ክፍል 2- የአቶ ልደቱ እና ኢንጂነር ይልቃል አነጋጋሪ አቋምና አከራካሪ ሃሳብ - Abiy Guday S3EP1 Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.พ. 2021
  • የአቶ ልደቱ እና ኢንጂነር ይልቃል አነጋጋሪ አቋምና አከራካሪ ሃሳብ -ክፍል 2 -Abiy Guday S3EP1 Part 2

ความคิดเห็น • 445

  • @user-fq5fd1vv1i
    @user-fq5fd1vv1i 3 ปีที่แล้ว +118

    ልደቱን ለመረዳት የኢትዮጵያ ህዝብ የማሽቃበጥ እና የ አሉባልታ አመሉን ትቶ በርገጥ ለአገሪቷ ምን ይጠቅማል ብሎ ማሰብ አለበት።

    • @hiwotalamrew984
      @hiwotalamrew984 3 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው

    • @HiruteSlase
      @HiruteSlase 3 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

    • @abebatadesse812
      @abebatadesse812 3 ปีที่แล้ว

      Yeleben awekilegn ledetun lemeredat kemashikabet wichi mehone alebet

    • @hekelwendossenasefa7959
      @hekelwendossenasefa7959 3 ปีที่แล้ว +6

      የኢትዮጵያን ህዝብ አስቀያሚ ( አሽቃባጭ) ስድብ እየሰደቡ ልደቱን ወደ ሚወደው ስልጣን እንዴት ማምጣት ይቻላል?!! ህዝብን በጅምላ መስደብ ምን የሚሉት የፖለቲካ እውቀት ይሆን?!

    • @saruyoha2590
      @saruyoha2590 3 ปีที่แล้ว +1

      👍 True

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie3405 3 ปีที่แล้ว +27

    ይልቃል እውቀት ከጀግንነት ጋር የሰጠህ በበኩሌ በጣም ከሚመቹኝ ሰዎች መካከል አንዱ ነህ።ልደቱ አንተ ትለያለህ ሃሳብ እንደ ጎርፍ እሚፈስብህ አሁን ያለንበትን የአገራችንን ፖለቲካ በሚገባ የተረዳህ futurን በሚገባ forecast እምታደርግ የፖለቲካው መሃንድስ ነህ።እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።

  • @birukabera465
    @birukabera465 3 ปีที่แล้ว +59

    Lidetu, you are too smart! may my god give your health my Father. Love you ever

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @japhetmelketsadik7671
    @japhetmelketsadik7671 3 ปีที่แล้ว +33

    የልደቱን ኢትዮጵያ ሁሌም እናፍቃታለሁ! ምን አይነት ቅንነት ነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ልደቱን አይመጥነውም በአውሮፓ እንኳን ለጥሩ ውጤት ይታጫል!!

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 3 ปีที่แล้ว +36

    በውይይት የተነሱትን ነጥቦች እዚህ ከሚጻፉት ብዙወች አስተያየቶች ጋር ሳስተያይ ሕወሓት ምን ያህል በሽታውን ለብልጽግናና ኢዜማ አውርሶ እንደሞተ ነው የምረዳው። አሳዛኝ ትውልድ።

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 3 ปีที่แล้ว

      Brilliant & rispect 🙏🙏🙏

    • @1Amhara1888
      @1Amhara1888 3 ปีที่แล้ว

      Agree

  • @jdmgj5723
    @jdmgj5723 3 ปีที่แล้ว +11

    እውነት:አደቃቸሁለሁ:እኒየ:እምፈልገው:አድ:ሁናችሁ:በማየቲየ:ደስ:ብሎኛል😱👌👌ጀግኑች:በርቱው:አላህ:ይጠብቃችሁ

  • @ashenafieshete2478
    @ashenafieshete2478 3 ปีที่แล้ว +46

    ባትወዳቸው እንኳን የምታከብራቸው ሁለት ዕንቁ 💚💛❤️

  • @natnaelmiki6114
    @natnaelmiki6114 3 ปีที่แล้ว +24

    እውነተኛ ፖለቲከኞች ናቺ ብዙ ነገር እየተማርን ነው ።

  • @fk2780
    @fk2780 3 ปีที่แล้ว +33

    Ledetu + Yilkal = Democracy.
    Period!!!

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 3 ปีที่แล้ว +25

    ለሚጠቀምበት ሲሰሙት ቢውሉ የማይሰለች እጅግ በጣም በሳል ውይይት ነበር!!! ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን!!!!!

  • @negussiebayu2694
    @negussiebayu2694 3 ปีที่แล้ว +5

    I like the way and potentials of analysis of both politicians

  • @XalaalSomalis
    @XalaalSomalis 3 ปีที่แล้ว +2

    As a Somali who believe in democratic ideology and for ideas to compete in a fair election, I liked everything I heard. This two guys have my support for their right to make their case to our larger Ethiopian family. I feel, if nothing else, they will remain a positive of force in shaping in our ability to move forward towards a more inclusive democratic process. What is Abiy Ahmed, whom I currently support, afraid of to have fair election despite having an advantage over all other politicians, such as Lidetu and engineer. Keep up the positive and vibrant conversations.

  • @teddyakey
    @teddyakey 3 ปีที่แล้ว +16

    GOD BLESS ETHIOPIAN🙏🙏🗽

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 3 ปีที่แล้ว +9

    Braves , wow such an intersting INTERVIEW..... One ETHIOPIA !!!!!! thx to much .....

