📌ካናዳ በየአመቱ ከ300ሺ እስከ 400ሺ ሰው ለማምጣት ነው እቅዳቸው ‼️ ከህግ ባለሙያ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 471

  • @GemedaHibaye
    @GemedaHibaye 3 หลายเดือนก่อน

    የምታቀርብሽ ሰዎቹ እጂግ በጣም ጥሩ ነው እንደነ ተ/ሚካኤል ,የድረ ልጅ ዳን እግዘአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 ปีที่แล้ว +20

    በነፃ የካናዳ ህግ አገልግሎት ተክሌ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍

    • @heleneyu2013
      @heleneyu2013 2 ปีที่แล้ว

      Selam kidi progeramesh des yelal sponsor yemihonew sew yeged zemedena lenorew yegebal

    • @merwamohammed
      @merwamohammed 2 ปีที่แล้ว

      Be work visa aley sebal semechalew be work visa memetaty yechalaley weye

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰው ክፉ በሆነበት ዘመን መልካንነትሽ መብዛቱ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @Hiwot6836
    @Hiwot6836 2 ปีที่แล้ว +13

    ኪዲ ሰለምታቀርቢያቸው ድንቅና አሰተማሪ መልዕክቾች ተባረኪ በርቺ ከዚህም በላይ💞🙏

  • @beletesintayehu5875
    @beletesintayehu5875 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ እንደዚህ አይነት ባለሙያ መኖሩ ደስ ይላል

  • @wardecell7108
    @wardecell7108 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧሬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቅን ኢትዮጵያዊት ነሽና ተባረክ ለምታሳይው ሰባዊነት

  • @nardosgirum9172
    @nardosgirum9172 2 ปีที่แล้ว +1

    ማወቅ ይጠቅማል ከሌባ(ለአጭበርባሪ) አንጋለጥም ኪዲዬ እናመሰግናለን

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ጤና ተክልየ. በጣም ቅን ሠው

  • @FerawoyniSeyoum
    @FerawoyniSeyoum 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ተክሌ ስለመረጃህ

  • @ephremdawud1885
    @ephremdawud1885 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ምርጥ መረጃ ነው ኪዲ፣ ተባረኪልን፣
    ጠበቃ ተክሌም ፣መልካም ሰው ነው
    ምናልባት ኪዲ ፕሮግራሙ ቀጣይ ከሆነ በኬዝ ጉዳይ ጠለቅ ያለ ነገር ቢነግረን ፣በተለይ በሀገራችን ካለው ሁኔታ ጋር ተያይዞ ኪዲ 🙏🙏

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว +1

      ቀጣዮ ቪዲዮ ላይ በሀገራችን ባለው ሁኔታ ካናዳ ምን የተለየ ነገር አላት ብዬ ለጠየኩት መልስ ሰጥቶበታል 🙏

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 2 ปีที่แล้ว

      Wuda ebakeshe kutershen!!!

  • @TsigeZewdu-p4t
    @TsigeZewdu-p4t 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ እምናመሰግነዉ ሁለታችሁንም ቲጂ በጣም ጥሩ ሰዉ ነሽ

  • @leake1573
    @leake1573 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጡሩ ገለፃ ነዉ እደዛ ኣይነት ፕሮግራም ንራቸዉ ግራ ለተጋቡ ሶዎች ትልቅ እራዳታ ነዉና ልትመሰገኑ ይገባችዋል ሰላም

  • @mahletamanueltsegay7244
    @mahletamanueltsegay7244 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ አስተማሪ መልእክት ነው ያቀርብሽልን ቅድስትየ ካቻልስ የህግ አማካሪ ተ/ሚካኤል ስልክ ጻፊሊኝ

  • @negatamire869
    @negatamire869 2 ปีที่แล้ว

    ኪዲ በጣም ድንቅ ሰው ነሽ ከምታቀርቢዉ ኘሮግራም ብዙ ትምህርት አግንቼአለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @danieltesfamariamgebrekris563
    @danieltesfamariamgebrekris563 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you dear Kidi and the Lawyer❤❤❤ good information and legal awareness...!! I am a Lawyer, too in Ethiopia.

