Ethiopia Sheger FM - Mekoya - ጣረሞቱ ካምፕ - ሰቆቃ በኦሽዊትዝ የማጎሪያ ካምፕ - መቆያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 302

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 5 ปีที่แล้ว +84

    ገና አልሰማሁትም አንተ መሆንህን ገና ሳውቅ ቆጥቤ ለበኋላ ስረጋጋ ላዳምጠው አስቀመጥኩት እሸቴ አድናቂህ ነኝ ድንቅ የማይሰለች አቀራረብ ተሰጥኦ አለህ ምንም ብታቀርብ ይዋጣልሀል እናመሰግናለን።

    • @israelloveisraellove125
      @israelloveisraellove125 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @mussiegirmay11
      @mussiegirmay11 2 ปีที่แล้ว

      @@israelloveisraellove125 ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,

    • @manutd9463
      @manutd9463 2 ปีที่แล้ว +1

      ዘቨቭቫቯመመዙአመ

    • @georgeokbazgi2287
      @georgeokbazgi2287 ปีที่แล้ว

      Dear @millionlucky3742:- እኔ ማለት የፈለኩትን ስላስተላለፍክልኝ ኣንተን ኣመሰግናለሁ! ለእሽቴ እድሜና ጤና ይስጥልን!!

    • @abdurohmanmohammed1877
      @abdurohmanmohammed1877 ปีที่แล้ว +1

      betkkl hulgze ቆንጆ

  • @yousseftube3088
    @yousseftube3088 5 ปีที่แล้ว +61

    ኮሜንት ላይ አሁን ለኛ ምን ይጠቅማል የምትሉ ሰዎች አስተሳሰባቹህን ሰፋ አድርጉት ይህ ታሪክ በጣም ጠቃሚ ነው የኛ ህዝብ በዘር እና በሀይማኖት ተከፋፍሎ ባለበት አስጠሊታ ወቅት ስለእኛ ሀገር ከመሰማት እንደዚህ አይነት አለማችን ያስተናገደችውን ግርምት መስማት ይሻላል ያስተምራል ስለቄሮ እንድተረክልህ ትፈልጋለህ ነው ስለጀዋር መሀመድ ይግርማል እሸቴ አድናቂህ ነኝ አንተ የምትተርከውን በረበኛም በvido አይቸዋለሁ ሁሉንም ትረካህ ትክክል ነው

    • @SamA-dc9sh
      @SamA-dc9sh ปีที่แล้ว +1

      አሁን እኛ አማሮች ላይወለጋ ይህ ነው እኮ እየተደረገ ያለው ባጠቃላይ ኦሮሚያ ክልል ዉስጥ ጋዜጠኞች እነበቀለን ገርባ አትግዙ ካማሮች ብለው ያስተላለፉት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Gdksbmzuc
      @Gdksbmzuc 2 หลายเดือนก่อน

      እነቄሮም እኮ እንዲሕ አይነት የጥላቻ ትርክት በነጀዋር ተሞልተው ብቀላውም በመጠኑ ልበለው እንጂ አሳይተውናል

    • @Gdksbmzuc
      @Gdksbmzuc 2 หลายเดือนก่อน

      እነቄሮም እኮ እንዲሕ አይነት የጥላቻ ትርክት በነጀዋር ተሞልተው ብቀላውም በመጠኑ ልበለው እንጂ አሳይተውናል

    • @Gdksbmzuc
      @Gdksbmzuc 2 หลายเดือนก่อน

      እነቄሮም እኮ እንዲሕ አይነት የጥላቻ ትርክት በነጀዋር ተሞልተው ብቀላውም በመጠኑ ልበለው እንጂ አሳይተውናል

  • @EsparkTube-እስፓርክ
    @EsparkTube-እስፓርክ 5 ปีที่แล้ว +58

    Thanks God for Giving us a world class mind Journalist .The proud of Ethiopia .
    Eshete Assefa.
    Much love and respect 🙏❤

    • @BeLLa-eo9xr
      @BeLLa-eo9xr 3 ปีที่แล้ว +1

      He is amazing god bless him 🙏🙏 much love and respect

    • @kirubelababe2046
      @kirubelababe2046 3 ปีที่แล้ว

      Lplnst468

    • @victorcalvin1557
      @victorcalvin1557 3 ปีที่แล้ว

      instablaster...

    • @MrPawipawi
      @MrPawipawi 3 ปีที่แล้ว

      Thank you eshete. You are amazing. Keep up the good work.

