"የምለምናት እመብርሃን ተስፋዬን መልሳልኛለች!!!"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @workuzewdie2597
    @workuzewdie2597 หลายเดือนก่อน +91

    እሼ በጣም ትልቅ ሰው ነህ በተለያዩ ምክንያቶች ችግሮች ሰዎች ልባቸው እያሰበ ማድረግ ያልቻሉትን አድርገህ ቀተግባር ማሳየት በጣም ትልቅነት ነው የሰውን ደስታ ከማየት የበለጠ ነገር የለም

    • @hiwoltiali
      @hiwoltiali หลายเดือนก่อน +5

      😅

    • @hiwoltiali
      @hiwoltiali หลายเดือนก่อน +1

      🎉

    • @almaz7677
      @almaz7677 หลายเดือนก่อน +2

      💯💯አወ ባውነት ❤❤

    • @Mare-qb9xr
      @Mare-qb9xr 18 วันที่ผ่านมา

      💚ኣሜንኣሜንኣሜን👏

    • @SeneytFkr-lm7lz
      @SeneytFkr-lm7lz 12 วันที่ผ่านมา

      yene gn yet neh😢😢😢😢😢

  • @bbhh211
    @bbhh211 หลายเดือนก่อน +178

    ጎንደሯ ንግስት ስታምሪ የእኔ ቆንጆ መልካም ትዳር ደስተኛ ሁናችሁ ኑሩ

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ หลายเดือนก่อน +184

    ጥሎብኝ የፍቅር ታሪክ ስወድ❤❤

    • @tege6254
      @tege6254 หลายเดือนก่อน +3

      ❤እኔም መስማት ወዳለው

    • @AberHailu
      @AberHailu หลายเดือนก่อน +2

      እኔም

    • @waaa4954
      @waaa4954 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ እርሱ ❤️

    • @EnatAsheber
      @EnatAsheber หลายเดือนก่อน

      Enem

    • @ShalaShala-ed7yp
      @ShalaShala-ed7yp 22 วันที่ผ่านมา

      እኔም😢😢😢😢😢

  • @Sariy177
    @Sariy177 หลายเดือนก่อน +497

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @Mareyamenat-ot2qo
      @Mareyamenat-ot2qo หลายเดือนก่อน +5

      Amen Amen Amen

    • @meme-jn6di
      @meme-jn6di หลายเดือนก่อน +3

      Amin ❤❤❤

    • @AlmiBirhan
      @AlmiBirhan หลายเดือนก่อน +3

      ዉዷ እህቴ ሳሪየ አሜንአሜንአሜን

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @hdhdhbdbdb4562
      @hdhdhbdbdb4562 หลายเดือนก่อน

      አሚንን እህቴ ለሁላችነም

  • @نعيمه-ث1س
    @نعيمه-ث1س หลายเดือนก่อน +120

    ስለ ስንት ደዴብ ወንዶች ባየንበት እዴዚህ አይነት ወንድ ስለየሁ ዴስ ብሎኛል❤

    • @Ewnnegari
      @Ewnnegari หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ

    • @Ewnnegari
      @Ewnnegari หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ

    • @Ewnnegari
      @Ewnnegari หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ

    • @seada3423
      @seada3423 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤e welah

    • @rediatfetene4281
      @rediatfetene4281 หลายเดือนก่อน

      ዴ ጋቤና ያስገባችኋትንስ😂😂😂😂

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 หลายเดือนก่อน +139

    ሁል ግዜ አንተ ጋ እግዛቤር ሲከብር አያለሁ ዘርህ ይባረክ እሼ❤❤❤

    • @TsgeredaAssfa
      @TsgeredaAssfa หลายเดือนก่อน

      አሜን ❤❤❤

  • @ስላሚና
    @ስላሚና หลายเดือนก่อน +72

    እንዴት ታድለሃል እሼ የስው ደስታ ከማየት ሌላ ምን ያረካል❤❤❤

  • @SaraFule-g2r
    @SaraFule-g2r หลายเดือนก่อน +37

    እሼ ዘመንክ ይባረክ መልካም ጋብቻ ተባረኩ ለስጋውደሙ ያብቃቹ አሜን

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn หลายเดือนก่อน +54

    የይትባረክ አባት አንተ የልጅ ትልቅ ከትልቅ ቦታ ደርሰህ አላህ ያሳየኝ የኔን ታሪክ መጥቸ ለማካፈል ያብቃኝ

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 หลายเดือนก่อน +194

    ኪዳነምህረት እናቴ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ😍❤🙏

    • @dhfg336
      @dhfg336 หลายเดือนก่อน +1

      Amenn

    • @dhfg336
      @dhfg336 หลายเดือนก่อน +1

      Amenn

    • @ሙናA
      @ሙናA หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኚ ውዷ❤

    • @hanashewandgn6188
      @hanashewandgn6188 หลายเดือนก่อน

      @@ሙናA እሽ😍

    • @makedstilahun5578
      @makedstilahun5578 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 หลายเดือนก่อน +52

