Open Conversation on Family and parenting issues

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 มิ.ย. 2024
  • ሰኞ ሰኔ 24፣ 2016 ዓም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በዙም [Zoom] በ 'ቤተሰብንና ልጅ አስተዳደግ' ርዕሰ ጉዳይ ላይ በዚህ ዘመን እየገጠሙን ባሉ ተግዳሮቶች ላይ ማህበረሰባዊ ውይይት እናደርጋለን! ስለዚህ በዚህ ውይይት ላይ በነጻ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን! ሰዓቱ ሲደርስ ወደ ስብሰባው ለመግባት የሚከተለውን የዙም ማስፈንጠሪያ us06web.zoom.us/j/83231945205] ይጠቀሙ!

ความคิดเห็น • 9

  • @mesialayu8947
    @mesialayu8947 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤተሰብን የሚታደግ በተለይ ልጆችን ምርጥ ኘሮግራም ነው። አመሰግናለሁ አሼ

  • @EmebetEmu-wg3jy
    @EmebetEmu-wg3jy 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤Ashe Tebark!

  • @YesuSira
    @YesuSira 2 วันที่ผ่านมา +1

    @Yidne.... good point! most they give time/money/energy on training their children on many areas. so the child grows with lots of encouragement and build a confidence. our community even if we have the will , we don't have all the required resources including KNOWLEDGE!

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 วันที่ผ่านมา

    Amazing program waiting for more discussions like 👍 this

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el 2 วันที่ผ่านมา

    That's a great conversation and has to be continued with our continuous support. Let the community come here and know the basics. I really appreciate Ato Ashenafi for his unwavering support for the community. Trust me you're making a difference.

  • @MekidesTeshome-fg8qk
    @MekidesTeshome-fg8qk 2 วันที่ผ่านมา

    anetene yemesele sewu yenga selehoneke e/rn amesegenalewu ashuye edema ena tena yeseteke nurelene...sociale media tetekamiwu gene yete endale alakeme ehane yemesele wuyeyete bezu sewu meketatele neberebete👏

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el 2 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙ ልጆች የሚበላሹት በእናታቸው ነው፤ ትክክል። የእውነት እስኪ ጥናት አድርጉበት እና ውጤቱን ታይታላችሁ። እናቶች ልጆችን ጥበቃ ያደረጋችሁ እየመሰላችሁ እስከ ወዳኛው ሰነፍ፤ እንዲሆኑ እና መንገዱን እንዳያዩ እየሆኑ ነው። እዚህ ላይ ብናስተውል እና ብናየው መልካም ነው።

  • @user-lc1bs7jt4s
    @user-lc1bs7jt4s 2 วันที่ผ่านมา

    አሼ ስልክህን ላክልኝ❤❤❤❤❤

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 วันที่ผ่านมา

    ትሽ አትባሉም እኔም አለሁ ።