“እንድንታሰር እንፀልይ ብለው..!”ሚስታቸውን ለብቻቸው ቀበሯት..!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 มิ.ย. 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

ความคิดเห็น • 121

  • @rabbimekashakassa9168
    @rabbimekashakassa9168 2 วันที่ผ่านมา +22

    ሊድ በጣም የተወደደች በጌታ ጉዳይ ድርድር የማታውቅ ከዛሬ 28 አመት ጀምሮ አውቃታለሁ አብረን አካውንቲንግ ተምረናል በምታገኘው አጋጣሚ ሁሉ ስለ ኢየሱስ ማውራት ደስታዋ ነበር። ጌታን ከልጅነቷ ጀምሮ ያወቀች ልጅ ብትሆንም በውርስ ክርስትና የኖረች ሴት አይደለችም።
    ሊድ ተባረኪ እህቴ
    የትምወርቅ ነኝ

    • @nigussieta1847
      @nigussieta1847 2 วันที่ผ่านมา +1

      እድሜዋ ስንት ነዉ አሁን ሲያዮት ልጅ ትመስላለች: አስተሳስቧ ግን የትልቅ ነዉ

    • @lidyatesfaye5144
      @lidyatesfaye5144 วันที่ผ่านมา +1

      ጌታ ይባርክሽ!

    • @meridiribsa858
      @meridiribsa858 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ተባረኩ እራሴን እንዳይ አደረጋቹኝ ሴት አገልጋይ ነኝ እኔ ስተት ላይ ያለዉ ይመሰለኝ ነበረ ነገረ ግን እየሱስን ከመድረክ ለይ ሳጣዉ ይከኛል ከዚህ ቡዋላ ግን እየሱስ ከመናገረ ዝም አልም የሚሳማ ባይኖ እኔ ግን ከመናገረ ዝም አልም ወዳችዋሐዉ።

    • @tewedajgebreselassie4818
      @tewedajgebreselassie4818 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      I went to school with her at KCTE took Accounting courses . I am very proud & impressed of her. Keep up the good work. She might remembered me with my pic. She was very decent while we were in college.

    • @tewedajgebreselassie4818
      @tewedajgebreselassie4818 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@lidyatesfaye5144 very proud of you. You might remember me from KCTE college. We took Accounting courses together for 3years. Keep up the good work. Tewedaj Eshetu.

  • @HanaBirhanu-bm6wg
    @HanaBirhanu-bm6wg 2 วันที่ผ่านมา +18

    በእወነት ሁልጊዜ የሚቀርቡት እንግዶች ሂወታቸዉ የሚያስተምር የሚያንፅ ነዉ የፕሮግራሟም አዘጋጅ እህቴ ተባረኪ ደስ የሚሉ ጥያቄዎች ታቀርቢያለሽ እ/ር ዘመንሽን ይባርክ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mitikuelias4491
    @mitikuelias4491 วันที่ผ่านมา +5

    ፀሓፊ መፃፍ ያለበት ፀሓፊ ስለሆነ ነዉ የሚለዉን ሀሳብ በጣም ነዉ የወደድኩት

  • @user-hz1lr4ow8j
    @user-hz1lr4ow8j วันที่ผ่านมา +4

    ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ! (ያላት ትስማ!)!!ምንነው ሀገሬ እንዲህ ያሉት ልጆች እያሉሽ ለመከራሽ መፍትሄ ያጣሽው? ውይይታችሁን ጌታ የሰላም የምሥራች ዓዋጅ አብሳሪ ያድርግላችሁ! ጽኑ! የታሪክ ድርሻችሁን እየተወጣችሁ ነው:: ተባረኩ!!

