ክፍል 3 - ትግራይ ! በህወሃት፣ በመከላከያ ሰራዊትና በህግ ማስከበር ላይ - ከአቶ ልደቱና ከኢንጂነር ይልቃል ጋር-

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.พ. 2021
  • ትግራይ ! በህወሃት፣ በመከላከያ ሰራዊትና በህግ ማስከበር ላይ - ከአቶ ልደቱና ከኢንጂነር ይልቃል ጋር- ክፍል 3
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 375

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 3 ปีที่แล้ว +8

    I love to listen Eng Yilekal & Lidetu. Brave guys

  • @joemengistu8051
    @joemengistu8051 3 ปีที่แล้ว +17

    የሚገርም እና ሊለመድ የሚገባው ጋዜጠኝነት የሚገርሙ እና በሳል እንግዶች ፤ እናመሰግናለን ስለ 3ቱም ሳምንት ።

  • @user-zm9sk5ov5t
    @user-zm9sk5ov5t 3 ปีที่แล้ว +35

    የኔ ጀግኖች ሰው በጠፋበት ቀን ሰው ሞሆን መታደል ነዉ !! ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኔ መልካሞች ።

  • @samuelliben1564
    @samuelliben1564 3 ปีที่แล้ว +19

    በቅያሬ ጆሮ የሚያዳምጥ ነፍ ነው

  • @Dan-id7ph
    @Dan-id7ph 3 ปีที่แล้ว +17

    Wow Engineer Yelekal and Lidetu mentally attractive. Thank you for being voice for the voiceless!!!!!

    • @1Amhara1888
      @1Amhara1888 3 ปีที่แล้ว +1

      💎MENTALLY ATTRACTIVE 💎 WELL SAID.

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 3 ปีที่แล้ว +64

    ልደቱዬ ማሸነፉ የማይቀር ነው!!! ነገር ግን ቢያሸንፍም ባያሸንፍም ልደቱ ከዚህ በኋላ ግለሰብ አይደለም፤ ልደቱ መስመር ነው!!! በቃ!!! የኢትዮጵያ የመዳኛ መስመር!!!! I love you man!!!!

    • @mekdestamru2652
      @mekdestamru2652 3 ปีที่แล้ว +2

      Yhe yhuda 97 tarik ayresam enaten dzzochn yadn beterefe manm ayfelgewm 10.000 makreb yakatachew ajuzoch new

    • @mebachanews3450
      @mebachanews3450 3 ปีที่แล้ว +4

      @@mekdestamru2652 የዶ/ር አብይ የጭን ገረድ!

    • @user-zn7qe6yk5o
      @user-zn7qe6yk5o 3 ปีที่แล้ว

      ዋው

    • @lulabelay4927
      @lulabelay4927 3 ปีที่แล้ว

      @@mekdestamru2652 ልደቱ ምንአደረገ ያግዜ ቅንጅቶች ገብተው ቢሆን ኖሮ አሁን ዶማ ፖርላማ ባልኖረን ! ደነዝ በ ልደቱ እና በ ኦሮሙማ መሃል ምን አለ ብርሃኑስ ቢሆን የ አብይ ዳይፐር ቀያሪ

    • @mekdestamru2652
      @mekdestamru2652 3 ปีที่แล้ว +2

      Edachi aynet ahya dedeb new ldetun yemketelew esu yeweyane dayepr keyari alneber dedeboch mn ygebachewal edesesa sar ketesetachew betemerubet ymaralu mknyatum ldetu sle maykadra mechefchef sle mekelakeya metated sayhon hwat lemn mote blo yemiyaleks leksogne new mknyatum frfari aytalm siketl esu amaran biwed esayasn ayzelfm nebet ertrawiyan adelu ene bagegnew gbarun neber mlew yhe demo yesew hmem ygebawal ketafi leba atem malete new sleza kesesa mnm atebkm

  • @Simon-gx9xf
    @Simon-gx9xf 3 ปีที่แล้ว +4

    My dear Ethiopian people this reminds me my country (Eritrean) situation right before it was changed into absolute dictatorship. There were optimistic Eritrean ministers just like lidetu and engineer ylekal arguing with Isayas. U guys have the media advantage compared with our history. May God be with u and save Ethiopia

  • @yohanneshawaz5123
    @yohanneshawaz5123 3 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ምርጦች እናመሰግናለን ከእናንተ ጋር አብሮ ተቀምጦ የሚከራከረውን ፖለቲከኛ ለማየት ጓጓሁ !!

  • @nahomayele6583
    @nahomayele6583 3 ปีที่แล้ว +4

    honestly, they both are intelligent

  • @samuelhaileyesus2265
    @samuelhaileyesus2265 3 ปีที่แล้ว +18

    በካድሬ መመራት የለመደ ህዝብ የናንተ እውቀት በጣም ይከብደዋል ፡፡

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 3 ปีที่แล้ว +38

    ኢንጂነር ይልቃል ዛሬ በጣም ምርጥ አቋም ላይ ነህ!!! በርታ እንወድሃለን!!!! ድፍረት እና መዘጋጄት ቁልፍ ናቸው!!!