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep 11 หลายเดือนก่อน +5

    ምን አይነት አስገራሚና አሳዛኝ ታሪክ ነው።አሁን የምኖረው የፖላንድ ድንበር አካባቢ ምስራቅ ጀርመን ነው እንደዚህ አይነት ታሪኮች የነበሩት እኔ ከምኖርበት የቅርብ እርቀት አካባቢ እንደነበር ይሰማኛል። አንድ ሴትዬ ጥሩ አድርጋ ገልጻዋለች አሽዊትን የምናስታውሰው ዳግመኛ የማይደገም ከሆነ ብቻ ነው።

    • @josiahjosy
      @josiahjosy 2 หลายเดือนก่อน

      wow

  • @solomonabraha9208
    @solomonabraha9208 ปีที่แล้ว +5

    አቀራብ ወሳኝ ነው እሸቴ ትረካህ የሚስብ ከመሆኑ የተነሳ ታሪክን ለማወቅና ለመማር ለሚፈልጉ መልካም እጋጣሚ ነው ተባረክ ይብዛልህ።

    • @georgeokbazgi2287
      @georgeokbazgi2287 ปีที่แล้ว

      ይኸው እኔ ኣለሁልህ ኣይደል ታሪክን ትንሽ ትንሽ ኣውቃለሁ እላለሁ ግን እድሜ ለእሸቴ በእውቀት ሃብታም ሆንኩኝ። እድሜና ጤና ይስጠው!!!

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 5 ปีที่แล้ว +32

    ይህ ነው በአማራ ላይ እየተሰበከ ያለው ለዚህም በባሌ ጎባ የተከሰተውን ሰምተናል ይሁንና ዘረኝነት አሼናፊ የሌለው እልቂት ይጋብዝ እንደሆን እጅ ለደቂቃ አይሳካላቸዉም ቅድስት ሀገራችን አምላክ ይጠብቅልን።

    • @biniyamberhe8530
      @biniyamberhe8530 6 หลายเดือนก่อน

      በሰው አስክሬን የኛነው ብላቹ ለቅሶ ምትቀመጡ ጉዶች ገና እናንተ የፈፀማቹት ጉድ ግዜውን ጠብቆ ይወጣል።

    • @Gdksbmzuc
      @Gdksbmzuc 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @fsy1999
    @fsy1999 4 ปีที่แล้ว +19

    ምርጡ ትዉልድ ናፈቀኝ🇸🇦ዘረኝነት ጥብ ናት ተዋት አሉ ነብዩ መሀመድ በጣም ይዘገንናል።የዚህ ሁሉ ህዝብ ሞት ሰበብ የሆነ መሪ እጌታዉ ዘንድ ቅጣቱ እደት ከፋ። እናት ልጅ😭😭

    • @osmanabdulaziz7395
      @osmanabdulaziz7395 3 ปีที่แล้ว

      የሳውዲን ባንዲራ ማውለብለብ ምን አመጣው ትልቅ ስህተት ነው

    • @fsy1999
      @fsy1999 3 ปีที่แล้ว +2

      @@osmanabdulaziz7395 እረ ጤነኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ ሳኡድ የዉዱ ነብይና የነዛ የምርጥ ሶሀቦች ሀገር ናት።እየመረረህ ዋጠዉ።ጅህልና ትልቅ በሽታ ነዉ።እዛኡድ ባንድራ ላይ የተፃፈዉን አብበሀዋል?ስምህ የሙስሊም ስለሚመስል ነዉ የጠየኩህ።ካልሆክ አይመለከትህም። 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦100%👌

    • @osmanabdulaziz7395
      @osmanabdulaziz7395 3 ปีที่แล้ว +1

      @@fsy1999 ሳውዲ ማለት እስልምና ማለት አይደለም ሳውዲን ከእስልምና ጋር ማያያዝ ትልቅ ስህተት እና አለማወቅ ነው::
      የሳውዲ ባንዲራ እስልምናን አይወክልም ሁሉም ሙስሊም በያለበት አገር የራሱ ባንዲራ ነው እርማው መከበሪያው የእኛም አርማችን መከበሪያችን የኢትዩጵያ ባንዲራ እንጅ ይሳውዲ አይደለም ::
      የራሱን ትቶ የሰው አርማ ክፍ የሚያደርግ ከሃዲ ሙናፊቅ ነው::
      ታላቁ ነብይ ሙሀመድ እንዲህ ይላሉ ; አገርን መውደድ የእምነት አካል ነው ::
      አገር መውደድ ማለት ህዝቧን አርማዋን መሬቷን እሴቷን መውደድ ማክበር ማለት ነው ::
      ስለዚህ የሳውዲን ባንዳራ አውርደው የኢትዩጵያን ሰንደቅ ከፍ ያድርጉ 🇪🇹 ::
      ካስቀየምኮት አፉ ይበሉኝ ::

