“ደም ያፈካው ነፃነት” በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa /ShegerFM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • #Ethiopia #ShegerFM #Yekatit12
    “ደም ያፈካው ነፃነት” በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

ความคิดเห็น • 152

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 ปีที่แล้ว +20

    በጣም ድንቅ ታሪክ እሄ በናጮች ሃገር ብሆን ኖሮ ከዚህም በበለጠ ሁኔታ ይታወቅ ነበር ።
    አሁን የማይረበ ትዉልድ ተፈጣረ
    ታሪክ የማያውቅ ሆነ እሪስ በራሲ በክልል በሰፈረ ይበለል

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku ปีที่แล้ว +1

      Tekekele❤

    • @HakimAbu-k7e
      @HakimAbu-k7e 3 หลายเดือนก่อน

      9Mm88a888m88​@@SalamKwt-bn4ku

    • @HakimAbu-k7e
      @HakimAbu-k7e 3 หลายเดือนก่อน +1

      888888888am98

    • @HakimAbu-k7e
      @HakimAbu-k7e 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@SalamKwt-bn4ku888888m

    • @HakimAbu-k7e
      @HakimAbu-k7e 3 หลายเดือนก่อน

      8Aa

  • @sunmedia1883
    @sunmedia1883 2 ปีที่แล้ว +17

    የሚገርም ታሪክ ነው ጀግና ሁሌም ህያው ነው ከተለያዩ ክፍለ ሀገራት ለ አንድ እናት ሀገራቸው የሚሞቱ ጀግኖች ነበሩ

  • @MaledaTube
    @MaledaTube ปีที่แล้ว +16

    እንደዚህ አይነት ታሪኮቻችን ግን በፊልም ቢሰሩ አሁን ላለው ትውልድ በጣም ያስፈልጋል።

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 4 ปีที่แล้ว +6

    ምን ልበል ሸገሮች በጣም እሚገርም ፕሮግራም ነበር ይሄ ማንበብ የማይወድ ትውልድ ምናለ ይሄን ቢሰማ

  • @teddyw6797
    @teddyw6797 4 ปีที่แล้ว +22

    ከዘመን ዘመን የሚሸጋገር ታሪካዊ ምርጥ ዝግጅት ነው። እሸቴ እናመሰግናለን ። ክብር ለባለታሪኮቹ አባቶች እናቶች።

  • @lulua2891
    @lulua2891 2 ปีที่แล้ว +16

    😭😭😭😭 ወይኔ እኛ በቀላሉ የምናየው የካቲት 💔😭ወር ለካ 😭ኡፍ ቃል አጣሁኝ

  • @eliasayele5635
    @eliasayele5635 4 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር የሞቱትን ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን ኢትዮጰያን ይጠብቅልን አምላካችን።

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 4 ปีที่แล้ว +45

    ውድ እሸቴ እንዲሁም እነ አቤን አመሰግናለሁ
    ክብር ለአርበኞቻችን ይብላኝ ለኛ ትውልድ ሳንሞት ለወደቅነው

  • @NatnaelDebalke-mb3gb
    @NatnaelDebalke-mb3gb 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሸቴ በጣም ድንቅ የሆነ 😢😢😢😢😢😢

  • @R.A52
    @R.A52 4 ปีที่แล้ว +8

    ምስጋናችን ከልብ ነው ጋዜጠኛቹ እሸቴ አሰፋ ግን ከሁሉም በላይ ድምፅህ ይገዛል ሰማዓታቱ ክብር ይገባቸዋል ይህን ሁሉ ስቃይ ተቀብለው ኢትዮጲያ ምትባል ሀገር ስላቆዮልን

  • @mekonnenalemayehu9809
    @mekonnenalemayehu9809 4 ปีที่แล้ว +3

    እሸቴ ፡ በጣም ፡ ድንቅ ፡ የሆነ ፡ ዝግጅት ና ፡ አቀራረብ ፡ ነው። በጀግኖች ፡ አባቶችና ፡ እናቶች ፡ ደም ፡ የተገነባች ፡ ኢትዮጵያ ፡ በዘመናችን ፡ ከሀዲዎች ፡ አትበታተንም። አስተማሪ ፡ የሆነው ፡ ትረካህ ፡ አሁንም ፡ ይበልጥ ፡ ይቀጥል፤ብዙ ፡ ያልተነገረ ፡ ታሪክ ፡ አለን።

