ከጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማሪያም ጋር የተደረገ ቆይታ በአማርኛና በትግረኛ ቋንቋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • ከጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማሪያም ጋር የተደረገ ቆይታ በአማርኛና በትግረኛ ቋንቋ
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

ความคิดเห็น • 399

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 ปีที่แล้ว +46

    ጋዜጠኛ እርእያ ስንት ጉድ እስማህን ? ምርጥ ጋዜጠኛ 👍🏾 የኢትዮጵያ እምላክ ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥህ 🙏🏾🇪🇹❤️

  • @Atede9383
    @Atede9383 3 ปีที่แล้ว +31

    ያልከው ነገር ሁሉ ልክ ነው! አርአያ በጣም ነው ማደንቅህ ለኛ ስትል ነብሥህን ሰውተህ ነበር ለምታደርገው ነገር እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ 🤗🤗

    • @fanaredai5964
      @fanaredai5964 3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏

    • @trhastesfay1992
      @trhastesfay1992 3 ปีที่แล้ว

      Fesam akatari new antem lemen des ayleh He’s talking about his blood brother and sister so yeah he’s going to make you happy talking like that you are our an enemy materba amhara

    • @Atede9383
      @Atede9383 3 ปีที่แล้ว

      @@trhastesfay1992 ቆጂትዬ ምነው ከስድብ ወጥተው ወደ ማስተዋሉ ቢቀየሩ ሰው እዴት እድሜ ዘላለሙን ሲሳደብና ሲሰደብ ይኖራል!!!. ሁሊ እንደ ግመል ሽንት ወደ ኋላ ያሳዝናል። እነዚ ሰዋች ብዙ ነገር ነው ያደረጉት ገና ብዙ እንሰማለን። በነገራችን ላይ አማራ አይደለሁም እኔም አርአያም ኢትዬጵያዊ ነን ያ ለኔ በቂ ነው።

  • @ruthw4378
    @ruthw4378 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጀግናነህ ወንድማችን አርአይ ግን በቻልከው መጠን በትግርኛም መፀሐፍ ብትፅፍ በአማርኛ ከዚህ በፊት የተናገርከውን ሁሉ በትግሬኛ ብትናገረው ብዙ የትግራይ ልጅ ይማርበታል ትውልድም የድንበታል አንተ አስበህም ሊሆን ይችላል እንደው የኔ ሃሳብ ነው በታልን ወንድማችን💚💛❤️

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial 3 ปีที่แล้ว +62

    Journalist Araya you r just a large library. I can't stop listening you.

  • @kemaltabessekemaltabesse4567
    @kemaltabessekemaltabesse4567 3 ปีที่แล้ว +39

    Long leave for you Araya

    • @mega8101
      @mega8101 3 ปีที่แล้ว +2

      Long live Araya!!!

  • @tsehayshikur3868
    @tsehayshikur3868 3 ปีที่แล้ว +30

    አርያ አንተ ልዮ ነህ! ለዚህ ነው ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ናት የሚባልላት! አንተማ ጀግና ነህ ዛሬ አይደለም ያኔም ስራቸው ሆነህ በብዕርህ የታገልካቸው! ዛሬ ቆመህ ግባተ መሬታቸውን እያየህ ነው!