  • @eman-pb7xk
    @eman-pb7xk 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪድዬ ተባረኪ ይህንን ምርጥ ሙሁር ሰው ስለጋበሸልን እድሜና ጤና ይሰጠው

  • @Mire8839
    @Mire8839 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪድዬ አከቀራረቡ ጥሩ ነው። እንደዚህ ዓይነት መረጃ ለብዙዎች ይጠቅማል።

  • @degu2898
    @degu2898 2 ปีที่แล้ว

    Beminim mayigagn info new tebark eyit alem 🙏❤️betam miflgachwun ngr new anchi bet yagagnwut🙏

  • @alemasnake1339
    @alemasnake1339 2 ปีที่แล้ว +2

    Kidiye gizrshen meswate aregeshe selemetakerbiwe melekam info bemulu betam enamesegenalen berci kegoneshe nen 🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🥰

  • @kiflegebreyohanes2461
    @kiflegebreyohanes2461 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪዲ አቦ ይመችሽ ሁሌም ጥሩ መረጃ ሰለ መትሰጪን ዘመንሽ ይባረክ 👌👌👌👌👌

  • @EmanAli-fi2ne
    @EmanAli-fi2ne 2 ปีที่แล้ว +1

    ደግሞ በጣም እናመሰግናለን ፈጣረ ያበርታሽ ሁሉም ፕሮግራምሽ አረፍ ነው

  • @SelemonAbebe-j9c
    @SelemonAbebe-j9c 25 วันที่ผ่านมา

    ኪዲ ለምትሰጭን መረጃ በጣም እናመሰግናለን

  • @ጩናጌታቸው
    @ጩናጌታቸው 2 ปีที่แล้ว +10

    ትላንትና ዳታ ሞልቼ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበረ ኪዲዬ መረጃውን ለመከታተል ስለመልካም ሀሳብሽ ፈጣር ዋጋሽን ይክፈልሽ እኔም ደግሞ ከዚህ ስቃይ ወጥቼ አንቺን ለማመስገን ያብቃኝ

    • @aydayoutube8643
      @aydayoutube8643 2 ปีที่แล้ว

      ማማዬ አይዞሽ ፈጣሪ ከባልሽ ያገናኝሽ

  • @GueshTesfamariam
    @GueshTesfamariam ปีที่แล้ว

    Kidie ena yetekeberu danga tekle yemtsetun mereja betam enamesegnalen.1 tyaqe liteyqachu qatari lay unhcr ale way assylum or refuge status lemagnet higachew yfeqdal way?Thank you.Urgently feligew new❤🎉❤

  • @zenittemam1327
    @zenittemam1327 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለው ኪዲ። ብዙ ጠቃሚ ነገር አግቻለው። የሚቀጥለውን ክፍል በጉጉት እየጠበኩ ነው። በተለይ እዛ የሚረዳኝ ሰው ሳይኖር እንዴት አርጌ የትምህርት ቪዛ ማግኘት እችላለው ብዬ ሳስብ ነበር። ድንገት ቪዛ ብከለከልስ ለትምህርት የከፈልኩት ክፍያን በማስመለስ ሂደት ላይ ችግር ቢገጥመኝስ ማን ይረዳኛል የሚል ትልቅ ጥያቄ አሁንም ውስጤ አለ።

    • @zelalemtesfaye8743
      @zelalemtesfaye8743 2 ปีที่แล้ว +2

      የተማሪ ቪዣ ለማመልከት ካናዳ የሚኖር ሰው አያስፈልግም:: መጀመሪያ ለመማር የምትፈጊውን ኮሌጅ መፈልግ: የሚቀበሉበትን ክራይቴርያ ማየትና ማማላት: ኮሌጁ ከተቀበለ በሃላ ለቪዛ ማመልከት ነው: ነገር ግን ለሁሉም ቪዛ አይሰጡም: ከፍሎ ለመማር የሚያስችል ገንዘብ እንዳለ ማሳየትና ማሳመን ያስፈልጋል:: እሱ ካለ ፕሮሰሱ በጣም ቀላልነው:: ምንም ሰው አያስፈልግም:: እኔ ሁለት ልጆቼን ልኬያለሁ:;