    • @fsy1999
      @fsy1999 3 ปีที่แล้ว

      @@osmanabdulaziz7395 እስልምና ነዉ ማን አለህ?ዙሮባሀል ወዳጀ

    • @osmanabdulaziz7395
      @osmanabdulaziz7395 3 ปีที่แล้ว

      @@fsy1999 ባንዲራውን ከእስልምና ጋር ባያያይዙት ኖሮማ አይለጥፉትም ነበር መቸም የአገሬ ባንዲራ ነው እንዳይሉ ሳውዲያዊ አይደሉም ሙስሊም ደግሞ ባለ ሰይፍ ላኢላሃኢለላህ ሙሀመድ ረሱሉላህ የለውም ባለ ሰይፉ የሳውዲ ብቻ ንው

  • @Alamar-vv4xb
    @Alamar-vv4xb ปีที่แล้ว +2

    We love shger

  • @KallidMussa
    @KallidMussa 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል ዛሬ በተራቸዉ የነሱ ልጆች,ግን ፍልስጤማዊያን ለይ ግፍ እየሰሩ ነዉ

  • @matimantadesse2933
    @matimantadesse2933 ปีที่แล้ว +1

    ኦሽዎቲዝ ካምፕ ..የምንጊዜውም ምርጥ መፅሀፍ ይሄን መፅሀፍ ሳይጨርስ ያቆመ ሰው ጀግና ነው ለሽንት እንኳን አያቋርጥም 30ጊዜ ብታነቡት እንደ አዲስ ነው ተመስጣችው ምታነቡት አይገኝም እንጂ

  • @yasintube4390
    @yasintube4390 4 ปีที่แล้ว +2

    እሸቴ አሰፋ በጣም ድንቅ አቀራረብ አብዛኛዎቹን የመቆያ ፕሮግራሞች ተከታትያለው በጣም ነው እምወድህ።

  • @danieladamu5820
    @danieladamu5820 5 ปีที่แล้ว +6

    Esheta Assefa!! what a great mind blowing journalist!! May almighty God give him long live!! am proud having you as an Ethiopian world class mind Journalist!!! keep it up !! i salute Esheta Assefa!!

  • @yasinabraha5522
    @yasinabraha5522 3 ปีที่แล้ว

    እሸት እምበር እሸት ምርጥ የሰው ዘር ኑር እንዴው ያኑርህ ምርጥ ባለ ሞያ አንድ አንዴ ግዜ ቅር ብለንኜም እወዳሀለሁን በቃ ተባረክ ኑር።

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 ปีที่แล้ว +3

    በአይሁዶች ላይ የተፈጸመባቸውን ሰቆቃ ሁሉ ረስተው እነሱም በፍልስጥኤሞች ላይ የሚያደርጉት የጭካኔና የኢስብአዊ ድርጊት
    በጣም ያሳዝናል::

    • @habtamamare3057
      @habtamamare3057 5 หลายเดือนก่อน

      ሂዲ ደነዝ ስለማታዉቀዉ አታዉራ ደነዝ

    • @TewabechEshete-pi3fz
      @TewabechEshete-pi3fz หลายเดือนก่อน

      በተለይ በህፃናቱ ላይ የምታወርደዉ መአት እጅግ ዘግናኝ ነዉ !!!

  • @---em5nb
    @---em5nb ปีที่แล้ว +3

    በሰው ልጅ ጭካኔ ምክንያት እግዚአብሄር ሰዉን በመፍጠሩ እጅግ በጣም ተፀፀተ፡፡

  • @ኪሮስ
    @ኪሮስ 3 หลายเดือนก่อน

    አቀራረብህ በጣም ሃሪፍ ነው በስሜት ነው እምከታተልህ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @israelzewenjel6867
    @israelzewenjel6867 4 ปีที่แล้ว +1

    የሚያምር ድንቅ ኣቀራረብ፡እሸቴ ልዩ ድምጽ ማራኪ ኣቀራረብና እውነት ታሪክ እንዴት ይገለጣል በደምብ ስጦታ ኣለህ።

  • @danielabraha4228
    @danielabraha4228 4 ปีที่แล้ว +6

    Best sheger FM. Thanks so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye8797 4 ปีที่แล้ว +6

