ንግድ ላይ ጊዜ ብር ነው - Part 2 With Haile Gebresilassie - S08 EP82

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 366

  • @girmahailu905
    @girmahailu905 10 หลายเดือนก่อน +42

    የእውቀት አድማሱ መስፋት፣ ፍትህን ያማከለ አሰራሩ፣ በተግባር የተፈተነ ሀገር ወዳድነቱ ተዳምረው ሲታዩ አእምሮው ከእግሮቹ ቀድሞ የሮጠና ሪቫን የበጠሰ መሆኑን ይመሰክራል። ታዋቂም አዋቂም መሆን የቻለ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ!!! ጉዞህ ሁሉ የተሳካ እንዲሆን ፈጣሪ ያበርታህ!! ግሩም ውይይት ነበርና አቅራቢዎቹም ምስጋና ይድረሳችሁ።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 10 หลายเดือนก่อน +3

      ተመሰገን ለዚህ ሁሉ ያበቃዉ የፈደራል ኢትዬጵያ መሰራችና የሕገ-መንግሰታችን አባት መለሰ ዜናዊ ነወ

    • @GEBREE100
      @GEBREE100 9 หลายเดือนก่อน +1

      Haile reminds me the Genocidal war in #Tigray. He helped murder Tigray mothers and children. And I don’t think he regrets what he has done.

    • @abdelajemal7176
      @abdelajemal7176 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሪፍ አገላለፅ👏👏👏

    • @umuhajer
      @umuhajer 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ እህቶች😢

  • @beharua1415
    @beharua1415 10 หลายเดือนก่อน +46

    This is really a lecture from an actual experience. Haile is so humble, and his words are honest and powerful.

    • @Million-q2q
      @Million-q2q 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @negashabebe
    @negashabebe 10 หลายเดือนก่อน +18

    Haile is a subject to study in schools. Thanks for bringing him to Meri!

  • @yilmagebresekago2795
    @yilmagebresekago2795 10 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ኃይሌ የእኛ ሀገር ፕሮፌሰሮችና ዶክተሮች እግርህ ስር ቁጭ ብለው ቲዮሪ ከማነብነብ ይልቅ ከህይወትህና ልምድህ ብማሩ ብዬ ተመኘሁ። አንተ የአሁንና ቀጣይም ትውልድ ጀግና ነህ።

  • @hailuassefa
    @hailuassefa 10 หลายเดือนก่อน +20

    ሀይሌ ለኔ ሮል ሞዴሌ ነው የሱን ሀሳቦች በቀጥታ ገልብጬ የህይወቴ መርህ አድርጊያቸዋለሁ እና እንደሱ ጎበዝና አሸናፊ ለመሆን ደካማነት ይሰማኛል ። ዛሬ ግን ሀይሌም ፈተና እንደሚጫነው አየሁ እኔ የሚሰማኝ ጭንቀት እንደሚሰማው ስኬት ብቻ ሳይሆን ውድቀትንም እንደሚያስተናግድ አየሁ። ሀይሌ የኔ አስተማሪ የበለጠ አከበርኩት።
    መሪዎች ሀይሌን እንደዚ ብትንትን አርጋችሁ ሞተር በትናችሁ ስላሳያችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ ትክክለኛው መንገድላይ እንዳለሁ አይቻለሁ።

    • @Konelene
      @Konelene 4 หลายเดือนก่อน

      yes indeed!

  • @mesenbetfentie5608
    @mesenbetfentie5608 10 หลายเดือนก่อน +11

    Thanks very much. listening to him was like reading a book. salute to the interviewers for giving him enough time to speak freely

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 10 หลายเดือนก่อน +6

    አትሌት ሓይሌ ገብረስላሴ "#ትውልድ_ቀራጭ"!! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!! ሁለቱንም አይቼዋለሁ። የኢንተርቪው ይዘት፣አቀራረብ ወድጄዋለሁ!! በጉልበት የዚህን ፕሮግራም ስም "ሓይሌን እንወቀው" ብዬ ሰይሜዋለሁ!! ዋው!!!
    በርቱ!!

  • @shimlesajema6387
    @shimlesajema6387 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ይሄንን ሰው ከኮሌጅ ትምህርት በላይ ብዙዎቻችን የስተምራል ሀይሌ የተግባር ሰው ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @MiftahHub
    @MiftahHub 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና! ከህይወት ተሞክሮዎችህ ትምህርት ስለሰጠኸኝ ከልብ አመሠግናለሁ!

  • @HenokHGizaw
    @HenokHGizaw 10 หลายเดือนก่อน +11

    This is a real life experience that has all the actual facts of doing business in Ethiopia. No economist or journalist can explain it the way he did. Long life Hallie! Thank you brothers!

