ምርጫው መካሄድ አለበት…የለበትም? የወ/ት ብርቱካን እና የአቶ ልደቱ የመድረክ ፍጥጫ | Lidetu Ayalew | Birtukan Mideksa | Ethiopia

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 758

  • @haleluyayoseph6976
    @haleluyayoseph6976 4 ปีที่แล้ว +25

    i like lidetu he is a good politician i wish to see him in the next parliament

  • @user-fc6ns8wr2y
    @user-fc6ns8wr2y 4 ปีที่แล้ว +9

    በኡነት ባይሳካልህም እንኳን ጀግና ነህ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን

  • @ze5527
    @ze5527 4 ปีที่แล้ว +18

    ልደቱ የኔ ጀግና በሳል ሰዉ ያነሳዉ ነጥብ በሙሉ አሁን ኢትዮጵያ ዉስጥ በዚ ሰዓት ያለዉ መሬት ላይ ያለ ሀቅ ነዉ ግን ምን ያረጋል ሰሚ የለም። ቡርቴ የምናከብርሽና የምንወድሽ ዉድ የኢትዮጵያ ልጅ እባክሽ ልደቱ ያነሳቸዉን ነጥቦች በጥሞና ተመልከቻቸዉ። በዚ ሰዓት የችኮላ የይድረስ ሀገራዊ ምርጫ ይዞን ገደል እንዳይከተን እፈራለዉ።

    • @kassahundebebe1112
      @kassahundebebe1112 4 ปีที่แล้ว

      ልደቱ እነደ 1997 ግንቦት ላይ ካልሆነ ገበሬው ዝናብ ይደበድበዋል ማለት እንደለመደው ደም ማፍሰስ ፈልጎ ነው ፡፡ ገበሬና ዝናብ መቼ ተለያይተው ያውቃሉ ክደቱ(ልደቱ) ንግርታም ነው አንዴ ይጠር አንዴ ይርዘም ምን ማለት ነው !!!! በ 27000000 ብር ላሊበላ በነ አቦይ የተከፈረተለህን ሪዞርት ማስፋፊያ ነው  ግንቦትን የእግዚያብሄር ቃል አደረከው ተማሪው ወደ ቤቱ ከዩኒቨርሲቲ ወደ ቤቱ ይግባ ምነው ደም ይፍሰስ

    • @jamuyasen5254
      @jamuyasen5254 4 ปีที่แล้ว +1

      አንቴ ሌባ አሁን ዳሞ ምን ለመሆን ይሁን ምት ቀዳዳው?

  • @muchegashaw2321
    @muchegashaw2321 4 ปีที่แล้ว +125

    ኦሮሞ ኦሮሞውን አማራ አማራውን ትግሬ ትግሬውን ለሚመርጠው ምርጫ ለእኔ አዛምድ ነው አልጓጓለትም

    • @littlemushraams3402
      @littlemushraams3402 4 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል ! አለ ታገል ሠይፉ !

    • @samieyo8689
      @samieyo8689 4 ปีที่แล้ว +2

      This is it!!!Just waste of time and resources

    • @mesfintesfaye674
      @mesfintesfaye674 4 ปีที่แล้ว +1

      የተለያየ የብሔር ማንነት ይዘው የተፈጠሩ ሰዎች በዚህ ምርጫ ውክልና አልተሰጣቸውም የተባለ ነገርም የለም? ዝምብለው ተድበስብሰው እያድበሰበሱን ነው።

    • @bigmick2996
      @bigmick2996 4 ปีที่แล้ว

      bitikikili

    • @user-jg3pp1gy2p
      @user-jg3pp1gy2p 4 ปีที่แล้ว

      በሳቅ ነው የሞትኩት ግን እውነት ነው እንግዲህ ከዚህ እስክንወጣ መጸለይ ነው

  • @hagere1703
    @hagere1703 4 ปีที่แล้ว +16

    YOU ARE ALWAYS NUMBER ONE.👏👏👏

  • @ethionairobimoha4194
    @ethionairobimoha4194 4 ปีที่แล้ว +26

    አባቴ እስከዛሬ ሳላቅ ስለጠላውህ ይቅርታ የምር አንተ ጀግና ነክ የምር ኢትዮጵያ ውስጥ አንተን ሜክል ጀግና ነክ ልደቱ ማለት ብቸኛው ፖለቲከኛ ነክ በርታ ከዚህ በሆላ ከጎንክ ነኝ ያቅሜን ያክል

    • @berehanbehonegn136
      @berehanbehonegn136 4 ปีที่แล้ว +2

      ethionairobi moha
      ይህንንም ማለትህ መልካም ልብ ስላለህ ይመስለኛል:: ስንት ሰው ሰውን በድሎ ስተቱን ላለመቀበል ሲል በበደሉ ፀንቶ ይኖራል::

    • @kassahundebebe1112
      @kassahundebebe1112 4 ปีที่แล้ว

      ልደቱ እነደ 1997 ግንቦት ላይ ካልሆነ ገበሬው ዝናብ ይደበድበዋል ማለት እንደለመደው ደም ማፍሰስ ፈልጎ ነው ፡፡ ገበሬና ዝናብ መቼ ተለያይተው ያውቃሉ ክደቱ(ልደቱ) ንግርታም ነው አንዴ ይጠር አንዴ ይርዘም ምን ማለት ነው !!!! በ 27000000 ብር ላሊበላ በነ አቦይ የተከፈረተለህን ሪዞርት ማስፋፊያ ነው  ግንቦትን የእግዚያብሄር ቃል አደረከው ተማሪው ወደ ቤቱ ከዩኒቨርሲቲ ወደ ቤቱ ይግባ ምነው ደም ይፍሰስ

    • @berehanbehonegn136
      @berehanbehonegn136 4 ปีที่แล้ว +4

      Kassahun Debebe
      መልስ ላንተ መስጠት አይጠበቅብኝም ነበር ነገርግን በውስጥህ ያለው በሀሰትና በክፋት የታመቀውን ማንነትህን የገለጥክባትን ሀሳብ ሳነብ የእውነት አዘንኩልህ:: እንዴት ሰው በሀሰትና በክፋት ከራሱ ጋር ይኖራል? ወዳጄ ሰው ሁን የራስህ አእምሮ ያለህ እውነትን በመረጃ የምታወራ ሙሉ ሰው ሁን::

    • @sg.g2725
      @sg.g2725 4 ปีที่แล้ว

      This person is real cut for the country .well tested.