    • @zenittemam1327
      @zenittemam1327 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zelalemtesfaye8743 አመሰግናለው በጣም። personal experience ትልቅ ምክር ነው። በኔ በኩል ኘሮሰሱን በሙሉ ሄጄበታለው ሁለቴ admission letter መቶልኛል። የኔ ፍርሃት ቪዛ ብከለከል ያንን ሁሉ ብር (የሴሚስተር ክፍያ) በማስመለስ ሂደት ውስጥ ችግር ቢገጥመኝስ ማን ይረዳኛል ነው። አቃለው ኮሌጆቹ ብሩን የሚመልሱበት ፖሊሲ አላቸው ግን ለኔ እሩቅ እና የባዳ ሀገር በመሆኑ refund ስጠይቅ respond ባያረጉስ የሚል ፍረሃት አደረብኝ።

    • @zelalemtesfaye8743
      @zelalemtesfaye8743 2 ปีที่แล้ว

      @@zenittemam1327 እኔ ያየሀቸው ኮሌጆችና ብዙዎቹ Designated Learning Institute ላይ የተመዘገቡት የሴምስተር ክፍያ deadline is after one week of the class start date ነው:: ግን deposit 500 to 300CAD ይጠይቃሉ:: ይህንንም ቪዛ ካላገኘሽ የሚመልሱ ይመስለኛል:: ግን እርግጠኛ አይደለሁም ስላላለፍኩበት:: በደንብ ማጣራት ያለባችሁ: የተቀበለሽ ኮሌጅ በካናዳ መንግስት Designations learning institute ውስጥ የተመዘገበ መሆን አለበት አለበለዚያ ቪዣ ማግኘት የሚቻል አይመስለኝም::

    • @zenittemam1327
      @zenittemam1327 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zelalemtesfaye8743 በጣም አመሰግናለው የእውነት ግዜ ሰተህ አምብበህ ስለመለስክልኝ። ከቪዛው በፊት የሴሚስተር ክፍያ መክፈል የቪዛውን ተቀባይነት የጨምራል ብዬ ስላሰብኩ ነው ቀድሜ መክፈል ያሰብኩት። ለማንኛውም ምክርህን ተቀብያለው። እግዚያቤር ይስጥልኝ።

  • @netsanetsmart3274
    @netsanetsmart3274 2 ปีที่แล้ว +2

    ኪዱ በጣም አሪፍ ነው ሌላም እንደዚህ አይነትቱ ይጠቅማል በራች

  • @eyobmucheye2899
    @eyobmucheye2899 ปีที่แล้ว

    ኪዱ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ በግል ላወራሽ ፈልጌ ነበር ካላስቸገርኩሽ 🙏🙏🙏

  • @zelalemtesfaye8743
    @zelalemtesfaye8743 2 ปีที่แล้ว +2

    ኪዲ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺ:: በጣም ብዙ መረጃ አግኝቼበታለሁ::

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ ይባርክሽ ኪዲዬ ኢሄኮ በገንዘብ የማይገኝ መረጃ ነው በቅንነት ያቀረብሽልን በርቺልን እህቴ ❤️

  • @medinanassir1867
    @medinanassir1867 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ኪዲዬ ጥሩ መረጃ ነው ስለምታደርጊልን ነገር ሁሉ እናመሰግናለን

  • @abduidris4042
    @abduidris4042 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ገለጻ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ጠበቃ አንቺም ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመናችሁ ይለምልም!!!!🙏

  • @BehailuAdimasu
    @BehailuAdimasu 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ኪድዬ ጥሩ መረጃ ነው"

  • @Abuschabebaw6934
    @Abuschabebaw6934 2 ปีที่แล้ว +4

    Thanks both of u kidi!🙏🙏 for ur vital information!
    Can't wait next episode😍

  • @mulatebekele8375
    @mulatebekele8375 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው። እናመሰግናለን እሽ።

    • @elizabethmitiku792
      @elizabethmitiku792 ปีที่แล้ว

      እኔ ልጅ የለኝም የወለድኩት ግን የማሳድጋቸው እራት ልጆች እሉኝ እኔ ምናልባት ወደ ካናዳ የምመጣበት ቻንስ ቢፈጠርና ልጆቹንም መውስድ ብፈልግ እንዴት ነው የማረገው