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 3 ปีที่แล้ว

      Tank you you right ✅ he is Real ethiopian super 👌 journalist god bless him 🙏 👏

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ይሄንን ጋዜጠኛ -- አርዓያ ተክለማርያምን ሳላንደንቀው ማለፍ ከቶ እንዴት እችላለሁ?
    የዛሬ ሦስት ወር ገደማ አካባቢ ይመስለኛል (ኢትዮጵያ ) አገርቤት ሄጄ በነበረበት ሰዓት በፋና ቀለማት ቲቪ ቀርቦ ስለ ወያኔዎች ጉድና ስለ ሠሩት ግፍ ሲያወራና አይቸው ገርሞኝ ላበቃ አልቻልኩም ። በጣም ፣ እጅግ በጣም ፣በጣም የምሰማውን ማመን እስከሚያቅተኝ ድረስ ፣ የቀረበልኝን እራት እንኳ (ወቅቱ ምሽት ነበር) መብላቴን እስከመርሣትና እስከ ማቆም ድረስ ፣ ... ስለ ህ.ወ.ሓ.ት. ወያኔ ከዚህ በፊት ሰምቼው የማላውቀውን (ጉድና ጅራት ከኁዋላ ነው እንዲሉ) በበትረ - ሥልጣናቸው ወቅት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሠሩትን ግፍ ፣ አፈና ፣ ግድያ ፣ እንግልት ፣ ...ኧረ ስንቱን ፣ ስንቱን ፣ ... ጉድ ሰማሁት ?
    አዑዙቢላሂ ! ማለትን እላለሁ ?
    በጣም ፣ እጅግ በጣም ፣ በጣም ፣ ... በጆሮ ለመስማት በጣም የሚዘገንና በጣምም የሚከብድ ነገር ነው ።
    (በነገራችን ላይ ከምርጫ '97 ወዲህ ጀምሮ እስከ ዶክተር ኣብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን እስከመጣበት ግዜ ወይም ዘመን ድረስ በጣም ደጋፊ ነበርኩኝ ፣ በነዚህ ወቅት የ'ነርሱ ደጋፊ በመሆኔ በጣም ፣በጣም ተጸጽቼኣለሁ።)
    ምናልባትም ይዘገይ ይሆናል እንጂ ... ሁሉም (ግፈኞቹ ሁሉ) የ'ጃቸውን ያገኟታል።
    መርማሪ ጋዜጠኛ -- አርዓያ ተክለማርያም ይሄንን ትልቅ ህ.ወ.ሓ.ት.ን ቅሌት ( አሣፋሪ ታሪክ ልበለው መሰል ...? ) ቁም ነገር ለሕዝብ ስላቀረብክ በበኩሌ እጅግ በጣም አድርጌ አመሠግንህኣለሁ።
    አንተም ከእነዚህ ስግብግብ ጁንታዎች ( ህ.ወ.ሓ.ት. ጀሌዎችና ከእስር ደጋፊዎቻቸው ) በተቻለህ አቅም ቤተሰብህንና ራሥህን ጠብቅ!
    ዛሬም ( NOVEMBER 18 / 2020 ዕለተ - ሐሙስ ከኢትዮጵያ ውጭ ሆኜ (እዚሁ ዩ .ኤስ. ኤ.) እንደተለመደው ነውራቸውንና ጉዳቸውን ሰማሁኝ ፣ ምንም ተነግሮም አያልቅም ፤ ተሰምቶም አያልቅም ።
    የኢትዮጵያ መንግሥት እነዚህን እብሪተኞች በቶሎ ለፍርድ ማቅረብአለበት እላለሁ ።
    በሌላም ወቅት ደግሞ በተመሣሣይ አጄንዳ በጉጉት እጠብቅኣለሁ ።
    ሕዳር 10/2013

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 3 ปีที่แล้ว +54

    Dr. Abiy ኢትዮጵያውን የትግራይ ን ሕዝብን በማሰብ ነበር የታገሱአቸው እነጂ እነዚህ ምሰጥ መሆናቸውን አልዘነጉም።

  • @youalesh1
    @youalesh1 3 ปีที่แล้ว +7

    Thank you Araya for your unconditional efforts to make the Ethiopian and specially Tigrian people awake. Please please keep pushing. This is the time to make aware the Tigrian people about who the real TPLF are. May God be with the Tigrian people and whoever fighting to librate them.

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 3 ปีที่แล้ว +7

    Wow so happy we are so happy to see you!
    We thank you so much for the information. I love የአዲስ አበባ ትግራይ ልጆች! ጅግና ንፁ ጭንቅላት

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 3 ปีที่แล้ว +21

    ሀገራችን ውስጥ የገባው ሰይጣን በሥላሴ ስም የተወገዘ ይሁን። ኧረ ሰላም እና ፍቅር ናፈቀንንንንንንንንንንን

  • @mega8101
    @mega8101 3 ปีที่แล้ว +25

    የትግራይ ህዝብ ይህን ፕሮግራም ማየት ይችላል ብላችሁ ነው???
    አርአያ ጀግና ትግራዋይ!!!