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 9 หลายเดือนก่อน

      አንድ ምሳሌ ሰጠን

  • @yonasnigussie6024
    @yonasnigussie6024 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው የእውነት በጣም ብዙ ልምድ ነው የወሰድኩት
    ለኔ ብቻ አይደለም ላብዛኛው የመንግሥት አካላት ፣ለቢሮ ሰራተኞች የሚገርም ልምዱን ነው ሼር ያረገን እና እናንተም ስለጋበዛችሁት ላመሰግናችሁ እወዳቸዋለሁ

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 10 หลายเดือนก่อน +15

    ሻለቃ ሽህ ዓመታት ኑርልን አንተ ትለያለህ በእውነት እግዚአብሔር ድንቅ አድርጎ ስለሰራህ በረከትህ እስከ የሌለው ነው ለብዙዎችም ተርፈህ ተትረፍርፈህ ትኖራለህ ትህትናህ ቅንነትህ ታታሪነትህ ጀግንነትህ ወደር የለውም በርታልን ኑርልን።

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 10 หลายเดือนก่อน +125

    ሃይሌን የምትወዱት እስኪ በ❤ አሳዩን!

    • @TheHolybible8
      @TheHolybible8 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @gaydigets7061
      @gaydigets7061 10 หลายเดือนก่อน +2

      20 ከፈለ ዘመን ቆሻሻ

    • @nebilbiketouring5836
      @nebilbiketouring5836 10 หลายเดือนก่อน

    • @yaredyared1314
      @yaredyared1314 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@TheHolybible8😅😅😅😅😅😅😅

    • @GEBREE100
      @GEBREE100 9 หลายเดือนก่อน

      🤮Haile reminds me the Genocidal war in #Tigray. He helped murder Tigray mothers and children. And I don’t think he regrets what he has done.

  • @habesha9941
    @habesha9941 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሻለቃ ሀይሌ ገብረ ስላሴ true Ethiopian’s hero 💯💯💯

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሃይሌ ዛሬ ትምርትቤት ነው ስልጠና ነው እየሰጠህ ነው።
    ረጅም እድሜ እና ጤና እግዝብሄር ይባርካችሁ።

  • @michaeljimma3913
    @michaeljimma3913 10 หลายเดือนก่อน +7

    Thanks MERI, please bring more people like Haile. This is a life time lesson that we could go back to this interview and lift up our spirit when we get weak.

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 10 หลายเดือนก่อน +4

    የኢትዮጵያ ጀግናችን ስታለቅስ አስለቅሰነሀል ስትስቅ ስቀናል የአንተና የጀግናችን ደራርቱ ያገር ፍቅር ሁሌም በልባችን ላይ ተፅፋችኃል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር :: 👌🙏🙏🙏

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 10 หลายเดือนก่อน

      ሁለት ነገር አታደባልቅ ደራርቱ የደረግ ዘመን ሯጭ ናት በዚሮ የወጣች

    • @Bizuayehu-l2w
      @Bizuayehu-l2w 10 หลายเดือนก่อน

      @@ዋሰ አረ ባክህ ነው እንዴ ? ምንም ትሁን ምንም የአገሬን ባንዲራ አውለብልባለች ? አንተ ስለጠላሀት ሌላውም ? are you kidding … 😳… ተረጋጋ ስንቱን ጠልታችሁ ??..

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 10 หลายเดือนก่อน

      @@Bizuayehu-l2w
      ደደብ ብጤ ነህ መሰል የተባልከዉ ባንዲራ አወለብልባ ሰትመጣ እንደፈረሰ የአበባ ጉንጉን ነዉ የተሰጣት ከዚያ በዚሮ ወጣች በደርግ ዘመን ሸልማታቸዉ ለእሰፖርት ኮሚቴ ገቢ ነበር የሚሆነዉ ለዚህ ነዉ እነሙሩዕ ፈጡማ ሮባ ወዘተ በድህነት ኖረዉ ግማሾቹ ያለፉት
      የወኔ ግዜ ራጮች የፈደራል ኢትዬጵያ መሰራች አባታችን መለሰ ለሯጮቻችን ሸልማታቸዉን በግላቸዉ እንዲወሰዱ ፈቀደላቸዉ
      ሐይሌ ሪኮርድ ሲሰበር $250,000 ለመታያ $100,00 ለማሰታወቅያ $500,00> ደላሮችን ሲያግበሰብሰ መለሰ አንዲት ብር አልወሰደበትም ታድያ ለዚህ ሀብት ተራራ ያደረሰዉ መለሰ ነዉ ለማለት ነዉ በደርግ ግዜ ሮጦ ቢሆን እንደምሩፅ በድህነት ኖሮ በድህነት ይሞት ነበር

    • @Bizuayehu-l2w
      @Bizuayehu-l2w 10 หลายเดือนก่อน

      @@ዋሰ አይ... አንተ ጥጃ ... ቀስ ብለህ እደግ ... የሰውን ማንነት ሳታውቅ ለስድብ ምን አሮጠህ ባለጌ ወራዳ አንተ ተቆጥረህ ነው 120 ሚሊየን የተባለው ?...ውይይይ አገሬ ያሳዝናል እንደአንተ አይነቱ ተፈጠረባት 😳😔…

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 10 หลายเดือนก่อน

      @@Bizuayehu-l2w
      አንተ ቆረቆንዳ አረሰት አትቀይር አንተ አሜሪካ ላይ ታክሰ እየነዳህ እነደራርቱ ላንተ ባንዲራ ያወለብልቡልህ
      የፈረንጅ የፈረሰ ዉድድር ሲያሸንፍ ለጋላቢዉ የአበባ ጉንጉን ይደረግለትነ ከፎቶ በኃላ አበባዉን ፈረሱ አንዲበላ ይደረጋል አሁን እነደራርቱ ሌሎቻችን ጀግኖች ለጉንጉን አበባ ይሩጡ እንደፈረሱ ወይሰ መለሰ ዜናዊ ልጅ ሐይሌ ዜናዊ ቢሊዬነር ይሁኑ ይህ ነወ ጥያቄዬ መልሰ ካለህ መልሰ ያለበለዝያ ታሪክ ይፋረድሀል