  • @meronworku7789
    @meronworku7789 ปีที่แล้ว

    Kidi I was about to go the wrong way and someone suggested your TH-cam channel and I am starting to watch your video from scratch.. hopefully it will help me 🙏🙏🙏

  • @bereketteshale8838
    @bereketteshale8838 2 ปีที่แล้ว +2

    The best you tube program right now. very nice continue may god be with you. Thank You

  • @sewmehon2024
    @sewmehon2024 2 ปีที่แล้ว +1

    It gives me a good clue about immigration kidi. I am happy of your program

  • @dawitdereje203
    @dawitdereje203 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው ኪዲ ተባረኪልን ትልቅ ሰራ ነው

  • @zahraabdulbasit1862
    @zahraabdulbasit1862 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንያህል በጉጉት ስጠብቅሽ እደነበር ኪዲዬ ክፍል አንዱ ምርጥዬ ነበር እስቲ ይሄንን ላዳምጠው💚💚💚

  • @eyerusalem-ue3ri
    @eyerusalem-ue3ri ปีที่แล้ว

    Amesegnalehu huletachunm!ene lesra memtat efelgalehu gn endet nw visa magnet mchlew?

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 2 ปีที่แล้ว +2

    ኪዲዬ ተባረኪ ያቀረብሽልን መልካምነው

  • @tamratberhe4549
    @tamratberhe4549 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ለማብራርያው እኔ መሄድ እፈልጋለሁ የትልቅ መኪና ደረቅ ተሳቢ ሽፌር ነኝ እና ፓስፖርት የለኝም ያለሁበት ሱዳነኝ ካለሽ አየር ወይም ክፍትቦታ የትምህርት ደረጃም አለኘ ደኩሜት እጄላይ የለም እና መክፈል እችላለሁ የህን ምትሊው እርግጠኛ ኮሆናቹ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለቅንነትሕ ስለሰጠሕን ምክር በጣም እናመሰግናለን ወንደማችን❤

  • @abeykassie1337
    @abeykassie1337 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪዲየ የምታደርጊው መልካም ስራ ባጣም እሚያስደስት ነው ግን ደግሞ እኛንም እይን በናትሽ ኑሮ በጣም ከብዶኛል በተለይ እና ኢትዮጵያ ውስጥ ያለን ሰዎች በኑሮ ዉድነት እየተሰቃየን ሰርተን መኖር አልቻልንም እና እባክሽ መልካምነትሽን ለግሽን የመንግስት ስራም አጥጋቢ አደልም ምክንያቱም 5000 ብር ደመወዝ ያለው የመንግስት ሰራተኛ የቤት ኪራይ በጣም ጣራ ሁኗል በዛው ልክ ሌሎች የሚያስፈልጉ ወጭዎች ማለቴ የምግብ የልብስ የልብስ ጉዳይስ አይታሰብም ምክንያቱም አንድ ልብስ ለመግዛት ዝቅተኛ 1500 እና ከዛ በላይ ነው ብቻ ምን ልበልሽ በጣም ከባድ ነው እና ከቻልሽ አግዥኝ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +4

    ኪዲዬ በጣም እመቤታችን የልቦናሸ መሻት ትፈፀምልሸ አብሶ በትምህርት ላይ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠን እንዴት አድራሻውን ሰጪን ወይም አንቺ እረጃት ጓደኛየን አገናኛት መልካም ነት ለራሰ ነው ኢትዮጵያዊ ነት ነው መረዳዳት ቢኖር የት ይደረሰነበር እናመሰግናለን🙋

  • @ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ
    @ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ላች ይሁን እህቴ 🙏 ከዱባይ እዴት መጣት ይቻላል ? የካናዳ ኢባሲይ ዱባይ ውስጥ ይኖራል ?ከቻልሽ መልሽልይ 🥰

  • @robashow6867
    @robashow6867 2 ปีที่แล้ว

    Wow
    ብቻል kidi ስልኩን ብሰጭን ጥሩ ነው እኛ ያለነው Asia ነዉ አገልግሎቱን እንፈልጋለን????
    thank you kidi and tekelmikael.
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @berhanugebre8045
    @berhanugebre8045 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ እንፈርሞሺን ነው!!

