Ethiopia Sheger FM - ደም ያፈካው ነጻነት - በእሸቴ አሰፋ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 114

  • @dandewsirbello
    @dandewsirbello 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ያህል መስዋእትነት ተከፍሎልኝ እኔ ነፃ እንደሆነኩ አላውቅም ነበር። ዛሬ ይህን ታሪካችንን ሊያጠፉ የተቻላችውን ጉርጉዋድ የሚምሱ ከሃዲዮችን እንፋረዳለን።

  • @yonasgebemeskel9210
    @yonasgebemeskel9210 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነትም ደም ያፈካው ነፃነት ትልቅ መስዋትነት ክብር ለኢትዮጵያውያን አርበኞች

  • @thebesistersever
    @thebesistersever 4 ปีที่แล้ว +13

    ታሬክ፡ይካሣቹ፡ሸገሮች፡ ዘላለማዊ ፡ክብር፡ለሠማታት፡🙏🙏🙏

  • @khan-ce3ow
    @khan-ce3ow 4 ปีที่แล้ว +34

    እረ እንደው ስለአተራረክህ ምን አይነት አድናቆት እንደምሰጥህ ግራ ገባኝ በቃ ባጭሩ የምርጦች ምርጥ ነክ

    • @millionlucky3742
      @millionlucky3742 4 ปีที่แล้ว +3

      ማንን ነው እሸቴን ከሆነ ✔ ብያለሁ የሚጠቀማቸው ቃላቶች ሁሉ የሚገርሙ ናቸው።

    • @abdulfetahmustefa4141
      @abdulfetahmustefa4141 4 ปีที่แล้ว +2

      ድግል khan በትክክል እኔም ልጨምርላቸው :: ሸገሮች ምናለ ታሪኮቻቹህ በቪድዮ ጨምራቹህ አቀናብራቹህ ብታቀቡልን ? ቢሆንም ግን ከማንም የተሻለ ምርጥ እውቀት እየሰጣችሁን ነው :: ፕሮግራማቹህ 1 ኛ ነው ::

    • @David-dj4el6ki2i
      @David-dj4el6ki2i 4 ปีที่แล้ว +1

      እሸቴ አሰፋ አንተን የወለደ አባት እና እናት የተመረቀ ምሀፀን ናቸው እነዴት አድርጌ እንደምገልጥህ ቃላት ያጥረኛል በውነት ያለምን ባለስልጣናት ስራቸውን ሁሉን አሟልተህ ስታቀርብ እኒ በማድመጥ ሱስ ያዘኝ መልክህን ለማየት FB ላይ ፈለግሁ ግን አልቻልሁም ሁሌም አደንቅህ አለሁ

    • @አቡኢምራን-ገ3ገ
      @አቡኢምራን-ገ3ገ 3 ปีที่แล้ว

      @@abdulfetahmustefa4141 ok with

    • @calebtariku8859
      @calebtariku8859 3 ปีที่แล้ว

      This has to come out as a movie and let the world see what they did to us...

  • @wolloculture1072
    @wolloculture1072 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ትረካ ተማሪወች ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ሙዝሙር ቀጥሎ እየሰሙት ሊያድጉ የሚገባ ታሪክ ነው።

  • @tesfaye8689
    @tesfaye8689 4 ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ የሚተርከው ታሪክ ሳላውቀው ተመሰጨ ነው ሚያለቀው በዛ ላይ ቦታው ሁላ ያለሁ ነው ሚመሰለኝ ትችላለህ ወዳጄ እድሜ ከጤና ይሰጥህ👏👏👏👌

  • @solohail6858
    @solohail6858 4 ปีที่แล้ว +2

    ሸገር 102.1 የእኛ!!! እከሌ እከሌ ብዬ ለመዘርዘርም ለማድነቅም ችሎታም ቃላትም ስለሌለኝ ጤናውን እና እድሜውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልኝ።

