Ethiopia: የእርሳቸው ደጋፊ ቡራዩ ኬኛ፤ፊንፊኔ ኬኛ ነው | ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 104

  • @weldebirhankahsay9585
    @weldebirhankahsay9585 5 ปีที่แล้ว +16

    ያየ በጣም ነው እማመሰግንህ። ምናለበት ላንዳንዶቹ በስመ ጋዜጠኛ በማያውቁት ነገር ጥልቅ እያሉ የሚቀባጥሩትን መረጃ አሰባሰብ፣ አተናተን፣ ጥያቄ አራረብ......ስልጠና ብትሰጥልን ? ጋዜጠኛና ሚዛን አንድ ናቸው ። ካልትበላሹ ሁለቱም እኩልና ፍትሓዊ የሆነ አገልግሎት ይሰጣሉ። ፕሮግራምህም ዕውቀት የሞላበትና ሚዛናዊ ስለ ሆነ ሁል ግዜ እከታተለዋለሁ እወደዋለሁም፣ በርታ! ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ።

    • @selemonassefa4612
      @selemonassefa4612 5 ปีที่แล้ว +1

      U R such a real journalist. Million thanks.

  • @genetabera7691
    @genetabera7691 4 ปีที่แล้ว +10

    ኬኛ የሚለዉ ቃል ስግብግብነትን ፡ የኔ ብቻ የሚል የግለኝነት ስሜት የተጠናወታቸዉ ሰዎች አመለካከት ነዉ።

    • @haniwill521
      @haniwill521 4 ปีที่แล้ว +1

      Kegna eko malet [gegna, weyim, am chigaram, Menati, hodam ,Altegib bay, geta yeregemew, belto kag, Leb, Sewbela, Malet new Bilo Yehone Astemari Siyastemir, Binen, Alkugn Kenkilfe....kkkkkkkkk

  • @dan50890
    @dan50890 4 ปีที่แล้ว +19

    ጋዜጠኛው ያዝልቅልህ በርታ ጥያቄዎችህ ግሩም ናቸው ግንዛቤህም ሰፊ ነው ::

  • @wondimagegnleta9481
    @wondimagegnleta9481 4 ปีที่แล้ว

    ያየ ሰው ሽመልስ፣ በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ፡፡ እባክህ ነገ የኔና ያንተ ልጆች መሆኗን ሳትረሳ ሚዛናዊ አገር ግንባታ ላይ በርታ!

  • @lalisageleta7605
    @lalisageleta7605 4 ปีที่แล้ว +4

    Ethio Forum ! Indeed ,this is the right place and deserve the name too. Stay on this truck.

  • @merig627
    @merig627 4 ปีที่แล้ว +10

    Bravo Yayesew , we love you . Great journalist ! Keep it up !

  • @esayasgebretsadik5978
    @esayasgebretsadik5978 4 ปีที่แล้ว +9

    The interviewer and interviewee are both great!!

  • @habtamumengistie4581
    @habtamumengistie4581 4 ปีที่แล้ว +8

    @@ ኢኒጂነር ይልቃል በሳል ደፋር ጀግና ፓለቲከኛ!!

  • @ፅጌናይ
    @ፅጌናይ 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢንጅ. ይልቃል is amazing talent Ethiopian politician

  • @ሸዊትጓልወየንቲ
    @ሸዊትጓልወየንቲ 5 ปีที่แล้ว +15

    ያዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነው።ኢንጅነሩም እንደአብዛኞቹ አቻዎቻቸው መልሱን አላንዛዙም። 👍👍

  • @berhanemeasho6371
    @berhanemeasho6371 4 ปีที่แล้ว +1

    You are a great interviewer man , you are so engaged with with your guests,, keep it up, I think the best interviewer journalist in Ethiopia.

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 4 ปีที่แล้ว +9

    ይልቃል የሚያቀርባቸው ሀሳቦች ሁሉ አንድ ባንድ እየሆኑ ነው።He is smart politician.Good Luck!