  • @MihiretWondafrash
    @MihiretWondafrash 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሀይሌ ስለመጣህ በጣም ድንቅ ጠለቅ ያለ የእውነት የህይወት እውቀት የሆነ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን መሪዎች ፈጣሪ ውለታችሁን ይክፈላችሁ ምስጋናዬ ከልብ ነው በርቱልን

  • @feyissatadesse1165
    @feyissatadesse1165 9 หลายเดือนก่อน

    ሀይሌ አደንቀሃለሁ፡፡ ትልቅ ነህ፡፡ ብዙ ሰራህልን፡፡ እናንተ ወጣቶችም በርቱልን፡፡

  • @sileshia9828
    @sileshia9828 2 หลายเดือนก่อน

    ኃይሌ ከሁሉ በላይ ስለውብ ስብእናህ፣ ስለ ሕይወት እይታህ፣ ለሐገርህ ስላለህ ልዩ ፍቅር... ምኑ ተዘርዝሮ ያልቃል። በጣም እናመሰግንሃለን። እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ!

  • @lidiyademissew6833
    @lidiyademissew6833 10 หลายเดือนก่อน +3

    I always wonder about the service at Haile Resort. You are a brilliant and respected person. You are a true legend!!!

  • @jowmind9277
    @jowmind9277 10 หลายเดือนก่อน +14

    Haile is one of the few genuine businessmen in Ethiopia he is one of the hopes for the economy.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 10 หลายเดือนก่อน

      እድሜ ለወያኔዎች ይል በአማሮች ዘመንማ ደራርቱና ሙሩዝ ይፍጠርን አይተናል በድህነትሲኖሩ

    • @GEBREE100
      @GEBREE100 9 หลายเดือนก่อน

      Haile reminds me the Genocidal war in #Tigray. He helped murder Tigray mothers and children. And I don’t think he regrets what he has done.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 9 หลายเดือนก่อน

      @@GEBREE100
      ወንድሜ ሐይሌ እኔንም ያበሳጨኝ በድርጊቱ ግንበ በአነተ በትግራዊ ዘረኛ መወቀሰ አይችልም። ዘረኛ ባትሆን ዘመደቸንነም ጠብ ጫሪዎቸን ትወቅሰ ነበር
      አንድኛ ሐይሌ ገንዘቡን አዉጥቶ አይሮፕላን ተከራይቶ ከሸማግሌዎች ጋራ ሊያሰታርቃቹህ ቢመጣ ድንፋታሞች ፈትሻቹሁት አዋርዳቸሀ መለሳቹሁት ምን ያረጋቹህ ጠጋበኞች የገዛ እናቱ መሬት ሐላይ ወደቃ እርቅ አርጉ ብላዉ ተደፍታ እያለቀሰች ሰትለምነወ አሻፈረኝ ያለ ክፉ ምንነዉ መሰደድ እያለ አሁን ያን ሁሉ ደላር አፈር በላዉ ማለት ነዉ
      አቅማቹሁን ሳታቁ ተዋግታቹህ በሻሻ ሆንቹህ አዋ ጀግና ናቹህ ጦርነቱን አሸንፋቹሀል ግን መቀሌ ከሰማለች

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 9 หลายเดือนก่อน

      @@GEBREE100
      ወንድሜ ሐይሌ እኔንም ያበሳጨኝ በድርጊቱ ግንበ በአነተ በትግራዊ ዘረኛ መወቀሰ አይችልም። ዘረኛ ባትሆን ዘመደቸንነም ጠብ ጫሪዎቸን ትወቅሰ ነበር
      አንድኛ ሐይሌ ገንዘቡን አዉጥቶ አይሮፕላን ተከራይቶ ከሸማግሌዎች ጋራ ሊያሰታርቃቹህ ቢመጣ ድንፋታሞች ፈትሻቹሁት አዋርዳቸሀ መለሳቹሁት ምን ያረጋቹህ ጠጋበኞች የገዛ እናቱ መሬት ሐላይ ወደቃ እርቅ አርጉ ብላዉ ተደፍታ እያለቀሰች ሰትለምነወ አሻፈረኝ ያለ ክፉ ምንነዉ መሰደድ እያለ አሁን ያን ሁሉ ደላር አፈር በላዉ ማለት ነዉ
      አቅማቹሁን ሳታቁ ተዋግታቹህ በሻሻ ሆንቹህ አዋ ጀግና ናቹህ ጦርነቱን አሸንፋቹሀል ግን መቀሌ ከሰማለች