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 3 ปีที่แล้ว

      Neftena. Tv Yehe sentena semeh new?
      How many names woyane assigned u.

    • @mebachanews3450
      @mebachanews3450 3 ปีที่แล้ว

      @@tbiru6175 ሂድ ከዚህ አንተ ዋይዜማ!

  • @hailumulugeta6785
    @hailumulugeta6785 3 ปีที่แล้ว +7

    ለእውነት መታገል ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ይህም በልደቱ ና በእንጅነር ይልቃል ማረጋገጥ ይቻላል :

  • @werkuhulager2677
    @werkuhulager2677 3 ปีที่แล้ว +6

    Teleyalahehu. Tbarku 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @haregotube5531
    @haregotube5531 3 ปีที่แล้ว +4

    "የአማራ ህዝብ በታሪኩ እንደዚህ ዘመን የተጨፈጨፈበት ጊዜ የለም" ልደቱ አያሌው

  • @zelalemdemeke1833
    @zelalemdemeke1833 3 ปีที่แล้ว +15

    Thank you so much Eng Yilkal and Ato lidetu for speaking the truth.

  • @aberachfenta8116
    @aberachfenta8116 3 ปีที่แล้ว +33

    አንበሳ ናችሁ እውነት!!!ጦርነቱ እኮ የሮኃቦት አይደለም የሰው ልጆች እንጅ በሁለቱም መካከል የሚሞቱት ተባረኩ !!

  • @elsatedros6967
    @elsatedros6967 3 ปีที่แล้ว +36

    Ledetu hero i am proud of you💪🏾💪🏾💪🏾

  • @teachingandlearning1640
    @teachingandlearning1640 3 ปีที่แล้ว +2

    very interesting explanation

  • @danielmengesha6313
    @danielmengesha6313 3 ปีที่แล้ว +4

    Lidetu and yilikale hero's of our time

  • @user-yf8kf5xq9k
    @user-yf8kf5xq9k 3 ปีที่แล้ว +12

    Wow በጣም ጎበዞች ቦለቲከኞች ናቸው ,,,....... Ldetu or ylekal

  • @desbeletesheme4858
    @desbeletesheme4858 3 ปีที่แล้ว +1

    I wish to see such courageous politicians in my free Eritrea. Hats off , Lidetu , Yilikal and Moderator

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 3 ปีที่แล้ว

      ‼>>>THE. EYE. COLOR

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 3 ปีที่แล้ว +6

    At this time spesial thanks to ARTS TV
    YOU guys are blessed MORE *MENTALLY ATTRACTIVE * 🙏

  • @hopeethiotube2146
    @hopeethiotube2146 3 ปีที่แล้ว +7

    እነዚህ ሁለት ሰዎች ሲበዛ ልዩ ናቸው በተለይ በኢትዮጵያዊነታቸው እና ለህዝባቸው ያላቸው ክብር የተለየ ነው

  • @tarekgnayalew2121
    @tarekgnayalew2121 3 ปีที่แล้ว +5

    Berta Lidetu and Engineer Yilkal

  • @gametimetube6949
    @gametimetube6949 3 ปีที่แล้ว +15

    WOW THE HARDEST POLITICIAN IN DA GAME MAY GOOD PROTECT YALL👊

  • @danieltefera6306
    @danieltefera6306 3 ปีที่แล้ว +2

    እባካቹ ፖለቲኮኞች እንደ ልደቱ ምክንያታዊ ሁኑ ከጥላቻ ከቂም በቀለ ውጡ ልደቱ እግዝአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በርታ 🙏

  • @elyastesfa6697
    @elyastesfa6697 3 ปีที่แล้ว +4

    Both of them so wonderful and Excellent

  • @yosefalemayehu1369
    @yosefalemayehu1369 3 ปีที่แล้ว +5

    Melaku please show how journalism is for those ware negari journalist negn bay

  • @EdenAmen-we8ff
    @EdenAmen-we8ff 3 ปีที่แล้ว +3

    Egzabher yebarkaschu ,

  • @ashashu5313
    @ashashu5313 3 ปีที่แล้ว +5

    Yelekal and Lidetu!!!

  • @catsanddogs7268
    @catsanddogs7268 3 ปีที่แล้ว +18

    የፓስተር ግራኝ አብይ ማህመድን የደንቆሮ ስብከት ከመስማት እነዚህን መስማት ለኢትዮጵያውያን መፍትሄ ያስገኛል።

    • @kante5318
      @kante5318 3 ปีที่แล้ว

      እንደት አንድ አብይ ወራዳ ሉአላዊነት የአንድን ሀገር ያስደፈረ እንዴት ሱዳን ኤረትራ ሶማሊያ ጅቡቲ አንድ አርጎ የገዛ ጀግናው አህመድ ግራኝ ታወዳድራለህ ?*እውቀተ ቢስ ነህ ልበል

    • @jemalahmedin3737
      @jemalahmedin3737 3 ปีที่แล้ว

      We know that you always have a negative attitude toward muslims. I am glad we are not Ethiopians any more. AGAME.

