ለመጀመርያ ግዜ ስለ ኢትዮጵያውያን ጋዜጤኞች የተለየ ስሜት የፈጠረብኝ ውይይት...በተለይ የ ያየሰው reasoning and arguement is very strong...I never thought there was any Ethiopian journalist who lives for his true moral values...wowww...I never had any respect for Ethiopian journalists...but this journalist really challenged me...Rational thinker, unbias, argues based on facts on ground...etc...I wish we get more Ethiopian journalists like you...Long Live Bro...
I wish I work with either of the two guests, because this interview is more than enough to understand their open-mindedness and based on fact analysis. To both of you, interviewees,I wanna say Bravo for your courage to forward the facts despite the animosity comments you may face from the blindly supporters of the government.
I THINK IN MY MIND. INOUR LONG TIME MILITARY HISTORY NO ONE KILL HIS LEADER NEVER HAPPENED. EXCEPT HAS BEEN KILLED BY THEY OWN LEADERS. SO GENERAL SAARRE NEVER BEEN KILLED BY THE GUARDS. THE GUARD IS A VICTIM HIMSELF IN THIS SITUATION. OTHER VICTIMS ARE THE SAME STUATION HAPPENED.
I don't get it what the journalist talking about. Why he defends to the government? But the two guys especially the young one, he described perfectly what’s going on in the country and its problems. Thank you for telling the truth. This government has to be down as soon as possible unless the country going to be unexpected situations. Or he should apologize for Tigrian people
I really appreciate these two genuine truth teller journalists.they hv spoken out the truth hidden massacre taken by the hidden..............I share their ideas.No matter the truth will disclosed when the time comes.
YAYESEW SHIMELES, you've told all the reality when it comes to the intelligence which has been performed by previous security department lead by Getachew Assefa. I would say Getachew had kept the country SAFELY for 20+ years.
What they're saying about the security office doesn't really make sense. If we apply their logic, then EPRDF should have kept Derg security( dehnenet). We know Derg security force was stronger with well educated officals. However, woyane dismantled it just because couldn't truest it. Why should Abiy truest woyanes dehninet force?
Our precious master mind blessed man Priminster Dr. Abiey Ahemede he is more than enough to lead the country. But now the very problem is fanatics tenfegnoch tekemachwe yeteneka agasese selfish hodamoche le Hager meferes ke hodachwe Becker lela issue yelelachwe derso kita yekededewene afachwen kemekefete bestekere lela yemayaweku dekumanoche selehonu better ignore it OK. Ke Abeiyachen gare wedefete. We stand with our Primeminster Dr Abiye Ahmed & his team. God bless our Prim minster & our Emma Ethiopia!
This Journalist is extremely weak. The one guy with blue suit said " you may not understand me but my viewers could understand " it is true bro we understand you. It is very clear.
ato Eferm yes the truth do hurt but yes we are very back ward still not far than stone age we may have intelligent individual but as counter and society may be one of backward you need to read and get the fact or explant to us how we are not back ward then we will learn I understand we have very rich history but that is not what is need get the fact and the truth about who you are
ውይይታችሁ ብዙ ጠቃሚ ነገሩች አሉት ከ100% 98% ጠቃሚ መረጃ እና አስፈላጊ ነገር ቀስሚበታለሁ አመሰግናለሁ ተባረኩልኚ
Anchma weyane nesch lega gen selfelfu betam yemeyandedu nachweu enzih yeweyane buchloch ezaweu mekele tebarehal
ለመጀመርያ ግዜ ስለ ኢትዮጵያውያን ጋዜጤኞች የተለየ ስሜት የፈጠረብኝ ውይይት...በተለይ የ ያየሰው reasoning and arguement is very strong...I never thought there was any Ethiopian journalist who lives for his true moral values...wowww...I never had any respect for Ethiopian journalists...but this journalist really challenged me...Rational thinker, unbias,
argues based on facts on ground...etc...I wish we get more Ethiopian journalists like you...Long Live Bro...