  • @hanamikahel9402
    @hanamikahel9402 วันที่ผ่านมา +8

    ቲጂ በቅድሚያ አንቺን ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም በመቀጠል በጣም ግሩም የኦኑ ጥበበኛ ሰዎችን ነው የምታቀሪቢልን በብዙ ተምሪበታለው የሚገርምሽ ነገር ቢኖር አረብ አገር ኦኜ ነው የምከታተልሽ ነገ አገሬላይ ወንጌልን መስበክ ልዩ ምኞቴ ነው እናም ለነገ አላማኤ መንገድ ጠራጊ እንግዶች ስለምታቀርቢልን በብዙ ጌታ ይባርክሽ በጣም ነው ቅዳሜን በጉጉት ነው የምጠብቀው ስራሄን ቶሎ ጨርሼ አንቺ የምታቀሪቢያቸውን እንግዶች ለመስማት እጓጓለው ስለሁሉም ጌታ ክብሩን ይውሰድ አሜን🙏👏👍👌💖

  • @gabrieltule3020
    @gabrieltule3020 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ ይባርክሽ ድንቅ መልእትና ታሪክ ያዘለ ለትዉልድ የምቀር ነዉ ። ባለፈዉ በቅርቡ አንድ የምናከብራቸዉ አባትና አገልጋይ ለቃለ መጠይቅ ቀርበው ስለ ወንጌል አማኞች በአገራችን ላይ ያለውን አስተዋፅዖ ስገልፁ ከሌሎች አሳስንሰው ነበር ያስቀመጡት እዉነቱን ስለገለጣችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n วันที่ผ่านมา +1

    እህቶች እናንተ ለትውልድ መፍቴሄ ናችሁ ቃል አጣሁ ይህ ቅናት በቅዱሳን ሁሉልብ ይግባ ንግግራችሁ ሰራኝ በእውነት ብዙ ትውልድ እየታደግሽ ነው ትጅዬ ተባረኩ❤❤

  • @mishameyohannesloveneverfa5384
    @mishameyohannesloveneverfa5384 วันที่ผ่านมา +4

    ቲጂዬ ሞገሳሟ እህቴ በምታቀርብያቸው እንግዶች ቃለመጠይቅ ሁሌም በጣም ነው የምባረከው:: እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛልሽ:: ፍሬሽ ዓለምን ይሙላ! በዚህ ቃለ መጠይቅ በጣም ድንቅ የሆነ መልዕክት ነው ያስተላለፋችሁት:: ዘመናችሁ ይባረክ! እንዳጋጣሚ መጽሐፉን ገና ትላንት ነው አንብቤ የጨረስኩት::
    ሊዱዬ በእውነት አንች ብርቱ እና የዓላማ ሰው ነሽ !! ምን ይባላል እንግዲህ እንዲህ ዓይነት ድንቅ ስጦታ የሰጠሽን ጌታ ከማመስገን ውጪ:: ጉደኛ ጉደኛ የሆነ መጽሐፍ ነው:: ቃላት የለኝም:: ሰሞኑን ሳነብ በመጽሐፍሽ ነፍሴ ሐሴት አድርጋለች:: የሚሽነሪዎችን እና የአማኞችን ለወንጌል ያሳዩትን ጭካኔ ሳይ ሌላ ዓለም ውስጥ ነው የከተተኝ:: አንዳንዱን እያነባሁ ነው ያነበብኩት:: ሰሞኑን ያለፉትን አባቶቻችን እና ፈረንጆቹን ጭምር ዘር ማንዘራቸውን እየባረኩ ስጸልይላቸው ነበር:: ለአንችም ጭምር:: እጅሽ ዘመንሽ ዘርማንዘርሽ ሁሉ ይባረክ:: እወድሻለሁ!
    አሜን ለዚህ ትውልድ ወደ ቀደመው የክርስቶስ ፍቅር መመለስ ይሁንለት!