    ቸኮሌቶች ÷ ብስኩት ÷ ዳቦ ሰጡን...... ይቺን ቅፅበት አስባችሁታል በነሱ ቦታ ሆናችሁ? ኦኦኦ ጌታ ሆይ ያማል!!!!!
    የሰላም ትርጉም የሚገባው ሰላምን ያጣ ነው.....
    ግን ከሁሉም ከሁሉም የሚሻለው ያ ሁኔታ እንዳይፈፀም ምድር ላይ ያለችንን ጥቂት ጊዜ ከሁሉም ፍጡር ጋር በመተሳሰብና በፍቅር መኖር ነው አመሠግናለሁ💚👌🙏

    • @TewabechEshete-pi3fz
      @TewabechEshete-pi3fz หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮዎችና አረመኔዎች በሚመሯት ዓለም በሠላም ተስማምቶ መኖር ከየት ይገኛል ?

  • @ملاكملام-ر6ر
    @ملاكملام-ر6ر ปีที่แล้ว +2

    ልክ አሁን አማራላይ እንደሚደረገው ነር ይህን ነገር በታሪክ እንጅ በድሜየ አየዋለሁ በየ አላወቅም ነበር😥😥😥

    • @hiyawatsibha4745
      @hiyawatsibha4745 หลายเดือนก่อน

      gotegna atehun enantes lalaw lay yaregachutn mane yenager tinish ataferum

  • @mickymouse3148
    @mickymouse3148 5 ปีที่แล้ว +2

    እሸቴ አሰፋ ምርጥ ተንታኝ ኑርልን

  • @yoyosinu
    @yoyosinu ปีที่แล้ว

    እሸቴ ምርጥ ሰው

  • @babeybasha9281
    @babeybasha9281 4 ปีที่แล้ว +4

    እሸቴ እንዴት ብየ እንደማመሠግንህ ቃላት የለኝም የአንተ አቀራረብ ከምንም በላይ ነው በርታ

  • @DerejeTeklu-ip8hh
    @DerejeTeklu-ip8hh ปีที่แล้ว

    ውጤታማ ማራኪ ፕሮግራም ምርጥ

  • @yonasyonass8946
    @yonasyonass8946 5 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ትችላለህ በጣም

  • @zmisganaw
    @zmisganaw 5 ปีที่แล้ว +5

    One of the major history event in this world presented by a great journalist, i love the way Eshete describe what happened.

  • @michaelsamuel2521
    @michaelsamuel2521 5 ปีที่แล้ว +8

    አረ ፕሮግራማችሁን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጣም ደስ የሚል ታሪኮች ናቸው ምታሰሙን

    • @mekuyonas2003
      @mekuyonas2003 5 ปีที่แล้ว

      Menu des yelale yasazenal engi

    • @michaelsamuel2521
      @michaelsamuel2521 4 ปีที่แล้ว +1

      አባቱ ደስ የሚል ትሪኮች ናቸው የምታሰሙን ነው ያልኩት እንጂ ይሄማ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ለኛ ለኢትዮጲያኖች ደሞ ዘረኝነት ደጃችንን እየቃኘው ላለነው መማሪያ ነው ደስ ያላል ያልኩት ስለ ሸገር ማቆያ ታሪኮች ነው በጣም ደስ ስለሚለኝ ያዳመጥኩትን ሁሉ ደግሜ ነው የማዳምጠው

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 5 ปีที่แล้ว +2

    እሸቴ በእውነት ድንቅ ተንታኝ!!!❤️🙏😭🙏

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 5 ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ አሰፋን መስማት መፅሐፍ ማንበብ ነው። እናመሰግናለን። ሸገሮች የበፊቶቹንም ብትጭኑልን እባካችሁ 😘

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 5 ปีที่แล้ว +4

    Yhen semto ye miastewil lib YISTEN: :
    My all time favorite Eshete Asefa Thank you very much.

