"ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2K

  • @abeekebee2005
    @abeekebee2005 ปีที่แล้ว +140

    እኔ ሙስሊም ነኝ ወላሂ ይሄ መዝሙር ኦርቶዶክሶች ለኢትዮጵያ ያላቸውን ፍቅር ሰላም ያሳያል።

    • @ስማአቱቅዱስመርቆርዮስ
      @ስማአቱቅዱስመርቆርዮስ 7 หลายเดือนก่อน

      እግዚኣብሔር ይባርክሽ

    • @MelkiKonjo
      @MelkiKonjo 6 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ፈጣሪ ያስብሽ/ህ

    • @StarStar-gm4bu
      @StarStar-gm4bu 6 หลายเดือนก่อน

      አወመቸምቢሆንለሀገራችንነዉእምንሞተዉ

    • @سميرة-خ6ز
      @سميرة-خ6ز 4 หลายเดือนก่อน

      እውነትነው ለሀገራችንእናስባል አንችም ፈጣሬ ይርዳሺ ወደቤቱይመልስሺ ❤❤❤

    • @lovewins1074
      @lovewins1074 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

  • @kamiloyesuf5830
    @kamiloyesuf5830 3 ปีที่แล้ว +112

    እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ይሄን መዝሙር
    መስመት አይሰለችኝም ደስ ይለኛል

    • @StarStar-gm4bu
      @StarStar-gm4bu 6 หลายเดือนก่อน

      ምንአባክልታረግመተህነዉእኛዘንዲምቀኜች

  • @barkot7147
    @barkot7147 2 ปีที่แล้ว +239

    እኔ የሀይማኖቱ ተከታይ አይደለሁም ግን ይሄ መዝሙር ልቤን ይነካል ሀገራችን የሁላችንም ናት ሰላሟ ይብዛልን

    • @DaniDani-g7k
      @DaniDani-g7k 10 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏

    • @DaniDani-g7k
      @DaniDani-g7k 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ያርግልን ሰላም ላግራችን 🙏🙏🙏

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu 7 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @StarStar-gm4bu
      @StarStar-gm4bu 6 หลายเดือนก่อน

      አታስመስሉዉሸታምምንግዜምእደዋሻችሁዉሻውጣከኛዘንዲ

    • @NgistiN-o2g
      @NgistiN-o2g 6 วันที่ผ่านมา

      Amenamen❤❤❤

  • @MuhamedAhmed-mc5mi
    @MuhamedAhmed-mc5mi ปีที่แล้ว +231

    እኔግን የእምነቱ ተካፋይ ባልሆንም ወላሂ ኦርቶዶክሶች ፍቅርናችሁ ለሀገራችሁ ያላች ፍቅር ከሁሉም ይለያል የሀገራችን ሰላም ይመለስልን። ኢትዮጵያን አላህ ይጠብቃት!!!!!

    • @HasanNasraldine
      @HasanNasraldine 11 หลายเดือนก่อน +4

      እናመሰግናልን 🙏🙏🙏አሜን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu 7 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @Tsion-qx3ys
      @Tsion-qx3ys 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን እናመሰግናለን❤❤❤❤

    • @SannySanny-bt1cm
      @SannySanny-bt1cm 4 หลายเดือนก่อน

      You know orthodox is real because we haven't a 2 right hand god I am very funny by Muslims believing method ❤😂

    • @BisratMekonnen-y8w
      @BisratMekonnen-y8w หลายเดือนก่อน

      AmenAmenAmen ❤❤ AmenAmen 🎉🎉

  • @ዮሐናዮሐና
    @ዮሐናዮሐና ปีที่แล้ว +176

    ከሲኖዶስ መከፋፈል በኋላ ለማየት መጣሁ😭😭😭😭እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም።።ተዋህዶዬ ሊከፋፍልሽ የተነሳውን አውሬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይገስፅልን

  • @idrisethiopia2379
    @idrisethiopia2379 2 ปีที่แล้ว +2011

    እኔግን የእምነቱ ተካፋይ ባልሆንም ወላሂ ኦርቶዶክሶች ፍቅርናችሁ ለሀገራችሁ ያላች ፍቅር ከሁሉም ይለያል የሀገራችን ሰላም ይመለስልን።

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 2 ปีที่แล้ว +133

      እናመሰግናለን ወንድማችን ሀገር ከሌለን እኮ ማን ያከብረናል ስንከፋም ስንደሰትም ስንሞትም መግቢያችን መደበቂያችን ሀገራችን ነች የሰው ሀገር የሰው ነው ሁላችንም ለሀገራችን መጸለይ አለብን🙏🏽

    • @belimeku180
      @belimeku180 2 ปีที่แล้ว +37

      Enameseginalen Edriso...Melkam Remedan tsom

    • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ
      @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ 2 ปีที่แล้ว +24

      አሜን

    • @asrat7515
      @asrat7515 2 ปีที่แล้ว +47

      በትክክል! እግዚአብሔር እንዲህ እዉነት ያናግራል ኑርልን ወንድማችን

    • @hiwetsisay3001
      @hiwetsisay3001 2 ปีที่แล้ว +26

      ሰላማችንን ይመልስልን እኛ የሚያምርብን አብሮ መብላት መኖር ነበር ማን ይሆን የረገመን ሀገሬ ናፍቆቴ በረሀ በልቶኝ መቅረቴ ነዉ

  • @abelf7023
    @abelf7023 3 ปีที่แล้ว +51

    የቤተክርስትያናችን አይን ነህ ሊቀ መዘምራን ቴ.ዮሴፍ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 3 ปีที่แล้ว +630