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 9 หลายเดือนก่อน

      @GEBREE100
      ወንድሜ ሐይሌ እኔንም ያበሳጨኝ በድርጊቱ ግንበ በአነተ በትግራዊ ዘረኛ መወቀሰ አይችልም። ዘረኛ ባትሆን ዘመደቸንነም ጠብ ጫሪዎቸን ትወቅሰ ነበር
      አንድኛ ሐይሌ ገንዘቡን አዉጥቶ አይሮፕላን ተከራይቶ ከሸማግሌዎች ጋራ ሊያሰታርቃቹህ ቢመጣ ድንፋታሞች ፈትሻቹሁት አዋርዳቸሀ መለሳቹሁት ምን ያረጋቹህ ጠጋበኞች የገዛ እናቱ መሬት ሐላይ ወደቃ እርቅ አርጉ ብላዉ ተደፍታ እያለቀሰች ሰትለምነወ አሻፈረኝ ያለ ክፉ ምንነዉ መሰደድ እያለ አሁን ያን ሁሉ ደላር አፈር በላዉ ማለት ነዉ
      አቅማቹሁን ሳታቁ ተዋግታቹህ በሻሻ ሆንቹህ አዋ ጀግና ናቹህ ጦርነቱን አሸንፋቹሀል ግን መቀሌ ከሰማለች

  • @אסמרה-ו9ס
    @אסמרה-ו9ס 10 หลายเดือนก่อน +5

    ሀይሌ አባታችን ድሮም በሩጫው አሁንም በቢዝነስ ብዙ ነገሮች ለውዲቱ ለኢትዬጽያ እያበረከትህ ነው። ካንተ ብዙ ነገሮችን መማር ይቻላል፣ሁሌም እ/ር ካንተጋር ይሁን❤ ቃለመጠየቅ ላደረጋችሁትም ጥሩ ነገር ነው በርቱ❤

  • @fikeretesisay2420
    @fikeretesisay2420 10 หลายเดือนก่อน +5

    ኃይሌ ሁሌ ለኔ አንደኛ ነው በጣም ይማከብረው ሰው ሁኖ ለሰው የተረፈ ጀግና ነው ❤

  • @gizawbayuhie
    @gizawbayuhie 10 หลายเดือนก่อน +1

    Haile is Our Hero.He rised Ethiopian Pride In Athletics & now He is repeating in the business.

  • @GgiyorgisAlebachew
    @GgiyorgisAlebachew 2 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ና ጤና ይስጥልንአሜን አሜን አሜን

  • @tikurwuha9377
    @tikurwuha9377 10 หลายเดือนก่อน +1

    Behiwotie enide Hailie psychologically ashenifogn ayawukim. Bayehut kutir betam new yemiyasasagn. Wodewalehu, Akebirewalehu. I am lucky to see him in my generation.

  • @ahuntube8811
    @ahuntube8811 9 หลายเดือนก่อน +1

    this is what we call Billioners mind set. Greate respert to Our Legend SAHALEKA HAILE ❤❤❤❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 10 หลายเดือนก่อน +5

    እኳን ደናመጣህ የኢትዮጵያ ጀግና በተሳተፈበት ቦታ ሁሉ ሪከርድ ሰባሪ አሏህ ያበርታህ እዲሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @AlazarAlazarAlazarAlazar
    @AlazarAlazarAlazarAlazar 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግናችን ሻለቃ ኃይሌ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ¡¡¡

  • @assefatsige5279
    @assefatsige5279 9 หลายเดือนก่อน +1

    Haile is really hero strong brave and icon person for all of us and for our country! He gave us great lesson, thank you!

  • @mikiyasshewaferaw
    @mikiyasshewaferaw 10 หลายเดือนก่อน +9

    ሀይሌ ትለያለህ ከልብ እናመሰግናለን❤❤

  • @mira3147
    @mira3147 10 หลายเดือนก่อน +7

    No words to appreciate our hero Haile.

  • @natnaeltesfaye4052
    @natnaeltesfaye4052 10 หลายเดือนก่อน +5

    I want to thank Haile for telling how difficult it is to live in Ethiopia even for the upper class, Imagine how the lower class is being treated buried or walking dead...

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ግን ድሀ ከሆንክ ማን ዞር ብሎ ያይሀል ሐይሌ እኮ ሰለማይደማዉ ነዉ

  • @AnaniyaHaile-d7h
    @AnaniyaHaile-d7h 10 หลายเดือนก่อน +2

    That is why you are a legend having the wisdom, courage and resilience.
    Proud of you my hero

  • @YegermalGeteGete
    @YegermalGeteGete 5 หลายเดือนก่อน

    Haile is so exceptional. He is really the best school and encyclopedia that we must enrol in and read.
    Let Almighty God bless him and his family. We are Haile!!

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 10 หลายเดือนก่อน +2

    I love what Hile said about entitlement. I have noticed when my American frieds talk about money and wealth, they say " my dad owns this and that" or " my parents". They recognize their dad's money is their dad's. They don't say it's" our" money. It's the opposit in Ethiopia. That's one of the reason kids from rich families in Ethiopia don't get richer. They always think their dad's money is their money and dont feel motivated to work hard. Most are busy spending their parents money insted of making more money.