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 3 ปีที่แล้ว +72

    Lidetu is real poleticia. brilliant man Ethiopia need. both are the true teller.

    • @saruyoha2590
      @saruyoha2590 3 ปีที่แล้ว +1

      Very True, thank you

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @mega8101
      @mega8101 3 ปีที่แล้ว

      Don’t try to confuse us... Both are useless and selfish people.

    • @Bob-dw3vg
      @Bob-dw3vg 2 ปีที่แล้ว

      @@saruyoha2590 he is tplf paid agent

    • @saruyoha2590
      @saruyoha2590 2 ปีที่แล้ว

      @@Bob-dw3vg do you think so? I think there is some misunderstanding.

  • @Universe12_234
    @Universe12_234 3 ปีที่แล้ว +4

    Lidetu and Engineer Yilikal, We love you, keep up with your good works, one day your hard work will paid off. We don't have a doubt, you will definitely win the election if there will be a genuine and transparent election. There is time for everything, so please don't give up. 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @aderajewtilahun5583
    @aderajewtilahun5583 3 ปีที่แล้ว +25

    ከአሉባልታና ከጥላቻ የፀዳ ህሊና በልደቱ ንግግር ዉስጥ የሃገራችንን ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ ማየት ይችላል፡፡

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @yesewzer4687
    @yesewzer4687 3 ปีที่แล้ว +6

    ልደቱን ሲሰማ ግን "ኢትዮጵያዊ" ነኝ ባዩ ለምን ቅዘን በቅዘን ይሆናል?

  • @helenalebachew1978
    @helenalebachew1978 3 ปีที่แล้ว +7

    Brilliant ! will vote for u guys

  • @ktube2655
    @ktube2655 3 ปีที่แล้ว +6

    እነዚህ ብርቅየ ምሁሮች እያሉ በነ ጦንቋይ ዓብይ ስትመራ ስታይ ኦ አስጦብያ ያስብላል😌
    ክብር ይገባችሀል ልደቱና ኢንጂንየር ጌትነት🙏

  • @nigusudawit5563
    @nigusudawit5563 3 ปีที่แล้ว +8

    የፖለቲካ አቋማቸውን ባልደግፍም በያዙት ነገር ያላቸውን አካሄድ አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @wasihunfessha7414
    @wasihunfessha7414 3 ปีที่แล้ว +30

    ልደቱና ይልቃል ከልብ እናመሰግናለን ኑሩልን ማን አለ ስለሀገር የሚያስብ በስሜት ብቻ የምንነዳ ሆንን አስቸገርናቹ አትፍረዱብን ልብ ይስጠን እድሜና ጤና ሁሌም እንመኛለን

  • @ethiopianpoliticsaddisababa
    @ethiopianpoliticsaddisababa 3 ปีที่แล้ว +14

    የሸገር ልጅ ኧረ እንደራጅ

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 3 ปีที่แล้ว

      እንደዋወል የናቴ ልጅ በፈለከው ጊዜ ይቻምህ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️from sheger

  • @asnakezinaw1618
    @asnakezinaw1618 3 ปีที่แล้ว +8

    Ohhh Lidet is my Hero I wish long live to him

  • @betawef9713
    @betawef9713 3 ปีที่แล้ว +34

    አይ ጉድ እናተን ከፖለቲካ ያገለለች ኢትዮጵያ ምን አይነት ትሆን ይሆን

    • @Emblba
      @Emblba 3 ปีที่แล้ว

      እፎይ ትላለች

    • @frehiwotfeleke5849
      @frehiwotfeleke5849 3 ปีที่แล้ว

      The answer is stupid!

  • @yohannesabich9700
    @yohannesabich9700 3 ปีที่แล้ว +5

    I really appreciate you guys

  • @davoosm7087
    @davoosm7087 3 ปีที่แล้ว +5

    👉 you right Lidetu We need you to join with BALDERAS, ANAM.... 💚💛❤

  • @Universe12_234
    @Universe12_234 3 ปีที่แล้ว +3

    Ato Lidetu and Engineer Yilkale, a remarkable politician Ethiopia ever has. Unfortunately most Ethiopian people judgements are clouded by Birhanu Nega and his supporters untruthful gossip about these men. Ethiopia really needs these kind of politician's right now, sadly we couldn't use them properly. Lidetu and Yilikal, I wish your dreams come true, please don't give up, there are also people out there waiting you guys to make a difference. More respect to you. 👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 ปีที่แล้ว +24

    እናመሰግናለን 🙏👍

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @biniyamtadesse4665
    @biniyamtadesse4665 3 ปีที่แล้ว +14

    I swear to God this two guys are very educated and knowledgeable I hope you will win you have our family and friends vote

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 3 ปีที่แล้ว

      Me to

  • @michaelmulugeta553
    @michaelmulugeta553 3 ปีที่แล้ว +7

    የኢትዬጵያ ምርጥ ልጆች።truly the best

  • @nattse8669
    @nattse8669 3 ปีที่แล้ว +26

    Lidetu Prevail

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @esayasalemayehu7167
    @esayasalemayehu7167 3 ปีที่แล้ว +52

    If these two guys were Americans, they would be one of the top senators 😶😶

    • @frehiwotfeleke5849
      @frehiwotfeleke5849 3 ปีที่แล้ว +1

      True!

    • @frehiwotfeleke5849
      @frehiwotfeleke5849 3 ปีที่แล้ว +2

      They're in wrong place saddly!!!