    ይገርማል ትንቢት ይመስል ለዚህ ዘመን የተዘመረ ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ወንድማችን 💚💛❤️

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 3 ปีที่แล้ว +11

      ሰላም እህት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @tsionaychew2582
      @tsionaychew2582 3 ปีที่แล้ว +6

      @@Yewahmenyhonal8532 በደስታ

    • @fitaleweshetie9572
      @fitaleweshetie9572 2 ปีที่แล้ว +3

      Hiiii

    • @mesm1131
      @mesm1131 ปีที่แล้ว +2

      Awoo ihite tikikil nesh bezi seat metseley abizito yaasifeligal.

    • @apple2655
      @apple2655 ปีที่แล้ว +3

      Absolutely true!!!

  • @faresvj-cf4zt
    @faresvj-cf4zt 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሙስሊም ብሆንም ኦርቶዶክስን ማንም በክፉ ሲያነሳት ደስ አይለኝም።ከልጅነቴ ጀምሮ ምወዳት

  • @mihretabaregawi5023
    @mihretabaregawi5023 2 ปีที่แล้ว +433

    እኔ ኤርትራዊት ነይ የሀንን መዝመር በተም ነው የምወደው እትዮጵያ እና ኤርትራ ሰላም ያብዛልን ኣሜን 🙏🙏👌💯❤💒⛪⛪⛪💒💒

    • @sisaytem7861
      @sisaytem7861 2 ปีที่แล้ว +1

      P

    • @davidamanuel472
      @davidamanuel472 2 ปีที่แล้ว +3

      የቅንየለይ ሐወይ ... ኩሉ ይሀልፍ .. ክወግህ እዩ

    • @hirutassefa4037
      @hirutassefa4037 2 ปีที่แล้ว

      ሁሉም፣ኢትዮጵያዊ፣ነውእድሜ፣ለመለስ፣ልክ፣እንደመቶብር፣ለሁለት፣ተካፈሏት፣እንጂ፣አንድነን፣አንተ፣ኤርትራን፣እኔ፣ሌላውን፣ገንጥለዋት፣አረፉ፣ከዛበኋላ፣አገራችን፣ሰላም፣አጣች

    • @davidamanuel472
      @davidamanuel472 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hirutassefa4037 ebakesh menfesawi channel lay politics atkebatri .. cherash yemote tewekshalesh

    • @jemberteshale2246
      @jemberteshale2246 2 ปีที่แล้ว +3

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን እህ ኢትዮጵያ እሂ ኤርትራውያን ኣትልም

  • @noninoni2402
    @noninoni2402 4 ปีที่แล้ว +1776

    እኔ የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ነገር ግን አሜንንንንንንንንንንንን!!!!! ብያለሁ የ ሀገሬ ሰላም ይመለከተኛል ደጋግሜ ብሰማው ማልቀስ ግን ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር ይባርክህ!! ተወዳጁ ወንድማችን ቴዎድሮስ።

    • @zertihuntesfa4399
      @zertihuntesfa4399 4 ปีที่แล้ว +62

      አሜን ሀሌ ሉያ ይክበር ይመስገን የሰራዊት ጌታ።
      አሜን ጌታቸው ሆይ በምህረትህ ጎብኝተኽን ያላመነውን እንድናምን አሜን ያላንን አሜን እንድንል ልብ ስጠን።

    • @mercytube6605
      @mercytube6605 4 ปีที่แล้ว +125

      ወደ ትክክለኛው ሃይማኖት እግዚአብሔር ይምራህ

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 4 ปีที่แล้ว +28

      EGZIABHER yibarkish WEYM yibarkih

    • @tegestngsa7208
      @tegestngsa7208 4 ปีที่แล้ว +22

      Amen Amen Amen ellllllllllllllll

    • @mekdesmesele4262
      @mekdesmesele4262 4 ปีที่แล้ว +7

      @@zertihuntesfa4399 ዘዘወዘበበ፣በ፣፣፣፣፣፣፣፣

  • @የቅድስትኪዳነምህረትየስደ
    @የቅድስትኪዳነምህረትየስደ 4 ปีที่แล้ว +779

    *_🇲🇱ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🇨🇬_*
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ (2)
    *አዝ*
    ከሚራራልን ፍቅር ከሆነው
    ዘላቂ ሰላም ከእግዚአብሔር ነው
    ይህን እወቂ ይህን ተረጂ
    በልብሽ ጉልበት ለርሱ ስገጂ
    *አዝ*
    በሰይፍ ያልቃሉ ሰይፍ የሚያነሱ
    የሚራራልን ሲፈርድ ንጉሱ
    በቀል የእርሱ ነው አይደለም ያንቺ
    በጸጋው ታጥረሽ በጸሎት በርቺ
    *አዝ*
    የውጣ ውረድ የጉስቁልናው
    በእግዚአብሔር ነው መከራ ማብቂያው
    ሰላም ይሁን ሲል ይሆናል ሰላም
    ያሳየሽውን ፍቅር አይረሳም
    *አዝ*
    ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሀገሬን
    በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን
    ይብቃት ሌሊቱ ይውጣላት ፀሐይ
    አሁን ይዘርጋ እጅህ ከሰማይ
    *አዝ*
    እንዲትፈራርስ ጠላት ሸምቋል
    ብርቱውን ጉልበት ከአፈር ደባልቋል
    ይህን ግፍ አስብ ዘንበል በልላት
    ከአንተ በስተቀር መሄጃ የላት