  • @breX351
    @breX351 4 ปีที่แล้ว +4

    Oh Lidetu! This time your are talking the right thing! Thanks!

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 4 ปีที่แล้ว +29

    ታላቁ ሰው አቶ ልደቱ አያሌው አንድ ቀን አገሬን ኢትዮጵያን እንደምትመራት ሙሉ ተስፋ አለኝ።
    እግዚአብሔር ይቅናህ ።

  • @muzeyen-ti6rv
    @muzeyen-ti6rv 4 ปีที่แล้ว +27

    እኔ ስለአተ ለመናገር ቃላት ያጥረኝል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Daabbaalla
    @Daabbaalla 4 ปีที่แล้ว +58

    አንተን የወለደች እናት ምስጉን ናት! ፖለቲካን በእውቀትና በድፍረት የሚያንቸለችል ልጅ ወልዳለችና! በእውነት ተስፋችን ነህ! የኢትዩጵያውን ዓይኖች ሁሉ ባንተ ላይ ናቸው! እድሜና ጤናውን ይስጥህ እንጅ አንድ ቀን ኢትዩጵያውያንን በሰላም እና በዲሞክራሲ ትመራለህ! እውነትም አንተ ዘንድ ነች!!
    ልደቱ ክፉ አይንካህ!!

    • @tesfaye5190
      @tesfaye5190 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ወደ ልደቱ ያመራል የኔ ሀሣብ

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 4 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል እሱን የወለደች እናት ክብር ይገባት

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 4 ปีที่แล้ว +149

    በፀጥታ ችግር ህዝብ መቁጠር ያልቻለ መንግስት እንዴት ነው እንደዚህ ሆኖ ምርጫ ሊያካሂድ የሚችለው? በጣም ትክክለኛ ጥያቄ ነው!! በልደቱ ሀሳብ ሙሉ ለሙሉ እስማማለው!!!

    • @tengeponcesvictor3095
      @tengeponcesvictor3095 4 ปีที่แล้ว +3

      Takekel

    • @africaninprogress6502
      @africaninprogress6502 4 ปีที่แล้ว

      ልደቱአስቦ አያወቅም

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 4 ปีที่แล้ว +1

      LIDETU BANDA NAEW.YEBEREKET FERES WELAWAY NAEW.

    • @tamrathiluf
      @tamrathiluf 4 ปีที่แล้ว +5

      He is always on the right side of history, he is one of a brave Ethiopian. thank you brother lidetu you are my hero!!!

    • @maataddis5780
      @maataddis5780 4 ปีที่แล้ว +1

      I agree with your point of view

  • @nigatkassahaile1264
    @nigatkassahaile1264 4 ปีที่แล้ว +13

    የማደንቅህ ፖለቲከኛ ነህ አቶ ልደቱ

  • @denberemengistu816
    @denberemengistu816 4 ปีที่แล้ว +11

    It’s true Ato Ledetu thank you our Hero we proud of you!

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 4 ปีที่แล้ว +12

    ልደቱ ልክ ነዉ ምንም ጥያቄ የለም

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 4 ปีที่แล้ว +37

    አቶ ልድቱ ትክክክልልል ናችው በጣም አሳሳብ ነው

  • @adoniyasmegabiew3758
    @adoniyasmegabiew3758 4 ปีที่แล้ว +10

    he point out very crucial questions. 10q

  • @yeromabera5974
    @yeromabera5974 4 ปีที่แล้ว +68

    እኛ ልደቱን የምንረዳው የዛሬ 50 አመት ነው አእሮወአችን ሲያድግ ገና እንጭጭ ማህበረሰብ ነዉ

    • @kassahundebebe1112
      @kassahundebebe1112 4 ปีที่แล้ว +1

      ልደቱ እነደ 1997 ግንቦት ላይ ካልሆነ ገበሬው ዝናብ ይደበድበዋል ማለት እንደለመደው ደም ማፍሰስ ፈልጎ ነው ፡፡ ገበሬና ዝናብ መቼ ተለያይተው ያውቃሉ ክደቱ(ልደቱ) ንግርታም ነው አንዴ ይጠር አንዴ ይርዘም ምን ማለት ነው !!!! በ 27000000 ብር ላሊበላ በነ አቦይ የተከፈረተለህን ሪዞርት ማስፋፊያ ነው  ግንቦትን የእግዚያብሄር ቃል አደረከው ተማሪው ወደ ቤቱ ከዩኒቨርሲቲ ወደ ቤቱ ይግባ ምነው ደም ይፍሰስ

    • @yeromabera5974
      @yeromabera5974 4 ปีที่แล้ว +2

      @@kassahundebebe1112 ብርሀኑ እንቁላል ነጋዴው ስለገባበት ነው

    • @janmedatube1614
      @janmedatube1614 4 ปีที่แล้ว

      @@kassahundebebe1112 19-97 ላይ ቆመህ ቀርተሀል ፍሬንድ ተንቀሳቀስ

    • @kassahundebebe1112
      @kassahundebebe1112 4 ปีที่แล้ว

      ያልተነካ ገልግል አያወቅም ልደቱ ልደቱ ብሎ ነው ወንድሜ 4 ኪሎ የሞተው አትቀባጥር !!!!

    • @yonisabrha8887
      @yonisabrha8887 4 ปีที่แล้ว

      ልደቱ ኣው ጭንቅላት ኣለው
      ግን፡ኣስመሳይ አና ቅንነት የለለው ሰው ነው
      ጎበዝ ተካራካሪ ነው
      መሪ ለመሆን ጠንካራ ስነምግባር ያስፈልጋል ጭንቅላት ብቻ ኣይደለም
      መለስ በጣም፡የላቀ ጭንቅላት የነበረው
      በቀላሉ ሰው ያሳምናል

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 ปีที่แล้ว +32

    አቶ ልደቱ እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እዳተ አይነቱን ሠላም ወዳድ ፈጣሪ ያብዛልን ትችላለህ ምርጫ ቦርድ ለሚመጣው ችግር አላፊነቱን መውሰድ አለበት ባልተረጋጋች አገር ምርጫ ማካኪያድ ማሰብ የዋህነት ነው መጀመርያ የአገርና የህዝብ ሠላም ይቀድማል መጀመርያ ሠላምና የህግ የበላይነት ይከበር ምርጫው ይደርሳል
    ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን

    • @yotor5516
      @yotor5516 4 ปีที่แล้ว +2

      Asche Bogala ትክክል ብለሀል አቦ

  • @vengeanceismineiwillrepays9016
    @vengeanceismineiwillrepays9016 4 ปีที่แล้ว +21

    Thank You Ato Lidetu!

