📌ጉዳያቸው እስከሚያልቅ መጠበቅ የለባቸውም በ30 ቀን ውስጥ ጉዳያቸው እንዲፋጠን ህግ ወጣ ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 659

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  ปีที่แล้ว +5

    www.canada.ca/en/immigration-refugees-citizenship/news/2023/05/canada-is-reuniting-loved-ones-through-new-immigration-measures-new-measures-also-address-labour-shortages-in-canada.html

    • @asrestadesse5895
      @asrestadesse5895 ปีที่แล้ว +2

      የቴልግራሙን ቻናል አስምጡልኝ

    • @mimisaramimisara1990
      @mimisaramimisara1990 ปีที่แล้ว +3

      Kidi please help me

    • @aebrahembeyene1758
      @aebrahembeyene1758 ปีที่แล้ว +1

      @@mimisaramimisara1990 ለምን ግን

    • @mimisaramimisara1990
      @mimisaramimisara1990 ปีที่แล้ว

      @@aebrahembeyene1758 lemen meselk wandema lemsrate erasen lijochen lemasadge lela menm yelem

    • @FrezghiTeklemariam
      @FrezghiTeklemariam ปีที่แล้ว +2

      How I can get his contact information?, thank you.

  • @joaogonzalo5967
    @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว +25

    Most Immigrating Route to Canada is a bit difficult to undertake mostly application visa, the best way to secure Canada visa is to look for a transparent authorized Immigration consultant for assistance. I successfully migrated to Canada with the help of Mr Jared William.

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว

      Mr Jared extremely helped me in submission application to ESDC for LMIA, followed by second application to CIC under their services I finally got permission, well I got my visa afterwards Mr Jared William did amazing work.

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว

      Mr Jared

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว

      Whatsapp

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว

      +1

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว

      (506)

  • @meronsolomon2223
    @meronsolomon2223 ปีที่แล้ว +14

    ሰው በሰውነቱ ተቀብላችሁ ሰው የምትረዱ የሰው ችግር ለመፍታት በገንዘብ በሀሳብ በጉልበት ግዜቸው መስዋዕት የምትከፍሉት ልብ ቀናዋች እግዚአብሔር ጸጋው ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ

  • @afeworkkak5934
    @afeworkkak5934 ปีที่แล้ว +7

    ግን ካናዳ ለሜኸድ በጣም ፍልገ አልቻልኩት እባካቹ ከተቻለ አግዙን የሃገረ ምርጥና መልካም ሰው ናቹ ተባረኪ !

  • @hussienendris7032
    @hussienendris7032 ปีที่แล้ว +5

    እናት ሐገር ካናዳ እረ ጥሪኝ ////
    የኔ የምጊዜም ምርጥ የyou tube ቻናል ነው ኪድየ በርችልን ሰላምሽ በዝቶ ለሰፈር ሰዎችም ይትረፍ በገንዘብ የማይተመን መረጃ ነው የምትሰጭን ደግሞ እግዶችሽ በቅንነት ደስ እያላቼው ነው መረጃ የሚሰጡን እግዶችሽም አንችም የሚገርም ስብዕና ነው ያላችሁ እናነሰግናለን
    መረጃ ሒወት ነው።

  • @mebratkifle5299
    @mebratkifle5299 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኣብሄር ትልቅ ነው ጌታ የሱስ ይባርካቹ መልካም ብስራት ነው

  • @TgBrhanu-cy5fr
    @TgBrhanu-cy5fr ปีที่แล้ว +2

    ይህንን የመሰለ ትክክለኛ መረጃ ያውም በባለሙያ የታገዘ ጋሽ ተክሌን በመሰለ በተከበረ ሰው ድካማቹህን ችላቹህ ለወገኖቻቹህ በማቅረባቹህ ይህም ድንቅ የኢትዬጲያ ልጆች መሆናችሁን ያስመሰክራል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @fisehatsiontariku5998
    @fisehatsiontariku5998 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ልብ ካላቸው የሀገራችን ብሩካን መልካም ዜና ሲሰማ እንዴት ደስ ይላል። ተባረኩ እህቴ ኪዲ።

  • @merryzelalem3851
    @merryzelalem3851 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤ጠ/ቃ አቴ ሀይለ ሚካኤል የተባረከ መልካም ሰው ነው የውስጥ ውበት በአንደበት ይለካል እውነት ተባረክ ኪዱ መልካም ስለሆንሽ ከጎንሽ ሁሉ ያሉት መልካሞች ናቸው