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 3 ปีที่แล้ว

      @@kante5318
      Teshenafiew.
      ‼>>>THE. EYE. COLOR

  • @almazberhane4968
    @almazberhane4968 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addisabeba3209
    @addisabeba3209 3 ปีที่แล้ว +9

    They are smart enough and waise👌❤ Thank you for walk me up 🤔

  • @mohammedmoges4162
    @mohammedmoges4162 3 ปีที่แล้ว +18

    ኢ/ር ይልቃል እና ልደቱ ፖለቲካ ምን እንደሆነ ጠንቅቀው የሚያውቁ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ናቸው። በተለይ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጲያ ከገባችበት አዘቅት እና እርስ በርስ መተላለቅ ውስጥ መፍትሔ ማበጀት ከሚችሉ ፖለቲከኞች ዋናዎቹ ናቸው።

  • @merafwolde4601
    @merafwolde4601 3 ปีที่แล้ว +3

    I watched all three parts of it and I really admire and respect you guys, lidetu and yilikal are the real definition of Ethiopian and politician.... What a view. Thanks for your unlimited dedication.

  • @eliasabe7896
    @eliasabe7896 3 ปีที่แล้ว +3

    Lidetu and Yilkal have stood out as the only voices of reason in the dysfunctional politics of that country. The only two politicians who have stood the test of time in their commitment to fighting for change in Ethiopia through peaceful means. Their consistent critique of the current regime's brutal war in Tigray shows their bravery in the face of danger to their own lives and those of their families. They are absolutely right in amplifying their concern about the risk of assassination by Isaias Afewerki. It seems there is not a lot Isaias Afewerki is not allowed to do inside Ethiopia today. It is very sad the Ethiopian people are not ready for leaders like Lidetu and Yilkal whose commitment to the Ethiopian cause is time tested and genuine. I don't know who said it but I know they say the people get the leaders that they deserve. Perhaps Ethiopians should continue to live under dictatorships until they are ready to be led by people who can reason and debate rather than resort to brute force to defeat their opponents.

  • @Promise4235
    @Promise4235 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ልደቱ ታሪክ, ፖለቲካ, የጦርነት ሕግ የሚያውቅ ሰው ነው I‘m so impressed, ጦርነቱ በነጻ አካል Investigate መደረግ አለበት. Periode

  • @workugetahun7848
    @workugetahun7848 3 ปีที่แล้ว

    Yours
    Ideai is good

  • @yedrosew9319
    @yedrosew9319 3 ปีที่แล้ว +30

    እናንተ ስለኢትዮጵያ🇪🇹 ስለኛ ብላችሁ ብዙ ችግርን ተጋፍጣችኋል
    💚 ታስራችኋል💛 በበሬ ወለደ ታምታችኋል❤ ህክምና ማግኘት ተከልክላችኋል።
    እናንተ ግን ከበፊቱ በተሻለና ባየለ በከባድ የፖለቲካ ሚዛን ላይ አላችሁ። ወደፊትም ኑሩልን
    🇪🇹የሀገሬ ዉድ ስጦታዎች ልደቱ እና ኢ.ይልቃል ክብር ይገባችኋል🙏🏼 ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
    🤔 ግን አሁን የምርጫ ክርክር ላይ ማን ወንድ ነው ልደቱ ያለበት የሚቀርበው
    ብል*ግና እነ አብይ፣ ታዬ ደንደአ፣
    ኢዜማ ፕ.ብርሀኑ አህመድ ፣ አንዷለም
    🤣🤣🤣🤣
    ከሰማችሁ ልምከራችሁ tv ላይ ተከፍሎት የሚያሽቃብጥ እና የሚቦጭቅ አምቶአደር የለም።
    ስለዚህ ከምትዋረዱ ልደቱ ለምን ወፈርክ ወይም ፀጉርህ ለምን ጠቆረ ብላችሁ እሰሩት🤯
    ማሰር ብርቅ አይደል ለናንተ

    • @dawa9754
      @dawa9754 3 ปีที่แล้ว

      ልደቱን የሚምጥን ሰው የለም...very articulate politician!

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 ปีที่แล้ว +12

    በኦነጉ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 445 ቀን ሆናቸው ።መቼም አንረሳችሁም

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 3 ปีที่แล้ว

      Gelehe tafalegaleh ❓🔊 ❓

  • @yotor5516
    @yotor5516 3 ปีที่แล้ว +12

    ለኢትዮጵያ መዳኛ እናንተ እና እናንተ ብቻን ናችሁ💖ልደቱን የሚተካ አንድም ሰው እዚች ምድር አልፈለቀም!!! ልደቱ ያለ ዘመንህ የተፈጠርክ ድንቅ ፖለቲከኛ ነህ

    • @Meme-lw8xi
      @Meme-lw8xi 3 ปีที่แล้ว

      Ena letekawe new

    • @eyobmehari4038
      @eyobmehari4038 3 ปีที่แล้ว

      Ye you right no one like him who change party after party never now this time he is alone he don’t have no party why ?can you tell me why mr yotor.