    • @nigusudawit5563
      @nigusudawit5563 3 ปีที่แล้ว +1

      most of the American senators have had legal traning brother

    • @derejedemissie3349
      @derejedemissie3349 3 ปีที่แล้ว

      I always say they way explain about our country politics they look like western politicians elite . Thanks

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @arefealem3325
    @arefealem3325 3 ปีที่แล้ว +5

    Really smart anyway take care please

  • @tsegaadego5743
    @tsegaadego5743 3 ปีที่แล้ว +3

    Keep up guys

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p 3 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ ጀግኖች

  • @yesewzer4687
    @yesewzer4687 3 ปีที่แล้ว +4

    ልደቱ አፈር ስሆን ያን ጭምብላም እባብ ለምርጫ ክርክር ከሱ ጋር ቅረብና ሱሪው ላይ አስቀዝንልኝ።

  • @mekashawdessalegne1320
    @mekashawdessalegne1320 3 ปีที่แล้ว +7

    wow የሚገርም ንግግር ነው!

  • @idrismuhe1320
    @idrismuhe1320 3 ปีที่แล้ว +4

    በዚህ ሰአት የክፍል አለቃ መምረጥ እንኳን ከባድ ነው

  • @TazabiMedia
    @TazabiMedia 3 ปีที่แล้ว +5

    ልደቱ እና ይልቃል የሚገርም ንቃተ ህሊና ነው ያላቸው በተለይ ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ሁሉም ሰው አይኑ በታወረበት ሰዓት ቀድሞ የባነነ ሰው ነበር ::

  • @semertorma1579
    @semertorma1579 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @yonatanzelalem2725
    @yonatanzelalem2725 3 ปีที่แล้ว +33

    ልደቱ ካርዴ ላንተ ነው ጀግና ኢትዮጵያዊ

  • @liliy077
    @liliy077 3 ปีที่แล้ว +32

    ልደቱ የኔ ካርድ ላንተ ነው ✊🏿

  • @birukkelemework4650
    @birukkelemework4650 3 ปีที่แล้ว +5

    just wow!

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l 3 ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ ገዜጠኛ ነህ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @hagereethiopia2794
    @hagereethiopia2794 3 ปีที่แล้ว +8

    ልደቱ አንደበተ ርትዑ ዋው የምርጫ ካርዴ ለአንተ ነው።

  • @BGHmariam
    @BGHmariam 2 หลายเดือนก่อน

    A little suggestion: when the host or guest cites a video or text content to support their argument, it would be helpful for your audience to provide a link to that citation in your TH-cam description.

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 3 ปีที่แล้ว +9

    አቶ ልደቱ ለፖለቲካ እድሜወትን ብቻ ሳይሆን ነፍስወትንም አሳልፈው የሚሰጡ ልዩ ሰው ናቸው ።

    • @solsh6467
      @solsh6467 3 ปีที่แล้ว

      Leza newu 97 Addis Ababa bemetriyes aschefichifo lash yalewu?

    • @dfiss9025
      @dfiss9025 3 ปีที่แล้ว

      @@solsh6467 ተደበቀ እንስሳ

  • @Daniel-re9kf
    @Daniel-re9kf 3 ปีที่แล้ว +18

    ብርቱ ሰው ልደቱ👍👍

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @alexanderander5681
    @alexanderander5681 3 ปีที่แล้ว +34

    ልደቱ እና ይልቃል ምርጥ ፖለቲከኞች ናችሁ

    • @rasdejen4948
      @rasdejen4948 3 ปีที่แล้ว

      Lidetu + Yilekal = evil in human body = born of ill cultured families.

  • @bereketmengiste5831
    @bereketmengiste5831 3 ปีที่แล้ว +2

    መሪዎቻችን እባካችሁን ልደቱን አዳምጡት።ሀገራችን ከፈረሠች በኋላ "ፀፀት "ብላችሁ መፅሐፍ ብትፅፉ አይጠቅመንም።እናንተ ታልፋላችሁ የማያልፍ ታሪክ ስሩልን እባካችሁ።

  • @bltblt2473
    @bltblt2473 3 ปีที่แล้ว +1

    These two politicians might save Ethiopian. If not, welcome to Isaias’s Ethiopia.

  • @bobibab9205
    @bobibab9205 3 ปีที่แล้ว +6

    salute!

  • @tesfityohans1816
    @tesfityohans1816 3 ปีที่แล้ว

    Lidetu is brave fearless very articulate. ready to sacrifice his livelihood not only that one ready to go all the way with his precious life. As an Eritrean really admire u I hope and pray may God protect ur life with the fence of holy fire . As someone having close knowledge of Iseias and his deed pls be carefully. Isaa is advising the deluded Abi to eliminate u.

  • @muhaayu8877
    @muhaayu8877 3 ปีที่แล้ว +4

    ትችላላችሁ

  • @tadges9442
    @tadges9442 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @jarsoabdulkadir7801
    @jarsoabdulkadir7801 3 ปีที่แล้ว

    Transitional government seems an attractive idea, but it has many problems. Who will be in it, who decides, what will it do? There will not be a consensus on these. It will be unstable situation and a high risk adventure. A better idea that is less controvercial and useful is to have a sustained and inclusive national dialogue.

  • @borenatube194
    @borenatube194 3 ปีที่แล้ว +4

    _ሰላም ሰላም ሰላመረጃው ከልብ እናመሰግናለን በቅንነት የቻናሌ ቤተሰቦች ይሁኑ ስወዳችሁ በፍቅር ነው አመሰግናለሁ_

  • @fitsumnehwogderes6292
    @fitsumnehwogderes6292 3 ปีที่แล้ว +9

    Why you criticize these two without any reason please tell me what's they spoke any false statement.

