Selam selam ke yekrta gar teyak nebrgni ene yalewut beirut negn kezi wede canada memitat yechalal sile melkam melsesh be gugut etebkeshalewu amesgenalwu
Hi my sister i need ask some questions i live in Sweden i don’t have paper i have rejected paper but my girlfriend lives Toronto she needs to married me to come Sweden but isn’t impossible or possible please help me what can I do i don’t have any information about this please send me information about this i thank you
ቅንነትሽ ጥግ ድረስ ነዉ በጣም ድንቅ ንፁህ ነሽ🙏
እናመስግናለን ለሰጠሽን መረጃ 🙏
በጣም ጎበዝ ነሽ ትምህርቱን በጣም ነው የማመሰግነው ❤
አመሰግናለው እህቴ 🙏
ሳይን አማኑኤል እግዚአብሔር ይባርክሽ እኖድሻለን በጣም የኔ እመቤት❤❤❤
ምስጋና ሲያንሳቸው ነው
ከመይ ኣለኺ ሳይን እቲ ትህብዮ መልእኽቲ ብጣዕሚ ደስ ዝብል 'ዩ ከምዚ ገርኪ ነዚ ስደተኛ እትህብዮ ሓበሬታ ዓብይ ሓገዝ ስለ ዝኾነ ክብሪ ይሃብኪ።ሕጂ ክብለኪ ዝደለኹ እቲ ጉሩብ ኣብ ፋሚሊ /7/ሸውዓተ ስድራ እቲ ገንዘብ ክንደይ ይበጽሕ
Love u በጣም 🥰 ዛሬ ነዉ ያወኩሽ 👏 ተባረክልኝ
በርቺ
የኔ ቆንጆ አወድሻለው ደስ ነው የምትይኘ
ተባረኪ የኔ ቆንጆ. ጥሩ አገላለጽ ነው.
Huwey entayi yiftikiwuye huweyi discrbition yifetwokiye!!!!waywayway❤
ጌታ ይባርክሽ
Yene konjo tnx Egzabehare Eragem edeman tana yesetes malekamm nagare naw metasetalalefewe batamm takame maraga naw sorry gen batamm tafetasal yene konjo 😍😍😍
ጌታ ይባርክሺ በጣም ይገርማል ትከከል ነው ያልሺው እህቴ በጣም ነው ስንቶቹ የዘኑት ተባረኪ
Ewnet nw
kind, polite, smart and professional. keep it up. God blesses.
እህቴ ይገርምሻል እኔ ስፓንሴር አግቻለው ባሌ ለ13 አመት ኬንያ ስደተኛ ካምፕ ነው ያለው ይቺ ልጅ አላውቃትም አታውቀኝም ግን እሺ እወስዳቸዋለሁ ብላኝ ቃል ገብታልኛለች አንቺም ኢንባሲ ላይ ያለው ነገር እንድትረጅኝ እለምንሻለሁ እህቴ! የረዳችኝ ልጅ kidi Ethiopia( ቅድስት ) ትባላለች ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናት እየገባቹ ቪዲዮዋን እዩ እላለሁ አንቺንም አመሰግናለሁ መረጃሽ ድንቅ ነው ተባረኪ!!
13:54
👍👍✅✅
tebareki
የኔ ማር ንፁህ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ
Thank you for your helpful information !!!
Thank you so much for your helpful info.
ተባረኪ ጥሩ መረጃ ነው የምትሰጭን
በርቺ!
እናመሰግናለን🙏
God bless you
Thank u so much God bless u!!!!
Very professional. Great timely information. Many thanks Syn🙏🙏🙏🙏
Betam new mamsgnshe syn leyandando mekrshe edmana tena Allah yestshe yechmrlshe
Thankyou syn
አመሰግናለሁ እህቴ
Thank you so much! Blessings
Geta yibarksh
God bless you 🙏🏻 ❤️
Thank you so much
Selam selam ke yekrta gar teyak nebrgni ene yalewut beirut negn kezi wede canada memitat yechalal sile melkam melsesh be gugut etebkeshalewu amesgenalwu
ሰለም
እሺ መልኮም አመሰግናሰሁ
Helpful as usual. Thanks.
