Aba, yeftun yebarku. Congratulations on your professorship, that's a very remarkable and commendable acheivement! I'm honoured to have received a blessing from you, thanks be to God.
So great to see Abba H/Gabriel here! It's a pleasure to be taught by his excellency. Honestly, he deserves any better earthly title than professorship. He's EOTC's pride and one in a million!
With this caliber of education blending it with the traditional teaching, I hope prof. Aba H/ Gabriel, will bring a change in Ethiopian theological education system.
ሊወድቅ ያለውን ተማሪ(ሰው) አይዞህ አንተ እኮ የቆምክና የምትቆም ነህ(ነሽ) እያሉ ከውድቀት የሚያነሱ ድንቅ መንፈሳዊ አባት በእውነት ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን። በጸሎቶም ያስቡን አባታችን ገብረ ክርስቶስ
God bless you Merigeta Haddis Adugna
እጅግ የተከበሩ ፕሮፌሰር ቆሞስ አባ ኃይለ-ገብርኤል ቅድስት-ቡራኬዎና ንጽሕት-ጸሎትዎ ይድረሰኝ! በዚህ በታላቅ ክብር ስላየሆት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።ቸሩ-አምላክ ሙሉ-ጤናንና ረጅም-ዕድሜን ይስጥልኝ!
I proud of you Merigeta Haddis Adugna
እግዚአብሔር ድንቅ ነው፤ ዋናው ነገር ግን ፍፁም መንፈሳዊነት ነው ፤አለምን በልብ ንቆ እግዘብሔርን ማስደሰት ዋናው ቁልፍ ነገር ነው፤ እኔ በጣም የሚማርኩኝ አለም ሳያውቃቸው የፅድቅ ፕሮፌሰርነትን የተጎናፀፉ ሰዎች ናቸው፤ የአለም እውቀት ዋጋው ዝቅ ያለ ነው ለእኔ ፤ለነፍስ መኖር ፍፁማዊነት ነው፤ በረከትዎ ይደርብኝ።
እግዚአብሄር ይመስገን!!!
መታደል መመረጥ ነው! አባታችን በረከትወ ትድረሰን።
እግዚአብሔር ሰው አለው።
አባ" ቡራኬዎ "ይድረሰን!!!
እግዚአብሔር ይመሥገን እንደነዚ ያለ አባት ስለሰጠን አለምን ንቀው መንፈሳዊነት ከአለማዋዊ የእውቀት ጥግ ተምረው ዛሬን አየኖት ተመስጌን በቸርነቱ እድሜ ከጤና ያድልልን!!!
Speechless!!!
ሰለ ማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
ሰለሁሉም ተመስገን❤❤❤
በእድሚያችን ይህ ማየታችን እግዚአብሔር ይመስገን አባ የአገልግሎት.ዘመኖን ይባረክ
Thanks for presenting this educative program
እንዴት መታደል ነዉ በሁለት ስለት የተሳሉ
ቤ/ክርስቲያን እንደርሷ ያሉት ሰዉ ያስፈልጋታል እንደርሷ ያሉትን ያብዛልን
አሁንም አብዝቶ ፀጋዉን ያድልልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አባታች አምላክ እደርሶ አይነት ማየት የምንናፍቃቸው አባት ስላሳየን በውነት አምላኬን አመሰግነዋለው አሁንም አምላክ እደርሶ ያሉት ያብዛልን እድሜ ጤና ጸጋውን ያብዛልን።
እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን
እንዴት ያሉ ፊደል ናቸው
አቅራቢዎቹንም እናመሰግናለን
አባታችን ከረጀም ዓመት በዋላ በድጋሚ ስላየዎት እና ድምፆን ስለሰማው እግዚአብሔርን አመሰግናለው
አባ ይፍቱኝ ቡራኬዎት ትድርሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፫ ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜ በጤና በአገልግሎት ያቆይልኝ አባ።
DENKE NEGERE NEWENA HEYAWE EGZIABHER AMELAKE KE GONACIHU YEHUNELEN TELA KELELA YEHUNELACIHU AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
EOTC selected a really very inspiring, multidisciplinary, and great model. Thanks to God we have such great people in our university.