ያየሰው ሽመልስ አንድን ነገር ነቅሶና አንጥሮ በአግባቡ ለሰው ማስረዳት ሌላውም ካንተ ይማር ጀግና
I wish I work with either of the two guests, because this interview is more than enough to understand their open-mindedness and based on fact analysis. To both of you, interviewees,I wanna say Bravo for your courage to forward the facts despite the animosity comments you may face from the blindly supporters of the government.
alem abrha yes!! yes!!...
I THINK IN MY MIND. INOUR LONG TIME MILITARY HISTORY NO ONE KILL HIS LEADER NEVER HAPPENED. EXCEPT HAS BEEN KILLED BY THEY OWN LEADERS. SO GENERAL SAARRE NEVER BEEN KILLED BY THE GUARDS. THE GUARD IS A VICTIM HIMSELF IN THIS SITUATION. OTHER VICTIMS ARE THE SAME STUATION HAPPENED.
This guy is something, he is so reasonable and logical,everything he said makes a lots of sense.
Perfect!!
Is what is this
Indeed!!
በጣም የሚገርም አገላለፅ። የእውነት ጋዜጠኞች ናቸው። እናመስግናለን።
Sorry ጠያቂው ዝም ብሎ ነው ምንም ጥያቄ መጠየቅ አልቻለም, ተጋባዦቹ ግን ጥሩ አድርገው ነው የሚተነቱንት በተለይ ያየ ሰው የተባለው ልጅ ጥሩ ማብራርያ ነው የሚሰጠው,
የኢትዮጲያ ደህንነት ጉዳይ ግን እኔንም ያሳስበኛል ,
ጋዜጤኛ፣ለማን ነው የምታግዘው ፣ዝም ብለህ ፣ጠይቅ ምርጥ መልስ እየመለሱልህ ነው
Amina Ali asteway nesh
Amina Ali 👎👎👎👎👎👎 እኛ ኢትዮጵያውያን ስህተትን ጎልጉሎ በማውጣት ሀሜት ውሸት ጨምሮ አቃቂር ማውጣት ማን ብሎን እስኪ ወሬ ሳይሆን ስራ ሰራ ሰርታቹህ አሳዩን ቱልቱላ ወረኞች ሁላ ‼️‼️‼️‼️
He wasn’t expecting the truth
Thank you Yayesew Shemelese you have a true wisdom.
Proud of you Yayesew and the best analysis to the present situation in Ethiopia.
ጠያቂው እባክህን አስጨርሳቸው እውነት አዘል ንግግራቸውን
ደስ የሚል ኣገላለፅ እንዳኣንተ ያለ ወጣት ነው ኢትዮጵያ የምያስፈልጋት
ተመስገን ፈጣሪ Thanks god 👎👎👎👎👎👎 እኛ ኢትዮጵያውያን ስህተትን ጎልጉሎ በማውጣት ሀሜት ውሸት ጨምሮ አቃቂር ማውጣት ማን ብሎን እስኪ ወሬ ሳይሆን ስራ ሰራ ሰርታቹህ አሳዩን ቱልቱላ ወረኞች ሁላ ‼️‼️‼️‼️
Yeyesew shimelis wow what a genius guy what a great analysis!!😱😱
I proud of you bro keep it up!!
This interview has changed my view on Getachew Asefa.
እኔ የገርመኝ የጋባዦ መገራከር
እግዚኣብሄር ይስጣቹህ ሓቅ ስለ ተናገራችህ ኣፍረጥርጣቹህ ሕግን ታቃላቹህ ቀጥልበት ሓቅ ለህላና እረፍት ነው ቀጥልበት
ጥሩ ውይይት ነው
እንደዚህ ነፃ ሁነው የሚወያዮ ሙህሮች በርቱ??
wow amazing discussion. I like it. It should be re transmitted by other medias also.