Ezi habereta btaemi tsibuq
Btaemi taqami eiu nemesgin kea
Entetekaelu nay telefon adress mdelena nziada haberera habtina
email: info@selamtaimmigration.com
phone: +1 587 707 2989
ሰላም እናመሰግናለን አንድጥያቄ ልጠይቅሽ
Selam lanchi yihun syn selam new
እንድሜ ይስጥሽ እህቴ አርብ አገር ላለነው አንዳንድ ባወጡን ስፖንሰር ሁነው
ጥሩ ነው ግን የቴሌግራም አድራሻሽን አሳውቂን
Are benatshn litrejig tichyalesh❤
Hi syn bie tigrigna eba tergumulna ente kielki
ሰላም፡ተባርክ፡እህት፡ሰምቸዋለው፡እኔ፡በቅረቡ፡ወደ፡ኢትዮጲያ፡ለመመለስ፡በዐይኦም፡ተመዚግቤ፡ነበር፡ግን፡ለመለወጥና፡ቤተሰቦቻችንን፡ለመርዳት፡ብለን፡ነው፡ያሰብነው፡ብያንስ፡በቤተክርስቲያን፡የሚረዱን፡ወገኖች፡ጋር፡አስተዋውቅን፡እርዳታም፡እንሻለን፡ጌታ፡አገልግሎትሽን፡ይባርከው
እኔ እኮ እንደዚህ ከባድ አይመስለኝ ለካ በጣም አስቸጋር ነው ወይቤ ኪዱዬ ከዚህ ሁሉ አልፈሽ ነው እኔና ባሌን ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆንሽው እግዚአብሔር ዋጋሽን ይክፈልሽ
Tadelsh chunayeee please enenem sponser Lemarg kal gibilgn menem alaschegrshim keza befetari
ስፓንሴር የሌላንስ ማን ይሁንልን
Thank you gn est anch enen atwesjegnm?
መሄድ ፈልጌነበር በስደት መጥጨነበረ
Hello, am G5 privately sponsored refugee from Kenya. What does background and security check is? and how long does it takes?
3 months is normal, but sometimes it takes longer
እኔ አረብ ሀገር ነኝ እዴት ወደካናዳ መሄድ እችላለሁ
አሁን ያለሁት በየመን እገኛለሁ
በጣም ጥሩ ነው አህቴ ግን እሽ እኔ አሁን ዎደ canada ለየትናሁመ ስራ ለመስራተ መሄዴ እቺላለሁ እንዴ የ ፓሥፖርት ፕሮሠስ cherishe ማለት ነው ከሄድኩት ቦሀላ ምን አየነት ቺገር ሊደረስኝ የቺላል /ሄጄ ስራ በስንስራት ላገኝ እቺላለሁ ዎዬ????
እስፖሰር እንደት ይገኛል
እባክሽን group five interview question ምን ሊሆን እንደሚችል ሀሳብሽን አጋሪን ❤
ሀይ፡እይህት፡አመሰግንሻለው፡በበኩሌ፡ወደ፡ካናዳ፡ምንም፡እስፖንሰር፡የለንም፡ቢቻል፡በቤተክርስቲያን፡በኩል፡አስተባብርልን
Question. Yemiyazew genzeb 16500 lemejemeriaw amet menoria new? Weys yih genzeb be ametu mecheresha yemilekekw?
ገንዘቡ ባንክየሚቀመጠው ከስፖንሰሮቹ ውስጥ በሁለቱ ስም ሲሆን፣ ስደተኛው ካናዳ ከገባ በኋላ ለአንድ አመት መኖሪያው በየወሩ ወይም እንደአስፈላጊነቱ እያወጡ የሚሰጡት ነው።
@@selamta-admin Amesegnalehu. Gin yihe le group 5 bicha new weys le Community Sponsor endihu beye weru yilekekal? My final question, please.
@@aschalewwoldemariam2599 ለስደተኛው ተብሎ በማንኛውም አካል የተያዘ ገንዘብ ስደተኛው ራሱን እስኪችል ወይም አንድ አመት እስኪሞላው ድረስ በየወሩ ሊሰጥ ይገባል። ለማስታወስ ያህል የሚያዘው ገንዘብ ከስደተኛው ሊመጣ አይችልም። የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል፡ www.canada.ca/en/immigration-refugees-citizenship/services/application/application-forms-guides/guide-sponsor-refugee-community.html#s5_2_4
ቆይ አንድ ሰው ፕሮሰስ ላይ ሆኖ ከወለደ ከዛ ቡሃላ ያለው ፕሮሰስ እንዴት ነው ሚሆነው
ሰላም ሳይን ብትግሪና ኣሎዱ
መልሱልኝ
ande tyake nabraye ka berut lebano ba esponsar wda Canada magbate yeclale ??
