ምርጫውን የምናሸንፈው እኛ ነን - ክፍል 2 - ዐቢይ ጉዳይ S02E07P2 - [Arts TV World]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2020
  • ምርጫውን የምናሸንፈው እኛ ነን
    አቶ ልደቱ አያሌው - የኢዴፓ ምክር ቤት አባል
    ክፍል 2 - ዐቢይ ጉዳይ S02E07
    Part 2 - Abiy Guday S02E07P2

ความคิดเห็น • 190

  • @Shashemene
    @Shashemene 4 ปีที่แล้ว +8

    የኢትዬጲያ ህዝብ ለምን የአቶ ልደቱ አያሌው ሀሳብን መግዛት እንዳቃተው አይገባኝም። እኔ ግን አድናቂው ነኝ👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾

  • @liliy0729
    @liliy0729 4 ปีที่แล้ว +20

    እኔን የሚቆጨኝ እናተን የመስሉ የቁርጥ ቀን ልጆች ይዘን መካን መሆናችን ነው

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 4 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ.....ይዘን መካን መሆናችን" ሳይሆን መባል ያለበት ፥ ...... ይዘን የሳሞራ ምልምሉ ኮሎኔል አብይ አህመድ ኢትዮጵያን የዕቃ ዕቃ መጫዎቻ አገር አደረጋት ነው።

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 4 ปีที่แล้ว +16

    የሀገራችን ፓለቲካ ቆርጥማችሁ የበላችሁ ምርጥ የሀገር ልጆች ልደቱና ይልቃል ወደር የሌላችሁ እና የአንድነት ሀይሉን ሁሉ ይዛችሁ እንደምትገሰግሱ እርግጠኞች ነን እናም በርቱልን የጎጠኞች ፍቱን መድሀኒቶ ናችሁ ዘረኝነት ይውደም ሀገራችን ለዘላለም ትኑር።

  • @heleng.5413
    @heleng.5413 4 ปีที่แล้ว +5

    I watched it as a public lecture with a lot of clear and concise explanations. I believe everyone should watch this, It's very educational. This might be a modest and developed political discussion by far in the current political system of Ethiopia. Big thumbs up the journalist, your questions were very high-ranking and you were very ethical how you present your question and interact with everyone; I have seen that with other interviews too (Keep It Up). I hope betty ( the lowest journalist ) will take a lesson from you. Kindly, Hela G.

  • @rozinaroza904
    @rozinaroza904 4 ปีที่แล้ว +14

    ፐ !! ቃል የለምኛም እኮ ለናተ ምርጥ ኢትዮጵያዊዎች ክብር ይገባችኃል እናንተ ናቹ የሀገሬ አማራጭ ካለችበት አደጋ አውጭዋች አማራነት ህብረት ነው💚💛❤

  •  4 ปีที่แล้ว +2

    Lidetu really I appreciate, matured guy. & innocent politican, he knew Ethiopians' politics

  • @techawatch
    @techawatch 4 ปีที่แล้ว +6

    ሀገር እንዳትፈርስ ከተፈለገ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከጎናቸው ሊቆም ይገባል ካልሆነ አይናችን እያየ ኢትዮጵያን ልናጣት እንችላለን።ይሄ ሁሉ ስራ እያለ ምርጫ ይደረግ ሲባል የጦር ቀጠና እንዳያደርጓት ያሰጋል።ምርጫ ለዲሞክራሲ ዋስትና ቢሆን ኖሮማ ወያኔ ብዙ ምርጫወችን አድርጎ ነበር።ሰላም እና ህግን ሳታስከብር ምርጫ እናድርግ ብትል ውሸት ነው።

  • @techawatch
    @techawatch 4 ปีที่แล้ว +3

    ሀገር እንዳትፈርስ ከተፈለገ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከጎናቸው ሊቆም ይገባል ካልሆነ አይናችን እያየ ኢትዮጵያን ልናጣት እንችላለን።

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 3 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ልደቱ ምንም ማባበልም ማሽሞንሞንም አያስፈልግም ይሄ "ሕገ መንግሥት" መሻሻል ሳይሆን ተቀዶ መጣል ነው ያለበት።
    የኢትዮጵያም የሰው ልጅም ጠላት ነውና!
    ኢትዮጵያ ለመላው ኢትዮጵያዊ💚💚💛💛❤❤

  • @selomonbelay2707
    @selomonbelay2707 4 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ ከጎናቹሁ ነን

  • @muluwork2113
    @muluwork2113 4 ปีที่แล้ว +7

    ትክክል

  • @wasihunfessha7414
    @wasihunfessha7414 3 ปีที่แล้ว

    ይልቃል እና ልደቱ በምን ቋንቋ እንደምገልፃቸው ግራ ያጋባል ኑርልን እንደግፋቹሀለን ከ አ.አ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abz8493
    @abz8493 4 ปีที่แล้ว +5