  • @fish33332
    @fish33332 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ❤ 🙌 respect እናመሰግናለን መሪ

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 9 หลายเดือนก่อน

    የእውቀት አድማሱ መስፋት፣ ፍትህን ያማከለ አሰራሩ፣ በተግባር የተፈተነ ሀገር ወዳድነቱ ተዳምረው ሲታዩ አእምሮው ከእግሮቹ ቀድሞ የሮጠና ሪቫን የበጠሰ መሆኑን ይመሰክራል። ታዋቂም አዋቂም መሆን የቻለ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ!!! ጉዞህ ሁሉ የተሳካ እንዲሆን ፈጣሪ ያበርታህ!! ግሩም ውይይት ነበርና አቅራቢዎቹም ምስጋና ይድረሳችሁ።

  • @HabteTisasse-hq5my
    @HabteTisasse-hq5my 10 หลายเดือนก่อน +1

    Our ICON HAILE! No need to learn entrepreneurship, experience is the biggest university. Our hero haile, ur view is fantastic

  • @ethiopialover9245
    @ethiopialover9245 5 หลายเดือนก่อน

    ሀይሌ ጀግናችን በእውነት ስማርት ሰው ለካንስ መከራ ሲያልፍ ጥበበኛ ያደርጋል በነገራችን ላየረ ሀይሌ አፅኖ አድርጎ ከተናገራቸው ሺርት ከት የሚያደርጉ በጊዜው አባባል ባለጊዜዎች ለራስጥቅም ሲሉ ትውልድና ሀገር እያበላሹ መሆኑን የተረዳ ሰው ይሄ ሱስተም ሊቆም የሚችለው ሰው ጥሮ ግሮ ሰርቶ ጫፍ ሲደርስ እንጂ በእገሌ ነኝ መጨረሻው ጥፋት ነው አያዋጣም ሀይሌ እናመሰግናለን

  • @tesiond.9317
    @tesiond.9317 10 หลายเดือนก่อน +2

    What an insightful interview. Considering doing a Master Class!

  • @EliyasAli-e3n
    @EliyasAli-e3n 5 หลายเดือนก่อน

    My life Model is Haile . He is a real Hero & Legend for Me. ...Hiwotten be hard work & Be Laabu yashebefat , my always Role model Haile...Am proud that he is fanatic Ethiopian like myself
    LONG LIVE HAILE , MY ETHIOPIAN BROTHERS

  • @habtamutesfayeduressa8233
    @habtamutesfayeduressa8233 10 หลายเดือนก่อน +2

    Great lessons for those who like to hear the facts and reality of business life in Ethiopia. Thanks, dear.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 10 หลายเดือนก่อน

      እንደ ሐይሌ ካልደማህ ንግድ አይሆንህም እንደአለሙዲ እጅህን ፈታ አርግ ሁሉ ይሰግድልሀል

  • @ElizabethFekadu
    @ElizabethFekadu 10 หลายเดือนก่อน +3

    Hailiye...Our priceless and Hero of our beloved country, Ethiopia

  • @tibebumetaferia8598
    @tibebumetaferia8598 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you MERI !
    It's amazing and genuine !!.. BIG Respect & Apperciation for our Hamble hero Haile G. 🙏

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  10 หลายเดือนก่อน +1

      Our pleasure!

  • @kaki682
    @kaki682 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይሌ ለቤተሰብህ የምታሳየዉ በጣም ጎበዝ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmehaAbera
    @AmehaAbera 10 หลายเดือนก่อน +2

    Dear Meri Podcast, I extend my heartfelt gratitude to you and Haile Gebrselassie for an enriching experience. In just two hours, I've absorbed invaluable life coaching lessons, particularly on navigating family business dynamics and ensuring seamless succession planning. Haile's insights have illuminated the path toward fostering successful collaborations with family members and paving the way for future generations to carry forward our business legacy. I eagerly anticipate implementing these learnings into my own endeavors. Thank you once again for this enlightening opportunity.

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 10 หลายเดือนก่อน +5

    Haile is the true legend!!! He is very unique!!! I love him! I wish we Ethiopians have few of Hailes in political arena!!!!

    • @GEBREE100
      @GEBREE100 9 หลายเดือนก่อน

      Haile reminds me the Genocidal war in #Tigray. He helped murder Tigray mothers and children. And I don’t think he regrets what he has done.

    • @jonas2012ash
      @jonas2012ash 9 หลายเดือนก่อน

      @@GEBREE100 I feel the PAIN deep down my bone! But I do not believe he helped the genocide at all! The truth was that he was in Mekele to beg TPLF officials to bring PEACE!!! Unfortunately both TPLF & PP were in their EGO!! For me, both TPLF & PP are the main responsible for this bloody WAR!!! FINGER POINTING AT WRONG PERSON WILL NOT BRING JUSTICE!!!