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 4 ปีที่แล้ว

      Ledatu egzabre yebreke

    • @bonchedunga5659
      @bonchedunga5659 4 ปีที่แล้ว

      Midre yeweyane buchilawoch atachiberberu Leboch nachiou!
      Mesfin Aman ena Dawit sitaderg yeneberewen enastawisalen tante objective weyanen meliso lemamtat new!!

  • @mulugetaderbewu7512
    @mulugetaderbewu7512 4 ปีที่แล้ว +23

    ተሳስተን ስለጠላንህ ይቅር በለን🙏🙏

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል የማይጠላ ሰው በሴረኞች የተጠላው የኢትዮጵያ ብረሀን እንቁ ልጂ ነው

  • @sulhudnsulhudn258
    @sulhudnsulhudn258 4 ปีที่แล้ว +12

    መስጅድ እያታቃጣላ ቤታክርስትያን እያታጣላ በላ ሁኔታ ምርጫ መሳብ ይካብዳል

  • @muchegashaw2321
    @muchegashaw2321 4 ปีที่แล้ว +17

    ንገርልልኝ

  • @alemgenetleinwand9063
    @alemgenetleinwand9063 4 ปีที่แล้ว +35

    በትክክል ምርጫው ቢራዘም በጣም ጥሩ ነው አገሪቱ አልተረጋጋችም

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 4 ปีที่แล้ว

      ሰው አልገባውም ይህን ሁሉ የሚደርገው መንግስት አውቆ ነው አልጠፍውም ችግሩን ግን በግርግር እሱ እንዴምረጥ ሌላው ቢሄር እንዴገደል ነው

  • @abezetealemu9659
    @abezetealemu9659 4 ปีที่แล้ว +12

    Ledut thanks!

  • @ggggdggs7621
    @ggggdggs7621 4 ปีที่แล้ว +37

    አቶወ:ልደቱው:አላህ:ይጠብቅህ:መቸየም:እውነትን:የሚናገር:ሰው:በኢትዮጵያላይ:መኑር:ችግር:የለም

    • @asefuabebe3257
      @asefuabebe3257 4 ปีที่แล้ว

      Yana konjo eski maramen baye moge nashe yaliteneka giligili ayawekime ale yagera sew edaze demu yefelau le Ethiopia yazena mseloshe new bemlese geza yetetaw edeha dem new eshi

  • @aburyan6852
    @aburyan6852 4 ปีที่แล้ว +26

    አየ ልደቱ የኢት ምርጥ ሰው

  •  4 ปีที่แล้ว +15

    Anbesaw Lidetu. Wow

  • @BirhanuT
    @BirhanuT 4 ปีที่แล้ว +29

    ይህ ምርጫ ሀገሪቱን ያጠፋታል ደግሞስ አማራው አብንን፣ኦሮሞ ኦነግን፣ትግራይ ወያኔን፣ደቡብ የራሱን ያዘጋጃል እና ይህ ምርጫ ነው ቅርጫ?

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 4 ปีที่แล้ว +1

      Birhanu Takele ክክክክክ ቅርጫ

  • @aberatadessemitiku9488
    @aberatadessemitiku9488 4 ปีที่แล้ว +12

    የፖለቲካ መድረክ ላይ ካየነዉ ከዛሬ 20 አመት ጀምሮ ወጥ፣ ብስልና ሳይንሳዊ የፖለቲካ ብቃት ያየንበት ነገር ግን …የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ…. ሆነና ቦታ ማግኘት ቀርቶ እንደጠላት ሲቆጠር የኖረ እንደዚህ ሰዉ አለ?

  • @user-hf9jn9zm2f
    @user-hf9jn9zm2f 4 ปีที่แล้ว +4

    ልደቱ በጣም ትክክል ነው 👏👏👏

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 4 ปีที่แล้ว +6

    thank you ledetu

  • @Ambesaw1212
    @Ambesaw1212 4 ปีที่แล้ว +9

    ምርጫው የሚካሄደው ተሸናፊው ልክ እንደ አሸናፊው ሲደሰት ብቻ ነው።

  • @yimer2543
    @yimer2543 4 ปีที่แล้ว +40

    ልደቱ ይናገራል ወንድ ነው!!

    • @ethiopiahagera5623
      @ethiopiahagera5623 4 ปีที่แล้ว +1

      Omer Ayalew በዚህ ምላሱ በ97 ያስጨረሰውን ወጣት አትርሳ

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 4 ปีที่แล้ว +1

      WEND AYIDELEM.YEBEREKET MIST NEBERE.SIYASGEBALET NAEW YENOREW.

    • @bisratmelaku7606
      @bisratmelaku7606 4 ปีที่แล้ว

      ድምፁ ነው የወንድ
      የበረከት..........ተመችቶኛል ቅቅቅቅቅቅ

    • @bisratmelaku7606
      @bisratmelaku7606 4 ปีที่แล้ว

      Mulugeta Seleshi
      ሳምንት ልታስቀኝ ነው thank you.

    • @husaynjamal577
      @husaynjamal577 4 ปีที่แล้ว +2

      አቶ ልደቱ ምችት ይበል አቦ ቃላት ያንሰኛል ስላንተ መናገር ሰላምህ ብዝት ይበል አቦ

  • @user-zs8tj2hd5b
    @user-zs8tj2hd5b 4 ปีที่แล้ว +6

    💚💛❤💪ልደቱ

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x 4 ปีที่แล้ว +18

    ግንቦት የሚባል ወር ደም ፍላጊ ነው
    አጥፉልን ከስዎችም አይምሮ ይውጣ

  • @ashemanall
    @ashemanall 4 ปีที่แล้ว +6

    i strongly agree wz LIDETU!!!!!

