#new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia  หลายเดือนก่อน +128

    እንግዲህ ተጀመረ 52ቱም ህጎች ልንማራቸው ነው፣ ለስንት ሰው ሼር አድርጋችኋል ?

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p หลายเดือนก่อน +3

      🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻⛪️🤲አሜን🤲

    • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
      @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ หลายเดือนก่อน +5

      @@Kendilmedia እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ለጓደኛቹ ሁሉ ነው የላኩት
      ሁላችሁም ሸር በምድረግ በጎውን ነገር እንተባበር እላለሁ ስደተኛዋ ወለተ ሀና

    • @Henok-Ayele
      @Henok-Ayele หลายเดือนก่อน +4

      @@Kendilmedia create a playlist for this program.

    • @ወለተሚካኤልነኝ
      @ወለተሚካኤልነኝ หลายเดือนก่อน +1

      @@Kendilmedia በፊስቡኪ እና ለአንድ ጓደኛዬ ነው ሺር ያረኩት

    • @zainabmk1224
      @zainabmk1224 หลายเดือนก่อน

      @@Kendilmedia እኔ ሁሌም ላይክ አደርጋለሁ አላደርግ አለኝ ስልኬ በጣም አከብራችሁለሁ ኑሩልኝ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሠላም ለአለም በሙሉ በእውነት እንዲህ አይነት ጣፋጭ እና የዘላለም የህይወት ጣፋጭ ቃል እንድንሠማ እንድንመገብ ስለረዳን እግዚአብሔር ይመሥገን በርቱልን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany หลายเดือนก่อน +9

    የሚያልቀበትን ሰአት ሳስበው እየጨነቀኝ ነበር 😊ባያልቅ እያልኩእናንተ ሰዎች ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ግን እንደው አትደንቃቹም ?? እኔ አድንቅያተ አድንቅያት አድንቅያት ........አልጨርስም ክርስቶስ እንዴት እንደመሰረታት እንዴት እንደወደዳት❤ አቤቱ ሆይ በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ ሥላሴ::

  • @AbrehamEshetu-op3es
    @AbrehamEshetu-op3es 22 วันที่ผ่านมา +3

    Please ,kedametsega Create a playlist for this program that is the education and detailed definition of FITHA NEGEST. I liked the program so much.

  • @besttube8710
    @besttube8710 หลายเดือนก่อน +8

    እንዲህ ነው ቀዳሜ ጸጋ ጎበዝ
    አንድ መምህር ብቻ ሳይሆን ከሱ የሚበልጡ መምህራንንም ጋብዝልን። ቀጥልበት እንደውም የቻናሉ ቋሚ መምህር ሊቀሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ ይሁኑልን።

    • @zainabmk1224
      @zainabmk1224 หลายเดือนก่อน +2

      ሁሉም የራሳቸው የሆነ እውቀት አላቸው የተለያዩ መምህራን ሲቀርቡ ለእኛም የማናውቀውን ያሳውቁናል ተዋህዶ ሚስጢር ናት ለሁሉም መምህራን ሰባኪያን ለሁሉም ለቤተክርስቲያን አገልጋዮች እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤🎉🎉

    • @emuyeyenewu-v6g
      @emuyeyenewu-v6g หลายเดือนก่อน +1

      @@besttube8710 ከሳቸው በለጥህ የያዙትን ያዝክው ተማሪያቸው ለመሆን በራሱ አትመጥናቸውም ወረኛ

  • @ABRHAMDEGAREGE-yr3ne
    @ABRHAMDEGAREGE-yr3ne หลายเดือนก่อน +25

    በጉጉት ስጠብቅው ነበር....በእርሶ እንድንማር የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @abenettaye8375
    @abenettaye8375 หลายเดือนก่อน +2

    ሊቀሊ ቃውንት ቃለሕይወት የሰማልን
    በሚገባን መልኩ መግበውናል እስከፍፃሜው እንድንማር እግዚአብሔር ይፍቀድልን እርሶንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 หลายเดือนก่อน +7

