"በኤፍራታ ምድር" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2020
  • Ethiopian Orthodox Song By Like Mezemeran Yilma Hailu "Befrata Meder"
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Yilma Hailu

ความคิดเห็น • 274

  • @alemalehenig7350
    @alemalehenig7350 6 หลายเดือนก่อน +23

    ይሄ መዝሙር ማርያምን የሆነ ልብ ሥርቅ ያደርጋል በቀን ሥንቴ እንዳዳመጥኩት ፈጣሪ ይወቀዉ የኛ እቁ ዘማሪ ሊቀ መዘመራን ይልማ ሀይሉ እድሜና ጤናዉን ይሥጥወት በጣም እናመሠግናለን 👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላይክት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏#

  • @selamselam3893
    @selamselam3893 6 หลายเดือนก่อน +13

    በኤፍራታ ምድር በቤተልሔም በቤተልሔም
    ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም ከድንግል ማርያም እልልልልልልል

  • @alembanteawoke2019
    @alembanteawoke2019 2 ปีที่แล้ว +42

    እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንሆትን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏

  • @yc6300
    @yc6300 4 ปีที่แล้ว +19

    በኤፍራታ ምድር በቤተልሔም በቤተልሔም
    ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም ከድንግል ማርያም
    ብርሃናዊዉ ኮከብ ከሰማይ ዝቅ አለ ከሰሰማ ዝቅ አለ
    ፍጥረትም ዘመረ ሃሌ ሉያ እያለ ሃሌ ሉያ እያለ
    መንጋውን በሌሊት ሲጠብቁ እረኞች
    ከሰማይም ሰሙ ታላቅ የምስራች
    በመላእክቱ ግራማ ምድር ስታበራ
    የሚያስጨንቅ ነበር እጅግ የሚያስፈራ
    ድንገትም የሰማይ ሰራዊት ተገልጠው
    ባንድነት ዘመሩ ከኖ ሎጥ ጋር ሆነው
    ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ብለው
    ሰላምን በምድር በጎ ፍቃድ ለሰው
    ቤቴልሄም ሄደው ጌታን ተሳለሙት
    ከእናቱ ጋር ሁኖ በግርግም አገኙት
    የመላእክትን ዜና እረኞች አወሩ
    በልዩ ምስጋና አማላክን ሲያከብሩ
    ለህዝቡ ሁሉ የሚሆን ፍስሐ ደስታ
    በዳዊት ከተማ ተወለደ ጌታ
    ህፃን ከእናቱ ጋር በግርግም ፈለጉት
    እርሱ ነው ለሰዎች የድህነት ምልክት።

    • @user-bj6ms9dm8t
      @user-bj6ms9dm8t 5 หลายเดือนก่อน

      ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን❤❤

    • @fishiktaameley2645
      @fishiktaameley2645 4 หลายเดือนก่อน

      ዝማሬ የመላእክት ያስማልን💕🙏💕

  • @user-bj6ms9dm8t
    @user-bj6ms9dm8t 5 หลายเดือนก่อน +11

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ኣጥንት የማለመልም ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን በኤፍራታ ምድር በቤተሊሔም(2× ጌታ ተወለደ ከድግል ማርያም የምደው ሊቀ መዛሙራን ይልማ ሃይሉ ❤❤❤

  • @user-xn1nb3di5z
    @user-xn1nb3di5z 6 หลายเดือนก่อน +11

    በኤፍራታ ምድር በቤተልሄም
    ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም
    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @selamk7244
      @selamk7244 5 หลายเดือนก่อน