  • @alexamanu9423
    @alexamanu9423 4 ปีที่แล้ว +1

    አደናጋሪው ልደቱ 25 አመት ፖለቲካ ውስጥ ቆይቶ አዲስ አበባ 500 አባላት አሰባስቦ ጉባዬ ማድረግ ስላልቻለ ምርጫ መደረግ የለበትም እያለን ነው ኢዜማ ከኋላ መጥቶ ከ1800 በላይ አባላቱን ኡሰባስቦ ጉባዬውን አድርጎ ሉምርጬ ዝግጁ ነው ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ወገኖቼ ።

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 ปีที่แล้ว +8

    መደመርን እስቀድመን እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ብልፅግና እንሄዳለን።
    አቶ ልደቱ እንዳለው ምርጫው ቢቆይና ያለው የሰላም ውዥንብር ቢጠራ፣ የህዝቡም የዲሞክራሲ ንቃተ ሕሊና ከፍ እስኪል ምርጫው ቢራዘም ምኞቴ ነበር።
    ኢትዮጵያ ትለምልም

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 4 ปีที่แล้ว +6

    አቶ ልደቱ ያነሳው የሰላም ጉዳይና የወቅቱ ሁኔታ ትክክል ነው የህግ መንግስት መሻሻል ምርጫ ቦርድን አይመለከትም የራስህን ድርጅት በገንዘብና በሰው ሃይል ማደራጀት የድርጅታችሁ ጉዳይ ነው ብሄራዊ መግባባት ላልከው ተቀራረቡ

  • @buildingfuture9797
    @buildingfuture9797 4 ปีที่แล้ว +32

    የእግዚአብሔር መንግስት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አሜን

    • @tesfamariamtessema1620
      @tesfamariamtessema1620 4 ปีที่แล้ว +3

      ምን ቅመህ ነው ባባ

    • @tgstlssn6778
      @tgstlssn6778 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tesfamariamtessema1620 Hahaha.. ጥሩ ጥያቄ ነው

    • @befstive5043
      @befstive5043 4 ปีที่แล้ว

      Amen!

    • @user-pn7ks8mc8e
      @user-pn7ks8mc8e 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tesfamariamtessema1620 መቃብር ላይ የተቀበረ ጫት ኪ ኪ

    • @enough1754
      @enough1754 4 ปีที่แล้ว

      አሜን።

  • @user-rz3ri6hn3t
    @user-rz3ri6hn3t 4 ปีที่แล้ว +44

    አቶ ልደቱ በጣም ይቅርታ አድርግልኝ በስሜት ተገፍቸ በብርሀኑ ነጋ የውሸትና የበሬ ወልደ ትርክት ስጠላህ ነበር አሁን ግን ተረድቸሀለሁ ነገሩ ሁሉ ገብቶኛል አንተ ለኢትዮጵያ የምታስፈልግ ሰው ነህ በሳልና ብቃት ያለህ የዘመኑ ምርጥ ፖለቲከኛ ነህ አንተ የለለህበት ውይይት ሁሉ አያምርም አድማቂው አንተ መሆንህን ተረድቻለሁ ።

    • @tegsitemom4639
      @tegsitemom4639 4 ปีที่แล้ว +2

      ብርሀኑ እኮ ኤርትራ ቁጭ ብሎ ስንቱን ወጣት ያስጨረሰ ነው ልደቱ እኮ ሁሌም ሀገሩላይ ቁጭ ብሎ ነው የተከራከረው ጀግና ሰው ነው

    • @maataddis5780
      @maataddis5780 4 ปีที่แล้ว +1

      Tkikil

    • @zeedam6066
      @zeedam6066 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tegsitemom4639 ህወሓት/ወያኔም አገሩ ላይ ቁጭ ብሎ ነው ያን ሁሉ ድርጊት የፈጸመ፣ልደቱ ደግሞ እኮ ፓርላማ ቁጭ ብሎ ----ለዚህም ታዘብነው። የሞቀውን ተጠጋ።

    • @wesenbegna7846
      @wesenbegna7846 4 ปีที่แล้ว +1

      @@zeedam6066 ልደቱ ባዶ እጁን ሲሆን ፣ ህውሀት ግን በክላሽ ነበር።ልየነቱ ይሄ መው።ልደቱን የሚያክል አርቆ አሳቢ የተም የለም።

    • @zeedam6066
      @zeedam6066 4 ปีที่แล้ว

      @@wesenbegna7846 አዎ።ግን ፓርላማ የገባው ያን ባዶ እጅ ለወያኔ ድጋፍ እጅ በማንሳት ሊጠቅም ነበርን? ክላሽ የያዘ እጅ ሥራ ስለበዛበት ይሆን? "ትምባሆ እያጨስክ ውስኪ ክምትጠጣ ፣ ምነው በቀረብህ ባፍንጫህ በወጣ።" ብለውን አልነበር ስመ ጥር ኢትዮጵያዊ

  • @aregahaile707
    @aregahaile707 4 ปีที่แล้ว +5

    yessss Lidetu am proud of you

  • @eskiyeshitila6195
    @eskiyeshitila6195 4 ปีที่แล้ว +12

    ልደቱ ወንድማችን በርታልን

  • @geletat.mohammed6822
    @geletat.mohammed6822 4 ปีที่แล้ว +18

    የጊዜው ጉዳይ ግን ተገቢ አይደለም ! በጋ ላይ መሆን አለበት !

    • @melakudulla3720
      @melakudulla3720 4 ปีที่แล้ว +2

      በዛ በበጋ የሚለው የልጆች መዝሙር ጋበዝኩህ

  • @mekashawdessalegne1320
    @mekashawdessalegne1320 4 ปีที่แล้ว +7

    I will elect Mr. Lidetu's Party

  • @yayehmuche8471
    @yayehmuche8471 4 ปีที่แล้ว +3

    Ato Lidetu Ayalew a great thinker apreciate you👍🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Nana-dc8up
    @Nana-dc8up 4 ปีที่แล้ว +6

    Honestly speaking he’s telling the truth. Take or leave it this is the truth, thank you Lidetu!

  • @demistilahun404
    @demistilahun404 4 ปีที่แล้ว +26

    ይህ ሰው ሃገር መርቶ ገነት በገነት ሲያደርጋት ማየት ነው የናፈቀኝ፡፡

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 4 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @keneaneabebe709
      @keneaneabebe709 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk genate begante kkkkkkkk 97 yaulu yedeha lij dem mane teteto esu Zara genate miyaregew

    • @freweiniwelday875
      @freweiniwelday875 4 ปีที่แล้ว

      አኔ ደሞ ልደቱ ክደቱ አራት ኪሎ ከገባ
      ብጥብጥ ጦርነት ችግር ይዞ የሚመጣ
      ይመሰለኛል ሰዉየዉ ነብሰ ገዳይ
      ነዉ የሚመሰለኝ

  • @afreeqa7530
    @afreeqa7530 4 ปีที่แล้ว +5

    U correct man.but how can we thrust u politician?