    • @dagimtadele6848
      @dagimtadele6848 3 ปีที่แล้ว

      @soyy tadya men cheger alew kenesu ga abrew yasgedelushala

    • @ethiolove7122
      @ethiolove7122 3 ปีที่แล้ว +1

      @soyy ምናልባት አንተ ደልቶህ ይሆናል የትግራይ እናቶች ግንንፁህ ውሀ እንኳን የላቼውም

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናዉ የኢትዮጵያ አዲሱ መዝገበ ቃላታችን ነህ!!! እነዚህን ሌቦች ከሃገር ጥግ እስከ ጥግ ያሉትን የጁንታ ልጅ እና ርዝራዥ ሁላ በፍም ማዳፈን ነው!!! ንቃ ህዝቤ!!! Long live
    🇪🇹💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️🇪🇹

  • @mulunehta22
    @mulunehta22 3 ปีที่แล้ว +60

    ህውሀት በህፃናት ደም ዕድሜውን ለማራዘም የሰራው የማንረሳው ጠባሳ ነው ።

    • @endlesswave2685
      @endlesswave2685 3 ปีที่แล้ว

      Tikikil!
      Minew serkew tigrayin begenebuwat!
      Genzebun wichi likew be betesebachew SIM betinewital.........
      Lemangnawim amlak yirdan!!!.........

  • @awolnur182
    @awolnur182 3 ปีที่แล้ว +1

    አርአያ ተስፋማሪያም በእውነት ጀግና ሰው ነህ ስንት ጉድ ነገርከን የትግራይ አስተዳዳሪ ብትሆን በትግራይ ዘረኝነት ይጠፋ ነበር

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 3 ปีที่แล้ว +6

    *አርአያ ተስፋማርያም* ከወያኔ በኋላ ባለችው ኢትዮጵያ ፥ ጥሩ የስራ ቦታ አግኝቶ እንዲሰራ ቢደረግ ፥ *የኢትዮጵያን እድገት ለማፋጠን* ፥ ትልቅ አስተዋጾ ማድረግ የሚችል ሰው ነውና ይታሰብበት!!!!!!!!

    • @User-xt1hb
      @User-xt1hb 2 ปีที่แล้ว

      በዝህ ሰአት. ማንንም ሳይፈራ. ሀቅን ይዥ. ለሀገሩ. ስለቆመ. በለዉለታችን ነዉ. በተለይ. ለትግራይ. ህዝብ. የሚገነዘብ ካለ

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 3 ปีที่แล้ว +48

    Araya, I can't wait to buy your book for myself and my friends

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z 3 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አውሬዎቹ ገና አላለቁም እራስህን ጠብቅ

  • @mariamicahel4018
    @mariamicahel4018 3 ปีที่แล้ว +30

    የአንተን ንግግር በሰማዉ ቁጥር ጨጒሬን ሆዴን ያመኛል ኡኡኡኡኡኡኡኡ ይህ ሁሉ ግፍ ከምን ዘር ነዉ የተፈጠሩት ምን አልባት እዛ ጫካ ዉስጥ ሲኖሩ የመጀመሪያዉ ጌታችን ወደ ምድር የላከዉ ሴጣን ነዉ ያረፈባቸዉ።

    • @helenh6930
      @helenh6930 3 ปีที่แล้ว

      እረእያ በእንተ ውስጥ ያችን ታላቋን ኢትዮጵያን እገር ወዳድ ህዛብችንን አየሁት የሰማሁት የትግሪኛ ዘፈን ስሰማው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኔ ምን እይነት ሳጥናኤሎች ናቸው እንዚህ ሰዎች ውነት ከስው ልጅ ማህፀን የወጡ ናቸው እግዞኦኦኦኦ እግዚእብሄር ይፈረድባቸው

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 3 ปีที่แล้ว

      Ke-shabiya new yeTmarut new.

    • @hailumengesha7845
      @hailumengesha7845 3 ปีที่แล้ว

      ያሰኛል" ነውም።

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว +18

    The best journalist Araya big respect ✊🏽✊🏽✊🏽 we need more people like you.🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ስው በጣም የሚገርም ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነው
    ከ8 አመት በፊት በኢሳት ቲቪ ያደረገውን ቃለ መጠይቅ አይቸው ተደንቄአለሁ ።ስለ ኢትዮጵያ የሚያመው እውነተኛ ፍጡር ። እግዚአብሔር ከተንኮለኞች ይጠብቅህ

  • @user-vd4qm1mq6b
    @user-vd4qm1mq6b 3 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ይላል ሁሉ ነገር ግዜዉን ጠብቆ ይደርስ

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 3 ปีที่แล้ว

    ውድ አርአያ በዙሪያህ ና የአንተ በሆነው ሁል የልኡል እግዚአብሔር ጥበቃና ምህረት አይለይህ 🙏🙏

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 3 ปีที่แล้ว +15

    Ahunma ezyaw ጉድጓድ ውስጥ ይቀራሉ አለቀ ደቀቀ። ድል ለትግራይ ሕዝብ ድል ለሠራዊታችን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም በሰላም ትኑር።

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 3 ปีที่แล้ว +3

    Ayaya,
    I love how you analyze and added your own critical thinking on it. Glad I watched you.