  • @Emblba
    @Emblba ปีที่แล้ว

    ይህ ትውልድ በዘሬ ይዶልታል , ክብር ለሰማህታት

  • @BetaITSolutions
    @BetaITSolutions 4 ปีที่แล้ว +17

    Sheger የመንወዳችሁ የ መጀመሪያ መርጫዬ ናችሁ። #እሸቴ ድምፅህን ፈጣሩ ይባርከዉ። እናመሰግናቹዋለን።

  • @rozamillion1846
    @rozamillion1846 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነትም ደም ያፈካው ነጻነት !!! እኳን በዚ ዘመን አልሆነ የዚ ዘመን ሰው እኛ አንኳን ይሄን መስዎትነት ከፍለን አገር ልጠብቅ ቀርቶ የተሰጠችንን እንኳን መጠበቅ እና መስማማት አቅቶናል። ዋኖቻችን እናመሰግናለን ክብር ለሰማእታት ምስጋና ይህን ላደረሰን ሸገር ራዲዬ እና ፀሀፊ እና ተራኪዎች ምርጦቼ ናችሁ።

  • @lidyafikre2775
    @lidyafikre2775 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳንም በዚች ታሪካዊት ቀን ተወለድኩ ክብር ለአባቶቻችን ለክብር ለተሰዉ ለሀገር ፍቅር ዋጋ ለወከሉ...መልካም ልደት ለራሴ☺☺

  • @Giligil16
    @Giligil16 2 ปีที่แล้ว

    ድምጽህን ይሁን ትረካውን ይሁን ምን መስማት በሚከብድ ስሜት ነው ይምንከታተለው ::በጣም ትድነቃለህ :: እግዚአብሄር ይብርክህ

  • @meseretteklehaimanot118
    @meseretteklehaimanot118 4 ปีที่แล้ว

    sheger Fm 102.1 አዘጋጆችና አቅራቢያን ላቅ ያለ ምስጋና ይገባችኋል በተለይ እሸቴ አሰፋ በእውነት ቃላት ያጥሩኛል ብቻ ሳይሆን ይጠፉብኛል ድንቅ አቀራረብ ድንቅ ድንቅ እጅግ ድንቅ ትረካህ በእውነት ያለምንም ማጋነን ባይሆንብኝ በትረካዎችህ ሁሉ ባደመጥኩ ግዜ ሁሌም የታሪኩ ቦታ ላይ የሆንኩኝ ያህል ተሰምቶኝና እያየሁት ያህል ሆኜ ነው ታሪኩን ማዳምጥህ እናመሰግናለን እድሜ ጤና በረከትን ያድልልን ይስጥልን የአምላካችን ጥበቃ አይለያችሁ ቆዩልን

  • @abmo321
    @abmo321 4 ปีที่แล้ว +16

    ይህን የመሰለ መስዋዕትነት የተፈለላት ሃገር ናት :: ዛሬ እነ ጋጥወጡ ጀዋር ሊበትንዋት ሚፍጨረጨሩት :: እንደ ፋሽስት ላትመለሱ ትጠፋላችሁ እንጂ ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኖራለች::

    • @millionlucky3742
      @millionlucky3742 4 ปีที่แล้ว +3

      በጣም እንጂ ታሪካችንን አለማወቃችን ጎዳን እኔ ራሴ ገና ዛሬ ነው በደንብ እንደዚህ የሰማሁት ለምን ግን በት/ቤት በደንብ አይሰጥም? ለምን ታሪካችን ይጠፋል? ከአፍሪካ ቅኝ ያልተገዛች አገር ሲባል እኮ ዝም ብሎ በነፃ አይደለም ያሳዝናል እንደዚህ ሆነው ድፍን አርገው ያስረከቡንን ሀገር ዛሬ በቋንቋው ልክ ካልተከፋፈለ ብለው ያምሱናል።

    • @oo-nv7mt
      @oo-nv7mt 4 ปีที่แล้ว +1

      ብዙ ሆድ አደር ባንዳ አገራችን ላይ ሰለረቡ ነው ታሪካችን የተዳፈነው

    • @genetoumer9377
      @genetoumer9377 4 ปีที่แล้ว

      Ewunete new endezihe wegonanechine bedemachwu yakomatene agere manme deruye bozene ayeragetebatme egna beterachene debke new yemenasegebachwu ke abatochachine bedere alebne bedrune yemayemelse ayewlde endemibale

  • @mebratu3841
    @mebratu3841 4 ปีที่แล้ว +1

    የሸቴ አሰፋ ድምፅ እጅግ ማራኪና አጔጊ ነው።ስለሆነም ታሪኩ ሁሉ የጔጔል

  • @zewdulema1943
    @zewdulema1943 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስገራሚም አሳዛኝም አስተማሪም ታሪክ ነው ተራኪዎቻችንም በታሪኩ ላይ ህይወት ዘራችሁበት በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

