ልደቱ አያሌው ስለ ሕወሓት ተላላኪዎች፤ ‹‹ድፍረትና ክህደት ነው›› ፤ ስለ ሌንጮና ጃዋር…|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2023
  • www.gofundme.com/f/ethio-foru...

ความคิดเห็น • 395

  • @sophiaali3933
    @sophiaali3933 9 หลายเดือนก่อน +6

    አቶ ልደቱ በፅሁፍ ይሁን በቃለ መጠይቅ የሚሰጠው እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ለህዝቦች እንድነትና ተስማምቶ በጋራ ለመኖር የሚያስችል ነው ምን አለው እግዚአብሔር ፍቅዶ እቶ ልደቱም ኢትዮጵያን ለመምራት እድል ቢገጥመውና ይህ አስተሳሰቡ በመሬት ውርዶ ስርቶ ብናየው መልካሙን እመኛለሁ

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 9 หลายเดือนก่อน +66

    ሰው ማለት ልደቱ ነው ኣለቀ እኛ ደሞ እንወደውለን እናከብረውለን🤴 ❤❤💛💛

    • @begnatube9402
      @begnatube9402 9 หลายเดือนก่อน +1

      ዛሬ ትክክለኛ ነገር ነው የተናገረው ደርግ ከወያኔ እና ከሻብያ ጋር ሲዋጋ ተለይቶ በትግሬነቱ እና ኤርትራዊነቱ ሲጠቃ የነበረ አልነበረም ማለቱ ትክክል ሲሆን የዛን ጊዜ ወይም ከዛ በፊት በብሄር ልዩነት ተከልሎ ኦሮሞ ትግሬ አማራ ሶማሌ አፋር ቤኒሻንጉል ደቡብ ሌላም ክልል ተብሎ በዘር ፖለቲካ ተኮቱኩቶ ያደገ ማህበረሰብ ስላልነበረ ነው አሁን ላይ ግን በብሄር ተከፋፍሎ ያደገ ትውልድ ስለሆነ ያለው የኔ የሚለው ብሄር እስካልተነካ ድረስ የሌላው መከራ ደንታ አይሰጠውም ስለዚህ የትግሬ ህመም የማይሰማው አማራ የአማራው ህመም የማይሰማው ትግሬ ጉራጌ ከምባታ ኦሮሞ ስልጤ ሲዳማ ጋምቤላ ሁሉም እንደዜጋ እና ከምንም በላይ ደሞ በእግዚአብሔር አምሳል እንደተፈጠረ ሰው ሆኖ ካላሰበ እና የብሄር ክልል ፈርሶ እንደዜጋ እንደሰው በህግ ማእቀፍ በኩልነት ካልተኖረ ታጥቦ ጭቃ ነው የብሄር ፖለቲካ ሁሉንም ይጎዳል ተራ በተራ ።

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 9 หลายเดือนก่อน +11

    Thank you Ethio-forum !
    Bravo Lidetu ! እንደ ሌላ ጊዜ ሁሉ ይኸም ምርጥ ትንተና ነው ።

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch 9 หลายเดือนก่อน +9

    ኢትዬ ፎረም የኔ ምርጡ ሚዲያ!!!!!!!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-sf5qy6dz4p
      @user-sf5qy6dz4p 5 หลายเดือนก่อน

      የህወሓት ተላላኪ ስለሆነ ነው ኢትዮ ፎረም ምርጡ ሚድያ ያልከው?

  • @samihagos4473
    @samihagos4473 9 หลายเดือนก่อน +3

    ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥ አቶ ልደቱ አያሌው

  • @user-tz7if6zl9g
    @user-tz7if6zl9g 9 หลายเดือนก่อน +4

    I like Ledtu Ayalew. We have a political difference with the greatest gentleman Ato Ledetu Ayalew, however, he is a wonderful politician in Ethiopia history. I pray for him . God protect and bless his family! Long live Ato Ledetu

  • @mesretabebe2003
    @mesretabebe2003 9 หลายเดือนก่อน +7

    እድሜ ከጤና ይስጥልን። ተስፋ ባጣንበት እና ግራ በተጋባንበት ሰአት እንደዚህ አይነት ግዚውን ያዋጀ ትንተና መስማት የልብ ስብራትን ይጠግናል። እነ ኢትዬ 360 የደንቆሮ አታሟቸውን ከመደብደብ ቆም ብለው ይህን ምክር ቢሰሙና ቤአሰተካክሉ መለካም ነው።