  • @salutube8216
    @salutube8216 2 ปีที่แล้ว +4

    የየካቲት ሰምአቶች ሊታወቁ ይገባል በሳምንት አንድ ግዜ በመንግስትም በግልምTv ታሪኩ መተረክ አለበት አለዛ ይሄ ትውልድ አይገባውም መጥፎን አግቦ ነው የሚጓዘው ይሄ ትውልድ ፣የኔን ሀሳብ የምደግፉ በላይክ አሳዩኝ ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @solotush34
    @solotush34 4 ปีที่แล้ว +8

    ክብርና ሞገስ ለየካቲት 12 ሰማህታት!

  • @abelabebe6983
    @abelabebe6983 4 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለሰመአታት ሁሌም ትታወሳላቹ ትውልዱ ባያስታውሳቹ ታሪክ አይረሳችሁም 😥😥 ሸገሮች ግን በጣም ትለያላቹ ከአመት አመት ሰማእታቱን ታስታውሳላቹ እናመሰግናለን ።

  • @reditemamuye306
    @reditemamuye306 ปีที่แล้ว +10

    😭አይ ጭካኔ ለመስማት እንኳን እጅግ ይዘገንናል አሁን ላለው ትውልድ የካቲት 12 ምን አይነት መሰዋትነት እንደተከፈለለት ቢያቅና ኢትዮጵያዊነት ምን ማለት እንደሆነ ቢረዳ ህብረትና አንድነት ብንፈጥር ታላቂቷን ኢትዮጵያን እንጠብቃታለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ 💚💛❤️ ክብር ለየካቲት 12 ሰማእታት

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 2 ปีที่แล้ว +7

    አባቶቻችን ለክብራቸውና ለአገራቸው ሕልውና እንዲህ ተዋደቁ። የአሁኑ ትውልድ ኪሱ በዶላር ተሞልቶ አገርና ሕዝብን የመበተንና የማዋረድ የፈረንጅ ተልዕኮ ለማስፈጸም ይተጋል። ሆድ አደር ተማርኩ ባይ ከንቱ ትውልድ። ያሳዝናል።

  • @نيهينيتيربنينينينينيري
    @نيهينيتيربنينينينينيري 4 ปีที่แล้ว +9

    ደም ያፈካው ነፃነት ክብርና ሞገስ ለውድ ኢትዮጵያዊዪን አርበኞች በውዱ ህይወታችሁ ውድ የሆነውን ነፃነት ላጎናፀፋችሁን

  • @HAHA_17_A
    @HAHA_17_A 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ዉድ የሀገረ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ. ወገኖቼ እነ ታሪካቸዉን የምንሰማዉ ሰዎች. በአንድ ኢትዮጵያዉይነትነዉ. እኛም ከነሱ እንማር በዘር አንከፋፈል

  • @joygr8
    @joygr8 3 ปีที่แล้ว +11

    እጅግ ታላቅ የሀገር ፍቅር
    እጅግ አሳዛኝ ጭካኔ
    ከአይምሮ የሚያልፍ መስዋዕትነት
    ባጠቃላይ ታሪኩም አተራረኩም አጀብ ነው
    ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይባርክ 🇪🇹❤

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie หลายเดือนก่อน

    ክብር በዱር በገደሉ መሽገው ተዋግተው ክፋሽቶች ነፃ አውጥተው ባንዴራዋን ክፍ አድርገው ለስቀሉት አባቶቻችን ጀግኖቻችን ይሁንልን ይችን የጀግኖች ሃገር ነው የቤት ሥራቸውን ያልጨረሱ ቅጥረኛ ሆነው አሁንም ህዝቦቾን በዘር በኔነው ባይነት ደም እያፈሰሱ ሃገር መራን ይሉናል ንቃ ወገን ኢትዮጵያዊነትህ ይሻልሃል ሃገረ እግዚአብሔር ናትና :::

  • @girmatilahunkasaye30
    @girmatilahunkasaye30 2 ปีที่แล้ว +5

    ሸገሮች፦ እንዲህ ያለ ታሪካችንን አቀናብራችሁ በማቅረባችሁ በጣም በጣም ምስጋና ይገባቾኀል፡፡ ቀጥሉበት!!!