  • @1benyam1
    @1benyam1 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ያለ ዝግጅት ነው፡ ተባረኩ አቦ በጣም ምርጥ ነበር፤ ይህን እኩይ ሥራ ዓለም ሊያውቀው ይገባል፤ ብዙ ኢትዮጵያዊ ማወቅ አለበት፤ ይሄ የፋሽስት ሥራ የሆነውን ዘር ቅብርጥሶ ከማተት ምንገላገለው ይህን የመሰለ ታሪክ ስናውቅ ነው እባካችሁ አብዝታቹ ተርኩልን፤

  • @አቦከምር
    @አቦከምር 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው💔😢

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 4 ปีที่แล้ว +16

    It's a reminder of thousands of Ethioian people life paid for now our freedom, the new generation (us) taking it as granted let's work for PEACE & UNITY before it's too late.
    My all time appreciation to Eshete Asefa & the whole Sheger Radio crew .

  • @taidedethio627
    @taidedethio627 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ የማስታወሻ ዘገባ ነበር፡፡ እግዚአብሄር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ጀግኖቻችንን፡፡ ይህን ሁላ ያሳለፈ ሕዝብን እንደገና ዛሬ እንደነ ጀዋር እና ኦነግ ዓይነት ገልቱዎች ለማስፈጀት እና ለማፈናቀል ሲሞከሩ እንደማየት የሚያሳዝን ነገር የለም፡፡ እንደ ጣሊያን ርዝራዣቹ እስኪጠፋ ድረስ አገሩን የሚወደው ሕዝቡ ያጠፋችኋል፡፡ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ከእንደነዚህ ዓይነት አጥፊዎች ይጠብቃት!!!

  • @amovie07
    @amovie07 4 ปีที่แล้ว +3

    History of courage and sacrifice... We are for ever greatful to those honorable and heroic Ethiopians.

  • @samitade4478
    @samitade4478 4 ปีที่แล้ว +5

    አቤት እሼቴ ድንቅ ነው ሸገሮች ምርጦች

  • @eseyetftu5183
    @eseyetftu5183 4 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ አምላክ እግዝያብሄር ቅጣቱን ይስጣቸዉ

  • @meskilegssehulubersuhone2699
    @meskilegssehulubersuhone2699 4 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም በዘር የምትባሉ ማፈሪያዎች በደንብ ስሙ እቺ ናት ኢትዮጲያ።

  • @lidyafikre2775
    @lidyafikre2775 4 ปีที่แล้ว +4

    ሳይደግስ አይጣላም አሉ...እንደው በዚህ ዘመን ጠላት ኢትዩጲያን ቢወረ ማን ይሆን ስለሀገር ብሎ ለነፃነት መስወአት የሚከፍል በዘርና በብሄር ለተከፋፈለ ትውልድ እንካንም አባቶች ይሄን ሳያዩ አንቀላፎ ሸገሮች ፈጣሪ ያክብራችሁ

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 4 ปีที่แล้ว +13

    የሰማአታት ቀን ለምን ታስቦ ይውላል ባግባቡ ለምን አይከበርም ??

  • @endshaymekonen9715
    @endshaymekonen9715 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን! ያክብርልን።

  • @tedted8833
    @tedted8833 4 ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ አሰፋ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @BT-dk3ku
    @BT-dk3ku 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for this beautiful history

  • @ayalqie4587
    @ayalqie4587 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄንን dislike ያደረጋችሁ ፋሽስት ባንዳ ናችሁ።እጃችሁ ይቆረጥ።ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር። ጠላቷ ይጥፋ

  • @assyasetegne7941
    @assyasetegne7941 4 ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ እና ተፈሪ እድሜችሁን ያርዝመው

  • @Yonana16
    @Yonana16 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ዝግጅት እናመሠግናለን

  • @shura-c8p
    @shura-c8p ปีที่แล้ว

    በእውነት አልቅሻለሁ አያቶቻችን

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 4 ปีที่แล้ว +5

    እሸቴ ካንተና አንዷለም ውጪ የሌላ ሰው ትረካ ማዳመጥ አልሆንልህ አለኝ።

  • @tadesseaych5274
    @tadesseaych5274 4 ปีที่แล้ว +2

    Dear Eshete, even the most poetic words are poor to express my respect and admiration. I felt and ofcourse tested the final stages of suffering and difficult or painful death of their
    last agony.