  • @tsehayayalew4188
    @tsehayayalew4188 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ልደቱ አያሌው ምርጥ እይታ ነው 👍ኢትዮ ፎረሞች ትለያላቹ

  • @andu-lq6tk
    @andu-lq6tk 9 หลายเดือนก่อน +5

    Lidetu the GOAT of Ethiopian politics...the best of bests

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 หลายเดือนก่อน +1

      THE BEST OF BEST'S!!!
      The Right word for the VERY RIGHT PERSON!!!
      🙏❤🥰🙏

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 9 หลายเดือนก่อน +23

    ጋሽ ልደት የምንግዜም የኔ ጀግና ግዜ የማይለውጠው ድንቅ ፖለቲከኛ❤

    • @bentiefa3702
      @bentiefa3702 9 หลายเดือนก่อน +2

      ለኔም ምርጥ ሚዛናዊ ፖለቲከኛ ነው ይኼ ሰው!!!!

  • @user-vt2uk8xy4c
    @user-vt2uk8xy4c 9 หลายเดือนก่อน +40

    አቶ ልደቱ በጣም ጥሩ ፖለቲከኛ ናቸዉ

  • @teddynigussie137
    @teddynigussie137 9 หลายเดือนก่อน +4

    እዉነት ነዉ ልደቱ እናመሰግናለን

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 9 หลายเดือนก่อน +29

    ስደት የማይገባው የኢትዮጵያ ፓለቲካ expert ልደቱ 🙏🙏🙏

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 หลายเดือนก่อน

      🙏❤🥰🥰❤🙏

  • @Zinabu-xo9cq
    @Zinabu-xo9cq 9 หลายเดือนก่อน +14

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ፍትህ ለንፁሃን ❤❤❤❤ ተላላኪዎች አሁንም ተላላኪ ናቸው

  • @negesukasse2585
    @negesukasse2585 9 หลายเดือนก่อน

    Thankyou ledetu for ur detail analysis

  • @user-hm6ez8dx1x
    @user-hm6ez8dx1x 9 หลายเดือนก่อน +6

    ኣቶ ልደቱ ኣድንቀዋለዉ ❤❤😊

    • @user-hm6ez8dx1x
      @user-hm6ez8dx1x 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-bc5gs9bk8eኣሁን እኔ ለኣንተ ምን መልስ ኣለኝ እንደዚ ለዘቀጠ ኣስተሳሰብህ ሙቱቻ 🙃

  • @user-jz2vd7ij6f
    @user-jz2vd7ij6f 9 หลายเดือนก่อน

    ልደቱ በጣም ባለ ህሊና እና አስተዋይ ነው ሀገረችን እንደ ልደቱ ዓይነትሰው ያስፈልጋል ዕድሜ ጤና ይስጠው ባለ ንፁህ ሕሊና ልደቱ ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን ለምታቀርቡት ጥሩ ዘገባ

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 9 หลายเดือนก่อน +2

    ያየስው በጣም እናመስግናለን :: እንደዚህ ታሪክ እንማር 👏🏿

  • @abebe795
    @abebe795 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you, Mr. Lidetu

  • @Anonymous-oh6yo
    @Anonymous-oh6yo 9 หลายเดือนก่อน

    fabulous voice owesame speech keep it up

  • @martawoldyohannes888
    @martawoldyohannes888 9 หลายเดือนก่อน +3

    Much respect to Ato. Lidetu

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you EF,
    Bless you Ledetu. You have always come up with the most acceptable analysis and solutions to put the country back in the right track. As you have argued and advocated the way forward must have been to correct wrong doing and to appreciate the good things done by past governments.
    Like Ato Ledetu if our politicians had the right attitude, courage and love for peoples of the country we wouldn’t have been in the terrible situation we are experiencing today. But power hungry individuals and parties otherwise liked to dwell in hate language and division which resulted in devastating civil wars.
    That is dark and shameful history of the nation.