  • @AhsanKhan-qb1xj
    @AhsanKhan-qb1xj 4 ปีที่แล้ว +11

    ልደቱ ምርጥ ሰው

  • @habtiebelay2373
    @habtiebelay2373 4 ปีที่แล้ว +4

    Wow 100% right

  • @user-dw7ig2xd5f
    @user-dw7ig2xd5f 4 ปีที่แล้ว +8

    Lidetu lidetu lehizib asabi jegina sew

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz 4 ปีที่แล้ว +1

    ልደቱን ጎርፍ እንዲወስደው ነው ምርጫውን በነሃሴ ያደረጉት?

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 4 ปีที่แล้ว +7

    ብርሃኑ vs ልደቱ ፣ ማነው ያለውን እውነታ የተረዳና የሕዝብ ስሜትም የገባው?? ለኔ መልሱ #ልደቱ_አያሌው ነው።

  • @zerfiedejene7186
    @zerfiedejene7186 4 ปีที่แล้ว +6

    አቶ ልደቱ ፅናትህን አደንቃለሁ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ የሚሰማውን እየነገረን ነው

  • @yesheretyesheret3052
    @yesheretyesheret3052 4 ปีที่แล้ว +9

    አይ ልደቱ እድሜ እና ጤና ይስጥሕ አቦ እነዚሕ አገር መምራት ያልቻሉ ጥቦች አዉ ሕዝቡ ስለ ልቦና ያስፈልገዋል ደሞም ለታገቱት ኢትዮጲያዊያን ተማሪዎች እሕቶቻችን ምርጫዉ ይቆይ ብዙ የሚፈቱ ነገሮች አሉ ሕዝብም በስርአት ይቆጠር እነተ የአሁኑ መግስቶች የገማችሁ ግሞች አገሪቱንም አታግማሙት

    • @bisratmelaku7606
      @bisratmelaku7606 4 ปีที่แล้ว

      ማን ቆጥሮ ተረከበ አንቺ ቡትቶ አገር እማ ድሮ ተመራ አይደል አንች ሌባ the game is over ተረት የደከመው ትውልድ ነው አሁን ያለው ይሄን እቃቃሽን ከአቦይ ፀሐዬ ጋር ተጫወቺው

  • @gudukassa982
    @gudukassa982 4 ปีที่แล้ว +19

    መልካም ውይይት ነው። ህዝብ እንዳይጨፈጨፍ መፍታት ያለበት ጉዳይ አሉ። ወይዘሮ ብርቱካን እንደገባኝ መልሳቸው ነጻና ፍትሀዊ ምርጫ ማካሄድ የሚያስችል ዝግጅት ጨርሻለሀል የሚል መሰለኝ። አዎ ነጻና ፍትሀዊ ምርጫ ለማድረግ የሚያስፈልገውን ነገር ሁሉ አሟልተናል ከሆነ ምርጫው ይካሄድል ወይንም በነሀሴ እንደርሳለን ካሉም ደግ ነው።
    ነጻና ፍትሀዊ ምርጫ ማለት ምንድነው።
    1. የፓለቲካ ፓርቲዎች በነጻነት ከጥቃትና ከፍርሀት ነጻ ሆነው በሁሉም ክልል በአድዋ በደንቢዶሎ በአርማጭሆ ሄደው ምረጡኝ እያሉ የምርጫ ዘመቻ አድርገው በሰላም የሚመለሱበት ስርአት አመቻችተና ከሆነ ተካፈሉ ከሆነ እሰየው ነው።
    2: መራጩ ህዝብ ያለ ፍርሀትና ጥቃት በነጻነት መርጦ ወደ ቤቱ ሲገባ ጎጆው እንዳይቃጠል፣ ሚስቱና ልጆቹ እንዳይገደሉ እሱም እንዳይፈናቀል የሚያስችል ዝግጅት አጠናቀናል ከሆነ ደግ ነው
    3: የታጠቁም ይሁን ያልታጠቁ ምርጫ ጣቢያ እየጨፈሩ እያስፈራሩ የምርጫውን ውጤት ተጽእኖ የማያደርጉበት ዝግጅት አለ ከሆነ እሰየው ነው።
    4. ምርጫው ሲካሄድ ኮሮጆውን በጉልበት እንዳይገለበጥ ወይንም የተሸነፈው ሀይል የምርጫውን ውጤት አልቀበልም ብሎ ወደ አመጽ ሊገባ ቢሞክር ስርአት የማስከበር አቅም አለን የሚል ከሆነ እሰየው ነው።
    ከጭቅጭቁ ሁሉ ይህንን ለማድረግ የሚያስችል ነገር ካለ በወ/ሮ ብርቱካን የሚመራ ቡድን በምርአብ ወለጋ: በጠገዴ በአድዋ የስራ ጉብኝት አድርገው ቢመለሱና የመስክ ጉንኝታቸውን ቢያቀርቡ ደግ ነው።
    ዶ/ር አብይም ወሮ ብርቱካን በነጻነት የማይንቀሳቀሱበት ምድር ሰፊ ነውና እዛ ምርጫ እናካሂዳለ ማለት ቀልድ ነው።
    እውነታው ግን ነጻና ፍትሀዊ ምርጫ ማደረግ አይቻልም። ዶ/ር አብይና የሳቸው ፓርቲ በአድዋ በደንቢዶሎ በጠገዴ የምረጡኝ ዘመቻ ለማካሄ መጓዝ ከቻሉ። ድጋፊዎቻቸውም ለህዝብ አነጋግረው በስላም መመለስ ከቻሉ ምርጫ ማካሄድ ይቻላል።
    አሁን ያለው ዝግጅት የታጠቁ ሀይሎች ብቻ በየክልላቸው ተወዳድረው የሚያሸንፏበት ምርጫ ነው። ተሸነፋችሁ ቢባሉ ምድሯን የሚያነዱ የታጠቁ ሀይሎች ናቸው።
    ስለዚህ የምርጫ ቦርድ ሀላፊነት ነጻና ፍትሀዊ ምርጫ ማካድ ነው። አለ ካለ ይካሄድ የለም ካለ አይካሄድም።
    ሰው ወጥቶ ቢመርጥ አይገደልም አይታሰርም ካሉ መልካም ነው።
    ምርጫ ማካሄድ ሳይሆን ፍትሀዊና ነጻ ምርጫ ማድረግ የሚያስችል ዝግጅት አለ ወይ ነው ጥያቄው። ብጥብጥ ተነስቶ የንጹሀን ደም እንዳይፈስ የሚያስችል ዝግጅት አለን መሆን አለበት። የንጹሀን ደም በዚህ ምርጫ ምክንያት ከፈሰሰ ደግሞ የምርጫ ቦርድ መሪዎች ተጠያቂ እንሆናለን የሚል አሳማኝ ማረጋገጫ መቅረብ አለበት።
    አሜሪካኖቹ ለአመት ነው የምርጫ ዘመቻ የሚያደርጉት ስለዚህ የዛሬ አመት ምርጫው ቢሆን ምን ጉዳት አለው።
    ህወሓት ያኮርፋል ተብሎ ህግ የሚባለው። የምርጫ ቦርድ ውነት አቅም ካለው የአረና ፓርቲ መሪዎችን የመወዳደር መብት ይቅርና ከእስር ቤት ልቀቁ ብሎ ደብዳቤ ይጻፍና ምላሹን ይየው። ወ/ር ብርቱካን ጥፊ ከዚህ ነው ምላሹ።
    ወ/ሮ ብርቱካን ድካሟና በእስር የከፈለችው ሁሉ በዜሮ እንዳይባዛ መስራት አለባት።
    ህጉም ፓርላማው ምርጫውን ለ6 ወር የማራዘም ህጋዊ ስልጣን አለው። ታድያ ችግሩ ምኑ ላይ ነው።
    ተቻኩለን ይህንን ህዝብ እንዳናስጨፈጭፍ። ነጻና ፍትሀዊ ምርጫ በመላው ሀገሪቷ ላይ ለማካሄድ የሚያስችል አቅምም ዝግጅት የለም።