  • @Wassie12
    @Wassie12 10 หลายเดือนก่อน +6

    You made the best podcast ever with the legend, ሰርቶ በተግባር ያሳየ ጀግና ሰው ነው ወሬ ብቻ አይደለም! I love the show

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ጦርነት ዘምቶ ጦርነትን ሲያጋግል አርበኝነቱ ሳይጠቀሰ በመቅረቱ ትንሸ ቅር ያሰኛል ወንድም ወንድሙን እንዲገድል ታላቅ ተጋድሎ አርጎ የተረፈ ጀግናችን በወያኔ መነሳቱን ረሰቶ

    • @banteyimertariku
      @banteyimertariku 9 หลายเดือนก่อน

      ቱሉ ኩማ, ሀይሌ እኮ እኔ ስህተት አልሰራም አይደለም ያለው ሲቀጥል ሀይሌ ከጦርነቱ በፊት ሰላም እንዲፈጠር ያደረገውን ማንም ኢትዮጵያዊ አላደረገውም።በነገርህ ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ በሀይሌ ልክ ጀግና አንድ ሰው መጥራት አትችልም

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 9 หลายเดือนก่อน

      @@banteyimertariku
      የትግሬዎቹ መሪዎች ቢሊዬን ደላር እያላቸዉ ሲወዝ ባንክ ከወገናቸዉ ጋራ ተዋግተዉ ሞቱ ይህ ጀግንነት ካልሆነ የአማራን ሹሞች ፈርጥጠዉ አዲሰ አበባ የመጡትሰ የካዝናዉን ገንዘብ ሰርቀዉ ምነዉ ሲባሉ ወያኔ ከሚወርሰዉ ብለን ነዉ ብለዉ አረፉት

    • @banteyimertariku
      @banteyimertariku 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@ዋሰእኔ ስለ አማራ ሹሞች አያገባኝም ሌላው የአማራ ሹሞች ጀግና ናቸው አላልኩም።ጀግንነት ማለት ግዴታ መዋጋት ከሆነ ፈሪ ነው ልትለው ትችል ይሆናል እኔ ግን ጀግንነት የምለው ያለህን ሀብት በአግባቡ ተለውጠህ ማህበረሰብህን ለመለወጥ ተግተህ መስራት ነው።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 9 หลายเดือนก่อน

      @@banteyimertariku
      እኔም ሐይሌ ትልቅ ሰህተትም ቢሰራ የዉጭ ሰዉ ሊያጠቃዉ ቢመጣ እመክትለታለሁ ግን እርሰ በርሳችን አንፎጋገር ነዉ የምለዉ ይህን ከተረዳህልኝ ሐይሌ ለእኔም ጀግናዬ ነዉ አለቀ አዎ ሰዉ ነዉ ይሳሳታል ሰወ ሰለሆነም እኛም ጥፋት አጥፍተን ይቅር እንድንባል ሰለምንፈልግ እሱም ይቅርታ ብናረግለት ትግሬ መቀሌ ላይ ሄዶ እንቨሰት ያረጋል ይክሳል አለቀ
      በተረፈ ጀግንነትን የሰራ ፈጣሪነት ማያያዝከዉ ወርቅ አባባል ነወ ጀግንነት ኑሮናችንን አሸንፈን ለሌላዉም ሰናሳልፍለት ነዉ ይህን የምናረግ ከሆነ በአሰር አመት ዱባይ እንሆናለን ደህነትን አጥፍተን

  • @mohameduso1517
    @mohameduso1517 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hail's comments are for real based on the experiences.
    The concret practices and observations.
    I appreciate the comments about the government of prosperity party.
    About general practices of private organizations.
    Being the professional workers alone is not enough but practices matters.
    The education system that deprived from practices.
    Most of Haile 's comments are also my comments.
    The idea can overlap.
    Do not quit from providing the ideas.
    It is very important to share un idea for the generations.
    Best Regards!
    Uso Mohamed Musa.

  • @bethlehemsahle7521
    @bethlehemsahle7521 10 หลายเดือนก่อน +6

    Bravissimi! ሃይሌ ኩራታችን! መሪዎች እናመሰግናለን:: 💚💛❤️

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  10 หลายเดือนก่อน

      Our pleasure!

    • @ednew600
      @ednew600 10 หลายเดือนก่อน

      The guy with black shirt kind of overacting ..trying compare his self with the legend 😂😂😂

  • @dawitgetachew4247
    @dawitgetachew4247 4 หลายเดือนก่อน

    Haile you are my inspirational source. Thank you also podcasters.

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 10 หลายเดือนก่อน +2

    ክቡር ኃይሌ በትክክል ተናግሯል። በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የቆዩ ኩባንያዎች የረጅም ዓመታት ውድ እውቀታቸውን ይዘው ተቀብረዋል። መንግሥት፣ የፋይናንስ ተቋማት እንዲህ ዓይነት ኩባንያዎችን ከመፈራረሳቸው በፊት መጠበቅ፣ መደገፍ አለባቸው። ያለፉት መንግስታት ያንን አላደረጉም። ይልቁንም ያለጊዜው ወደቁ። ጥሩ ምሳሌዎች እንደ በቀለ ሞላ ሆቴሎች፣ ጫማ ፋብሪካ፣ የማሽን ፋብሪካዎች እና ሌሎች ኩባንያዎች. የት ሄዱ?

  • @happytube4183
    @happytube4183 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wow ብዙ ነገር ተምሮያለሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 10 หลายเดือนก่อน +5

    We have seen some companies who devour small componies, using criminals in the government bureaucracy, in some countries. We don't want such investors in Ethiopia. The rest is all perfect on the interview. I really appreciate and respect all what he said, our legend hero, the Great Haile Gebreselassie.😍✌️🙏✔️

  • @mekonnenalehegn219
    @mekonnenalehegn219 4 หลายเดือนก่อน

    Never Give up !!! Haile's Golden Motto I have taken. Thank you!