  • @user-pu7cg5dt4w
    @user-pu7cg5dt4w 9 หลายเดือนก่อน +6

    ልደቱ እንጀራ ኣለም ብላ🙏

  • @zed8332
    @zed8332 9 หลายเดือนก่อน +12

    አቶ ልደቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምዜናዉ ፖሎትከኛ ነህ❤❤ኢትዮ ፎረሞ ሰላማቹሁ ይብዛ❤❤🙏

  • @mustefamohammed2084
    @mustefamohammed2084 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳነዚህ ያሉ ጭንቅለት ያላውን መሪ ሊሆን የሚገባ በአምባገነ ኑ ሀገር ጥሎ ሄዳዋል በለህበት ቦታ አላህ የጠብቀው ምሁሩ አርቅቆ አስታወዩ ለሐቂ የቆመ ሀቁን ቁጭ የመያዳርግ ሊዳቱ አየለው ።ለሁሉ ብሄራሳብ በመቆም በጣም እናመሠግናለን እንወደሀለን ዕድሜህ የርዝምልን።

  • @abdutilahun3052
    @abdutilahun3052 9 หลายเดือนก่อน +5

    ኢቴወ ፎርም ሚድያ ልክ እደ ፍኖ ለብልፅግና እራስ ምታት ነው የሆንክበት ።
    መረጃን አስደግፎ የሚተች ኢቴወ ፎረም የሁላችንም ምርጫ

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 9 หลายเดือนก่อน

      Ende fano😂😂😂🏃🏃🏃🏃🏃🏃🤣

  • @faarfannaadurii
    @faarfannaadurii 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከጃዋር ጋር የተገነኛው ስተት ነው በቀላሉ ጀዋር LTV ጋር ባደረገው ቀለ ምልልስ ዛሬም አለ ስለዚህ ከእውነት የራቀው ነው

  • @yosfyosf1325
    @yosfyosf1325 9 หลายเดือนก่อน +19

    አቶ ልደቱ በጣም አስተዋይ ፖለቲከኛ ነው።

    • @lovem7635
      @lovem7635 9 หลายเดือนก่อน

      Who cares

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks Ethio Forum and thanks Ato Lidetu Ayalew for your truth and clear clarification is great.

  • @user-kp5nj8ej5b
    @user-kp5nj8ej5b 9 หลายเดือนก่อน +7

    እንደ እቶ ልደቱ የመስለ የፖለቲካ ሊቅ የለም እጅጉን የበስለ ስው ነው

  • @diluabera952
    @diluabera952 9 หลายเดือนก่อน +2

    ልደቱ ልደቱ--------ጥሩ እይታ ነው።

  • @TedaMirinda
    @TedaMirinda 9 หลายเดือนก่อน +10

    ሁሉንም ፓለቲካኛ ልደቱ ቢያስተምራቸው ለሀገራች ጥሩ ነበር

  • @TeweldeberhanTzeggai-Amenay
    @TeweldeberhanTzeggai-Amenay 9 หลายเดือนก่อน

    Excellent analysis by Ledetu Ayalew! Thank you, EF

  • @melesseengida4281
    @melesseengida4281 9 หลายเดือนก่อน +3

    ያየሰው ጥሩ ትንታኔ ታቀርባለህ በርታ

  • @user-sj2gb6pf7e
    @user-sj2gb6pf7e 9 หลายเดือนก่อน +3

    Excellent!

  • @tomiadugna3468
    @tomiadugna3468 9 หลายเดือนก่อน

    #ልደቱ 1ኛ ነው ልክ እንደ ኢትዮ ፎረም👌👍👍🥰

  • @abel937
    @abel937 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮ ፍረሞች በጣም እናመሰግናለን: ዘገባዎቻችሁ ከጊዜ ወደጊዜ ጥራቱን የጠበቀ፣ታማኝ መረጃዎችን የያዘ እና ተአማኒ እየሆነ ነው። besides the obvious drawback which is being sensitive on issues concerning TPLF!!!
    በርቱ