ለ ስለሺና ያየሰው ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ። ሞያችሁንና እውቀታችሁን ከዚህ በበለጠ በሓቅና በቅንነት ህዝባችሁንና አገራችሁን እንድታገለግሉበት እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
አወያዩ !! ግን ዛሬ ምን እንደ ሆነ በጣ...........ም ከፍቶታል። እንደገባኝ ግን በሠራውና ባልሠራው ወያኔን ስላላጠለሹለት ነው። ያ ማ ቢሆን ኖሮ ጭልፋ የሚመስለው ፊቱ ጥርስ በጥርስ በሆነ ነበር።
በትክክል ወድሚ እውነቱ ይህነው የደህንነት አስከባሪወችን ለመበተን ያደርገው መግስትነው እግዚያብሔር ይፍረድበት አሁንስ ከደህንነት ጉን ሁኘመሞትን መረጥሁ ለሀገሬ ቢያበቃኛ ያሁኑም እደዛውነው
I don't get it what the journalist talking about. Why he defends to the government? But the two guys especially the young one, he described perfectly what’s going on in the country and its problems. Thank you for telling the truth. This government has to be down as soon as possible unless the country going to be unexpected situations. Or he should apologize for Tigrian people
This is your mind! What a wonderfull Idea Smart one keep this picture in case of...
Well done very good discussion. Something Dr abey didn't understand it
yayesewu explanation is so convincing and logical!! i appreciate such rational judgement
I really appreciate these two genuine truth teller journalists.they hv spoken out the truth hidden massacre taken by the hidden..............I share their ideas.No matter the truth will disclosed when the time comes.
Yes it's good speech
ያየሰው ሽመልስ ድሮ ETV ከነበሩ የድሮ ጋዜጠኞች ውስጥ በጣም ከምወዳቸው ጋዜጠኞች ውስጥ አንዱ አንተ ነህ በርታ...ዶ/ር አብይ ራሱ ስለ ደህንነት ጉዳይ ያንተን ያክል ጭራሽ እውቀት የለውም... በአሁን ሰዓት ደግሞ እንዳንተ አይነቱን ሁሉን ነገር አፍረጥርጦ የሚናገር ጋዜጠኛ /ሰው / ነው የሚያስፈልጋት❤
this young boy clearly identify the problem of the politics and security
YAYESEW SHIMELES, you've told all the reality when it comes to the intelligence which has been performed by previous security department lead by Getachew Assefa. I would say Getachew had kept the country SAFELY for 20+ years.
ONLY the true this is the reality thank you for clinging our mind Thank you
የሚገርም ጋዜጠኛ ነው በርታ እንላለን ያየህ ሰው በጣም ነው የገባህ የዚህ መንግስት ነገርም ገና ሁሉንም ጨርሰው ሊቀመጡ ነው አላማቸው። እረ የሚገርም መንግስት ነው
ያየሰው የተናገረው ገና ሰዎች ከመሞታቸው በፊት ሆኖ ቢሆን ኖሮ..... ዋው ያስብል ነበር.... ይሄ ይመጣል ብሎ ያሰበ አልነበረም... አብይም አላሰበም .... ያየሰውም አላሰበም .... ማንም አላሰበም......ስለዚህ ከሆነ በኋላ እንዲህ የሆነው እንዲ ስለተደረገ ነው ብሎ መተንተን ጎበዝ አያስብልም........ ወረኛ ሁላ ሰለቸኝ.......
ይሄው ነው እንግዲህ የሀገራችን ችግር አንዱ በሰራው ላይ መልካም ነገሩን አጎልብቶ ስህተቶችን አርሞ መንቀሳቀስ ሲገባ በጥላቻና ናበተንኮል የ20,, 30 ዓመት ልምድና እውቀት አፍርሶ አንድ ብሎ መጀመር የሚያሳዝን ተግባር ነው,,,,,ሀገሬ ሆይ መቼ ይሆን የሚያልፍልን,?
ye lebinat limd new?