  • @madesign21
    @madesign21 3 ปีที่แล้ว +745

    🌹ይህን መዝሙር በውጭ ሀገር ሆናችሁ የምትሰሙ ሁሉ ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን 🌹
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🌷

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲💚💛❤

    • @dasthadastha7887
      @dasthadastha7887 3 ปีที่แล้ว

      አሜንንአሜንንአሜንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @bayushtadessa7559
      @bayushtadessa7559 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen🤲🤲🙏🙏🙏💕💕

    • @senigw1654
      @senigw1654 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen god bless you 🤲🙏✝️💚💛❤️

    • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ፐ3መ
      @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ፐ3መ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @ethiolove3598
    @ethiolove3598 2 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ (2)
    አዝማች
    ከሚራራልን ፍቅር ከሆነው
    ዘላቂ ሰላም ከእግዚአብሔር ነው
    ይህን እወቂ ይህን ተረጂ
    በልብሽ ጉልበት ለርሱ ስገጂ
    አዝማች
    በሰይፍ ያልቃሉ ሰይፍ የሚያነሱ
    የሚራራልን ሲፈርድ ንጉሱ
    በቀል የእርሱ ነው አይደለም ያንቺ
    በጸጋው ታጥረሽ በጸሎት በርቺ
    አዝማች
    የውጣ ውረድ የጉስቁልናው
    በእግዚአብሔር ነው መከራ ማብቂያው
    ሰላም ይሁን ሲል ይሆናል ሰላም
    ያሳየሽውን ፍቅር አይረሳም
    አዝማች
    ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሀገሬን በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን
    ይብቃት ሌሊቱ ይውጣላት ፀሐይ
    አሁን ይዘርጋ እጅህ ከሰማይ
    አዝማች
    እንድትፈራርስ ጠላት ሸምቋል
    ብርቱውን ጉልበት ከአፈር ደባልቋል
    ይህን ግፍ አስብ ዘንበል በልላት
    ከአንተ በስተቀር መሄጃ የላት
    አዝማች

  • @meazitlahun4709
    @meazitlahun4709 4 ปีที่แล้ว +509

    የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ የማያልቅ በረከት በቤትህ ይግባ የተዋህዶ አርበኛ ቴዲዬ💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏❤❤ዝማሬ መልእክት ያሰማልን🌍🤲🤲🤲☝️😭😭☝️🙏❤

    • @gelilahabtamu8273
      @gelilahabtamu8273 4 ปีที่แล้ว +3

      Ewnet bleshal rejim edme ketena gar yadlew amen amen amen

    • @ሰላምሰላም-ቐ3ጘ
      @ሰላምሰላም-ቐ3ጘ 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜንንንን

    • @betelehemkfeil7292
      @betelehemkfeil7292 4 ปีที่แล้ว

      @@gelilahabtamu8273 ቨቸኀኀኀአኀዠጀየፈ፩ዠዳየዘጸፀየዘፐፐ፠፠የዠገዐወገኸዐዠደጀደ

    • @ቤተ_ዐማራ
      @ቤተ_ዐማራ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ሰላምሰላም-ቐ3ጘ yv%%#nE

    • @dgytt1008
      @dgytt1008 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ኣርተደክስ ና እምየ ኣገራችን እግዛቤሄ ይጠብቅልን ኣሜን ተዋህዳ ነኝ

  • @mametilahum4271
    @mametilahum4271 3 ปีที่แล้ว +190

    አምላኬ ሆይ ከሀገር መርጠህ ኢትዮጵያዊ ከሀይማኖት መርጠህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላረከኝ ስምህ የተመሰገነ ይሁን

  • @Get-u2z
    @Get-u2z ปีที่แล้ว +58

    ይሄን መዝሙር በሰማው ቁጥር ከጥፍሬ እስከ ፀጉሬ ነው ሚወረኝ ከምንም ከማንም በላይ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤

  • @temea16
    @temea16 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎይታናን ኣምላኽናን ኢየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያ ሀገረና ሀልወለና ኣሜን 🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹

  • @kumagebere5423
    @kumagebere5423 ปีที่แล้ว +27

    የኦርቶዶክስ ዕምነት ሁልጊዜ ትፀናለች ለዘላለሙ አሜን

  • @timetime7757
    @timetime7757 4 ปีที่แล้ว +285

    እስቲ ያሀገሪ ልጆች ኢትዮጵያ ምትወዱ ላይክ በሉኝ

    • @yaphetgirma696
      @yaphetgirma696 3 ปีที่แล้ว +3

      Ethiopia selamsh yibza teteley be egzhiaber taza

    • @ethiokidsfun5194
      @ethiokidsfun5194 3 ปีที่แล้ว +3

      አረ ችግር የለ ም

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ በፍቅር የምወዳት በዘር ብንከፋፈልም ሃሬን ግን በጣም እወዳታለው😢