  • @yegobyew7785
    @yegobyew7785 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰው ስትሆን ልክ እንደዚህ ጀግና ጋዜጠኛ ለእውነት ትቆማለህ።

  • @helina3489
    @helina3489 3 ปีที่แล้ว +6

    I can’t hear tegregna but this is amazing music I feel it what he said crying. Araya I proud of you God bless you

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 3 ปีที่แล้ว +11

    የየትግራ ህዝብ ይህንን ጉድ ማዳመጥ አለበት ወንድም አችን አራያ ነፍሰ እኮ በደንብ ንግርልን

  • @guenetassefa1550
    @guenetassefa1550 3 ปีที่แล้ว +30

    This is an interesting discussion. You are true Ethiopians revealing the cruelty and the corruption of TPLF. This is so sad. Please continue to educate the people of tigray brainwashed by TPLF.

  • @gg-nb3pz
    @gg-nb3pz 3 ปีที่แล้ว +9

    Mr Araya you are a real hero please educate those people who support them unknowingly .

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 3 ปีที่แล้ว +16

    We need a translation
    This song 4 the rest of
    Ethiopian

  • @user-fb8ke3xw2y
    @user-fb8ke3xw2y 3 ปีที่แล้ว +6

    Wow amazing message Rip💚💛❤️J journalist Aaraya God blessed 🙏

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 ปีที่แล้ว +1

    ለልጅ ልጆቻቸው ነው የደሀ ልጅ ደም የሚያሰቡት
    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜ ይስጥህ አርያ

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ እያደረጋችሁ ነው በርቱ
    ጋዜጠኛ ዓርአያ ሁሌም ብትሰማ አትጠገብም ብዙ ሀቅ ስለያዝክ በሀቅ ስለቆምክ

  • @mesrert123
    @mesrert123 3 ปีที่แล้ว +1

    በትግራይ ህዝብ ተስፋ ቆረጬ ነበር ይሄንን የመሠለ ምርጥ ጋዜጠኛ ሳይ ኢትዬጵያ ሀቀኛ ልጆች አሏት ጋዜጠኛ አስመላሽ ጀግና ወኔ ያለህ ጠንካራ ሰዉ ነህ 💪💪💪💪💚💛❤👏👏👏👏

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 3 ปีที่แล้ว +26

    I have a proposal for PM Abichu, please appoint Hero Journalist Araya to be a Head of ETV or EBC responsible for the free Tigray after the death of TPLF aka daytime hyenas. Thank you Araya and take care of yourself please.

    • @youalesh1
      @youalesh1 3 ปีที่แล้ว +3

      Can’t agree more with that. Unfortunately true seeker are rarely appointed for that kind of position. Would have been great if that happens. Araya is more than qualified!

    • @eyolove2901
      @eyolove2901 3 ปีที่แล้ว

      @@youalesh1 so true!!!!

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 3 ปีที่แล้ว +4

    አይተ ሀጎስ ገብረሕይወት ነብስ ይማር ።

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ አርያ ለሙያው ለሀገሩ ትልቅ ክብር ያለው እውነተኛ እና ደፋር ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው!! ክብር ይገባሀል ብዙም ዋጋ ከፍለሀልና

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 3 ปีที่แล้ว +4

    አርአያ ፌቶህን ኢትቪ ለጥፎት ሳይ ለማዳመጥ ቸኪዬ ነበር. ድንቅ እውነተኛ ቅን መልካምነት በውጥህ ያለ ሰው.

  • @endalkachewasdegdig973
    @endalkachewasdegdig973 3 ปีที่แล้ว +2

    Araya is a very respectful Journalist living for the principles of Journalism and his mind.