    • @Yohannes-Birhan
      @Yohannes-Birhan 9 หลายเดือนก่อน +1

      በስተት ነው የገባኽው? Ethio Forum ነው

    • @abel937
      @abel937 9 หลายเดือนก่อน

      @@Yohannes-Birhan 🤣amended!...happy???😉

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 9 หลายเดือนก่อน +3

    አቶ ልደቱ ዕንቁ ፖለቲክኛው ኢትዬጵያ
    ትፈልግሐለች🙏

  • @dawitlemessa3748
    @dawitlemessa3748 9 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ጽሑፍ ነው።

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 9 หลายเดือนก่อน +8

    ልደቱ ምርጤ❤❤❤

  • @GgtUhg-ei7gn
    @GgtUhg-ei7gn 9 หลายเดือนก่อน +20

    ሁሌም ትግራይ ወደፊት

    • @ewawa11412
      @ewawa11412 9 หลายเดือนก่อน

      ውሀቢወቅጡት እንቦጭ
      ተመልሶእዛው

    • @MB-sj7xm
      @MB-sj7xm 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@ewawa11412gematam ye qezenam lij

  • @Tsige-ff4us
    @Tsige-ff4us 9 หลายเดือนก่อน

    A very good and true analysis .Lidetu is the one who knows what politics is ,Leo appriciate his own political opinions ✌🏾

  • @tesfaldetbocure6079
    @tesfaldetbocure6079 9 หลายเดือนก่อน +3

    Brother Ledetu will be remembered in the history of Ethiopia and Eritrea.
    I wish there are people like Ledetu with far sighted politicians in Ethiopia and Eritrea.

  • @feyisashurke4948
    @feyisashurke4948 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @girumtenkir1003
    @girumtenkir1003 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያዬ ሁሌም ምርጥ ነህ!!!

  • @igiteodo
    @igiteodo 9 หลายเดือนก่อน +6

    ልደቱ የ መርሕ እና የ እውነት ሰው ነው ..እኔ ግራ ሚገባኝ ነገር የ አማራ ሕዝብ አሰስ ገሰሱን እና ተራ አክቲቪስቶችን የጎበዝ አለቆችን ይዘው መቀመቅ ከሚገቡ 1 ልደቱን ይዘው ለምን ከ ችግር አይወጡም?

    • @user-op8hn7ws4w
      @user-op8hn7ws4w 9 หลายเดือนก่อน

      ልደቱ አንድ ቀን ለአማራ ሲቆሮቆር አይተህ ታውቃለህ ሁሌም አማራውን ማንቋሸሽ ሌላውን ማሞገስ ንው ሚወደው እውነቱን ነው ሌሎቹን እንደ አማራን ቢተች ሂሳቡን ይሰጡት ነበር

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 หลายเดือนก่อน +1

      እስኪ አምሐራን ያንቋሸሸበትን ንግግር ንገረኝ?ይህ ኮመንትህ ስለ ልደት ሚዛናዊነት እና የከፈለው ዋጋ ምንም እውቀት እንደሌለህ አሳብቆብሀል! ልደት ማንንም በዘመኑ አንቋሾ አያውቅም!!!ማንቋሸሽ ለአንተ ምንድን ነው? ተው አንዳንዴ የተባለ ነገር ብቻ ይዘን እንደ ወረርሽኝ ከምናስተላልፍ ጠያቂ እንሁን!እስኪ ከአምስቱ መፅሐፎቹ ስንቱን አንብበሀል? ከ202በላይ መጣጥፎቹ ስንቱን አንብበሀል?ሚዛናዊ ሆነህ ስንቱን ውይይቶቹን አድምጠሀል??? ግድ የለህም ወገኔ ለአስርተ አመታት የዘለቀ የአሉባልታ ሰለባ አትሁን🙏 ጥያቄዎችህን አውጣ፣ በነዛ ጥያቄዎች ዙሪያ የልደት አቋም ምንድነው ብለህ መርምር! ከቻልክ ደግሞ መድሎት የሚለውን የልደትን በፅሐፍ አንብብ🙏🙏🙏