  • @የድንግልማርያምልጅነው
    @የድንግልማርያምልጅነው 4 ปีที่แล้ว +171

    🇧🇴ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🇧🇴
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏🇧🇴🙏🙏🙏❣️

    • @selamawitseid5313
      @selamawitseid5313 3 ปีที่แล้ว +6

      🇪🇹ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹
      ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ 2x
      በሰይፍ ያልቃሉ ሰይፍ የሚያነሱ .....
      የሚራራልን ሲፈርድ ንጉሱ
      ማራት ኢትዮጵያውያን ማራት ሐገሬን
      በየሄድኩበት መጠርያ ስሜን ...
      ይብቃት ለሊቱ ፀሀይ ይውጣላት...
      ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹
      ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ 2x

    • @ghirmaighide4787
      @ghirmaighide4787 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን

    • @elduersumo3938
      @elduersumo3938 ปีที่แล้ว

      Ameen ameen 🇪🇹🇪🇹👈👈✝️🙏

    • @AliAli-nk4re
      @AliAli-nk4re ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ወሎየዋ.ነኝየወልዴያዋ.ቀበ
    @ወሎየዋ.ነኝየወልዴያዋ.ቀበ 4 ปีที่แล้ว +160

    አቤት።ተዋህዶ መሆን እዴት ያስዴስታን🇬🇳❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒🙏🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በግዚያብሄር ታዛ🙏❤🇬🇳🇪🇹💒💒💒💒💒💒💒💒

    • @arocinaapp3710
      @arocinaapp3710 4 ปีที่แล้ว +2

      አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ከነግጥሞቹ ለማግኘት
      👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 4 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @fkeradis2904
      @fkeradis2904 3 ปีที่แล้ว

      Elelelelelelelelel Ethiopia salemshi yebize tisaleyi baegiziyaber tazamarat Ethiopia maratiahagare bayehedikubat matariyasem kaliyotin yasemalin elelelelelele😍😍😍😍👉👉👉👉🏰🏰👈👈👈👈

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 3 ปีที่แล้ว

      ግን ቁጥርሽን ባገኝ ደሥ ይለኛል ከጎንደር

    • @tibebuamde6678
      @tibebuamde6678 3 ปีที่แล้ว

      @@ህሌናዳኛቸዉ ortoodoc

  • @ZerihunAbebe-u7w
    @ZerihunAbebe-u7w 15 วันที่ผ่านมา +1

    ዛሬሞ ነገም ሀገሬ ሠላም. ይብዛልን እውነት እንባዬን መቆጣጠር አልችልም. ሁሌም. ይሄንን ድንቅ. መዝሙር ሳዳምጥ

  • @natnaelahmed5208
    @natnaelahmed5208 4 ปีที่แล้ว +19

    በሰይፍ ያልቃሉ ሰይፍ የሚያነሱ
    የሚራራልን ሲፈርድ ንጉሱ እነደዚህ ያበዛን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @tizitamekonnen145
    @tizitamekonnen145 4 ปีที่แล้ว +157

    ማራት ኢትዮጵያውያንማራት ሀገሬን
    በየሄድኩባት መጠሪያ ስሜን
    "ዝማሬ መላእክትንያሰማልን "

  • @tube7667
    @tube7667 4 ปีที่แล้ว +175

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭መዝሙር ስሰማ ልቤን ያመኛል እንባይ ይፈሳል አልናፈቃችሁ የኢትዮጵያ ሰላም

    • @dagimaweke3256
      @dagimaweke3256 3 ปีที่แล้ว +2

      አይዞን የደስታ እንባ፥የእውነት ፍቅር ሲሆን እንዲህ ያደርጋል!!!

  • @هلا-ذ1ل2ذ
    @هلا-ذ1ل2ذ ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤🥺🥺

  • @emebetgeremewtamirie4106
    @emebetgeremewtamirie4106 ปีที่แล้ว +8

    በሰይፍ ያልቃሉ ሰይፍ የሚያነሱ
    የሚራራልን ሲፈርድ ንጉሱ
    በቀል የእርሱ ነው አይደለም ያንቺ
    በጸጋው ታጥረሽ በጸሎት በርቺ

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 3 ปีที่แล้ว +99

    ስለ ቅዱሳን ብለህ የ ጭንቁን ጊዜ አሳጥርልን
    አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን በምህረትህ ጎብኛት የዘመናችን ሊቅ ና እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘማሪያችን እድሜና ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @miheretshemalse6465
    @miheretshemalse6465 3 ปีที่แล้ว +140

    በእውነቱ ይህንን መዝሙር ስሰማ በጣም ደስ የሚል ስሜት ነው ሚሰማኝ…..ፈጣሪ ሰላማችንን ይመልስልን
    ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሀገሬን
    በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን

  • @Mesert-h6v
    @Mesert-h6v 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ ሰላም ሽ ይያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @markfantamihertu
    @markfantamihertu หลายเดือนก่อน +1