  • @painkiller5086
    @painkiller5086 4 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን!! ሸገሮች! አበበ ፣ ተፈሪ ፣ እሸቴ ♥

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 2 ปีที่แล้ว +7

    This is my beloved motherland Ethiopia. Our hero patriotic grandfathers & grandma's massive sacrifices they're life gives to today's our freedom. Big respect for hero patriotic fathers , I haven't words for your unforgettable sacrifice to protect our country from Fascists and colonialists by your blood 😥😥😥❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ይዘገን ናል በጌታ !!!! እግዚሃብሄር ግን ለፈሠሠው ደምና ግፍ ይፈርዳል!!!!

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢 ወይኔ አባቶቸ። ለካ ይሄም ሁሉ ሆኖአል 😢😢 አይ ይሄ ትውልድ። የተከፈለልንን እንኳን አናውቀውም። መኖር ዝም በሎ መኖር። 😢😢 አማራው። ያሳዝናል። ለዝች ሀገር እድሜ ዘላለሙን ዋጋ እንደከፈለ አሁንም እኮ አላቆመም። እንደቀጠለ ነው። የአማራው መከራ 😢😢😢። ይባስ በሎ በጥቁር ጣሊያን። ለምን በነጬ ጣሊያን እንገረማለን። ነጭ ሰላሉን ይሆን። እግዚአብሄር ከማደሪያው። ፍርዱን ይስጥ። ምድቷም ደም ለመደች። ገባሪ ሆነች ለአጋንንት። ኢትዮዺያዊ ባልሆንኩኝ ደስ ይለኝ ነበረ። 😢😢😢😢😢

  • @mulugetamekonnen3982
    @mulugetamekonnen3982 5 หลายเดือนก่อน

    የባላምባራስ አሰፋ አሳምነው ልጅ ታሪክ አቀራረብህ ደስ ይለኛል

  • @Lavita124
    @Lavita124 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭💔💔💔💔💔ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @ermiasosman4697
    @ermiasosman4697 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢
    የመታሰቢያ በዐሉ ሲከበር በህይወት እሳካለሁኝ ላልቀር ወስኛለሁ!!!
    ከዚህ በፊት አንድም ቀን ሄጄ አላውቅም ነበር።🙏🙏🙏

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 7 หลายเดือนก่อน

    ጀግኖቻችን ሁሌም በጀግነት እና በክብር ይታወሳሉ! እኛ ግን እርስ በእርስ በጎሳ ተቧድነን ስንገዳደል እናሳዝናለን!!!

  • @Seble7
    @Seble7 11 หลายเดือนก่อน

    ሸገሮች በጣም እናመሰግ❤

  • @mussmapinegash223
    @mussmapinegash223 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። ክብር ለ የካቲት 12 ሰማእት።

  • @nigusieado8852
    @nigusieado8852 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለየካቲት 12 ሰማእታት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tilahunbacha80
    @tilahunbacha80 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን!!!

  • @Seble7
    @Seble7 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እንዴት ይቆጫል አሁን እኛ ኢትዮጵያዊ ነን ቅራሬ ሆንን ቀርን ወይኔ ወይኒ ቃላት የማይገልጸው ጀግንነት ወ ጀብድ

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 10 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል !!
    ደማቸውን አፍሰሰው የተረከብነውን አደራ
    መጠበቅ ግዴታችን ነው::
    ነብስ ይማር
    ይህን ያዬ ጌታ ምን ይፈርድ ይሆን?

  • @loveethiopia8132
    @loveethiopia8132 11 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ ያማል ለመስማት አቃተኝ ግን የጀግኖቹን ታሪክ መስማት ግድ ሆነብኝ
    ጥርሴን ነክሼ በእንባ ዓይኔ እየተንቆረቆረ ሰማሁት በዘእዚህ ሁሉ ዋጋ የተገኘውን ነፃነት ስንታችን እንረዳ ይሆን ????
    ጀግኖቻችን ነብሳችሁን በገነት ያኑርልን ፤ ለትውልድ ታሪካዊ ገድላችሁ በልባናችን ታትሞል ህያው ናችሁ እናመሠግናለን።