ኦሮማይ! ከእንግዲህ እንኳን ኢትዮጵያ አካባቢው በማይፈታ የጎጥ ድር ተተብትቧል!
haftu hadish ትክክል
haftu hadish ayayi ewunetachewuni new securitywui keshimi new!!
excellent argument of yayesew shimelis keep it up
Well articulated analysis
Le Yayesew 👍👍👍❤
Absolutely dedicated professionals no more words
Smart analysis!!!!!!
የያየሰው ድፍረት አለማድነቅ ማለፍ አልችልም።
Waww endeh yemngerachew sew new yetfawe geta yebarkhe tikekl new yemtnagerew ewntwe yeh new
አየ ጋዜጠኛ ፩ ጥያቄ ፬ ማብራሪያ ወይስ የሚፈልውን ነዉ የሚሰማው
አሁን ሰስበው ጌታቸው ኣሰፋ የኢትዮጵያ ጠባቂ ነበረ ከእግዚአብሔር በታች፡
Samsunggalaxyj5 Samsunggalaxyj5
Exactly
ያየሰው ጅግና ጋዜጠኛ
Sorry to say it but I think the mediator/journalist is more of advocate of the system than a journalist, very unprofessional.
You’re so right
Thank you
the guy the blue Jacket tell the truth..!!!!
ከዋናው መሃል ላይ ካለው መነፅር ካደረገው በስተግራ የተቀመጠው ወጣት ስለ ደሕንነት የሚሰጠው ማብራሪያ ደካማ ነው። ሕ ወ ሃ ት ያደራጀው የደሕንነት መዋቅር መፍረስ የለበትም ብሎ የሌለ ማብራሪያ ቀባጠረ። ስለ ደሕንነት መሓል ያለው አወያይ አሪፍ አብራርቷል።
ከዚህ ኘሮግራም ቡሃላ ያየ ሰው ናሁ ኘሬስ እንዳያቀርብ ተከልክለው. ያየሰው ምርጥ ነህ ተስፋዬ ግን እንብብ
እስካሁን እንደ ያየሰው ደፋር፣ ምክንያታዊና አሳማኝ ጋዜጠኛ አላየሁም፡፡ የእውነት እንዳንተ ዓይነት ሚሊየኖች ያየሰዎች ያስፈልጉናል፡፡
ያየሰው የተናገረው ገና ሰዎች ከመሞታቸው በፊት ሆኖ ቢሆን ኖሮ..... ዋው ያስብል ነበር.... ይሄ ይመጣል ብሎ ያሰበ አልነበረም... አብይም አላሰበም .... ያየሰውም አላሰበም .... ማንም አላሰበም......ስለዚህ ከሆነ በኋላ እንዲህ የሆነው እንዲ ስለተደረገ ነው ብሎ መተንተን ጎበዝ አያስብልም........ ወረኛ ሁላ ሰለቸኝ.......
ሙሉ እውቀት ብሎ ዝም ከክፉ ይጠብቃችሁ
ይህጋዜጠኛ ምንድነው የሚያወራው እየነገሩህ አይደል አብይ መግዛት አልቻለም እያለህነው
Malkam Abebaw 👎👎👎👎👎👎 እኛ ኢትዮጵያውያን ስህተትን ጎልጉሎ በማውጣት ሀሜት ውሸት ጨምሮ አቃቂር ማውጣት ማን ብሎን እስኪ ወሬ ሳይሆን ስራ ሰራ ሰርታቹህ አሳዩን ቱልቱላ ወረኞች ሁላ ‼️‼️‼️‼️
melkam abebawu kkkkkkk!!
አሁን ያለው የደሕንነት መዋቅር ዜሮ ነው
አብይ ለዘለአለም ይኑር፡፡ አንተ ፈሳም ወያኔ
Ethiofirst201162
Antem gobz neh
arifi agelalesi!! beka ye dr aby security keshimi security new!! ye woyane securitiwochi eko esati yelasui nachewui!!!