  • @DitaKedir-bl7hk
    @DitaKedir-bl7hk ปีที่แล้ว

    Thank you u sheger berta

  • @born2die939
    @born2die939 5 ปีที่แล้ว +23

    😭😭😭 አንዳንድ የሰው ፍጡር ከሰይጣን የባሰ አረመኔ ነው

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 5 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ፕሮግራምነው እናመሰግኝ አለን❤

  • @belayzeleke1806
    @belayzeleke1806 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሳዛኝ ነው

  • @habtomdebesay7229
    @habtomdebesay7229 4 ปีที่แล้ว +1

    Uffff it's difficult history. I visit the ol camp it's like badd

  • @fsy1999
    @fsy1999 4 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል አትሙች ያላት ነፍስ
    ምን አይነት ጭካኔ ነዉ

  • @robahero1987
    @robahero1987 5 ปีที่แล้ว +3

    አሁንም እንደ አባቶቻችን ዘመን እያሉ የሚፎክሩትስ ጭፍጨፋ ለማድረግ በሀገራችን።

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 3 ปีที่แล้ว +3

    የሰው ልጅ ጭካኔ ጥግ የታየበት ግዜ ነበር የሚያሳዝነው በዚህም ዘመን በዚሁ በሃገራችን ሰዎች በአስከፊ ሁኔታ ይሰቃያሉ ይገደላሉ ተጠያቂነት ጭራሽ የሌለበት የኛ ዘመን ነው : እሸቴ እጅክ ድንቅ ተራኪ ነህ ምስጋና ክብር ለአንተም ለስራ ባልደረቦችህ ።

  • @meso8093
    @meso8093 5 ปีที่แล้ว +5

    I'm crying, on this sad story,

  • @meazi01
    @meazi01 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sheger

  • @solmonalemu9030
    @solmonalemu9030 5 ปีที่แล้ว +14

    እሽቴ በርታ ሁሌ አድምጥሃለሁ እጅግ በጣም አቀራረብህ ደስ ይላል!

    • @meskeremtaye3131
      @meskeremtaye3131 2 ปีที่แล้ว

      የጃንሜዳ ው እሸቴ የጥንቱ በርታ የምታቀርበው ርዕስ ሁሌም አስተማሪ ነው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

    • @noamabunech3674
      @noamabunech3674 9 หลายเดือนก่อน

      አርጉም

  • @amdebelongstojesusamde955
    @amdebelongstojesusamde955 5 ปีที่แล้ว +2

    እሸቴ እናመሰግናለን ሁል ግዜ አስተማሪ እውነት ታቀርባልህ ግን በተለይ ኢትዮጵያውያን ይህን ሊማሩበት ይገባል ህገራችን በእደዚህ አይነት ጥላቻ ተሞልታለች እየተቀሰቀ ያለው ይሔ ነው

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 4 ปีที่แล้ว +1

    Bravo! good Job go head ,👏👏👏👏👏👏👏🙌

  • @ephremmichael2970
    @ephremmichael2970 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤት አምላክ ሆይ

  • @samiyes9945
    @samiyes9945 4 ปีที่แล้ว

    My best journalist eshete asefa ewkethn ychemrlk

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 4 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏Thank u King

  • @Alamar-vv4xb
    @Alamar-vv4xb ปีที่แล้ว

    Amazing history wow sheer thanks 🙏

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 4 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል

  • @sosisosi5198
    @sosisosi5198 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank u mach respect

  • @melatbekalu4043
    @melatbekalu4043 4 ปีที่แล้ว +3

    16:51 lay demesu ayisemam leteneshe dekika komoal betam leb yemineka tarik new😢😢😭

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሽመልስ አብዲሳን እደናዚ ጨካኝ ሰው አድርጌ ነው የማየው

  • @mikiasalemseged4539
    @mikiasalemseged4539 3 ปีที่แล้ว

    nice new betam mekoya

  • @kassubaleker2817
    @kassubaleker2817 2 ปีที่แล้ว +5

    Already know the history but coz of your voice i listen it as if its my first time

  • @ayaneshume3593
    @ayaneshume3593 2 ปีที่แล้ว

    እሸቴ በጣም ነው የምናመሰንህ ፣ በዝህ ስዓት የዚህ ዓይነት ፕሮግራም ያስፈለገናል። ምክንያቱም በአገራችን በአሁኑ ሰዓት እየተካሄደ ያለው የመጀምሪያው የናዚ በጁዊሽ ላይ የመገለል ቅስቀሳ ያካሄደበትን ነው የሚመስለው። በጣም ብዙ በውነት ላይ የተመሰረት ፊልም ተመለክቻልሁ። እንዳሁኑ የኦሮሞ ክልል ዓይነት ሁኔታ ነው የሚመስለው። ጎረቤት የለም፣ ጓድኛ የለም፣ ዘመድ የለም፣ ምክንያቱም አንድኛ ሰዎቹ ናዚን ይፈራሉ፣ በሌላ በኩል ከናዚ የሚሰጣቸውን ሽልማት ለመቅበል ነው፣ በተቃራኒው የሚረዷችውም አሉ፣ ይደብቋቸውል ፣ ምግብ ያመጡላችውል። ሎጆቻቸውን ያስመልጦላቸውል። በመጭረሻ አውሮፓዎቹም እልቀረላቸውም ፣ ምክንያቱም ገዳይ አንዴ መግደል ከጀመረ ማቆሚያ የለውም፣ የረዱትንም ይገላል። ገዳይ ዘመድ የለውም ፣ ገዳይ ከሰይጣን ጋር ነው የተጋባው።