  • @videoroom485
    @videoroom485 ปีที่แล้ว

    ሸገር የእኛ ሬድዮ 💚💛❤

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you Eshete Asefa

  • @ለነጋችንዛሬምንሰራንሠሚራ
    @ለነጋችንዛሬምንሰራንሠሚራ 3 ปีที่แล้ว +2

    እፅሁፉ ላይ እሼቴ አሰፋ ቢልም ግን አርቲስት አበበ ባልቻ ነዋ ተራኪው በጣም አሳዛኝና ልብን ሰባሪ ታሪክ ነው

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት ሠው ከዚህ አይማርም?? ዛሬ ከግርዚያኒ በላይ እርሥ በርሥ የምንበላላውሥ ነገር??? የጭካኔ ታሪክ እራሡን ይድገም??? እናት ልጅዋን መቅበር??? በጌታ ስም!!!!

  • @succesmenu
    @succesmenu 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን።

  • @tewodrosabdi4697
    @tewodrosabdi4697 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks a lot

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku ปีที่แล้ว

    Yekatete 12 temertebet ale benesu sim yetesiyem❤ welo konbolecha❤❤❤

  • @natih5765
    @natih5765 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ማዳመጥ አልቻልኩም እንዴህ ዋጋ ተከፍሎልን አሁን በራሳችን ሰው ህዝቡን ይረሽናል ያሰቃያል

  • @fikruize
    @fikruize 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ክብር ይገባሀል ላንተም

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 2 หลายเดือนก่อน +1

    Is there Movie about this ?

  • @alemsani5007
    @alemsani5007 2 ปีที่แล้ว +2

    ትላንት ኢትዮጵያውያን ተብለን ሁላችንም በአንድ ጠላት ተገደልን። ዛሬ ደግሞ እኛው በዘራችን እንተላለቃለን። ግን ለምን?

  • @ለነጋችንዛሬምንሰራንሠሚራ
    @ለነጋችንዛሬምንሰራንሠሚራ 4 ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ ብዙወች እንደ ቅጠል የረገፉላት ኢትዮጵያ ዛሬ ደግሞ እርስ በርስ በሚዘገንን ሁኔታ እንጨራረሳለን የልታደለች ሀገር የልታደልን ህዝቦች

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ አሁንም እየደማች ነው 😭

  • @ejigayehugebreegzabhere7714
    @ejigayehugebreegzabhere7714 4 ปีที่แล้ว +3

    የጣሊያን ደም ማፍሰስ ምን ይገርማል ባእድ ባእድ ነው ከጣሊያን የባሰ ጣሊያን በዚህ ዘመን የገዛ ወንድሙን በተኛበት ያረደ በማይካድራ የገዛ ወገኑን አርዶ የበላ በመተከል ደም እንደውሃ እያፈሰሰ ያለውን ኢትዮጵያዊ ምን ትለዋለህ ምን ስም ይሰጠዋል ነገም ይሄ የግፍ ስራ ለትውልድ ትውልድ ተላልፎ ሊዘከር ይገባል የሞቱት ወገኖቻችን በጣሊያንም በሰው በላው ኢትዮጵያዊው የሞቱትን እግዚአብሔር ነፍስ ይማርልን ክብር ለጀግኖቻችን

    • @rossa1994
      @rossa1994 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ክብር ለጀግኖቻችን ጀግናማ ድሮ ቀረ ታሪካቸው ተነግሮ መቼ ያልቃል እነሱ ስጋቸው ነው ያረፈው ስማቸውማ መቼ ይሞታል እንኩአን ባገራችን በመላው ሃግር የማይረሳ ነው አሁን ጀግና ሳይሆን አውሬ አውሬ ነው ያለው የሚያደርገውን የማያውቅ አባት ልጅን የሚገል, የሚደፍር ልጅ አባት ላይ የሚዝት,ዘረኝነት አስክሮ ወገንን ማረድ. ዘቅዝቆ መስቀል ሰዎችን ድህነት አልበቃ ብሉአቸው ሰብስበው እንደ ቅጠል የሚያቃጥሉ እስከዛሬ የተወሰዱት ሴት ተማሪዎቹ የገቡበት አይታወቅ በየ እስር ቤቱ የሚደረግ አስዛኝ ድብደባ ግፍ አፀያፊ ተግባር... ብቻ በ እኔ ዘመኔን ሙሉ ያየሁትን የወግንን ስቃይ እና ጭካኔ የተሞላበትን ግፍ ብቻ ነው ታድያ ስለ ድሮዎቹ ጅግና ሀበሾች ስሰማ ይሄኛው ትውልድ ከሌላ ከጭካኔ አለም የመጣን እንጂ የጥንት ጀግና አባቶች የልጅ ልጅ ነን የነሱ ዘር ነን ብዬ አላስብም ጀግና ሀበሾች እና ደግ ኢትዮጵያውያን እማ በድሮ ግዜ አርፈዋል!!!