    እሺ ሁሌም የድሐ አባት ሁሉም ነገር የምታደርገዉ በልጆችህ አግኘዉ እመብርሃን በወርቅ ልብሳ ትሸፍንህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AZebTAMR
      @AZebTAMR หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @jonataerko1680
    @jonataerko1680 หลายเดือนก่อน +61

    በሰመአብ እንዴት ደሰ እንዳለኝ አብሬያቸው አልቅሻለሁ በደሰታ ሲያለቅሱ እሼ ሁሌም ለሰው ደሰታ የምትፈጥር የተባረክልጅ እመቤቴ ትዳርህን ሁሌም ደሰታ ትሙላው የሰውን ደሰታ እትደምትሞላ ሌላ ምንም አልልም ።❤🙏

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by หลายเดือนก่อน +65

    ወላሒ እያለቀስኩ ነው ያየሁት አንተ ለፍቅር ፅናት ሰበብ ነህ እሺ ስራ ፈጣሪ ስኬት ብየሀለሁ ተባረክ

    • @RahelAlemu-m3k
      @RahelAlemu-m3k หลายเดือนก่อน

      ምን የሚያስለቅስ ነገር አለ እናቱ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb หลายเดือนก่อน

      ​@@RahelAlemu-m3k😂😂😂

  • @zaharasavery6202
    @zaharasavery6202 หลายเดือนก่อน +66

    እሽቱ ያለሕን ከሌላቸው ጋር ማካፈልና የልባቸውን ምኞት መስጠት ይሕ ከመድሐኒአለም የተሰጠሕ ፀጋ ነው ልጅሕን አንተን ቤተሰብሕን በጤና ይባርካችሁ እሸቱ ከጤና የበለጠ በረከት የለም ደግሜ እላለሁ በጤና ተባረክ ከነቤተሰብሕ

    • @Kidist.Ayalew
      @Kidist.Ayalew หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

  • @Haileg2360
    @Haileg2360 หลายเดือนก่อน +19

    እሼ እነሱን እንዳስደሰትካቸው የሰው ሁሉ ደስታ አይጉደልብህ ተባረክ!

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq หลายเดือนก่อน +23

    እሽቱ ከአሁን በፊት የምትሰራቸውን ስራወች ሁሉ እያየሁ መርቄሀለሁ ብቲክቶክም ሁለት የተጣሉ ጎደኛሞች ስታስታርቅ አይቸ ጮህኩና እሽቱ ዘርህ ይባረክ ስላልኩይ ቲክቶከሮች ዘርህ ይባረክ የሚል ስም አውጥተውልኝ ነበር አሁንም ዘርህ ይባረክ ሁሉም ባለሀብት ካንተ ቢማሩ ብዙሰው ከወደቀበት ያነሱነበር

  • @temesgengeta3629
    @temesgengeta3629 หลายเดือนก่อน +6

    ደስ የሚል ታሪክ ። ገንዘብ እንደ ጣዖት በሚመለክበት ሰዓት ብትቸገሩም ስለፍቅር 💞ብላችሁ ስለናራችሁ ተባረኩ።
    እሺ ተባረክ ወንድሜ የሰወች ደስታ ምንጭ ስለሆንክ። ሞገሱን እና ፀጋውን አክሎ እግዚአብሔር ይስጥክ💐

  • @Sara-t1t6q
    @Sara-t1t6q หลายเดือนก่อน +14

    እውነት እደእሼ መልካም ሰወችን ፈጣሪ ያብዛልን ተባረክ እሼ እናከብርአለን🥰🥰

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha หลายเดือนก่อน +14

    የሰውን ደስታ ማየት በጣም ነው የሚያስደስተው ❤ እሼ ተባረክልኝ 🙏😍

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube หลายเดือนก่อน +27

    ከሠርግም በላይ ታሪካዊ ሠርግ አይለያችሁ የአብርሀምና የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ያስለቀሰኝ የፍቅር ታሪክ እመብርሀን ሙሉ ታድርጋችሁ