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 3 ปีที่แล้ว

      Coz a lot of people think by their knees!!!!!shout out to this smart politician rispect🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @user-lz8jg5fm3t
    @user-lz8jg5fm3t 3 ปีที่แล้ว +5

    የእናንተ ፖለቲካ ውስጥ መኖር በራሱ ኢትዮጵያ እንድትረጋጋ ይረዳል።መንግስት እናንተን በመፍራት አሁን ላይ ወደ ስራ እንዲገቡ ያደረገ ይመስለኛል።

  • @prime7837
    @prime7837 3 ปีที่แล้ว +2

    No matter how good you are in articulating your arguments,there are only few consumers of ill coceived ideas.

    • @yibeltal06
      @yibeltal06 3 ปีที่แล้ว +1

      if u were asked what are those "ill conceived" ideas, im pretty sure u cant say not even one! keep on with ur ungrounded baseless accusations and character assassination.

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma 3 ปีที่แล้ว

      ሌቦች ናቸው እነዚህ

    • @yibeltal06
      @yibeltal06 3 ปีที่แล้ว

      @@TseganehKuma what did they steal?

  • @adonaydimartini6130
    @adonaydimartini6130 3 ปีที่แล้ว +24

    ልደቱ በጣም በጣም የበሰለ ፖሎቲኬኛ ነው

  • @muledemessie400
    @muledemessie400 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ያለ መረዳት ነው?ልደቱን ለመረዳት ሦስት ፯ ተጠምቆ መፅዳት አለበት ።

    • @yesewzer4687
      @yesewzer4687 3 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል። ሙሌ ተንከሲስ ነህ/ሽ በሳቅ ሞትኩ

    • @muledemessie400
      @muledemessie400 3 ปีที่แล้ว

      @@yesewzer4687 ማን እንበል ወገኔ?

  • @yimer2543
    @yimer2543 3 ปีที่แล้ว +17

    ፖለቲካ እንደ ጉድ ይተነተናል አጃኢብ ነው። ሰዎቹ ፖለቲካውን ሰቅለውታል ---እሱ አለልኝ አቢቹ ነፍሴ ብልፅግና ህይወቴ አይሰራም እነሱ ጋር
    ህብር ኢትዮጵያ ድሞክራሲ ፖርቲ ጋር ወደ ፊት
    መሪየ ልደቱ አያሌው ትችላለህ !!

    • @HiruteSlase
      @HiruteSlase 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል በጣም የሚገርሙ ናቸውኮ ሀሳባቸው ።

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 3 ปีที่แล้ว

      በጣም selfish ነህ እኔን ትተህ ነው ከነሱጋ ወደፊት የምትሔደው መጣው ጠብቀኝ አብረን ነው የምንጉዋዘው💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    • @yimer2543
      @yimer2543 3 ปีที่แล้ว

      @@ihateliersdeathforillumina9613 ና ጉዟችን በጋራ ነው😘🙏🏻

  • @darmyelesheayele9321
    @darmyelesheayele9321 3 ปีที่แล้ว +2

    ፖለቲካ ልደቱ ነው። ልደቱ ፖለቲካ ነው። የኢትዮጵያን ፖለቲካን ኢንጂነር ይልቃል እና ልደቱ "እውነቱ" አያሌው ይናገሩ፣ ይተንትኑ፣ ያብራሩ፣ እንደ ዶሮ ብልት በመልክ በመልኩ ቁጭ ያደርጉታል። በጥቅሉ ይችላሉ።

  • @SEP2922
    @SEP2922 3 ปีที่แล้ว +27

    እንበሶች!!! የተረኛው እና ዘረኛው ኦነግ የአንባገነኑ ህጻኑ የአብይ መንግስት እራስ ምታቶች!!💚💛❤️🙏

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma 3 ปีที่แล้ว

      አብይ እኮ ሰዉ ነው በከብቶች ጉርምርምታ ራሱን ሊያመው ይቅርና ጭራሽ አይሰማም እሱ ሥራ ላይ ነው ያውሩ እነሱ::

  • @negashbabu9942
    @negashbabu9942 3 ปีที่แล้ว

    Vote for the duo. If you wish to see democratic Ethiopia

  • @solomongiday6512
    @solomongiday6512 3 ปีที่แล้ว +1

    ልደቱን ለማወቅ ከአጨብጫቢነት ወደ ምርጥ ፓለቲከኛነት እራስህን ማሳደግ አለብህ ልደቱየ የኔ ጀግና

  • @hagereethiopia2794
    @hagereethiopia2794 3 ปีที่แล้ว +6

    ኢዜማ ያው ብልግና ፓርቲ ነው የተሸየፈ ፓርቲ ነው ሆድአደሮች ነውረኞች ናቸው።

  • @yedrosew9319
    @yedrosew9319 3 ปีที่แล้ว +22

    ልደቱ ኑርልን ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @brhane7225
    @brhane7225 3 ปีที่แล้ว +6

    ልደቱ ባለ ሙሉ ብቃት 100%

  • @gurmufunane4588
    @gurmufunane4588 3 ปีที่แล้ว

    ኦሮሞ ነኝ፣
    ልደቱ እና ይልቃል እነደ ውይይታቸው ብስለት የተሞላበት ነው, የውይይት አመለካከታቸው ኢትዮጵያዊነትን መሰረት ያደረገ ይመስላል
    ለምንስ መፍትሄው በኢትዮጵያዊነት ብቻ ይሆናል? ኢትዮጵያዊነት ስንል ትርጉሙ ምነድን ነው? የማይካድ ሀቅ ኢትዮጵያዊነት በግድ ተጭኖብን እንጂ በፍላጎት አልነበረምም አይደለምም .በፍላጎት እንዲመጣ ሀገሪቷ ውስጥ የሚኖሩ ብሔሮች በቁጥራቸው እኩል ተሳትፎ ማንነትን የሚደግፍ ካላቸው የተፈጥሮ ሀብት ተጠቃሚ መሆን ወዘተ መሆን አለበት/

