Yes I couldn’t forget that little girl Sarah’s story I know she is no longer suffering but I am heartbroken 💔 for her and for so many more. There has to be another level of hell for monsters like that lady he mentioned ስሟን ቄስ ይጥራዉና ኡፍ
@kidiethiopia Thanks kidi u did take me seriously & reply to my comment a lots of you tubers they don't do that you've got a cool personality thanks a lot GOD BLESS YOU & Your family 🙏🙏
the most painful life journey and also the most beautiful person who knows how to survive in this damn world. Brother God loves you keep speak the truth that evil people exist in our land that every one should confront such evil with such courage mind like you have. Your life is Miracle!!!
vm.tiktok.com/ZMhKDTWXt/
th-cam.com/video/hMYKwWDMXg0/w-d-xo.htmlsi=YIzRSwdAkNJGG1HJ
Canada endet limta
ይህንን ጀግና ለብዙዎች አርአያ መሆን የሚችልን ሰው ሰብ እስክራይብ አርጉት
ዳዊት እውነተኛውን የአሜሪካ ኑሮ ያሳየን ጠንካራ ጎበዝ ሰራተኛ ነው እድሜና ጤና ይስጠው
የ60ሺ ዶላር የገዛው መኪና ዋውነው እደዚህ እየሰራ
👏👏👏💪💯‼️‼️‼️‼️ ጀግና ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
❤❤❤@@fikerdaneiel
ኪዲ ይሄ ጠንካራ ሰው ለካ ይህን ሁሉ መከራ ያሳለፈ ነው ለብዙዎች አስተማሪ የሆነ ስራ ነው የምታቀርበው በርታ
መች ይስራሉ ሞልቃቆች
ዋው እግዚአብሔር በጣም ይወድሀል እውነትም ቅዱስ ሜካኤል ካንተ ጋር ነበር አሁንም አለ በርታ ወንድሜ
😢😢ይገርማል እግዚአብሔር ትረፍ ያለው። ተአምር የሆነ ህይወት!! ጥርት ያለ ትውስታ!! ጥሩ አተራረክ ፊልም መሰራት አለበት። clear and sound flow. thanks kidi
True.
እኔ ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ። ጥሩ ፕሮዲውሰር፣ካገኘኘ፣ ምርጥ ፊልም ይወጣዋል፣ የሃበሻ፣ተንኮል፣ ግጭቱ፣መውሰድ መመለሱ ሁሉ፣ ጥሩ የፊልም ግባት ነው። ከዚ የበለጠ ስክሪፕት የለም።
እኔስ እንደዉ በየአለሙ ያለ የወገናችን ስቃይ የሚያበቃዉ መች ነዉ እግዚያብሄር ሆይ በቃ በለን
በጣም😢😢😢😢😢
ኢትዮጵያ ያለ ሥቃይ መቸ ነው የሚያበቃ አትሉም?
Amen amen amen fetari yikir yibelen selamun yawrdilin
ወንድሜ መጽሀፍ የምታነብ ነው የመሰለኝ እባክህ ወደመጽሀፍ ለውጠው ጥንካሬህ ብዙ ሰው ያስተምራል በርታ
ይሄ ኢትያጵዊ ወንድማችን ምርጥና ሀቀኛ ነው ቲክቶክ እከተለው አለሁ ጀግና ነው
የቲክቶክ ስሙ ማን ነው የሚለው?
@@tsehayebarya1964dawit andeta
We need part two for this honest guy,
Thank you kidst
ወይ የሠው ልጅ በጣም ብርቱ ሠው ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ።ኪዲ በቃ ነፃ ሆኖ እንዲያወራ ሠአት ደረሠ ብለሽ ሳታጣድፊው እግዛብሄር ያክብርሽ
ይህ ልጅ በጣም ግልፅና ለሰው ልጅ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ የውጪውን ኑሮውን በተግባር የሚያሳይ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነውና በዚህ አጋጣሚ ኪዱንም እናመሰግናለን ወንድማችንን ደግሞ አድናቂህ ነኝ እዚህ ስዊዝ መጥተህ የሃገሪቷን ቦታዎችን ለሁሉም የምታስተዋውቅ ነህና በርታ❤
እድሉን ከስጣችሁት ይመጣል❤❤❤
ቅድስትዬ እንዴት አይነት ጠንካራ ሞራል ያለው ስው ነው❤
Very sad story. God bless you brother.