  • @zaharasavery6202
    @zaharasavery6202 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ትሁት የሆነ ልጅ መድሐኒአለም በጤና ይባርካችሁ ሁሉ ነገር አላፊ ነው ግን በዚሕ ውስጥ ሁሉ ልዑሉን እግዚአብሔርን ማወቅና መፍራት ማክበርና ልጆቻችሁን በመድሐኒአለም መንገድ ማሳደግ ነው ይሔ ሁሉ ያልፋል ወርቁም አልማዙም ቤቱም ያልፋል ዋናው የነፍስ ጉዳይ ነው ልዑል እግዚአብሔር ከዚሕ ሁሉ በላይ ነው

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน +11

    እሼ እድሜህ ይርዘም አንተ ልጅ የልጆችህ አባት ያድርግህ

  • @Una459
    @Una459 หลายเดือนก่อน +2

    I can definitely say that this is more than Romio nd Juliette story. I was crying more than her for real. What a touching love story.

  • @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
    @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ หลายเดือนก่อน +13

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንደት ደስ ይላል 😢እንደት እዳለቀስኩ እግዚአብሔር አምላክ ለሥጋወ ደሙ ያብቃችሁ ስታምሩ❤

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน +27

    ይሄ እኮ ከነፃፋቼሁት diary 📔 ሙሉ መፅሐፍ ይወጣዋል። በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። እባካችሁ ፊልም ስሩበት። ❤❤❤❤❤ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ❤❤❤ ተዋደዱ ወደፊት ከልጆቻችሁ ጋር ደግሞ እንድናያችሁ ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @Ewnnegari
      @Ewnnegari หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 หลายเดือนก่อน +15

    ወንድማችን የዩኒቨርስቲ ጓደኛዬ እንኳን ደስ አለህ!!!

  • @Yayu-c1t
    @Yayu-c1t หลายเดือนก่อน +6

    ከዚህ በላይ ስርግ የለም ለልጆቻችሁ ኣሪፍ ታሪክ❤❤❤❤❤❤

  • @wondimnewmersha2245
    @wondimnewmersha2245 หลายเดือนก่อน +15

    የኛዋ የዛኔዋ ቀጫጫ እና ጎበዟ የሀይስኩል የክፍል ጓደኛችን አፀደ እንኳን ደስ ያላችሁ። እግዚአብሔር የተቀደሰውን ትዳር ይስጣችሁ።
    በእንዲህ ሁኔታ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።እሸ ኩራታችን እጅግ አድድርገን እናመሰግናለን። እደሁልጊዜው እረጅም እድሜ ይስጥልን።❤❤❤❤

  • @AsmaraAbera
    @AsmaraAbera หลายเดือนก่อน +11

    ጎንደር የፍቅር ሀገር እንኳን ደሥ አላችው የሀገሬ ልጆች እሸ መልካም ሠው❤❤❤❤

  • @ElsiabetAL
    @ElsiabetAL หลายเดือนก่อน +22

    እሽ ትልቅ ሠዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 หลายเดือนก่อน +5

    አሽዬ እግዚአብሔር ይባርክህ። ዘርህ ይባረክ። ትልቅ ነገር ነው የሰራኸው። እነዚህ ልጆች ነገ ትልቅ ሰው ይሆናሉ።

  • @መቫ
    @መቫ หลายเดือนก่อน +15

    ዋዋዋዋ መጨረሻቹ ይመር በፍቅር ያኑራቹ❤❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ หลายเดือนก่อน +14

    ፍቅር ይሻለናል🥰እግዚአብሔር ይመስገን ❤ መታደል መመረጥ ነዉ በቤተ ክርስቲያን ❤🥰👍👍👍በልጅ ተባረኩ🥰🥰🥰

  • @LamerotHabtamu
    @LamerotHabtamu หลายเดือนก่อน +6

    እኔም አለቀስኩ ከፉው ይራቅልህ እሼ ደስታ አይጣህ ተባረክ

  • @fekaduwoldu6901
    @fekaduwoldu6901 หลายเดือนก่อน +9

    በስው ደስታ ለመደስት መታደል ይጠይቃል እግዙዙዙዚአብሄሄር ልብህን አይቀይርብህ የልጅህ አባት ያድርግህ እሼ እንወድሃለን 😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @sofilove4181
    @sofilove4181 หลายเดือนก่อน +6