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 ปีที่แล้ว +3

    እኛ ወገኖቻችው አይደለነ የማትረዱን በሰው ሀገር መውጫ መግቢያ አጣን እንሰራለን ገንዘብ እናገኛለን ሀገራችን ደርሰን መመለስ አንችልም በእስራሄል የምንገኝ ወገኖቻችው በአሳብ ብትረዱን ደስ ይለናል ኪዲ እባክሽን በቤተሰብ ናፍቆቶ ተሰቃየን

  • @user-wolde
    @user-wolde ปีที่แล้ว +3

    እግዜአብህር ይጠብቃችሁ ለመልካም ስራችሁ በርቱ እስኪ ካናዶ የሚኖሩ ሰወች አናግሩኝ

  • @bahirushebi6680
    @bahirushebi6680 ปีที่แล้ว

    አቶ ተክለ ሚካኤል የተቸገሩ ወገኖችን ለመርዳት የምታደርገው ሙያዊ እገዛ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የተቸገርን ስው/ቤተስብ ሙያዊ እገዛ አድርገህ ኑሮኣቸው ሲለወጥና የልጆቻቸው ህይወት ተለውጦ ማየት ከዚህ የበለጠ የሚያስደስት ነገር የለም። ኪዲ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ትክክለኛውን ባለሙያ በትክክለኛው ጊዜ ስላቀረብሽ አመስግናለሁ በርቱ።

  • @Joy-op2qh
    @Joy-op2qh ปีที่แล้ว +2

    Great discussion. You are a good example for the rest of Ethiopian in all over the world. Good job. Be blessed from heaven above.

  • @shimelesseyoum1982
    @shimelesseyoum1982 ปีที่แล้ว +2

    🤔ተባረኩ መልካም ስራ ነው!ሀገሬን ፈጣሪ አንድ ቀን ይባርካታል!ትውልዱ ሁሉ በስደት ላይ ነው!የምር በሕይወቴ ስደት ተመኝቼ አላቅም ዘንድሮ ግን ተመኝው የምር😪80% አሁን ሀገሩ ውስጥ እኔ ጨምሮ መሰደድ ነው የሚንፈልገው የምን ጉድ ነው!just ትክክል አይመስለኝም ያለንበት ሁኔታ!ፀሎት የምር በጣም ያስፈልገናል🙏🙏

  • @myloveyafuya
    @myloveyafuya ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ እመብርሃን የልባችሁን ትሙላ ኪድዬ እና አቶ ተክሌ ❤❤ ሌሎቻችሁም ሁላ ስለ ቅን አመለካከተችሁ እናመሰግናለን

  • @emumulatu7028
    @emumulatu7028 ปีที่แล้ว

    ኪዲ በጣም መልካምና ቅን ነሽ ለሐገር ልጆችሽ የለሽ መልካምነት ዋዉ አምላክ አንቺንና ቤተሰብሽን ይባርክልሽ የኔ ቆንጆ!!!!

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 ปีที่แล้ว +1

    Thanks kidi for sharing this important information i will try my best to join our grand Ethiopian community in Canada

  • @tamratdekeba9972
    @tamratdekeba9972 ปีที่แล้ว +4

    ስለ አገር ልጅ እንደዚህ የሚያስብ ኢትዮጽያዊ ስሰማ እጅጉን ደስ አለኝ!!!ተክልሻ ከመሳይ ጋርም አዳምጠሃለሁ ኪዲዬም ሀሌ አዳምጥሻለሁ ።መልካሙን ሀሉ!!

  • @ec153
    @ec153 ปีที่แล้ว +1

    Tekele is a very nice person he helped everyone his time and his money as much as he can .

  • @danielmulugeta9442
    @danielmulugeta9442 ปีที่แล้ว

    kidi ቅን ትልቅ ሰው ለወገን ደራሽ we love you so so much long live our wonderful sister 🙏❤️

  • @HTT6892
    @HTT6892 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነገ የቢዝነሱ ተጠቃሚዎች ተጠቃሚዎች ናቸው።

  • @sinemariamashenafi3193
    @sinemariamashenafi3193 ปีที่แล้ว

    ስለዚ እግረመንገድህን ለመጥበስ ዝግጁ መሆንህን አሳወከን ለማነኛውም እናንተ መልካም ሰዎች ናችሁ በርቱ

  • @josephsete8576
    @josephsete8576 ปีที่แล้ว

    በርችልኝ እህታችን ኪዲ ወንድማችን ተክሌ እናመሰግናለን አትጥፋብን።

  • @buzyayu101
    @buzyayu101 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ከጌታ በታች ተስፋ በመሆናቹ ።