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 หลายเดือนก่อน

      ልደት በባህሪው መተቸት ካለበት ማንም ይሁን ከመተቸት ወደኋላ የሚል ሰው አይደለም!!!አደለም ግለሰብ መንግስትን የጠብመንጃ አፍ የደቀነበትን እንኳ በድፍረት ፊት ለፊት ከመተቸት የተወበት ጊዜ የለም!በዛው መጠን መተቸት እንደ ልደት የሚወድድ ደግሞ አጋጥሞኝ አያውቅም! በጣም ተሳስተሀል፣እራስህን የሚያሳንስ መረጃ እንኳ ማቅረብ የማትችልበት ተራ ወሬ ነው የገለፅከው።እርግጥ ተቃዋሚዎችን ቢሳሳቱም ለምን ዝም አላለም ካልክ ሊያስኬደን ይችላል። ግን ግን ይህ ተባበሩ ወይ ተሰባበሩ የሚል ጎጂ የፖለቲካ ነቀርሳ ነው ዛሬን ያደረሰን። ልደት የተሰራውን እውቅና በመስጠት አልፎም ፓርቲው በሚችለው መጠን ለሀገር ጉዳይ በመደገፍ፣ ጥሩ ያልሆነውን ነቅሶ አውጥቶ እንዲሻሻል በመታገል ላይ የተመሰረተ "ሶስተኛ አማራጭ" የሚባል የፖለቲካ አካሄድ ነው የሚያራምደው። እውነት ስልህ በሚደንቅ የሀሳብ ከፍታ ለሀቅ የሚኖር፣ ከክፍለዘመኑ ቀድሞ ያበራ የፖለቲካ ሊቅ ነው!!! 🙏
      መርምር እስኪ? ከ97 ጀምሮ ከዘር፣ የፆታ፣ የእድሜ ልዩነት ሳይኖር ሁለት አስርት አመታት ሊደፍን ላለ የአንድ ልጅ እድሜ፣ እንደ ህዝብ እንዴት አንድ ግለሰብ ላይ ይዘመታል?በል ጠይቅ🙏
      እሱስ እውነት እንደተባለው አይነት ሰው ከሆነ ከተነቃበትም፣ ለምን በፖለቲካው እንደ ብረት ጠንክሮ ዛሬን መቆም ቻለ???
      መርምር፣ሀሳብ ቆፍር፣ ሀገርህን ወደ ከፍታ የሚወስድ፣ሁሉም እኩል የሚኖርባትን ኢትዮጵያን ከአገልጋይ አመራሮቿ ጋር ታገኛታለህ!!!በህዝብ ደም መገልገል የሚያበቃበት፣ሀሳብ የሚነግስበትን "እንቁ ለሁሉም" የሆነች ሀገርህን ታገኛታለህ!!!🙏
      ዳይመንድ

  • @user-sf5qy6dz4p
    @user-sf5qy6dz4p 5 หลายเดือนก่อน

    You are the one It includes you

  • @abderehimseid1226
    @abderehimseid1226 9 หลายเดือนก่อน +8

    እናንተንም አቶ ልደቱንም እናመሠግናለን!!!!!

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho 9 หลายเดือนก่อน +22

    በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለመምጣት የቡድን እና የግለሰብ ሰብዓዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶች በትክክል ተተግብሮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሁላችንም አገር መሆን ከቻለች ብቻ ነው ።

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 9 หลายเดือนก่อน +2

      መድሎትን አንብበኸዋል? እችን አንተ ያልካትን ከግለሰብ መብት የሚጀምር ሁሉም ተከብሮ የሚኖርባት፣ለሁሉም እኩል የሆነች ኢትዮጵያን እዛ ላይ ታገኛታለህ ወገኔ!🙏 ካላነበብከው fb ላይ ልደቱ አያሌው 3ኛ አማራጭ የሚል ገፅ ይረዳሀል።ወይም ቲክቶክ ላይ Ledetu Ayalew View የሚል ፈልገህ ጠይቀው። ሁለቱም ገፅ የልደት አይደሉም፣ የሱን ሀሳብ ለህዝብ ለማዳረስ በግለሰቦች ተነሳሽነት የሚተጉ የሀቅ ድምፅ ናቸው!🙏

    • @ODEEFFANNO-MOON
      @ODEEFFANNO-MOON 9 หลายเดือนก่อน

      You Are Right

    • @halofomeabay62
      @halofomeabay62 9 หลายเดือนก่อน

      Good idea

  • @weynshetadmassu3795
    @weynshetadmassu3795 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋለልኝ የሚሉ ሰው ለራሱ አልሆንም ለእኛም በእሱ ምክንያት ለዚህ አበቃን