  • @mintibelew5547
    @mintibelew5547 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ እህቶቼ እግዚአብሔር ይባርካቸሁ እንደዚህ እውነቱን የሚያፈርጡና ትውልድ የሚያሰተምሩ እና የሚያሰቀጥሉ በዘመኑ የተነሱልን እህቶች እናቶች ወንድሞች እና አባቶች ሰላሉ ጌታ ይባረክ በርቱልን

  • @desta5885
    @desta5885 2 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይባረክ የረዳሽ ያገዘሽ ፀጋውን ያበዛልሽ የዘላለም አምላክ ይባረክ። ተባረኪልኝ መጽሐፋን ለማግኘት እሞክራለሁ። ተጂዬ ተባረኪልኝ። በጣም ደስ ብሎኛል። በርቱ።

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 2 วันที่ผ่านมา +4

    እውነት ነው እኔም ይህንን መፅሐፍ አንብቤ ብዙ ነገር እንዳውቅ አድርጎኛል።
    እንደ ታሪክ ብቻ ተነቦ የሚታለፍ ሳይሆን ዛሬ ላይ አማኝ ነን ለምንል" አንተ ምን እያደረግክ ነው?" ብሎ የሚጠይቅና እራሳችንን እንድናይ የሚያደርግ ነው!
    እህቴ ሊዲያ ተባረኪ የሚቀጥለውን መፅሐፍ በጉጉት እጠብቃለሁ።
    ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ !🙏🙏

  • @jhonsend7352
    @jhonsend7352 วันที่ผ่านมา +2

    ሊዲ ትምህርትሽ ጤነኛ ነው እኔማ እንዴት እንደምወድሽ ድምፅሽ እራሱ ደስ ሲል🥰😍

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ይባርክሽ ለኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ይለውጥ

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 วันที่ผ่านมา +2

    እህት ትዕግሥት ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ በመድረክም ሆነ በግለስብ ደረጃ የምታቀርብቸው አገልግሎትና በሌላ በኩል ወንድሞችም ሆነ እህቶች በጌታ ቃል የታነፁ አስተማሪ ዎች ትምህርትና የእውነትና የእውቀት መገለጥ ነው የያዙትን እንደምታቀርብ ሁሉ ፊቃድሽ ብሆን የካወንስል መሪዎችን ጋብዘሽ ባእድ የሆነ አምልኮ፣ስብከትና መገለጥ መሳይ ሽብር የሞትና የደም ጎርፍ ይፈሳል እያሉ ከዩቲዩብ እያዩ የምያሸብሩን ያስሩን ገንዘብ ባንካችሁ ውስጥ ይገባል የምሉትንና ሌሎችንም ማስቆም የማይቻልበት ምክንያት ብትጠይቅልን ብዬ በቤቱና በምዕመናኑ ጌታ በሆነ ስም በትህትና በአክብሮት እንጠይቃለን። ከካናዳ ካልጋሪ ።

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    My dad loved books just by himself.He was in advance of his generation, teenager during Italian invasion.
    He was a self mademan,gave me the Bible at very young age.
    Me and my 2brothers read very much.
    Sadly, I see people have never been readers in Ethiopia and now less than ever.
    They don't even read my comments. They think it is too long.
    May God give us our children, our schools! Let Christians be truly Christians loving God, studying the Bible more than runing after pleasures.

  • @alem7076
    @alem7076 2 วันที่ผ่านมา +3

    የምለው የለኝም ተባረኩ አነቃቹኝ ወይኔ ወይኔ ትክክለኝ መልክት ከራሴ ልጀምረው ትክክለኝ የዘመኑ የሐገራችን ገፅታ !

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b วันที่ผ่านมา +1

    አዎ ልክ ነው ድሮ ነበር ሰው ሲመጣ ቃል እንዲያካፍል መፅሐፍ ሲሰጥ እኔም አውቃለሁ ከእኛ ቤት አሁን ግን እንጃ ጌታ ይርዳን በእውነት ያነሳችሁት አሳብ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ጌታ ይባርካቹሁ

  • @user-rq2zx1yu3x
    @user-rq2zx1yu3x วันที่ผ่านมา +2

    በርቱ የጌታ ጸገ እነ መስተዋል ይብዛላችሁ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ ሁለታችሁም ! እንዲህ ነው ክርስቶስን በውርስ ሳይሆን በህይወት መኖር !! ያብዛልሽ እህተችን ሊዱ
    ቅናትሽ ቅናታችን ይሁን ደግሞም የቤተ ክርስቲያንን እንደገና መነሳት በናፈቅሽው ልክ ጌታ ያሳይሽ እኛንም ይርዳን !!
    አባቶች ዋጋ ከፍለው እዚህ ያደረሱትን ወንጌል እንዳንቀልድበት ይርዳን !! ይመልሰን !!!
    *አንቺ ጻፊ , ሻጭ አይደለሽም*> ተምሬበታለሁ ይህንን አባባል !!