ይህ ልጅ ቲክቶክ ላይ ጎበዝ ልጅ ነው በስራው አስተማሪነቱን ታሪኩ እውነት ነው እዛው አካባቢ ብዙ ስለኖሩክ
በኢየሱስ ስም እውነት እያመመኝ ነው የጨረስኩት ስንት ስቃይ አሳልፈህ እዜህ መድረስህ አይምሩህን ጌታ ጠብቁልህ ነው አቢት ይች አለም ስንት ጉድ ይዛለች ቀሬ ዘመንክን ጌታ ይባርክልህ
አስተማሪ ታሪክ ስላካፈላችሁን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ::
ይህ ታሪክ በመፅሐፍ ቢፃፍ ብዙ ሰዉ ይማርበታል ሰዉ የሚያልፍበት ስንት ነገር አለ ? ወንድሜ ዋናው በህይወት መኖርህ ትልቅ ነገር ነው።
አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ምን አይነት እረመኔ ሀበሻ ናቸው።የጃቸውን ያገኛሉ
በጣም እጅግ በጣም ጠካራ ሠው ነይ እግዚአብሔር ረጅም እድሜህ ይስጥህ አንተ ለብዙ ሴዋች ተምሳለት የምትሆን ጀግና ነህ God bless America God bless Ethiopia .
እባካቹህ አርብ ሀገር ያላቹህ እህቶችዬ እራሳቹህን ጠብቁ እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን ለ14አመት አረብ ሀገር ስስራ እንዲ ገጥሞኝ አያውቅም እቤቴ እንደምኖር ነው የሚገጥመኝ እንደናት አባቴ ነው ሁሉም ሀገር የሰራሁት ሲጀመር መፀለይ ያስፈልጋል ፀሎት
እኛ ሳውዲ ነበርን ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ የምንሰማዉ ሳውዲ የት ቦታ ነዉ እንዲህ የሜደረገዉ🤭🤭
@@roqayyaoumer3273 እህቴ አንቺ / እናንተ የምትሰሩት ሰው ቤት እነዚህ አረመኔዎች ዋላ ኢትዮጵያን ዋላ የመጀመሪያዎቹ ሁለቱም ኤርትራውያን የሚሰሩት እግዚአብሔር የሚጸየፈው ስራ እንዴት ልታውቋቸው ትችላላቹህ ? ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቂው ? ሲጀመር ሱዕድያ ማለት እኮ ውስጡ ባቢሎን ውጩ ደግሞ የተቀ።ሰ አገር ነው እና አለመስማታቹህ መልካም ነው
ትክክለኛ ነው እውነት ነው ታሪኩ እኔም ሳኡድ ነበርኩኝ ሁሉም እውነት ነው
ሂጂ ዉሸታም ሳኡዲ እንዲህ ያለ ወሬ 20 አመቴ ሳኡዲ ነኝ እንዲህ ያለ ነገር ሠምቸም አላቅም ጥላቻ
የዚህን ጀግና biography የሚፅፍ ቢገኝ ምርጥ እውነትን የያዘ መፅሐፍና ፊልም ይውጣው ነበር:: ብዙ ኢትዮጵያውያን ላይ ያለ ችግር ሊሆን ይችላል ስለማናገሩት ነው እንጅ
የዚህ ሁሉ መንስኤው መልካም አስተዳደር ነው
Is that a true story? If so it will be a great film!
I was thinking the same while I was watching.
95% it's film:
ኪዱ ውብ በጣም ነው የምወድሽ ❤
ወንድማችን ቲክታክ ላይ እንከታተለዋለን ጎበዝ እና ግልፅ ሰው ነው
በጣም የሚገርም ታሪክ ስንት ነገር አሳልፈናል ወይ አምላክ ምስጋናችንትልቅ ነው
No words tru ethiopian story most of us ww have this kind of story please keep deg in.
Thank you!
Please sis we need part two 🙏🙏
ሚካኤል የሞትን ደብዳቤ ይቀይራል! እኔንም ከብዙ ሞት እና መከራ ታድጎኛል እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏
ቅዱሱ እግዚአብሔር እንጂ "ሚካኤል" የሰውን ታሪክ መቼም አይቀይርም አትጃጃሉ፣ ክብር ለሚገባው እግዚአብሔር ተገቢውን ክብር ስጡ። በአስርቱ ትእዛዛት " ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት ላንተ አይሁኑልህ "ይላል እግዚአብሔር በዘጸ 20:1-17 ሙሉውን አንብቡት። እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው እንዳይቀስፍሽ አዳሜ ዋ ?