  • @tsionteshome4028
    @tsionteshome4028 2 ปีที่แล้ว

    Kidiye eske ba temhrte yamtalu belshe yamtamgne egentwuche endet magngnet echelalawu

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 2 ปีที่แล้ว

    Kidiye what amazing information 👌👌👌
    He is amazing 👏👏👏👏
    I can't wait part 3 ......ቶሎ ይለቀቅልን ኪዲያችን

  • @letish3773
    @letish3773 2 ปีที่แล้ว +2

    ኪዲየ ባጣም ጠቃሚ ፖሮግራም ነው እናመሰግናለን
    ኣንድ ሰው ከናዳ ከገባ ብውሃላ ብስንተ ኣመቱ ነው ሰውን መውሰድ የምችለው ? ሃደራ ጠይቅልኝ ❤❤❤

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว +1

      ለሀላፊነት ሲበቃ… የሚጠየቀውን ቅድመ ተከተል ሲያሙዋላ።

  • @serkalemyimam22
    @serkalemyimam22 5 หลายเดือนก่อน

    ለምትሰጡት ምክር በጣም እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ በቪዚተር ቪዛ ካናዳ ክተገባ በኋላ ከስንት ጊዜ በኋላ እጅ መስጠት ይቻላል።

  • @ruthkiya9118
    @ruthkiya9118 2 ปีที่แล้ว +1

    Kidiyeee yne konjo arfh melish nw thank you tbarkilnh wow🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍😍

  • @merwamohammed
    @merwamohammed 2 ปีที่แล้ว

    Be work visa kaley memetatey felega nw work visa kaley ergetega yehune neger kaley atarileg pls

  • @SanayetDemssie
    @SanayetDemssie ปีที่แล้ว

    Kidi wada kanad mamitat efaligalew adi liji aleching ahun yalewut dubayi new yasira edili litanechachilng tichiyalish silikeshin biti likeng ebaki❤

  • @KalekidanZemede
    @KalekidanZemede 11 หลายเดือนก่อน

    ኪዲ እባክሽን መልስ ስጭኝ እኔ ክሬን ኦኘሬተር ነኝ ኢቲዮጲያ ከጣሊያን ወች ካፓኒጋ ሰርቻለሁ ግን ጥሩ አይከፈለኝም ቤተሰቤን እንኳን በትክክል ማስተዳደር አቅቶኝ ባለቤቴ አረብ ሀገር እየተሰቃየች ነዉ እባክሽን እርጂኝ እዴት መጥቸ መስራትና መቀየር እደምችል

  • @USAUS1986
    @USAUS1986 ปีที่แล้ว

    ኪዲዬ የዝህን ሰውዬ አድራሻ ከየት ማግኝት እችላለሁ እባክሺን ❤

  • @helinabiruk455
    @helinabiruk455 2 ปีที่แล้ว +2

    It is a very good description Kiddi . Please do a detailed video on the process for immigrants living in a third country. Because there are a lot to f us with families trying to come to Canada. Because there are a lot of agencies promising short time entry we don’t know who to trust. Thank you again for all you are doing

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 ปีที่แล้ว

      For what?? Do you know anything about Canada besides what the diaspora ከሚለፈልፈው። Most live in filthy government housing collecting welfare. No job. If you are unemployed in Ethiopia then go. But if you have a job a live comfortably, don't!!!

  • @mohabushami5512
    @mohabushami5512 ปีที่แล้ว

    selam Endet Nacheu sellam Nachu weyi bettam des yillal Bertu Enee muna Eballalew Ene Kezi befyit Areb hager Nber ahun gin hager bet Negn Yallehut Ennam ahun kager meuttath Efeligallew Enam Ebbakacheu hager bet E da mttaugut Enterinet ychagiralna kantternet uechi tkikillegna mreja Endet magnet ychallal

  • @lamriworku2783
    @lamriworku2783 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪዲዬ እምሰሪዉ ስራ ደስ ይላል እባክሽ ካናዳ ሰዉ የሌለን እንዴት አድርገን ነዉ ወደካናዳ መምጣት እምንችለዉ

  • @hannakassa1146
    @hannakassa1146 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪዲ ለጥያቄዬ መልስ ስለሰጠሽኝ በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ መረጃ ነው የመኖሪያ ወረቀት ማለት በህወታችም ትልቁ እና ወሳኙ ነገር ነው እኔ በመኖሪያ ወረቀት ምክንያት ቤተሰቦቼን ከአየዋቸው 20 አመት አልፎኛል ይህንን ስልሽ 18አመት ያሳልፍኩት ከካናዳ ውጭ ነው