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 2 วันที่ผ่านมา +2

    ድንቅ መረዳት ትልቅ እውነት::እህቴ በውነት ይሄን መረዳት የገለጠልሽ በውነት መንፈስ ቅዱስ ነው:: ጌታ ይባርክሽ አብዝቶ ይባርክሽ:: ይሄ መፀሃፍ ለሚጠፋት ትልቅ ትምህርት ነው::

  • @tsehayegebreselasie385
    @tsehayegebreselasie385 วันที่ผ่านมา +3

    በድፍረት መጽሃፍቶቹን ለመጻፍ የሀድሽበት ርቀት ይገርማል፡ምስጋና ይገባሻል፡መጽሃፍት ማንበብ እወዳሎህ ያንቸንም ባነበው ደስ ይለኝ ነበር፡ግን ዕድሉ የለኝም፡በርቺ።ፕሮግራም ኣቅራቢዋንም ማመስገን እፈልጋሎህ።

  • @seneduh.mariam7039
    @seneduh.mariam7039 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሊድዪ አይዞሽ በርቺ እህቴ ጎበዝ በ ጣም ደስ ብሎኛል ስለጻፍሽው መጽሐፍ እግዚአብሔር ይመስገን ያብዛልሽ በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 วันที่ผ่านมา +2

    ውድ: እህቴ: የተባረከ: አእምሮ: የስጠሽ: እግዚአብሔር: የተባረከ: ይሁን:: እንዳንች: ያሉት: ሴቶች: ያብዛልን: መፅሀፍሽውን: መፅሐፍት: እስካነበው: ድረስ: ችኩያለሁ:: ጌታ: ዘመንሽ: ሁሉ: ይባርክል::;

  • @yonatanbekeletakiso1404
    @yonatanbekeletakiso1404 วันที่ผ่านมา +1

    እህቴ ቲጂ የምታቀረቢያቸው ሰዎች ብዙ የሚያስተምሩ ናቸውና ተባረኪ በብዙ ተጠቅሚያለው❤❤❤

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 2 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጨመርበት በርቺ ሊዱ 🎉🎉🎉🎉
    ❤❤❤❤ቲጂ ተባረኪልኝ🎉🎉🎉🎉

  • @yeshigiorgis2143
    @yeshigiorgis2143 2 วันที่ผ่านมา +6

    እህት ሊዲያ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ።
    ትጉዪ አንችም ጌታ ይባርክህ ።
    እኔ ይ 77 አመት ግድሜ ያለኝ እናት ነኝ ።
    ይወንጌልን አመጣጥና እንዴት እንደኖርነው
    እህቲም ለትውልዱ ይሜጠቅም መጸሀፍእና ማብራርያ ሰስማ በጣም ተጽናናሁ።
    መጽሀፉን የት ነው የማገኝው? ተባረኩ።

  • @tilahuntesfaye2506
    @tilahuntesfaye2506 2 วันที่ผ่านมา +3

    እንደ አዲስ ሰማሁሽ ሊድ። ግሩም ውይይት።

  • @wesenyelshabune8265
    @wesenyelshabune8265 2 วันที่ผ่านมา +3

    ቲጂ ተባረኪ ብዙ የምታቀርቢውን እከታተላለሁ ተባረኪ ተጠያቂዋ ጌታ አብዝቶ ይባርካት በጣም ተባረኩ ተባረኩልኝ

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 วันที่ผ่านมา +2

    የተለያዩ ጉዳዮችን/ነገሮችን በዚህ ጥልቀት ለመረዳትና ለሌሎች ለማስረዳት እንድትችይ የረዳሽ ጌታ ይባረክ🙏
    ትጌ ጊዜ ወስደሽና ፀልየሽበት እንደዚህ ዓይነት ሰዎችን ማቅረብ እንድትችይ ፀጋውን ያበዛልሽ ጌታ ይባረክ🙏
    There are many greedy people around with no fear of God - Paul called them "... Peddlers of God's word...".