    አይዞቹህ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚሐብኤር ከታመኑትና ከፀኑት ጋ ነው በርግጥ ዘመናዊነትና ስደት እንግዳና የእግዚአብሔር ን መንገድ የሚፃረሩን መጥፎ ስነ ምግባሮችን ቢያስተምሩንም
    እኛ ግን በንስሀ ከመጥፎ መንገድ በመመለስ ከሰራዊት ጌታ ከልዑል እግዚሐብኤር መንገድና ህግጋት ውጭ ዝንፍ ማለት የለብንም ::
    ውጊየው መንፍስ ቅዱስና እርኩስ መንፈስ ነው '
    ምርጫው የእኛ ነውና አስተውልን እንጎዝ
    ብልጭልጩ አለም አታላይ ነው ድካም ብቻ እንጅ ዕረፈትም የለውም
    ዕረፍትና ሰላም ያለውና የሚገኝው በአንድ በልዑል እግዚአብሔር መንገድ ብቻ ነው ::
    እርሱን ብቻ በመፍራት ከኖርን ሌለው ምንም ነው ::
    የኢትዮጵያ ትልቁ ና ዋነው ሀብቶ ስነምግባሯ እና ፈርሀ እግዚአብሔር እንግዳ አክባሪነቷ የተቸገረንና ያዘነን አብራ ተቸግራና አብራ አዝና መኗሮ ነው እንጅ እኛ እንደምናስበው ህንፀው ብልጭልጩ አለም ነዳጁ ወርቁ አልማዙ አይደለም
    እግዝሐብሔር መንገዴ ከመንገዳቹህ ሀሳቤም ከሀሳባቹህ ይለያል ያለው ለዚህ ነው ::

  • @freweynitadese-b8j
    @freweynitadese-b8j 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዬጵያ❤ሰላምሽ ❤ይብዛ❤ኣሜንንንንን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማህ

    • @-mahtot
      @-mahtot  9 หลายเดือนก่อน

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @destayewondem1642
    @destayewondem1642 2 ปีที่แล้ว +28

    ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሃገሬን በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን!!💚💛❤

  • @awindowofhope5025
    @awindowofhope5025 3 ปีที่แล้ว +35

    ሁሌም ማለዳ ይህንን መዝሙር እየሰማሁ በእንባ ለሀገሬ እፀልያለሁ ...
    ኢትዮጵያን ሰላምሽ ይብዛ 😭😭😭
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ 😭😭😭
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meazitlahun4709
    @meazitlahun4709 4 ปีที่แล้ว +121

    የተዋህዶ ብርቅዬ ልጅ ቴዲዬ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይጨምርልህ የኔ አባት አጥንት በሚያለመልሙ ዝማሬዎችህ ናቸው ጥንካሬ ብርታት ሰቶኝ እዚህ የኔ ወድም ዝማሬ መልእክት ያሰማልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @semerzeinu9070
      @semerzeinu9070 4 ปีที่แล้ว +1

      Elelelele kaliyot yasmelin tediros Ethiopia birkiye zimari tediros egizaber rahimedime esti

    • @sem754
      @sem754 3 ปีที่แล้ว

      የፍቅር ሰው ነው ቴዲ
      ላንቺም እድሜ ይስጥሽ ጌታ

    • @burtukanburte9711
      @burtukanburte9711 2 ปีที่แล้ว

      @@sem754 tscnjf

    • @alembekele240
      @alembekele240 2 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም አስደናቂ ነዉ አሁን ደግሞ የበለጠ በአሁኑ ሰአት የበለጠ ወደ አምላካችን እጃችንን የምንዘረጋበት ሰአት ስለሆነ ምነዉ ዝም አላችሁ ሁላችንም በያለንበት እንጩህ ሰሚ አምላክ አለን የማይሰለች የማይደክም የማይረሳ ወገኖቸ እባካችሁ ይህ ሁሉ መከራ ከኛ ድክመት የመጣ ስለሆነ እግዚዎ እንበል ወዲያዉ መልስ ይመጣል ምነዉ ዘገየን አሁንም እንማፀነዉ እርህሩህ አምላክ አለን መሻት የኛ ፋንታ ነዉ ምናለ ለአንድ ሳምንት እግዚዎታ ከቤተ ክህነት ቢታወጅ ባህላችን ነዉ አያስነዉርም
    እንበርታ ምእመናኑም በዚህ ሁኔታ ሰይጣንን መዋጋት አለብን ይታሰብበት።

  • @tamirattessema4992
    @tamirattessema4992 2 ปีที่แล้ว +32

    ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሐገሬን
    በየሄድኩበት መጠሪያ ሥሜን
    ይብቃት ሌሊቱ ይውጣላት ፀሐይ
    አሁን ይዘርጋ እጅህ ከሰማይ
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ

  • @tsehaynestere8068
    @tsehaynestere8068 2 ปีที่แล้ว +4

    ቴዲየ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልህ ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩ

  • @svvuen
    @svvuen 8 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙሩን በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 4 ปีที่แล้ว +78

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tamratsisay1161
    @tamratsisay1161 2 ปีที่แล้ว +20

    ኢትዮጵያን የሚጠብቃት አይተኛም አያንቀላፋም የቃልኪዳን ምድር የተስፋይቱ ምድር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalualemLingerew-wd2kr
    @SalualemLingerew-wd2kr ปีที่แล้ว +7

    ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በርታልን ወንድማችን

  • @emerald21576
    @emerald21576 4 ปีที่แล้ว +75

    አሜን የእናት ሃገራችን ሰላም እጅጉን ይብዛ !!! እኛ ልጆቿ እንቅደምላት !!!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን ቴዲ !!!!!!!!!