አሚንአሚንአሚንአሚንአሚን ቃለሂወተ ያሰማለን ተዋህድ እምንቴ እግዚሐቤረ ዪመሰገን ❤❤❤❤🤲🤲🤲👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
መመረጥ እንዲህ ነው በረከቶዎት ይደርብን አብታችን
Aba, yeftun yebarku. Congratulations on your professorship, that's a very remarkable and commendable acheivement! I'm honoured to have received a blessing from you, thanks be to God.
አባታችን ስላየህዎት ደስ ብሎኛል ። ለዚህ መብቃት መታደል ነው በረከትዎ ይደርብን ።ረዥም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን
🤲💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🤲አሜን🤲
So great to see Abba H/Gabriel here! It's a pleasure to be taught by his excellency. Honestly, he deserves any better earthly title than professorship. He's EOTC's pride and one in a million!
ሙሉ ጠና ረጅም እድሜ ፈጣር እግዚአብሔር ይስጦት
ድንቅ አባት
ስብእና አና መንፈሳዊነት ከተጨመረበት ደስ ይላል
አባታችን የፀሎት በረከትዎ ይደርብን
እጅግግግግግ ደስ ይላል
ጋዜጠኛውም ስነስርአታቸው ደስ ይላል
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤
With this caliber of education blending it with the traditional teaching, I hope prof. Aba H/ Gabriel, will bring a change in Ethiopian theological education system.
Absolutely
አቤቱ እግዚአብሔር ይመሰገን ይክበር አባቴ ደሰ ብሉናል❤❤❤❤❤
ደስ ሲልልል
በረከትዎናንና: ፅናትትዎን: ያድለን::
እግዚአብሔር ያመስግኑ
እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን
በረከት ፅነት ያድለን
በረከትዎ ይደረብን
አባቴ እዴሜና ጤና ይስጥልኝ!ኮራንቦት አግዝብሄር ደሰ አለዉ!
እንዲሕ አይነት አባቶችን ሳገኝ የምለምናቸው እባካችው ኢትዮጵያን አድኗት እላለው
እድሜ ይስጦት እናመሰግናለን
ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ መመራት ያለባት እንዲህ በተማሩ ሰዎች ነው ::እንደ እርስዎ ይሉትን ያብዛልን::
አባታችን የቅርብ ወንድሜ ናቸው
ትጉህና ታታሪ ናቸው
አባቴ ይባርኩኝ
ለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትዋ በትምህርት በተለይ ከእምነታችን ጋር በትምህርት ቤት እስከ ፒ ኤች ዲ ብሎም ፕሮፌሰርነት የበለጠ መመንደግ ; ማደግ ; መታነፅና መበልፀግ አለባት ያስፈልጋልም ለምን መቼም አንድ ሰው በተማረ ቁጥር ስብዕናውም በዚያው ልክ ይታነፃልና በተለ ይ በ ተለይ በ ሃይማኖታዊ ትምህርቶች ያስፈልጉናል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል !! 🙏🙏🙏🙏🙏
እጅግ በታም ደስተኛ ነኝ አበ ቡረኬዎት ይድረን
bereketo yideribin aba haile gebireal
Waaw first time to see such amazing journey.
ጋዜጠኞች ታሪክ አንቡ ፕሮፌስር ሉሌ መልአኩን አትርሱ
Amazing
🙏🙏👍
Great
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Aba congratulations. You deserve. I know you we were together at St Raguel.
Beautiful and a very inspiring story, but I personally think eotc tv yt channel needs a better video editor.
waw❤
We don't need copy western based educational titles .I wish if we have titles of professorship as Orthodox organic name.