አቶ ጋዜጠኛ ምርጥ ድሪቶ ነህ እሽ
እኔ የሚገርመኝ የጋባዡ ጋዜጠኛ ሽንጡን ገትሮ ነው የሚከራከረው ለዚህ ደነዝ መንግስት
ከስድብ ውጪ አስተዳደግና አመጣጡን በራሳቸው ላይ በተተኩው ትውልድ ልጆቹ ላይ የውድቀት እና የሽንፈት ምልክት ሰጪዎች ን አትከተል
ሉሊ Shiferaw.የቆሸሸ ህሊና ዘምን ይሻገራል.ስድብን አመል ሆኖ ለልጆቹ ስለሚወርድ.ዝም ማለት ብስለት ነው
endisemuh mesmatm gd newu (itseqmal)
This guy is really good ... who is he?
What they're saying about the security office doesn't really make sense. If we apply their logic, then EPRDF should have kept Derg security( dehnenet). We know Derg security force was stronger with well educated officals. However, woyane dismantled it just because couldn't truest it. Why should Abiy truest woyanes dehninet force?
Bini Yig: Because they are tplf themselves.
Our precious master mind blessed man Priminster Dr. Abiey Ahemede he is more than enough to lead the country. But now the very problem is fanatics tenfegnoch tekemachwe yeteneka agasese selfish hodamoche le Hager meferes ke hodachwe Becker lela issue yelelachwe derso kita yekededewene afachwen kemekefete bestekere lela yemayaweku dekumanoche selehonu better ignore it OK.
Ke Abeiyachen gare wedefete.
We stand with our Primeminster Dr Abiye Ahmed & his team.
God bless our Prim minster & our Emma Ethiopia!
ቁጭ ብሎ ማውራትና መስራት በጣም ይለያያል። እያንዳዳችሁ ይችን ሀገር ሃላፊነት አለባችሁ። የምታወሩት ሙዋርት እንጂ መፍትሄ አይደለም። መልካም መሪህን መከተል እና መርዳት ሲገባህ አዋቂ ነኝ እያሉ መለፍለፍ እውቀት አይሆንም።
ያየሰው 👌👌👌👌
yaye sew told the reality about Abiy's security institution capacity
ጤና ይስጥልኝ የባለስልጣን ስም ስንጠራ ኢትዮጵያዊ በሆነ ባህላችን ብንጠቀም እየተከባበርን ልዩነታችንን ብንነጋገር ለመንግስትም ቢሆን ብዙ የሚጠቅም ነገር ስታወሩ ስለሰማሁባችሁ ነው፡፡
ያየህሰው በጋዘጥኝነት ስም የፖለቲካ ስራ ይሰራ ስለነበርና የባለፈዎች የደህንነት አባላት ያደረሱትን ጥፋት ከምንም ሳይቆጥር ለምን ተባረሩ ይለናል፡፡
Yayesew anbesaw 💚💚💛💛❤️❤️
ትክክል ነህ
He explained it very well. What an intelligent young man! Onegoch betenkol new yeDehninetunim sim yatefut!
wow they are the bests,
ጋዜጠኛው የያዘው ክርክር ነው ወይስ ምንድን ነው
good lesson for abye government to strength his security and to save high official
Teach him
This Journalist is extremely weak. The one guy with blue suit said " you may not understand me but my viewers could understand " it is true bro we understand you. It is very clear.
Lol, this "journalist" is not asking and discussing. He is just defending the government.