  • @Jokerthingreactions
    @Jokerthingreactions ปีที่แล้ว +10

    የተባረካቹ ሰዎች ናቹ ::ስለምታደርጉት ነገር ሁሉ እግዛብሔር ይባርካቹ❤

  • @mekedesdebebe2525
    @mekedesdebebe2525 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ ስራ ነው ደስ ይላል ሁልጊዜ መተባበር ግድ ይላል ሁሌም አብረን መሆን ያዋጣል❤

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg ปีที่แล้ว +1

    ኪድዬ በውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ይስጥሽ ሌላ ምን ልበልሽ ❤️

  • @tigsttemesgenabese1066
    @tigsttemesgenabese1066 ปีที่แล้ว

    ኪዱ በምድር ላይ ኮንትራት ነው የምንኖረው መች እንዴት በምን ሁኔታ ወደአምላክ ነፍሳችን እንደምትሔድ አናውቅም ስለዚህ የማይሞት ለትውልድ የሚተላለፍ በጎ ተግባር መስራት ለራሳችን መልካምነት ምላሹ የመንፈስ ደስታ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያሸልም ስራ መስራትሽ አምላክ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅሽ
    እንዲህ ነው የኢቶዮጵያ ልጆች ቤተሰብነት ነው የሚያምርባት ሁሉ ቢተባበር ቢስማማ ቢደጋገፍ የት ይደረስ ነበር በርቺ እንደአንቺ አይነት ሰው ለማፍራት ጥረት አድርጊ ሰው ኖረ ማለት በልቡ ውስጥ ያለውን ሀሳብ ሰርቶ አሻራ አሳርፎ ሲሔድ ኖረ ይባላል።

  • @haylualemm2706
    @haylualemm2706 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለናንተ ይሁን በጣም አሪፍ አቶ ተክሌና ቅድስት። አለም እባላለሁ ከ ኢድመንተን AB, በስራዬ ተቀጥሬ በኢሚግሬሽን ዙርያ ብዙ ኢ/ያንና ኤርትራውያን አግዛለሁ። እና በግዚያዊ ቪዛ የወጣው አዲስ ህግ ጥሩ ገለፃ በማረጋችሁ ለብዙ ኢ/ያን ያግዛል ብዬ አምናለሁ። ትንሽ ውስጤን የነካኝ ግን በምርጫ ተሳትፎ አበሻ በጣም ደካሞች ነን።እኔ ካናዳ ከመጣሁ 6 ዓመቴ ነው። እናም 2 የፌደራልና አንድ የክልል ምርጫ አስመራጭ ሁኜ ሥሰራ የታዘብኩ ከአበሻ የካናዳ ዜግነት ያለው ቁጥሩ በጣም በጣም ትንሽ ነው። ለምሳሌ ባለፈው ግንቦት 29 የአልበርታ ምርጫ ነበር። በነበርኩበት የምርጫ ጣብያ የመጡ አበሻ 13 ናቸው። ሌላ ጥቁሮች ደግሞ 26። ነጮች ግን በምርኩስና ከነ ማስተንፈሻ ኦክስጅን፡ በዊልቸር ተግፍተው ይመጣሉ። በጣም ከሚገርመው ደግሞ የዴይኬር ድጎማ እጨምራለሁ ብሎ የተወዳደረ ፓርቲ ተሸንፎ ሳይ የሁሉ አበሻ ልጅ እየወለደ ጥቅሙ በአንድ ካርድ ባለማስጠበቁ ገና ብዙ ትምህርት እንደሚያስፈልገን ገባኝና በዚህ ዙርያ በሁሉም ፕሮቨንስ ያሉ የኮሚኒቲ አመራሮች በጋራ የግንዛቤ ትምህርት ቢሰጥ እላለሁ። እና ቅድስት በርቺ

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 ปีที่แล้ว

      አለም Email ልትልክልኝ ትችላለህ pls ? Thank u

    • @AbyiAbyi-b6w
      @AbyiAbyi-b6w 2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም እዴት ኖት እርሶን ማግኘት ይቻላል

  • @mengistumegersa8619
    @mengistumegersa8619 ปีที่แล้ว

    በጣም የምትጣጣሩ ናችሁ ለአገራችሁ ህዝብ እግዝአብሔር ይርዳችሁ ከተቻለ የተክለ ስልክ ብታሳውቁኝ የሕግ ባለሙያውን ደግሜ በርቱበረቱ ❤❤።

  • @kidusasnake4280
    @kidusasnake4280 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት ጀግኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ossebotassew3700
    @ossebotassew3700 ปีที่แล้ว

