EOTC TV | ዐውደ ስብከት | እውነትን ተጸየፉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 130

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 2 หลายเดือนก่อน +26

    ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ማር ነው ያዘነቡት! እወነት ለእውነት ተሰበከ!!!!!

  • @rahelalamerew6369
    @rahelalamerew6369 2 หลายเดือนก่อน +20

    በረከቶት ይደርብን አባታችን ማር ነው ንግግሮት እንኳንም በእጆት ተሳለምኩኝ እንኳንም ጉልበቶን ሳምኩኝ እድለኛ ነኝ እድሉን አግቼ ይህን ሁሉ በረከትን ማግኘቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለተቀሩትም የሚለወጡበት ያድርግልን🙏

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 2 หลายเดือนก่อน +24

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @hiwotandarge5649
    @hiwotandarge5649 2 หลายเดือนก่อน +17

    እኔ እያለቀስኩ ነው ባላለቀ እያልኩ ያየሁት ። እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 2 หลายเดือนก่อน +6

    ቸሩ መድኃኒአለም ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን 🙏🏽 ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @meazaaweke6181
    @meazaaweke6181 2 หลายเดือนก่อน +8

    ብፁዕ አባታችን የእናተን እንባ ያብስልን እንደ እርስዎ ያሉትን አባቶች ያብዛልን እውነትን የሚናገር ጠፍቶ ነው እንዲህ ሰላምን ይሚያምስ ትውልድ በዬቤተክርስቲያኑ ያሚያምሳት
    ብፁዕ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሰማነውን በተግባር ያውልልን

  • @tafegeb8577
    @tafegeb8577 2 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን:: እውነት ነው የሚናገሩት እናት ቤተክርስቲያንን በመጠበቅ ሁላችንም ግዴታ አለብን:: እውነትን ለልጅ ልጅ እናስተላልፍ:🙏🏾

  • @BehailuMetaferia
    @BehailuMetaferia 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቡራኬዎ ይድረሰን ብፁዕ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!💒🙏

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 2 หลายเดือนก่อน +8

    ብፅዑ አባታችን ለእኔ ለዳካማው ለሀጢያተኛው የእግዚአብሔር የእጅ ስራ ለሆንኩት ቡራኬወ ይድረሰኝ ይፍቱኝ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 2 หลายเดือนก่อน +6

    የእኔ አባትዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @wendosenteshome2512
    @wendosenteshome2512 2 หลายเดือนก่อน +9

    ቡራኬዎ ትድረሰኝ ብፁዕ አባታችን

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ያሉ አባቶቻችንን ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን ደስ የሜል ትምህርት ነበረ እድሜ ይስጥልኝ

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ትሁት አባት እግዚአብሔር በእድመ በጠና ይጠብቅልን❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopiayena1178
    @ethiopiayena1178 2 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን በረከቶ ይደርብን🙏🙏🙏የሚሰማና የሚአስተዉል ልቦና ይስጠን🙏 ሁላችንንም የሚአስተምር የሚገስፅ ትምህርት ነዉ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya หลายเดือนก่อน

    ብጹእ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ያድልልኝ

  • @Mahebera
    @Mahebera 2 หลายเดือนก่อน +3

    የእኔ የሀጢያተኛዋ እምባ ይፈረስልዎ የኔ ቅዱስ አባት ። በረከታችሁ ይድረሰን ።እሱ ባለቤቱ ቤቱን የሚያጠራበት ቀን ይመጣል ቤተክርስቲያን የሁላችንም ሀላፊነት ነች ዘመናችን የንሰሀ ነው።

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 หลายเดือนก่อน

    አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፠ አሜንንንንንንሰ

  • @TuwabuDenboba
    @TuwabuDenboba 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን አዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ቡራኬዎ ይድረሰን።እንደዚህ ቆራጥ አባት ነው የሚያስፈልገን።

  • @alem352
    @alem352 2 หลายเดือนก่อน +6

    በእዉነት የሚኖር ከእዉነት የሆነ እንደዚህ ያለሰቀቀን በአደባባይ ይናገራል።
    ብፁዕ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማዎ።

  • @trusewgedefe8917
    @trusewgedefe8917 2 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን። ስለ አስተማሩት ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።አባታችን እርስዎ ትክክለኛውን አስተምረዋል እነሱ ግን አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም እንደሚባለው አይነት ብለው ዝም ብለዋል።ልቦና ይስጣቸው