  • @berhaneberhe4222
    @berhaneberhe4222 3 ปีที่แล้ว +3

    The big problem is Abiy being friend of President isyeas Afiwork.

    • @yonashassan5847
      @yonashassan5847 3 ปีที่แล้ว +1

      ደግ አረገ😎

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 3 ปีที่แล้ว

      Don't be surprised when Essayas is coming to mekele x Debresion office 2 sign and continue the peace agreement with abiy.
      If woyane try 2b obstacle the world will not seat and wach this situation.

  • @cixxaRBLX
    @cixxaRBLX 3 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ብለሀል ልደቱ ድሮ ሁሉም ውያኔን ፈርቶ ትንፍሽ የማይል ሁሉ አሁን ጀግና ለመሁን ይሞክራል እኔም የምስማማው ጦርነቱም እንዳይጀመር ሁሉም ማድረግ ይችሉ ነበር

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 3 ปีที่แล้ว

      Actually the fight started when woyane disrespect the court order 2 deliver Getachew Asefa. So where was ledetu and enj yelekal ‼

  • @newmedia7902
    @newmedia7902 3 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤️

  • @hailumulugeta6785
    @hailumulugeta6785 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር

  • @y7prime934
    @y7prime934 3 ปีที่แล้ว +1

    ህወሓት ትግራይ ወየነ ትግራይ ደብሪፂ ትግራይ ጌታቸዉ ትግራይ ጠ/ሚ ዶ/ር ደ/ፂዮን ገ/ሚካኤል ይሸንፈል ትግራይ ሁሌም ትኑር. ኢ/የ በኣነትዋ ትደፈ. ካሃዲ ኢ/የ. 💊💊💊ትግራይ 💊💊💊💊💞💞💪💪👍👍💕💕💖💖🌹🌹

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 3 ปีที่แล้ว

      Weyane derashu tefa b4 ur dreams come true

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 3 ปีที่แล้ว +1

    Writing history and writing the political analysis is totally different.

  • @user-pn8ej3zm4o
    @user-pn8ej3zm4o 3 ปีที่แล้ว +7

    ልደቱና ኢንጅነር ይልቃል እውነተኛ አገር ወዳድ ታጋዩች። ነጭ ነጯን ቁጭ 👍👍

  • @kante5318
    @kante5318 3 ปีที่แล้ว +19

    አቶ ልደቱን እና ኢንጂነርን እሚሰድብ
    ድልብ ድርብ መሀይም የፖለቲካ ሀሁ እማያቅ ነው

  • @derejealemu5250
    @derejealemu5250 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ይህንን የልደቱ አያሌው በማር የተለወሰ የመርዝ የማዋጋት የማለያየት ሃሳብ ወገን ማወቅ አለባችሁ መቼም መቼም ልደቱ እባብና በአፋ ወደ ስልጣን መምጣት ይፈልጋልና ወገን ንቃ አታዳምጠው ይልቃል ከዚህ ግለሰብ እራስህን አግል እንደ ክህደቱ ፀረ ኢትዮጵያን የተጠላህ እንዳትሆን
    ለትግራይ ህዝብ የሚያዝን መስሎ የክፋት መርዙን ይረጫል አሁንም አላረፈም
    የክህደቱ ነገር 97 አብቅቷል

    • @millizetewahido7274
      @millizetewahido7274 3 ปีที่แล้ว

      ፈሳም 97 ላይ ለደረሰብን ግፍ ከልደቱ ይልቅ አብይ አሕመድ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል። ልደቱ ሕዝቡን አንቅቷል ፣ አብይ ደግሞ ኢንሳ ውስጥ ሆኖ የሚረሸኑና ጥፍራቸው የሚነቀሉ የሚደፈሩ ሰዎችን ለወያኔ በማቀበል ሥራ ላይ ተጠምዶ ነበር። በ97ቱ ክስተት ከልደቱ ይልቅ አብይ አሕመድ ተጠያቂ ወንጀለኛ ነው። ሲገድለን ነበር። ወሬ ሲነግሩህ ሐሳብ ጨምርበት!!!

  • @japhetmelketsadik7671
    @japhetmelketsadik7671 3 ปีที่แล้ว +30

    እነዚህ ስዎችን ሲሰማ እውነትነት ነው የሚስማኝ
    አይዛቹ ቀጥልበት ሁሌ ለእውነት ነው የምትቆምት! ምድረ ውታፍ ነቃዮን አንጫጫቹት። አንበሶች

  • @Universe12_234
    @Universe12_234 3 ปีที่แล้ว +3

    Two wise and knowledgeable poleticians, Lidetu and Yilikal, amazing and insightful explanation. Thank you both, you're a hero, Ethiopia needs a poletician like you. 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tarekgnayalew2121
    @tarekgnayalew2121 3 ปีที่แล้ว +2

    Obbo Lidetu, Engineer Yilkal betam anjet arash nachew. Keep going

  • @mebtufreetube1953
    @mebtufreetube1953 3 ปีที่แล้ว +2

    Both of them are ትለያላችው(በጣም hero,brave...no word to comment both lide&yile)

  • @Human-mm3rv
    @Human-mm3rv 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mezemirtafesse9807
    @mezemirtafesse9807 3 ปีที่แล้ว

    I love this discussion. I really appreciate both of these politicians. May be soon they........God knows.