    Txs both kidy and Tekele. Go ahead and continue your facilitations for your mother country

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ ปีที่แล้ว +3

    ወገኖቼ የአገሬ ልጆች ክፉአችሁን አያሰማን ተባረኩ መድሀኒአለም አምላክ ዘራችሁን ይባርክ እህት ወንድሞቻችሁን በባህድ አገር ከለላ የሆናችኋቸው በአገራችን ሁኔታ ልባችን ቢሰበርም በናንተ ተደስተናል ክበሩልን እህት ወንድሞቻችን

  • @nonofanta9528
    @nonofanta9528 ปีที่แล้ว

    ኪዲዬ ቆንጆ ተባረኩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹው።

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 ปีที่แล้ว +38

    ዋው ጥሩ ዜና ነው አሁን ለሚመጡ ኪዲ እና ተክሌ ለምታረጉት ቀና ትብብር እናመሰግናለን። የኔን ፕሮሰስ ያስጨረሰልኝ ተክሌ ነበር በእውነት ጥሩ እና ቀና ሰው ነው ገንዘቡን እንኳን ሳይሰስት ነበር ሀገር ቤት የሚደውልልኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው። እንዲ ስንረዳዳ ያምርብናል እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇨🇦🙏

    • @EyerusalemBerhane-wf8yd
      @EyerusalemBerhane-wf8yd ปีที่แล้ว

      How can I communicate this person Tekel Michael. Pls help me to get him. I have a question for him.

    • @sintayearsema7063
      @sintayearsema7063 ปีที่แล้ว

      አንቺ ደሞ አሁን እኛን እርጂን ፡፡

    • @nuhamtube3366
      @nuhamtube3366 ปีที่แล้ว

      Endat nw minagegaw aderashawin

    • @kalkidanmesker3030
      @kalkidanmesker3030 ปีที่แล้ว +2

      ከቻልሽ ስልኩን ላኪልኝ ከይቅርታ ጋር

    • @tigistkifle1173
      @tigistkifle1173 ปีที่แล้ว

      Yene ehete ke ethiopia abroad lemewetat bezu tere neber altesakam ebaksh ye teklen or ye kidin selk lakilegh enem endykenagh

  • @zewduabebezewdu4577
    @zewduabebezewdu4577 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በደና መጣችው ቅን ኢትዮጵያዊ ክድ ና ተክሌ በጣም ደስ የምትሉ ሰዎች ናችሁ ምክናቱም ሁሌም እኛን ኢትዮጵያዊያን ለመርዳት ያለችው ፍላጎት ና ቅንኔ ምደነቅ ነዉ ተባረኩ በጣም ጥሩዎች ናችሁ ።እኔ ካናዳ መምጣት በጣም ነው ምፈልገው ግን ሰው የለኝም በስደት ነው ያለውት የምታደርጉት ነገር በጣም ጥሩ ነገር በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችው ።

    • @kamlldabiso7659
      @kamlldabiso7659 ปีที่แล้ว +1

      Hi

    • @araafatsodru2064
      @araafatsodru2064 ปีที่แล้ว

      Qin adelechm genzeb lalew adlta new yemtzegb lemsale kebaluwa ga tetalta htsan lij yiza godana yewotachwn lij stanquwashishat neber gfegna yebal betesebochn stdegf neber indi ayderegm hule kebedelegna gon meqom alebn hilina kalen

    • @zewduabebezewdu4577
      @zewduabebezewdu4577 ปีที่แล้ว

      @@kamlldabiso7659 hi

    • @zewduabebezewdu4577
      @zewduabebezewdu4577 ปีที่แล้ว

      @@kamlldabiso7659 selam naw

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህን መጣችው አቶ ተክልየ በጣም የሚወዳውት ስውየ

  • @ashenafitefera1078
    @ashenafitefera1078 ปีที่แล้ว +1

    kidiy selam nesh eihta le 5 group yetekmal addisu aserar ? Please answer 😍 🙏🙏

  • @aryaelbelachew5105
    @aryaelbelachew5105 ปีที่แล้ว

    ATO TEKELE EWNT TIRU SEW NEHE NEGER GIN TIYAKE ALGNE EHETE CANADA ALCHIGNE ena endet proses aderga invitation paper melak endalbat atawekem ebakachu bitaserdugne