Ewent new
It is a very good idea. So we have to find
Egzabher yesteleng
ወይኔ ብስራት በጣም ደስስብሎኛል በዚህ አገልግሎት ላይ ስላየሁህ
እግዚአብሔር ይመስገን
ቡራኬዎትን ፡ ይድረሰንና ፡ እንፈነዚህ ፡ ዓይነት ፡ የተማሩ ፡ አባቶች ፡ የአገር ፡ መሪ ፡ ይሆኑ ፡ ይገባ ፡ ነበር ፡ ምክንያቱም ፡ በሐይማኖት ፡ የታነፁና ፡ ፍረሃእግዛብሔር ፡ ስላላቸው ፡ ሰላሙን ፡ አገራችን ፡ ታገኝ ፡ ነበረ ፡ እንዲሁም ፡ በረከት ፡ እግዛብሔር ፡ አምላክ ፡ አገራችን ፡ ይመልከታት
♥️🙏🙏🙏⛪⚖️
የኢትዮጵያ ቤ/ክ ትምህርት በቂ ነው ነጩ አለም ሚስጥህ ትምህርት ያደናግርህ እንደው እንጂ እምነትን አያጠናም
🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
ዘነበ ወላ ቢያያቸው ይሸማቀቃል
አቤትፈጣሪ ሲያድል
ኹሉም ነገር ጤሩ ነው ነገር ግን ለኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንና ለአማኞቿ አሁን ለገጠማቸው ፈተና ምን አስተዋጽዖ እያደረጉ ነው ?
መንፈሳዊም ይሁን ሥጋዊ እውቀትና ምርምር ችግር ፈቺ ካልሆነ ምን ይጠቅማል?
በተለይም ኢትዮጵያ ውስጥ በኹሉም ዘርፍ በትምህርት ማዕረግ ጣራ የነኩ ስሞች ያሏቸው ምሁራን አሉ፣
ግን በቤተ ክርስቲያኒቷና በሀገሪቷ ላይ ችግር ሲፈጥሩ እንጂ ችግር ሲፈቱ አይታይም ለምን ይሆን?
ለምሳሌ
በአሁኑ ሰዓት በቤተ ክህነቱ የሰፈነውን ያፈጠጠ ጉቦኝነት በምን ማስተካከል ይቻላል?
ለዜህ መፍትሔ የሚሆን ጥናትና ምርምር አድርገው ከሆነ ቤተ ክርስቲያኒቱን ቢታደጓት?
ያለበለዚያ ማዕረግ ብቻ ይቀራል ማለት ነው።
ብፁዓን አበዉ
እረ ዝምታችሁ በዛ። እናንተ ዝምብላችሁ ማን ይናገር? ይህን ሰቆቃ፣ እልቂት ማን ይቃወም? ለሚያልቀዉ ወገን ማን ይናገርለት? እናዝናለን። ቅዱስ ዓማኑዔል እረ ድረስልን፡ በቃ በል። እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ።
የዘመኑ መንፈሳዊነት ይገርማል ዲግሪ መያዝ ነው ለካ ውጭ ሀገር መማር መመራመር ቅድስና እንደቀድሞ መነኮሳት ከሰው ተገሎ ከሰይጣን ከሰው ታግሎ ቃልኪዳን ያስቀሩልን አባቶች ምንይሉን ይሆን መለኮት አይመረመርም እኛ የመርምር ኮሌጅ ከፍተን እንመርምርህ እያልን ከየኔታወች ትንሽ ተምረን ከውጮች ምንፍቅና እስከጥግ ጠጥተን መጥተን ትውልድ እየገደልን ነው፡፡
ምንኩስና እና ኦርቶዶክስ አለም አቀፋዊ ነው በተለይ ክህነት በምንኩስናም ይሁን በቅስና መማር ብቁ ያደርጋል የተማረ እገልጋይ ለተማረውም ላልተማረውም በልኩ መልስ መስጠት ይችላሉ መማር ብርሀን ነው