  • @ephremmergia6485
    @ephremmergia6485 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dear Tigist ,
    You are always hosting godly people . I praise God for the wisdom, boldness , passion and insight He gave you ! My prayers are with you .May God Continue to bless this ministry!!

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 วันที่ผ่านมา

    Waiting for volume 2 eagerly! Stay blessed dear Lidiya! Thank you our sister Tigist!

  • @pastorgemechisahailu75
    @pastorgemechisahailu75 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    God bless you for these helpful and interesting conversations.

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi วันที่ผ่านมา +2

    What a great conversation! I admire and I am also very grateful for such a gift given to this young lady. We are bestowed such gifts whether there is no audience, one audience or a huge turn out; the key is our obedience to do what we are told to do. The Old Testament prophets can attest to such unpopularity. Even though they were given the message, they weren’t promised the listeners nor the popularity,……we can take Jeremiah, and Isaiah as some examples. So dear sister I am blessed by your obedience and wanted to encourage you to keep on keeping on.
    Dear sister TGye, once again thank you for such an inspiring interview…..I am sure you have touched so many by the choice of your guests from time to time. God bless you abundantly. I also wanted to add some verses on the topic of greed and covetousness that you’ve been touching on in your weekly Bible study. It’s a great insight and conviction that the Holy Spirit has put in you. I remember repenting many years ago when the Holy Spirit brought Luke 12:15 to my heart to settle this issue with me. You’re right we don’t think of it as a big deal yet it’s something that griefs the Spirit. Thank you dear.
    ሉቃስ 12:15፤ “የሰው ሕይወት በገንዘቡ ብዛት አይደለምና ተጠንቀቁ፥ ከመጐምጀትም ሁሉ ተጠበቁ፡” አላቸው።
    ሉቃስ 16:12፤ በሌላ ሰው ገንዘብ ካልታመናችሁ፥ የእናንተን ማን ይሰጣችኋል?
    ሉቃስ 16:13፤ “ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ባርያ ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላልና ሁለተኛውንም ይወዳል፥ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል። ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።”
    ሉቃስ 16:14፤ ገንዘብንም የሚወዱ ፈሪሳውያን ይህን ሁሉ ሰምተው ያፌዙበት ነበር።
    ሉቃስ 16:15፤ እንዲህም አላቸው፦ “ራሳችሁን በሰው ፊት የምታጸድቁ እናንተ ናችሁ፥ ነገር ግን እግዚአብሔር ልባችሁን ያውቃል፤ በሰው ዘንድ የከበረ በእግዚአብሔር ፊት ርኵሰት ነውና።
    ዕብራውያን 13:5፤ አካሄዳችሁ ገንዘብን ያለ መውደድ ይሁን፥ ያላችሁም ይብቃችሁ፤ እርሱ ራሱ፦ “አልለቅህም ከቶም አልተውህም፡” ብሎአልና፤
    መዝሙር 119:36፤ ልቤን ወደ ምስክርህ አዘንብል፥ ወደ ስስትም አይሁን።
    ምሳሌ 16:16፤ ጥበብን ማግኘት ምንኛ ከወርቅ ይሻላል! ማስተዋልንም ማግኘት ከብር ይልቅ የሚመረጥ ነው።
    1 ቆሮንቶስ 6:10፤ ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 1 ቆሮንቶስ 6:11፤ ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል።

  • @mesfindebebe9572
    @mesfindebebe9572 วันที่ผ่านมา

    ቲጁ ይህ ውይይት ፕሮግራምሽን በብዙ ከፍ አድርጎታል አደራ እንዳይወረድ ጠብቂው ተባረኪ በብዙ እወድሻለሁ

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤ wow interview ❤❤ አፌን ከፍቼ ትረካ እየተነበበልኝ እየመሰለኝ ያደመጥኩት : ውይይት : ሊዱ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ያብዛልሽ ይባርክሽ❤: ቲጂም እግዚአብሔር ይባክሽ❤❤