  • @HeavenKingdom698
    @HeavenKingdom698 ปีที่แล้ว

    Thank you mr.Tekle for your unforgotable support

  • @merryzelalem3851
    @merryzelalem3851 ปีที่แล้ว +4

    እባካችሁ ኢትዮ ካናዳውያን እህት ወንድሞች እኛ በስደት ያለን ማለትም በሀረብ ሀገር ያለን እህት ወንድሞቻችሁ እንዴት እስፖንሰር ማግኘት እንችላለን መወለድ ቊንቊ ነው እስፖንሰር ሁኑኝ ፕሊስ ቤሩት ኑሮ ያልፍልናል ብለን እያለፈብን ነው የዩኤን ወረቀት ማለትም የስደተኛ ወረቀት ያለን ልጆች አለን እባካችሁ መልካም ፍቃዳችሁን ታደርጉልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን

    • @rabihcall4540
      @rabihcall4540 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህት እኔም ቤሩት ነኝ የሰደተኛ ወረቀቱ የት ነዉ የሚገኝዉ ኘሊሰ

  • @eliasergado9436
    @eliasergado9436 8 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ክድ እና ትልቅ የሕግ ሰው ታክሌ አማሰግነችኋለሁኝ ፈጠሪ ይበርካችሁ በፈጠሪ ስም እጠይቃችኋለሁኝና የእኔን ፕሮሴሱን አስጨርሱልን እግዝአብሔርና እነንተም ከራዳችሁኝ እዛው ደርሼ የወጠችሁትን ወጪ ምንም ሰይቀር እከፍለለሁኝ ማንም የማውቃው ሰው በእውነት የለኝም አግዙኝ ሌላ ቻንስ የለኝም ሁሉ ነገር እንደ እግዝአብሔር ፈቀድ ይሁን

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 ปีที่แล้ว

    ተክሌ እና ኪድዬ ሁሌም ስለምትሰጡን ኢንፎርሜሽን እናመሰግናለን

  • @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና
    @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና ปีที่แล้ว

    ጋሽ ተክሌ ወሳኙ ሰው የዘመኔ ደግ ሰው ብየሃለሁ አንተን ጠይቂህ ምን ያልመለስክልኝ ነገር አለ ብቻ እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድም❤❤❤❤❤

  • @alemlantebayu
    @alemlantebayu ปีที่แล้ว

    ኪዲ በጣም ደስ የሚትይ ሃበሻ ነሽ በጣም አከብርሻለሁ አለምላንተ ባዩ ከ ኢትዮጵያ

  • @grmaywkidan3897
    @grmaywkidan3897 ปีที่แล้ว

    ኪዱሠላም እንኳንደህና መጣችሁእስኪ ሊብያን እንሡልን አንድቀን ነፍስያችን ይከዬፍ ባህር ለመሄድ የተዘጋጁ ሠደተኞች በድሮን እየተጨፈጨፉ ነው ኢንተርቪው ለማድረግ የገቡ በዘበኛ ፖሊሶች ሞባይላቸው ቀምተው ጥይትበመተኮስ አስወጧቸው እና ድምፅ ሁኑን አሠሙልን ኪዱ አንቺ ጎበዝጠንካራ ሠው ነሽ ከሠው ሳይሆን ከአምላክ ታገኛለሽ አደራአደራ በወላዲተ አምላክ

  • @endali
    @endali ปีที่แล้ว

    ኪዲየ ሰላም ነሽ ካላስቸገርኩሽ የአቶ ማርቆስን አድራሻ መልካም ፈቃዳቸውን ጠይቀሽ ብትልኪልኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር የሆነ ነገር ላምክራቸው ነበር

  • @ashruka
    @ashruka ปีที่แล้ว +1

    Thanks for the information 🙏🏽 ጋሽ ተክሌ ኪዲ ክበሩልን

  • @Little_narrator
    @Little_narrator ปีที่แล้ว

    ኪዲዬ በጣም እናመሰግናለን የምታቀርቢዉ ሁሉ ምርጥ ምርጥ ነገሮች ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @AklulGares
    @AklulGares ปีที่แล้ว +1

    Wooow thanks for this a good news &God bless your generation 3:21 plz if it is possible show me the more steps to reach there

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ወደ ካናዳ ለመግባት የምንፈልግ እንዴት ነው የሚጀመረው እህቴ blessed 🙏🙏