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 4 ปีที่แล้ว

    እሸቴ አተራረክህ ነፍስ ይዘራል እባክህ የታሪክ መምህር ብትሆን ምርጥ መምህር ትሆን ነበር

  • @yohansgebregzabiher9393
    @yohansgebregzabiher9393 3 ปีที่แล้ว

    Good job brother

  • @EnthusiasticHamster-tf4yq
    @EnthusiasticHamster-tf4yq 4 หลายเดือนก่อน

    ምን ልበልኝ ሸገሮ ይልያል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @girmatilahun1697
    @girmatilahun1697 2 ปีที่แล้ว +3

    Ethiopia, our country shall not be disintegrated by any racist and villager. Ethiopia could last up to present time by the blood of our hero fathers and ancestors and furthermore, will keep its integrity forever.

  • @MeskirHailu
    @MeskirHailu 29 วันที่ผ่านมา

    እንግሊዝ በ ራያ ፣ በጎጃም እና በሀረር ላይ ስላደረ ሠቸው ግፍ ሸገር መቼ ነው ፕሮግራም የሚሠራልን

  • @daviddeel6067
    @daviddeel6067 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher min yahil tagash amlak new

  • @yayehwonderad401
    @yayehwonderad401 2 ปีที่แล้ว

    Glory to our patriot ! They paid a lot for us! Here is our turn ! Let us defend our mothers and kids not to be killed by .....

  • @friezerfeleke1526
    @friezerfeleke1526 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭 ወይኔ ወገኔ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 3 ปีที่แล้ว

    enamesgenal jegnochachen!!!

  • @fasilyalew3851
    @fasilyalew3851 2 ปีที่แล้ว +3

    የማትታዩ ሞተሮች እናመሰግናለን

  • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
    @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ 4 ปีที่แล้ว +16

    ዋጋ ተከፍሎልናል እኔ ማዳመጥ አቃተኝ አለቀስኩ

  • @danielkasa456
    @danielkasa456 4 ปีที่แล้ว +7

    😭😭😭 አቅም አጣሁ ክብርና ሞገስ ለየካቲት ሰማእታት

  • @jojoo3797
    @jojoo3797 4 หลายเดือนก่อน

    Be denget nber ye kefatkut...bezaw mesmat jamerku ...migerem tireka enamseginaln🎉

  • @Seble7
    @Seble7 11 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ ድሮ በነጭ ሴጣኖች አሁን በራሶ ዜጎች በጥቁር ጣሊያኖች እያለቅን ነው ያማል ይሰቀጥጣል😭

  • @AnimalFarm-sz5ov
    @AnimalFarm-sz5ov ปีที่แล้ว

    ስምዖን አደፍርስ🤔 ሞገስ አስገዶም 🤔አብርሃ ደቦጭ 🤔የጀግኖች ስሞች ናቸው 🙏🙏🙏

    • @Alexis1003-w6d
      @Alexis1003-w6d 6 หลายเดือนก่อน

      ሞገስ አሰግድና አብረሃም ደቦጭ የኤርትራ ተወላጆች የጣሊያን ባንዳ ሆነው ሲሰሩ የነበሩ ናቸው . ቦንቡን የወረወሩት ወይ ከጣልያን ተጣልተው ነው ወይ የኢትዮጲያ ህዝብ ለማስገደል ነው . እነሱ ግራዚያኒ ላይ ቦንብ ጥለው ያልተዘጋጀን ህዝብ አስገደሉ እንጂ ኢትዮጲያን እንዴት ጠቀሙ❓ ልብ ካላቸው ለምን ኤርትራ ላይ አላረጉትም❓