    • @hanihanibal
      @hanihanibal 4 ปีที่แล้ว

      @ Gudu kassa ድንቅ አድርገህ/ሸ ገልጸሃል/ሽ

    • @miishamiisha5184
      @miishamiisha5184 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክቅ

    • @maataddis5780
      @maataddis5780 4 ปีที่แล้ว

      Tultula dump. Read and read

  • @zelekemerkebie8132
    @zelekemerkebie8132 4 ปีที่แล้ว +6

    holding election in August is impossible because it is rainy and it is difficult to manage it .In that condition no doubt it will be corrupted.

  • @kibrelisan3194
    @kibrelisan3194 4 ปีที่แล้ว +9

    ሀገሪቷ አሁን ባለችበት አኳሃን ከቀጠለች እንኳን ምርጫ ሊካሄድ ነሐሴም መድረሷን እንጃ !! ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን ፡፡

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 4 ปีที่แล้ว

      Mowartegna atamuwartu endersaln sounds very blunt

    • @jalenedinka4752
      @jalenedinka4752 4 ปีที่แล้ว +1

      @@elisabethesayas5570 It's a human character. That's their right, Elisabeth.

  • @gizachewkelil4225
    @gizachewkelil4225 4 ปีที่แล้ว +11

    ምርጫው ከበደ ነው !!ግን ይህ የኢትዮጵያ የመጨረሻ ምርጫ እንዳይ ሆን!!

    • @antenehyeshiwas2596
      @antenehyeshiwas2596 4 ปีที่แล้ว

      Gizachew Kelil malet? Yaw mafres Ethiopian? Wondeme Amara eyale Hager ayfersem ene kemotku serdo aybkel antebel barenet temeleso endaymeta Ethiopian atenka!!!

  • @tengeponcesvictor3095
    @tengeponcesvictor3095 4 ปีที่แล้ว +6

    Batema takekel new thnks yene wandame

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 4 ปีที่แล้ว +19

    አቶ ልደቱ ሊደመጥ የሚገባው ፖለቲከጛ

  • @asratzelalem6827
    @asratzelalem6827 4 ปีที่แล้ว +12

    ልደቱ በጣም ይቅርታ በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው የምታነሳው የኛ ሀሳቢ you will be the pm.minister of Ethiopia

  • @hibretmola1345
    @hibretmola1345 4 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ልደቱ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ነው ተባረክ

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 4 ปีที่แล้ว +5

    Lidetu is by far the most charismatic leader in this planet.

  • @nanazeethiopia2892
    @nanazeethiopia2892 4 ปีที่แล้ว +8

    Ato Ledetu You are certainly correct thanks a lot.

    • @kassahundebebe1112
      @kassahundebebe1112 4 ปีที่แล้ว

      ልደቱ እነደ 1997 ግንቦት ላይ ካልሆነ ገበሬው ዝናብ ይደበድበዋል ማለት እንደለመደው ደም ማፍሰስ ፈልጎ ነው ፡፡ ገበሬና ዝናብ መቼ ተለያይተው ያውቃሉ ክደቱ(ልደቱ) ንግርታም ነው አንዴ ይጠር አንዴ ይርዘም ምን ማለት ነው !!!! በ 27000000 ብር ላሊበላ በነ አቦይ የተከፈረተለህን ሪዞርት ማስፋፊያ ነው  ግንቦትን የእግዚያብሄር ቃል አደረከው ተማሪው ወደ ቤቱ ከዩኒቨርሲቲ ወደ ቤቱ ይግባ ምነው ደም ይፍሰስ

  • @wisdompro109
    @wisdompro109 4 ปีที่แล้ว +1

    Bertukan, the Iron-Lady. Keep it up! You are real Ethiopian. Love good citizen!

  • @haleselemon8506
    @haleselemon8506 4 ปีที่แล้ว +6

    ይህ ጀግና አቆም አለው

  • @amsaluereta283
    @amsaluereta283 4 ปีที่แล้ว +6

    ብርቱካን ለተጠየቀቸው ጥያቄ አሳማኝ ምላሽ አልመለሰችም። ቆቅ ወዲያ ምዝግዝግ ወዲያ ነው መልሷ ምርጫው መደረግ አለበት ያለችበትን ምክንያት በመረጃ ነው ማቅረብ ያለባት።

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 4 ปีที่แล้ว

      መልሳለች።ምርጫው የሚካሄድው ህግ መንግስት በሚፈቅደው መሰረት ነው።የምርጫ ብርድ የተቌቌመውም ሆነ ህልውና ያለው በህገ መንግስቱ ብቻ ነው።ልደቱ እንዳለው ህግ መንግስቱን ወደጎን ብትገፉው ፣ የምርጫ ቦርድም ሆነ የራሷ ህልውና አከተመ ማለት ነው።ልደቱ መጠየቅ ያለበት ህግ አውጪውን ምክር ቤቱን ነው።ምርጫ ብርድ የህግ አስፈፃሚ እካል ነው።