  • @yostenagirumtefera5467
    @yostenagirumtefera5467 ปีที่แล้ว

    ኪዱ ሰላም ነሽ እኔ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነኝ አዲስ አበባ የረር ዑሬኤል ነው የምሰራው የሚቀበለኝ አለ ለምሳሌ ቶሮንቶ ቅዱስ ገብርኤል እና አርሴማ ቤተክርስቲያን እንዲሁም ሀሚልተን ቶሮንቶ መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሀገር ቤት ሁኜ ሳስተምራቸው የነበሩ ምዕመናንም አሉኝ ስልካቸውም ስማቸውም አለኝ ወደ እናንተ መግቢያ መንገድ ካለ ብትረዱኝ ቀሲስ ግሩም ተፈራ እባላለሁ ።

  • @ribkazenebe
    @ribkazenebe ปีที่แล้ว

    በእዉነት እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 ปีที่แล้ว

    Etaferahu hulachunm yebarek betley Enane ena Balbato 7 sewe kelale adelm kidya Enatm Selakrebach tebareku ❤❤❤

  • @ZebaderSetu
    @ZebaderSetu 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ በወላይነ ተመዝግቤ አሻራ ሰጥቻለሁ ግነ ሁለት ልጀች አሉኝ 9 አመት እና 4 አመት እነሱነ። ለቤተሰብ ሰጥች ነው ምመጣው ወይስ መውሰድ ይችላል እነዴትስ በመህዴ እረግጠኝ ልሁነ ትቻቸው ከሄነ ውክልና እደሰጥ ለቤተሰባቸ ካባታቸው ጋረ ተለይይች እነሱነ ለማሳድግ ስለሄነ ልጀ ይለው ይውቀዋል እና ውነት ከሄነ እረድኝ ❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว +2

    ኪዲየ እባክሽ. ተባበራን እኔ።ምንም ስው የለኝም ግን እሜየ ጨርኩት በአርብ አገር

  • @BATube-c5m
    @BATube-c5m ปีที่แล้ว

    ኪዲ በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው ደስ የሚለው ነገር እስፖንሰር ለማድረግ 17,000 ነው የምናሲዘው ብሎ ነበር ጠበቃ ተክሌ ያንን ብር ከኢትዮጲያ ማስላክም ይቻላል በናትሽ እስፖንሰር ለማስደረግ ሞክሪልኝ በናትሽ ሞክሪልኝ

  • @meazi01
    @meazi01 ปีที่แล้ว +2

    ሁለታቹሙ ተባረኩ ጡሩ ስራ እየሰራቹ ነው

  • @ejgayehuabebe6260
    @ejgayehuabebe6260 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ።አጎቴን ይመስል።እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @sahaysahay7425
    @sahaysahay7425 ปีที่แล้ว

    kana swoch e/r ytebkachu
    Kidiyy bmarime sentiye tsefkulish atimlisiligme ebakish mlishligna

  • @GetnetMengistu-ul5ru
    @GetnetMengistu-ul5ru 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለሁላችሁ እንዲሆንላቸደሁ እየተመኘሁ ጋሽ ተክሌ እኔ ያለሁ ውጭ አገር ነው እና በጉብኝት ወደ ካናዳ መምጣት እፈልጋለሁ ምንድነው ማድረግ ያለብኝ ለጉብኝት መጥቸ ከሱ ለመቅረት ፕሮሰስ ብጀምር እችላለሁ ወይ?

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 10 หลายเดือนก่อน

    Hello, thanks for the information, this video was posted 7 months ago, so I wanted to know if this process is valid to bring or Sponsor a family member from Ethiopia. Thanks. God bless you.

  • @mahaalsunna1214
    @mahaalsunna1214 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኪዲየ ደስ የሚል መረጃ ነው እግዚአብሔር መልካም ሰወችን ያብዛልን ❤️❤️❤️

  • @dejeneabdissa4272
    @dejeneabdissa4272 ปีที่แล้ว +1

    you guys are so amazing! Thank you so much for your time and patience indeed!!!

  • @terhasberhe
    @terhasberhe 9 หลายเดือนก่อน

    ኪድ እና ተክልየ እባካችሁ ልጅ አለኝ መጀመሪያ ልጄ ነዉና እንደዉ ሰለመቤቴ ሰለመድሀኒከለም በጣም ጎበዝና ታታሪ ልጄ ነዉ የአንድ መሰራቤት ብረት ድስት ፋብሪካ ማናጀርም ነዉ መካኒክም ነዉ ሰዉ ሀብትም ኃላፊ ነዉ ግን ሰራዉና ክፍያዉ አልተመጣጠነም እባካችሁ ልጄን ከዉጡልኝ በፈጣሪ ታገኙታላችሁ ደግ መስራት ለራስ ነዉ የገንዘብ ችግር የለብኝም ካናዳ የሚገባበት እንዲመቻችለት ብቻ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 ปีที่แล้ว

    Thank you Ato Teklmareyam En kidya ❤❤❤

  • @SeidmegeshaAli
    @SeidmegeshaAli 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ናችሁ ለመጀመሬ ግዜ ስሰማችሁ በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ፡፡ፈጣሪ ለበጒ ይሆን ?? እኔ የህግ ባለሙያ ነኝ አሜሪካ ከ 5 ሰው በላይ ጎደኛ ነበረኝ እና እንዴት መጀመር እንዳለብኝ ጨለመብኝምን ላርግ እባካችሁ???????????????????????????????????????????????????????????????