  • @yohanneshailemichael3195
    @yohanneshailemichael3195 3 ปีที่แล้ว

    እሸቴ እና መአዚ የእኛ ምርጦች

  • @tesfayohanneshaile5500
    @tesfayohanneshaile5500 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚሰቀጥጥ የሚዘገንን የታሪክ ፍፃሜ

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @nardoseyabeyala1862
    @nardoseyabeyala1862 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you the greatest eshete asefa

  • @abdihoff6239
    @abdihoff6239 5 ปีที่แล้ว +8

    «የኦሽዊትዝ ሚስጥር» የሚለውን መፅሀፍ አስታወስከኝ!

    • @hanaeshetu6519
      @hanaeshetu6519 ปีที่แล้ว

      ኡፍፍፍ እሱን መጽሐፍ ደግሜ ለታሪክ ቢኖረኝ ደስ ይለኛል የት አገኘው ይሆን

    • @yonasgizaw2687
      @yonasgizaw2687 ปีที่แล้ว

      ​@@hanaeshetu6519 አዲስ አበባ ከሆን ወደ 4ኪሎ ወይም ፒያሳ ጊዮርጊስ ጋር ጎራ በይ እዛ የድሮ መፀሐፍት የሚሸጡ አሉ መሬት ላይ ዘርግተው በተረፈ ያላነበባቹት አንቡት በአንድ ቀን የሚያልቅ መፀሐፍ ነው

  • @bettytube2
    @bettytube2 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬም በተመሳሳይ መልኩ ኢትዮጵያ ውስጥ በማንነታቸው ብቻ በየማጎሪያው ውስጥ ታስረው የሚሰቃዬት የኢትዬጵያ ሕናቶች ይቁጠሩት

    • @teklemariamsurafel3268
      @teklemariamsurafel3268 2 ปีที่แล้ว

      awure amarawoch malet min asaferesh or asiferash??? zerish silehone aferish?

  • @ersomafeworki9600
    @ersomafeworki9600 5 ปีที่แล้ว +1

    እሼቴ እናመሠግናለን

  • @AndualemgebreyisAndu
    @AndualemgebreyisAndu 8 หลายเดือนก่อน

    ደጋግሜሰማሁት እሸቴ ግረምተራኪነህ አመሰግናለሁ ከዚመማር ግን አልቻልንም

  • @biniyamberhe8530
    @biniyamberhe8530 6 หลายเดือนก่อน

    ትግራይም ላይ የተፈፀመው ጉድ በግዜው ዓለም ይዘግበዋል ብቻ እድሜ ከጤናጋር ይስጠን

  • @amwest9473
    @amwest9473 5 ปีที่แล้ว

    Eshete my favorite journalist

  • @tgtg5979
    @tgtg5979 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚኦ

  • @ephremwolday4613
    @ephremwolday4613 2 ปีที่แล้ว +2

    May GOD be with you my brother's and sister's rip

  • @alemtsehaydemisse652
    @alemtsehaydemisse652 4 ปีที่แล้ว

    እግዞ እውነት ለማመን ይከብዳል ውው

  • @getahunjifara5943
    @getahunjifara5943 10 หลายเดือนก่อน

    በመሀል የምታስገባቸውን ድምፆች በምስል እያሳየህ በትተርክልን ኘሪፍ ነበር ሁሌም ቅር የሚለኝ ነገር ነው

  • @yousseftube3088
    @yousseftube3088 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ እሸቴ

  • @ፅናኤልጎሳዬ
    @ፅናኤልጎሳዬ 5 ปีที่แล้ว +7

    ናዚና በቀለ ገርባ ተመሳሰሉብኝ

  • @ephremmichael2970
    @ephremmichael2970 5 ปีที่แล้ว +4

    በፈጣሪ የተመረጡ ህዝቦች ናቸው ማንም አያጠፋቸውም የዚች ዓለም መጨረሻ በነሱ ይሆናል !!!