  • @tigistw562
    @tigistw562 2 ปีที่แล้ว

    Kidi and Mr.Tekle for your information it is very helpful.kidye can I inbox you?I have a question to ask you

  • @abrahamgizaw4516
    @abrahamgizaw4516 2 ปีที่แล้ว

    Kidi selam lanchi yihun ye ehete lij ale enatu abatum motewal ahun 23 ametu new mamtat echilalew way?

  • @Scholarshippathway
    @Scholarshippathway 2 ปีที่แล้ว

    Thanks kidu for ur vital information !This is the most important information for us!I will come @Canada ,alberta by this June as a phD student,which ur information is crucial to adjust my self!!

  • @Gobezay1983
    @Gobezay1983 ปีที่แล้ว

    Ms. Kidist and Mr. Teklemichael,Thank you for this fruitful time.

  • @frie5868
    @frie5868 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ማብራሪያ ነዉ። አንቺ ጌታ ይባርክሽ

  • @gresandnet1463
    @gresandnet1463 ปีที่แล้ว

    ከጉዳቴ የተነሳ ሃገር ውስጥ መታከም ስላልቻልኩ ወደ ውጭ ሃገር የህክምና ሪፈር ነበረኝ ወደ ካናዳ ልህክምና መምጣት የምችለው እንዴት ነው
    Due to my injury, I could not be treated locally, so I had a medical referral abroad. How can I come to Canada for treatment?

  • @redietbelete2340
    @redietbelete2340 2 ปีที่แล้ว

    thank you e/r yesetelen very very informative kidiye

  • @tigi3780
    @tigi3780 2 ปีที่แล้ว +1

    Bexam des yemil mereja enameseginale hulatachihunim ❤🙏

  • @yimenutsige-le6wl
    @yimenutsige-le6wl ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ለማብራሪያው ወድሜ ግን እንዴት process ማድረግ እደምችል አስረዱኝ

  • @mesayseifu6775
    @mesayseifu6775 2 ปีที่แล้ว

    Mekediye betam enamesgenaln teru merja nw selamesh yebza .b temrt memtat felge nbr.b yetegnaw bekul apply laderg? Temrachu yetu nw?

  • @elfedebela
    @elfedebela ปีที่แล้ว

    Des tilalachu yimir malkam yesira zaman yiwunilachu
    ine gin babet serategna woyim ba tsidat woyim bairsha sira ibakachu

  • @ሚጣ-ከአዳማ
    @ሚጣ-ከአዳማ ปีที่แล้ว +1

    ወሰዱኝ በማርያም መሮኛል አርብ አገር
    ሰርቼ ከፍላለው ወሰዱኙ ዱባይ ነኝ😢😢😢

  • @ayinshetameha3902
    @ayinshetameha3902 2 ปีที่แล้ว +1

    Kidye bemariam Gelagyign...Canada megbat yedro hilme new...but How?

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye3439 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ሲያብራራ እናመሰግናለን

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 ปีที่แล้ว +1

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ኪድየ እኳን ሠላም መጣሺ ዉዴ🥰🥰🥰

  • @zahraabdulbasit1862
    @zahraabdulbasit1862 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው ኪዲ አመሰግናለሁ ሰዎች ላይክ እያረግን 👍👍👍👍👍👍👍
    አው ደሞ ልክ ናቹ ምንም መዌሸት አያስፈልግም
    እኔንማ በእውነተኛው ኬዜ እሹሩሩ ብለው ሚቀበሉኝ ነው ሚመስለኝ🤤🤤🤤🤤

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว

      Thank you Zahra 😊 💓

  • @yakobsusu9153
    @yakobsusu9153 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ገለፃ ነው የምትሰሪው ስራ በጣም መልካም ስራ ነው ። ምን አለበት እግረ መንገድሽን እኔን ጣል ብታደርጌኝ

  • @ጩናጌታቸው
    @ጩናጌታቸው 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ ስታወራ እራሱ ያረካል ከልብህ ነው የሚታወራው!!!