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 4 ปีที่แล้ว +68

    ጌታ ይባርክህ እመብርሃን ትጠብቅህ ሁሌም መዝሙሮችህ ልብ ይነካሉ :: አሜን ሰላምዋን ይስጥልን ፈጣሪ!!

  • @sawirosafework4333
    @sawirosafework4333 2 ปีที่แล้ว +19

    ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሀገሬን
    በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን
    ይብቃት ለሊቱ ይውጣላት ፀሀይ
    አሁን ይዘርጋ እጅህ ከሰማይ::
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TheDailySpark360
    @TheDailySpark360 ปีที่แล้ว +3

    ወገኖቼ አንድ መልክት አለኝ ለሁላችንም። ይህም እግዚአብሔር በንሰሃ እንድንመለስ ከጥፋት መንገዳችን እንድንርቅ ፈጽመን ይፈልጋል በዚህ ጊዜ። በዓለም እንደሚያስፈልገን ሰርተን አምሮብን በመልካም መንገድ መኖርን አልከለከለንም አምላካችን የጠላው ሃጥያታችንን ነውና ሁላችንም ላለፈው ስህተታችን በመጸጸት ንሰሃ እንግባ ያኔ ሃይል ይኖረናል ጸሎታችን ጠላቶቻችንን ይጥላል የሃገራችንንም ትንሳኤ አምላካችን ያሳየናል።
    ንሰሃ ግቡ ተብለናል እንግባ!🙏🙏🙏

  • @AmarechBelete
    @AmarechBelete ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ ወንድማችኅ

  • @mesibilisumma6048
    @mesibilisumma6048 2 ปีที่แล้ว +19

    ይህን መዝሙር ሳዳምጠው ልዩ ስሜት ይሰማኛል እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን ሰላማችንን አብዛልን

  • @Keratube1945
    @Keratube1945 ปีที่แล้ว +17

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ቴዎድሮስ፣ መቼም ቢሆን አዲስ መዝሙር ነው ቢሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች ልብ የሚነካ ነው፣ በሰማሁት ቁጥር አይኔ እንባ ያዝላል፣ መድሀኒአለም ፍቅርና ሰላምን ይስጠን! በያላችሁበት እርሱ መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ!💚💛❤

  • @አገሬክብሬናት
    @አገሬክብሬናት 3 ปีที่แล้ว +27

    የተዋህዶ ብርቅዬ ልጅ ቴዲዬ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @berhanuwoldhana1486
    @berhanuwoldhana1486 3 ปีที่แล้ว +13

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @turg5707
    @turg5707 2 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን
    ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ጻዛ

  • @12smart899
    @12smart899 2 ปีที่แล้ว +37

    ኢትዮ_ኤርትራ አትባሉ አንድ ነን በእምነት በባህል በሁላመናችን እግዚአብሔር ቢወድ በቅርቡ አብራን ቀይ ባህርን እንሻጋራለን ሠፊ ግዛትም ይኖራነል እንዳ አባቶቻችን።፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲

    • @samahrabaya2702
      @samahrabaya2702 ปีที่แล้ว

      Hwenet new

    • @ehtamariam2207
      @ehtamariam2207 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ ድሮም አለየኃቸውም አሁንም አለያቸውም ☝️☝️☝️

  • @sem754
    @sem754 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላሟን ያብዛልን!
    ቴዲዬ አንተን ግን በምን ቃል ልግለፅህ? በክርስትናዬ ውስጥ ድርሻ አለህ!

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 ปีที่แล้ว +56

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹⛪️💒💒💒

  • @heybestieeeee
    @heybestieeeee ปีที่แล้ว +1

    ማራት ኢትዮጵያን ማራት አገሬን
    በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን
    ይብቃት ለሊቱ ይውጣላት ፀሐይ
    አሁን ይዘርጋ ክንድህ በሰማይ ❤❤❤

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 ปีที่แล้ว +3

    በቀል የሱ ነው አይደለም የአንቺ
    በፀጋው ታጥረሽ በፀሎት በርቺ
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን❤😢❤

  • @kefalikeshi1062
    @kefalikeshi1062 3 ปีที่แล้ว +27

    የተዋህዶ ኣርበኛ ኑርልን ሰላምህ ብዝት ብዝትዝትትትት ይበል የኔ ጀግና።

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +50

    ማራት ኢትዮጵያን
    ማራት ሀገሬን በየሄድኩበት
    መጠሪያ ስሜን ይንጋላት ለሊቱ
    ይውጣላት ጸሀይ
    አሁን ይዘርጋ እጅህ ከሰማይ እግዚአብሔር የሀገሬን ትንሳኤ ያሳየኝ

    • @arocinaapp3710
      @arocinaapp3710 4 ปีที่แล้ว

      አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ከነግጥሞቹ ለማግኘት
      👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @beetybiru2488
    @beetybiru2488 3 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ/፪/
    ለሚራራልን ፍቅር ለሆነው ዘላቂ ሰላም ከእግዚአብሔር ነው ይህንን እወቂ ይህን ተረጂ በልብሽ ጉልበት ለእርሱ ስገጂ እልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሀገራችን ሰላምን ይስጥልን ውድ ኢትዮጵያዊ በሙሉ በአንድነት ስለ ሀገራችን እንፀልን