  • @ሜላትየጸሆይልጅእናቴ
    @ሜላትየጸሆይልጅእናቴ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሹዬ አተኮ የተለህ ነው አተ በምታቀርብው ታሪክ ብዙ እውቅት ቀስሜለው አመስግናለው እሁን ደሞ ሀና ፍእራክ ታሪክ አቅርቡልን ባተ ድምጽ ያው ውሷምኮ የሂትርን ግእፍ ቀምሳለች እባካቹ እንጠብቃለን

  • @mulukenbahru1560
    @mulukenbahru1560 4 ปีที่แล้ว +1

    አለቀስኩኝ ። ታሪኩን ያዳመጥኩት የአማራን ህዝብ ሰቆቃ በዓይኔ ህሊናዬ እያየው ያማል

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 3 หลายเดือนก่อน

    😢ዛሬ ወገኔ ደጉ ህዝቤ በደዚአይነት መከራ ዉስጥ ነዉ አማራ በናዚዎች እየተጨፈጨፉ ነዉ ቀን ያገናኛል😢አይዞህ አማራዬ❤

    • @taregetu5952
      @taregetu5952 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር እንደ አፍሽ በህዝቡ ላይ አያድርግ አንቺ ግን ለሟርትሽ ንሰሃ ግቢ!!!!!.........

    • @hiyawatsibha4745
      @hiyawatsibha4745 หลายเดือนก่อน

      Asemesayoch rasachu gelachu melsachu metchohut ngr yaskegnal asemesay...

  • @mitikebekato6147
    @mitikebekato6147 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ማይደገምስ ምን ማረጋገጫ አለን እድሜ ለነጀዋር ሰው ተዘቅዝቆ ተሰቅሎ አየን ተገሎ ሬሳውን አስፓልት ለአስፓልት ሲጎትቱ አየን በሜንጫና ሚስማር በተመታበት እንጨት እረስንቱን አየን ግን ምን ይሻለናል በጣም ያስፈራል

    • @efremtsegai9504
      @efremtsegai9504 5 ปีที่แล้ว

      Ye ethiopia hizb ygebawal anchin chemro malete new zerena nesh ye leba lij

    • @akimohu6134
      @akimohu6134 5 ปีที่แล้ว +1

      ኣየን በኣማራ ሰው በድንጋይ ስወገር ህጻናት ታግተው ብከላሽን ስረሸኑ እና የጉሙዝ ህጻናት እና ሴቶች ሲገደሉን ስደፈሩን ብኣማራ ደብተራዎች

    • @nardoseyabeyala1862
      @nardoseyabeyala1862 4 ปีที่แล้ว

      Amharay adgi yibsal Zim blesh atawri

  • @ፍቅርያሸንፋል-ሸ2ጐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ሸ2ጐ 4 ปีที่แล้ว

    ውድ የሸገር መቆያ አዘጋጆች እጅግ የሚማርክ እና ታሪክ ለማሳወቅ የምታደርጉት ነገር እጅግ ደስ የሚል ነው ። አንድ ነገር ግን ማስተካከል የምትችሉት ነገር ካላችሁ ልነግራችሁ ወደድኩ ድምፅ አብዛሀኛውን ጊዜ ለ 1 ደቂቃ ያክል ይቆራረጣል ይሄን ማስተካከል ብትችሉ

  • @ሰውመሆን-ኈ9ቘ
    @ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ከሰቆቃው ይልቅ ከፍቅር የመነጨው የእውነት ፍትህ አይቼበታለው! ጎልቶም ይታያል

  • @gymAerobic
    @gymAerobic 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው

  • @abyaby4137
    @abyaby4137 5 ปีที่แล้ว +4

    እሸቴ ድምፅ መረዋ

  • @gerumealemayehu1489
    @gerumealemayehu1489 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይጠብቀን

  • @mollabogale7305
    @mollabogale7305 ปีที่แล้ว

    በዘመናችን በሀገራችን በሸኔ እየተፈፀመ ያለውም ነገር ታሪክ መዝግቦ የሚያስቀምጠው ጥቁር የሀገራችን ጠባሳ ነው የማይጠፋ ጠባሳ

    • @Afro-history
      @Afro-history ปีที่แล้ว

      Fano ale enji araj y araj lij

  • @sintayehusibhatu2666
    @sintayehusibhatu2666 4 ปีที่แล้ว +2

    አይሁድ ምን ባደረጉ ይሄን ሁላ ጉድ ሂትለር እንዳዘነበባቸው አይገባኝም።

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 3 ปีที่แล้ว

      መጥፎ ስለሆኑ ነዋ

    • @AmeleworkBikila
      @AmeleworkBikila 7 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ከዚህ ሁሉ ሊያድናቸው መጥቶ ነበር