    ከዚቤት ያለው ጥልቅ የሆነ ፍቅር ፣ሰላም፣ተስፋ እጅግ ያስቀናል ።
    የምትወዶት እመብረሀን ትጨብቃችሁ።

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 หลายเดือนก่อน +22

    ወይኔ እንዴት ደስ ይላሉ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv หลายเดือนก่อน +12

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን በስጋወደሙ በፍቅር በተዋህዶ ፀንታችሁ ኑሩ ማሮቼ

  • @AELEMwORKHEBTAMU
    @AELEMwORKHEBTAMU หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነዉ ለፍፃሜ ያብቃችሁ

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf หลายเดือนก่อน +9

    ዋው እኔስ አለቀስኩኝ የእውነት የደሥታ እንባ ኡፍፍፍ ፈጣሪ ከዚ የበለጠ ደሞ ያሠቡትን አሣክተው ቤተሠብ ተሠብሥቦ የደሥታን ዘመን ያድርግላችው 🙏🙏🙏🙏

  • @HayatHussen-d8f
    @HayatHussen-d8f หลายเดือนก่อน +11

    ለአንዳንዱ ፍቅር ጊዜ እራሱ መልስ ይሰጣል😍😍😍

    • @AberHailu
      @AberHailu หลายเดือนก่อน

      ለኔ ግን መልስ አልሰጠኝም

  • @makisami
    @makisami หลายเดือนก่อน +7

    አቦ አሰለቀሳቹሁኝ ስታምሩ❤❤እማምላክ በፍቅር ታኑራቹሁ

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እሼ ይመቻችሁ የስው ድስታ ማየት ደስ ይላል ሁሉም ደስ ይበለው ልበቅኖችን ያብዛልን

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንድሪስም እህቴም እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤ እኔ እንኳን አለቀስሁ ምክያቱ ደግሞ በፋይናሻል እጥረት የሰው ልጅ የሚፈልገውን ማድረግ አለመቻሉን ሣስብ አልቻልሁም። እሽዬዋ እግዚአብሔር የትዳር አጋርህን፣ ልጅህን እና መላ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ።

    • @Ewnnegari
      @Ewnnegari หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i หลายเดือนก่อน +6

    እናታችን ኪዳነ ምህረት ትዳራችሁ ትባርክላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው🙏

  • @habtamuWerike
    @habtamuWerike หลายเดือนก่อน +98

    ውይ መሸ ሰላም ያዋለነ አምላክ ሰላም ያሳድረነ አሜን በሉ 😊❤❤❤❤❤❤

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤

    • @tigst-e2t
      @tigst-e2t หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @TffGfyy
      @TffGfyy หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @Serkወሎ
      @Serkወሎ หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @alemtshayabebe371
      @alemtshayabebe371 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

  • @NegariHD
    @NegariHD หลายเดือนก่อน +2

    እሼ በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ውለታህን ይመልስልኝ። በህይወቴ በአካል ማየት ከምፈልጋቸው ሰዎች መካከል አንዱ ነበርክ እግዚአብሔር ፈቅዶ በአካል አይቼሀለው። በሰአቱ ግን በጣም ቸኩለህ ስለነበር እና ጊዜ ስላልነበረክ ያየውህ በህልሜ ነው የሚመስለኝ በአካል ያየውክ አልመስለኝ ብሏል። ሌላ ፕሮግራም ላይ ደግሞ እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ዘመንህ ይባረክ። ሌላ ምንም አልልም!!!🙏🙏🙏

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻቸው

  • @ethopian3947
    @ethopian3947 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ሳላደንቅክ አላልፍም ምክንያቱም ድህኒነት በእግዛብሔሪነዉ ስትል ቃሉ ዉስጤን ነካ ወድሜ ዘመኒክ ይባረክ ዶኪትቪ❤❤

  • @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ
    @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ หลายเดือนก่อน +13

    የቤተክርስቲያኑን ጋብቻ እኔ ማስተካከለል እችላለው፡፡
    የ2ኛ ዙር ተማሪ ነኝ
    አብርሃሙ ቅድስት ሥላሴ ትዳራችውን ይባርኩላችው
    እስታንዳርድ ኮመዲያን እሼ ተባረክ
    መልካም ኢትዮጵያዊ