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቡራኬዎ ይድረሰኝ ብፁዕ አባታችን። በልቅሶና በመንፈሳዊ ቅናት የተሰጠ ድንቅ ምክርና ተግሳጽ ነው። ከውጪው ይልቅ የውስጡ ፈተና አይሏልና ፤ ቤተክርስቲያናችንን ከጥፋት እንታደጋት። 🌷🌷🌷💚💛❤️🌷🌷🌷

  • @ambalay31
    @ambalay31 2 หลายเดือนก่อน +5

    ብዕፁን አባቶች በርከታችሁ ይደረብን! ......በጣም ደስ የሚል ትምህርት❤

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 2 หลายเดือนก่อน

    ብፁዕ። አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @tilahunawoke2110
    @tilahunawoke2110 หลายเดือนก่อน

    አባቶቻችን በዚህ ሰዓት ታስፈልጉን አላችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን።።

  • @meskeremgebremeskel9231
    @meskeremgebremeskel9231 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብጹእ አባታችን ቡራኪው ይድረስን በእድሜ ያቆይልን

  • @forall.
    @forall. 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ማስተዋሉን ያድለን።እኔን የሚያሳስበኝ የቤተክርስቲያን ጉዳይ ነው እንበል።የቤተክርስትያንን ጉዳይ ለጅቦች አሳልፈን አንስጥ።ወስብሐት ለ እግዚአብሔር

  • @TesemaTefera-en5ni
    @TesemaTefera-en5ni หลายเดือนก่อน

    የአባታችን በረከታቸው ይድረሰን ።

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 2 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @betikiros8548
    @betikiros8548 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቡራኬዎ: በረከቶት ትደርብን በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤

  • @WittneyAm
    @WittneyAm 2 หลายเดือนก่อน +4

    ብፁዕ አባታችን በረከቶ ይደርብን❤❤❤❤

  • @AshenafiAlemu-sc6yg
    @AshenafiAlemu-sc6yg 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብጹ አባታችን ቡረኬው ይድረስን❤❤❤❤

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 2 หลายเดือนก่อน +3

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @teklefikadu5514
    @teklefikadu5514 2 หลายเดือนก่อน +4

    "....አንበሳ ሲያገሳ ማን ይቆማል.... ቤተ ክርስቲያን ትቀጥላለች ❤❤❤

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቡራኬዎ ይድረሰን ብጹዕ አባታችን🙏

  • @abejebelew7182
    @abejebelew7182 2 หลายเดือนก่อน +3

    Abatachin bereketwo yidrsesn 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @jackpark3349
    @jackpark3349 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተዋህዶ እንዲህ የመሳሰሉ አባቶች ሊቃውንቶች አሏት
    ጌዜው ተበላሸና አውሪና ሌቦች ጉቦኟች ተፈለፈሉ
    እነዜህን ነቀርሳዎች የቤተ ክርስትያን አምላክ ፍርዱን ይፍረድ😊

  • @TekluBekele-pq7wx
    @TekluBekele-pq7wx หลายเดือนก่อน

    ይገባቸው እንደሆነ ንገሩልን እነዚ ካድሪዎች
    ብፁ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm3017 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አባታችን በረከቱ ይደርብን እውነት ነው ሌቦች ከቤተክርስቴንች ውጡ ወጥሩ አባቱችን በቃ ልባል ይገባል

  • @feleke2284
    @feleke2284 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን !

  • @mulualemmolla5408
    @mulualemmolla5408 2 หลายเดือนก่อน +3

    ብጹዕ አባታችን እጅግ ድንቅ ትምህርት ከ10 በኋላ እንዲህ ልብን የሚያረሰርስ ቃለ እግዚአብሔር በረከተወት ይደርብን።

  • @zenawimedia5232
    @zenawimedia5232 2 หลายเดือนก่อน +4

    ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን🙏 እንዲህ አይነት የሚገጽስ ትምህርት በዚህ ወቅት ለቤተክርስቲያን ለሀገራችንም ጭምር ያስፈልጋል ግፈኞች ስለበዙ በእውነት የሚገጽስ አባት ያስፈልጋል።

  • @eliyona1346
    @eliyona1346 2 หลายเดือนก่อน +3

    በረከቶ ይደርብን ብፁዕ አባታችን❤❤❤

  • @zelalemsisay9343
    @zelalemsisay9343 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እውነት ነው ተዋርደናል ምእመናኑ እዝኖል እፍሮል እልቅሶል ከእግዚአብሔር ግን ተስፋ አንቆርጥም ትንሳኤዋን ያሳየን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kasahuntazelek2160
    @kasahuntazelek2160 2 หลายเดือนก่อน +2