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 ปีที่แล้ว

    ጥርዉንም ንግግርንም ተደርግዋል ጥርዉንም ልምድንም እየወሰዳችሁንም ነዉ
    ያስደስታል ሀገርይትዉንም እንትጎዳብንም የህዝብንም ልይነትም የቢሄርተኝነትም እሳትንም እየቆሰቆስዉንም በነበረበትንም ግዝየም በህዎሀትንም እና በብልፅግናም አደጋም ነበረሽ ሀገራችንም የትግርየንም እና የብልፅግና ዉስጥንም ለዉስጥንም ሽኩቻንም ሀገርንም ለማፍረስንም ያማራም ህዝብንም ሙህራንም ለማጥፋትንም አይንም ያፈጠንም ነበረም በኦነግና ባማራም ህዝብንም ማፈናቀልንም መግደልም ተማርይዎችንም የመግደልንም የህዎሀትም የሀሰትንም ማጋነንም ጥላቻም ናማራም ህዝብንም ነፍጠናንም ትምክርተኛንም ሚድያም ህዝብንም ማስጨረስንም ግድያ ነየሳምንትዉንም እየዞርዉንም ፐሚገድልዉንም እሳትንም የሚያቃጥልዉንም በሀረርንም እሳትንም አቃጥለው እምነቶችንም ናርይዉንም እየጨፈጨፍዉንም የዙህንም ጭፍጨጋንም
    አሸማጋይንም መስለዉንም ደኩተርንም አብይንም አህመድንም ለማንም ባንድላይም ከሀረር ስብሰባንም አካሀድዉ ተዉንምረትገዳደልዉንም አላልዉም የራሳቸዉንም አጥቁነትንም ከጃዋርንም ጋርንም እንዲትንስ እንዳስጠቃም ነበር በዉይይታቸዉም ህዝብንም በቢሄርነትም እያስጠቅዉንም አደጋም ሀገርንም የማፍረስንም ነበር እራስዉንም ደኩተርንም
    አቦይንም ጋርንም የትግራይንም ጭምርንም
    ነበር አሁንም ግን ትግራይም የራስዋንም በግልዋም ምርጫም አደረገሽ ተገነጠልኩይንም አለሽ አወጀች ባጀትዋም ዘጋባት መንግስትም ይህንም ሁልዉንም ድብቅንም ሀገርንም የማፍረስንም ስራም እጅዉንም አለበት እራስዉንም ደኩተርንም አብይንም አህመድንም የማፍረስም ሀገርንም
    ይህንም አይነትንም መከላከያም እንዲመታም የደኩተርንም ከትግራይም ደኩተርንም አብይንም በድብቅም የራስዉንም ጦርንም ማዘጋጀት ጀመረም ይገርማል ሁላችንም ለምን ይህንም ያሰራል ለምን የፈለጋቸው በድብቅ የኦሮሞንም ጦርንም አንድንም መርይም ይህንም ይሰራል መርይም የኢትዮጵያ ሁንዎንም የዘርንም ጦርንም በግልዉንም በቢሄርንዉንም በዘርዉንም የራስዉንም የግልም ጦርንም ሲያሰማራም እፍረት በተሞላም ነበር እንዳንድም የኢትዮጵያን መሪነትንም ይዝዎም ይህንም እኩይንም ተግባርንም ሀገርንም ሉላይንም ፍላጎትዉንም እያማላም ሲታይንም ግራም አጋብቶናል አጥፊንም መርይም ይህንም የመገንጠልንም ምንገድንም መከተልም ምክንያት።መስጠትንም አያስፈልግም በተግባርንም ሚሰራዉንም ትክክልም ስላልሆነንም እንዲቀጥል ማንም አይፈልገዉም ልይነትም ያመነንም መርይም ላገርንም ሰላም አያመጣም ይህንም ርእግጠኛንም ነንም እና
    እሽይ ቻዉ

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ይገርማል ምነው የወያኔ ዘመን እንዲናፍቀን ሊደርገን ነው ብልፅግና እኔ የማውቀው እነ ልደቱ አያሌው እነ ይልቃን ጌትነት ፊት ለፊት ከወያኔ ፓርቲ ጋር ሲተናነቁ ነው አሁን ለምን ተነፈሳችሁ ኑ እስር ቤት ግቡ ትገደላላችሁ ምንድነው ለዚህም ነው የምጠላውን ወያኔን ሊናፍቀይ ነው ያልኩት አብይ ቀጥ ብሎ ቢአስብ ጥሩ ነበር ይጠቅመዋል።

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 ปีที่แล้ว +1

    ብልፅግና ፓርቲ ውስጥ የተሰገሰጉ የአእምሮ ድሆች ቢኖሩም ይጠራል ። ችግራችን ጥርጣሬ ፍርሃት ግምትን ከተግባር አብልጠን ማየታችን ነው። አለበለዚያ ኢትዮጵያ ዛሬ ግዙፍ የሆኑ ትልልቅ ድሎችን ተቀናጅታለች።