  • @Naniya254
    @Naniya254 ปีที่แล้ว

    እኔማ ምን እንደሆነ ሞክሪ እንኳ የሚል የሚያበረታ ሞራል የለኝም አይሳካልኝም የሚል ነገር ይጫነኛል የማዳም ቤት መሮኛል 😥 እንዴት ሊሳካልኝ ይችላል

  • @firefire5723
    @firefire5723 ปีที่แล้ว

    ከ ካይሮ መሄድ ይቻላል? Esponserd yelelew

  • @ethiotop6120
    @ethiotop6120 ปีที่แล้ว

    KIDYE SELAM ENDIT NESH be exhibition yemebalew endit new exhibition masatef enchilalen yemilu alu merejaw alesh wey pls reply adrgilgn ?

  • @meseretmoges6129
    @meseretmoges6129 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነው መጨረስ የሚቻለው ባካችሁ ንገሩኝ

  • @SaronSaron-fy8hh
    @SaronSaron-fy8hh ปีที่แล้ว

    ኪዲ ሰላም ነሽ ወይ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳገኝሽ ደስ ብሎኛል እና እኔ ጂቡቲ ስደተኛ ካምፕ ነኝ ያለሁትና የሪፊዩጅ መረጃ ሁሉ በእጄ አለና ምን ትመክሪኛለሽ አመሰግናለሁ

  • @mekdesgebrahiwot7271
    @mekdesgebrahiwot7271 ปีที่แล้ว

    የጠበቃው የውስጥ መስመር ካለው አገናኝኘ የማማክረው ስላለ

  • @GebeyehuLeta
    @GebeyehuLeta ปีที่แล้ว

    Kidi እንደት ነሽ እናመሰግናለን በጣም ግን ያለ ፓስፖርት ፎርም መሙላት አይቻልም ያው እስከምናወጣ በዝ ላይ ብታግዥን

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እጅግ መልካም ኢትዪጵያዊያነ ፈጣሪ ይባርካችሁ 👏

  • @GsenebetAlemayu
    @GsenebetAlemayu 4 หลายเดือนก่อน

    በኮንፍረንስ ቪዛ የምመጡ ሰዎች እንዴት ነው

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ተክሌ ሰላም እዚ ላለነው እንዴት ነው የምናገኝህ ቢሮህ ብንመጣም ሆነ በስልክ ለማናገር ካልከፈልን አንተን ማናገር አልቻልንም ክፍያው ደግሞ ውድ ነው ጉዳያችንን አንተን የሚመለከት እንኳ መሆን አለመሆኑን እንኳ ወይ አንተ የምትሰራው መሆኑን ሳናውቅ ክፍያው ውድ ነው ከቻልክ ብታስተካክለው መልካም ነው

    • @yonasbiratu2980
      @yonasbiratu2980 ปีที่แล้ว

      Please help us do you have Tekela cell number ? we want talk to him from South African

  • @addistesfa1404
    @addistesfa1404 ปีที่แล้ว

    Kidi yerejim gize teketatayish negn
    Betam nw madenkish programish Yimechegnal
    Yihen Comment kayeshiw and tiyake meteyek efeligalew?

  • @kalkidanmesker3030
    @kalkidanmesker3030 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ኪዲ & ተክሌ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተክሌን እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @hannasolomon8308
    @hannasolomon8308 ปีที่แล้ว

    Selam biyalehu ewinet adirigachihu bitwesidugn ejig be hiywote lewit yimetal endihum le nefis be hiwot lemenor ena please 1. Hanna solomon 2. Gizaw mitiku 3. Soliyana Gizaw. 4. Ahaduel Basazinew

  • @weynishetdamene6048
    @weynishetdamene6048 ปีที่แล้ว

    ኪዱ ቆንጆ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ካናዳ የባለቤቴ እህት አለች አና ልጄ ዶክተር ናት እና በስራ አመልክታ ነበር ድግሪዋን ልካ መልስ እየጠበቀች ነው ግን አልፈጠነም