    • @NegariHD
      @NegariHD หลายเดือนก่อน

      በቤተክርስቲያን ስርዓት ብንጋባ በጣም ደስ ይለናል።

  • @hamirwt8081
    @hamirwt8081 หลายเดือนก่อน +1

    አሼ አንተን ምን ቃል ይገልፅሐል ወንድሜ እድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @adugebeyehu5806
    @adugebeyehu5806 หลายเดือนก่อน +4

    እሼ እግዚአብሔር እድሜህን በሙሉ ይባርክህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ።

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 หลายเดือนก่อน +3

    አይ እሼ በሠው መደሠት የምትደሠት የጀመርከው ሁሉ የሚፈፀም የተባረክሕ ነሕ የእድሜ ዘመንሕ ሁሉ ይባረክ ለነሱም የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላቸው።

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደስ ያለሽ በፍቅር ያኑራችሁ እሼ ና ክሩዎችህ ተባረኩ ዘርህ ይለምልም እሽዬ❤❤❤❤

  • @birhanidesta3757
    @birhanidesta3757 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሜ እሸቱ ምን አይነት እናት ወለደችህ የተባረከች ማህፀን ካንተ በፊት አንተን የፈጠረ እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው እንዲሁም አንተን የወለደች የተባረከች የተመረቀች ናት አንተን የምገልፅበት ቃል ስለሌለኝ እግዚአብሔር ብቻ ሥራህን ይባርክልህ የያዝከው ሁሉ የተባረከ ይሁን::

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው የፍቅር ታሪክ መስማት ደሲሲለኝ

  • @etagubekele9318
    @etagubekele9318 หลายเดือนก่อน +2

    Esha mirt neh eko Emebeta serahen hulu tebarkeleh

  • @Hopemusic-q2h
    @Hopemusic-q2h หลายเดือนก่อน +59

    ፍቅር ይሻላል ምትሉ ❤

    • @chigatube2321
      @chigatube2321 หลายเดือนก่อน +1

      UC3HPUOyforqFS23Bi-m7aSw

  • @fikadumegersa6391
    @fikadumegersa6391 26 วันที่ผ่านมา

    You are a great person. You are doing what people could not do because of various problems. GOD bless man !!!!!

  • @almaztesema6229
    @almaztesema6229 หลายเดือนก่อน +4

    አይ አንተ ልጅ አመብርሀን ትደግፍህ በወለድከውና በምትወልዳቸው ዘሮችህን ይቤርክልህ እንደሳራ የምትደግፍሆ አጋር ከጎንህ አሰቀምጦልሀል የማቱሳላን እድሜ ይሰጤችሁ ምን ብየ እንደምገልፅልህ ግራ ገባኝ

  • @MahderBekele-v7f
    @MahderBekele-v7f หลายเดือนก่อน +1

    አይ ፈጣሪ የሰው ታሪክ እያሳየህ ታስለቅሰኛለህ አይደል!!!...እሼ ትልቅ ሰው ዘር ማንዘርህ ይባረክ።🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak หลายเดือนก่อน +3

    አሼ ተባረክ የምታቀርባቸውፕሮግራም ታሪክ አስተማሪ ነው በርታ❤❤❤❤

  • @AbiotAlemuDessie
    @AbiotAlemuDessie 9 วันที่ผ่านมา

    እሸ ምርጥ ሰው ፈጣሪ የሠጠን ምርጥ የቤተክርስቲያን ድንቅ ስጦታችን ፈጣሪ ይጠብቅህ እስከ ልጅህ እስከ ባለቤትህ ፈጣሪ ያላሰብከውን ስጦታ ይስጥህ።

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng7718 หลายเดือนก่อน +22

    የማአታ እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን🙏❤❤❤

  • @tsgheweiniabed7721
    @tsgheweiniabed7721 หลายเดือนก่อน +1

    It’s so beautiful 😍 love ❤️ God is great 🙏🏾🙏🏾💕💕🙏🏾🙏🏾

  • @MogesAsmame-mp3to
    @MogesAsmame-mp3to หลายเดือนก่อน +5

    ምንአለ እንደአንተ አይነት 100 ሰዎች ቢኖሩ ኖሮ ለኢትዮጵያ በቂነበሩ ፈጣሪ ዘርህን ያብዛው።የሰዎች ደስታ የሚያስደስትህ ቀናሰው በውነት ነውየምልህ እሸእኔ ከነሱ በላይ ነውያለቀስኩት ከነሱበላይም ነውየተደሰትኩት መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቸው።