  • @noah2020
    @noah2020 5 ปีที่แล้ว +5

    የግፍ ጥግ

  • @የሳምሶን_ታሪክ
    @የሳምሶን_ታሪክ ปีที่แล้ว

    ይሁዳያን ፈጣሪ የተለየ ጭንቅላት አልሰጠነም ግን በተለያዩ ሀግሮች ለደረሰብን መገለል፡ መገደል፡ መናቅ፡ ጥንካራ ህዝቦች እንድንሆን አድርጎናል። ዕም እስራኤል ሓይ 🇮🇱

  • @tesegaairborne9976
    @tesegaairborne9976 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ያለሁበትን ቦታ እስከምረሳ ድረስ በተመስጦ ያዳመጥኩት ታሪክ

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl ปีที่แล้ว

    They have the right to defend themself from any attack

  • @jmo2663
    @jmo2663 5 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 5 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር በመከራም ብርሃን ነው

  • @Worneh-m9l
    @Worneh-m9l 2 หลายเดือนก่อน

    ጋሼ፡በፈጣሪ፡እስኪ፡ለአክቲቪስት፡ነን፡ባዮች፡አሰማልን፡ህይወት፡እንደዚህ፡በፌስቡክ፡ጥላቻን፡በመንዛት፡የሚገኝን፡ዝናና፡ገንዘብ፡አላፊ፡ጠፊ፡ነው፡ይህ፡ታሪክ፡ሩቅ፡አይምሰለን፡መከባበር፡ከሌ፡እኛጋም፡ይመጣል፡ስለዚህ፡ወገኖቼ፡የጥላቻ፡ንግግርን፡አቁሙ፡አንተ፡ሌላ፡ሀገር፡ብትኖርም፡በቀሪው፡ዘመዶችክ፡ላይ፡ይሆናል፡ስለዚህ፡አቁሙ፡እናቁም።

  • @RehilYusuf
    @RehilYusuf 5 หลายเดือนก่อน

    አሁን ይሄንን ዶክተር ባገኘው እሸልመዋለው

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij 4 ปีที่แล้ว

    ጀርመነ ሀገር ነው ያለሁት ወላሂ በእድሜ ገፋ ያሉት በጣም ያስፈራሉ አንድ አንዶቹ ያንን ጭካኔ አይተው ያደጉት እኛ በሰላም ጊዜ መተን ከእንርሱ እኩል መሆናችን የሚያስከፋቸው ይመስለኛል ፖለቲካ ኮርስ አለ እንደተማርነው በብዛት ያኔ ተባባሪ የነበሩት አሁን ማውራት ይፈራሉ

  • @mubarekdawd1108
    @mubarekdawd1108 2 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ ጨምር

  • @konjtcongit4322
    @konjtcongit4322 2 หลายเดือนก่อน

    በዚሁ በዘመናችን በ 2024 በአማራ ላይ የሚደረገውን እየተደረገ ያለውን የዘር ጭፍጨፋ እስከነማስረጃው ብታቀርበው እባክህ

  • @abmo321
    @abmo321 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን ነው ጀዋር የተባለው ክፉ የሚደግስልን::

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 3 หลายเดือนก่อน

    #የስራው_ይስጠው ሂትለር ምን አለ ጨርሶል ቢሆን? የዘመናችን መጥፎ ማህበረሰብ ነው የሁዳ ማለት ነው

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 4 ปีที่แล้ว

    Kebad nw😭ay echi meder sent gud teshkmalach😭

  • @wondante
    @wondante 5 ปีที่แล้ว +3

    Betam Yasazenal ☹️☹️☹️☹️

  • @blackline1823
    @blackline1823 5 ปีที่แล้ว +7

    ይሄው የኛ አገሩ ጀዋርም ይሄን የስቃይ ቦታ መልሶ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመገንባት ይሯሯጣል ደሞ በመንጋው ድጋፍ ያደርገዎል

  • @mubarekdawd1108
    @mubarekdawd1108 2 หลายเดือนก่อน

    ሄትለር ትንሽ ያጠፋዉ ጥፋት አይሁዶችን አለመጨረሱ ነዉ

  • @lamlakmintesnot2977
    @lamlakmintesnot2977 9 หลายเดือนก่อน

    የተረገመ ሃገር አና ህዝብ ከዚህ ምንም አይማርም