  • @afeshatadesse5620
    @afeshatadesse5620 2 ปีที่แล้ว

    Dear Eshete, old books to read and good

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 4 ปีที่แล้ว

    ሸገሮች ምናለ ታሪኮቻቹህ በቪድዮ ጨምራቹህ አቀናብራቹህ ብታቀቡልን ? ቢሆንም ግን ከማንም የተሻለ ምርጥ እውቀት እየሰጣችሁን ነው :: ፕሮግራማቹህ 1 ኛ ነው ::

  • @genetutadele377
    @genetutadele377 2 ปีที่แล้ว

    Amazing

  • @khan-ce3ow
    @khan-ce3ow 4 ปีที่แล้ว +11

    ግን ለምን የትርጉም መፅሀፍ አተረጉምንልልም ብዙ አድናቄ አላችሁ እኔማ ሱስ ሆኖብኝ አንዱን አራቴ እምሰማበት ጊዜ አለ ሰምቼው ሌላ ግዜ ሳየው አዲስ እየሆነብኝ

  • @menenzemen2289
    @menenzemen2289 4 ปีที่แล้ว

    meret tereka enamesegenalen long live Eshete Assefa

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 4 ปีที่แล้ว

    Good Job! bravo ! go head 👏👏👏👏👏.

  • @bezawitdadi5622
    @bezawitdadi5622 4 ปีที่แล้ว

    Thank you ...

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 4 ปีที่แล้ว +5

    ይሄንን ታሪኩን በሚገባ ለማያውቅ ወያኔ 27ዓመታት በመደርተኝነት ጨላማ ውስጥ ሲያርመጠምጥውና ሲያደነቆረው ለከረመ ትውልድ ይሄ ዝግጅት ዓይነተኛ የእውቀት ገበታ ነው Thank you!

  • @shewithagos9433
    @shewithagos9433 4 ปีที่แล้ว

    Betam eyegeremegn new yadametkut betam miyasazn yehone yinezral getan.......enameseginalen hulachunm betam....
    ............eshetye hawey betam new mwedk

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ በቲቪም ይቅረብልን እራሱ እንደዚሁ ሙዚቃዎቹም ሳይወጡ

  • @fsy1999
    @fsy1999 4 ปีที่แล้ว

    ሆ ስንት መከራ አልፏል
    ስሰማዉ እሔ ሁሉ የተከሰተ አይመስልም

  • @topicxplore
    @topicxplore 4 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ከስር የሚሰማውን 'እዪዪ' ዘፈን ብቻውን ልቀቁልን

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 2 ปีที่แล้ว

    FREEDOM IS NOT FREE❗️

  • @dagemawitesfaye5625
    @dagemawitesfaye5625 4 ปีที่แล้ว +2

    ሸገሮች እባከቸሁ ምሰጋናዬ ጎንበስ ብዩ አቅርብያለሁ እና ተቀበሉኝ !!!

  • @daveasefa9527
    @daveasefa9527 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝናል የህውሀት አለቆች ወይም የህወሀት ባለስልጣናት እውነት ነዋ የባንዳ ልጆች ናችሁ እሚባሉት ጣልያን በኢትዮጵያውያኖች ላይ ያደረጉትን ነዋ በድጋሚ የገዛ ህዝባቸው ላይ ሲያደርጉት የኖሩትስለዚህ የህውሀት ባለስልጣናት በኢትዬጵያ ህዝብ ፊት ነው ፍርድ መቀበል ያለባቸው አቢዬት አደባባይ ቀርበው በህዝብ ፊት ፍርድ ይገባቸዋል ሁለት ትውልድ ካለ በቂ ምክንያት አብክነዋል በማንኛውም አይነት መልኩ ቢሆን ጥፋታቸው በግልፅ ለህዝብ ተዘርዝሮ ጣልያን ካደረገው ጋር በንፅፅ ቀርቦ ባንዳዎች መቀጣት አለባቸው ከነሱ በባሰ ሁኔታ የራሳቸውን ህዝብ በግፍ በምርመራና በዘር ጥቆማ አጣቅሰው የራሳቸውን ህዝብ አካል ቆርጠዋል ጥፍር ነቅለዋል ሰውን በግፍ ገለዋል ለኢትዮጵያ ህዝብ ሳይሆን ለግል ጥቅማችው ሲሉ በቡድን ተደራጅተው የሀገርን ንብረት ዘርፍዋል የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ይቅር የማይባል ወንጀል ሰርተዋል ኢትዮጵያ ውስጥ የወንጀል ፓለቲካ አራምደዋ ፈፅመዋል የይቅርታ ልብ የሌለውን ይሔን የባንዳ ልጅልጅ በህግ ፊት አቅርቦ የማያዳግም ቅጣት መቀበል አለባቸው ።እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ህዝብ እና ምድሯን ይባርክ የአባ ዓርበኞች አባቶቻችንንም ነብስ ይማር