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 4 ปีที่แล้ว +1

    Abbey tikikil yalihone akahed new telecom in le Areb imireat week meadin lesawedi Arebia

  • @habtamumengistie4581
    @habtamumengistie4581 4 ปีที่แล้ว +1

    @@ ኢትዮ- ፎርማ በጣም ኣሪፍ ነዉ ቀጥሉበት በሳል እና ጎበዝ ፓለቲከኞች ናቸዉ የሚቀርቡት ጋዜጠኛዉም በጣም ጎበዝ ነዉ!!

  • @minnina6985
    @minnina6985 5 ปีที่แล้ว +23

    እውነት ነው ኢንጅነር ኢሳያስ መቼም ለኢትዮጵያ ጥሩ ሰው አይደለም የተገላቢጦሽ ዘመን ሆነና ስሙ አሁን ለኢትዮጵያ እንደ መልካም ስም መነሳቱ ይገርማል።

    • @bichichiamore262
      @bichichiamore262 5 ปีที่แล้ว +4

      Ye kihdet zemen aydel.Telat ena wedaj yemaytawekibet hager

    • @mesganewbirku7690
      @mesganewbirku7690 4 ปีที่แล้ว

      Telobeg komat mabeb westa new

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 4 ปีที่แล้ว +2

    Just for Egra Ylkal !!!!!

  • @melatteferi2252
    @melatteferi2252 4 ปีที่แล้ว +4

    ENJINER BETAM BESAL SEW👍👍👍❤❤❤.EWNET SLEMINAGERU

  • @dagawo8510
    @dagawo8510 4 ปีที่แล้ว +1

    exactly E/r you are assertive!!!

  • @etheth5034
    @etheth5034 4 ปีที่แล้ว +10

    በረከትን አስሮ ኢሳያስን በቀይ ምንጣፍ መቀበልእውነት ለኢትዮጵያ ሰላም ነው?ለነገሩ ህውሀት አደለም ይቺን ጨዋታሌላም ቀድሞያውቃልለማንኛውም የኢትዮጵያ ፓለቲካ በጥርስ ሳይሆንበድድ ያስቃል ኢንጅነር አድናቂዎት ነኝ

  • @2worldtube326
    @2worldtube326 4 ปีที่แล้ว +2

    ልደቱ እና ይልቃል ሲናገሩ ደስ ይለኛል እነተኞች ናቸው

    • @mesganewbirku7690
      @mesganewbirku7690 4 ปีที่แล้ว

      Belww ledetw yemkew chfary new&Ik 97 yedeh ledetwn almnewem

  • @metumetu4404
    @metumetu4404 4 ปีที่แล้ว +1

    Engineer anjet ares politicagha

  • @AbCd-kw9rk
    @AbCd-kw9rk 4 ปีที่แล้ว +3

    ሁለት አልማዞች እኳንደና መጣችሁ እጂነር አሳቁኝ አብይ ስም ቀይሮ በልፅግና ለስልሳ አመት የኔን ሀሳብ የሚተካ በሎ የለም ብሎ ይጎርራርል ሀሳቡ የውሸት ስለሆነ አድ ነገ ማበራሬያ መስጠት አይችልም ስት እደናተ ያለ ሙህር ሞልቶ የማን ከውቀት ነፃ ይጨፍርብናል ለሁሉም ግዜ አለው አላህ ግፈኞችን አይወድም እና

  • @bashiribrahimsalh2172
    @bashiribrahimsalh2172 4 ปีที่แล้ว

    የጋዜጠኛ ሙያን ያዋረድክ ልክስክስ ለሆዱ አዳሪ በመሆንህ ልታፍር ይገባል

  • @haniwill521
    @haniwill521 4 ปีที่แล้ว +4

    The journalist is So Good , Tinesh bicha Meregagat Yifeligal. I like him , I follow his page,as well, plus i [gave him a Comment to Correct (fix) it. Thats the only problem he has. .!!
    Please Slow down plus don't interrupt while someone is Speaking, let them finish their talk. Once You finish your question,
    Wish you All the best Luck to You. !!!

    • @berhanemeasho6371
      @berhanemeasho6371 4 ปีที่แล้ว

      hani will : no he doesn’t need Meregagat , he is good the way he is , it is how he keeps engaged with his guests and keep them in line.

    • @berhanemeasho6371
      @berhanemeasho6371 4 ปีที่แล้ว

      hani will : he has to interrupt his guests to do a fact checking and to clarify things, hey yayesew be your self and keep it up .