  • @yibeltal06
    @yibeltal06 3 ปีที่แล้ว +3

    those two n their ideas are the best way for our country!

  • @mekbibseifu2648
    @mekbibseifu2648 3 ปีที่แล้ว +1

    Sostachunm enamesegnalen lidex and yilex i love u

  • @temesgentemitim2236
    @temesgentemitim2236 3 ปีที่แล้ว +5

    wawwwwwwwwwwww i proud them

  • @Fanotesemara
    @Fanotesemara 3 ปีที่แล้ว +1

    Melaku - ambesa journalist.

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 3 ปีที่แล้ว +4

    በርቱልን !!!

  • @hailuberhe8139
    @hailuberhe8139 3 ปีที่แล้ว

    You guys right

  • @tofiksultan4564
    @tofiksultan4564 3 ปีที่แล้ว +3

    This two both people are struggling to get Authority

  • @user-hi7zu5iz2n
    @user-hi7zu5iz2n 3 ปีที่แล้ว +1

    ልደቱ ኣያሊው ወንድሜ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ሁሉም ንግግርክህ ትክክል ነው ምክንያቱም በኣክሱም ቤተክርስትያን ፡በደብረ ዳሞ ገዳሞዎች እየተካየደ ያለው ውድመት ህዝቡም ደሞ ደግሞ ኢትዮጲያ ዊው ነኝ የሚል ይመስልህ፡በራሱ ጆኖሳይድ እየተድርገ ፡ብምክንያት ጥቂቶች TPLF ለመያዝ ተብሎ ሁሉም ህዝብህ መጥፋት ምንዓይነት ኣክያሄድ ነው ፧

  • @ephremkidnae7094
    @ephremkidnae7094 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዲ ነው ፖሎቲካ ትንተና ማለት እውነት ለመናገር ሁሉም ያላችሁት መፍትሄ ነው ለኢትዮጵያ አንድ ግን ያ የኤርትራውን መሪ ኢሳያስ መጀመሪያ እጅን መስበር ስመስለን ለኣሑን ያለው ጦርነት እሱ ኣብይን እየገፍፍ የቁጭት መወጫ ትግራይ ላይ አድርጎታል ::ኢንጅነርና ልደቱ ግን ፓፓ ደስ ይል ነበር የሰጣችሁት ቃለ መጠይቅ :::🙏

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 3 ปีที่แล้ว

      So where is that demesesen ❓
      ‼>>>THE. EYE. COLOR >Lew
      All that z Junta teheneg leaders gura fukera changed 2 egeziyo meharene adhenene crestos
      from🌷 >>>>to>>>>> 🥀
      Peace 4 the innocent people-tegaru who r suffering 4 no fault of their own becouse of z inflated ego of woyane leaders the one chased away gedel le gedel 2 Dedebit w/o thei GPS by jegna fota lebash. Now that inflated ego deflated miserably
      Miserably and STOPED FROM going back 4 KILLLLLLLLLLO>>🚥🙏🏻

  • @tintnohadgu1819
    @tintnohadgu1819 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ይገርማል አገር ሊያጠፉ እየተንቀሳቀሱ አንተ ደግም ኮሜንት አልሰጠኒም ቲላለህ አገር እየወደሙ እነንህ የትረገሙ ጁንታዎች አንተ ደግሞ ሲለ ምርጫ ቲናገርለህ ሲጀመር እናንተ ሲልጣን ፈላጊ ናቹ ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥለው ኖው የሚልህ ኤርትራዊ ኔኝ ከጀርመን አገር

  • @tilahunsefiw1647
    @tilahunsefiw1647 3 ปีที่แล้ว +8

    Wow wow these guys nailed it ! አሁን እናንተን የመሰለ ፓለቲከኛ እያለ ታየ ደንድአ ይቀልድብን . አይ ኢትዮጵያውያ

    • @SEP2922
      @SEP2922 3 ปีที่แล้ว

      እውነት እኮ ነው🤣

  • @haisdesta7834
    @haisdesta7834 3 ปีที่แล้ว +1

    Lidetu Gigna Long Live

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 3 ปีที่แล้ว

    WOWWWWW

  • @dinoyegashe305
    @dinoyegashe305 3 ปีที่แล้ว +3

    Thanks our heroes

  • @natnaeleshetu2808
    @natnaeleshetu2808 8 วันที่ผ่านมา

    4 year ago
    Lidetu Ayelew
    King 👑

  • @legessedinka1945
    @legessedinka1945 3 ปีที่แล้ว +1

    An extraordinary excellent deliberation, really ,intelligent guys .

