I have always learn something from your amazing and full of knowledge program I thank you so much from the bottom of my heart......this our story this is our mother Ethiopiay this is our king Minilik this Africa liberty proud African, proud Ethiopian ...rest in paradise popa Minilik and all mothers and fathers who gave me your precious life..... thank you....
Listening this documentary is like reading several books once and filling our selves with knowledge on the victory of Adwa! Thank you Eshete and Sheger FM.
I am proud to be the son of Adawa winners. But once you said Gebeyew Gurmu was sickened at Ambalage Battle and latter on you said some were punished for breaking war discipline. Be sure that you are narrating Adawa as your sense.
I'am Adwa Ethiopian ; Gloire a nos martyr Adwa Victory አድዋ tu renaitra de ton cendre ! ነፃ አፍሪካ ለዘላለም ትኑር !! ነፃ አፍሪካ ለዘላለም ትኑር !! Taytu Betul, l'Éthiopie est libre (les exploits de cette reine vous laisserons bouche BE//ENBLM de la bataille d'Adwa .ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ። ጂጂ ሁላችንም ከጎንሽ ነን ለኢትዮጵያ ክብር።ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤nos armée est la plus puissent 1896 Adwa Ethiopien victoire " Africa " ! Gloire a nos martyr mort pourque l' Ethiopie soit libre et triomphe ......
One has to experience life outside Ethiopia to understand the real meaning of never been colonized and the kind pride it built in our physiological makeup. Thanks to ADAWA. THE PRIDE OF BLACKNESS
Gloire a l' 🕊️🕊️ 🕊️🕊️ETHIOPIE Erhytreen🕊️🕊️🕊️🕊️ForAfrica🕊️🕊️🕊️🕊️Respect for citizenship is strong in our Ethiopia; National pride is visible, shining from one side to the other. For peace, for justice, for the freedom of peoples In equality and in love we stand united. As a basic society, we do not dismiss humanity; We are a people who live by work Wonderful is the tradition, the mistress of the proud heritage, The mother of natural virtue, the mother of a valiant people. We will protect you - we have a duty; Our Ethiopia, live! And let us be proud of you!
On March 1, 1896, the army of the Ethiopian emperor Menelik II won a decisive victory over the Italian army, that of Adwa, putting an end to the colonial ambitions of the Transalpins in the region.
የሚገርም የሚያኮራ የማይረሳ በልባችን ሁሌ የሚኖር የጀግኖች አባቶቻችን ገድል እና ድንቅ ታሪካችን ለውድ አገራችን ኢትዮጵያ👏👏👏 አጼ ምኒልክ ❤❤❤ ከዘመኑ የቀደሙ ብልህ አስተዋይ አዋቂ አገራቸውንና ህዝባቸውን የሚወዱ የማይተኩ ድንቅ መሪ ........ ሁሌም ክብር ይገባቸዋል
እውነት አባቶቻችን ዛሬም ነገም ሁሌም ለከፈላቹት መስዋት እብር ይገባችዋል...የረዳቹም እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን.
የምንሊክ አምላክ አልፋ ኦሜጋ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን 🙏
ኢትዮጵያ በልጆቿ ለዘላለም ተከብራ ትኑር !
💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
This is amazing Ethiopian history !!
King Menelek Africa hero. !!
Thank you, our ancestors, for the ultimate price you paid for us. I am eternally grateful!! You're priceless.
ግሩም ድል ነዉ
እጅግ በጣም እጹብ ድንቅ ዝግጅት፣
እጹብ ድንቅ አተራረክ፣
እጅግ እጅግ የተዋበ አቅርቦት፡፡
ለብዙ ጊዜ በአድዋ ድል ዙሪያ እንዲህ ያለ አንድ ወጥና በተቻለ መጠን ሁሉንም አካታች ዝግጅት እንድሰማ ስናፍቅ ኖሬያለው፡፡ ተመስገን፤ አሁን ለልጆቼ አፌን ሞልቼ ስለአድዋ ድል መተረክ እችላለው፡፡
ለምን እስካሁን የአድዋ ድልን እንደሀገር በሚመጥነው ልክ እንዳላከበርነው አይገባኝም፤ እንዲገባኝም አልፈልግም፡፡
ቢሆንልንማ አድዋን እያንዳንዱ ጥቁር ሰው በህይወቱ ቢያንስ አንድ ጊዜ ሊያየው የሚገባ የነጻነት አምባ ባደረግነው ነበር፡፡ አለ አይደል; እንደኢየሩሳሌም፣ እንደሃጅ ጉዞ ማለቴ ነው፡፡
በጣም እናመሰግናለን ሸገሮች፡፡
/እሸቴ አሰፋ/ ጉሮሮህ ይባረክ!