  • @bishawkebede5664
    @bishawkebede5664 5 ปีที่แล้ว +3

    You don’t now how abiy workout Ethiopia 🇪🇹

  • @endrisabdu2983
    @endrisabdu2983 5 ปีที่แล้ว +7

    ኢንጂነር ነሩ ፍጹም ምሁር ናቸው

    • @tsegayenegassa165
      @tsegayenegassa165 5 ปีที่แล้ว +1

      ተራ ወሬ እያወጋ ምኑን ምሁር መሰለ

    • @tsegayenegassa165
      @tsegayenegassa165 5 ปีที่แล้ว +1

      ተራ ሌባ ይመስለኛል፤ እንጂነርነቱንም ተጠራጠርኩ፤ ምሁር ቢሆን ኖሮ ከነበረበት ፖለቲካ ፓርቲ ሠርቆ ሲባረር ሌላ ድርጅት ያቋቁም ነበረን ???

  • @redsun5145
    @redsun5145 5 ปีที่แล้ว +3

    Please Upload Profile for the channel

  • @abebagetachew3293
    @abebagetachew3293 4 ปีที่แล้ว

    enante aynet ewnet anagare yabzalen

  • @seenaananolesalandhugadha7554
    @seenaananolesalandhugadha7554 4 ปีที่แล้ว

    ኬኛ ኬኛ ብላችሁ አመቱን ሙሉ መሳሳታችሁ ያሳዝነኛል። ለምን ኬኛ ማለት የኛ ማለት ነው እኮ "ኬናቆፋ"አላሉምና።ስለዚህ ዝም ብላችሁ ባታላዝኑ መልካም ነው።

  • @seenaananolesalandhugadha7554
    @seenaananolesalandhugadha7554 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ሆነው ነው ኢዜማ እና እነ ጀዋር እኩል የጠቅላይ ሚኒስተሩ የቅርብ ቡድኖች ማለት የሚቻለው? ኢዜማን ብቻ ብታደርጉ እውነት ነበር ለምን በመርሃቸው ተመሳሳይ እነሱ ናቸውና።

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 4 ปีที่แล้ว +2

    Ayi Esayas amakari yehonelat ager abekalat

  • @genetyilma7780
    @genetyilma7780 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ግን ለስድስት ወር ጠቅላይ ሚኒስትር በሆኑና በአየሁኝ እንጃ አስተያየቴ ስልጣን በጣም ይመኛሉ

  • @ፅናኤልጎሳዬ
    @ፅናኤልጎሳዬ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛው መቼም ብዙ ነገር የተማርክ ይመሰለኛል ያንተ ችግርህ ጨቋኝ ተጨቋኝ ብሄር አለ ብለህ ስለምታስብ ነው ለማንኛውም ዛሬ ብዙ ነገር የተማርክ ይመስለኛል

  • @abrget
    @abrget 4 ปีที่แล้ว

    ኢሳይያስ እፈወርቅ የኢትዮጵያ ትልልቅ ላት ነው.

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 4 ปีที่แล้ว

    አንግዳው ብዙ ያወራሉ ሁሉኑም አወቃለሁ ባይ ይመስላሉ አደእርሶ አይነቶችን እንዲት መምራት ይቻላል አገራችን ብዙ ጠማማዎች አወኩ ባዮቾ ሞልተዋታል!!!!!!!

  • @tewodrosangassa5515
    @tewodrosangassa5515 4 ปีที่แล้ว

    Yihe chinkelatu gemashe astesasasebum 1/2 new

  • @mikyasmulualem4283
    @mikyasmulualem4283 4 ปีที่แล้ว

    The journalist should be neutral.he should also leave guests to make their ideas by themselves but he is being very judgemental.he has also discipline issues.

  • @hayathayat7807
    @hayathayat7807 5 ปีที่แล้ว +4

    በትክክል እንጂንር ይልቃል

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m 4 ปีที่แล้ว

    የነኣብይ ሴራ ሲገለጥ መጨርሻ ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ኢሳያስን ይገድላል። ኣብይ = ኢሳያስ = ሴራ። ይሄ ዱርዬ ኣብይ ለኢሳያስ ቀይ ምንጣፍ ለበረከት እስር ቤት ብሎ ሚቃዠው ምንድነው?