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ልደቱ 28 አመት ሙሉ በፖለቲካ ኖርኩ ሲል እንዲሁ እየቀባጠረ ማለት ነው። ይገርማል። ልደቱም ይበልጣልም negative energy ተሞልተው ይለማልን ትተው ይፈርሳልን ይዘዋል። ዛሬን ነገን ማየት አልቻሉም። ሚዛናዊ አእምሮም የላቸውም። እውነትንም ክደው ውሸት ተሞልተዋል። እንደነርሱ የሚሉትን የማያውቁት ናቸው ክፍተት እየፈጠሩ የህዝብን ጉስቁልና ያመጡት።
    ኢትዮጵያ ወሬ በቅቷታል። ነገር ቢበዛ በአህያ አይጫንም። ጊዜው የስራ የብልጽግና የብርሀን ዘመን ነው። እራሳችሁን ፈትሻችሁ
    ወደእውነት ተመለሱ። የኢትዮጵያዊ ስብእናችሁን ለመያዝ የአማራን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ።
    ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ ትግል ተከብራ ትኑር። ብልፅግና ይለምልም።
    ኢትዮጵያ

  • @yirgakassaye1519
    @yirgakassaye1519 3 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ልደቱ ሙህር ነው በጣም በዝቶባቸዋል

  • @habeshawineurope1296
    @habeshawineurope1296 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥልቅ ፖለቲካ ትንተና ከሰከነ እቅራቢ እና ወሳኝ ጥያቄዎች ጋር in general one of the best interview I ever seen ለማለት ያድስደፍራል ።ብዙ ሚዲያዎች ከዚህ ፕሮግራም አብዝተው ሊማርዋቸው የሚገቡ ቁም ነገሮች አሉ ።

  • @tofiksultan4564
    @tofiksultan4564 3 ปีที่แล้ว +3

    Lidetu even you can't win in one village, Because you are Carrying to be some one say you ,you are famous

    • @lulabelay4927
      @lulabelay4927 3 ปีที่แล้ว +1

      You’ll see now ! Be patient ልደቱን በሰፈርክበት መስፈሪያ ሌሎቹን መዝን እና baised አለመሆንህን እየው

  • @jonasmussie1569
    @jonasmussie1569 3 ปีที่แล้ว +6

    እነዚህ ፖለቲከኞች አለመድነቅ ሓጥያት ነው።

  • @elyastesfa6697
    @elyastesfa6697 3 ปีที่แล้ว

    Very true

  • @nakfaalgena5920
    @nakfaalgena5920 3 ปีที่แล้ว +1

    LEMN JUNTA WEYANE 20 AMET BE ERITREA MERIAT BADME ALWETAM KDETU

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 3 ปีที่แล้ว +1

    I love to see Lidetu and engineer Yilekal. Wow they are brave Ethiopians' . Keep going Lidetu and Yilekal

  • @danielgod6752
    @danielgod6752 3 ปีที่แล้ว +1

    ምንም፡ማሳለጥ፡የለም፡ሐገር፡ከጠፋች፡ብኋላ፡ፖለቲካው፡የለም፡እውነታውን፡አትልቀቁ፡አቶ፡ልደቱ፡አቶ፡ይልቃል፡የኢትዮጵያ፡ልጆች፡ለመሆን፡አስቡ፡

  • @muvatube0911
    @muvatube0911 3 ปีที่แล้ว +1

    ኮራሁብህ ልደቱ ዓብይ ሰብ ታይሞ ይኹን ድሕሪ ማይ ናብ በዓቲ

  • @dawa9754
    @dawa9754 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያዊ ሁሉ ተሰልቧል እንጂ ልደቱ እና ይልቃል በጣም ጥሩ ጠቅላይ ሚንስትር እና ምክትል ይወጣቸዋል!

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopia No Democrise Region & Region Start War Peace For Region ok