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 ปีที่แล้ว +13

    Dankeschön journalist Araya 🙏🇪🇹🇩🇪 God bless Ethiopia 🇪🇹

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 3 ปีที่แล้ว

      ብሄር ፖለቲካ በ legal process freez ተደርጎ ኢትዮጵያን በአጭር ግዜ አሜሪካ ማድረግ ይቻላል

  • @yesemworkshiferaw5927
    @yesemworkshiferaw5927 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ፖሮግራም ነው ብዙ ቁም ነገር አግኝቼበታለው በርቱ

  • @firiyeasferaw9668
    @firiyeasferaw9668 3 ปีที่แล้ว

    ተፈጥሮ ላንተ ብቻ ለይታ የሰጠችህ ልዪ እውቀት አለህ፣ ገና ብዙ የምትሰራ ለሀገራችን የወደፊት ተስፋዋነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጋዜጠኛ አርአያ

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 3 ปีที่แล้ว +1

    እዋይ አቱም ሰብአይ ትግርኛ ክጥእመልኩም🤔 ክልትኤክን ሽኮርኢክን ጅግና። ምሳኩምኢና ኩለና viva viva❤❤❤

  • @MIkItube
    @MIkItube 3 ปีที่แล้ว +2

    Bravo Jornalist Araya t/ maryam big respect. God bless you

  • @ephremhailu2639
    @ephremhailu2639 3 ปีที่แล้ว +5

    Ethiopia💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 3 ปีที่แล้ว +1

    Tank you aria you are the only best ethiopian journalist you are super 👌 journalist 👏 Tank you so much ❤ 👍 don't give up you rock star ✨

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 ปีที่แล้ว +1

    አቶ አርአያ በርቱ እደርሷ አይነት ኢትዮጵያን ያብዛልን

  • @astralwave5704
    @astralwave5704 3 ปีที่แล้ว +25

    ኢፈርት አና ሊሎቹንም ድርጅቶች ተሽጦ ውያኔ ለገደላቸው የመከላከያ ሰራዊት የደም ካሳ መክፈል ነው

  • @Canada404
    @Canada404 3 ปีที่แล้ว

    guys thankful for sharing This Truly story you are really Ethiopian because you stand with the truth please don’t stop be continue to talking the truth God blesses both of you take care

  • @eteneshtesfatsion5879
    @eteneshtesfatsion5879 3 ปีที่แล้ว +1

    We need you guys be safe we wish you long live.

  • @teddyassafa9111
    @teddyassafa9111 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ አርአያ ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን 🤟🤟

  • @user-nu4uz6fb1x
    @user-nu4uz6fb1x 3 ปีที่แล้ว

    ኣቤት እንዴት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ያቀረባችሁት፡ መቸም እነዚህ ሰዎች ተይዘው ለፍርድ ቢቀርቡም፡ ለማንም ስለማይበጁና የለመዱትን ግፍ መልሰው ይሰራሉ፡ እንደኔ በጦርነቱ ላይ እንዳሉ ቢያስወግዷቸው እመኛለሁ። ዘር ኣጥፊዎች!!😭

  • @Taredan77
    @Taredan77 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሕዝብህ እንደዚህ የምትለብሰው ያሳዝናል 😥😥😥

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኢትዮጲያዊያን እንቆዎችችች💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙❤️💙❤️💙❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚🇪🇹💚💛❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 3 ปีที่แล้ว

    እነዚህ ወያኔዎች ከጠፉ ሰይጣን ዲያብሎስ ታሰረ እግዚአብሔር ሰፈነ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ብየ አምናለሁ ጋዜጠኛ አርዓያ እነሱን ከመሰለ ሰው የኢትዮጵያን ህዝብ ይጠብቀው አሜን

  • @yimerali210
    @yimerali210 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ ጥሩ ነገር ነው የምታቀርቡት. እንድህ እውነቱን ስንረዳ ጥሩ ነው