  • @tigistjember1420
    @tigistjember1420 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጇ ደያቆን ዘማሪ ቴዎድሮስ እመ አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ትባክልህ ተዋህዶን ከልጅነት እስከ አውቀት ያልከዳህ አንተ ነህ

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 ปีที่แล้ว +6

    ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በምህረት አይኖቹ ይመልከትልን ወገኖቿንም ከመከራ ሁሉ ይጠብቅልን ✝️🤲

  • @tube-ku5sd
    @tube-ku5sd 4 ปีที่แล้ว +31

    ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ
    እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤.
    ለሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላሙን በረከቱን ምህረቱን ይላክልን ልዑል እግዚአብሔር👐

  • @ወሎየዋ.ነኝየወልዴያዋ.ቀበ
    @ወሎየዋ.ነኝየወልዴያዋ.ቀበ 4 ปีที่แล้ว +17

    😢😢🇬🇳❤ኡፍፍፍፍ።ይህን መዝሙር ብስማው ብሰማው አይሰለቸኝም 🇬🇳🇬🇳🇬🇳❤❤❤🙏🙏💒💒🇬🇳🇬🇳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇬🇳🇬🇳እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልኢቶጵያአ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በግዚያብሄ ር ታዛ።ቴድዬ ስወድህ የተዋህዶ አለኝታችን።መዝሙሮችህ መፅናኛዬ።ናቸው❤🇪🇹🇬🇳🇬🇳💒💒💒💒💒💒💒

    • @smiletopten2618
      @smiletopten2618 4 ปีที่แล้ว

      Rt^^łkkk^kkkkkkkkk^kkkkkkoooooooooppp

    • @SalamSalam-bc8kz
      @SalamSalam-bc8kz 2 ปีที่แล้ว

      እፍ እኔም ሁሌም እሠማዋለው ሁሌም አለቅሣለው 😭😭😭😭🤲🙏✝️💒

  • @HayatMuhiye
    @HayatMuhiye 11 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤ena Muslim ☪️ negn gin yehan mezmur befikir new mewdaw allah hagerachinen selam yadrglen 😢😢😢😢😢

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው እንደኔ የሃገሩ ሰላም የሚያስጨንቀው እና ሲነጋ ሲመሽ የሚያዳምጠው???!!! አገራችንን ሰላም አለማችንም ሁሉ ሰላም ያድርግልን!!! በታሪክ የምሰማው ጨዋነታችን ሰላማችን ይመልስልን!!!

  • @casemiro1418
    @casemiro1418 2 ปีที่แล้ว +10

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ ተመስገን ጌታዬ

  • @netsanetshuma7208
    @netsanetshuma7208 3 ปีที่แล้ว +14

    ማራት ኢትዮጵያውያን ማራት ሀገሬን
    በየሄድኩባት መጠሪያ ስሜን
    "ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tinaye964
    @tinaye964 4 ปีที่แล้ว +46

    አሜን እግዚአብሔር ዝማሬ መላክን ያሰማልን አደበትህን በመልካም ነገር ይባርከው በቤቱ ያጽናክ ሀገራችንን ይጠበቅልን ሰላም ይስጠን💚💛❤️🇪🇹🙏🙏

    • @arocinaapp3710
      @arocinaapp3710 4 ปีที่แล้ว

      አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ከነግጥሞቹ ለማግኘት
      👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
      th-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

    • @burtukanburte9711
      @burtukanburte9711 2 ปีที่แล้ว

      @@arocinaapp3710 yrhcok

    • @burtukanburte9711
      @burtukanburte9711 2 ปีที่แล้ว

      Udbpm

  • @mihreteabmedhane7708
    @mihreteabmedhane7708 ปีที่แล้ว

    አዝጊኣብሂር ሰላም የሃበና፡ንአትዮፕያን ንኣርትራ ሰላሙ የብዝሃለን ፡ቅል ሂወት የስማኦልና፡ዘመንካ ይባረክ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 หลายเดือนก่อน

    .እናት ሐገሬ ሠላምሽ ይብዛ የእዉነት ሠላሟ ናፈቀኝ ቴድየ እመብርሐን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን::

  • @mercyyemekaelleg7420
    @mercyyemekaelleg7420 4 ปีที่แล้ว +31

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቴድዬ
    አሜን(3)

  • @samitesfaye7261
    @samitesfaye7261 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ኢቲዮጽያ ሰላምሽ ይብዛ
    መድሃኒአለም እጆቹን ይዘርጋልን
    አንተም ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 3 ปีที่แล้ว +27

    አቤቱ አባት ሆይ እኛ ልጆችህ ብናጠፋ አንተ ቅጣን እንጂ ለክፉዎች አሳልፈህ አትስጠን። ያንተ ቅጣት ለማስተማር ስለሆነ። ሀገሬን ኢትዮጵያን ስቃይ በቃሽ በላት። አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @HussenTaha-r4z
    @HussenTaha-r4z ปีที่แล้ว +5

    እኔ ሙስሊም አይደለሁም ግን ወላሂ አንቺ የሙስሊምም የኦርቶዶክስም ፍቅር ነሽ ተባረኪ !!