I think he should have 🤔
ለሚፈጠሩ ያልተጠበቁ ችግሮች እነደ አፍሪቃ ያሉ ሀገሮች ወድያዉኑ የተረጋገጠ መረጃ አያገኙም ሜድያ መዝጋት ግን ስተት ነዉ
Liar, you must be Tigrian, which spying knowledge has your TPLF buddies have got
Respect, you are really a model for these of blind journalist
ለውጡ የኦሮሞ የበላይነት ነው ያለወ
ኦሮሞ አገረ አይመሪም በተሰብም መምራት አይችል
ጎበዝ አትዮ የፈረሰ የድህንነት መስራቤት ያለው ኣኡን ስለዚ አትዮ ካሞስሊም ትቃት ኣታመልትም ።ምክንያቱ የደህነት ድርጂት የለም።
ጨዋታው አብይ ነው
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ
ከተረኝነት ጨዋታ እራሳቸውን በማውጣት
ጠንካራ የኢትዮጵያ መስረት ሀይል ከሆነው
የአማራና ትግራይ ሀይል ጋር በጋራ አንድ
ሆነው መስራት ይጠበቅባቸዋል
በውትድርናውም ይሁን በደህንነቱ ያካበቱት
ልምድና ብቃት አይባክን።
ተረኝነት ያለ ብቃት ኪሳራ ነው።
Kkkkkk tew bakeh zerfachweu hagerun bado adergachweut ezawe mekele laye ethiopia laye dagem enanetn matet anefelgem
@@jonsamethiopia6644 በህይወት ክፉ መድኃኒት የማይገኝላቸው አደገኝ የሆኑት
በሽታዎች ውሽትና ጥላቻ ናቸው
በሁለቱም ተለክፈናል
እግዚአብሔር ይማረን
ስደተኛ ወንድምህ።
Well said the young man who I always like him (forgot his name), however the so called journalist is so damn and deny facts to protect the government.
የዛሬዎቹ ምጡቅ ሙህር ናቸው ።
አብይ መምራት አልቻለም።
ለምን አንተ አትመራውም አትመራውም ወረ ብቻ
Xvie On
Ante eba
Wow wow what a great explanation God bless you
ጌታቸው ኣሰፋ ተሻለ ወይ ሃገራችን
AwO betam
Nafekegn
Internet መዘጋት ለምን ያን ያክል አሳሰባችሁ? ለመሆኑ አሁን እያወራችሁ ወዲያዉ ዘነጋችሁ። National security ካወራችሁ National interestን ባትዘነጉ መልካም ነዉ። መፈንቅሉ በሚካሄድበት ወቅት ለአድራጊዎቹ ግንኙነት ማድረጊያ ዘዴ አስፈላጊ ነዉ። በወቅቱ ወዲያዉ ባይድረስ ኖሮ በአያሌ ሥፍራዎች በተካሄደ ነበር። የተሰራዉ ሥራ ለአገር ደህንነት ሲባል ነበር ደግ አደረጉ። የብሔራዊ ፈተናው National interestን ያመለክታል ባለፉበት ዩኒ እየገቡ የአገራችንን የትምሕርት ጥራት ወደ ድጡ እያወረዱት ስለሆነ በመጠኑም ቢሆን ጠቃሚ ይመስላል ለቀጣዩ ዓመታት ተማሪዎች ጠንክረው እንዲሰሩ ማስጠንቀቅያ ይሆናል።
Betkkikl ድህንነት ማፍረሱ ነው አብይ የተብላው ኣሁንም የሚያስፈራው ቀጣይ ማን ይገደል ይሆን
Interviewer had better to be focused & prepared well
I am apprichet to yayesew shimelish
ያየሰው ሽመልስ ድሮም በጣም አደንቅህ ነበር አሁንም ምልከታህን ወደድኩት አደንቅሀለሁ እውነት ለመናገር ተስፋዬ ሌላ ፕሮግራም ቢሰራ ይሻለዋል
Yihe sewuye man yemilut gazetegna new ? Side yizo yikerakeral ende ?
የተከበርክ አቶ ተስፋየ ሃሳቡ ማንሳትህ እና ማወያየትህ አደንቅሃለው፡፡ ቢሆንም ግን ጭፍን ደጋፊ ለመሆን ያደረግከው ጥረት መብትህ ሲሆን ይህ ለማድረግ ግን አሁንም ማወቅ፣ማንበብ እና በእውቀት ተመሰረተ ውግንና ማድረግ ይጠበቅብሃል፡፡ አንተን ለመምከር ድፍረት ቢሆንብኝም ያየሰው ስመልሽ ያለህን ነጥብ *የሚያገኘው መረጃ ሳያላምጥ የሚውጥ ፤ ከአንድ አቅጣጫ እሱን ከሚፈልገው አቅጣጫ የሚመጣ መረጃ ይዞ የሚንቀሳቀስ ያልሰለጠነ ማህበረሰብ * ያለው በደንብ ተረዳው ላንተም የሚጠቅምህ ይመስለኛል፡፡
anbeb keshibrshi temar zeregha
ato Eferm yes the truth do hurt but yes we are very back ward still not far than stone age we may have intelligent individual but as counter and society may be one of backward you need to read and get the fact or explant to us how we are not back ward then we will learn I understand we have very rich history but that is not what is need get the fact and the truth about who you are
abo temechachusi!!! arifi agelalesi!!