Betam tekekel
Tebareki
እውነት ነው በሚገባ
proud of you Ethiopian ኢትዮጵያ !!! 🕊️🕊️🕊️🕊️
በትክክለኛ ወቅት የቀረበ ዝግጅት ነው፣ ልብ ያለው ልብ ያድርግ።
በጣም ብዙ ነገር የተማርኩበት: በመረጃ የተሞላ እና ለድሉ ትልቅነት የሚመጥን ውብ ዝግጅት። በፍፃሜው አንድ መፀሃፍ አንብቤ የጨረስኩ ያክል ነው የተሰማኝ። ለአዘጋጁ እና ተራኪው እሸቴ አሰፋ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው። የአድዋን እና ኢትዮጵያዊነትን ዋጋ በልኩ የምታውቀው በባእድ አገር መኖር ስትጀምር ነው። መሸማቀቅ የለ፡ መፍራት የለ፡ ማፈር ማጎብደድ መለማመጥ የለ፡ የሰውን ልጅ በቆዳ ቀለሙ መተመን የለ.... ሰው አክባሪ እና ትሁት ግን ደግሞ አይደፈሬ!
ዘላለማዊ ክብር እና ሞገስ ለጀግኖቻችን!
ሙሉ መፅሃፍ አነበብክ አይደል በነፃ ዋይፋይ
Tekekel
እሸቴ ፡አንተ፡ማለት፡የኛ፡በቤተመጻሕፍት ፡ነህ፡ረጅም፡እድሜ፡ተመኘሁልህ❤❤❤
Me too my deer
እሸቴ ኣሰፋ እድሜህ ይርዘም የምንግዜም ኣድማጭህ መሀመድ ነጝ።
አማራ በ365 ቀናት ውስጥ አንድ ቀን ብቻ እራሳቸውን ጥቁር ብለው ይጠራሉ የአድዋ ድል ቀን ስከበር፣ ልብ በሉልኝ እነሱ በአዝማሪነት ነበር የተሳተፉት ለዝያም ነው በወቅቱ በነበረው የአማራ ንጉስ ስም ከልተጠራ ይላሉ፤ በአማራ ንግግር ውስጥ ልብ ብላችሁ ማድመጥ አለባችሁ፡ ‹የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት›› ብለው አይጠሩም ‹‹የሚንሊክ ጦር›› ብለው እንጂ ታድያ ያ ከሆነ እናንተ አማራዎች ‹የሚንልክ ጦር የሞሶሎንን ጦር አሸነፈ›› በሉ!!! የአማራን የትምክት ደረጃ እደተረዳችሁ ተስፋ አደርጋለሁ፣ እኝ ናቸው ‹ስለ አገር አንድነት ተቆርቋር ሆኖ መታዬት የምፈልጉት› ምድረ አዝማሪ ሁላ!
የምታቀርቡት ዝግጅት በጣም አስተማሪ የማይጠገብ በደንብ የተዘጋጃችሁበትና ብዙ አዳዲስ እውነቶችን የሚያስጨብጥ ፕሮግራም ንው። አኔ ከኢትዮጵያ ውጭ እንደመኖሬ የመረጃና የታሪክ ምንጭ ሆኖልኛል።
This is Sheger FM 102.1!
ታላቅ ክብር በደማቸው ዋጋ ከፋለው ነፃነታችንን ላቀዳጁን የዘመኑ ዉድ ኢትዮጵያዊያን ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ግዜ ሰታችሁ የሚገርም ትረካ ነው ያቀረባችሁት
🕊️🕊️🕊️🕊️ወደፊት ኢትዮጵያ !!! 🕊️🕊️🕊️🕊️ወደፊት ኢትዮጵያ🕊️🕊️🕊️🕊️ክብር ለኢትዮጵያ ውድ እናት Africa 🕊️🕊️🕊️🕊️
እግዚአብሔር ይስጥልን! የሚገርም ትረካ ነው 🇪🇹❤እማ ሰላምሽ ይብዛልኝ!
I have always learn something from your amazing and full of knowledge program I thank you so much from the bottom of my heart......this our story this is our mother Ethiopiay this is our king Minilik this Africa liberty proud African, proud Ethiopian ...rest in paradise popa Minilik and all mothers and fathers who gave me your precious life..... thank you....