    • @amsaluereta283
      @amsaluereta283 4 ปีที่แล้ว

      @@tazabiwsew5123 በህግ አንፃር ስታየው ልክ ልትሆን ትችላለህ። ነገር ግን ህግ አውጭውንም ህጉን እንዲያስተካክል መሬት ላይ ያለውን እውነታ ቆጥራ ማቅረብ ያለባት እሷ እንጅ ልደቱ አይደለም። ምክንያቱም ምርጫ ለማካሄድ መጀመሪያ ሰላም ያስፈልጋል ሰላም በለለበት ሁሉም ነገር የለም።

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 4 ปีที่แล้ว

      ምርጫው በሰላም ማስኬድ መቻሉን መንግስት በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተደጋጋሚ አሳውቋል።ውሳኔው የመንግስት እንጂ የሷ አይመስለኝም።
      The duties of election board include signing in registered voters, explaining voting procedure and use of voting equipment, providing ballots, and monitoring the conduct of the election.

    • @amsaluereta283
      @amsaluereta283 4 ปีที่แล้ว

      @@tazabiwsew5123 መንግስት ቢያሳውቅም መሬት ላይ ግን ያለው ነገር ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ የለም ስለዚህ ምቹ ሁኔታ በለሌበት ምርጫ ማካሄድ እንደማይችሉ ማሳወቅና ተፅእኖ ፈጥራ ማስቀየር ይጠበቅባታል።

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 4 ปีที่แล้ว

      ያለንበት ወቅት ችግር ያለበት ቢሆንም የተሻለ ጊዜስ የሚመጣውስ መቼ ነው?

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 4 ปีที่แล้ว +7

    የትኛው ህዝብ ነው የመረጣቸው? በእውነት ህዝቡ ማንን መምረጥ እንዳለብት ያውቃል? ለመሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ፓለቲካ ያውቃል? በነዱት የሚነዳ ሲጎትቱት የሚጎተት ቅስሙ የተሰበረ ህዝብ ነው። የተምታታበት የገደል ማሚቶ የሆነ አቋም የሌለው ህዝብ ነው። አቅጣጫውን የሳተ የት እንዳለ ለራሱ የማያውቅ ህዝብ ነው። ሆዱን መሙላት ያቃተው ህዝብ። ያገኘ በጥፊ የሚመታው መብትና ግዴታውን የማያውቅ። መሄጃ ስላጣ እንጅ የሚታመሰው የአለም ህዝብ እጁን ዘርግቶ ቢቀበላቸው አንድ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ሀገሬ ነው ብሎ የሚቀመጥ አለ ብየ ለማመን ያቅተኛል። ከመማረጣችሁ በፊት ህዝቡን በራስ የመተማመንአቋም እንዲኖረው አስተምሩት ሊስትሮ ጠራጊውም ከመሬት ተነስቶ ላስተዳድር ይላል የተማሩት ደግሞ ጉረኛዎች ናቸው እኔን ተከተሉኝ ነው የሚሉት። ፕሮፌሰር ዶክተር ችግርን ሶልቭ ማድረግ አያውቅም አቶ ልደቱ ብቻህን ነው የምትለፈልፍ።

  • @biseratetadesse6744
    @biseratetadesse6744 4 ปีที่แล้ว +1

    ልደቱዬ እውነቱን አፈረጠው እድሜው ይሥጥክ

  • @lovetp9837
    @lovetp9837 4 ปีที่แล้ว +1

    ልደቱ አያሌው 😘😘😘😘ምን አለ ማሰብ ያቃታቸው ካንተ ቢማሩ

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie3405 4 ปีที่แล้ว +4

    ሌደቱ ማንም አይረዳህ እኔ ግን ተረድቸሃለሁ !

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq 4 ปีที่แล้ว +24

    "ችኩል ጅብ ቀንድ ይነክሳል!"
    ወ/ሮ ብርቱካን እንደ ጲላጦስ ከደሙ ንፁህ ነኝ ብትልም በምርጫ ሰበብ የሚሞተዉ ህዝብ እንደአመት በአል በግ ቀኑን እየጠበቀ ነዉ። ያሣዝናል!!!💣💣💣

    • @yotor5516
      @yotor5516 4 ปีที่แล้ว +2

      zewdu negash እትገርምም ድሞዝ ቀራሚ ከሀዲ ናት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว +8

    በልደቱ። ሐሳብብ። ለኢትዮጵያ። ጠቃሚ ነዉ። ተሥማምቶናል። የትት ነው። መንግሥቱ። ሑለት አመት። አለቀሠ። ወገኔ። አብይ። ወሬ። ማታለል ይቁም። አለቅን። በአተ። ስልጣን።

    • @ishmaeldassa8268
      @ishmaeldassa8268 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያዊያን ቂጡን ሲወጉት ነው የሚመቸው በንግግር የማያምን ህዝብ ቢኖር ሀበሻ ነው ሁሌ እንደ ባለጌ ሚስት ዱላ ነው የሚወድ አብይ ምን ያድርግ የሚጠቅማችሁን መንገድ ነው ያሳያችሁ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 ปีที่แล้ว +1

    ልደቱ አያሌው ምርጥ ሀቀኛ ሰው ሁልግዜም እንወዳለን

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p 4 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ግዜ በልደቱ ሀሳብ እስማማለው ግን ምን ዋጋ አለው በሴራ ፖለቲካ እንዲጠላ ተደርጎዋል ቢሆንም ግን ይህን ሁሉ ተጽኖን አልፎ በዚህ መድረክ ላይ መገኘት በራሱ ያስመስግናል ምርጫዬን ባውቀውም ምርጫው ቢራዘም ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም የህግ የበላይነት ባልተከበረበት ተማሪዎቻችን በሰላም ወተው በማይገቡበት ግዜ ምርጫ ይከብዳል ይሄ ማለት ግን አቢቹ ስራ አልሰራም አልደከመም ማለት አይደለም እሱ በጣም እየለፋ ነው ክፉዎች ደሞ በዛው ልክ አይተኙለትም ቢሆንም ግን አሸናፊ ነው ምንም ጥርጥር የለውም

  • @bekimesivloges9926
    @bekimesivloges9926 4 ปีที่แล้ว

    thank u my best

  • @kiflemaruleul6023
    @kiflemaruleul6023 4 ปีที่แล้ว +5

    Mr.Lidetu is a real politician
    though it is hard to belive a politician,he has a point.