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 3 ปีที่แล้ว +1

    መንግስት ይህንን ጋዜጠኛ ይጠብቅልን… እግዚኦ የግፍ መዓት… ትግራይ እንዲህ አይነት የተስፋ ልጆች እያሏት በእነዚያ አይነት ገልቱ ሰዎች መመራቷ ያሳፍራል… በዕውቀት ነገሮችን ማሸነፍ የሚችሉ ሰዎች ያስፈልጓታል… ለህብረተሰቡ ተቆርቋሪ በመምሰል በድርቅና የሚሟገትና ራስ ወዳድ የሆነ ብሄርተኛ ወገን ካለ ያ ወገን ዘመኑን የዋጀ አይደለምና ለሌላውም ጠቃሚ አይደለም… አዳዲስ ሀሳብ ማመንጨት የሚችሉ ተወላጆች መደራጀት አለባቸው… ክፋትንና ተንኮልን እንደ ፖለቲካ ሀሳብ አድርገው የሚያስቡ ሰዎች መወገድ አለባቸው… ከእነዚያ አይነት አረመኔ ሰዎች መላቀቅ ካልተቻለ የትግራይ ተስፋ እየሞተ መሄዱ አይቀርም… ስለዚህ ዘመን ተሻጋሪ ሀሳብ ያለው ትውልድ መነሳት አለበት… በዚህ ሁኔታ ከቀጠለ ግን አንገቱን ደፍቶ የሚኖር አሳዛኝ ህብረተሰብ መፈጠሩ አይቀርም

  • @tesfayebabore6862
    @tesfayebabore6862 3 ปีที่แล้ว

    በትክክለኛው ጊዜ ትክክለኛ ውሳኔ የወሰንክ ጋዜጠኛ ነህ። በርታ! አንተ ንጹህ ኢትዮጵያዊና አርቆ አሳቢ ነህ!

  • @lemlemtewolde12
    @lemlemtewolde12 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አምላክ ይጠብቅህ የእነሱን እድሜ እና እቅድ ለማሳካት ወይም ለመቀጠል ምንም እጁ የሌለበት የምስኪኑ የደሃው ልጅ የሚሰዋበት ምንም ምክንያት የለም።

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 2 ปีที่แล้ว

    ጤና. እርሚ. ይስጥህ ፈጣሪ. ይጠብቃችሁ. ወገኔ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว

    ስላማችሁ ይብዛ በእውነት ስላሙን ያምጣልን

  • @emukidane4513
    @emukidane4513 3 ปีที่แล้ว

    ያማል ስራቸዉ ሁሉ ያማል የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባቸው በድንግዝግዝ ለገዙን አመታት በጣምምምም እናዝናለን ገለውናል

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl 3 ปีที่แล้ว

    አርአያ ምርጥ ጋዜጠኛ አንበሳ

  • @فاطمةاحمد-ز8ح
    @فاطمةاحمد-ز8ح 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ አርአያስ በጣም እናመሰግናለን ነገሩ ይከብዳል እነሱ የያዙት ህዝብን ለማባላት ፈልገው ነው ግን አንጣላላቸውም

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 3 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ አርአያ ተ/ማርያም :- ቃል የማይገልፅህ ልዩ ሠው" ከራስህና ከቤተሠብህ በላይ ኢትዮጵያዊነትን የምታስቀድም*** ኢትዮጵያ ሠው አላት ማለት አንዱ አንተ ነህ ። ኢትዮጵያን እንዳከበርካት ኢትዮጵያ ታክብርህ !!!!!!

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 3 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ አርአያ እኔም ትንግርት የሆነብኝ ይሄ ነው የትግራይ ህዝብ በተለይ ውጭ ያሉት እንዴት ነው ማገናዘብ የተሳናቸው🤭🤔የሚመስለኝ ትግራዋይ በሚል ስም ብቻ እንጂ የሚደረገውን ጉድ ያገናዘቡት አይመስለኝም እንዴት ሰው በራሱ አእምሮ ጥሩውን እና መጥፎውን ማገናዘብ እና ማሰብ የሚሳነው እንዴት🤔ይኸው የሚያደርጉትን ጭፍጨፋ አለም ዘገበው

  • @TheNigatu
    @TheNigatu 3 ปีที่แล้ว +2

    ምነለ ትንሽ ጊዜ ወስዳችሁ ትግርኛውን (በተለይ ኢዶን) በአማርኛ Subtitle ብትተረጉሞት ትግርኛ ለማይሰሙ ህልቀ መሳፍርት ተመልካች?!

  • @hermonogbamichael8599
    @hermonogbamichael8599 3 ปีที่แล้ว +5

    The Artist Hagos described them very well. The words in his songs are very deep indeed. When the so called liberation heroes turn their back to the poor people who died for them, after they achieve material wealth and political power. It is very sad!

  • @lemlemteklu4710
    @lemlemteklu4710 3 ปีที่แล้ว +2

    ከምንም በላይ በእናትህ እራስህን ጠብቅ፡፡

  • @salayishtadesse2559
    @salayishtadesse2559 3 ปีที่แล้ว

    Araya is priceless and this young and promising journalist should learn a lot from him.