Yes my deer kippe up that that's your grand mother and father left for you never give up because that is what they left for you
ዘመን የማይሽረው የጥቁር ህዝብ ድል አድዋ!!❤
በምናቤ እያየሁት ነው የጨረስኩት ድንቅ አዘገጃጀት ትረካ እድሜ ይስጥልን እሼ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች !!
የተቀበረውን እንዲህ ያለ ትምሳላዊት ገድል ቆፍሮ ዳግም ፀሐይ ያሞቀ አእምሮ ፈጣሪያችን አብልጦ ብርሐንክን ደጋግሞ ያብራው፣ እድሚክን ያብዛው። ይእንን የሰማ አእምሮ ምንሊክ ቢያንቆሽሽ ቢከዳ ከራሱ የተጣላ self declared የአምሮ ስንኩ ነው። ይገገርማል ...እዛው ጦርሜድ ያለሁ ነው የመሰለኝ።
ፈጣሪ ነፈስህን በአፀደ ገነት ያነሮዉ
ኢትዮጵያ ያእግዚአብሄር ምድር ናት የተለያዩትን ብሔረሰቦች በአንድነት ተሰባስበው የንጉሡን ጥር በማክበር በፍቅር ባላቸው የጦር መሣሪያ ጠላትን አንበርክኮ ድሉን ተጎናጽፍዋል ይህ ሁሉ በፈጣሪ ኃይል የተገኘ ነው ክብር ለፈጣሪ ይሁን ::
እሸቴ አሰፋ ከልብ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ እመኛለው❤❤❤
Adaw gives us soul and life ,we remember our forefathers ❤❤❤
Ur Voice and the way of naration is so intersting.
Thanks u
Eshet Asefa is really professional thanks Sir, I may got it in person with Lord
Listening this documentary is like reading several books once and filling our selves with knowledge on the victory of Adwa! Thank you Eshete and Sheger FM.
የ አ ፄ ሚ ን ል ክ የ ክ ተ ት አ ዋ ጅ !!
እግዚአብሔር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ ፤ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ እንግዲህ ብሞት ሞት የሁሉም ነውና ስለኔ ሞት አላዝንም ፤ ደግሞ እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም እንግዲህም ያሳፍረኛል ብዬ አልጠራጠርም አሁንም ሃገር የሚያጠፋ ሐይማኖት የሚለውጥ ጠላት እግዚአብሔር የወሰነልንን ባህር አልፎ መቶዋል እኔም የአገሬን ከብት ማለቅ የሰውን መድከም አይቼ እስካሁን ዝም ብለው ደግሞ እያለፈ እንደ ፍልፈል መሬት ይቆፍር ጀመር አሁን ግን በ እግዚአብሔር እረዳትነት ሐገሬን አሳልፌ አልሰጠቀውም ፤ ያገሬ ሰው !! ካሁን ቀደም የበደልኩህ አልመሰለኝም አንተም እስካሁን አላስቀየምኸኝም ጉልበት ያለህ በጉልበትህ እርዳኝ ጉልበት የሌለህ ለልጅህ ለሚሽትህ ለሐይማኖትህ ስትል በሃዘንህ እርዳኝ ወስልተህ የቀረህ ግን ኃላ ትጣላኛለህ አልተውህም ማርያምን !! ለዚህ አማላጅ የለኝም ዘመቻዬም በጥቅምት ነውና የሸዋ ሰው እስከ ጥቅምት እኩሌታ ድረስ ወረ-ኢሉ ከተህ ላግኝህ !! ፡፡
ጀግና ነው
የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ
አድዋ ከአመድሽ ዳግመኛ ትወለዳለሽ ኢትዮጵያ ሀገሬ ክብር አለሽ ኢትዮጵያ ፍቅሬ አለሽ
ādiwa ke’āmedishi dagimenya tiweledaleshi ītiyop’iya hāgerē kibiri āleshi ītiyop’iya fik’irē āleshi
በጣፋጭ አንደበት ጣፋጭ ትረካ
Great arrangement, Organization, presentation, Gathering,Eshet Asefa is really professional thanks Sir, I may got it in person with Lord
እንደው እንዴት ላመስግንህ እሸቴ እውነትም የኢትዮጵያ እሸት ሁን ፡ በስመ አብ እንዲህም አይነት ዝግጅት ሰምቼም አላውቅም፤ ደጋግሜ እንደምሰማው ነው፡ እዛ ኖረህ የሳልክብኝ ነው የመሰለኝ፤ 🏆🏆🏆🏆🏆
እናመሰግናለን ሸገሮች !! ይሄ የታሪክ ሰነድ ጭምር ነው !!!!