  • @henokbeyene7336
    @henokbeyene7336 4 ปีที่แล้ว +6

    ብርቱኳን ለጥያቄው ጥሩ መልስ መልሰሻል....

  • @asssdfll3169
    @asssdfll3169 4 ปีที่แล้ว +3

    አንደበተ ርቱዕ መሪየ ባለራእዩ ልደቱ ይናገራል ህዝቤ ሆይ አድምጥ ፖለቲካን ፈትፍቶ ያገርስኃል ሌላው ሿሿ ነው

  • @jalenedinka4752
    @jalenedinka4752 4 ปีที่แล้ว +2

    ምነው አቶ ልደቱ በዚህ ባሎት የፖለቲካ ብቃቶ ስራን በወሬ ብቻ ሳይሆን በተግባርም ብያሳዩ። ጊዜው መሯልና።

  • @seblemehari8788
    @seblemehari8788 4 ปีที่แล้ว +4

    My Hero, on point as usual

  • @sintayehutsehay4989
    @sintayehutsehay4989 4 ปีที่แล้ว +15

    ሕግ ሀርቫርድ የተማረዉ ልደቱ ወይስ ብርቱካን? ወይ Harvard!!

    • @121416BAA
      @121416BAA 4 ปีที่แล้ว +4

      ወንድሜ ሆይ ፡ ጥያቄው አሁን ማን የትና ምን ተማረ ሳይሆን በውይይቱ ላይ ለተነሳው አስቸጋሪ ሁኔታ እንዴት መፍትሄ ይሰጥ ነው። ሁለቱም በየበኩላቸው እንደኔ ትክክል ብለዋል። ከሁለቱም ሃሳብ ተነስቶ ስለመፍትሄ ለመነጋገር የግድ ሃርቫርድ ህግ መማር አያስፈልግም። ህግና ፖለቲካን ባግባቡ መተንተን መቻል ብቻ ነው የሚአስፈልገው። ትኩረት በግለሰቦች ላይ ሳይሆን በአንገብጋቢው ጉዳይ ላይ ብቻ መደረግ ያለበት ይመስለኛል።

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 4 ปีที่แล้ว

      Harvard??? እየቀለድኩ ነዉ በል ወይም በይ ኢትዮጵያን ሲመሩዋት እና ሲበሉዋት የነበሩት እኮ ከጫካ የወጡ አውሬዎች ነበሩ። ለሀገራችን የሚያስፈልገው ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለዉ ሰዉ እንጂ ሌላ አይደለም።

  • @memoabebe6484
    @memoabebe6484 4 ปีที่แล้ว +13

    ledetu anbesa, I am with you, ke balderas gar tewahadu

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 4 ปีที่แล้ว

      BALDERSENA ANIN YEBANDAWOCHE GURENO AYIDELUM.BANDA KE AREBEGHNA GARA AYIWAHADIM.ZEYITENA WOUHA TEWAHIDO AYAWKIM.

    • @bisratmelaku7606
      @bisratmelaku7606 4 ปีที่แล้ว

      memo abebe
      ትዳር ማፋታት አይሆንብህም
      15 አመት ከ ህወሓት ጋር ስንት ልጅ ወልደው ፈልፍለው አቦይ እንዳይሰሙህ....

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 4 ปีที่แล้ว +7

    Leditu mert sew tebark!

  • @fk2780
    @fk2780 4 ปีที่แล้ว

    Lidetu is an outstanding politician in Ethiopian history. Reasonable politician, you belong to western politics instead of Ethiopian politics.

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 10 วันที่ผ่านมา

    ጋሽ ልደት ሁሌም እደነቃለሁ❤

  • @Akuki100
    @Akuki100 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you very much Lidetu. Every single points Lidetu raised were logical facts. I am so sad because it is unfortunate all the facts he mentioned fall on deaf, arrogant, selfish and egotistical ears

  • @andreascharmanis8636
    @andreascharmanis8636 4 ปีที่แล้ว +3

    LEDETU YOU ARE BRILLIANT PERSON AS ALWAYS KEEP LIKE THAT AND WILL SUPPORT YOU

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 4 ปีที่แล้ว

    Lidetu is good politician and i like his views and analysis. The bad thing is he will change his mind in the midist of his way when things goes tough .

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 4 ปีที่แล้ว +6

    👏🏻👏🏻👏🏻Betkkl

  • @greatabyssiniaentertaiment9097
    @greatabyssiniaentertaiment9097 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጫውን ወይም እጣ ፈንታችንን እንደእግዚኣብሄር የሚወስኑት ፖለቲከኞች ብቻ ሆኑ ማለት ነው የህዝቡንስ ፍላጎት አስቀድማችሁ በምርጫ አትጠይቁትም

  • @majesty3040
    @majesty3040 4 ปีที่แล้ว

    Lidetu AMAZING!
    U are a Voice of Ethiopian

  • @Chuni1624
    @Chuni1624 4 ปีที่แล้ว +4

    ልደቱ እስካሁን ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ፖለቲከኞች የተሻለና እውቀት ያለው ብርቱ ሰው ነው የሚለው ነገር እውነታውን ነው ከዚህ በፊትም በሆነ መድረክ ላይ ከአንድ የኦሮሞ ብሔርተኛ ከሆኑ ፖለቲከኛ ጋር ያደረገው ክርክር ዝም ብሎ ታለፈ እንጂ ጠብ የማይል ነገር ነበር አሁንም ስሙት ስሙት

  • @EthioReel
    @EthioReel 4 ปีที่แล้ว

    You are 101% Right person Mr . Lidetu

  • @bereketwassie3871
    @bereketwassie3871 4 ปีที่แล้ว +2

    ኦሮሞ ኦሮሞውን አማራ አማራውን ትግሬ ትግሬውን ለሚመርጠው ምርጫ ለእኔ አዛምድ ነው አልጓጓለትም::

  • @fikiraychiluhim3073
    @fikiraychiluhim3073 4 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ልደቱ ጥሩ እይታ ነው በርታ

  • @alemneshlemalema6316
    @alemneshlemalema6316 4 ปีที่แล้ว

    ስለዚህ የሕዝቡ መልስ ይመለስ አለቀ ከዛ ምርጫ

  • @tesfaye5190
    @tesfaye5190 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ልደቱ በሣል ፖለቲከኛ በፍፁም የለም