  • @GemedaHibaye
    @GemedaHibaye 3 หลายเดือนก่อน

    ኪድየ የምትሰጭን መረጃ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ግን እኔ ወደ ከነዳ መምጣት ፈልጋለሁ ከነዳ ላይ ዘመድ የለኝም ግን ምን ማድረግ አለብኝ የኢትዮጵያ ወትድርና ለ(13)አመት በእስኜሻል ክፈል ወስጥ አገልግያለሁ ከነዳ መጥቼ መሥራትና መማር ፈልጋለሁ ስለ ትምህርት የሰራሹን አይቻለሁ ግን ምን ትመክሪኛለሽ ክድዬ መልስ ጠብቃለሁ

  • @wegeneberiso5182
    @wegeneberiso5182 2 ปีที่แล้ว

    Please i need to move canad so please how i can success my vision iam a veterinarian in profession

  • @BerukGebersadik
    @BerukGebersadik ปีที่แล้ว

    wow nice Wonderful information . i am interested

  • @dejentegen3445
    @dejentegen3445 29 วันที่ผ่านมา

    kidey videoshin eyeteketatelku new wode canada besera mehedi efelegalhu endat lemula

  • @maremelkam295
    @maremelkam295 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ግን እኔ ወደሱ መምጣት እፈልግ አለው

  • @bezztube3159
    @bezztube3159 ปีที่แล้ว

    Hello kidi, teklen endet nw magegnt menchelw ?

  • @woyenefelke8641
    @woyenefelke8641 ปีที่แล้ว

    ኪዱ እግዚአብሐር ይባርክሽ

  • @adanechbekele
    @adanechbekele ปีที่แล้ว

    ሰላም ኪዲ ስለመልካምነትሽ ፈጣሪ ይክፈልሽ ተባረኪ
    እባክሽ ካናዳ አጎት አለኝ እኔ ባንክ ነው ምሰራው ባለትዳር እና የ 1ልጅ እናት ነኝ በምን መልኩ በስፖንሰርሺፕ መሄድ እችላለሁ? ከምን መጀመር አለብኝ። አመሰግናለሁ

  • @abdi9995
    @abdi9995 2 ปีที่แล้ว

    Kidi salamnow baxam das yminownow gin ine quxuron faligalow silazi anagrin ibakish baxam faligalow please

  • @EleniBegashaw
    @EleniBegashaw ปีที่แล้ว

    የአጎት የአክስት ልጅ ኢቨቴሾን ወረቀት ከላኩልን መሔድ አይቻልም???

  • @SeniTrhas
    @SeniTrhas 8 หลายเดือนก่อน

    Ehitachin enamesegnalen

  • @shdj5565
    @shdj5565 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪድዬ የኔ ጀግና በርቺልኝ

  • @DemeAsrat-wp6rj
    @DemeAsrat-wp6rj ปีที่แล้ว

    ok thank you for response ok how to apply job in canada you help me the process so i start this opportunity

  • @yeshembitabeba7042
    @yeshembitabeba7042 ปีที่แล้ว

    ehenn guday mascherrs yemichlu hgawi yehonu sewech calu ebaksh slkachewn askemchiln

  • @nejuebro5317
    @nejuebro5317 2 ปีที่แล้ว

    ehte fetari yitebksh ina tiyake aleng ine dubai nw minorew malet madam bet malet nw indet prosses mareg ichilalew plz mabrariya argileng ina be genzb derejasaa mn yahil nw ke dubai

  • @abrahamhaile5888
    @abrahamhaile5888 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Kidi for this wonderful information about Canadain Immigration. For visiting Visa from Eritrea 🇪🇷 is that possible?

  • @daviddoye5424
    @daviddoye5424 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለሁላችንም ይሁን!!እኔ ለመምጠት በጣም ፈልገለሁ?

  • @hanitatube997
    @hanitatube997 ปีที่แล้ว

    ዘመንሽ ይባረክ dear

  • @tesfutesfa9450
    @tesfutesfa9450 2 ปีที่แล้ว

    Kidi pls pls esachewn magegnet mechelbet menged kale pls betemari visa mehed felge nbr

  • @chernetagaze2612
    @chernetagaze2612 ปีที่แล้ว

    please how is the process to go to Canada for work ?