ዛሬነው አደዋ አደዋ አደዋ ትናት
መቼተነሡና የወዳደቁት
👍👍
እሚግርመኘ ይሄን የመሰለ ድንቅ ታሪክ እንዴት እስካሁን ፊልም አልተሰራለትም? አሁን ያለው ትውልድስ እንዴት ከዚህ መማር አቃተን? ይሄ ታሪክ የአውሮፖዊን ቢሆን ምን ያክል ፊልም ሊሰራ እንደሚችል አስቡት? እሸቴ ድንቅ ስው በጣም ነው እምትመቸኝ እምታቀርበቸው ፕሮግራም እጅግ አስተማሪ ናቸው ። ልብ ያለው ህዝብ ጠፋ እንጅ።
LU
ዋ ያቺ ኣድዋ 💚💛❤️👑🦁 ዳግማዊ ሚንሊክ የ ኢትዮጵያ ውሃ ልክ።
Thank you very much for reminding us our great history.
I am proud to be the son of Adawa winners. But once you said Gebeyew Gurmu was sickened at Ambalage Battle and latter on you said some were punished for breaking war discipline. Be sure that you are narrating Adawa as your sense.
God bless all our heroes Respect R.i.p😍
🇪🇹🇪🇹❤እማ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዞሮ መግቢያ ቤት🇪🇹🇪🇹❤
I'am Adwa Ethiopian ; Gloire a nos martyr Adwa Victory አድዋ tu renaitra de ton cendre ! ነፃ አፍሪካ ለዘላለም ትኑር !! ነፃ አፍሪካ ለዘላለም ትኑር !! Taytu Betul, l'Éthiopie est libre (les exploits de cette reine vous laisserons bouche BE//ENBLM de la bataille d'Adwa .ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ። ጂጂ ሁላችንም ከጎንሽ ነን ለኢትዮጵያ ክብር።ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤nos armée est la plus puissent 1896 Adwa Ethiopien victoire " Africa " ! Gloire a nos martyr mort pourque l' Ethiopie soit libre et triomphe ......
ጀግናዉእምየሚኒልክ
One has to experience life outside Ethiopia to understand the real meaning of never been colonized and the kind pride it built in our physiological makeup.
Thanks to ADAWA. THE PRIDE OF BLACKNESS
ADWA VICTORY Africain I love you Ethiopien brave Héros respect kings Ménélik II
አባቴ የኔ የዋህ ደጉ እምዬ ምንሊክ ጉዳችንን ባዩ አንዴ ቀና ብለው 😢😢😢😢
When I was yang I am remember this voice.
Menelik the 2nd our hero the black lion of world.
i am seeing that how much you love your county
Thank you! Proud to be Ethiopian!
There’s a lot to learn from our FATHERS!!!!
I am proud of them♥️♥️♥️
I LOVE YOU ኢትዮጵያ 💚💛❤️
ውይ ይህ ጋዜጠኛ ነፌስ ነው። እባክህ እንዴት አገልግሎትህን በአቅሜ የምረዳህ????
We live like lion ,
We die like man
We are Ethiopians
The Seal of Africa የአፍሪካ ማህተም
አደዋ ❤🙏
vive le héros Ethiopien je suis homme de Ménélik II roi de Choa BRAVE VICTORY Adoua Menelik the 2nd our hero the black lion of world.
እሼቴ አሰፋ እድሜና ጤና ይስጥህ
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 minilk nigusachin!!!
💯👏🎯💚Excellent I LOVE IT 🎶❣️❣️😍💚💛❤️ADWA Victory Ethiopian Ethiopian 🎶❣️❣️
All time best journalist eshete assefa thank you .