    👌 ፍቅር እስክንገዛ 👌
    ★★★★★★
    እንደ ዕንቁ እያየቸኝ፣ በእናትነት አይኗ ተመስጣ ሀገሬ
    እንደ ልብህ ቦርቅ፣ እንዳሻህ ኑርባት በቅድስቷ ምድሬ
    ብላ ስትነግረኝ፣ ከጎና አስቀምጣ፣ ፍቅር እየመገበች በእጆቿ ለፀጉሬ
    መች ህልሜ እውን ቢሆን፣ ብመረቅ ተምሬ
    በክልል ሸንሽኖን፣ የአንችው እኩይ ፍሬ
    ብየ መልስ እንዳልሰጥ፣ ለእምየ ለፍቅሬ
    በደሌን ስሰማ፣ ልቧ እንዳይሰበር፣ ሃዘኗ እንዳይበዛ
    ከወንድም ተፋልሜ፣ ክብሯን እያስጠበኩ፣ ለአብራክ አምባገነን፣ ለሴራው ልገዛ
    እሱ ጎጥ አቅሮት፣ እኔም በፀሎቴ፣ ፍቅር እስክንገዛ።
    በየአቅጣጫው ለሚፈናቀሉ፣ በየትምህርት ተቋሙ ለሚሞቱ፣ የብሄር ፖለቲካው ሰለባዎችና ለኢትዮ ኤርትራ ተጎጅዎች።
    **************************
    የአዳም ዘር እንደምን አለህ???
    ★★★★★★★★★★★
    በአያቶችህ ቅን ባህሪ፣ ፍቅራቸው ተኮትኩተህ
    ግን በእስተርጅናህ የማስተውል፣ ስብዕና የሸሸህ
    የብሄር ዱለት ዶልተህ፣ በቅጥፈትህ ያነታረክህ
    ማህይም የምትባል፣ በእውቀትም የበለፀግህ
    ገንዘብ ዕንቁ በስም መግነን፣ ከፍቅር በላይ የተመኘህ
    በዚች ምድር ላይ፣ መቸ መጥተህ
    መቸ እንደምታልፍ ማተነብይ፣ በእጅግ ማወቅ የተሳነህ
    ያለ ጥሪት እንደመጣህ፣ ማትቀበር ከነሃብትህ
    ቅራቅቦ የቤት ዕቃ፣ አልማዝ ዕንቁ፣ ወድ ንብረትህ
    በንፁሃን ደም ተረማማጅ፣ የአዳም ዘር አንደምን አለህ።
    ************
    ሗላ ቀር ይሉናል
    ★★★★★★
    የቅኝ ገዥወቻችሁ፣ እንዲፈፀም ቃሉ
    ታሪክ ምታውቁ እንጅ፣ ለታሪክ ማትውሉ
    ስልጣን ፈላጊዎች፣ ገባ ገባ በሉ
    እስኪ ደስ ይበለን፣ ከልብ ተማማሉ
    ብለው አማምለው፣ ብሩህ ተስፋዎችን
    በለጋ አዕምሮቸው፣ ግተው ቂም በቀለን
    ያልነበር ማንነት፣ በብዙው ሚጠላ
    አዳውረው አዳምጠው፣ በመፍተል በመላ
    ጎጥ አምላኪ እንዲሆን፣ ሀገር እንዲጠላ
    ለትውልዱ ቀርፀው፣ እኩይ ፍልስፍና
    ከመሳሪያ ጋራ፣ ተዘርቶ ማይበቅል፣ ስንዴ ሰፈሩና
    እኛ ስንቧጨቅ፣ እነሱ ይዘርፉና
    በርሃብ ጦርነት፣ እጅግ ተጎሳቁለን፣ ስንወድቅ ከጎዳና
    ፈጥኖ ደራሽ ሁነው፣ በአዲስ ስብዕና
    ብድር ለማበደር፣ ከፊት ይቆሙና
    ጥሬ ሃብት ለመዝረፍ፣ ይሽቀዳደሙና
    ህልማቸው ሲሰምር፣ በአንክሮ ያዩና
    በእኛ አጎብዳጅነት፣ ባህሪ ተደንቀው
    ሗላ ቀር ይሉናል፣ የምፀት ሳቅ ስቀው።
    ********************
    👌 ነፃና ዘላለማዊ
    ★★★★★★
    አርቆ የሚያይ፣ አዕምሮው ሰፊ ነው
    አዕምሮው ሰፊ፣ ልቡ ቅን ነው
    ልቡ ቅን፣ ውስጡ የነገሰ ነው
    ውስጡ የነገሰ፣ ፍራሃተ እግዚአብሔር ያደረበት ነው
    ፍራተ እግዚአብሔር ያደረበት፣ ጠቃሚ ነው
    ጠቃሚ የሆነ፣ ወሰን አይገድበውም
    ወሰን ማይገድበው፣ ነፃ ነው
    ነፃ የሆነ፣ ዘላለማዊ ነው
    እናም ነፃና፣ ዘላለማዊ እንሁን።
    ከአክብሮት ጋር።
    መነሻ ሃሳብ
    Lao Tzu 6th century BCE
    ************************** 👌
    LOVE
    ★★★★★
    When LOVE rule the world
    Human minds flourished
    Communities united
    When man hate greed
    No one will be starved
    No child left behind
    When the law of the land respected
    Human life valued
    No one in anguish weep
    Hate for good buried deep
    If truth rule the world
    No one wrongly accused
    Corruption nullified
    Putrid ridiculed
    Evildoers vilified
    No one emigrated
    One life let's live it
    Rock and roll in harmony
    Without squandering and hate
    Enough pain of war and poverty
    Free from nepotism and greed
    Pursing universal suffrage
    While we are given a chance
    Let's leave a better world
    For a generation to come
    being a hero to the neglected
    Leading the generation by example
    With confidence and grace
    Filling the air with pleasant noise
    After all we are children of GOD
    Hold hand in hand
    live peacefully side by side
    On this beautiful blessed land
    Love one another as we are one
    Honest to our inwit & the motherland.
    *******************
    GOD BLESS MAMA AFRICA.
    በቸርነቱ ይጎብኘን!!! 👌