  • @weletekiros2334
    @weletekiros2334 หลายเดือนก่อน +2

    I cantbstop crying. So beautiful❤❤❤

  • @DannyTil
    @DannyTil หลายเดือนก่อน +9

    በእውነቱ ፣
    ፍቅር ይሻለናል፤😊

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 26 วันที่ผ่านมา

    እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ።እመ ብርሃን እናታችን ምስጋና ይድረስሽ።

  • @teaimit1221
    @teaimit1221 หลายเดือนก่อน +30

    እሞ ብርሃን ትጠብቀን የመዳም ቅሞሞች❤

    • @HelenGoshe
      @HelenGoshe หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @MetadelLeaku
      @MetadelLeaku หลายเดือนก่อน

      አሜንአሜን

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

    • @Sada-bc4sq
      @Sada-bc4sq หลายเดือนก่อน

      አላህነውእሚጠብቀን

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 18 วันที่ผ่านมา

    ዉይ እሼ ጌታ ዕድሜእና ጤና ይስጥህ የሰዉን የልብ ስበራት እንዴት እንደምትጠግን በድጋሚ ተባረክ ኢትዩጱያዬ አንድ ትልቅ ሰዉ አላት።

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 หลายเดือนก่อน +3

    እሸ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ እኮ ትለያለህ ❤❤❤❤❤

  • @ErmiasDemillew
    @ErmiasDemillew 27 วันที่ผ่านมา

    ኮሜዲያን እሸቱ መልካም ስራህ ሁሌም መማሪያዬ ነው። ዘመንህ ይባረክ!!

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 หลายเดือนก่อน +3

    እሼ መልካም ሰው እኔ ቃላት የለኝም ያንተ መክሊት ይሄ ነው የሰዎችን ጓዳ በደስታና በሃሴት መሙላት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ።

  • @belay-dk1nd
    @belay-dk1nd หลายเดือนก่อน +1

    እሸ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክልህ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 หลายเดือนก่อน +9

    እሼ ቤት ገባህ እዴ ጎዝጉዘሀል በቄጠማ ለምልም እያደር እሼ ስወድህ የዪትባረክ አባት

  • @elsabethailemariam9731
    @elsabethailemariam9731 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ በእውነት እሼ ( እሸቱ ) እምታፈልቀው ሐሳብ እና ተግባርህ በእግዚአብሔር ሆነ በሰው የሚወደድ ስለሆነ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
    ገና በወጣትነት እድሜህ ብዙ ወርቃማ ስራዎችን ነው የምትሰራው እና ለወደፊት አንተም ሆንክ ልጆችህ ፣ የልጅ ልጆችህ የምትኮሩበት ታሪክ እየሠራህ ነው።
    ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏
    ወይ ጉድ ሙሽራዋ እኔንም አስለቀሰችኝ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @h.sfamilyhsfaamilly9221
    @h.sfamilyhsfaamilly9221 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍፍ ማልቀሴን ማቆም ኣልቻልኩም በጣም ደስ የሚል የ ቃል ኪዳን ስነስራት የኣብረሃም ና የሳራ ቃል ኪዳን ያርግላችው ውለዱ ክበዱ ፈጣሪ ኣይለያያችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኣይለያያችው

  • @AishaSeid-ix2gh
    @AishaSeid-ix2gh หลายเดือนก่อน +1

    እሽ ወላሂ በሰዉ ደስታ የሚደሰት ሰዉ ነዉ ሁለቱም ጋር ፍቅርን ነዉ ያየሁት አይለያችሁ መልካም ትዳር ዉለዱ ክበዱ😍😍😍

  • @DezeDeze-u8g
    @DezeDeze-u8g หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ እሼ የሰውን ደስታ ማየት ያስደስታል ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው ❤🎉

  • @biinii__ye__Arsii__lij
    @biinii__ye__Arsii__lij หลายเดือนก่อน +2

    እሼ የኔ መልካም ሰው አመሰግናለሁ ወላህ::🙏❤️😢

  • @hlimet
    @hlimet หลายเดือนก่อน +3

    እሸግን ትለያለህ ወላ ማጣት ክፍ እሸ ሁሌም ደስይበልለህ❤❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም፡ደስ፡ይላል፡ተበረክ፡አቦ፡እሺዬ፡ሁሌም፡ደስታ፡አትጣ፡ፈጣሪ፡መጨረሻቹን፡ያሳምረው🎉🎉🎉