@@goodnews2392 ዳንኤል 10:13፤ የፋርስ መንግሥት አለቃ ግን ሀያ አንድ ቀን ተቋቋመኝ፤ እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ፤ ይላል አየክ መጀመሪያ ከመንቀፍ ማስተዋል ይቅደም መላእክት እኛን የሰው ልጆች ሊረዱ ሊጠብቁን የተፈጠሩ ናቻው ሀይላቸው ማነው? እግዚአብሔር አምላክ
በጣም ከባድ ስቃይ ነው ያሳለፍከው የኔ ጠንካራ ወንድም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢
ክፍል 2 ቢኖር አሪፍ ነበር። ይህን ሁሉ መከራ ያሳለፈ ሰው አዕምሮው አለመታወኩ ተኣምረ ነው። ዳዊት የሶሻል ሚዲያ አድራሻውን ቢናገር፣ ቅድስትም ኤዲቲንግ ብታሻሽል ይበልጥ ጥሩ ይሆናል። ፕሮግራሞችሽ ሁሉ በጣም ምርጥ ናቸውና በርቺ ኪዲ።
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ወንድማችን የምር ጀግና ነህ❤
ብርቱ ስው እግዚአብሔር ያበርታህ ። ቅዱስ ሚካሄል በክንፎቹ ጋርዶ ሃምላክ የሞትን ሀዋጅ ሰብሮ እዚህ ላደረሰህ ሃምላክ ክብር ይግባው ። እንደ ወርቅ ቀልጠህ ነው ስው የሆንከው ለዛ ነው እየሰራህ ስው መሆንን የምትሰብከው አድናቂህ እህትክ ነኝ በርታ።
😢😢😢😢እትዬጵያውያን ግን አንዴት ጨካኞች ነን አንዳንድ ችግር ያደረሱበት ስሰማ ክፉዎች መሆናችን ያሳያል።
ጌታሆይ ኢትዮዽያዉያንን ማረን በቃችሁ በለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውይ ወንድሜን😢 አይዞህ እግዚአብሔር እንኳን ከዛ ሁሉ መከራ አተረፈህ❤
ለዚች ቀሪ አለም😥 መጨካከን ሁሉም የስራቸዉን ያገኛሉ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ
ከአረብ ሃብታም የፈረንጅ እብድ ይግደለኝ እሚባለው እውነት ነው።
Ayadiris hulum andi new kekifu yadinen engi
You are amazing bro❤❤ Im sorry for the loss of your mother. God rest her soul❤
Yegreremal, God bless you, man.
Everything is for Good brother God is Good!!! I really motivated me brother God blessed blessed blessed you!!!!!
Amazing God is great All the time bless you More 🙏🙏🙏
ወንድማችን በእውነት ከዚህ ሁሉ መከራ ያተረፈህ ምክንያት አለው እና እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ዋጋውን አብዝቶ ይክፈልህ ...ግን ግን ያገሬ ሰው ለዚያውም ሴት ልጅ ምን ሆኖ ነው እንደዚህ የተጨካከነው ...???😳😔 በእውነት እግዚአብሔር በሰራችሁት ሀፂያት ሁሉ አብዝቶ ይቅጣችሁ መከራችሁ የበዛ ይሁን አረመኔዎች 😔😭… መስማት ያማል እግዚኦ....
ወይኔ በፍጹም እንዲ አልጠበኩም 😢😢😢ኑር ያላት ነፍስ
ትረፊ ያላት ነፍስ እኮ የእግዚአብሔር ተአምር ነው መትረፍህ ግሩም ድንቅ ነው።
He is real because he was actually examined practically in life ❤❤❤
Kidye በጣም ነው እምናመሰግንሽ, ይኸንን ጀግና ወንድማችንን ስላቀረብሽው እኔም tiktok ላይ ነው ያወኩት "ይኸንን ሁሉ መከራ ያሳለፈ !! ይገርማል እግዚአብሔር እረዳው በሒወት ኖሮ ለ እኛ ትምህርት እንዲሰጥ! waw 🤔😢🥰 በርታ በሒወት የተረፍከው ለሰው ሁሉ ትምህርት ኤንድትሆን ነው የስደትን አስከፊ ገጽታ ያለ መረጃ የትም መሄድ አደጋው የከፋ ነው!!!