  • @ሀይሚደርቤ
    @ሀይሚደርቤ หลายเดือนก่อน

    ከጭቀት ከመከራ ያውጣህኝ ቅዱስ ሚካኤል አብቴ አሁንም ምልጃህ አይለየኝ አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 ปีที่แล้ว +23

    ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለቀ መዘምራን ቴዲ ወንድማችን ጸጋወ ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ

    • @noorbano6220
      @noorbano6220 3 ปีที่แล้ว

      ⚘🌷💯💯❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥀🥀🥰

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +3

    እዉነት ሰላምሽ ይብዛ እናት አገሬ ትንሳኤሽ ናፈቀኝ ትንሳኤሽን ያሳየኝ😭😭😭😭😭

  • @EE-md9qo
    @EE-md9qo 4 ปีที่แล้ว +34

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚያቤር ታዛ (2)
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

    • @mamushabebayehu3323
      @mamushabebayehu3323 ปีที่แล้ว

      በሠዬፍ ያልቃሉ ሠይፍ የሚያነሡ
      የሚራራልን ሢፈርድ ንጉሡ ።
      ቴድዬ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ።

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማን አሜን አሜን አሜን እምየ ኢቲዮጴያ ትጠለይ በእግዚሀቤር ታዛ

  • @btsuannebiyat8767
    @btsuannebiyat8767 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንትህ የይለምልም

  • @serkylin3579
    @serkylin3579 3 ปีที่แล้ว +20

    ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚብሔር ታዛ በእውነት የኝ እንቁ ቴዲሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላክ ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏💚💛💚💚💛እልልልልል

  • @Aነኝየእናቴ1ኛ
    @Aነኝየእናቴ1ኛ 4 ปีที่แล้ว +28

    ኢትዮጵያ🇪🇹 ሰላምሽ ይብዛ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 ปีที่แล้ว +5

    ደጋግሜ ብሰማው ማልጠግበው መዝሙር ኢትዮጵያ ሆይ ሰላምሽ ይመለስ ሰላምሽ ይብዛ🙏🙏🙏

  • @yoditegetachweeshitu6127
    @yoditegetachweeshitu6127 ปีที่แล้ว

    ማርታ ኢትዮጵያን
    ማራት ሀግሬን አሜንንንንንንን

  • @solianayrmariame4868
    @solianayrmariame4868 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ 🙏🙏🙏ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን በሰይፍ ያልቃሉ ሰይፍ የሚያነሱ 😍😍😍😍ሰላማችንን ይመልስልን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 4 ปีที่แล้ว +15

    በእውነት ወድማችን ቴድሮስ ዝማሬ መላእክልት ይሠማልን የኝ እንቁ የተዎህዶ ልጂ እግዚብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ መግስተ ሠማይትን ይዎርስልን ውድድድድድድድድድ ነው እምናረግህ እኝ የተዎህዶልጆች በእውነት አጥንት እሚይለመልም ዝማሬነው

  • @Abela721
    @Abela721 4 ปีที่แล้ว +47

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ
    💚💛❤️

  • @asrat7146
    @asrat7146 3 ปีที่แล้ว +9

    እምባን መቆጣጠር ይከብዳል የአገራችንን ሰላም ይመልስልን +++
    ማራት ኢትዮጵያን
    ማራት ሀገሬን
    በየሄድኩበት መጠርያ ስሜን +++
    ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን +++

  • @asefamoba9942
    @asefamoba9942 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያሀገሬ. ሠላምሽ. ይብዛ. በየሄዲሁበት የስደት. መጠሪያ. ሀገሬ

    • @asefamoba9942
      @asefamoba9942 8 หลายเดือนก่อน

      ዝማሬ. መላይክትን. ያሰማልን. ያገልግሎዘመን. ያብዛልን

  • @መቅዲአምደብርሀን
    @መቅዲአምደብርሀን 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ምንም ብዬ መፃፍ አልሻም ይህ መዝሙር በደንብ ገልፆታል እና ሀገሬ የቀድሞ ሰላምሽን ፈጣሪ ይመልስልን !! አምላኬ ሆይ የንፁሀን ደም በከንቱ መፍሰሱን በቃ በለን ይቅርም በለን!!

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 4 ปีที่แล้ว +13

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን
    አቤት ተዋህዶ ውበታችን እኮ

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምአያንቀ
    @የሚጠብቀኝአይተኛምአያንቀ 3 ปีที่แล้ว +34

    በዚህ ወቅት የሚዘመር ጣእም ያለው መዝሙር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @Bizuye-lx3uv
    @Bizuye-lx3uv ปีที่แล้ว

    ውይ ሀገሬ ከአንቺ በፊት ያርገኝ ። ክፉሽን አያሰማኝ አለቀስኩኝ አልችልም እኮ በአንቺቺቺ

  • @እጠበኝቆሸሻለሁአምላኬበደ
    @እጠበኝቆሸሻለሁአምላኬበደ 3 ปีที่แล้ว

    ኢትየጵያ ሰላምሸ ይብዛ ዝማራ መላእከትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @JooklGookl-z8w
    @JooklGookl-z8w ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሆይ ከሀገር መርጠህ ኢትዮጵያውያን ከሀይማኖት መርጠህ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስላርከኝ ስምህ ለዘላለም የተመስገነ ይሆን ዘንድ እለምንሃለሁ አሜንንንንንንን

  • @selamet1450
    @selamet1450 3 ปีที่แล้ว +12

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @peace9785
    @peace9785 4 ปีที่แล้ว +25

    አንጀት የሚያርስ መዝሙር
    ✞ቃለ ህይወት ያሰማልን✞