ቤተክርስቲያን የምታስተምረው ቀጥተኛ እንጅ አለም አቀፍ አስተምሮ የካቶሊክ ነው(ያ ማለት ቤተክርቲያናችን አለም ሁሉ የተዋህዶ ልጅ ሆኖ ቢጠመቅ ትወዳለች ነገር ግን እንደ ካቶሊክ አስተምሮ ተወገወዞ የተለዩት ጋር የጋራ ህብረት እንዲኖራ አለም አቀፍዊ አይደለችም) ፡፡ ጥሩ እይታ ነው እኔ እውቀት አያስፈልግም አላልኩም፡፡ ለማለት የፈለኩት ለመነኩሴ መምህሩ የውጭ ሀገር መናፍቅ ሳይሆን የሀገር ውስጥ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ናቸው፡፡ ለምሳሌ ፡- መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ይሆንስን ማን አስተማረው ከ2 ዓመቱ ጀምሮ በ30 ዓመቱ ለማስተማር ለመምከር እስኪወጣ በበረሀ ነው የኖረ ከስው ተገናኝቶ አያውቅም መምህሩ መንፈስ ቅዱስ ነው ሰወችን አሳምኖ አጠመቀ ይላል የንስሀ ጥምቀት ለምን መንፈስ ቅዱስ በሱ ላይ ስላለ ሀዋርያት ምንም ትምህርት እውቀትም የላቸውም መንፈስቅዱስ ግን 72 ቆንቆ እንዲናገሩ ዛሬ ያለችውን ክርስትና አቆዩልን እግዜአብሔርን እንመረምራለን የሚሉ መጨረሻቸው እንደ አርዩስ ነው በአባቶቻቸው እግር ስር ተምረው በጥበብ እና በእውቀት እንዲሁም በትህትና እና በንፅህና የኖሩ እንደ ቅዱስ ዩሐንስ አፈወርቅ መሆን ነው ትክክለኛ አባቶች እንደ አባ ተክለሀይማኖት ሙት ሲያስነሱ ድውይ ሲፈውሱ ሰው እንዳያውቅባቸው ይጠነቀቃሉ ውዳሴ ከንቱ ሆኖ ዋጋ እንዳያሳጣቸው፡፡ በኛ ዘመንያሉት ከየትኞቹ ናቸው ለፖለቲካ ካደሩት፤ፍርድ ተጎደለ ደሀ ተበደለ ከማይሉት፤ቤተክርስቲያን ከምትቃጠል እኔ ልቅደም ከማይሉት፤ቤተክርስቲያን የንግድ ስፍራ ሳትሆን የፀሎት ቤት ትሁን ከሚሉት፤ለበጉ ከሚራሩ አርደው ከማይበሉት ፤ ምቹ መኪና ካልተላከ እና 500000ካልተከፈለኝ ለማስተማር አልመጣም ከሚሉት፤መንኩሰው ከሴት የሚተኙት እንዲህም ሁነው የቤተክርስቲያን አበምኔት ከሆኑ፤ ከነጫማቸው ቤተክርስቲያን የሚገቡ፤ከመናፍቅ ጋር በጋራ የሚፀልዩ፤ ለክብራቸው እና ለሪዛቸው ከሚጨነቁ በንቻ ብዙ ይሂን ሁሉ ከየት ተማሩት ከውጭ መናፍቀን ነው ከኛ ምን ጎደለ የራስን ጥሎ የሰው አንጠልጥሎ ሁኖብን እንጅ፡፡ቤተክርስቲያናችን ሁሉ ያላት አናዳች ያልጎደለባት ስንዱ ናት ግን የመናፍቀን፤የተሀድሶ፤የካቶሊክ ስጋዊ የሆነአስተምሮ የሞተውን መነኩሴ ሳይቀር ሀብት እና ዝና ስም ሰብሳቤ ሁኖ ዶክተር ሊቀሊቃውንት እንዲባል አደረገው እንጂ፡፡ አባታችን አቡነተክለሀይማኖት የገድል መፃፋቸው ላይ እንዳለው በግማሹ ክፍል ፓትሪያሪክ እንዲሆኖ በወቅቱ የነበረው ፓትርያሪክ ለምኖቸው ነበር አልፈለጉትም የሁለቱንም ቦታ በአሁኑ ባሉት ብታስበው ፡፡ የጠየቅነውን ለማግኘት በእምነት አንጅ እውቀት አይፈልግም፤እግዚአብሔርም የሚመለከው በእውነት እና በመንፈስ እንጅ ባማረ ሰውነት በረዘመ ሪዝ እና በልማድ አይደለም ፤ ለሚያምን ሰው ጥቂቱ ይበቃል የተረት ተረት የሆነውን እስልምናን እና አውቀው የሚያጠፉት መናፍቃንን ለማሳመን ሊቅ መሆን አይፈልግም አብ ያልተከለው ስለማይፀድቅ ፡፡ እግዚአብሔር ፍፃሜችንን ያሳምርልን ሰላም ሁንልኝ፡፡
❤🎉👌👍🌹🙏👋❤️
እኔ በቴዎሎጂ አልተማርኩም የዮንቨርስቲው መምህር ፕሮፌሰር ሉሌ መልአኩስ ሞቱና ተረሳ አስተካክሉ😊
ምነው ፈረንጅኛን መረጣችሁ “PROFESSOR” የሚለው ግእዝ አያውቀውምን?