      በኤፍራታ ምድር በበቤተልሔም በቤተልሔም
      ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም ከድንግል ማርያም
      ብርሀናዊዉ ኮከብ ከሰማይ ዝቅ አለ ከሰማይ ዝቅ አለ
      ፍጥረትም ዘመረ ሀሌ ሉያ እያለ ሀሌ ሉያ እያለ
      አዝ...
      መንጋውን በሌሊት ሲጠብቁ እረኞች
      ከሰማይ ሰሙ ታላቅ የምስራች
      በመላእክቱ ምድር ስታበራ
      የሚያስጨንቅ ነበርእጅግ የሚያስፈራ
      አዝ...
      ድንገትም የሰማይ ሰራዊት ተገልጠው
      ባንድነት ዘመሩ ከኖ ሎጥጋር ሆነው
      ክብር ለእግዚአብሔርበአርያም ብለው
      ሰላምን በምድር በጎፍቃድ ለሰው
      አዝ....
      ቤተልሄም ሄደው ጌታን ተሳለሙት
      ከእናቱ ጋር ሆኖ በግርግም አገኙት
      የመላክትን ዜናእረኞች አወሩ
      በልዩ ምስጋና አምላክን ሲያከብሩ
      አዝ....
      ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ፍሰሐ ደስታ
      በዳዊት ከተማ ተወለደ ጌታ
      ህፃን ከናቱ ጋር በግርግር ፈለጉት
      እርሱ ነው ለሰዎች የድህነት ምልክት
      አዝ...

  • @user-ro1zw5cj9p
    @user-ro1zw5cj9p 4 ปีที่แล้ว +127

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖዎትን ይባርክልን

  • @Eminet369
    @Eminet369 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Abiye723
    @Abiye723 6 หลายเดือนก่อน +7

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከእነቤተሰብህ ያድልህ ሊቀ መዘምራን። ሁሌ ማይጠገብቡ ናቸው ሁሉም መዝሙሮችህ::

  • @masaret6014
    @masaret6014 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @malemale8487
    @malemale8487 ปีที่แล้ว +7

    አምላኬሆይ አንተን ማስደሰትባልችልም ግን ሁሌም ከልቤ መዝገብ ትኖራለህ አምላኬ ንጉሴ ጌታዬ

  • @anderaaa3950
    @anderaaa3950 2 ปีที่แล้ว +10

    በኤፍራታ ምድር በቤተልሄም በቤተልሄም
    ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም ከድንግል ማርያም
    ብርሃናዊ ኮከብ ከሰማይ ዝቅ አለ ከሰማይ ዝቅ አለ
    ፍጥረትም ዘመረ ሃሌ ሉያ እያለ ሃሌ ሉያ እያለ
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-xn1nb3di5z
    @user-xn1nb3di5z 6 หลายเดือนก่อน +17

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @FitsumAbrham_
      @FitsumAbrham_ 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንንንንንንንን

  • @user-zg5bx5cx4k
    @user-zg5bx5cx4k 10 หลายเดือนก่อน +9

    ግጥማ ዜማ ያሰተባበረ ዝማሬ ❤❤❤❤😘😘😘ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @mulutiruabws4096
    @mulutiruabws4096 2 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን። በጣም ደስ የሚያሰኘኝ መዝሙር ነው። እናቴ ሕጻን እያለኹ የምትከፍተው መዝሙር ነበር። ስሰማው ልገልጸው የማልችለው ደስታ ነው የሚሰማኝ። ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @behaylutesfaye8215
    @behaylutesfaye8215 ปีที่แล้ว +11

    ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሰን አደረሳቹ!ናቲ ነኝ ከሀዋሳ በ28/04/2015 ዓ/ም ልዩ ምልክቴ ጥቁር ነኝ

  • @Yemisrach
    @Yemisrach 2 ปีที่แล้ว +50

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን። በጣም ደስ የሚያሰኘኝ መዝሙር ነው። እናቴ ሕጻን እያለኹ የምትከፍተው መዝሙር ነበር። ስሰማው ልገልጸው የማልችለው ደስታ ነው የሚሰማኝ። ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏

  • @saray4418
    @saray4418 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን እልልልልልልልል 👏👏🥰🤲🙏🙏🤲❤️🤲 አሜን ❤️

  • @helengirma5928
    @helengirma5928 2 ปีที่แล้ว +5

    እመቤቴ ሆይ ከሀጢያተኛ ሠዉ ምስጋና ለምኔ ነዉ አትበይ፤የኔ ሀጢያት የአንቺን ንፅህና አያረክሠዉምና!!

  • @simachew5165
    @simachew5165 ปีที่แล้ว +7

    ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን አንደበትህን አይለውጥብን

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 6 หลายเดือนก่อน +9

    😍😍😍 በኤፍታ ምድር በቤተ ልሔም ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም ❤️❤️❤️❤️❤️ዕልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን የአለሙ ንጉሰ መድኃኒአለም❤❤

    • @michaelman257
      @michaelman257 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @senait1076
    @senait1076 4 ปีที่แล้ว +45

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የሰማዪ ንጉስ

    • @tobiyamereja21
      @tobiyamereja21 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/6LDNRNFn34XHIRwQsu9INA.html?view_as=subscriber
      ውድ ጓደኞቼ ቤተሰብ እንሁን ብዙ ቁምነገር እናወራለን፡፡ 1000 ሰብስክራይብ የስፈልገኛል፡፡

  • @user-yf3er6bw9h
    @user-yf3er6bw9h 4 ปีที่แล้ว +13

    በኤፍራታ ምድር በቤተልሔም በቤተልሔም
    ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም ከድንግል ማርያም
    ብርሃናዊዉ ኮከብ ከሰማይ ዝቅ አለ ከሰሰማ ዝቅ አለ ፍጥረትም ዘመረ ሃሌ ሉያ እያለ ሃሌ ሉያ እያለ
    እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልል አጥንት የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን አባታችን አሜን

    • @tobiyamereja21
      @tobiyamereja21 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/6LDNRNFn34XHIRwQsu9INA.html?view_as=subscriber
      ውድ ጓደኞቼ ቤተሰብ እንሁን ብዙ ቁምነገር እናወራለን፡፡ 1000 ሰብስክራይብ የስፈልገኛል፡፡

    • @rufatesfaye8667
      @rufatesfaye8667 4 ปีที่แล้ว

      Mental

    • @user-yf3er6bw9h
      @user-yf3er6bw9h 4 ปีที่แล้ว

      @@tobiyamereja21 እሽ መጣን

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe2893 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ተዋህዶ ትኑር አሜን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tgtg8418
    @tgtg8418 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 ปีที่แล้ว +24

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን አደረሳቹ በሰደት ያለልን ለሀገራችን መሬት ያብቃን

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 2 ปีที่แล้ว +10

    በኢፍራታ ምድር በቤተልሔም (2)
    ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም (2)
    ብርሃናዊ ኮከብ ከሠማይ ዝቅ አለ (2)
    ፍጥረትም ዘመረ ሃሌ ሉያ እያለ (2)
    ዝማሬ መልአክት ያሠማልን 🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሥጥልን 🙏

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @user-xn2fy8dn5q
    @user-xn2fy8dn5q 5 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ምን አይነት መዝሙር ነው በማርያም ምን ልበል በጣም ደስ የሚል ነው ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @FasilTe
    @FasilTe หลายเดือนก่อน +2

    ዝማረ መላአክት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x ปีที่แล้ว +10

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንን🙏❤🙏

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
    የጌታየ እናት ደስ ይበለሽ

  • @user-cc2hb9sz3t
    @user-cc2hb9sz3t 4 ปีที่แล้ว +20

    ጥዑመ ጣዕም ያለው ዝማሬ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @abrhamfantu6798
    @abrhamfantu6798 ปีที่แล้ว +11

    I feel like am on the middle of "yaredawi mahelet" this holysong is different,Glory to God.

  • @misraktigistu7158
    @misraktigistu7158 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤

  • @thomasbirhane34
    @thomasbirhane34 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምወደው መዝሙር እግዚኣብሔር ይክበር ይመስገን እናታችን ድግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን
    ዝማሬ መላይት ያሰማልን❤❤

  • @user-hl7xd1ku7g
    @user-hl7xd1ku7g ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ብሰማ የምይጠገቡ የይልማ ዝማሬ ዝሜሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v 8 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 4 ปีที่แล้ว +14

    አሜንአሜንአሜን ዝማ ሬመላ ንያሰማልን ይህን መዝሙር ስፈልገውነበር ማህቶት ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤🕊🕊🕊🕊🕊

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን✝️🙏🙏🙏🙏

  • @yomiyualemayehu1398
    @yomiyualemayehu1398 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን ።

  • @asterworku8404
    @asterworku8404 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ ከነእናቱ ከነመላክው ይጠብቁኽ 👑👑👑💖💖💖🎈🎈🎈❤️❤️❤️👌👌👌👌👌🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬላእክት ያሰማልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-jp5ro7wt8l
    @user-jp5ro7wt8l ปีที่แล้ว +3

    እልል ልል ልል ልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kal5287
    @kal5287 2 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @eyaruskabtamu4802
    @eyaruskabtamu4802 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን ያብዘሎት 🙏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asterzewdu927
    @asterzewdu927 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️

  • @user-gh9lr7nx6n
    @user-gh9lr7nx6n 4 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እሰይ እሰይ ተወለደ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ስወደው ይሄን መዝሙር ተመስገን

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alemasmelash663
    @alemasmelash663 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንሆትን ያርዝምል

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 4 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መልአከትን ያሰማልን .ነፉሰን የሚያለመልም የመልአከት መዝሙር እግዚአብሔር አምላከ የ አገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን .

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 ปีที่แล้ว +6

    በየፋራታ ምድር በቤተልሄም ጌታተወለደ ከድንግልማርያም እልልልልልልልልልልልልልል 💚💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥♥

    • @habtameth9819
      @habtameth9819 4 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒🕍💒🔥🔥🔥❤❤❤❤🕭🕭🙏🙏🙏🙇

  • @tigistaraga4117
    @tigistaraga4117 4 ปีที่แล้ว +14

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ደስ ይላል ልብን ይጠግናል

  • @user-rk4oj2is3f
    @user-rk4oj2is3f 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-gc7zu7gi8y
    @user-gc7zu7gi8y 2 ปีที่แล้ว +5

    ድሮ የምወደው መዝሙር ነው ደስ ይለኛል ሀሴት አለው ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !😍

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን 🇪🇷🇨🇬🇪🇷🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇨🇬🇪🇷👏🕯🌻💐🌷🍀🌿🌺🌹🌼🍁🍁🌼🌼🌹🌺🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕯🌻💐🌷

  • @tsigeslasiegebremichael6821
    @tsigeslasiegebremichael6821 4 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና።

  • @yewourkwha21bisrat38
    @yewourkwha21bisrat38 4 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @AnaAna-sy9ui
    @AnaAna-sy9ui 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @leulgirma7971
    @leulgirma7971 3 ปีที่แล้ว +11

    ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @getnetalemnew5698
    @getnetalemnew5698 4 ปีที่แล้ว +4

    zimare melaykt yasemaln

  • @etsubdinktizazu7604
    @etsubdinktizazu7604 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen Zemare melaekten yasemalen

  • @cecet745
    @cecet745 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ይልማ!!!

  • @limenhyeshambel
    @limenhyeshambel 4 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 4 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሪ መላክትን ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ የአገለግሎ ዘመን ይብርክልህ ጥሎብኝ መዝምሮችህን በጣም ነው እምውዳችው አቤት ድምፅ ብሎ ዝም

  • @addisuaddisu7071
    @addisuaddisu7071 4 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህራችን ይልማ ሀይሉ።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኩዋን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት አደረሳችሁ
    እልልልል 👏👏👏👏 እልልልልል 👏👏👏 እልልልልልል 👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @Selamawit2912
      @Selamawit2912 ปีที่แล้ว

      ነፈሀፀከ በሀስኡተዸጀ ፈረቱሀፈሰሰፈገፀድ

    • @Selamawit2912
      @Selamawit2912 ปีที่แล้ว

      ህጀ። ድፈ

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 ปีที่แล้ว +7

    Eelelelelelelel 👏👏👏👏👏❤ Zemare malkete yasmalen

    • @tobiyamereja21
      @tobiyamereja21 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/6LDNRNFn34XHIRwQsu9INA.html?view_as=subscriber
      ውድ ጓደኞቼ ቤተሰብ እንሁን ብዙ ቁምነገር እናወራለን፡፡ 1000 ሰብስክራይብ የስፈልገኛል፡፡

  • @713cca
    @713cca 4 ปีที่แล้ว +22

    Amen Amen Amen kalehiawetin yasemalin 🙏🏽♥️. I wish I can write Amharic thank you for posting this amazing song.

  • @libonasiten4725
    @libonasiten4725 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን(3)ዝማሬ መሊዕክት ያሰማልን

  • @fanuelmohammed7442
    @fanuelmohammed7442 ปีที่แล้ว

    Zimari melaktn yasemaln amen amen

  • @user-kd4pk3bc6x
    @user-kd4pk3bc6x 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💚❤💛💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 ปีที่แล้ว +13

    ዝማሬ መላእክትን የሰማልን አሜን

  • @ama7624
    @ama7624 4 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልን

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 4 ปีที่แล้ว +6

    እልልልል እልልልልልልል እልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️💒💚💛❤️
    ለዝማሬው ቃለህይወት ያሰማልን::

  • @gezahegneluelseged2148
    @gezahegneluelseged2148 4 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @emebetjenberu9063
    @emebetjenberu9063 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መለክ ያሰማል አሜን

  • @edentameratcomrade8023
    @edentameratcomrade8023 4 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว

      Ethio 🇪🇹⛪🎚🍃🇪🇹⛪🎚

  • @genet4801
    @genet4801 4 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d ปีที่แล้ว +1

    የመላእክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሠማልን 💙✝️💜

  • @brookwolde3194
    @brookwolde3194 2 ปีที่แล้ว +1

    Zimare Melak Yasemalin

  • @marryamadeyorthodoxtewahdo3930
    @marryamadeyorthodoxtewahdo3930 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 3 ปีที่แล้ว +1

    አጥንትየሚያለመልምመዝሙርነውዝማሬመላይእክትያሠማልን

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @Sayat8071
    @Sayat8071 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
    ላይሪክሱ እና መዝሙሩ ግን ባላንስ አይደለም

  • @merongetaneh358
    @merongetaneh358 ปีที่แล้ว

    Zemare melaektn yasemalen❤️🙏

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜንን አሜንን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን 👏

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 ปีที่แล้ว +1

    zemare melaektn yasemalen

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል

  • @user-hl3dt7ly6o
    @user-hl3dt7ly6o 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን አሜን አሜን

  • @roozrooz9656
    @roozrooz9656 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክ ያሠማልን

    • @mshheer3494
      @mshheer3494 2 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-ul7mv7nk3y
    @user-ul7mv7nk3y 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen zemre melket yasemlen ellleeeeeeeeeelllllleeeeeeee

  • @samoyerga4147
    @samoyerga4147 4 ปีที่แล้ว +1

    Zemara. Melaketne. Yasmalne. Elelelelelelrlelele
    Elelelelelelrlelele
    Elelelelelelrlelele

  • @nathinalgizachew9125
    @nathinalgizachew9125 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን

  • @fevenzewdu9749
    @fevenzewdu9749 4 ปีที่แล้ว +2

    Zimare melaekitin yasemalin

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዘማረ ማላክን ያሳማልን 🙌🙌🙌🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinafrane
    @mesfinafrane 5 หลายเดือนก่อน

    ቃልዮት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።