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 ปีที่แล้ว

    Kidiy EGTHABER YESTCHOW ❤gerat news really love you kidi❤🇪🇷

  • @seyedtofikargawargaw6921
    @seyedtofikargawargaw6921 ปีที่แล้ว +1

    From suoth Africa endat memtht yechalha lemtha felgha nber endat nw ngrghe

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም የተከበሩ የሕግባለሙያ ጠበቃ ተክለሚካኤል እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልዎት ፈጣሪ ፈሪሓ እግዚአብሔር ያላት ሚስት እንዲሰጥዎት ልባዊ ምኞቴ ነው🙏 እህታችን ኪዲካዬ አንቺ እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ አመለሸጋ እና ምርጥ ቅን ኢትዮጵያዊት እመቤቴ ማርያም የልብሽን መሻት ትሙላልሽ....ቁምነገርሽ ከጨዋታሽ ጋር ከመልካም ሐሳብሽ ጋር ተደባልቆ እጅግ በጣም ልብን ያሞቃል የኔ መልካም ሴት ከፍፍፍፍፍ በይልኝ🙏🙏❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @TemesgenPaulos-mx3pz
    @TemesgenPaulos-mx3pz ปีที่แล้ว

    እባክሽን እንዴት አፕላይ ለማድረግ እገዛ እፈልጋለሁ

  • @rubyadeferse1215
    @rubyadeferse1215 ปีที่แล้ว

    እዴት ነው እስፖስር ልናገኝ የምንችለው

  • @ayaltolesa8242
    @ayaltolesa8242 6 หลายเดือนก่อน

    ይህንን ወይም ጉና ለማግኘት የትኛውን እድል ወደ ውጭ እንዴት ማድረግ አለብን

  • @hailuabebe3769
    @hailuabebe3769 หลายเดือนก่อน

    Thanks Tekla and Kidi

  • @seblekitchen
    @seblekitchen ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል ዜና ነው እናመሰግናለን ኪዲዬእና አቶ ተክሌ 🙏🙏🙏

  • @merchaaba
    @merchaaba ปีที่แล้ว

    Ena family visa yeaglglot kefeya amakeregne wendma lija ebakehen bemaryam

  • @kiya8992
    @kiya8992 ปีที่แล้ว

    Ftr selamun yabzalachu /egnas be areb ager minenorew mabte alachu?

  • @ethiohope690
    @ethiohope690 ปีที่แล้ว +1

    How about Express entry , is there any advanced information on it , is so , I want represented by you , pleasr

  • @ፍሪታከነለዛዋ
    @ፍሪታከነለዛዋ ปีที่แล้ว

    Wooow kiduye yehe zena lene becha eskimeselegn derese new yetedesetekute amesegenalew kidu yene melake ❤❤❤❤ ande teyake leteyekeshe ebakeshe balefew endalkushe eskahun teravele dokementu alemetame bimeta Uganda nebere menegabawe Ethiopia megebate selemayechele ena yene teyake sanegaba ezawe perosesune mejemere yechelale ?

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት ปีที่แล้ว

    ኪዱ ኢንፉርሜሸን እንዴት ማግኘት ይቻላል ፕሮሰስ ለመጀመር ካናዳ ኤንባሲነው ምንጀምረው ከኢትዪጵያ

  • @AndinetZewude-q1p
    @AndinetZewude-q1p ปีที่แล้ว

    አቦ ኪድዬ ይመችሽ ተክሌም እወዳችዋለው

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ እባካችሁ እርዱኝ እንዴት ነው ወደ ካናዳ የሚመጡት

  • @muhammadadise5997
    @muhammadadise5997 ปีที่แล้ว

    ኢግዝአብሄር ይበሬከችው!!!!ተበረኩ

  • @eshetunigatu3523
    @eshetunigatu3523 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለእና ይሁን ተክሌ ወይም ቲጂ እባካችሁ እኔም ልጄም ካናዳ መሔድ እንፈልጋለን እሥቲ ከየት ልጀምር?

  • @belayzewude1744
    @belayzewude1744 ปีที่แล้ว

    ኪዲ ለምታረጊው ትብብር ሁል በጣም እናመሰግንሻለን አነድ ነገር ላሰቸግርሸ የተክሌን አድራሻ ላሰቸግርሸ በናትሸ ሰልኩን ሰጪኝ እኔ ኢቶጴ ነው ያለሁት

  • @solomonlemma-o9h
    @solomonlemma-o9h ปีที่แล้ว

    ስለመረጃቹ እናመሰግናለን