It's amazing Eshete Assefa.I moved from Eth. To USA recently but still listing to "Sheger Mekoya" always.keep it up.Sometimes Try to make Ethiopian old history please.
The murder man. The dectator the cruel man. The 7th grade president. The oroman man against Amara: Ethiopian Orthodox & against Ethiopians why you want to hear about that? He doent have any good history to by Mokoya so u r dreaming stand up!
Eshete Assefa one of the diamonds of Sheger FM and you are among the few legends in Ethiopian journalism. The narration flow is flawless. Anyways the terrorist Abiy Ahimed resembles Bin Salman in many ways.
Ye kidame chewata engidoch yeneberu sint Ina sint yetenore tarik yalachewin jegnoch Ina lehagerachin edget bizu madreg yemichilu sewoch meche new yeminiteqemachew?
ቃልህን ጠብቀህ 2ተኛውን ክፍል ስላቀረብክልን ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው በርታ
ሳኡድ ነው እምንኖረው እንደ ሳኡድ ሴት እሚከበርበት አገር የለም
It's amazing Eshete Assefa.I moved from Eth. To USA recently but still listing to "Sheger Mekoya" always.keep it up.Sometimes Try to make Ethiopian old history please.
በጣም እስፀያፊና አስነዋሪ ግድያ የፈፀመ መሪ ነው::ቸርነትን እማያውቅ ጨካኝም ነው::ጋዜጠኛውን እንዴት እንዳስገደለው አንዱ ምስክር ነው::
የሁሉም አገር መሪ ጨካኝ ነው የሁሉም ስላልተወራ ነው
@@hertikjuhar1008 እውነት ነው!!!የዚኮ ጋዜጠኛን በሰው ሀገር ተከታትሎ ከዚያም ገድሎ ቆራርጦ .....ሌላም አድርጎ በግፍ ገደለው::በዚህ ሰው ነብስ ምክንያት ልኡሉ እስኪሞት ድረስ ምንም መልካም ቢሰራ የተጠላ እንደሆነ ዘመኑ ይፈፀማል!!!አውቃለሁ የንጉሳውያኑን ተሳድቦም ...ሚስጥርም አውጥቶ ይሆናል !!!ግን አገዳደል እኮ አይነት አለው ....ለኔ!!!ያንተን አላውቅም!!!
እንኳን ደህና መጣህ እጅግ የምንወድህ እሸቴ አሰፋ😍😍🙏🙏 ዝግጅቶችህ አቀራረብህ ልዩ ነው🙏🙏
እሸቴ አሰፋ በጣም ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ... በጣም ችሎታ አለህ ... ስለ አፊሪካ መሪዎች ሁሉንም አድምጫለው ....
እኛ ሀገር አሁን ላይ ወንበዴዎች ከሀብታሞች ከባንክ ጋር አሻጥር እና የጥቅም ትስስር እየፈጠሩ ሀገር እየመዘበሩ ይገኛሉ ... እነሱ ላይም እንድትሰራልን አስብበት
Gggfgggggggggggfgfggg😅gggggg😅7😅ggggggg😅ggg😅ggg😅ggggg😅t😅gggggggfgg😅gg😅gg😅gfgffgg😅gggggggfffgccgcc😅hj😅6h6😅
እስልምና ሴትን ይጨቁናል ይባላል እንጅ ሴት በጣም የሚከበርበት ከሁሉም ቅድሚያ የሚሰጣት ሴት ነች ባገሩ ባልኖር ኖሮ እውነት ይመስለኝ ነበር ግን ካገራችን ጋር በምንም ኣይገናኝም
ስወድህ እኮ ድምጽህ የሬዲዮ ትዝታየ ነው
A journalist with a good editer and attractive voice as well as politeness go on!!
Eshetae asefa tanks ❤❤❤
እሸቴ አሰፋን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ተፈጥሮ ያደለው ዕንቁ ጋዜጠኛና ባለሙያ ነው
Thank you Journalist Eshete Aseffa 🙏🏼
እሄ ናብሰ በለ
Ya agotu liji nawu agotu aydelem
I WISH ONE DAY I WILL LISTENING FROM YOU ABUT D/R ABIY STARTING TO ENDING
That’s what doing too
It's my hope sister
The murder man. The dectator the cruel man. The 7th grade president. The oroman man against Amara: Ethiopian Orthodox & against Ethiopians why you want to hear about that? He doent have any good history to by Mokoya so u r dreaming stand up!
they don't have good hestory he is devl he is sdom
We don't listening about evel
ተተኪ የሌለህ እሸቴ
የአብዛኛውን የእስላም ባሕሪን ነው የተጎናፀፈው
Betam betam new yemewedeh Journalist Ashete asefa!!