  • @tesfahuntadese4698
    @tesfahuntadese4698 3 ปีที่แล้ว +1

    የሀገሬ ህዝብ ልደቱን ሳይረዳዉ መኖሩ ነዉ :: yasaznegnal

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 3 ปีที่แล้ว

      Juntaw gebtote shegut setotal ecko kkkkkk,>>>

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ እራሳችንም ህዝብንም ፀለምይ ዋልቃት እራያም ህዝብንም ያማራም ሀይልም ንቅናቄ ንም ምንሻም ልይዉንም ሀይልም መከላከያም ሲመታም ባዲግራትና ሽርየም ቦታም እንዲረከብዉንም የኢልትራም መንግስትም የእኛንም ፍቃድንም ትእዛዝ ነዉ ለምን ብይልዉም የህዎሀትም ወታደርንም ተራማንም ቦታም ለሆነም መጠጊያ ንም 4ንዳያደርግም ነዉ ለመምታትንም አመችንም ስለፈለግንም ነዉ ህዝብንም በይፕምድርንም
    ከህዎሀትም። ጋርንም የተኩስንም ትግልም ለማሸነፍ እና ለመቆጣጠር ያለነም ኢላማንም ለመያዥንም ከመከላከያም ጋርንም እየረዳነንም መቆጣጠር ንም የግድም ስለሆነንም የኢትርልንም ወታደርንም እስከኩኸንም እንዲዝዉም የእኛም ፍላጎትንም አተላልፈናል ትክክልንም ነዉ ያደረግዉትንም አያልቅም የህዌሀትንም ጭቅጭቅንም መገዳደልም ይህንም አስበንም ያደረግነዉንም ስላማራም ህዝብንም ከምርዉንም ለማጥፋትም ወንድዉንም እያረደም እየገደለነንም ስለነበረም ነዉ ትግልዉንም አሸንፈንም የመገኘት ንም ትግልንም አድርገናል ታግለናል ቀኝንም እጅንም ሁነንም ከመከላከያም ጋርንም ሁነንም መያዝና መቆጣጠር ንም ይኔርብናል ሀላችንም እናስብ ህዝብንም ኢሉትንም ሙህራንም አማራም እራስህንም ከማዳም ወደኻላንም አይባልም አሁንም የኦሮሞንም። ብልፅግናም። አገደለንም ነዉያለም ትግልዉንም ይቀጥላል በምርጫም። ካላለቀንም እጅንም በእጅንም መምታትም ማንበርከክንም ይልስፈልጋል ሁላችንም ለሰላማችንም እንቁም ህዝብንም አማራ አርቀን ስለራሳችንም። ቅድምያም ለልጄቻችንም ይተዳል እንደዳም ለህዝብንም አማራንም ልጅም አረጋዊ ንም እንርዳ

  • @user-zn7qe6yk5o
    @user-zn7qe6yk5o 3 ปีที่แล้ว +8

    እኔ እነዚህ ሰዎችን አገሪቱአ መጠቀም አለመቻሉአ ያሳዝነኛል

  • @ismileali7068
    @ismileali7068 3 ปีที่แล้ว +1

    ከነዚህ ምላሰኞች ይልቅ የጋዜጠኛው ሚዛናዊነት ይበልጥ ስሜት ይሰጣል

    • @sileshiy.277
      @sileshiy.277 3 ปีที่แล้ว

      Stupid

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 3 ปีที่แล้ว

      @@sileshiy.277 Chalew enkuwan yehea yewyane motem yechalale

  • @yennygebre9216
    @yennygebre9216 3 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ሰዎች እያሉ አብይ መጥቶ ሃግሪቷን የድም ምድር እደረጋት አይ ኢትዮጵያ ድንቄም ከፍታ ላይ ነች::

  • @jdmgj5723
    @jdmgj5723 3 ปีที่แล้ว

    ሁለት:ጀግኑች:አላህ:ይጠብቃችሁ

  • @user-mv4gw6xz6c
    @user-mv4gw6xz6c 3 ปีที่แล้ว +2

    ይልቃል ሰውዬውም ጠፍቷል? ሲያምርህ ይቅር! የዛሬ 3 ሳምንት የዘላበድካትን አርትስ ቲቪ ሳይቆርጥ በማቅረቡ በግልፅ ማን እንደሆንክና አላማህ ምን እንደነበር በይበልጥ ተረጋግጧል!!! ዶ/ር አብይ እንደሆን መሪያችን ሆኖ እንደሚቀጥል ምንም አትጠራጠር!!! ክብር ለመከላከያችን!
    ብልፅግና ለሀገራችን!

  • @jemalahmedin3737
    @jemalahmedin3737 3 ปีที่แล้ว

    Listen to these so called Ethiopian politicians .We Eritreans now we know that we should build a wall on our border with Ethiopia period.

  • @nuredinnegash5603
    @nuredinnegash5603 3 ปีที่แล้ว

    ልደቱን የነካ ከኔጋር ነው ጥሉ ብሎ ለመናገር ፓርላማላይ መለስ ምን ምክንያት ቢኖራችሁ ነው አቶ ልደቱ መልስ ስጠን

  • @yalemtsegaye4746
    @yalemtsegaye4746 3 ปีที่แล้ว +1

    የትግራይ ህዝብ እንዳልጠፋ እርግጠኛ ስትሆኑ እንጅ ጦርነቱ ሲጀመር መናገር አልፈለጋችሁም ምክንያቱም ይሸነፋሉ ብላችሁ ስትጠብቁ ስለነበር ለማንኛውም ሁላችሁም ለትግራይ ህዝብ አንድ ናችሁ

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 3 ปีที่แล้ว

      The evel is woyane not the innocent people-tegaru who r suffering 4 no fault of their own.

  • @asfawyimer1050
    @asfawyimer1050 3 ปีที่แล้ว +2

    ፖለቲካን ለስልጣን! ችግሩን ለማስቆም መንግስት አልጣረምም ወይ። ሽማግሌዎች በተለያየ ጊዜና ሰዎች ጥረት አልተደረገም ወይ?