  • @esayasmesfin691
    @esayasmesfin691 3 ปีที่แล้ว +2

    we love u always Ledetu real Ethiopian hero. my card is for you

  • @peaceselam37
    @peaceselam37 3 ปีที่แล้ว

    የእዉነት፣ሀገር፣እንድትድን፣ከፈለግን፣ለነዚህ፣ሀቀኞች፣በነፃነት፣ፖለቲካዉ፣ዉስጠ፣እንዲሳተፉ፣እንታገልላቸዉ።
    ልደቱ፣እና፣ይልቃን፣ጀግኖቻችን፣ናችሁ፣

  • @bisratalebachew6719
    @bisratalebachew6719 3 ปีที่แล้ว

    the journalist should have full information

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምድነው ግን ልደቱን የሚጠሉት አልገባኝም ለኔ ልዩ ሀገር ወዳድ እውቀት የተቸረው ፓለቲከኛ ነው በርቱልን ጀግኖቻችን

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 3 ปีที่แล้ว

      እንዳንቺ ቅን ልቦናና አስተዋይ ህሊና ስለሌላቸው ነው እመኚኝ ይሔ ነው ምክንያቱ I respect you 🙏🙏🙏

  • @merry5936
    @merry5936 3 ปีที่แล้ว +5

    I’m agree what you said about ezema = pp

  • @Ethiiopia123
    @Ethiiopia123 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ኦሮሞ ነኝ ፤ የአቶ ልደቱ እና የእንጅነር ይልቃል ሀሳብ ለኦሮሞ ህዝብ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያን ህዝብ ዘለቄታዊ መፍትሔ እንዲመጣ ትልቅ ሚና አለው ብዬ አምናለው

  • @seifeshiferaw2038
    @seifeshiferaw2038 3 ปีที่แล้ว +8

    2❤❤ላይክ ቢፈቀድ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 3 ปีที่แล้ว

    የኣሁኑ ወጣት ኣማራ ነኝ፡ ኣማራ ነን የሚለው ወገናዊና ኣንነታዊው ካላወገዳችሁ ኢትዮጵያ ሰላም ኣታገኝም ብአሰላምም ኣትኖርምም። ትበታተን ኣለች። ለጥፋት ኣትመልከቱ።
    ኣማራ-ኣማራ- ኣማራ ብቻ ሲባል፡ ሊላው ህዝብስ ምን ሊበል፧ ይሀን ብአሽታ በኢትዮጵያውነት ካልተካችሁት ችግሩ የወያነ ዘርኢ ዘርተው ነው የምትለፈልፉት ያላችሁት።
    የኤርትራ ጉዳይ መብቱ በገዛ ራሱ ያመጣው ናጽነት ነው። የሀው በውስጣችሁ ያለው ሽግራችሁም ሳትፈቱ፥ የውስጣችሁ ወገንነትና ኣማራ-ኣማራ-ኣናራ እያላችሁ ስታለቅሱና ልቅሳችሁም በኣንድነት ሳትነሱ፥ ኢትዮጵያ ያለ ወደብ ኣትኖርም፥ ኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ትመለሳለች የምትሉት ነገር መድሃኒት የለየለው በሽታ ካለኣስተካከላችሁና ካላመናችሁ የሀን የምትዘምሩት ምአዝምሮች የእብዶች ለብውላች፧ እንጃ ታሪክ ልትቀይሩ ኣትችሉም። ታሪኩን በኡነት ኣንቡቡት። ኤርትራ ከኢትዮጵያ በፊት ታሪክ ያላትና የነበራት ምድረ ግእዝ፡ ምድረ ባሕሪ፡ እየ ተባለች፡ ራሱም ኢትዮጵያ( ኡትዮፒኽ) የሚል ስያሜም መጀነርያ በኤርትራ ተተሰጠ ስም ነው። ሃይማኖትም ቢሆን ክርስትና ከኢዮረሳሌም መጀመርያ በቀይ ባህር ኣድርጎ ወደ ኤርትራ ነው የገባው። ከዛ ነው ወደ ኢትዮጵያ የቀጠለው። ኤርትራን ዝሎ ወደ ኡትዮጵያ ልሄድ ኣችልምና። ምስልምናም በመካ ጌና ሳይቋቋም መጀመርያ ብአምጽዋ ነው የገባው። ኣልሳሓብ የምትባል ከዓለም የመጀመርያ የምስሊሙ መስጊ የተሰራች እዛ ነች። ታሪክ ብትክክል ኣንብባችሁ ተረዱት ኣትእበዱ። በሽታችሁ ራሳችሁ ነው የምታመጡትና ራሳችሁም ኣስተካክሉት።
    ኣሁኑ ያለ መሪም በትክክል ኢትዮጵያን የሚመራና ሃሳቡም በምሉ ለኢትዮጵያ ሰላምና ሃሳብም ውጥንም ያለው ሰው ነው። ከወገንና ከሃናኖት ጽግዕተኝነት ነጻ የሆን ሰው ነውና በሽታችሁም ወጊድ ብላችሁ በውልቃዊና በግዝያዊ ጥቅ ሳትደለሉ እንድተከተሉት ኣደራ እላቸዋለሁ።
    ስለ ኤርትራና ስለ ኣፍሪቃ ዶባት የተሰራበት ግን በርእሰማላውያን ግዛት ማለት በእንግሊዝ፡ በፍራንስ፡ በጣልያ ወዘተ ግዛት የተከለው ዶባት ነው። ኤርትራ፡ ሶማልያ፡ ጁቡቲ፡ ሱዳን፡ ግብጽ ምኖቹ ሊቀጥል፧ ኣፍሪቃ በምሉ የተከለለው በዛ ግዜ ኣይደለም'ዴ፧ ኤርትራም ከነዚህ ኣገሮች ነች። ለችግራችሁ ችግር ኣትፍጠሩ። በሽታ ሊበታትንባችሁ ነው። ተውት።

  • @zmisganaw
    @zmisganaw 3 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን 👏👏👏

  • @addismolla3874
    @addismolla3874 3 ปีที่แล้ว

    ✊✊✊

  • @esmaelibrahim5861
    @esmaelibrahim5861 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢዜማ de facto ገዢ ፓርቲ እንደሆነ ያለመረዳት ችግር ይታይባችዋል። በቀጥታ ወጥተው እንዲነግሩን አንጠብቅ። ተግባራቸው እየመሰከረ ነው።😁

  • @hagereethiopia2794
    @hagereethiopia2794 3 ปีที่แล้ว +5

    አቶ ልደቱና ኢ/ር ይልቃል በርቱልን እውነት ነው ሀገር ይቀድማል ።ከጎናችሁ ነን። አብይ ሀገር እያፈረሰ ኦሮሙማን እያነገሰ ነው ሲያምረው ይቀራል።ይሄ ገዳይ አስገዳይ ብልግና ፓርቲን የሚመርጥ ኢትዮጵያዊ የለም እናንተ በርቱልን ።

  • @zshow984
    @zshow984 3 ปีที่แล้ว

    Proud on you!

  • @isaynomore1965
    @isaynomore1965 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ ወጥታችሁ መናገራችሁ እራሱ ትልቅ ለውጥ ነው ምስጋና ቢሶች ስለሆናችሁ ነው:: ሁለታችሁም እባቦች ናችሁ::

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጲያ የወቅቱ አጣብቂኝ ሁኔታና የህዝቦቿም የሀገሪቱም የወደፊት የጎደፈ እጣ ፉንታ በእነዚህ ሁለት ብሩህ እይታ በቂ የፖለቲካ እውቀት ባላቸው ስዎች ተገልፅዋል ችግሩ የሚስማ ለሀገራችን ደህንነት የሚያስብ ባለመኖሩ የዚህ የደነቆረ መንግስት ከበሮ ደላቂዎች የሁካታ ዜማ ህዝብ ከመናገር ተቆጥቦ የሚመጣውን ለመቀበል ጠባቂ ሆኗል የተነገረው ግን እየሆነም ነው በአስከፊ መልኩም በቅርቡ ይከስታል

  • @fursonstwas7390
    @fursonstwas7390 3 ปีที่แล้ว +3

    Esu eko abiyn yedefawal tebqu

  • @lolafoon6782
    @lolafoon6782 3 ปีที่แล้ว

    እኛ ኢትዮጵያን ብጥብጥ ጭቅጭቅ አንፍልግም ሰላምን እንፍልጋለን ብልፁግና ነው ምርጫዬ ዳ/ር አብይ አህመድ አሊ ምርጫዬ♥♥

    • @zerihunmekonnen6631
      @zerihunmekonnen6631 3 ปีที่แล้ว

      This is at least the 10th comment you wrote on the same page, shame on you.
      I think you just wanted to make the number of Prosperity Party Supporters look high, Guess what It doesn't.