ይገርመኛል፤ እንባየ ዝምብሎ ይወርዳል በአሁኑ ሰዓት እኛ ኢትዮጵያውያን ያለንበትን እያሰብኩ፤ አባቶቻችን ክብራችነን ፣ ማንነታችነን ፤ ድንበራችነን አስከብረው ታሪክን ሰርተውልን ዘመናዊ ምሣር በሌለበት ዘመን እንዲህ ባለ ብልሃት ከኢጣልያ ቅኝ ግዛት ፈልቅቀው ደፋር ጀግኖች ሁነን ከዘመን ዘመን እንድንሸጋገር ነበር ደማቸውን ያፈሰሱት ፤ አጥንታቸውን የከሰከሱት፤ ዛሬ ግን በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሚሳለቅ ሕዝብ ያላመነበት እራሱን መንግስት ነኝ የሚለው አብይ አህመድ በእኝህ ብልህ ንጉስ መድረክ ላይ ሲቀልድብን እና ሲቀል ይታያል፤ ኢትዮጵያን የማይመጥን እንግዴ ልጅ ወርዶ ወርዶ በዘር ይከፋፍለናል የአበውን ንጹህ ታሪክ ጥላሸት ይቀባል ! ,,, እንዲ አሳምራችሁ ላቀረባችሁልን እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር በሞገስ ይጠብቃችሁ +++ long live Ethiopia 💚💛❤️
የሚገርም ታሪክ ት/ቤት ሳይገባኝ አሁን ይግባ ኝ ክክክክክክክ50% ባውቅ ነው ወይ ከዛ በታች
i love you Ethiopien mon pays mon pays tu as mon amoure tu as mon coeur grand respect au homme femmes de Ménélik II roi de Choa 💚💛❤️
Tigrai ppls nachew
**እምዬ ሚንሊክ ገና እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ እንደ አዲስ እየተዘከሩ ይኖራሉ**
****#እውነትን** አላምጦ መዋጥ ለህሊና እረፍት ይሰጣል👉 **#ዋጥጥጥ****
**ድምፅን ሳያሰሙ ያለ ጫጫታም ፀጥ ብሎ መስማት**
**#እሸቴ #አሰፋ**🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏#ከልብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
In 2020 it's repeated this History in Ethiopia. By Dr Abiy leadership!!!
Tout l'Afrique est unies a l'Éthiopie nous avons de la valeurs Éthiopien symboles résistance africain adwa victory !!! Victory
amazing !
One day i will see u mr eshete asefa am proud for you
Labiy ahmedm eyhone yalwo yehe tegebar new ygermal
well done
Let’s take lesson from Menelik’s leadership.
Hat off Eshete. Well done !
We have to know Ethiopian what does it mean unity and unification, that is why we defeated Italian.
yetikur sewoch dili
እናመሰግናለን!!!
Gloire a l' 🕊️🕊️ 🕊️🕊️ETHIOPIE Erhytreen🕊️🕊️🕊️🕊️ForAfrica🕊️🕊️🕊️🕊️Respect for citizenship is strong in our Ethiopia;
National pride is visible, shining from one side to the other.
For peace, for justice, for the freedom of peoples
In equality and in love we stand united.
As a basic society, we do not dismiss humanity;
We are a people who live by work
Wonderful is the tradition, the mistress of the proud heritage,
The mother of natural virtue, the mother of a valiant people.
We will protect you - we have a duty;
Our Ethiopia, live! And let us be proud of you!
የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም::
አድዋ ጀግኖች አያቶቻችን እንደ ቅጠል እረግፈው ያቆያት አገር ኢትዮጵያ >>ግልባጭ ለቄሮና ለ ኬኛ ግብራበሮች።።
ኢትዬጵያን ቄሮ ነው ነፃ ያወጣት አሁን የአንድ ብሆር የአንድ ዘር የበላይነት ያከተመበት ዘመን ነው ነፃነትን ከቄሮ ተማር ሙታን ማምለክ ስራቹነው
Who listen in 2020 ?
Watching at Feb 01, 2023
#Peace Ethiopia.......
Ethiopia
nobody can change this typical Ethiopian victory
On March 1, 1896, the army of the Ethiopian emperor Menelik II won a decisive victory over the Italian army, that of Adwa, putting an end to the colonial ambitions of the Transalpins in the region.
nice adwa
በርታ
💚💛❤💪
ye jegina abat lijoch binihonim kilu yewoyra isat yewereket amed wolede newu negeru
Ahun 2015 lesentech gize nw yemnakebrew
በጠም ጥሩ አቀራረብ ሆኖ ሳለ በመሃል ያለው የሙዚቃ ርዝመት ግን አሰልቺና ግዜ አባካኝ ነው። ህብረት ትርአኢትና አደዋ ቢባል ይቀላል
Des yilal zefenu biyaselechim
ዋና ተዋናይ የነበሩትን የትግራይን የወቅቱ ጀግኖች የጦር ኣመራሮችን ባንዳ ኣስመስለህ የገለፅክበት መንገድ ምንያክል የታሪክ ማዛባት ህዝቡን እየቀለብከው እንደሆነ ማሳያ ነው
Victory FANNO
Balawjim yih tarik.new ende kinin watkugn
ይሄን ፕሮግራም ማዳመጥ 5 ትላልቅ የታሪክ መጻፍትን ማንበብ ማለት ነው ::
vive les héro de gonder Addigrat Axoum ......
Ahun eyhon yalwo lek dero ednberwo new
yega nesanetachn abatochachn enamesegnachwalen minilik ye tkur kurat