  • @mulugetaafework2219
    @mulugetaafework2219 4 ปีที่แล้ว

    the illness of ours /kenga/ oromo polticians

  • @umerendiris39
    @umerendiris39 5 ปีที่แล้ว +2

    አማራ ሙህር እኮነን አለልህ እንጅ ጋላ

    • @yosefalemu6506
      @yosefalemu6506 5 ปีที่แล้ว +2

      Umer Endiris insulting is forbidden by Alah!!!! Not knowledge.

    • @yashenfalgena6247
      @yashenfalgena6247 5 ปีที่แล้ว

      Keftafe! Ye bado chenkelate.

    • @milkiis4real721
      @milkiis4real721 4 ปีที่แล้ว

      Umer??? Shutame

    • @mulugetatolesa8179
      @mulugetatolesa8179 4 ปีที่แล้ว

      Umer Endiris shuxaam ye quciraa lij , qomaaxaa aanteem sawu honeeh tisaaddabaalleh enda wushaachiin bagal bilaa

    • @baroktigraway9375
      @baroktigraway9375 4 ปีที่แล้ว

      Umer Endiris anten gn ayakatitim ante tseda yalk gm nek

  • @jaarraagammachuu2840
    @jaarraagammachuu2840 4 ปีที่แล้ว

    ደምባራ

    • @baroktigraway9375
      @baroktigraway9375 4 ปีที่แล้ว

      jaarraa gammachuu smh mndnw merzemu? Eee atet mknyatih mndnw yemtsadebew? Negeru kezinb mar atebkim

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 4 ปีที่แล้ว

    Yihe tuncha ras Asamnew jegna new eyalen new wey gojame assmnew yegedelachew gonderewoch slehonu edme le Haylesyesus hara kkkk gojamew 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hilamoos5695
    @hilamoos5695 5 ปีที่แล้ว +3

    ውሽታሞች ነችሁ ጥላቻችው እስከጥግ ድራስ ነው ውዳቅዎች ነችሁ እዳዎች ነችው ሽክሞች

    • @yosefalemu6506
      @yosefalemu6506 5 ปีที่แล้ว

      Hila Moos insulting isn't knowledge.

  • @nigatuyaaii9289
    @nigatuyaaii9289 4 ปีที่แล้ว

    What about your dirty politics? Barara yegna ? Shawa yegna ?

  • @teshomeabera4709
    @teshomeabera4709 4 ปีที่แล้ว

    አይ አቶ ይልቃል ፖለቲካውን ለፖለቲከኞቹ ትተህ ለምን ምህንደሰናው ላይ አታተኩርም ?
    ወይስ ምህንድሰናው ላይ እስከዚህም ነህ? ወይስ ቅዳሴ ሲጠፋበት ቀረርቶ ሞላበት ነው ነገሩ?

  • @ፍቅርያሸንፍል-ለ6ቨ
    @ፍቅርያሸንፍል-ለ6ቨ 5 ปีที่แล้ว +8

    መሪው አብይ አይደለም መሪው ጀዋር አበሳው ነው አቶ ይልቃል ጎጃም ግባ እና እርሻህን እረስ

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 5 ปีที่แล้ว

      Twew yawra

    • @yaregalayele8647
      @yaregalayele8647 4 ปีที่แล้ว

      ጅዋርር የዘርና የሜንጫ ፖለቲካ ውጭ ምን የሰራው ነገር አለ በእርግጥ አገር ለማፍረስ ተጠቅሞበታል

  • @gemechudadi9133
    @gemechudadi9133 5 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @alferidqtr7483
    @alferidqtr7483 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ ቀባጣሪ ለኢሳያስ ቀይ ምንጣፍ ለበረከት እስር ቤት ብሎ ሚቃዠው ምንድነው ጠያቂ ተብየው ደሞ ሉአላዊነት ምናምን እያልክ አጉል ፉጨቱን ተወው
    ሉአላዊነት ዛሬ ነው የታያቹ

  • @kiyagebissa3815
    @kiyagebissa3815 4 ปีที่แล้ว

    ሌባ እንኳንም አብይን ማንንም የመናገር ሞራል የለውም ሰማያዊ ፓርቲን የዘረፈ አንተም እንደ ልደቱም ፓለቲከኛ ትባላለህ ደግሞ ቡራዪ ኬኛ ይላል እና የአማራ ነው