    ህሊና ያለው የብፁ አባታችን ሀዘን የተቀላቀለበት ተግሳፅ የማይገባቸው ሙሰኞች ራሳቸውን ለንስሀ ያዘጋጁ። ለብፁዕ አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @Amenberuk-tn1md
    @Amenberuk-tn1md หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን ብጹዕ አባታችን

  • @kebromweldegebreal1461
    @kebromweldegebreal1461 2 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ይስጣቹ ለኛ ሲል ኣባታችን

  • @ክባርበሌኝነገር
    @ክባርበሌኝነገር 2 หลายเดือนก่อน +5

    ብዕፁን አባቶች በርከታችሁ ይደረብን በጣም ደሰ ያሚል ትምርት❤

  • @Fikremaryam-q5d
    @Fikremaryam-q5d 2 หลายเดือนก่อน +7

    በረከታችሁ ሁሉ ይድርሰን።

  • @habtmarimgebrweld6800
    @habtmarimgebrweld6800 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እጅግ ግሩም ነው አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ አሜን

  • @weeklyenter2116
    @weeklyenter2116 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብጹዕ አባታችን የአቡነ ኤልያስ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @Enat-r8u
    @Enat-r8u 2 หลายเดือนก่อน

    ብፁዕ አባታችን እድሜ ከጠናጋር ይሰጥልን የኑርልን አበቴ

  • @ashenaw2010
    @ashenaw2010 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @Efrata288
    @Efrata288 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብፁህ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እድሜና ጤና ይስጥልን እናንተን የሰጠንአምላክ ክብሩ ይስፋ ጊዜው አስፈሪ ቢሆንም የናንተ ፀሎት እያለ ኢትዮጵያ አትጠፋም ይህን ሰምቶ ወደ ልቦናው የማይመስ ማን ነው ኧረ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 2 หลายเดือนก่อน +4

    ብፁዕ አባታችን እንደእናንተ ዓይነት ለእውነቱ የቆሙ አባቶቻችንን ያቆይልን🙏
    እንዴት ኦዴት አንረግም የሚሉ ሰወች ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ይኖራሉ ?

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከቶ ትድረሰን

  • @ewunetuanteneh
    @ewunetuanteneh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብጽህ አባታችን በረከቶት ይድረሰን🙏🙏🙏🙏🙏❤?❤❤

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን ብፁዕ አባታችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 2 หลายเดือนก่อน +1

    🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲

  • @MaryamSana-ny1if
    @MaryamSana-ny1if 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betsu neto berakeyo atelayen bedeme bexana yaqoyelen egzaber amlek amen amen amen ❤❤❤❤

  • @natnael2562
    @natnael2562 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ አባት

  • @tezarehenos64
    @tezarehenos64 2 หลายเดือนก่อน

    እዞም ኣቦ፡ ብሓቂ ናይ እግዚኣብሔር ሰብ ኢዮም። ተረፈ ኣበው። ጸሎትኩም ይርድአና።

  • @mulugetamerkbu3053
    @mulugetamerkbu3053 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከቶ ይደርብን እድሜና በጤና ያቆየለን

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 2 หลายเดือนก่อน

    የቀደመችውን መንገድ ተመልከቱ ቁሙባት መርምሩ ይዱባት ለነፍሳችሁ እረብት ታገኛላችሁ። ተዋህዶ❤❤❤

  • @aronmedia1986
    @aronmedia1986 2 หลายเดือนก่อน

    ክቡር አባታችን ማሪያምን ቃላት አጣሁ ምን እንደምልዎት እግዚአብሔር በእድመ በጠና ይጠብቅልን ቃለህይዎት ያሰማልን ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ባርክልን ጠብቅልን

  • @MarMinas-l9y
    @MarMinas-l9y 2 หลายเดือนก่อน

    በረከቶ ይድረሰን ❤❤❤

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @SamuelKinde-f5r
    @SamuelKinde-f5r 2 หลายเดือนก่อน +2

    በረከትዎ ይድረሰን ብፁ ከባታችን

  • @WW.program2071
    @WW.program2071 2 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ ያለ ትምህርት ያስፈልጋል ለሁላችን በተለይ "ጉቦ"። እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ።

  • @Seleshi-y6h
    @Seleshi-y6h หลายเดือนก่อน

    ለካ አባቶች ኣሉን ተመሥገን የጋምቤላው ተስፋ አስቆርጦኝ ነበር ተመለሥኩ

  • @yohannesberhe1058
    @yohannesberhe1058 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ የሚል ተግሳጽ ነው።