  • @jeddahruwais6286
    @jeddahruwais6286 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለሀገራችን አና ለህዝባችን ያምጣልን ያረብ ዘረኒኝት የወደመ በቀቹ የበልን ያአላህ 💔💔💔😭😭😭😭🤲🤲💔🤲

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 9 หลายเดือนก่อน +2

    አማራ አፄውችን ወደዳችው እንጂ ሁሉም ከየት እደመጣ ያቃል እግዚአብሔር አብይን ያንሳልን

  • @abahmikaelwsamuel1464
    @abahmikaelwsamuel1464 9 หลายเดือนก่อน +11

    በርቱ ምንግዜም ከእናንተ ጋር ነን

  • @user-ui5ju3bn3n
    @user-ui5ju3bn3n 9 หลายเดือนก่อน +5

    የጋዜጠኝነት ብቃት እንዲህ ነው

  • @coffeerelax3455
    @coffeerelax3455 9 หลายเดือนก่อน

    You are great

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 9 หลายเดือนก่อน +2

    🙏💛❤️

  • @abuki5531
    @abuki5531 9 หลายเดือนก่อน +2

    አቶ ልደቱ አያሌው ሁሌም እናከብረህለን ❤❤

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 9 หลายเดือนก่อน +9

    ዋናው ተጠያቂ መሆን ያለበት ተላላኪው ነው።

  • @saraeb8801
    @saraeb8801 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you Ato Lidetu❤

  • @tesfayeberhe8590
    @tesfayeberhe8590 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ የብሄር ጥያቄ ለረጅም ግዜ የነበረ ከሆነ " የብሄር ጥያቄ ብቻ " የነበረ ይመስል ብሎ አጀንዳውን አሳንሶ ማየት የችግሩን ምንጭ ያለመረዳት ብቻ ሳይሆን የመፍተሄውን ቁልፍም አሳንሶ ማየት ነው ። ። ።

  • @ejigayehumesfin8011
    @ejigayehumesfin8011 9 หลายเดือนก่อน +4

    ልደቱ አንተ የምንግዜም ጀግናነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kikibetty1506
    @kikibetty1506 9 หลายเดือนก่อน

    Respect for Lidetu. Perfect ideas.

  • @Mazrook
    @Mazrook 9 หลายเดือนก่อน +1

    Abiy’s main support from the get go were Amharas. More than anyone including Oromos , the Amhara supported Abiy when he started his dog whistle to attack Tegaru.

  • @bentiefa3702
    @bentiefa3702 9 หลายเดือนก่อน +2

    ልደቱ አያሌው በሳል ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ !

  • @user-of3jn6ho5r
    @user-of3jn6ho5r 9 หลายเดือนก่อน +1

    ልደቱ ምክንያታዊ ሰው

  • @dagmawihabtie3962
    @dagmawihabtie3962 9 หลายเดือนก่อน +3

    Ldetu my hero

  • @idriss9082
    @idriss9082 9 หลายเดือนก่อน

    Fair statement, I’m not a fan of this guy but this time he nailed it ,

  • @kagldr5048
    @kagldr5048 9 หลายเดือนก่อน +2

    ፅሁፍን ሳልጨርስ እስካሁን ከሰማሁት ምን አዲስ ነገር አለ ሁሉም የምናውቀውን ነው

  • @dawitfikre3967
    @dawitfikre3967 9 หลายเดือนก่อน

    Perfect idea.