You are amazing jornalist ❤❤
Thank you Sheger you have done your part.
Eshete Assefa one of the diamonds of Sheger FM and you are among the few legends in Ethiopian journalism. The narration flow is flawless. Anyways the terrorist Abiy Ahimed resembles Bin Salman in many ways.
Tnx long life for the journalist that kip his promise ❤❤❤
I think Eshetie deserves more ❤❤❤❤❤
Muhamad nayif nawu
በትክክል
ምርጥ ነው❤❤
Eshete asefa nurlgin 💙💙💙
ጀግና ነዉ የአገርን አብት ያስመለሰ ከሆነ ለኔ ጀግና ነዉ የኛ አገር ፓሌቲከኞች ሚስኪን በማረድ ደአዉን በማፈናቀል ነዉ ስልጣናቸዉን የሚያረዝሙት የሳዉዲዉ ልዉል ግን የአገር አብትን በማስመለስ አደቀዋለሁ
Simply the best 👍
ጀግና ነው 🇸🇦👑🌍✨🌙
Wowwwwww😮😮😮😮😮
My favorite journalist and program thank you
ማስተካከያ፡- አልጋ ወራሽ የነበሩት የሟቹ ልዑል ናይፍ ልጅ የሆኑት መሐመድ ቢን ናይፍ ይባላሉ ይህ ማለት የንጉስ ሳልማን የወንድም ልጅ እንጅ ወንድም አይደሉም።
Esume eko edza newe yalewe
Eshete you're amazing as always 🙏
Wow
Yemayneksutn ej yismutal
የኢትዮጵያ አንዳንድ ሙስሊሞች ትገርማላችሁ መሀመድ ሰልማን የሀይማኖት መሪ አደረጋችሁት እኮ ፖለቲከኛ ነው እናንተ ለምን ከሀይማኖታችሁ ጋር ታገናኙታላችሁ ? ምነው አሽቃበጣችሁ MBSን ቅዱስ ብታደርጉት እርሱ አካሄዱ በራሱ ዓለም እንጂ እንደ እናንተ ፍላጎት አይደለም። እስር ቤት የተካማቹ ኢትዮጵያውያን መች ነው ይለቃችዋል ?
አረ እሸቴ ካላንተ ትረካ እንቅልፌን መተኛት አልችልም እና ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
ሳኡድ ነዉ የምኖረዉ እደሳኡድ ሴት የሚከበርበት የለም
Eshetu asfawu batam new madaniki ine tamasgeen malese kejma sarbo worda
አሁንማ ሀገሪቱን አበላሻት አሏህ ሂድያ ይስጠዉ
👍🏿👍🏿👍🏿
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደ አረብኮ በምድር ላይ ጨካኝም ቆሻሻም የለም
❤❤❤❤
Tiger squad = Kore Negegna
👍👍👍👍👍👍👍
🙏
wow
ውድ እሸቴ አንተን ማዳመጥ ምንያህል ትምህርት እንዳለው ብእዛ ላይ ደግሞ እምታቀርብልን በኢትዮጵያ አገራችን ላይ ካለው ወቅታዊ ሁኔታ እሚመሳሰል ነው !
እነ አብይ አህመድ እያደረጉት ያለው አፈና እና ግድያ መፈናቅል ...
ኑርልኝ ውድ እሸቴ / ሸገሮችም
Shegern madamet yemisetew desta ena erkata yehe new yemibal aydelem. Ene gin meche new yeminawqewin yemintegebiribet Hager yeminmeseritew ?
የልዑል ናይፍ ልጅ ሙሀመድ ቢን ናይፍ ነው
Meche new hagerachin moyan lebalemiya yemititewew? Meche new be biher mederajet yemiqerew?
ከአሉቧልታ እና ከሀይማኖት ወገኝተኝነት ነፃ ሆነህ ዘገባውን ብታቀርብልን ምንኛ ደስ ባለን ነበር
ሆ ከባድ መሪ ነው ለካ በዚህ አይነት የአለሙድን መጨረሻው ምን ይሆን
😂😂😂😂
እዬጠበኩህ ነበር የተከበርከው እሸቴ አሳፋ በጣም የምወድህ አድናቂህ ነኝ እባክህን ስለ ዶክተር አብይ ዘግብልን
ye qademo alga werash liul naif sayhon
mohammed bin naif ebalel
Batam new ymtlew gena stch bantwley yewtbatal
Agot sayhon yagot lej naw
Ye kidame chewata engidoch yeneberu sint Ina sint yetenore tarik yalachewin jegnoch Ina lehagerachin edget bizu madreg yemichilu sewoch meche new yeminiteqemachew?