  • @yewoineshetyonas593
    @yewoineshetyonas593 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሊድዬ ጎበዝ ሁሌም አድናቂሽ ነኘ አሁንም በበለጠ ስራ እንደማገኝሽ እምነቴ ነው። ተባረኪ።

    • @user-ve7gj9fq4o
      @user-ve7gj9fq4o วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሐር ዘመንሽሺን ይባርክሽ ሊዱ ትክክል ነሽ

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you, sisters !

  • @zizipaulosmaemr4648
    @zizipaulosmaemr4648 2 วันที่ผ่านมา +3

    May god bless you Lidiye ❤❤

  • @AmlesetYemane
    @AmlesetYemane วันที่ผ่านมา

    Tijiye❤❤❤❤ tebareki zemenshi yetebareke yhun.🎉🎉

  • @user-qt3jz3bx9f
    @user-qt3jz3bx9f 2 วันที่ผ่านมา

    Tjye tebareki Zare demo betam amreshal artefishal knseshal ❤❤❤❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክሺ የእውነትን እግዚአብሔር የሰጠሺ ድንቅ አእምሮ ጌታ ክብሩ ይወሰድ በርቺ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ።
    ከሐገር ውጪም ለአንባቢያን የሚያደርስልሸ ቢኖር መልካም ነበር ለእኛም እንዲደርስ እንድንገዛ ቢታሰብ።

    • @lidyatesfaye5144
      @lidyatesfaye5144 วันที่ผ่านมา

      መጽሐፉን ማድረስ ይቻላል። የት ነሽ?

  • @betelgebremariam3158
    @betelgebremariam3158 2 วันที่ผ่านมา +1

    Geta yibarekachehu bezu temiryalehu

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 2 วันที่ผ่านมา +1

    Egezeabere yibarekechu

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you 😘 🙏🏻 ❤️ 🙌 ♥️ all ❤❤❤

  • @sabatesfamichael7825
    @sabatesfamichael7825 2 วันที่ผ่านมา +2

    Spiritually intellectual emotional Matured women besaloch role models of the generation of digital

  • @mituzena4121
    @mituzena4121 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God bless you

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 วันที่ผ่านมา

    Bezu temeralehu geta yebarkachehu ❤❤

  • @kalkidanmihretu8127
    @kalkidanmihretu8127 2 วันที่ผ่านมา +2

    TEBAREKU

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 วันที่ผ่านมา +1

    GBU more and more

  • @2009alem
    @2009alem 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህቴ በጣም ቆንጆ ቅንብር ያለ ዝግትሽ በጣም ማረከኝ ከዚያም በላይ ውብ የሆነችው ጸሐፊዋ ቀላቷና ቁነጅናዋ ወደድኳት።
    ውጪ ላለነው እንዴት መጽሐፏን ማግኘት ይቻላል?
    ተባረኩልኝ።

  • @dagmawitwakayo1651
    @dagmawitwakayo1651 วันที่ผ่านมา

    Very wise women ❤

  • @kibromhabtemichael1544
    @kibromhabtemichael1544 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረኩ ❤❤❤

  • @hasa1621
    @hasa1621 2 วันที่ผ่านมา +2

    አንድ ትልቅ ትምህርት አገኘሁ። በእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ደራሲ መሆን እጅግ ከባድ ነው። ግን ስነ-ጽሑፍ ተስጥኦ ሲሆን ፈጽሞ የሚለቅ ነገር አለመሆኑ ዕድልም ነው፣ መከራም ነው። እኔ ውስጥም የስነ-ጽሑፍ ዝንባሌ እንዳለ ማወቅ ብችልም ሐሳቦቼን ወደ መጽሐፍ ለመቀየር ያለው ጣጣ ግን ኪሊማንጀሮ ተራራን የመውጣት ያህል ሆኖብኛል።

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 2 วันที่ผ่านมา +1

    Geta yesus yibarkish itewa .yih kegeta yehone slehone geta yibarkish .fitun wodanchi yansa .selamunm yistsh 🙏🏾

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited 2 วันที่ผ่านมา +3

    People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ. Heaven and hell are real places. Pray and read the Holy Bible.