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 3 ปีที่แล้ว +1

    እሺ እነ አፄ ሚኒሊክ እና እቴጌ ጣይቱ ያባረሯቸው ጣሊያኖችን ከሆነ እሰከ አፄ ሃለሰላሴ ድረስ እንዴት ሊኖሩ ቻሉ ‽????

  • @amen3095
    @amen3095 2 ปีที่แล้ว

    Free

  • @selisiltan6884
    @selisiltan6884 4 ปีที่แล้ว

    🇪🇷 jegnoch nachew egie mestet aywedum .🦾🦾🦾

  • @እስከመቼእስከመቼ
    @እስከመቼእስከመቼ 4 ปีที่แล้ว

    አቤት፡ድምፅህ፣

  • @tgtg5979
    @tgtg5979 3 ปีที่แล้ว

    Uffffff betam yamal

  • @mikiyasalemu3907
    @mikiyasalemu3907 4 ปีที่แล้ว

    Yasazna enzih nechoch yebedelun bedel mech yehon tekur neta mewootaw mech yehon tkur hayalan ager hono menbeklachw

  • @ሰውመሆን-ኈ9ቘ
    @ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ የት ነበር?
    እውነት አምላክ ካለ በመንበረ ዙፋኑ
    ግድ የሚለው እንደው እንደ ቅዱስ ቃሉ
    አምላክ የት ነበረ?

  • @dejenetesfaye4226
    @dejenetesfaye4226 3 ปีที่แล้ว

    the only grate ESHET ASEFA.

  • @meskilegssehulubersuhone2699
    @meskilegssehulubersuhone2699 4 ปีที่แล้ว +3

    እንባንዬ ማቆም አልቻልኩም።

  • @ሰይዲይ
    @ሰይዲይ 4 ปีที่แล้ว

    በሀገር አሁን እስበሱ እንጫረሣን እዲክ አይነት ስቃይ አሳልፈዉ የሰጡንን ሀገር

  • @ethiolove2149
    @ethiolove2149 4 ปีที่แล้ว

    Qerroo yemibal awre italian 2 gna honobinal😭😭😭😭😭

  • @hayatamara5944
    @hayatamara5944 4 ปีที่แล้ว

    😥😥😥

  • @molagetu3099
    @molagetu3099 4 ปีที่แล้ว

    በዛን ግዚ የነበሩ ኢቱፖዋን በመግሥት ሠላም እት ያኑራቸወ ።ታዳ የዛሪወቸ አድ መሁን አቃተን

  • @ethiochord508
    @ethiochord508 4 ปีที่แล้ว +1

    እዳችንን ከፍለን ሳንጨርስ ሌላ የታሪክ እዳ አንደራርብ ወጣት ኢትዮጵያውያን ቆም እያልንእናስተውል

  • @Berufb2
    @Berufb2 3 ปีที่แล้ว

    የቅድመ አያቴ ስድስት ቤተሰቦች ያለቁት በዚህ ዘመን እና ቀን ነበር።ሴት አያቴ ስለ ወቅቱ ስትነግረን ልቧን ያማት ነበር።የእንባዋን ነገር ለሰሚው ለማስረዳት ይከብዳል።አማራ መግብያ እና መሄጃ ያጣበት ዘመን ነበር።አሁንስ? ይህንን የምታነብ ኢትዮጵያዊ ለምን? ብለህ መርምር ጠይቅ።

  • @mannykebede7308
    @mannykebede7308 4 ปีที่แล้ว +4

    ሃሃ ለዚህም ኖሯል እንደ ካርቦን ኮፒ አሁን ወያኔ ኦርቶዶክስ እና አማራ ላይ የዘመቱት ጉድ ነው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቀ1ሠ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቀ1ሠ 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @topicxplore
    @topicxplore 4 ปีที่แล้ว

    Gungun tireka? please sheger

  • @bushirajemal
    @bushirajemal 4 ปีที่แล้ว

    አሁን በቤሄር ጎራ ተከፋፍለው ለሚባሉት
    ንገሯቸው!!