  • @gezahegnbewket8800
    @gezahegnbewket8800 หลายเดือนก่อน

    Never give up!
    A concise summary of his life time experience. Thank you our legened!

  • @amarekefyalew4385
    @amarekefyalew4385 10 หลายเดือนก่อน +1

    Kenean right you are! Haile is the most hambel and down to earth Ethiopian Hero. He is really exceptional in athletics and business discipline. I wish to see his business empire especially Haile Resort being franchised everywhere in the glob due to his remarkable goodwill and brands.
    The slogan he has some two decades ago "Never giveup!" Sounds powerful. God bless our legendary Haile!

  • @emebetgashu3620
    @emebetgashu3620 10 หลายเดือนก่อน

    ኃይሌ ሁሌ ለኔ አንደኛ ነው ሀገሩን ህዝቡን የሚወድ ታታሪ ትጉ እጅግ በጣም ይማከብረው ሰው ነው.

    • @maymrobi
      @maymrobi 10 หลายเดือนก่อน

      እመቤትዬ ዘደ ቤቴ ገባ በይ

  • @johnafework5570
    @johnafework5570 9 หลายเดือนก่อน

    Shaleka Haile is a legend. Government should listen to him.

  • @derejereta860
    @derejereta860 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ተምሬበታለሁ። ሁላችሁም ተባረኩ ሀይሌ ሀይላችን ነህ ።

  • @BetregiorgisZegeye-yl4rw
    @BetregiorgisZegeye-yl4rw 5 หลายเดือนก่อน

    An amazing and practical lesson i ever heard! Thanks our hero Haile! And all you❤

  • @ezekielyitbarek5350
    @ezekielyitbarek5350 10 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው
    ሀይሌ ረጅም እድሜ ይስትልኝ

  • @kaleabmesfin3604
    @kaleabmesfin3604 10 หลายเดือนก่อน +1

    በአካል የምመኘው ብቸኛ ታዋቂ ሰው❤❤

  • @birukalemu9263
    @birukalemu9263 10 หลายเดือนก่อน +76

    Haile is truly a legend that doesn't get half the credit he desrves.Everything he touches turns into gold lol.

    • @surafelessayas7097
      @surafelessayas7097 10 หลายเดือนก่อน +3

      He said he failed many times.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@surafelessayas7097
      በድንብ አልሰማኸዉም የከሰረዉ እኳ አማሮች ኦሮሞን ለማሰጠቆር ሁለት ሁቴሎቹን አቃጠሉበት እርሻዉንአጋዩት ወዘተ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 10 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@surafelessayas7097
      መች ነወ የወደቀዉ አማሮች ጠባቦች ሁለት ሁቴል ሰላቃጠሉበት ነዉ? ወይሰ ሰፋሪ አማሮች እርሻዉን ሰላቃጠሉበት ነዉ ወድቋል ያልከዉ

    • @nebilbiketouring5836
      @nebilbiketouring5836 10 หลายเดือนก่อน

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@ዋሰማነው ሆቴሉን ያቃጠለው አልክ?

  • @demitufeyisa4107
    @demitufeyisa4107 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you haile, you become our voice. I wish the government would give attention to your words.

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 10 หลายเดือนก่อน +3

    የተከበርከው ሀይሌ ውንድም አባታችን እግዚአብሔር ክብርት ይስጥልን

  • @endupa
    @endupa 7 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ዝግጅት ነዉ አይምሮ ገላጭ ውይይቶችን አስተማሪ የሆኑ ስለምታቀርቡ በዚህ ቀጥሉበት : ሀይልሽ ከባድ ሚዛን አገር ነክ አንተም በርታልን የአገር ዋርካ።።።

  • @dhalaktvethiopia
    @dhalaktvethiopia 10 หลายเดือนก่อน +2

    Haile የአሸናፊነት እና የስኬታማነት ምልክታችን!✅

  • @Eyerasalem
    @Eyerasalem 10 หลายเดือนก่อน

    ሐይሌ ለኢትዮጵያን ስማችን ሞዴላችን ነዉ እሱን የሚተካ ሰዉ ማግኘት በጣም ከባድ ነነዉ ❤❤❤

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏
    Haile, is pure legend of the world 🌍 always striving for greatness!! God bless you abundantly for sharing your wisdoms.

  • @almaz7677
    @almaz7677 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን❤እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን

  • @berhanumolla2445
    @berhanumolla2445 9 หลายเดือนก่อน

    የምር ጋሸ ሀይሌ አንተ ሙያዊ ብቻም ሳይሆን አባታዊ ምክርህ፣ የቤተሰቦችህን በመስሪያ ቤትህ ያላቸውን ድርሻ የተረዳህበት መንገድ በጣም የሚገርም ነው። እውነት ነው ህይወት ትምህርት ቤት ነች የሚለውን በአንተ አይቻለሁ። ክበርልን። ቤተሰብህን በሙሉ በሞገስ ይጠብቅልህ።

  • @kebedebarke2172
    @kebedebarke2172 9 หลายเดือนก่อน

    Haile, you are so amazing. Just no words to explain you. What a lecture!