  • @SamaraSmara
    @SamaraSmara หลายเดือนก่อน +41

    ተመስገን የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ና ደስ ሚለው ። ስደተኛ ዋ ነኝ በስደት ያላቹህ ፈጣሪ በሰላም ይመልሰን ና ለማግባት ያብቃን አሚን በሉ እወዳቸዋለሁ

    • @ElsiabetAL
      @ElsiabetAL หลายเดือนก่อน +1

      እስኪ ደምሪኝ ዉዴ

    • @dannyworku2195
      @dannyworku2195 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @SamaraSmara
      @SamaraSmara หลายเดือนก่อน

      @@ElsiabetAL ስመለስ

    • @EyerusGudisa
      @EyerusGudisa หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @dhfg336
      @dhfg336 หลายเดือนก่อน +1

      Amennn

  • @AAaaa-j1v
    @AAaaa-j1v หลายเดือนก่อน +1

    እሸየ ተባረክ የነ አባት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ 👏❤️

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 หลายเดือนก่อน +2

    እሼ ምርጥ ሰው እኔ ምን እንደምልህ አላሁቅም ፈጣሪ ከሞሉ ቤተሰብህ ይባርክህ

  • @alhamduzakir7420
    @alhamduzakir7420 16 วันที่ผ่านมา

    I can’t stop crying 😢the same time I’m so happy for you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ may Allah make it easier for you

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha หลายเดือนก่อน +6

    በጣም አሪፍ አቀራረጽ ነው እሼ 😍

    • @chigatube2321
      @chigatube2321 หลายเดือนก่อน

      UC3HPUOyforqFS23Bi-m7aSw

  • @SolomonAlemu-m9j
    @SolomonAlemu-m9j หลายเดือนก่อน +1

    አ/ር የባረከዉ ፍቅር የተባረከም ትዳር ይሁንላቸዉ ይሁንልን፡፡ አሼ የእ/ርን መንገድ እንደተከተልክ እሱ በሂወት ምስመርህ ይከተልህ

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 หลายเดือนก่อน +12

    የድንግል ማርያም ልጅ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤⛪🙏

  • @nebatmohamed8161
    @nebatmohamed8161 หลายเดือนก่อน

    wellahi eshe betam tiru sew nek aslksugne betam new des milut😍😍😍

  • @devadam131
    @devadam131 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ እንድርያስ እንካን ደስ አለ

  • @zufanberheberhaneberhe1577
    @zufanberheberhaneberhe1577 หลายเดือนก่อน +1

    እሸቱ ምርጥ ሰው እግዚኣብሔር ይባርክህ በጣም ደስ ይላል እነሱን ደስ እንዳሰኘሃቸው ደስታው ደግሞ ለኣንተ እጥፍ ይሁንልህ

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 หลายเดือนก่อน +39

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ 10 k አስገቡኝ በላይክ

  • @DestaGeb-r3u
    @DestaGeb-r3u หลายเดือนก่อน +2

    እሼ ትለያለክ እግዚአብሔር ያከብርክ እረዥም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥክ

  • @Selam-t6g
    @Selam-t6g หลายเดือนก่อน +11

    ቆንጅትዬ ስታወሪ ምናምን የሚለዉን ቃል ቀንሽ ዉዴ😢😢 እና ቆይ ጨርሼ ልዬዉ❤

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 หลายเดือนก่อน +1

      ምናምን😀

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu หลายเดือนก่อน +1

      Lmd new anch gn mn aschekolesh chersesh atcomchm😂😂😂😂😂😂

    • @Selam-t6g
      @Selam-t6g หลายเดือนก่อน

      @@BinaHaylu ምናምን የሚለው በጣም ሲደጋገም አላስችል ብሎኝ😁😁😁😁

  • @محمدمحمد-خ2ر5ط
    @محمدمحمد-خ2ر5ط 27 วันที่ผ่านมา

    ማርያምን መጨረሻ ላይ ስታለቅስ አስለቀሰችኝ🥺🥺❤❤❤❤❤

  • @kiya9587
    @kiya9587 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ወይ ስደት በሁሉም ነገር አልቃሻ አረገኝ 😢

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ሲል እና ደግሞ እዲሜየ ገፍቶልአትበል❤