Endemnm bleh dej tna gorawn
Agegnen stsema timetalech ahun
ወደር የሌለው ጋዜጠኛ
🙇👈
Justice for journalist JAMAL KASHOGI
ጋሽ እሸቴ እባክዎትን ስለ ዩጋንዳው መሪ ዩሪ ሙሴቬኒ ፕሮግራም ይስሩልን 🙏🙏
Yes please about Uganda
ቆየ እኮ ሰለ ዪሪ ከነገረን ሰርች አድረገው ታገኘዋለህ....ያውም በድንቅ አቀራረብ❤❤❤
Lehizbachin sira yemifetru sewoch meche new wede fit yeminetut? Meche new sew fiqir ena Selam yemiyagegnew?
በስው ሂውት መጫውት እሱም ጊዜው ሲደርስ እደ ሳዳም ይሆናል የአጋንት ንጉሶች መጨረሻቸው አያምርም ስንቱን ድሀ እያስለቀስ
የአላሙዲን መጨረሻስ ?
ማስተካከያ- ልዑል ናይፍ አጎት ሳይሆኑ የአጎት ልጅ ናቸው። ሙሉ ስማቸውም ልዑል መሀመድ ቢን ናይፍ ነው
Yesaid stch mesmer esetw new lzem kbailchew g alsmama belewal
በጣም የምትደነቅ ቅመም ጋዜጠኛ ነህ።
መሀመድ ቢን ናይፍ ይባላል የቁም እስረኛ የሆነው፣ናይፍ ቢን አብደል አዚዝ አባቱ ነው እሱም በህይወት የለም
ተሳስተሀል
ናይፍ ሳይሆን ልጁ ነው
መሐመድ ብን ናይፍ ነው
አምር ናይፍ ከ12 አመት በፊት ነው ያረፈው
Please tolo tolo lekekelen adadis negerochn
እሸቴ በጣም የሜያምርብህ HAYAT እንዳለችወ ስለአቢይ አሁን ያለውን ግዜያዊ አገዛዝ ስትዝግብ ነዉ።
ተው እንጂ ልተስበሉት ነው ይኑርልን እንጂ እሸቴ
Whoever he is I am still mad at him about what he did to Ethiopians/ Ethiopia taking sides with Egypt so whatever
ውሸቱ ከእውነቱ በጣም በዝቷል
Full of hate speech 💬 on Saudi Arabia
መካ መዲና ላይ ድንጋይ የምትወሰውሩ እስላሞች በዚ ሰውዬ ላይ ብትወረውሩ ይሻል ነበር
ነብዩ ሙሐመድ ወንድ ይደክል ነበር አይደል
ወሬኛ ቀጣፌ ውሽትህ ከውነትህ ይበዛል ያገርህን ጉድ ትተህ የሌላን አትፈትፍት ሳአውድ አረቢያ ከእንዳንተ አይነት ቁንጫ ትበልጣለች የፈለገ ችግር ቢፈጠር አላህ ምንግዜም አይለያትም ያንተ መለፍለፍ ካሉት ምቀኞች አይበልጥም ስላገር ዜጎች በየመን ድንበር ስለሚሞቱት ሀበሾች እስቲ አፍህን ክፍት ወንድ ከሆንክ ያላቅምህ የውሸት አሉሽ አሉሽ ምን ይጠቅምሃል ኮተታም
እሺ ባክህ ደሞ ስለ አረመኔዋ ሳውዲ ልትከራከር ነው በመቶ ሺዎችን ሴቶች እና ህጻናት ሳይቀር በእስር ምታንገላታ አረመኔ አገር የስንቱን ኢትዮጵያን እንባና ደም ያለባትአገር አለም የዘገበውንኮ ነው ያቀረበው መስማት ካልፈለክ ውልቅ ብሎ መውጣት ነው በየመን ለሚጨፈጨፉት ህጻናት በሶሪያው ጦርነት አላህ ይወደዋል ??
ቅናተኛ
የሱን አየነት ችሎታ የለህም ምን ይጠበስ
ድንጋይ ራስ
ደነዝ
ስለሌላ ሀገር ከመፈትፈት ይልቅ። እዝያው ሀገርህ ያለው መንግስት የሚሰራውን ወንጀል ደፍረህ ዘግብ። መዘገብህ ጥሩ ሆኖ ሳለ እንዴት ጥሩ ጥሩውን ስራውን ትተህ መጥፎውን አጋነህ ታቀርባለህ። በህዝቡ የተወደደ እና የተከበረ ነው።
ቱልቱላ መርጠህ መስማት ያንተ ነው
አታዳምጥም እንጂ መልካም ሥራውንም ዘርዝሮታል።
እሄ ናብሰ በለ
❤❤❤❤❤
እሄ ናብሰ በለ