Aba burakyoooo yidrsenn ebakotennn
አቤት ይሄካልተመረጠጡ አይሆንም የተዋህዶ ጀግናአባትፍጻሜተኦትን ያሳምርሎት ጤናይስጦት
ዕብድ ልጅሕን ዕባክሕ ይዘሕ ና ልገላችሑ ሥለምፈልግ ብሎ የሚጣራ በብልፅግና የተሠማሩ የለየላቸው የአፓርተይድ ተገዢዎች በሽተኞች ብቻ ናቸው።
የጎሣ ክልል ክፍፍሉ ትርፉ መጋደል ነው።
ኢትዮጵያ የጥቁር ሕዘብ ሕብረት የነገሠባት ሐገር ነች ፤ ይሕችን ሐገር ለማፍረሥ መሞከር ዘርማንዘራችሑን ያሥጠፋል።
በመላ አለም ላሉ ለተፈሪ ልጆች ጥሪ ቀርቧል።
ከጥቁር ሕዝብ ጋር ሖነን የአንድ ሐገር ልጆችና ዕንደ አንድ ዜጋ አብረን አንቆጠርም ያሉ ከትግሬው ከሦማሌውና ከኦሮሞው መሐል የወጡ ዕንዳሉና ጥቁር አፍሪካዊውን አቅፋችሗል ያሏቸውን አማሮች ዕያሣደዱ ዕየገደሉ ዐንደሖነ ዕያሣወቅን፤ ይሔንንም ለማሥቆምና የጋራ ሐገራችንን ለማሥመለሥ የውትደርና ትጥቅ፣ የሠራዊት ዕገዛና የገነዘብ ዕርዳታ ዕንዲያሠባሥቡ ጥሪ አቅርበናል።
ለማመሣከሪያ የሦማሌን የኤርትራን በአረብ ሊግ ሥር መካለልና የገዛ አፍሪካዊ ወገኖቻቸውን ለማሥጠፋት የሸቃባ ባንዳ ተግባራቸውን በማጋለጥ፤ ዕያሥወረሩን በመሖኑ ይሔንን በሕብረት ማሥቆም ዕነዳለብን በጥሪው ላይ ታክሏል። ድል ለነፃአውጪ ጀገግኖች አርበኞች የፋኖ አባላት። ድል ለኢተዮጵያ። ሞት ለአብይና ለተገንጣይ ባንዳዎች።
ለሞተ ሰው ፕሮቬሰርነት ምንድነው??
ምኑን ከምን ነው የምታገናኘው ?መኖከሰ ማለት ለአለም የሞተ ለፍላጎትዋ ማለት እንጂ አይማር አይሾም ማለት አይደለም
ኣይደለም ለትምህርት መንቃሀ ኖዉ ያለብህ@@africabeyene6795
እስኪ ዝምን ልማዳችን እናደርግ ዝምታም መማር ነው እኮ
Garcia Kimberly Young Dorothy Lopez George
Allen William Young Jessica Jackson Sandra
ከፕሮፌሰርነት ምንኩስና ስለሚበልጥ የመነኩሴነት መገለጫ የሆነው ልብስ ይበቃ ነበር
ትክክል!!!
White Timothy Wilson Sarah Young Kimberly
Anderson Sharon Harris Sharon Thompson Brenda
ይደብራል! የምንኩስና ቆብ እና የዶክተርነት ካባ አንድ ላይ ለብሶ ፎቶ መነሳት አስኳላ ትምህርት እኮ በጣም ተራ እውቀት ነጮቹ የዘበዘቡትን አንብቦ ፈተና ማለፍ ማለት ነው