  • @Yshehochuwedaj
    @Yshehochuwedaj ปีที่แล้ว +1

    አይ ምን ነበር እኔም ያኔ በነበርኩኝ ።

  • @TilahunAsfaw-i2b
    @TilahunAsfaw-i2b 6 หลายเดือนก่อน

    እሸትዬ ማለት ክብር ማለት ነህ

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬም በኔ ደም ኢትዮጲያ ትቅደም ሰማታቶቻችን ከፍ የማድረግ አደራ አለበን

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 4 ปีที่แล้ว +1

    መቼ ይሆን በነጮች የተሰራብንን ሴራ ተገንዝበን እርስ በእርስ ከመባላት የምንድነው?! ያኔ የጣሊያኖቹ ፋሽሽስቶች ኢትዮጵያውያንን በዘር እና በኃይማኖት እየለዩ ጨፈጨፏቸው ፤ አሁን ደግሞ የመርዛቸው ትራፊ እርስ በእርሳችን ያጨፋጭፈናል፡፡ ይህን ሁሉ ተቋቁመው በዘርና በኃይማኖት ያለው ልዩነት ሳይገድባቸው በዚያን ጊዜ መስዋዕት የከፈሉትን ሳስብ ደግሞ ኢትዮጵያ መከራው ቢፀናባትም አትሸነፍም የሚል ተስፋ አለኝ!

  • @YeshitlaKassa
    @YeshitlaKassa 4 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️👍👍👍

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 3 ปีที่แล้ว +4

    ተራኪዎች እጅክ የከበረ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ።

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 ปีที่แล้ว

    Beza Zemen Le Ethiopia Agerachewen Belew Lewedequ Beza Eleqit Lalefu Tewagetew Hagere Yakoyulen Motew Qoselew Sekaye Teqebelew Ethiopian Be Kebere Yaserekebun Egeziabehere Begenet Yanurelen

  • @melatabraham265
    @melatabraham265 4 ปีที่แล้ว

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽

  • @netsanetfassil
    @netsanetfassil 20 วันที่ผ่านมา

    😢😢

  • @Ait-q8q
    @Ait-q8q 4 ปีที่แล้ว +1

    የግል የራዲዮ ጣቢያ በቀላሉ ከ10km በላይ ማሰራጫ ይሞክሩ

  • @አሚናትቲዩብ
    @አሚናትቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😰🥺🥺

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 ปีที่แล้ว

    ግራዚያኒ is greater than ጁንታ"!!! ሠይጣን በእድሜ ብቻ ነው የሚበልጠው በጭቃኒ

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 2 ปีที่แล้ว

    Besemahut kutr lk zare endetefetere new enbaye eyewerde yemadamtew ayeeeeeee Ethiopiayeeee !!!!!!!

  • @Dejenefisseha2019
    @Dejenefisseha2019 2 หลายเดือนก่อน

    አይ የአዲስ አበባ ሕዝብ መከራህ ቀድሞውንም የነበረ ነው ለካ😢😢😢

  • @ዋሰ
    @ዋሰ ปีที่แล้ว

    ለምን ጣሊያን የገነባዉን አታዉራም? በዛም በለዉ በዚህ አማሮች ከፈለጉ ይህንን ጥቁር ነጥ አያነሱ አማራ ከል ላይ ብቻ የሰማያታት ቀን ይከበራል ሌላዉ ክልል ግን የጣሊያኖች ዉንድማማችነት ቀን ሆኖ ይከበራል
    በምትኩ አማሮች ያደረሱብንን በደል የምንዘክርበት ቀን ይሆናል
    አማሮች ከጣልያን መጣላት ከፈለጉ እነሱ ይጣሉ እኛ ምን አገባን

  • @teddyzmultimedia3131
    @teddyzmultimedia3131 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @amenyonatan2826
    @amenyonatan2826 ปีที่แล้ว

    Emizegenin tarik tadya kuratachin kemin yemeneche new?????😢

  • @giftikoo8991
    @giftikoo8991 2 ปีที่แล้ว

    Bess zemen Amhara mibal neber inde? Iske mechi newu mitiwashuti

  • @rossa1994
    @rossa1994 4 ปีที่แล้ว +1

    ሸገር መቆያ ብላችሁ ስለኮረና እና ክትባቱ እውርታችሁ ነበር ትላንት እንቅልፌ መቶ ተኛው ዛሬ ስፍልገው ተሰወረብኝ ለምን አጥፋችሁት ?

