EOTC TV | የሰንበት እንግዳ | ፕሮፌሰሩ መነኩሴ በኢትዮጵያ | ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 หลายเดือนก่อน +1

    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። እኛ በውጪ ለምኖረው ምእመናን፡ ለልጆቻችን ስለ ኃይማኖታቸው በበለጠ አንብበው እንዲረዱ ስለረዱን።

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 หลายเดือนก่อน +1

    ቸሩ መድኃኒአለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን:: ማስተማር ትልቅ ስጦታ ነዉ። አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @alexg.889
    @alexg.889 2 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ለእግዚዓብሄር። ቅዱሳን አባቶችን ያብዛልን።

  • @SS-wt9ur
    @SS-wt9ur 2 หลายเดือนก่อน +4

    መምጣቶ ለቤተክርስቲያናችን ታላቅ ጥቅም
    አለው በሥርዋ ላሉ ትምህርት ቤቶች እየወደቀ ላለው የአገራችን ትምህርት አንዲት ጠጠር እንኳን በመወርወርም አገሪቷን ይታደጓታል ብፁዕ አባታችንም የወተወትዎት ለዚሁ ነው በተጨማሪም ቤተክርስቲያናችን በአለም አቀፍ አገልግሎትልት ለሚኖራት ተሳትፎ ጭምር

  • @antenehgetnetmulatu7226
    @antenehgetnetmulatu7226 2 หลายเดือนก่อน +1

    በዘመናዊ ትምህርት ስለ እምነት የተማሩ ሁሉ መንፈሳዊነቱ እጅግ ይጎላቸዋል!!! መንፈሳዊነት የሌለው ሐይማኖትና እምነት በራሱ ፍጹም የጎደለ ነው!!!

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባ እግዚአብሔር ዕድሜ በጤና ያቆይልን ።

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሜን ለአባታችን ቃለሒወትን ያሰማን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