  • @lolitazulu7347
    @lolitazulu7347 5 หลายเดือนก่อน

    Haile, thank you so does Meri. What a lesson....good job

  • @teddyfantahun
    @teddyfantahun 14 วันที่ผ่านมา

    Golden message! Thank you

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 10 หลายเดือนก่อน +3

    I see the true value of meripodcast in the Haile educational interview.✌️✔️🙏

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  10 หลายเดือนก่อน

      Our pleasure!

  • @eshetuandarge561
    @eshetuandarge561 9 หลายเดือนก่อน

    ኃይሌ አድናቆቴ የበዛ ነው በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ ።አነ ከነአን በጣም እናመሰግናለን ከነአን እንተም እኮ የተግባር ሠው ነህ።

  • @albertcamus5976
    @albertcamus5976 9 หลายเดือนก่อน

    It is a highly genuine and honest interview. He said all from the bottom of his heart. Forget about picking some minor words. The overall idea is noble. It is very impressive!!!

  • @tewodrosdemisse9886
    @tewodrosdemisse9886 10 หลายเดือนก่อน +3

    የሀይሌ አይነት የስራ ዲሲፕሊንና ቆራጥነትን እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ሌሎችም አፍሪካዊ ወንድም ህዝቦች ሊማሩበት የሚገባ legend የሆነ ብቁ ሰው ነው

  • @deresegemeda4222
    @deresegemeda4222 10 หลายเดือนก่อน +4

    Haile is a really great legend!!

  • @doitright593
    @doitright593 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ የሚገም እና ጠቃሚ በዛ ላይ ብዙ ትምህርት አዘል ነው እና አስር ኢፕሶድ ቢኖር እራሱ እንመለከታለን 😂 as always thank you to much for MERI podcast and all your teams 🙏🏽

  • @yohannesh4992
    @yohannesh4992 9 หลายเดือนก่อน

    Really very interesting እዚህ ለመድረስ የከፈልከው ዋጋ ሳስበው መለኪያ የሌለው ያገር ፍቅር እንዳለህ ያስተምራል ስራህና ስምህ ዘመን ተሻጋሪ ነው።ሁሉ ነገር አልጋ ባልጋ ይመስለናል ሁሉን የዳሰሰ በጣም እጅግ አስተማሪ ውይይት ነው። ኢትዮጵየም ልጆቿም በጣም እንወድሀለን።ክቡር ሀይሌ ❤❤❤

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you, Haile. You are our living athletic legend, pragmatic entrepreneur, and sparkling inspiration for the next generation, who can benefit from this lively and proven experience.

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 8 หลายเดือนก่อน

    ሣቢ
    ማራኪ
    መሣጭ
    ሳቢ ነው
    ረቂቅ የማስተማር ዘዴ ነው
    በሚሊዮን ብር የሚሸጥ የሕይወት ትምሕርት ነው በ51አመት የታፈሰ የሕይወት ታሪክ ነው
    ጠያቂውም ጎበዝ ነው
    ጊዜ ጉልበት እውቀት ገንዘብ የወጣበት ጥበብ የፈሰሰበት ቃለመጠይቅ ነው።
    እጅግ በጣም እናመሰግናለን
    ድንቅ ድንቅ ነው

  • @yacobtsegaye4892
    @yacobtsegaye4892 10 หลายเดือนก่อน

    The man, the myth, the legend! The one and only Haile Gebrselassie! Respect 🫡

  • @zinashgezaw5324
    @zinashgezaw5324 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you, Haile for sharing your experienced.

  • @namo-net
    @namo-net 10 หลายเดือนก่อน

    Just listening to Haile for an hour is a life lesson. Thank you, Meri.

  • @wechecha
    @wechecha 9 หลายเดือนก่อน

    Very enlightening interview. Thanks 🙏🏽 for the opportunity, to let us see the world from his perspective and indeed what a great visionary!!!!

  • @user-no9dm6jx5t
    @user-no9dm6jx5t 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you Haile Love and respect .

  • @abeymusse6048
    @abeymusse6048 10 หลายเดือนก่อน

    Amazing, thank you for sharing your experience our hero Haile, May God bles you 🙏

  • @nitsaretube9818
    @nitsaretube9818 10 หลายเดือนก่อน

    ሃይሌ ኩራታችን! መሪዎች እናመሰግናለን

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 10 หลายเดือนก่อน

    I fully agree with his view on the current issues in Ethiopia!!!! Cadres who ruled this country leading into darkness!!! Incompetent leadership with full of cadres are the main issues for Ethiopia in the last consecutive years since Derg!!!

  • @TheAtoZMedia
    @TheAtoZMedia 8 หลายเดือนก่อน

    Great entrepreneurial wisdom nuggets from the legend!

  • @YegermalGeteGete
    @YegermalGeteGete 5 หลายเดือนก่อน

    In haile we TRUST!!

  • @elagrima1046
    @elagrima1046 10 หลายเดือนก่อน

    thank you i am relly impersed we love you Hahile.

  • @shimelessemegn1208
    @shimelessemegn1208 10 หลายเดือนก่อน

    Amazing and teachable podcast with Haile, Son of Ethiopia.

  • @mayasualih4693
    @mayasualih4693 9 หลายเดือนก่อน

    Haile, I have learned a lot from this interview. Thank you for sharing your life experience!

  • @amrydender1922
    @amrydender1922 9 หลายเดือนก่อน

    What an amazing interview. Thank you so much for sharing your wisdom.