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 2 วันที่ผ่านมา

    Lidya May God bless you. It was really thoughtful discussion. How do I get this book.

    • @lidyatesfaye5144
      @lidyatesfaye5144 วันที่ผ่านมา

      ስልኬ ላይ አድራሻ ተይልኝ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ሆይይ መልሰን

  • @NewLife20226
    @NewLife20226 วันที่ผ่านมา

    How can I get this book please?

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tg tebareki❤❤❤❤❤

  • @liliayana174
    @liliayana174 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ እይታ ነዉ

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 วันที่ผ่านมา

    ብቻ ጊታ ሰው አለው❤

  • @teferawoji3334
    @teferawoji3334 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ነው መልካም ነው የቀረበው ነገር በጣም ገንቢ ነው ተባረኬ ቲጂ እና ሊዱ ❤❤❤❤❤
    መጽሐፉን የት ላግኘው ?

    • @lidyatesfaye5144
      @lidyatesfaye5144 วันที่ผ่านมา

      ያለሽበት እናደርሳለን። አድራሻሽን ተይልኝ።

  • @ermiasmelssie3977
    @ermiasmelssie3977 วันที่ผ่านมา

    This is my life you guys discussed 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-nd9cd4ub5u
    @user-nd9cd4ub5u วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የትኩስ መና አምላክ ሆኖ ሳለ ፍሪጅ ውስጥ የከረመ ምግብ አውጥቶ ሕዝብ መመገብ ድንቅ አድርገሽ አስቀመጥሽው የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 วันที่ผ่านมา

    ህዝቤ እዉቀት ከማጣቱ ጠፍቶል እዉነት ነዉ በጣም ያሳፍራል ማንብ አይፈቀድም ማጨሰ ይፈቀዳል ዋዉ።

  • @mesfindebebe9572
    @mesfindebebe9572 วันที่ผ่านมา +2

    ድንቅ ሴቶች ልበል

  • @mercytalbot3577
    @mercytalbot3577 วันที่ผ่านมา

    ሊዱ በጣም ኮራ ሁብሸ.እግርዚያብህር ይበር ክሸ.❤🎉

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 วันที่ผ่านมา +1

    This is sad and bitter TRUTH!
    The central office must listen to this conversation for the sake of the precious Blood of our Lord Jesus Christ!
    What about the lost souls?
    Jesus Christ will vvery soon cleanse His House for the Sake of His Name and His Precious Blood!
    Pray earnestly!

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 วันที่ผ่านมา

    15 አመት ይገርማል ቴጄዬ በፈቃድሽ ለጌታ እየሱሰ ራሰሽን ሰለሰጠሽ ነዉ።

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 2 วันที่ผ่านมา +2

    በአለቱ ላይ መፅሐፋ አማዞን ይገኛል ???

    • @lidyatesfaye5144
      @lidyatesfaye5144 วันที่ผ่านมา

      አማዞን ላይ የለም።
      የት ነሽ?

  • @yamali1018
    @yamali1018 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጽሐፎችሽን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ? የምኖረው አሜሪካን ሀገር ነው ። Virginia state. እባካችሁን

  • @tirudesta
    @tirudesta 2 วันที่ผ่านมา +2

    Hi Tg,
    Where do I get the book ?

    • @lidyatesfaye5144
      @lidyatesfaye5144 วันที่ผ่านมา

      አድራሻህን በስልኬ ላክልኝ

    • @tirudesta
      @tirudesta วันที่ผ่านมา

      May i get your phone number please ? Remain Blessed!

    • @tirudesta
      @tirudesta วันที่ผ่านมา

      May I get your phone number?
      Blessings.

    • @danielalayu8644
      @danielalayu8644 วันที่ผ่านมา

      ​@@lidyatesfaye5144Your phone number?