  • @user-er9zn1fd7r
    @user-er9zn1fd7r 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ አራአያ ድንቅ ሚዛናዊ ኢትዮጲያዊ ጀግና💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-dy5kf3dr4h
    @user-dy5kf3dr4h 3 ปีที่แล้ว +4

    22:00 EDOE
    SO PAINFUL
    U DON'T NEED TO BE TIGRAWAY TO FEEL THE PAIN.
    I'M ERITREAN I UNDERSTAND THEIR PAIN.

  • @samio5896
    @samio5896 3 ปีที่แล้ว +1

    can somebody tell me the name of the EBC journalist ? what is his full name Tewodros....?

    • @zemares4325
      @zemares4325 3 ปีที่แล้ว

      እኔነኝ ደመላሽ

    • @samio5896
      @samio5896 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zemares4325 gash demelsh kkk

    • @samio5896
      @samio5896 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioNiGisT thanks

    • @PlRATE
      @PlRATE 3 ปีที่แล้ว +1

      he was a news presenter at Tigray Tv few months ago before waking up.

    • @samio5896
      @samio5896 3 ปีที่แล้ว

      @@PlRATE yea! that is why I was curious about his name to check his background.

  • @emebetgetahun3538
    @emebetgetahun3538 3 ปีที่แล้ว +2

    The government is weak in reaching out to the beutiful, religious, people of tigray by their language this is a good start keep your work and i hope this will pass and we all will be okay.

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 ปีที่แล้ว

    Tigray music made me emotional. Peace to Africa ❣️

  • @oneday2929
    @oneday2929 3 ปีที่แล้ว

    የዋህ ያገሬ ህዝብ ጆሮህን ታምናለህ ፡ የሻአቢያው ኣርኣያ ተስፋማርያም ራሱ ሰለ ሃገሩ ሲናገር Araya Tesfamariam : in search of my Eritrean roots

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለዚህ ፕሮግራም ከልቤ አመሰግናለሁ። ያልገባን ያላወቅን ብዙዎች ነን።

  • @mogespetros7651
    @mogespetros7651 3 ปีที่แล้ว

    አራያ ደስ የሚለኝ በተፈለገበት ጊዜ ይገኛል።

  • @temesgen754
    @temesgen754 3 ปีที่แล้ว

    በሁለት ባንዳ መችም የአማራ እርኩስነት አንረሳም መት ለመላው የአማራ ጠንቋይ ህዝብ

    • @melatkass4660
      @melatkass4660 3 ปีที่แล้ว +2

      Tew bakih? Is that right? You cannot survive without Amharas but you have used and abused us for the past 27 years. What do you have to say about the genocide carried out on Amharas by TPLF? They just found bodies of 75 Amhara civilians, in addition to the 600+ found las week in Gondar that were murdered by TPLF and they expect to find more. You thought you could build your happiness on the misery of others, but God's justice prevails.
      The war is between the federal government and TPLF, Amharas are only fighting for their right to live in peace.

  • @helenh6930
    @helenh6930 3 ปีที่แล้ว +2

    This guy is outstanding journalist I really appreciate you you are tell us everything the truth. You can be example for other journalist thank you God bless you.

    • @awolnur182
      @awolnur182 3 ปีที่แล้ว

      Yes he is great man

  • @mustefamohammed9619
    @mustefamohammed9619 3 ปีที่แล้ว

    አቶ አርአያ በጣም እናመሰግናለን

  • @askalegedasembeta7940
    @askalegedasembeta7940 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ አርእያ አንተ የምትሰጠውን ትንታኔ ሁሉ ተከታትያለው ።።ምን ይመስልሀል ሁሉንም ትንታኔህን አመነስቲ ኢንተርናሽናል ማወቅ አለበት ብዬ አምናለሁ ይህ ለ ኢትዮጵያ ትልቅ ለውጥ ነው !!!! በ ህውሀት ባለስልጣን ምን እንደተፈጸመ የ አለም ህዝብ ማወቅ አለበት አርአያ አንተ ጋዜጠኛ ነህ ስለዚህ ከ ኢንተርናሽናል ጋዜጠኞች ጋር ብትገናኝ ለኢትዮጵያ ትልቅ እርዳታ ነው እናመስግናለን አርአያ 🙏 መተኪያ የሌላትን ኢትዮጵያችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏💖

  • @birukgirma4443
    @birukgirma4443 3 ปีที่แล้ว

    you are brave and i like the way of explanation and i have follow your sound recorded if I don't make mistake it will be 7years and i was touched heartily because of those Dinosaurs work and crying a lot about the Davil Job of Meles Zenawi on you Tube. you are nice person .