  • @Ethiopi134
    @Ethiopi134 ปีที่แล้ว

    የአሁኑ ትውልድ ታሪክ ማወቅ አለበት ነጮች አልቻሉም እጅ ቢችሉ ከምድር ሊያጠፉን እንደነበር

  • @mekuannentseleshi3322
    @mekuannentseleshi3322 4 ปีที่แล้ว +1

    Yehea tarik ketach jemero eske university bemigeba meterk alebet; yane teweldu rasun endiyak yeredawal alebeleziya benegeza yeshalenal emilew teweld yebeltena teweld alba enehonalen

  • @menzeaazeb4914
    @menzeaazeb4914 4 ปีที่แล้ว +2

    ግራዚያኒ አማራና ኦርቶዶክስን አስፈጀ ታሪክ እራሱን ደግሞ ባንዳዎቹ ስብሀት ነጋ እና ግብረ አባሮቹ ደገሙት ያሳዝናል።

    • @shewithagos9433
      @shewithagos9433 3 ปีที่แล้ว

      Jezba.........

    • @menzeaazeb4914
      @menzeaazeb4914 3 ปีที่แล้ว +1

      @@shewithagos9433 ቆሻሻ የታሪክ አተላ ።

  • @kaibronabraham3470
    @kaibronabraham3470 2 ปีที่แล้ว +2

    የራስዋ ትታ የጎረበት ወጥ ታማስላለች፥ኢትዮፕያ የሞተልሽ ቀርቶ የገደልሽ በላ፥ኢንተባለው፥ሞገስ ኣስገዶም አና ኣብራሃ ደቦጭ ኣሪትራውያን ሆኖም፥ለኢትዮፕያ የከፈልቱን መስዋአትነት የሚረሳ ባይሆኑም፥ኢትዮፕያኖች የሃይለ ስላሰ አና የደርግ ወታሃደሮች በኣሪትራ የፈጸሙት ግፍ ለኣሪትራኖች የሚረሳ ኣይደለም፥ሻምበል በለው ( ጎንደረ) 1975 በኦምሃጀር ብሪኖችን መትረየስን ኣጥምዶ ሰለማዊ የኦምሃጀር ህዝብ ወንበደዎች ትቀልባላቹ ተብለው አናቶች ኣባቶች ሺማግለዎች ኣንድም ሳይቀር በመትረየስ በግፍ የኦምሃጀር ህጻናት ኣዛውንት ሳይሉ ጨፍቸፉ ሻምበል በለው በኣምህራነቱ የሚመካ ኣውረ ለሰው ያልተፈጠረ የሃበሻ ኢትዮፕያዊ ግራዝያኒ ተብሎ በኣሪትራ ማህደር ተጽፍዋል፥ጣልያን ወራሪ ጠላት ነበረ፥ግራዝያኒ የመከቱት ኢትዮፕያውያን ኣሪትራውያን ሃርበኞች ናቸው፥አንደ ሻምበል በለው የኣብራሃም ደቦጭ አና መጎሳ ኣስገዶም ወገኖች ያለ ርህራሀ በኢትዮፕያን ወታሃደሮች በኣሪትራ ህዝብ የፈጸሙት ጆነሳይድ የሚረሳ ኣደለም፥

  • @ከዉለት-ሰ6ቀ
    @ከዉለት-ሰ6ቀ 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢ኢትዮጲያየ ህመምሽ አመመኝ

  • @KZ-vw2ze
    @KZ-vw2ze 11 หลายเดือนก่อน

    የኢታልያ ፋሽሽት ጦር ከፈዐማቸው ወንጀል ኣንዱ ክፍል ነው : በተለይ ታሪኩን ስሰማ ምን ያህል እልህ ኣስጨራሽ እና ቁጭት እንደተሰማኝ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል : ኣደጋውን ያቀነባበሩ የጣሉ ጀግኖች ምንም በስማቸው ሃውልት ባይሰራላቸውም የመንገድ የኣደባባይ ስም ባይወጣላቸውም እንደ መቆያ ኣይነት ታሪክ ዘካሪዎች ለሚቀጥለው ትውልድ ታሪኩን በፊልም ኣቀነባብረው እንዲሰሩት ትልቅ መንገድ ይከፍታል : 10.Q ኣቶ እሸቴ አና የስራ ባልደረቦቹ ::

  • @11513
    @11513 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አማራ እንደው ከጣሊያን ጀምሮ እስካሁን የሚገደል ፍጡር እንደ አማራ በዓለም ላይ ይኖር ይሆን?

