝም ብሎ ስለራሱ ይቀደዳል እንዴ፣ ስለ ስብሰባው አውራ እንጁ

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz วันที่ผ่านมา

    Correction : ትውልደ ሀረር አማሮች መባል አለበት አንድም ሀረሪ በሌበት😊😊😊ያደረጉት ድጋፍም መንፈሳዊ ት/ት ቤት እና ቀላደምባ አካባቢ ሲሆን በዚህ አካባቢ አማሮች ወደ 99 % የሚኖሩበት አካባቢ ነው አንድ የሀረሪ አባባል አለ ; " ለዝናብ ለመጠለል የገባ ከቤት አስወጣን " ሰዎች ተረጋጉ አቦ😊😊😊😊😊😅 ያያችሁት ሁሉ የኛዎች calm down 😅😅😅😅

    • @Ka0358
      @Ka0358 วันที่ผ่านมา +2

      Toxic comment !

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 วันที่ผ่านมา +2

      የበታችነት ችግር 😂 በበሽታ አይሳቅም 😅

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Zerreyya 👎👎👎👎👎👎

    • @yememasresha8019
      @yememasresha8019 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኛ የሐረር ልጆች ዘር ሀይማኖት አንመርጥም ሀገር ወዳድ ኢትዮጲያዊ ነን ሰዉን ሰዉ ሆኖ በመፈጠሩ የምንወድ ነን ፍቅር ሰላም መረዳዳት አንዱ ከሌለዉ ላንዱ ጎደሎዉን ሞልተን ተሳስበን እሄ የኔ ነዉ ያንተ አይደለም ሳንል ተከባብረን የኖርን የሐረር ልጆች ነን ፍቅር ድንበር የለዉም በኛ ዘንድ መልካም ጅማሮ ነዉ የተጀመረዉ ዘረኞች አትግቡብን!!!!

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@yememasresha8019 knjio thank you 💚💛❤