  • @seadaoumer1632
    @seadaoumer1632 3 ปีที่แล้ว +2

    በነካ እጃችሁ ኦነግ ሸኔንም ያዙና ለመንግስት ፊት አቅርቡልን

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 3 ปีที่แล้ว

    በመፅሀፍ ሊፆፍላቸው ይገባል በግፍ ለተገደሉት ታጋዮች እና የተለያዩ የኢትዮጵያ ዜጐች

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 3 ปีที่แล้ว

    Oh ! I just love the music & listening thus music 🎶 just as Ethiopian musics as usual but I didn't understand the meaning ! But while you translated to Amharic
    It breaks my heart 💔💔💔💔! Am sorry about him he is gone
    R. I. P 🙏🏾

  • @asmegetachew2528
    @asmegetachew2528 3 ปีที่แล้ว +2

    The artist that he was pointing out is Haymanot according to his clue.Actually I am so amazed If it is true.

    • @zolaman7074
      @zolaman7074 3 ปีที่แล้ว

      u mean haymanot girema

    • @asmegetachew2528
      @asmegetachew2528 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zolaman7074 According to his clue, I can guess easily that she must be Haimanot Girma.First of all, her Ex-husband's name is Menilik ,and she had actually one kid with him at that time ,and she was separated from him after she became a famous,and their issue was on viral in various media outlets.Moreover, he was imprisoned for certain period of time,and bitten by unknown gangsters because of her.By the way,menelik already wrote a book regarding his broken relationships and problems.After she separated with him, she got married another man ,and built house around kalita akaki sub city ,and got another baby with the new guy;after that, she has been disappeared for years in the music world.

  • @engediy
    @engediy 3 ปีที่แล้ว

    Araya am waiting your book keep on educating our people

  • @henikiflegiorgis
    @henikiflegiorgis 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምትገርም ሰዉ ነህ አንደኛ

  • @tsehayedinglesimeneh8629
    @tsehayedinglesimeneh8629 3 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድ የንፁሀን ደም ይፈርዳል

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว +1

    I like this song 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @tafrikawit104
    @tafrikawit104 3 ปีที่แล้ว

    Tnx hagos gebrehiwet.
    R.I.P legend 😥😥😥

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 3 ปีที่แล้ว

    ኑሩኝእውነት ያሽንፋል

  • @fasikamegenta5895
    @fasikamegenta5895 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks........

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 3 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል አቤት ግፍ ለየትኛው እድሜ ነው ሺ አመት አንኖር እኔ ምንም የምለው የለም ፈጣሪ ይፍረድባቸው የስራቸውን ይስጣቸው ብቻ

  • @oneday2929
    @oneday2929 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ተናጋሪ መሆን ዋናው ጥቅሙ ውሽትን ኣውነት ማስመሰል ችሎታ ነው፡ ኤርትራዊ ኣርእያ ተስፋማርያም ከ 10 ኣመት በፊት ሰለ ሃገሩ ይመልከቱ Araya Tesfamariam in search
    of my Eritrean roots

  • @አዲስአበባፊቅር
    @አዲስአበባፊቅር 3 ปีที่แล้ว

    በአጠቃላይ ዜና ስታቀርብ መላው የኢትዬጵያ ህዝብ መስማት በሚችልበት ቢሆን መልካም ነው።

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 3 ปีที่แล้ว

    Can't wait to read your book.

  • @sagesamel962
    @sagesamel962 3 ปีที่แล้ว

    Journalist Araya you are the pride of Ethiopia 🇪🇹. ሕዝቢ ትግራይ ከመስግነካ ኢዪ ብመአልቲ። አዬካ አለና ብዙህ ተጋሩ ምሳካ። የሕውሐት ልጆች ኤውሮፓና አሜሪካ የሚሉዮኖች መኪና እየነዱ የትግራይን ልጅ ነው በውሸት PROPAGANDA ህይወቱ የሚገበረው ያለው። በቅርቡ የትግራይ ህዝብ ይመሰክራል ነፃ ሲወጣ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹።