📌"ፓስፖርት ቀዳቹ ጣሉ ኤርፖርት ላይ እጅ ስጡ " የሚሉ አሉ ……የቱ ነው ትክክለኛው ⁉️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 257

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 ปีที่แล้ว +29

    ኪዲና ተክሌ በእውነት የምትሰጡት ኢንፎርሜሽን ቀላል አይደለም ይሄ የሚፈልጉ ወገኖቻችን ያለክፍያ ይጠቀሙታል እውነት ተባረኩ

  • @YonasAsnake
    @YonasAsnake หลายเดือนก่อน +1

    የዚህ ፕሮግራም እንግዳ ደግሞ ይለያል።መብትን ከግዴታጋ አዋህዶ ያስረዳበት መንገድ በጣም ተመችቶኛል።ሁሌም እውነታን መናገር ጠቃሚ ነው🙏

  • @tamiratbelay
    @tamiratbelay ปีที่แล้ว +13

    ኪዲ እናመሰግናለን፣ ኑሪልን። ኬኒያ ስደት ላይ ሆነን ነው የምንከታተለው። ለተክሌ እጅግ በጣም የከበረ ምስጋና አቅርቢልን። ሰው ለመርዳት ያለው ቀናኢነት የተለየ ነው። የራሱን ኬዝ እንኳን ምሳሌ አድርጎ የሚናገር ቅን ሰው ነው። እግዚአብሔር አንቺንም ተክሌንም እድሜ ከጤና ይለግስልን። አሜን!!!

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ናቹህ ልበ ቅኑ እግዚአብሔር ይባርካቹህ 🙏❤

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r ปีที่แล้ว +6

    እህቴ ኪዲና ወንድማችን ተክሌ ስለወገን ያላችሁ ቅንነትና ተቆርቋሪነት በአጠቃላይ እያደረጋችሁት ያለው መልካም ነገር እጅግ መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @goldwatertube9048
    @goldwatertube9048 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @legessezewudie
    @legessezewudie ปีที่แล้ว +18

    🌿🌿🌿 አቶ ተክሌ እና💐💐💐 ኪድ ለምታደርጉት ስራ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድላቹሁ
    በጣም እንወዳቹህ አለን!!❤❤❤

  • @King2papa
    @King2papa ปีที่แล้ว +1

    ስለቀና ምክራችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ተባረኩ!!

  • @HailuH
    @HailuH 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ፈጣሪ ይባርካችሁ ስለትክክለኛ መረጃችሁ!!

  • @yabitube4073
    @yabitube4073 ปีที่แล้ว +2

    Amazing explanation thanks for your advice.

  • @alemtolcha2846
    @alemtolcha2846 ปีที่แล้ว

    ተክሌ በጣም መልካም እና ቅን ስው ነህ ተባረክ ,ኪድይ አንቺም በጣም መልካም ነሽ ተባረኪ,

  • @mogesakele3706
    @mogesakele3706 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ካናዳ ደርሸ ተመልሻለሁ በጣም ጥሩ አገር ነው እናት አባት እንኳ ይሠለቻል ሳይሠለቹ ለስደተኛ የሚያደርጉት እንክብካቤ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ጠንካራ ጎበዝ ሠራተኛ ካልሆንክ ከአገርህ አትውጣ ።

  • @AbatenehGebeyehu
    @AbatenehGebeyehu หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ወድ ኢትዮጵያን በውጭ አገር ያላሁ

  • @embetfeyessa5786
    @embetfeyessa5786 ปีที่แล้ว +1

    ኪዲዬ ተክሌ ትልልቅ መረጃዎችን እየሰጣችሁ ስላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @BiniyamAmede-sj3gn
    @BiniyamAmede-sj3gn ปีที่แล้ว +2

    ኪዲዬና አቶ ተክሌ እስካሁን ላደረጋቹትና ወደፊትም ለምታደርጉት መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቹ ተባረኩ

  • @seblesemar5572
    @seblesemar5572 ปีที่แล้ว +5

    ምርጦች ናችሁ በርቱልን ቀና ልቦች

  • @adebabaydessie6932
    @adebabaydessie6932 หลายเดือนก่อน

    Honestly, I thank you very much, it is the best explanation and advice!!!!!

  • @yordanosfisseha1906
    @yordanosfisseha1906 ปีที่แล้ว +1

    ተክሌ እና ኪዲ እናመሰግናለን ተክሌን ከኢሳት ጀምሮ አቅሀለሁ ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ያለህን ነገር የኔም ልጅ ካናዳ ገብታለች የናተን ፕሮግራም እየተከታተልኩ እልክላታለሁ ባለፈው ባኮበር የሄድክ ግዜ ቤተክርስቲያን ልታገኝክ ነበር አልተመቸህም ግን እዲህ የምታቀርቡት ብዙ እውቀት እያገኘንበት ነው ኪድ እና ተክሌ ዘራችሁ ይባረክ

  • @zerihunshewarega3622
    @zerihunshewarega3622 ปีที่แล้ว +1

    ኪዲ እና ተክሌ እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ይስጣችሁ በእውነት፡፡

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 ปีที่แล้ว +1

    ኪዲ እዴት እደምወድሽ ተባረኪ ተክሌ ተባረክ እ/ር ቤታችሁን በበረከት ይሙላው የእ/ር መልካምነት ይጎብኘው።!!!!

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 ปีที่แล้ว +2

    Kidu and Tekle thank you so much for your concern and important information that you are giving to you people 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ethiopiatikdem8856
    @ethiopiatikdem8856 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምናመሰግነው ለርዳታሽ

  • @milliyontadese4207
    @milliyontadese4207 ปีที่แล้ว +5

    ስወደው ይሄንን ሰውዬ ልቡ ንፁህ እና ብርቱ ሰው ነው ባገኘው ደስ ይለኛል በዛ ለይ የንግግሩ ለዛው🙏❤🙏❤🙏❤

  • @temesegengichamo4283
    @temesegengichamo4283 11 หลายเดือนก่อน

    KIdi & Tekle tebarku enamesegenalen mert mereja new yesetachun.

  • @EthioMusika97
    @EthioMusika97 ปีที่แล้ว +4

    ኪዲ እና ተክሌ ፈጣሪ ይባርካችሁ 🙏 .. የምትሰጡን መረጃዎች በእውነት በጣም ጠቃሚ ናቸው ! Thanks a lot and keep the good work ❤

  • @AshuNews584
    @AshuNews584 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ላመሰግናቹ ምፈልገው ጥሩ መረጃ ነው ምታደርሱን

  • @ossebotassew3700
    @ossebotassew3700 ปีที่แล้ว

    Txs, kidy, i love lawyer Tekele, God bless u both

  • @munaahmed5886
    @munaahmed5886 ปีที่แล้ว +3

    Tekle the son of my birth land you always helping other thanks my legend❤

  • @TheHighlander007
    @TheHighlander007 ปีที่แล้ว

    ቸዌያችሁ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት። ተጋባዥ አንግዳውም በጣም ቸር ሰው ነው ይመቻችሁ።

  • @yesufjemal
    @yesufjemal ปีที่แล้ว

    Thank you Kidi and Takliye, Tiru mikir nw iyesetachihun yalechihut because Inem Casen asgebiche iyetebeku new ke St Johns NL.

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 ปีที่แล้ว +1

    ሰለምታደርጉልን ቀና ትብብር እናመሰግናለን

  • @mimisolomon9256
    @mimisolomon9256 ปีที่แล้ว +3

    Amazing guy ! Thank you Kidiye ❤

  • @Fekaduy1
    @Fekaduy1 ปีที่แล้ว

    Tekleye egziabher rejem edeme yestachu

  • @EkramHusen-r2q
    @EkramHusen-r2q ปีที่แล้ว +1

    Thanks kidu

  • @mimia7202
    @mimia7202 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏ኪዲዬ በታም እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏

  • @hiwotabreham8286
    @hiwotabreham8286 ปีที่แล้ว

    ኪድዬ ሰላም ነሽ አቶ ተክሌ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው የሚያዝናና ሰው ነው እናመሱግናለን ኪድዬ ዘርሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @Eyobed-e2j
    @Eyobed-e2j ปีที่แล้ว

    Hi I appreciate for your advice to assist to know for your people

  • @etabeztola2239
    @etabeztola2239 ปีที่แล้ว

    Betam keen sewoch nachu egzabhar yebarkachu🙏

  • @AmboBirbiro
    @AmboBirbiro ปีที่แล้ว

    ኪዲ ኢትዮጵያም እያለሁ ያንቺን ፕሮግራም እና ምክር እሰማለሁ አና በጣም ጠቅሞኛል አሁን ካናዳ ጋብቼም አየተከታተልኩ ነው በጣም ካሰብኩት በላይ ነው የጣቀመኝ በጣም አመሰግናለሁ እና የተክሌ ምክር በጣም ጠቅሞኛ 🙏🙏🙏

  • @getahunabuyeofficial
    @getahunabuyeofficial 5 หลายเดือนก่อน

    ቅዱ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክሽ።መልካም ማድረግ ለራስሽ ነው።ጌታ በመልካም ስራ በርኮሻል

  • @sarahkm9144
    @sarahkm9144 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ኪዲ እና ትክሊ ተባረኲ እንፎሚሽን ከገንዘብ በላይ ነው ፡

  • @MiheretabMengesha
    @MiheretabMengesha ปีที่แล้ว

    Thanks God bless you bothe

  • @asrattadesse8597
    @asrattadesse8597 ปีที่แล้ว

    God Bless you Kidye and Tekle! You are doing a wonderful job helping the our community!ኢትዮጵያውያን በርግጥ ተቀራርቦ መኖር የምንወደው ግን ኔ ልምከራችሁ እንደኔ ሁኑ ቶሮንቶ አትጠቅጠቁ : ካናዳ ሰፊ ናት: ወጣ ወጣ እያላችሁ ኑሩ:: ኑሮም ትንሽ ቀነስ ይላል :: ቋንቋም ትለምዳላችሁ:: አንድ ቀን ሁሉ ነገር ሲሳካላችሁ ትልቅ ከትማ ትገባላችሁ::

    • @wubishethaile9020
      @wubishethaile9020 ปีที่แล้ว

      ተባረኩ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!!! እኔ መምጣት በጣም እፈልጋለሁ ፎርሙን እንዴት ልሙላ?

    • @wubishethaile9020
      @wubishethaile9020 ปีที่แล้ว

      ተባረኩ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!!! እኔ መምጣት በጣም እፈልጋለሁ ፎርሙን እንዴት ልሙላ?

  • @azmerawwole
    @azmerawwole ปีที่แล้ว

    Thanks, god bless you !!!!!!!!!!!!!!!!!❤❤

  • @eyerusalemmeshesha7430
    @eyerusalemmeshesha7430 ปีที่แล้ว

    Kidya tebareke ebakesh lijan erjelegh

  • @HaymanotFanetayeKassa
    @HaymanotFanetayeKassa ปีที่แล้ว +2

    ስለ ቅንነታችሁ እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈላላችሁ

  • @dawitmeleseamen9873
    @dawitmeleseamen9873 ปีที่แล้ว

    Tnx kidiye tebarekilgn commenten yhen bemesratsh kelb amesegnalew

  • @nikolatube251
    @nikolatube251 ปีที่แล้ว +2

    ኪዲ ምርጧ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @ChemereAyemew-uo9ut
    @ChemereAyemew-uo9ut ปีที่แล้ว +1

    kidi speechless to apriciate you wishing long live

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልትመሰገኑ ይገባል❤

  • @ZebenayAtalay
    @ZebenayAtalay ปีที่แล้ว

    Kidi enamesginalhu betam new miwodish lemitadergiw kena amelekaket yeha edil bigetimegh endachi mehon efeligalhu sew endemerdat yemisdest nugure yelum fetri endiredagh tselot adergiligh

  • @hailekawiso99
    @hailekawiso99 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ተባረኩ እውነት የእትዮጲዊነት ኤሐነው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተወለዳችሁ እወዳችኇለሁ ተባረኩ

  • @alemdamtew1763
    @alemdamtew1763 ปีที่แล้ว +1

    Good job bless you both 🙏

  • @netsanetzegeye5884
    @netsanetzegeye5884 ปีที่แล้ว +14

    ከሰማይ ሚስማር ቢዘንብ አንቀርም😅

  • @Iamexalted
    @Iamexalted ปีที่แล้ว +2

    🤍 keep up the good work! Thank You!

  • @yaredgebru-g6s
    @yaredgebru-g6s ปีที่แล้ว

    betam enamesegnalen kidi ena tekle bertulen

  • @mulemesele9585
    @mulemesele9585 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ይባርክሽ እመብርሐን ትጠብቅሽ ውይ ምን አባቴ ላርግሽ

  • @frenahomgize8712
    @frenahomgize8712 ปีที่แล้ว

    ኪዲ ጥሩ ፕሮግራም እና ኢንፎርሜሽን የሚመግበን ስለሆነ ቀጥይበት

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 ปีที่แล้ว

    Exactly metaser medefer gideta yelem endawim gudayun wisibsib yadergewal tekami information new Tebareku❤❤

  • @shiferawtadesse8961
    @shiferawtadesse8961 ปีที่แล้ว

    slemtsetun information Geta ybarkachu

  • @ESUBALEWWORKIE
    @ESUBALEWWORKIE ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @naimaimam6709
    @naimaimam6709 ปีที่แล้ว

    Hi kids Tank you good information II am Ethiopian but may son is he have yemen nationalities now he is in Ethiopian as refugees how can asker visit places

  • @መኳንንትየሰዐሊተምህረቱ
    @መኳንንትየሰዐሊተምህረቱ ปีที่แล้ว +2

    🥰በእውነት በጣም ቅን ሰዎች ናቹ

  • @helinadamte7511
    @helinadamte7511 ปีที่แล้ว +1

    Kidu you are the best

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg ปีที่แล้ว +1

    ሰው ሰው ብለሽ በስጋ እንደዚህ እንደምትረዱት ሁሎ በነፍሳችው ያስባችው!!!! ቀላል አይደለም ። እኔም በስደት ስላለው በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማው በመልካምነታችው መንፈሳዌ ቅናት እየተሰማኝ ነው የሰማውት በርቱ ፍፃሜያችውን ያሳምረው።

  • @ethioshaolin3717
    @ethioshaolin3717 ปีที่แล้ว

    kedi ena tekela tebarekulegn egezyabire yebarekahu ❤❤❤

  • @dejenealemu5930
    @dejenealemu5930 ปีที่แล้ว

    ኪዲዬ ለዚ በጎ ነትሽ yebegosew teshelami mehon yigebashal

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 ปีที่แล้ว

    Thanku every bady 🙏🙏🙏🙏 💅💅💅 tebarku

  • @ROBELARAGAW-m2w
    @ROBELARAGAW-m2w ปีที่แล้ว

    Hallo kidi thanks for your kindness to help us... you saved us from different scams and frauds. you should genuinely continue your support and guidance as much as possible. to be honest am proud of your passion and commitment to help your brothers and sisters!
    i am Robel from addis ababa. i have been working in the bank industry for the last three yours. beside the work i study a post graduate program and prepare me for IELTS exam in order to eligible for express entry program. i know it is challenging to get a job offer as we know but i will trying my best .. why am telling this story is that your video will help a thousand of Ethiopian including me. keep it up and replay for me if you can.

  • @wondimagegnkechine7082
    @wondimagegnkechine7082 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ኢትዮጲያዊ በመሆናችሁ ኮራው

  • @LidiaNigatu
    @LidiaNigatu ปีที่แล้ว

    ኪዲና ተክሌ በእውነት ስለ ምትሰጡት ኢንፎርሜሽን እግዚአብሄር ይስጥልን፡፡
    ተክሌ እውነት ብለሀል በዚህ ዘመን ከተሳካ ከስደት የተሻለ አማራጭ የለም ካናዳ ለመምጣት በቂ ዝግጅት አድርጌያለሁ ነገርግን ተክሌ ከነልጆቼ ስለምምጣ ትብብርህ እንዳይለየኝ ወንድሜ እናመሠግናለን፡፡

  • @hailekawiso99
    @hailekawiso99 9 หลายเดือนก่อน

    የምታቀርቡት ነገሩት በጣም ጠቃምነውና አስተማርነው ለላ ያለ ክፍያ ስፖንስር አድርጎ የምውስድ ኤጀንሶችን ፈልጉልኝ ?

  • @legessezewudie
    @legessezewudie ปีที่แล้ว

    Tekiley and kid thank you❤❤❤💐💐💐

  • @bereketmara9730
    @bereketmara9730 ปีที่แล้ว

    Mitsetut information betam arif ginko 99% ke Ethiopia mihedu sewoch ezih nuro silekebedachew ena yeteshale nuro filega new mihedut enji be wonjel silemifeligu ayidelem

  • @getyefekadu5750
    @getyefekadu5750 9 หลายเดือนก่อน

    kidi thanks

  • @letinahadgembes253
    @letinahadgembes253 ปีที่แล้ว

    ኪጂየ እግዚኣብሔር ይባርካችሁ ካምፓላ ያሉትንስ ታግዛላችሁወይ

  • @TemesgnAsefa-pu6qg
    @TemesgnAsefa-pu6qg 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው እድሉን መገኘት ምቺላው

  • @etabeztola2239
    @etabeztola2239 ปีที่แล้ว

    Tekela ye ewnt betam simple ena ke esu gar hulgzay mawrat yememegnut sew nw enamsgehaln🙏

  • @meseretbetru8041
    @meseretbetru8041 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ኪድዬ በጣም አሪፍ መረጃ ነው ጠበቃ ተክሌንም አመስግኘልን ካናዳ ውስጥ ትንሽ መረጃ ለማወቅ ምን ያክል እደሚያስከፍል የታወቀ ነው በጣም እናመሰግናለን በርቺ ኪዲዬ❤

  • @BowLege
    @BowLege ปีที่แล้ว

    Kidi Thank for ur information

  • @saranigatu4034
    @saranigatu4034 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ እንደት ነሽ ስለ አውሮፖ መረጃ ካለሽ ልትረጅ ትችያለሽ ኒዝረላድ ነው ያለሁት ጥገኝነት ለመጠየቅ በምን በምን እንደምዘጋጅ እረዳትሽ ያስፈልገኝል

  • @MesiEtio-o4r
    @MesiEtio-o4r 6 หลายเดือนก่อน

    Enamesgnalen kide ke saudi yechalale eda be group 5 family aluye eza?

  • @JEMI-s6y
    @JEMI-s6y 8 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ናችሁ በርቱ ❤

  • @mazebezane3040
    @mazebezane3040 ปีที่แล้ว +1

    ካናዳ እናት አገር ናት በጣም ጥሩ አገር ነው አንደ ጓደኛዬ የኔ እናት ነበር የማለት 🥰🥰🥰🥰

  • @NiguseHussen
    @NiguseHussen ปีที่แล้ว

    Waw its amezing performance

  • @henoktadesse641
    @henoktadesse641 ปีที่แล้ว

    Egzyabher yebarkh!

  • @binientertainment3816
    @binientertainment3816 10 หลายเดือนก่อน

    Tekle you're the best lawyer I appreciate you 👍 dear Kidi also you're the best youtuber I also appreciate you. Thank so much for this great information ❤

  • @WoyneshetMulugetaretta
    @WoyneshetMulugetaretta ปีที่แล้ว

    Weye gude, meret sewu❤

  • @zahraabdulbasit1862
    @zahraabdulbasit1862 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @kuraweliza6346
    @kuraweliza6346 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ እኔንም እረድቶኛል

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘራችሁ ሁሉ ችግር አያግኛችሁ እንወዳችሀለን

  • @legessezewudie
    @legessezewudie ปีที่แล้ว

    Thank you 💐💐💐🌹🌹🌹

  • @betelsisu7898
    @betelsisu7898 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @Newsdaily-um2bz
    @Newsdaily-um2bz ปีที่แล้ว

    Tebarku metawlsh canada

  • @selamawiteshete7170
    @selamawiteshete7170 ปีที่แล้ว

    Kidi lene bezi tekemeshgn thanks

  • @EkramHusen-r2q
    @EkramHusen-r2q ปีที่แล้ว +1

    Kidu pls እርጂኝ አገርቤት ነው ያለሁት እና ሰርቼ መለውጥ እፈልጋለው

  • @millionmekonnen8207
    @millionmekonnen8207 ปีที่แล้ว

    Egzaber yibrkachu...

  • @seidmahmud3156
    @seidmahmud3156 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ መልካምነታቹ ደስ ይላል

  • @MengisitesemayatAYA
    @MengisitesemayatAYA ปีที่แล้ว

    እህቴ ቅድስቴ ይህን እውነተኛ የመምጫ መንገድ እንዴት ነው የምናገኘው