  • @belachewmola4532
    @belachewmola4532 4 ปีที่แล้ว +10

    አቶ ልደቱ እና ኢንጅነር ይልቃል አይዟችሁ የምትችሉትን ያክል ጣሩ ይችን ምስኪን ሃገር ሊያፈርሷት ነው እኛ ከጎናችሁ ነን በርቱልን

    • @hargwin54
      @hargwin54 4 ปีที่แล้ว

      እንደ እናንተ የለሉ ህዝብ ያብዛልን።

  • @mohammedahmed9142
    @mohammedahmed9142 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎቦዞች ይልቃል ጅግና ግልፅ የማይፈራ

  • @yimer2543
    @yimer2543 4 ปีที่แล้ว +4

    አጋጣሚ አቃጣሪ ነው የሚገርም የፖለቲካ ርዕዮት ነው። አብሮነት ለኢትዮጲያአንድነት ፖለቲካውን ሰቅለውታል ጎጠኞች አልደረሱባቸውም ይችላሉ!!

  • @etalmzewdu5264
    @etalmzewdu5264 4 ปีที่แล้ว +2

    መንግስት የሰውን ሰላም ከማስጠበቅ ይልቅ ምርጫውን የመረጠበት ምክንያቱም በዚህ ቀውስ ሰአት ህዝብን ለማስጨረስ ነው ብቻ ለእኛ እግዚአብሔር ይድረስልን የአለም መዳኒት ይታደገን
    💚💛❤ሰላም💚💛❤ለኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @ifakedul939
    @ifakedul939 4 ปีที่แล้ว +9

    Fun fact, article 62 of our current constitution assigns the power of interpreting itself (the law) to the house of the Federation (the equivalent of Congress). And to add more it almost entirely removes this house from the normal legislative role except in rare cases such as casting a vote during constitutional amendment issues! This fact limits shared rule seriously 🙈. And hence, one can call such a constitution ”session inducing” but the people know that intuitively ;). And there is the fake judicial system which doesn’t have no power in interpreting the law of the land! R.I.P separation of power, democracy and professionalism! Let’s not also forget the fact that the nation and nationalities which are said to “benefit” from the constitution are not even given equal seats in the house of federation! Mind blown ?🤯 I wonder who advised Melese (R.I.H.) the banda to make such a law!!!

    • @shalomgomez2111
      @shalomgomez2111 4 ปีที่แล้ว +1

      ifakedu l
      For sure one bad aple who might have advised him is the American Paul Henz, as he was Melese's confidante,and mentor.The other could be prof.Tecola Hagose.He is one of those ,when tplf seized power,who packed and moved to Addis.Later he returned to U.S due to personal conflict with Melese.

  • @deguassefa4998
    @deguassefa4998 4 ปีที่แล้ว +10

    am with ldetu ayalew he is the only best and smart man in ethiopia am from tigray

  • @waffiki
    @waffiki 4 ปีที่แล้ว

    Lidetu is a very truthful person, i now start respecting and admiring him. Ethiopians must wake up to the truth and fight for the deceiving woyannes and oromians. God save Ethiopians.

  • @merig627
    @merig627 4 ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ የህብረት ጥንስስ ነው ! ሌሎችንም አስተባብሩ ጉልበት አሰባስቡ ! በምርጭው መካሄድ ላይ ጊዜ አታጥፉ ምክንያቱም ከቀጥጥራችሁ ዉጭ ነው !!

  • @merig627
    @merig627 4 ปีที่แล้ว +8

    By the way, I like to commend the journalist! he is thorough, fair and professional - thanks

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 4 ปีที่แล้ว +8

    ትክክል ♥️♥️♥️

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ልደቱ ኢንጂነር ይልቃል እንደእናንተ አይነቱን ፓለቲካውን ፈቶ የሚገጥሙ ምርጥ ኢትዮጵያኖች በአጭበርባሪዎችና በሴራ ፓለቲከኞች ተውጣችሁ መቅረታችሁ ቢያሳዝነንንም አሁን ግን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ምርጫውንም ይሁን ፍጥጫውንም ከህዝባችሁ ከደጋፊዎቻችሁ ጋር አይላችሁ መውጣት አለባችሁ ህሳብ ሀሳብ ሀሳባችሁን እንደዚህ ብትንትንት አርጋችሁ አሳውቁን በርቱ ከጎናችሁ ነን

  • @Mesaygenna
    @Mesaygenna 4 ปีที่แล้ว

    ሸርታቴ

  • @eyesusgetanew3346
    @eyesusgetanew3346 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለሐገር፣ለሠላም፣ለእኩልነት፣በጋራ አብሮ ለመኖር ፣የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ ሑሉ !!!
    አሑን ሐገሪቱ የአለችበት ሑኔታ በጣም በአሥጨናቂ እና ከባድ እረፍት የሚነሣ ያልተረጋጋ ጉዳይ ወሥጥ ሥለሖነች፣በመጀመሪያ ሐገራዊ እርቅና መረጋጋት ብሎም ወደ መግባባት እሥኪመጣ ፣ ድረሥ ከሑሉም ኢተዮጵያዊ የተወጣጡ ኢትዮጵያኖች ተወክለው የሽግግር መንግሥት ተመሥርቶ ለወደፊት ሑሉንም አካታችና አሣታፊ ብሎም ሑሉንም አግባቢ የሖነ የሐገሪቱ ሕገ መንግሥት ቢመሠረት ማንን ይጎዳል?? ኧረ እባክችሑ ሁላችሁም ኢትዮጵያኖች በቅንነት አሥቡብት ፣ይጠቅመናል!!!
    ልደቱ፣የሐገር ጉዳይ ነው የምትለው፣በጣም የማ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you ATo Lidetu.

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 4 ปีที่แล้ว

    Thx YOU

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 ปีที่แล้ว +3

    መደመር ባይኖር ኖሮ ኢትዮጵያ ዛሬ ባልኖረች።እንደናንተ ያለ የአገርን ሰላም አንድነት የሚወድ እንዴት መደመርንና ብልጽግናን ይቃወማል?
    ስላም ብልጽግና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን
    ሽንፈትን አናውራ

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe1196 4 ปีที่แล้ว

    MR ENGINEER YOU DEFINED DR ABBEY AHMED VERY WELL DANE. HE IS OLD FASHIONED DRIME LEAGEND. KEEP UP THE GOOD JOB. FROM ERITREA BROTHER

  • @joyaku8707
    @joyaku8707 4 ปีที่แล้ว +4

    😃😄😅😅😅😅😅
    ልደቱ እኛ እብረብሄራዊ ነን የዜግነት ፖለቲካ ነው የምናራምደው እያለን የፌዴራሊስቶች አይሎችን ኮንፌዴራሊስቶች ናቸው ብሎ ይጮሀል
    😅😆😆😆😆😆😉
    እኛ ነን አቀኞች ፌዴራስቶች ነን ለማለት ዳርዳር እያሉን ነው
    😅😆😆😆😆😉😉
    አይሰራም ጅሎች

    • @ermeeethiopia1223
      @ermeeethiopia1223 4 ปีที่แล้ว

      ይሄ ተልባ ነው እንደው አለማፈሩ

  • @waffiki
    @waffiki 4 ปีที่แล้ว

    All the three in this group are wise, clever, direct and very-truthful people.
    they are aware of the work of BANDAS.
    The unfortunate thing is BANDAS are assisted paid handsomely by arabs and impirialists.

  • @sebleworkguwangul5645
    @sebleworkguwangul5645 4 ปีที่แล้ว

    wooooow

  • @demekesisay9928
    @demekesisay9928 4 ปีที่แล้ว +2

    The tow brilliants should come to power soon.

  • @moabdu7165
    @moabdu7165 4 ปีที่แล้ว

    1, the country needs referendum on what kind of government the people want
    2 need the constitutional convention and transitional government
    3 but before all that the only way out of this problem is uprising

  • @fanta7262
    @fanta7262 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ቡድን

  • @derejejote2695
    @derejejote2695 4 ปีที่แล้ว

    አቶ ግርማ ጎበዝ ናቸው

  • @waffiki
    @waffiki 4 ปีที่แล้ว

    thank you for all Yilikal, Lidetu and Girma, this is very matured, sensible and honest discussion.

  • @ebutibebuderebe7233
    @ebutibebuderebe7233 4 ปีที่แล้ว +3

    ምርጦች

  • @YodithGideonSupiConsultig
    @YodithGideonSupiConsultig 4 ปีที่แล้ว +9

    ከጎናችሁ ነን። የሽግግር መንግስት ብቸኛው የኢትዮጵያ መዳኛ መንገድ ነው።

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 ปีที่แล้ว

    eikikil !!! ye Hager serawet yemebal yelenim !!!!!!

  • @mamemame7275
    @mamemame7275 4 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia yemitdnew be ene Enginer yilkal ena be ene Lidetu be Eskinder newyemitdnew Oneg ena Abiye aend lay new yemiserut

  • @taidedethio627
    @taidedethio627 4 ปีที่แล้ว

    የኛ አገር ሕዝብ በዘር ፖለቲካ እብደት ውስጥ ተውጥዋል ብዬ አላስብም፡፡ ዕኔ ኦሮሞ ነኝ ግን አንድነት የሚያራምድ የፖለቲካ ፓርቲ ይሻለኛል ጠዋት ማታ ኦሮሞ ብቻ ከሚል ፓርቲ፡፡ እንደማንኛውም ዜጋ የሚገባን መብት ከተከበረልን ሁሉ ነገር የኔ ነው በሚል የተዛባ እና አሁን ላይ አንዳንድ የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች የሚራምዱት አስተሳሰብ ከተቀጠለ ነገ ከነገወዲያ የኦሮሞ ሕዝብን በሌሎች በጥርጣሬ እና በጥላቻ እንዲታይ ማድረጉ አይቀርም፡፡ ይህ ደግሞ ለስንት ዘመን አብሮ ከሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ጋር በሰላም የኖረ ትልቅ ሕዝብን ቱትሲና ሁቱዎች በሚተያዩበት መንገድ መተያየት እንዲጀምር በር መክፈት ነው፡፡

  •  4 ปีที่แล้ว +4

    Berta Lidetu

  • @gebrelibanosgebremedhin264
    @gebrelibanosgebremedhin264 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው በምርጫ ይፈታል ብዬ አላምንም፡፡ የአንድ ውግንና ካለው ውጭ ሁሉን አቀፍ የሽግግር መንግስት ተቋቁሞ በመቻቻልና በመግባባት ሃገርን ማረጋጋት ጥሩ ይመስለኛል፡፡

  • @zebibaosman2590
    @zebibaosman2590 4 ปีที่แล้ว +1

    የሶቨቤት ህብረት እና ዮጎዝላበያ ፌደረሽን ወዘተ አካላት መሰርተዉ እያየን ነዉ ለምን ሐቅ አትናገሩም

  • @abbibuli7435
    @abbibuli7435 4 ปีที่แล้ว

    Awo tesefa kuretu oromo be banda ayegezam siyamerachu yeqer. Merecha yaseferachu beteamere ende matashenefu selaweqachu anjetachu tebela ayedel. Merechaw ahun honem bewehala. Oromo new miyashenefew. Amara ermeken kuret, day wede gonder tesebesebachu temelesu. Oromow, selexew, somalew, benshangule gumuze, tegerew, ayefelegachum. Werada mexefo enkef nachu!!!!!😎😉

  • @ermeeethiopia1223
    @ermeeethiopia1223 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ ነው እንግዲህ ዛሬ ደርሶ ለአዲስ አበባ እና ለአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ ነኝ የሚለው ትላንት እሱ እነዚህ አውሬዎች ጉያ ውስጥ ተወትፎ የሚወረወርለት ፍርፋሪ የቀደደው አፉን ሲከፍት የአማራ ልጅ በየጫካው እና በየገደሉ ከደደቢት ጭራቆች ጋር አንገት ላንገት ተናንቆ ሲዋደቅ ነበር
    አይነጋ መስሏት የተባለው ለእንደ ክደቱ አይነቶቹ እና አማራ ጉያ ውስጥ ተወሽቀው የአማራን ጀግና እያስጨረሱ ላሉት ተደማሪ የኦዴፓ አመራሮች ነው

  • @fightforyourright96
    @fightforyourright96 4 ปีที่แล้ว

    I hopp 👍👍👍👍👍👍

  • @dugrose7986
    @dugrose7986 4 ปีที่แล้ว +1

    Oromea kilil=16 millions Amharas+7 millions Galas +Others.
    TPLF=half millions Tegre

  • @tameratabebe3310
    @tameratabebe3310 4 ปีที่แล้ว

    Why your party name is not popular while you have a popular idea?

  • @idrisshassan652
    @idrisshassan652 3 ปีที่แล้ว

    Where were you? We lost one eye us Afar people. I hope most of you loose one eye and we will talk about the second eye.

  • @gashawteshale1818
    @gashawteshale1818 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ከዘረኝነት የጸዳ ስንሰማ በርቱልን ግን እናንተም ቢሆን እናንተን ከሚመስሉ ከእነአንዱለም አራጌ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ሌሎች ተመሳሳይ አቓም ካላቸው ጋር ልዩነታችሁን እጥባችሁ ብትተባበሩ እርግጠኛ ነን ትንሽንፋላችሁ

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 ปีที่แล้ว

    kalashenefn,, be Gulbetim behon enashenifalen ale eko
    bilowal eko,,Abiy and shimelis !!!!!
    ENDET NEW NEGERU ???!!!!
    dd

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 4 ปีที่แล้ว +2

    ይልቃል እና ልደቱ ምርጥ ፖለቲከኞች ናችሁ ግን ምን ዋጋ አለው አብዛኛው ገና አልገባዉም የፖለቲካዉ የሀገሪቱ ሁኔታ

  • @kassahunbayekedagn1140
    @kassahunbayekedagn1140 4 ปีที่แล้ว

    በርቱ እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል ብርሀኑ ነጋን ይመሰለ እስስት የራሱን ድብቅ ገበና ለመሸፈን ልደቱን የመሰለ ምርጥ ፖለቲከኛን በሀሰት ወሬ ከኢትዮጵያውያን ልቦና ውስጥ እንዲወጣ ያደረገህ ዛሬ ስልጣን ፍለጋ የብልግና ፖርቲን የደገፈ እነ እስክንድርን ሳይቀር ይተቃወመ ባንዳ ዛሬም ያላዝናል ብርሀኑ እመነኝ በተለይ አ/እ እንዲት ድምፅ አታገኝም ኤርትራ የነበሩትን ታጋዮች እንኳ መብት ያላስጠበቀ በድን ሆዳም አስመሳይየስልሳ ስድስት ሴይጣን
    ይልቃል ልደቱ በርቱ ግን እግዚአብሄርን ያዙ ያለያ ግን የትም አትደርሱም

  • @fekadumitiku4284
    @fekadumitiku4284 4 ปีที่แล้ว

    Well kaltwaalthou betune tekmalthu eytbalen new derssulen beset 35.000 beer Kyeteymta

  • @mamemame7275
    @mamemame7275 4 ปีที่แล้ว

    Mirtoch politicians Hagern aednu gotegnoch aeydersubachum

  • @sebe5740
    @sebe5740 4 ปีที่แล้ว

    ሀይለስላሴ መንግስቱ ሀይለማርያም. ለኤሬትራ ትግራይ እንዴት እደጨፈጨፋን ለሞን ይረሳል. ጨፍጭፈዉ ግደለወ የሚል የነበረ ማነዉ የማይረሳ ነወ እኮ

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 4 ปีที่แล้ว +5

    😃😃😁 ብሆን ጥሩ ነበር ግን ስለማይሆን አታስቀን

  • @ayenukatube4631
    @ayenukatube4631 4 ปีที่แล้ว +1

    Kakakk wey ledetuuuuu keldegn nek

  • @abebe1001
    @abebe1001 3 ปีที่แล้ว

    Because are TPLF

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 4 ปีที่แล้ว

    Ato Ledetu,
    Engineer Yelkal,
    Ato Girma.
    The best combination. Good luck.
    We are with you.

  • @abrhaleyeritrea2502
    @abrhaleyeritrea2502 4 ปีที่แล้ว +1

    atalks ayzon ldetu 100% yashenfal ok :: ena yemililik ymert new mtlew hahaha

  • @mohammedhassen9644
    @mohammedhassen9644 4 ปีที่แล้ว

    tew lidetu bewore hager ayimerram!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 4 ปีที่แล้ว +1

    ልደቱ በፊት ለህዛባችን ተቆርቆሪ ነህ ብዬ ከሚቃወሙህ ጋር እከራከር ነበር እሁን ግን clearly ስልጣን ፈላጊ መሆንህ ገብቶኛል but I am sorry የምትመኘውን ስልጣን በዚህ እካሄድህ አታገኘውም።

  • @belamariye6897
    @belamariye6897 4 ปีที่แล้ว

    Lehizibu bedenib asitemirut hizibu eyeteshewede mehonun alawekem

  • @jerryadan3389
    @jerryadan3389 4 ปีที่แล้ว

    Tekekele

  • @Hldana_wasaski
    @Hldana_wasaski 4 ปีที่แล้ว

    All you do is criticism. For how long you just talk like that you don't understand the current situation.