ቋንቋቸው ብጥቅጣቂ ስለሆነ /በመጠኑም ቢሆን ከአንዱ በስተቀር/ መግባባት አይቻልም። ውስብስን ሃሳቦችን ርቱዕ በሆነ ቀልጣፋ አማርኛ መግለጽ በማይቻልበት አገር እንዴት መግባባት ይቻላል? ሁሉም ተብታባ ነው፣ የነገር አገላለጻቸው ወይ ፍሬ ነገሩን የሳተ ነው ወይ እንደ ጦሶ ዶሮ ዙሪያውን ይዞራል።
You are right
Yeyesew shimelis well said!
እኔ ምፈራው አልሸባብ መጫውቻ እንዳንሆን ነው እንደኬንያ
Hey Nesa Media Dr Abiy Ahmad he doesn't have right to Block the internet what he is doing
ይኸው፡በነፃነት፡የውለጋችሁትን፡እየተናገራችሁ፡ለውጥ፡የለም?????ግፍ፡ነው።
wow edmi yisteh eh wetat jegna hakegna ant programu mitmera sew gin dedb zeregna neh
መነፀር፣ያለው፣ስውኝ
ለእውቀት፣የራቀ፣ነው
እውነት፣ማውቅ፣አይፈልግም
edezi ewinet minager yigidelegni😍😍😍😍😍😍😍
Attention to Ato Sileshi Sheberu: The 1960 coup was not headed by General Mulugeta Buli but by General Mengistu Neway get your facts straight.
አይ ይች ሀገር ትገርማለች የምግብ ረሃብ የእውቀት ረሀብ የስፈነባት የልፍስፍስና ተልካሻ ዜጎች አገር እንደሆነች ፈጦ እየታየ ነው:: ስማያዊ ኮት የለበስው ግለስብ የተሻለ ሃሳብ ብያንፀባርቅ እንኳን አስተያየት የሚስጡት ተመልካቾች ግን የመንጋ ፖለቲካ አድናቂዎችና ነገሮች ሙሁራዊ ትንታኔ የሚስጥ ሲያዩ ያቅለሽልሻቸዋል:: ጌታቸው አስፋ አንድ ስው ነው አንድ ስው ለመበቀል ተብሎ አገር እስከ መፍረስ ድረስ መጋፈጡ አላስፈላጊ ነው::
የአገሪትዋ ምርጥ ዜጎች ስናጣ አስፈላጊውን ህጋዊ ማጣራት ሳይደረግ ስንቱተድበስብሶ ቀርቷል አንጀቴን ሲቆርጠኝ የሚኖር ግን የስመኘው በቀለ ሞት እንደዚህ ተድበስብሶ መቅረቱ ይቆረቁረኛል እና ወገኔ አገር በመፍረስ ሂደት ላይ እንዳለች ፀሀይ የሞቀ ገሃድ ነው ይህን ተገንዝበን የግለቦች አምላኪነት ቀርቶ ተቋማዊ ለውጥ እንዲያንስራራ ግፊት ማድረግ ነው የሚገባን::
Very trueeeee
የየሰው ትክክለኛ, ሚዛናዊ ለሀቅ የምትኖር ጋዘጠኛ ለሙያህ ክብር ያለህ ሰው ነህ::ብዙ የምናያቸው ጋዜጠኞች አንጨብጫቢዎች ናቸው::