በጣም ይገርማል እንኳን ነፍስህን እግዚአብሔር አተረፈው አይ ስደት አይኑ ይጥፋ ወንድሜ የወሰዱብህን ገንዘብ ነብረት እርሳው እግዚአብሔር ሒወትህን አትርፎሀል እግዚአብሔር አምስግነው
Yes የዚያ አካባቢ ኑሮ እንደዚያ ነው የሰዉ ቄራ ነው አደገኛና እጅግ በጣም አደገኛ ሀገር ነው በምድር ላይ ሁሉ የሌለ የቅንዝር ሀገር ነው ከጥንት ጀምሮ ሌት ከቀን ሀሳባቸው ሁሉ ልቅ ወሲብ የሚዘወተርበት ሀገር ነው ብዙ ምስቅልቅል ያለበት ሀገር ነው ህዝቡ ጨካኞች ናቸው ብትችሉ ከአገራችሁ አትዉጡ የአበሻ ወጣቶች እያለቁ ነው ጎበዝ ሕይወታችሁን ጠብቁ።
ይሄ ሁሉ ታሪክ ሳውዲ ነው😊
ሳውዲ 13 አመቴ ምንም አላቅ😢😢😢
@haregnahome5046 yes and it's more hidden still
@@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ Asheqabacheeeeeee
@@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነyene wid yihe eko be gils ye misera ayidelem wenjel slehone anchi min alibat anchi ebet wist slehonesh yihonal kebad hager new
ይሔ ታሪክ በመፅሀፍ ይፃፍ የምትሉ በላይክ ግለፁልን
endat nashi kidiy❤konjo. wow betam jigena wendmchen
ኪዲዬ ስወድሽ በአላህ ❤❤❤ይህን እግዳሽን ቲክቶክ ላይ አየዋለሁ የምር ጀግና ነው ቅጠል ሲጠርግ❤ እነክሽ አሁን ፈረሰ ቦታው ባዶ ነው ታሪኩ እውነት ነው ያገር እሬሳ ተገኘ ወላሂ ቦታው ላይ ሲታረስ ባዶ አረጉት 😢😢😢
ኪዱ አስተማሪ ቪዲዮ ነው የሰራሽው ክፍል ሁለት ስሪልን በርቺ እህታችን
እውነት በጣም ጠንካራ ወንድ ነህ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመው ኪድ እናመሰግናለን❤❤❤
kidi በጣም እምንወድሽ እህታችን ነሽ
አስተማሪ ታሪክ ነው የምታቀርቢልን
ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ!!!!!!!
Wow so amazing story. You deserve respect bro 🙏
ይገርማል በጣም እሚያሳዝን ታሪክ
በእውነት ጠንካራ ታሪክ ነው ወደ መፅሀፍ biography ብታዘጋጀው አስተማሪ ነው በርታ ጀግና ሰውን ነህ!!
እግዚኣብሄር ባንተ ላይ ታላቅ ዕላማ ኣለው እና ፍትህ መልስ 🙏 ፣ኣንችም ለበረኸት ነው የቖምክሽው 🎉
money is eavil 😢we know all sheet
What he is saying is all true ..I wish he can find and share the picture of that Mehert person on social media..she killed that poor girl 💔
Yes but there are thousands of mehret in our society who make money out of others blood and sweat 😓
Habsha women are mean to another women. Money makes ppl an evile
@hanonmera8092 yes..its so sad how cruel we are to one another.
Yes I couldn’t forget that little girl Sarah’s story I know she is no longer suffering but I am heartbroken 💔 for her and for so many more. There has to be another level of hell for monsters like that lady he mentioned ስሟን ቄስ ይጥራዉና ኡፍ
I agree with you 100% we needed dig more info she will be found
ምርጥ የስራ ሰው
አረቦች ደግሞ እንደ ጨዋ የሞት ፊርድ የምፈርዱት ነገርሰ?
Ayigermuhm enezi aremenewoch
የራሳቸውንም ዜጋ አይምሩም
Long life my brother ❤❤❤
Kidiye lemn ye video Quality tinsh debzez ale gn anchem programshm dope cool u r the best but fix this video Quality
🙏ስለጥራቱ ይቅርታ 💕
@kidiethiopia
Thanks kidi u did take me seriously & reply to my comment a lots of you tubers they don't do that you've got a cool personality thanks a lot GOD BLESS YOU & Your family 🙏🙏
Dawitea Enkuwan Egziabher aterefeh le hulu sew temeheret sehi Hiwot new yasalefekew.
እ/ር የፈለግህውን በራሱ ጊዜ አርጎልሀል
God bless you 🙏
በጣም ገራሚ ሠው ነህ ። May God continue to bless you brother.