  • @TheBersabeh
    @TheBersabeh 9 หลายเดือนก่อน +1

    የሰለቸን የልደቱ ፖለቲካ፣ እእህህ

  • @fayetolcha3797
    @fayetolcha3797 9 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ጽሑፍ በከፊል እስማማለሁ ።

  • @goitomfessaha2690
    @goitomfessaha2690 9 หลายเดือนก่อน

    Welcome Ethioforum 24

  • @warrior5847
    @warrior5847 9 หลายเดือนก่อน

    The truth will set you free .❤

  • @aberahadgu3024
    @aberahadgu3024 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ልደቱ ባስቀመጡት ሃሳብ :በትግራይና በአማራ የደረሰውና እየደረሰ ያለው ግፍ በእኩል( balance) ለማድረግ የመከረው ማስተካከል አለበት። ሌላው ብልፅግና በትግራይ ህዝብ የፈፀመውና እየቀጠለ ያለው ጭፍጨፋ በዋናነት በአማራ ክልል መሪዎች የተፈፀመ ነው።ዘር ተኮር የጭፍጨፋ ፕሮፖጋንዳ ሲካየድ የነበረ በአማራ ልሂቃን መሪነት ነው።የትግራይ ግዛታዊ መሬት በዚህ ክልል ነው የተወረረው ።ለሌላው ኢትዮጵያውያን በትግራይ ህዝብ ላይ እንዲነሳ በማድረግ በዓለማችን ታይቶና ተሰምቶ የማያቅ እንዲደርስ አድርገዋል።

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 9 หลายเดือนก่อน +1

    Good explanation* diagnose Ethiopian Problem *

  • @user-fp4gj6si3j
    @user-fp4gj6si3j 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን በሰላም መጣህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-qw2lq8jg3t
    @user-qw2lq8jg3t 9 หลายเดือนก่อน

    Ethio forum the voice, of voice less.

  • @user-pz1mk4kk9h
    @user-pz1mk4kk9h 9 หลายเดือนก่อน +5

    ልደቱዬ የኛ ንጉስ ትግራይ ታከብርሀለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @elsaaraya5789
      @elsaaraya5789 9 หลายเดือนก่อน +1

      ራስህን ወክለህ ተናገር
      ትግራይ ምን ስላደረገላት ነዉ የምታከብረዉ??? አንድ ቀን እንኻን የአማራ ፋኖ በትግራይ ላይ የፈጸመዉና እየፉጸመ ያለዉ ግፍ የወረረዉን መሬታችን ምዕራብ ትግራይ ተናግሮ አያዉቅም:: አስመሳይ ነዉ::

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 9 หลายเดือนก่อน

      Speak for yourself please

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 9 หลายเดือนก่อน

      @@elsaaraya5789 ምስጋና የለህም እንጂ ለእናንተ ሲያጨበጭብ ኖሯል።

    • @elsaaraya5789
      @elsaaraya5789 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@yeshanewrede6520 ሲጀመር እኛ ተጋሩ አንጨብጫቢ አንወድም የሚያንጨበጭብልንም አንፈልግም::
      የምንጋራዉ ሀቅን የሚያስቀድም ብቻ ነዉ አንተና መሰሎችህን ግን ምን ግዜም አይገባችሁም:: የሚገርመዉ አናንተ ደግሞ የምስጋና ትርጉም ይገባቹሀል እንዴ ክክክክክ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@elsaaraya5789 🐀🐀🐀🐀

  • @Ethiopics-yj5vz
    @Ethiopics-yj5vz 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏🏽

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l 9 หลายเดือนก่อน +9

    #ትግራይ ልደቱ 💪💪💛❤️🥰😍🙏

    • @aishasaeed3790
      @aishasaeed3790 9 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂እረ ወሎዬ ነዉ ሀቀኛ ነዉ ቢሂርተኛ አዴለም🇪🇹✌️

    • @user-pz1mk4kk9h
      @user-pz1mk4kk9h 9 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@aishasaeed3790ልደቱ የሁላችንም ነው ትግራይ ታመሰግነዋለች❤❤❤❤

  • @kitilayadessa8872
    @kitilayadessa8872 9 หลายเดือนก่อน +2

    ልደቱ እናመሰግናለን አሁን አንተ እውነቱን ስለ አፈረጠጥከው ከየትኛው ካምፕ ውግዘት እንደምደርስብህ ልብ በል እንግዲህ

  • @atsion7214
    @atsion7214 9 หลายเดือนก่อน

    Tanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielfekadu3507
    @danielfekadu3507 9 หลายเดือนก่อน