  • @meserettsegaye1689
    @meserettsegaye1689 หลายเดือนก่อน

    እንደናንተ አይነት አባቶችን ያብዛልን

  • @SerkeAssefa-s6m
    @SerkeAssefa-s6m 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ለኔ ለሀጢያተኛዋ በርከተዎ ትድርሰኝ።

  • @meazafikadu7602
    @meazafikadu7602 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን በድሜ በጤና ቆዩልን

  • @tesfahunkebede-xi3nb
    @tesfahunkebede-xi3nb 2 หลายเดือนก่อน +4

    የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @Seleshi-y6h
    @Seleshi-y6h หลายเดือนก่อน

    አረቡራኬዎት ይድረሰኝ አባቴ እድሜዎ ይርዘምምምምም

  • @eliasgurmu1883
    @eliasgurmu1883 หลายเดือนก่อน

    ያቆይልን፣፣፣፣ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን።

  • @LiulekalLiulekal
    @LiulekalLiulekal 2 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም የሆኑ አባት!!!

  • @nathanim2787
    @nathanim2787 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ አባት ቡራኬዎን ትድረሰን

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብጹዐን አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን

  • @YeromnsheKadir
    @YeromnsheKadir 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችንበረከትዎ ይድረሰን፣፣

  • @abrhamawoke121
    @abrhamawoke121 2 หลายเดือนก่อน

    ቡራኪያችሁ ትድረሰኝ ቅዱሳን አባቶቸ

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @yafet2121
    @yafet2121 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቡራኬዎ ይድረሰን!

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 2 หลายเดือนก่อน

    ቡራኬዎ ይደርብን

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen!!!

  • @ethiopiagebretekle1716
    @ethiopiagebretekle1716 2 หลายเดือนก่อน +2

    በረከታችሁ ይድረሰን!

  • @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
    @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ หลายเดือนก่อน

    አይ አባታችን ይሁን እስኪ !!

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ እና ቤተክርስቲያን ልጆችሽ አሳፈሩሽ እናቴ 😢
    አዬዬዬ

  • @NigatuTemesgen-fo1nn
    @NigatuTemesgen-fo1nn 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዬኔ አባት!!

  • @WubealemTakiso
    @WubealemTakiso 2 หลายเดือนก่อน

    Berketachue yederebene Abatachen!!!

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 2 หลายเดือนก่อน +1

    እህህ ሀዘንዎ አንሰፈሰፈኝ ።
    አይ የኛ ነገር 🙏🙏🙏

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 หลายเดือนก่อน

    May God continue strengthen you and His blessings be with you and always. You are full of wisdom and enormous knowledge!? We crave you pass it as much as you are able to teach and advise the poor and weak generation they don't like to advance and keep the church safe and secure?! You are doing tour best by addressing what's best and appropriate to save and bring back the dignity of the original Orthodox faith. May God continue keeping you atrong and be beacon 🚨 of the Ethiopian church and its citizens? May we have your blessings and we do too thinking of you be secured and strong with your health. Looking for your blessings wherever we are located and peace and Justice to all citizens,,🙏💐 Amen 🙏❤️

  • @aselefgelaw6961
    @aselefgelaw6961 2 หลายเดือนก่อน +2

    Kal hywete yasmalene

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 หลายเดือนก่อน

    በየ ሳሎኑ አልሾምም በረከትዎ ይደርብን

  • @AronZ-f6b
    @AronZ-f6b หลายเดือนก่อน

    ብጹዕ

  • @ዲንብርሀኑክራርቱዩብ
    @ዲንብርሀኑክራርቱዩብ 2 หลายเดือนก่อน +3

    በረከቶ ይደርብኝ አባቴ

  • @AbebawTesfaye-l9t
    @AbebawTesfaye-l9t 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብፁአባታችን ቃለህይወት የሰማልን እነትን የሚፈልግ ማን አለ እነት ብትወደድ ቤተክርስቲን አትዋረድም ነበር ሙስናም በቤተክርስቲያን አይስፋፋም ነበር እውነት በቤተክርስቲያን እድትኖር ከተፈለገ የካህናቱ መብት ይከበር አለአገባብ ከቦታቦታ የለፈቃዱ አይቀየር ለቤተክርስቲያ የሚቆረቆ ለምን ብሎ የሚጠይቅ እየተሳደደ ነው ይህ ቢቆም ቢተክርስቲያን ትጠበቅ ነበር

  • @TurungoJima
    @TurungoJima 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeMaryamlij-if3cw
    @yeMaryamlij-if3cw 2 หลายเดือนก่อน +1

    bereketoti tideresen abatachin qal hewet yasemalin