  • @henelyratta7339
    @henelyratta7339 4 ปีที่แล้ว +3

    Big up Engineer Yilikal. Abiy Ahmed never had a political policy and philosophical concept all what he has been said was a copy paste of spiritual manifestation and psycho analysis. He must go to church or civic organization as a motivational speaker rather than playing smart at the political helm of idiots.

  • @user-zw2sd5rx7x
    @user-zw2sd5rx7x 4 ปีที่แล้ว

    ውሽቆች እና መልሰን እናንተ ሌሎች ድሩየዎችና ቀጣፊዎች እምንመርጥ ይመስላችኃል

  • @tameratabebe3310
    @tameratabebe3310 4 ปีที่แล้ว

    You people are better than abey philosophe medemer because Abey has an interest of power that's why is against your idea of transitional gov.

  • @abrhaleyeritrea2502
    @abrhaleyeritrea2502 4 ปีที่แล้ว

    be a federalist ok

  • @fekadumitiku4284
    @fekadumitiku4284 4 ปีที่แล้ว

    Ebkathu ye Keray’ betohth ykraye themare ytaylene. Seme atane dresulene mebtnathen new

  • @eritrearedsea5482
    @eritrearedsea5482 4 ปีที่แล้ว

    Ato ledetu yemayetame alekelaki ye woyane new leba

  • @ermeeethiopia1223
    @ermeeethiopia1223 4 ปีที่แล้ว +2

    ክደቱ እንደው አለማፈርህ እነሱ ጋር ሄደህ ስትሞዳሞድ አልነበር ምነው ጉያቸው ውስጥ ተሸጉጠህ ስታመልካቸው አልነበር የዛሬ ሶስት አመት የኢትዮጵያ ህዝብ ከነዛ ከደደቢት አውሬዎች ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ በተናነቀበት ወቅት አንተ ጉያቸው ውስጥ ተሸጉጠህ
    ምን ስታወራ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው መለስ ዜናዊ ነብሱን አይማረው እና በሱ ስልጣን ዘመን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ምን አይነት አሻጥር ስትሰራ እንደነበር አንረሳውም ስለዚህ ክደቱ አንተ ስልጣን እንዳማረህ ይቀራል እንጂ በፍፁም በተለይ የአዲስ አበባ ህዝብ አንተን ሊመርጥ አይችልም

    • @ermeeethiopia1223
      @ermeeethiopia1223 4 ปีที่แล้ว

      I can forward it to you 3 years ago what he say he's freaking stupid

    • @ermeeethiopia1223
      @ermeeethiopia1223 4 ปีที่แล้ว +1

      Isn't that about a politics but did you remember 1997 we sing Leditu our Mandla and after all the government killed more than 200 Addis Ababa people about his freaking politics

    • @eritrearedsea5482
      @eritrearedsea5482 4 ปีที่แล้ว

      You are right ledetu he is doll woyane.

  • @gebrelibanosgebremedhin264
    @gebrelibanosgebremedhin264 4 ปีที่แล้ว

    ሃሳባችሁ ደህና ሁኖ፡ ሃገር እንድትበተን ከፋፋይና አግላይ ንግግርና ተግባር እየፈፀመ ያለውን መሪ ሃይ ሳትሉ ራሳቸውንና ህዝባቸውን ከጥቃት ለመከላከል የተሰባሰቡትን "በታኝ' ማለታችሁ ገና ሳትጀምሩት መበተናቹህን ነው የሚገባኝ፡፡

  • @amanuelgirmay7733
    @amanuelgirmay7733 4 ปีที่แล้ว

    Aye Gala

    • @lensaabdurahman3982
      @lensaabdurahman3982 4 ปีที่แล้ว

      Anh gem komt A y sentam zer sermta lej zeby boda zer gal ygzsl

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 4 ปีที่แล้ว +1

    ልደቱ ብቃትህ ደስ ይላል ምን ዋጋ አለው ሁሉም እንዳንተ አልግባዉም

  • @yonasnegash5945
    @yonasnegash5945 4 ปีที่แล้ว +5

    ይቅርታ ኣርጉልጘ አንጂ ንግሱ ትላሁን ኣማራውን የሚስበላ ሆድ ኣድር

  • @ftddcfed4242
    @ftddcfed4242 4 ปีที่แล้ว

    ልደቱ በጣም የመጠቀ የፖለካ እውቀት እንዳለህ አውቃለሁ በርታ

  • @husseinabdiseffaro9112
    @husseinabdiseffaro9112 4 ปีที่แล้ว

    Band Ras Hulet mlas yeato ldatu chawatanow hulgeze silahonam Ahadawenet kemeqaber taqoffero wattito Aymeseratim ato ledatu Ayalew kakbrot chemer, ya- Zemen yetuquur tebasa Zemen now yegbawot:

  • @AAB-jx6sk
    @AAB-jx6sk 4 ปีที่แล้ว

    Ato ldatu gobzeee nwe ewntun nwe

  • @alembekel2869
    @alembekel2869 4 ปีที่แล้ว

    Lidetu is smart politician who made a lot of money out of our idiot people, and made himself and his all relatives rich in Atlanta Georgia.