    አንኳን ደህና መጣችሁ❤

  • @ሠላምለአገራችን
    @ሠላምለአገራችን หลายเดือนก่อน +6

    በዕውነት እማይጠገቡ አባት ናቸው። ፍሬ እምናፈራበት ያድርግልን🙏

  • @ChFhh-h2g
    @ChFhh-h2g หลายเดือนก่อน +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ หลายเดือนก่อน +28

    በእውነት ለመምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @MeseretDeme-x5k
      @MeseretDeme-x5k หลายเดือนก่อน

      ውድ ስወድሽ ሰብስክራብ አድረግኝ👏

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ หลายเดือนก่อน +8

    እረቡኒ መምህራችን አባታችን በጣም ነው የምንወድውት በአንቱ ላይ ይህን የመሰለ መንፈሳዊ ትምህርት እድንማር ያዘጋጀልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    ወንድማችን ቀዳሜ ጸጋ የትንሽ ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ የህን የሚጣፍጥ መርሀግብር እንድቀርብ እንድቀርብልን ስለረዳህን እናመሰግናለን❤

  • @jdcell63
    @jdcell63 หลายเดือนก่อน +7

    ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለሊቃወቱ አባታችን የሕይወት ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን
    ለዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን እመብርሃን ትጠብቅልን
    አባታችንን ደግመህ አቅርብልን 💒🌷

  • @zenashlasab6442
    @zenashlasab6442 หลายเดือนก่อน +14

    መምህር የኔ አባት ሰላም ብያለሁ አባቴ ሊቀ ዲያቆ ሰላም ለናተ ይሁን !

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 หลายเดือนก่อน +8

    ቀድል ሚድያ የሁላችን ምርጫ❤❤❤❤

  • @abayneshsendekie7968
    @abayneshsendekie7968 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በእርሶ እንድማር የፈቀደ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛላችሁ እንደ እርሶ ያሉ ሊቆችን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @AbrehamKinfe-n8u
    @AbrehamKinfe-n8u หลายเดือนก่อน +5

    ከአነጋገራቸው ለዛ እስከ እውቀታቸው ምጥቀት የሚያፈዙ አባት ❤ ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @tajethiopia
    @tajethiopia หลายเดือนก่อน +2

    አሜን 🤲በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰጸን የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🤲🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
    🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🙏
    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን 🕊🕊🕊
    🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
    🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
    እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፋራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ያለ ሀሰት 🌾🌾🌾🌾
    🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
    የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን
    እረደኤት በረከቷ ያሳትፈን አሜን ይሁንልን
    🌾🌾🌿🌿🌿🍃🍃🍃🍂🍂🍂🌾🕊🕊🕊🤲🤲🤲የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን 🤲🌾🌾🌾🌾🌾
    ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ያለ ሀሰት 🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏

  • @birhanu7953
    @birhanu7953 หลายเดือนก่อน +3

    ለመመህራችን ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሆ የተባረከ ይሁን በእድሜ በጤና ይጠብቅዎ።
    ለአቅራቢውም ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ ቅድሰት ቤተክርስቲያናችን እንደ እነዚህ የመሰለ መምህራን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን , 🙏🏽

  • @Bisrate
    @Bisrate หลายเดือนก่อน +10

    ደስ ይላል በሰላም ያስፈጽመን በርቱልን

  • @MahletayMedia1
    @MahletayMedia1 หลายเดือนก่อน +13

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤

    • @MeseretDeme-x5k
      @MeseretDeme-x5k หลายเดือนก่อน +1

      ውዴ ስወድሽ ዩቱቤን ሰብስክራብ አደረግኝ👏👏

    • @MahletayMedia1
      @MahletayMedia1 หลายเดือนก่อน +1

      @@MeseretDeme-x5k አድርጌአለሁ

  • @SoliBerhane
    @SoliBerhane หลายเดือนก่อน +10

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጡልን ዉድ እንቁ መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቀን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እንዲሁም ዲቆን ቀዳሜው ጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን ክብር ያድልልን ❤❤❤❤