    • @bornjr336
      @bornjr336 3 ปีที่แล้ว

      አጎንብሶ ይጨምርልሽ

  • @noahk9359
    @noahk9359 3 ปีที่แล้ว

    ከኢዜማን ብቻ እዳትቀላቀሉ ከሌላው ጋር አንድ ብትሆኑ ደስ ይለኛል

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 3 ปีที่แล้ว

    ነፃ ኣውጪ ነን ባዮችና ተገንጣዮች ኣፍሪካን ማኮላሸት በሚል ተልዕኮ ላይ ይሰሩ የነበሩ ኣሁንም ያሉ ናቸው በውስጣቸው ያሉ ባንዳዎች የሚያደርሱት ዓደጋ የሚያረጉት ዕንቅሥቃሤ በቀላሉ የሚገመት ባለመሆኑ ለምን ዕሹሩሩው ዕንደበዛ ሊገባኝ ኣልቻለም። ዕኛ ዓፍሪካውያን ዕስከዛሬ በድህነት በጦርነት ዕንድንማቅቅ ከዚህ ዕና ከመሳሰሉት ችግር ዕንዳንላቀቅ ማድረጋቸውን ዕንዴት ሰው ሆናችሑ መረዳት ያቅታችኋል። ምንም ዕንኳን በሃያላን መንግሥታት የስውር ድጋፍ ሃብት ለመሰብሰብ ወደ ዓውሮፓ ቢታቢታገዙም ፀረጥቁር ከጥላቻ ዓልፈው ጥቁሮችን ከምድረገፅ ላማጥፋት የሚደረገው የነፃ የጦርመሳሪያ ዕደላ በዓፍሪካ ውሥጥ ዓሥደንጋጭ ቢሆንም ሊፈሩና ግዜ ዕድሜ ሊሰጣቸው ኣይገባም ነበር። ዕንደነኝህ ዓይነትን መሰሪ ወራዳ ከሃዲ ግብ የሌላቸው ባሮች በኣይኖቻቸው መሃል የጥይት ባቄላ መወተፍ ብቻ ነው ዓስፈላጊው።
    ዛሬ ዓህጉሪትዋ በ ኣንድ ዕዝ ሥር ውላ ለማቅናት ቢሞከር ዕንኳን ያሉን የሰው ሃይል፣ የተገራ ምሁር ብዛት ዕጅጉን ኣነስተኛ በመሆኑ ጉዞዓችን ዕጅግ ልፋትን የሚሻ ይሆናል። ኣለማቀፋዊ ዕንቅስቃሴ ተደርጎ ማሰባሰብ ካልተደረገ ያም ማለት ኣፍሪካዊ ዕስከሆነ ድረስ የፈለገው ዓካባቢ ገብቶ ዓፍሪካን ለማቅናት የሚያስችል ትልመት ተደረጎ ቢሖን ዕንኳን ቀላል ኣደለም ለውድድር ለመብቃትና ዕራሳችንን ለመከላከል መቻል። ታድያ ዕነኝህን ትንንሽ መንደሮችን ይዘው ዕንገንጠል የሚሉት ምን ተንተርሰው የት ለመድረስ ነው ቢባል። መልሱ በኣውሮፓውያን በዔሽያውያን በኣረቦች ሞግዚትነት ዕንደሃገር ዓሥመስዬ በማቆየት ኣፍሪካን ኣስቦጠቡጣለሑ፣ ዓፍሪካዊውን ዝንብ ዕንዲወረው ዓድርጌ ሥራና ሃብቱን ለባዕድ ሃይላት ዕሰጣለሁኝ። የጦርሠፈር ዕየሰጠሑ ለዓፍሪካ የሚሟገቱትን ዓስቀጠቅጣለሁኝ ነው መልሱ፣ በማር የተለወሰች ኣር ዕንድኬክ ማቅረባቸው ለውርደት ብቻ ነው።
    ሑሉን ካላስደሰትኩኝ፣ ወይም ያላስደሰተ ፖለቲከኛ ብሎ ክስ ከቀረበ ዕባካችሑ የፖለቲካውን ዓለም ለሰለጠነው ለከረመበትና ለተለማመደው ትምህርቱ ላለው ለተካነው ሥለኣፍሪካ ጥቃት ለሚያውቀው ለገባው ቦታውን መድረኩን ለቃችሑ ሻይቤት ለምስራት ሞክሩ። ሁሉን ማስደሰት ከቶውን ኣይቻልም በፖለቲካ ኣለም።

  • @13monthssunshine8
    @13monthssunshine8 3 ปีที่แล้ว +1

    I respect you more this time.this duo are my heroes even before for they are consistently fighting the gov peacefully.i have a dream one day this duo will prevail and be at the helm of power.

  • @mekuriawbelayneh9148
    @mekuriawbelayneh9148 3 ปีที่แล้ว

    Wud Arts Tv eski Dr. Eba Abate akirbulin

  • @davoosm7087
    @davoosm7087 3 ปีที่แล้ว +2

    am proud of you guys. You both the pride of Ethiopia & we love ❤️ you and we stand for you. please you have to join other political parties like BALDERAS, ANAM we need you to join this party. 💚💛❤

  • @user-ee4px8nq3m
    @user-ee4px8nq3m 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታቹ አኮ ስታስደስቱ የራስ ምታት እኮ ሆናቹባቸዉ:: አሁን ጥያቄውን ያነጣጠረበትና እያዋዛ ረገጥ አርጎ ፖርቲው ወስጥ ስለሚኖራቹ ሚና የጠየቀበት ምክንያት ሲመስለኝ መድረክ ላይ ከናንተጋ መቅረብ ሽብር ስለነዛባቸዉ አሁን እቅዳቹን ቶሎ ተረድተዉ ካሁኑ ምን አይነት ሰበብ ብንፈጥር መድረክ ላይ ከነሱ ጋር ከመፋጠጥ እንዳን ይመስለኛል

  • @Eri-blue
    @Eri-blue 3 ปีที่แล้ว +1

    Clear vision and spot on but also Ethiopia is at the brink of collapse

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 3 ปีที่แล้ว

      What part of it is clear? Am still confused

    • @Eri-blue
      @Eri-blue 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ETBeMore Ethiopia is currently at it's worst ever situation due to the immature leadership and his distractive policies.
      This regime is unfit to hold the power and made Ethiopia fragile and exposed the nation's multicultural society to foreign invaders. Imagine how long will it take to heal these wonds. Do you think that you as an example will see a peaceful Ethiopia in your life?

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 3 ปีที่แล้ว

      @@Eri-blue I hear everyone's analysis of the problem & their opinion about others but not about real solutions to our problems.

    • @Eri-blue
      @Eri-blue 3 ปีที่แล้ว

      @@ETBeMore brother/sister, if you really heard everything then they say the only solution is to come to DIALOGUE. That's it. It's not by inviting foreign forces and destroying some regions/ people of your nation or arresting those who don't support you.

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 3 ปีที่แล้ว

      @@Eri-blue I heard that. But how on earth politicians can have dialogue 🤔 without common goals on unity, peace and serving "all citizens". Real Politicians differ on how they serve their people in Healthcare, education, jobs etc. that's why they have civil dialogue & discussions. Our issues are more about boarders, language, ethnicity, ማንነት, separation/ liberation .. who dominates who...ego, division, hate, revenge etc . Unless there is change in the system, how we operate & who can can participate in mainstream politics, hard to see the light at the end of the tunnel.

  • @ismileali7068
    @ismileali7068 3 ปีที่แล้ว

    እነሱ ያው የታወቁ ምላሰኞች ናቸው ጋዜጠኛውን ግን ሳለደንቅ ማለፍ አልችልም