    Ethio form❤❤❤

  • @user-hi1xs1vu8m
    @user-hi1xs1vu8m 9 หลายเดือนก่อน

    Ldetu Ayaele Edmeme ystln enderso yabzaln
    Anbabim Thanks 🙏🙏🙏🙏

  • @ftsumbrhanalemngus9052
    @ftsumbrhanalemngus9052 9 หลายเดือนก่อน

    Melesy ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @alganesh-xe4yb
    @alganesh-xe4yb 9 หลายเดือนก่อน

    Hakegnochu ethio forem ena Ato ledu ❤❤❤enwedachuhalen bertulen

  • @user-un7qw4ur6j
    @user-un7qw4ur6j 2 หลายเดือนก่อน

    ደበበ ነኝ 1992 ምርጠጫ ትዝ ካልኩህ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 9 หลายเดือนก่อน +1

    It already known that love is God.

  • @mishabeshawit8086
    @mishabeshawit8086 9 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 9 หลายเดือนก่อน +1

    የሰው ልጅ ገና ሲፈጠር ያኔ በጥንታዊ ጋርዮሸ ስርአት እንኳን እንደዚህ አይነት የደነዘ አስተሳስብ እንደነበረው እጠራጠራለሁ። ያኔ የነበረው ጥንታዊ ሰው በአሰተሳሰብ ይበልጣችሗል።መልዕክቴ ይድረስ ለኦሮሞ ብሄርተኞች።ያየሰው በርታ ማለት እፈልጋለሁ።

  • @amentede1927
    @amentede1927 9 หลายเดือนก่อน

    Peeee baynor nuro mn ybal neber 👏👏👏👏👏

  • @akuienmabior6637
    @akuienmabior6637 9 หลายเดือนก่อน

    መንግስቱ__ ተድሮስን የገደለብን የውሃንስ ልጆች እየመጡ ነውና ተነስ ዝመት ያለው ለማን ነብር?

  • @abel937
    @abel937 9 หลายเดือนก่อน +1

    Lidetu Ayalew is a well equipped and modern politician who should've been more involved in our politics, too bad the current gov't leaders ego and unwillings to acquire any advice wont let him!!!
    Legendary 💚💛❤️...we've missed you dear Lidetu!!!

  • @brhanuhaile544
    @brhanuhaile544 9 หลายเดือนก่อน +1

    I have no idea how to appreciate Ato Ledetu- wise

  • @BirukGETACHEW-xd9hj
    @BirukGETACHEW-xd9hj 9 หลายเดือนก่อน

    ❤😂😂 yetwdedachu etio forem gift of God Nachu legna pic all the time

  • @assafa35
    @assafa35 9 หลายเดือนก่อน

    💯💯💯

  • @temesgenabraham7795
    @temesgenabraham7795 9 หลายเดือนก่อน

    He's real politics

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 9 หลายเดือนก่อน +2

    In fact Lidetu was a member of መላው አማራ when he start with Dr Asrat and don't expected to be fair, Lidetu is Lidetu after all and he is the most calculative poloitician who knows what to say...

    • @addistedla
      @addistedla 9 หลายเดือนก่อน +1

      የልቤን ነዉ ያልሽዉ ሰላምዬ

    • @kirosaberra4615
      @kirosaberra4615 9 หลายเดือนก่อน +1

      I couldn’t agree more. In recent history, maybe Lidetu is the only mischievous guy Ethiopia ever have!!
      Lidetu lacks honesty to say the least in his articles. Trying to be a middle man or balanced where in fact you are not does not ever solve a problem , specially Ethiopian.
      I believe, unless transitional justice for all Ethiopians is served and be it groups or individuals do not assume responsibility, the mistrust accusing of one another, I’m afraid, will endlessly continue. What a shame!!

  • @zeinunure5172
    @zeinunure5172 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ልደቱ አያሌው ምክንያታዊ ፖለቲካ የሚከተል ሀገሩን የሚወድና ላመነበት ጉዳይ ደፋር እንዲሁም ከጭፍን ድጋፍና ተቃውሞ የጸዳ መልካም ስብዕናን የተላበሰ የፖለቲካ ሊቅ ነው። የሱን አቅም ለማወቅ መድሎት የተሰኘውን መጽሐፉን ማንበብ በቂ ነው።

  • @tesfayeseleshi3121
    @tesfayeseleshi3121 9 หลายเดือนก่อน

    wellcome Yayesew Shimels