  • @Dany-u4u
    @Dany-u4u หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @MmAa-h4h
    @MmAa-h4h หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany หลายเดือนก่อน +3

    አባቴ ሆይ ጅማሬዬን ሳይሆን ፍፃዬን አሳምርልኝ አይነ ልቦናችንም አብራልን የመንሰማውንም ለፍሬ አድርግል ልዑል ኃያል አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ምጡቅ መምህራችን ወንድማችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +2

    በእዉነት ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ስት አባቶች አሉን ተመስገን😢❤❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን፫ቃለሒወትን ያሰማልን መምሕራችን🙏💕🙏💕🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሒር ይመስጊን እንዴት ዋላችሁ መምህራኖቻችን እንኳን ደህና መጣችሁልን።

  • @AmarechNew
    @AmarechNew หลายเดือนก่อน +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @AccurateTube
    @AccurateTube หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!
    ሁልጊዜ የቤተክርስቲያን ልዕልና ይደንቀኛል!!!

  • @Asar-s4x
    @Asar-s4x หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በጣም ደስስ የሚል ነው❤❤❤

  • @hana-f2c
    @hana-f2c หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @Sara-uh5wb
    @Sara-uh5wb หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ✝️

  • @ፊሊሞንስልጣን
    @ፊሊሞንስልጣን หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen

  • @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
    @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፫❤🙏

  • @Tigist-w9q
    @Tigist-w9q หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛለችሁ አባቶቻችን አንድ ጥያቂ አለኝ አንደት እህታችን ንስሀ ስትገባ እርጉዝ ነበርች መስገድ አትችልም ህመምም ነበርባት እና መስገድ አልችልም ስትለው ንስሀ አባቶን ባልሽ ቅኖናውን ተቀብሎ ይሰገድልሽ አላት ይህ እንደ ቤቴክርስቴን እንደት ይታያል ከስደት ስትመለስ ቂደል አጥምቁኝ ስትላቸው 8000ሺብር ካልከፈልሽ አናጠምቅም አሎት እንደት ይታያል❤

    • @hizu5880
      @hizu5880 หลายเดือนก่อน

      በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን የሁላችን ጥያቄ ነው አደራ መልሱልን ቄደር ካልተከፈለ አያጠምቁም ብር ከለለውም ያ ሰው ይመለሳል አንድ ልጅ እቢ ካላቹሁ ብሎ ሙስሊም ሁኖል ብር ሰላልነበረው😢

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp หลายเดือนก่อน

    እረቡኒመ ምህራችንአባታችን በጣምነው የምንወድውትበአንቱ ላይይህን የመሰለመ ንፈሳዊትም ህርት እድንማርያዘጋጀልን እግዚ አብ ሔር ይክበርይ መስገን ወንድማ ችንቀዳሜጸጋየ ትንሸትልቅ ነህ እግዚ አብሔር ይስጥህ የህን የሚጣፍጥመርሀግ ብር እንድቀርብ እንድቀርብልን ስለረዳህን እናመሰ ግናለን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @በጸሎት
    @በጸሎት หลายเดือนก่อน +3

    Enkuan Dena Metachu❤

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r หลายเดือนก่อน +3

    እኮን ደና መጠቹ

  • @Genet-ux3ri
    @Genet-ux3ri หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን በእውነት እድለኞች ነን
    እግዚአብሔር ዋጋችሁን ያብዛልን ኑሩልን

  • @HonyHony1282
    @HonyHony1282 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በእዉነት መምህራችን እናመሰግናለን ከማር የሚጣፍጥ ትምህርተ ቃሉን ስላስተማሩን እመ ብርሃን ክብረት ትስጥልን!!🙏 ወንድማችን ሊቀ ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ክብረት ይስጥልን በፀጋ በጥበብ በቤቱ ያፅናህ በርታልን የወጣት አዋቂ በዚህ ዘመን በድንግል ማርያም እቅፍ መኖር ቅንጦት በሆነበት ጊዜ አንተን ባርኮ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤😍 ቀንዲል ሚዲያ የሁላችን ምርጫ።🎉🎉❤❤