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤🎉

  • @utopia6446
    @utopia6446 4 ปีที่แล้ว

    Tensions እሸቴ ብር ብኔረይ 10 ደኮሜንተሪ ብሰራ ብየ አሰብኩ እሚገር እኮ ነው

  • @AnimalFarm-sz5ov
    @AnimalFarm-sz5ov ปีที่แล้ว

    አብርሃ ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም ኤርትራውያን ሆነው ይህንን ጀግንነት በወራሪ ኃይል ላይ በሞራል ጀግንነትን ሲያስተምሩ ግን ዛሬ ነፃነት ብለው ኤርትራውያን ሐገር ከፍለው ቢኖሩም አላማቸው ግን ከነአብርሀም ደቦጭ ተቃርኖ ነው 🤔ችግርን አባባሰ እንጂ ችገን አልፈታም 🤔ሀገራዊ እደግትም አላመጣም 🤔ዞሮ ዞሮ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ለመጣበቅ ከሆነ ምኑን ነፃነት ሆነ 🤔ዞሮዞሮ ያችንው ኢትዮጵያን ማመስና ማሸበር ከሆነ የት ይደረሳል 🤔ምኑን እድገትና መሻሻል ሆነ 🤔ደግሞስ እስከመቼ በቀውስ ውስጥ ይኖራል 🤔ዛሬ ሕዝብ ቁጥር ብቻ የኢኮኖሚ ዋንኛ ቀውስ ሆኖ ሐገርን ያጠፋል ቶሎቶሎ እድገት ላይ ብቻ ካልተሰራ 🤔ዘርፎ መክበር በ 21ኛው ክፍለ ዘመን የለም 🤔ሁሉ ነቅቷል 🤔

  • @nebyualemayehu30
    @nebyualemayehu30 7 หลายเดือนก่อน

    አሁን ምን ይስራልናል ከ84 ዓመት በፊት ታሪክ ብታወራልን አሁን ላይ አብይ አህመድ አሊ ከዛ በባስ መልኩ እያጠፋን ነው መሀል አዲስ አበባ ላይ ተርክ ስለ ገዳዩ አብይ አህመድ አሊ ሆድ መሙላቱ ምን ትርጉም አለው እሽቴ !!!

  • @zenebet4650
    @zenebet4650 4 ปีที่แล้ว

    ይህን ሁሉ ግፍ የፈፀመው ግራዚያኒ ሃውልት በሮማ ቆሞኣል። ያቃጥላል ፣ ያንገበግባል ። የፋሽቶች ግፍ በፊልም ተሠርቶ ለዓለም ቢሰራጭ ጥሩ ነው።

  • @danielworku-r8b
    @danielworku-r8b 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ድርድርለውጤት
    @ድርድርለውጤት 2 ปีที่แล้ว +1

    👹ይህ ግፍ ዛሬም 👹በጋላ👹 ወራሪ እየተፈፀመብን ነው!!!

  • @Mengst420
    @Mengst420 ปีที่แล้ว

    ምን ጠላት ጣልያን ፋሺት እያላችሁ ታላዝናላችሁ በጣም ቅርብ የሆነ ነገር በአምስት አመት የአብይ ስልጣን ስንት ሺ አማራዋች በኦሮምያ ተረዱ ተቃጠሉ ስንት የትግራይ ሰዋች ተቀሰፊ አሁንስ በአማራ በየ ቀየው ምን እየተደረገ ነው ስንት ህፃናት ተደፈፈሩ ልዮነቱ ጥቁር እና ነጭ ፋሺስት መሆናቸው ነው እንጅ

  • @mesfinayle4316
    @mesfinayle4316 4 ปีที่แล้ว

    Look like TPLF story