  • @davidsinamo9706
    @davidsinamo9706 4 ปีที่แล้ว

    እዩት ኤሄን በላ ትንሽ አዕምሮ ጭራሹን ፖለትካ አታቅም ጊዜህን አታበክን ?? ዛሬም አብይንና ኢስያስን አታቅም አለም በሙሉ ስሸልም መነጽርህን ቀነ አርገህ እይ ?? ደግሞ ለበረከት ጥብቅና ቆምክ ?? የአማራንና የኦሮሞን ወጣት ደም ከጠጣዉ ጋር የስራህን ይስጥህ ??????

  • @mulerthegreat9151
    @mulerthegreat9151 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ አይነ ሸዉራራዉ የቆማጣ ልጅ ፖልቲከኛ ነኝ እያለ ነዉ?

    • @mesganewbirku7690
      @mesganewbirku7690 4 ปีที่แล้ว

      Dedeb senunek menem mareg alchelem&weldew sayabkw besew gwed ayesakew

  • @meseretgutema3198
    @meseretgutema3198 4 ปีที่แล้ว

    This guy is soo arrogant

    • @baroktigraway9375
      @baroktigraway9375 4 ปีที่แล้ว

      Meseret Gutema gutemaaaaa mndnw yikrta? 😜

  • @2121b
    @2121b 4 ปีที่แล้ว

    This amateur journalist is obsessed with Eritrea .Will you leave Eritrea alone for God’s sakes ?!

    • @rot.9552
      @rot.9552 3 ปีที่แล้ว +1

      What's wrong with you. Get off this is Ethiopia vs Ethiopia. Teref Mediterranean teref Asa

    • @2121b
      @2121b 3 ปีที่แล้ว

      @@rot.9552 Are you deaf enough not to hear otherwise ?

    • @rot.9552
      @rot.9552 3 ปีที่แล้ว +1

      @@2121b ager Alachua. Min. Yagebahal. Ethiopian. Interview, Ethiopian politics, Ethiopian war. Hidna lib. kaleh. Ke. Gizawi. Mengistehn. At least. Fake. Election. Giberu.

    • @2121b
      @2121b 3 ปีที่แล้ว

      @@rot.9552 says a man who’s country is in turmoil , genocide happening in a daily basis even worse invaded by Sudan currently . I gotta admit Eritrea is a shit hole country right for obvious reasons , led by a dictator but the point is Eritrean people never and will not kill each other regardless the problems they face. Ps I have utter most respect and love to your Ethiopia so you better get your shit together and work on securing peace and stability for the sake of your people instead of pointing your fingers to others.

    • @rot.9552
      @rot.9552 3 ปีที่แล้ว +1

      @@2121b yes we are having a lot problems. We are trying to fix. That's one reason this journalist asking the guy. You just said this armature journalist and more. By the way He is very smart enough to understand the dictatorship Esu wanted to destroy not only Eri but the East African. Instead of fighting lets work together and get rid of our both enemies Esu & Abi

  • @tsegayenegassa165
    @tsegayenegassa165 5 ปีที่แล้ว +1

    እንጂነር ተብየው ሰውዬ ኬኛ የሚለውን እንደመጥፎ ቃል መውሰዱ ምንም ማንበብ የማይችል እንደሆነ ገመትኩኝ፤ ኬኛ ማለት የብዙሃን መሆኑን እንጂ ግለኝነትን የሚገልጽ ቃል አይደለም፡፡

    • @እውነቱንእንናገር
      @እውነቱንእንናገር 4 ปีที่แล้ว

      ኬኛ ምን ማለት እንደሆነ ኢንሳይክሎፒዲያ ማገላበጥ የሚያስፈልግ አይመስለኝም።"ኬኛ" በአሁኑ ሰአት ማን?ለምን? እንደሚጠቀመው ይታወቃል።

  • @yacobhabtu375
    @yacobhabtu375 4 ปีที่แล้ว

    How cam is man injener. This man is poor mind

    • @beniman5323
      @beniman5323 4 ปีที่แล้ว +1

      You don’t even know how to write engineer and blame this man,stone head