  • @mendiverlekulu8947
    @mendiverlekulu8947 4 ปีที่แล้ว +3

    ገና ስልጣን ሳትይዙ ሁሉን የትርሰራውንም ያልተሰራውንም ማፍረስ ጀመራችሁ አኮ.

  • @kerlostube
    @kerlostube 4 ปีที่แล้ว

    መልካም እሁድ! th-cam.com/video/fQ_d8VArmsk/w-d-xo.html

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 4 ปีที่แล้ว +2

    Ezame ezame setrgte edmahn chrsek yerba parti satemserte

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 3 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣የዛሬ ወር

  • @lalotimes6070
    @lalotimes6070 4 ปีที่แล้ว

    ametegnoch nachew

  • @lalotimes6070
    @lalotimes6070 4 ปีที่แล้ว

    ethiopiawinet ekirbign...mebte nw

  • @gebrelibanosgebremedhin264
    @gebrelibanosgebremedhin264 4 ปีที่แล้ว

    ቆይ ! በታኝ የምትሉት ወያኔ ኮ ህገ መንግስቱን መሻሻል ካለበት በስርዓትና በአግባቡ ይሁን ነው እያለ ያለው፡፡

  • @ellenitg
    @ellenitg 4 ปีที่แล้ว +1

    ልደቱ አረ በናትህ አንተ ስለኢትዮጵያ ፖለቲካ ለማውራት ሞራሉን ከየት አገኘህ. ይቅር ይበልህ አታምርትብን

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 4 ปีที่แล้ว

    Question is why is Lidetu Ayalewu so livid intolerant of this government when we know full well that he was working with woyanes hands in glove??? Is he still playing on their side when he says there should be a translation government which perfectly sits with woyanes desire of either using the crack that leads into and using it to finish this government or make a come back to have a good and decisive role they have lost??? Lidetu's motive always fits 100% with that of woyanes and he plays for them in the position he causes maximum damage the day opportunity offers itself as he did with Qinjit. Never ever trust this guy and some of the young generation that cut their teeth under woyanes. See this man and see henok yeshitila, Ermiyas Legesse and many others.

    • @MekonnenB
      @MekonnenB 4 ปีที่แล้ว

      Mebtu naw,!!!

  • @abdisemdetube2241
    @abdisemdetube2241 4 ปีที่แล้ว

    Ledatu kabilthgina tdemer abechun teketel

  • @user-oc9oy4tp8q
    @user-oc9oy4tp8q 4 ปีที่แล้ว +1

    የልደቱ አፍቃሬ ነኝ ይሳካልሺ በሎኝ

  • @Hldana_wasaski
    @Hldana_wasaski 4 ปีที่แล้ว

    Lidetu is to much talk not faithful.

  • @user-xu2ov5fe2i
    @user-xu2ov5fe2i 4 ปีที่แล้ว +4

    የጀዝበ ጥርቅም

  • @noorhasen7933
    @noorhasen7933 4 ปีที่แล้ว

    ግን ለምንድነው ስለልማትእና ድህነት እዴትኣርገን እናጥፋዋለን የሚይል ውይት ማንወያው ሁሉግዜ ስለህግ መንግስት ብቻ ብንወያይ ብዙጥቅም ኣያመጣም

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo 4 ปีที่แล้ว +2

    ክህደቱ አንበሳ ይቅርታ ልደቱ ለማለት ፈልጌ ነው

    • @abebe7532
      @abebe7532 4 ปีที่แล้ว +3

      Bereket Hagos ante yeken jib !!!!!!!

  • @mijenasobokafinfinne2426
    @mijenasobokafinfinne2426 4 ปีที่แล้ว

    Midiya lay weto af makifet ena ewunetawochn lamekad maleflef yichal yihonal neger gen ye Oromon hizb manberkek ena tiglun lmaskom keto ayichalim! sitfeligu Oromo yellem sitfeligu klela bota meta, lela gizem degmo ya Oromon maret, sewun ena zafun hulu sim eyekeyerachu oromonetn lmatifat ena oromon lemanberkek difin 150 amet bitserum Oromiya blijochua tigil iyelemelemch zare dersalech! ahunima manim midrawi hayil wodehala ayimelisenm!