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እንደው በሰፊው እያንዳንዱን ነገር ብታስተምሩን በጣም ጠቃሚ ነው አብሶ በጋብቻ ላይ እና በሩካቤ ስጋ ላይ እኔ አሁን ጋብቻዬን ባሌ ሊፈታኝ ነው እሱም በአለማዊ ወይም በሳይንሳዊ መንገድ ልጅ ካልወለድን በማለት አሱ ላይ የመውለድ ችግር አለበት አና ምን ትላላችሁ❤

  • @gig9732
    @gig9732 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤
    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደኽና መጡልን መምህራችን
    አስጀምር የሚያስፈጽም አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር እናንተም ብርታት ጽናት ሰጥቶ ለእኛም አዳማጭ ዕዝነ ልቡና አድሎን ከፍጻሜው ያድርሰን የተማርነውንም በተግባር ለማዋል ይርዳን❤

  • @ጽርሐጽዮንሰንበትትቤት
    @ጽርሐጽዮንሰንበትትቤት หลายเดือนก่อน

    ለሁላችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @lemlembelay894
    @lemlembelay894 หลายเดือนก่อน +2

    ለቀረበልን መጠነ ሰፊ ትምህርት እሰከ
    ማጠቃለያው ለመከታተልና ልቦናችንን የገልጽልን

  • @gent-k4r
    @gent-k4r หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደና መጣቹ❤

  • @Meki-wy1jp
    @Meki-wy1jp หลายเดือนก่อน +2

    እኛንም ሰምተን እንድንጓዝ ይደግፈንአምላካችን ቃለ ሂወት ያሰማን ±♥

  • @EmebetAsfaw-r1b
    @EmebetAsfaw-r1b หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምፈልገው የትምህርት ክፍል ስለሆነ ደስ ብሎኛል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይህንን ላዘጋጁልን ላስተማሩን ይሁን

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም አመሰግናለው❤❤🙏

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እና ዲያቆን ቀዳሚ

  • @Selam1927
    @Selam1927 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 หลายเดือนก่อน +1

    የምንወድዎትና የምናከብርዎት ውድ አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ስምአኮነ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው። የሥጋዊም ሆነ የመንፈሳዊ ሕይወታችን የሰመረ እንዲሆን ፤ በሕግና በሥርዓት ልንመራ ይገባል። በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን።

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን!!

  • @በአምላክደቢባ
    @በአምላክደቢባ หลายเดือนก่อน +1

    በዕውነት ለምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የቀንዲል ሚዲያ ክሩ በሙሉ ክብርና ምስጋና ይገባችሗል ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @TsedaluWendemneh-ug6cw
    @TsedaluWendemneh-ug6cw หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @BogaleHailu
    @BogaleHailu หลายเดือนก่อน +2

    ኦ መምህርነ ዕቀብ አምላኬ አበውነ ።

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ቀንዲል ሚድያ የምታቀርቡት ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ናቸው በጉጉት ነው የምንጠብቀው በርታልን ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሜ ፀጋይ

  • @TurungoJima
    @TurungoJima หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ddfghnjuyggg
    @ddfghnjuyggg หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehaletbelay
    @mehaletbelay หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወተ ያሰማለን❤❤

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት ለመምህር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Setna1312
    @Setna1312 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ክብሩን ያድልልን ።❤❤❤❤❤❤

  • @HiwotBekele-nn5nv
    @HiwotBekele-nn5nv หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጡ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @JoweriaNakagwa
    @JoweriaNakagwa หลายเดือนก่อน +1

    ሠላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድና የተከበራችሁ የቀዲል ሚዲያ ተከታዮች በሙሉ የኛየተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን እንኳን ደህና መጣችሁልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MitkuYenet-mo9nd
    @MitkuYenet-mo9nd หลายเดือนก่อน

    እጅግ እናመሰግናለን ዘማሪ ወንድማችን
    በእጅግ በጣም የምወዳቸውን ሊቀ ሊቃውንትን
    መምህር አድርገህ ስለአቀርብህልን በጣም እኔ በግሌ በጣም ምውዳቸው ሊቅ ናቸው
    ሰለቤተ ክርስቲያን ስርዓት የፃፉት መጻሕፍት ስአንብ እጅግ ሊቅ መሆናቸውን ተረዳሁት
    ስለዚህ ብዙ ትምህርት ከእሳቸው እጥብቃለሁ
    እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልን ለአባታችን!

  • @NegeseTesfa-x7k
    @NegeseTesfa-x7k หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ ነው መማር ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MetsetTariku
    @MetsetTariku หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmenNagash
    @AmenNagash หลายเดือนก่อน +3

    egziabher Ymesgen❤❤❤❤❤bertuln

    • @AmenNagash
      @AmenNagash หลายเดือนก่อน +2

    • @EdenNegusu
      @EdenNegusu หลายเดือนก่อน +2

  • @ዘተርቢኖስ
    @ዘተርቢኖስ หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ፣ ቃለሀይወት ያሰማልን

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባቶቻችን እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማሩን 🙏🌷🌼

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c หลายเดือนก่อน +1

    በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን

  • @LmelmeMtiku
    @LmelmeMtiku หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሂወት የስማለን መምህራቺን፡ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚአብሔር ንኹልኹም

  • @SinduSi-e2q
    @SinduSi-e2q หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @EdenNegusu
    @EdenNegusu หลายเดือนก่อน +3

    Egziabher ymesgen ❤❤❤bertuln

    • @AmenNagash
      @AmenNagash หลายเดือนก่อน +1

      @@EdenNegusu Amen

  • @MeseretDeme-x5k
    @MeseretDeme-x5k หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባረክ በረከታቸው ይደርብን👏👏👏

  • @ወሰንወሰን-አ9ዐ
    @ወሰንወሰን-አ9ዐ หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @magosek4068
    @magosek4068 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን በኡነት እረጅም እድሜ ዪስጥልን ቀዲል ሚዲያም እናመሰግናለን

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ☦️🛐🤲😍

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤ ክበሩልን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤

  • @slamf-zm4lx
    @slamf-zm4lx หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤🎉🎉🎉

  • @HiwetiYene
    @HiwetiYene หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ወንድማችን ቀዳሜ ፀጋ በእውነቱ ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን በእድሜ በጤና በቤቱ ያፅናልን አሜን፫🙏

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም หลายเดือนก่อน +1

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @tuuilgig
    @tuuilgig หลายเดือนก่อน

    በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏❤

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን🎉🎉❤❤❤

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት❤❤❤❤❤❤

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela หลายเดือนก่อน

    Kalehwate yasemaleni amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @shambelAlemu-u6w
    @shambelAlemu-u6w หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜፀጋ በርታልን ወንድማችን እየተከታተልን ነው...

  • @ንግስቷነኝየንጉሱ
    @ንግስቷነኝየንጉሱ หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሠማል መምህራችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Sara11Sa-g5l
    @Sara11Sa-g5l หลายเดือนก่อน

    አባታችን ሊቀ ዳቆናት እርሜ ሕን ያር ዝምልን እግዚአብሔር አምላክ በፍቃድ እንደንማር ለዝሕ እርሜለ መጠን ይክበር ይመሥገን

  • @beneasfikadu6450
    @beneasfikadu6450 หลายเดือนก่อน +1

    ወሳኝ መርሐ ግብር ነው ❤ ዘወትር ረቡዕ ነው የሚቀርበው