Yk
Selam syn,
Ke Ethiopia be visitor or student visa meto Asylum Airport lay meteyek yishal yihon? Siketama yemiyadergew process yetignaw new
ወተህም ከሆነ ሳትቆይ ከAirportm ትችላለህ ግን ሰዉ ያስ ያስፈልግሀል አማካሪ
1 ሰው sponsor ማድረግ አይችልም እንዴ???????????
Hi my sister i need ask some questions i live in Sweden i don’t have paper i have rejected paper but my girlfriend lives Toronto she needs to married me to come Sweden but isn’t impossible or possible please help me what can I do i don’t have any information about this please send me information about this i thank you
ሰላም ሳይን እንደት ነሽ እኔ ሃይለሚካኤል እባላለሁ በሲቪል ኢንጂነሪንግ እና በአካውንቲንግ ድግሪ አለኝ
ወደ ካናዳ መጥቼ መስራት እፈልጋለሁ የምትችይውን ሁሉ አድርጊና አግዥኝ
ማድረግ ያለብኝን እና ማሟላት ያለብኝን ነገር እባክሽን ንገሪኝ
ይህን ሊንክ ተጠቅመህ የassessment ፎርሙን ሙላ። www.selamtaimmigration.com/assessmentform
ሁሉን ጨለማ አርገሽ ለምን ታወሪያለሽ ትክክል አይደለም ዋናው ክንነት ነው ለማንኛውም ስለ መረጃው እናመሰግናለን
ሰላም የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ ለማብራሪያሽ። እነደተረዳሁት ከሆነ ለግሩፕ 5 ስፖንሰር
የሚያዝ ገንዘብ እንዳለ ነው። አዲስ ነገር ነው የሆነበኝ ምክንያቱም እስፖሰሮቼ የሚየዝ ገንዘብ እንደማያስፈልግ ነበር የነገሩኝ።
ሌላው ደሞ በግብፅ ያለው የካናዳ ኤምባሲ እስከአሁን ድረስ ማለት ሶስት አመት በላይ የሆነው ሰዉ እያለ 6ወር የሆነውን እየሸኙ ነው። ስለሁሉም ትብብርሽ አመሰግናለሁ። ተባረኪ !
* ስፖንሰሮችህ ገቢ ከሌላቸው ነው የሚለው ቪድዮው እኮ። የራሳቸው ቤተሰብ ኣስተዳድረው እንግዳ ለመቀበል የሚያስችል ገቢ ካላቸው ገንዘብ ኣያስይዙም።
* የት ደረሰ ብላችሁ ወደ ካይሮ መጻፍ ይኖርባችሁ ይሆናል CAIROIMMIGRATION@international.gc.ca
@@syn-selamta በጣም አመሰግናለሁ እሽንጠይቃለን ተባረኪ።
Selam lanch yebeza file number eyetebeku me 6 wer belay honew sponsored yehonegn immigration meteyek yechelal?
8 ወር እየፈጀ ነው። በኢሜይል 11ኛ ወር ለተላከ ማመልከቻ ገና ፋይል ናምበር ልከው ኣልጨረሱም
@@syn-selamta እሽ አመሰግናለሁ አብሮ እጣ የወጣላቸው ፋይል ከመጣላቸው 3 ወር ስለሞላው ችግር ካለ እኔ ጋ ብየ ነበር
ከኢትዮጲያ ሰው ስፖንሰር ማደረግ ይቻላል?
Thank you so much for your explinastionist possibility that I can contact you because I need some information
You doing good job, how can I contact you.
Please if you can send your organization telephone. Thanks
Email: info@selamtaimmigration.com
Phone: +1 587 707 2989
ሰላም ሳይን ለምትሰጡን ጠቃሚ መረጃዎች እናመሰግናለን ፣
I need your emails. #email ?