  • @tsegatamrat6496
    @tsegatamrat6496 4 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያዊያን የካሳ እና ይቅርታ ጥያቄ ፣ወደ ቫቲካን ሰዎች
    www.gopetition.com/petitions/vatican-apology-for-ethiopian-holocaust.html

  • @እስከመቼእስከመቼ
    @እስከመቼእስከመቼ 4 ปีที่แล้ว

    እረ፡የኔም፡ውንድም፡ነብር፡ግን፡ይሞት፡ይኑረ፡አልታወቅም፣

  • @belayhayleab249
    @belayhayleab249 4 ปีที่แล้ว

    አፍቀራ ቀበሌ የሚገኘው መንዝ ሳይሆን መርሐቤቴ ነው: ለጥይበሉ ገብሬና በሻህውረድ ሀብተወልድ የመራቤቴ ተወላጆች ናቸው : ታሪክ እታጣሙ

  • @EthioMust
    @EthioMust 4 ปีที่แล้ว

    ምን ዋጋ አለው እንዳንሰማው በየደቂቃው ማስታወቂያ አደረጋችሁበት: ማስታወቂያ ማሳለፍ ሰልችቶኝ 7ኛው ደቂቃ ላይ አቋረጥኩት‼

    • @millionlucky3742
      @millionlucky3742 4 ปีที่แล้ว +2

      እነሱ እኮ አይደሉም ዝም ብለህ ቀጥለው ገራሚ ታሪክ ነው።

    • @zenamichael5825
      @zenamichael5825 4 ปีที่แล้ว +2

      እውቀት የማይፈልግ ሰው ሁሌ ሰበበኛ ነው አይ ሰው ስድብ ቢሆን እቅልፍ አተን እንሰማለን

  • @mesgnazekarias4205
    @mesgnazekarias4205 4 ปีที่แล้ว

    leka yh neber slasaweqachngn amesegn alew

  • @ESCFSA
    @ESCFSA 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እኮ ነው የማደንቅክ ግን እንደዚህ አይነት ስህተት ካልተ አልጠብቅም ያኔ ኤርትራ እና ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ተማረ ያሳፍራል ካንተ ይህን መስማት የዛሬ ሁለት አገሮች አንተ በምትለው ጊዜ አይደለም በደርግ ወቅት እንኴን የቅርብ አንድ አገሮች መሆናችውን ዘነጋከው ?

    • @zenamichael5825
      @zenamichael5825 4 ปีที่แล้ว

      ያወራ ሁሉ አዋቂ አይደለም

    • @ፀሃይይሞቃል
      @ፀሃይይሞቃል 4 ปีที่แล้ว

      የአፄዎች አድናቂዎች ስለሆኑ አትፍረጂ

  • @zenbabatube2648
    @zenbabatube2648 4 ปีที่แล้ว

    ሞገደኛው ነውጤ አጭር ልብ ወለድ ትረካ
    th-cam.com/video/mi7cCiP_LpQ/w-d-xo.html

  • @eliaslemma9763
    @eliaslemma9763 4 ปีที่แล้ว

    እሸቴ እኔ የምልህ፣ ከራስህ ድምጽ ፍቅር ይዞህ አልተቸገርክም?

  • @samson4811
    @samson4811 4 ปีที่แล้ว

    please click the link below and sign the petition. የካቲት 12 ስለተሰውት ጀግኖቻችን
    www.gopetition.com/petitions/vatican-apology-for-ethiopian-holocaust.html

  • @ፀሃይይሞቃል
    @ፀሃይይሞቃል 4 ปีที่แล้ว

    27 አመት ሙሉ ህወሃት እደዚ ሲጨፈጭፍ ነበር ህወሃት ቄሮ መቶ ጁሃር ጀግናው አስወገደልን

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 3 ปีที่แล้ว

    የድሮ ፉሽስት ቢያንስ ለህፃን ይራራል ያሁን ሙስሊም ኦሮሞ እና ኦነግ የህፃን ጭንቅላት ይደረምሳል

  • @amareadugna1320
    @amareadugna1320 3 ปีที่แล้ว

    አማራው ተራራው
    ተገፍቶ የማይወድቀው

  • @gebegreater9495
    @gebegreater9495 4 ปีที่แล้ว

    Abatochachin ke fascist gar anget le anget tenankew yakoyuatin ager zare Banda fascist degmo lehageritua lela fetena dekinobatal.