    • @millizetewahido7274
      @millizetewahido7274 3 ปีที่แล้ว

      ጦርነቱ የተጀመረው አብይ ወደ ሥልጣን በመጣ ማግስት በሚወረውራቸው የመንደርተኛ ቃላት ነው። አብይ ሥልጣን ከያዘ ጊዜ ጀምሮ ደብረ ጽዮን ከአብይ ጎን ነበር። ይሄንን ሁላችንም የማንክደው ሀቅ ነው። ነገር ግን ዛሬ የአብይ አሥተዳደር "የሕግ ማስከበር" የሚል የዳቦ ስም የሠጠው ውጊያ ከመጀመሩ በፊት የቃላት ነቆራውና ብሽሽቁ የተጀመረው በጨቅላ ሚንስትር አቡሽ አሕመድ ነው። ሰዎቹ ከሰይጣን የከፉ መሆናቸው እየታወቀ ለራሱ ስምና ዝና ሲል ሰዎቹን ወደ ማግለሉ ነው የሄደው። ልክ ሲላላካቸው እንዳልነበረ። ያ ደግሞ ሀገራችንን አላስፈላጊ ዋጋ እንድትከፍል አድርጓታል። ስለዚህ በአንድም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ተጠያቂው አብይና የአብይ አሕመድ አስተዳደር ነው። ወያኔንማ ጭራቅ መሆኗን ካወቅን 27 ዓመታት ተቆጠሩ። ስለዚህ ሽማግሌ ተልኮ ጂኒጃንካ አይሠራም። ደሞ መንግሥት ራሱ "ሽማግሌዎቹን እኛ አልላክናቸውም" ብሎ ተናግሯል። ስለዚህ ምንም የተሞከረ የሽምግልና ሂደትም አልነበረም ማለት ነው። እንደመንግሥት ገለፃ ከሆነ።

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 3 ปีที่แล้ว

      @@millizetewahido7274
      Actually the fight started when woyane disrespect the court order 2 deliver Getachew Asefa.
      ‼>>>THE. EYE. COLOR >Lew
      All that the Junta teheneg leaders gura fukera changed 2 egeziyo meharene adhenene crestos
      from🌷 >>>>to>>>>> 🥀
      Peace 4 the innocent people-tegaru who r suffering 4 no fault of their own becouse of 💤 inflated ego of woyane leaders the one chased away gedel le gedel 2 Dedebit w/o thei GPS by jegna fota lebash. Now that inflated ego deflated miserably
      Miserably and STOPED FROM going back 4 KILLLLLLLLLLO>>🚥🙏🏻

  • @Tec217
    @Tec217 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣቶ ሉደቱ እስቲ ልጥይቆት
    ይኤረትራ ሰራዊት ገብቶ ከሆነ ብራሱ ወሮ'ነው የገባው ወይስ በመንግስት እውቅነት ነው?
    የከበተ ህይወቱ ለምክፈል እናቱ ልጅዋን ማጣት ለኤረትራአያን ጥቅሙ ምንድነው?
    የኤትይጵያ ሰራዊት ስለ ትጠቃ ለመዳን ነው ወይስ ዪትዮጵያ መክለካያ ተምልሶ ለመቆቋም ነው ወይስ ለምጉዳት እነተኛ ኢትይጵያዊ ክሆንክ ለመን የኢትዮጵያ መክለከልያ ተጠቃ ብልህ ታጥቀህ ውግያው ወረዳ ለምን ኣልወረድኪም ብጠረጴዛ ተቅርምጥህ ከምዋራት ህይወት መክፈል ነው ዋና ዋጋው የኣፍ ጨሌ መሆን ትርፍ የለውም ለኢትዮፕያ ህዝብ ድጃም ካልሆነ በስተቀር

  • @tarekgnayalew2121
    @tarekgnayalew2121 3 ปีที่แล้ว +6

    I love to listen from Engi Yilkal and Lidetu

  • @Promise4235
    @Promise4235 3 ปีที่แล้ว +4

    የአማራ ህዝብ, የኦሮሞ ህዝብ ችግር ደረሰብኝ የሚለውን አምነን ከትግራይ ህዝብ የሚመጣውን በጥርጣሬ ማየት ዘረኝነት ነው:: ይሄ Honest Speaking ይሉታል::

  • @solomonlemma8900
    @solomonlemma8900 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሰው ከዚህ በፈት ሕዋትና የትግራይ ሕዝብ አንድ ናቸው ብሎ በአደባባይ ተናግሮ ብዙ አነጋግሮ ነበር ከሀዲ ስለሆነ ዛሬ ደግሞ የትግራይ ሕዝብና ሕዋት ኣንድ አይደሉም ብሎ አረፈው:: ሁለቱ ካብ አይገባ ድንጋይዎች ስለሆኑ ዝጉአቸው::

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው እነዚህ ስዎች የሚናገሩት ያለፈን የወደቀን መንግስት እያጥላሉ ስልጣን ማራዘም በደርግም በኢአዴግም አሁንም በዚህ አንካሳ ተኩሏ መንግስት እየታየ ነው ስዎች እንዚህን ስዎች ሳይሆን ሀሳባቸውን መርምሩ ከሚደረገው የሀገር ላይ ደባ አዛምዱት እንድ ቀን እንዚህ 2 ስዎች ከፍ የሚሉበት ቀን ይመጣል