አንተ ጀግና ነህ ክብር ይገባሀል። ኢትዮጵያ ዉስጥ ላሉት የአሰልጣኝና የሀላፊዎች ሌቦች የስራቸውን ይስጣቸው።
Yene getaaaa betam nw yemisazeniw ❤❤❤😢😢😢
We need part 2 ,3,4… please thank you 🙏
በጣም ከባድ ነው እግዛብሔር ትልቅ ነው እንተም ጠካራ ሰው ነህ ተባረክ
God bless The United States of America!
ሲገርም ቲክታክ ላይ አየዋለሁ ግን እንደዚን መከራን ያሳለፈ አይመስልም ሲበዛ ጠንካራ ሰው ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Wow 🥰 you should right a book 🙏
በጣም ጀግና ነክ ወንድሜ እውነት
Great man
ይህንን ታሪክ ብዙ ሰውሲያወራ ሰማሁ ግን እነኝህ ሰዎች ካሉ የተጎጅ ቤተሰቦች መከታተል ለክስ ማቅረብ አለባቸው እረ እግዝያብሔር ይህንን ያያልመርገምት እግዝዮ እግዝዮ
አቤት ጥንካሬ ዶክመንተሪ ነዉ የሚመስለዉ አተራረክህ ፈጣሪ ከስንት ፈተና ነዉ ያተረፈክ በጣም እድለኛ ሰዉ ነክ
ዳዊቴ በጣም ጠንካራ ኢትዮዺያዊ ቅን ሰው ነህ ተባረክ
Besmammmm ere tark new sew gn kfu newww❤❤❤❤
Wendme betam yemgerm mekera new yasalefkew
Bezihulu lemalef brtat redat yehonek geta ymesgen
Yezarew yalehbet aytolhal getan amesgn
Bebzu tbarekalh fetari kantegar new 😊
ወይ አገሬ ኢትዮጵያ በራስሽ ዜጎች ስቃይሽ በዛ ምነው ስንት አመት ሊኖር ይሄ ሁሉ ጭካኔና ስቃይ ይሄን ሁሉ ግፍ የምታደርጉት እህትና ወንድም እናትና አባት ልጆችስ ዘመድስ የላችሁም ?
የዋህነትህ ነው ያዳነህ ወንድሜ ምስኪን
Wey gud yhe alem mecheresha slalew egziaber ymesgen! Fird ken ymetal 😢
Please part 2😢😢😢😢
ዳዊት የምትገርም ሰው ነህ !! ታሪክህ መፅሐፍ ይውጠዋል!
አንተ ከሄድ ቦሃላ እዛ ጊቢ ነበርኩኝ ወንድምህና እህትህ አውቃቸዋለህ እና ታሪክህ ሰሰማ በጣም ነው ያዘንኩት!!!!
የምደነቅ ወንደም ነዉ❤❤❤❤
ይገርማል ይሄ ወንድማችን በቲክቶክ ላይ አየዋለሁ እጅግ በጣም ጠንካራ ሰው ነው ከእሱ ብዙ ጥንካሬን ተምሬያለሁ ዘመንሕ ሁሉ ይባረክ ። ኪዲዬ ለአንችም ትልቅ አክብሮት አለኝ በርቺልን❤🎉
Igzaber yemesgen antam lazi yabaqel❤❤❤❤
በጣም ይገርማል በጣም ጠንካሪ ሰዉ ነህ አሁን ሰታወራዉ ቀላል ይመሰላል ግን ያሳለፍከዉ እንዴት ጉደ ነዉ ለዚህ ያበቃህ ጌታ ሰሙ ይባረክ.
the most painful life journey and also the most beautiful person who knows how to survive in this damn world. Brother God loves you keep speak the truth that evil people exist in our land that every one should confront such evil with such courage mind like you have. Your life is Miracle!!!
እግዚኦ የሰው ልጅ ታሪክ 🙆
Wow mashallhe jegena nhe ante kehywete temrehale
Dawit great 👍👌👏🙌
ሙሉ ሂወትህ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው :: ታሪክህን በመፅሐፍ ብታሳትመው የበለጠ አስተማሪ ነው :: የተኖረ ሂወት!
Betam bzu mekera asalfehal yasazinal 😢😢😢 Betam tenkra sew neh
Deus abençoe você e um herói
ምን ጉድ ነው,,ያሰማሽን ኪዲ
እግዚአብሔር ለተርክነዉ ያቆይህ
ቀሪ ዘመን ❤ ይበርክሊህ