  • @danielalayu8644
    @danielalayu8644 วันที่ผ่านมา +1

    I need her books. How can I get it?

    • @lidyatesfaye5144
      @lidyatesfaye5144 วันที่ผ่านมา

      አድራሻህን ስልኬ ላይ ተውልኝ። ተባረክ!

  • @MelaTadele
    @MelaTadele 2 วันที่ผ่านมา +1

    ብርቱ ሴቶች ብዙል

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 2 วันที่ผ่านมา +1

    How do we get the book ?

    • @lidyatesfaye5144
      @lidyatesfaye5144 วันที่ผ่านมา

      አድራሻ ይላኩልኝ

    • @danielalayu8644
      @danielalayu8644 วันที่ผ่านมา

      ​@@lidyatesfaye5144 I need your books. I am in AA

  • @hanasileshi8560
    @hanasileshi8560 วันที่ผ่านมา

    silenanta getan amasagnalehu hulat birtu jegnitoch

  • @yamali1018
    @yamali1018 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቲጅዬ መፅሐፎቿን የማገኝበት መንገድ ? የምኖረው አሜሪካ ነው ። Virginia ወይም ለWashington, DC. የሚቀርብ አካባቢ ነኝ ። እንዴት ማግኘት እችላለሁ ? አዲስ አበባ አሁን የሚገኝበት ቦታ ከታወቀ ተገዝቶ ሊላክልኝ ይችላልና ፣ ጠቁሚኝ ። እባክሽን ።

    • @lidyatesfaye5144
      @lidyatesfaye5144 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጃፋር መጻሕፍት መደብር አለ

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 2 วันที่ผ่านมา

    Tegestya wengale achen alreksem egna enje eshuma kebhure newhu ebkeshe tenkaka aderge

  • @Mulu1486
    @Mulu1486 วันที่ผ่านมา

    Batama yetebarkubet tariki new

  • @eduam2859
    @eduam2859 วันที่ผ่านมา

    እህት ትክክል ነሽ በራስሽ ግን ከኦርቶዶክስ ግር መወዳደርማነፃፀር ርሽ በጣም ስህተት ነው በ ሌኒን የተመሰረተ ሀይማኖትና ኦርቶዶክስ የሁሉምመሰረትይሆነችን እናት በተክርስትያን ጋር መወዳዳደር ጥሩ አይመስልም

    • @GetuDemisie-of4vy
      @GetuDemisie-of4vy 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምነው ኦርቶዶክስን እንዲህ ቆለልካት?
      ስንቱ እንቶ ፈንቶ ተከምሮባት እውነትን በተፈጠሩ አምልኮ ቀይራ ግራ መጋባቷን አታውቅምና ነው!
      ጅብ በማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ አሉ!

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥ተባራኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi วันที่ผ่านมา

    በአውሬው ዘመን የማንሰማው የለ! አብሶ ቋንቋን ዘር ነው ብለው በተኮለኮሉ የዲያብሎስ ስራ አስፈጻሚዎች!

    • @GetuDemisie-of4vy
      @GetuDemisie-of4vy 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን ማለት ነው? አንድን ዘር ዘር የሚሰኙት ቋንቋውና ባህሉ አይደሉምን?

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ትክክለኞ የሰራ ድርሻ ሰጦሻል እባክሽ ይህ ፀጉር እሰታይል ነዉ የሜምርብሽ ዊግ አታርጌ ጉጉል አርገሽ እይ አርተፋሻል ፀጉር ክርሰቴያን አያረግም።

    • @tsiontilahun5722
      @tsiontilahun5722 2 วันที่ผ่านมา

      Don't advice to any one with out asking .this is her personal life plus she can do what ever she want .......okay I hope it's clear 🙏

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 วันที่ผ่านมา

    የት ነው በነፃነት. የምታከብሩት? ጫካ የገባነው አባቶቻችን ታቦት. ተሸክመው. ያኖሩዋትን አገር. ቤንጤ እየገዛት ነው የሚሉ ሰዎችን. አልሰማሽም መሰል?

    • @GetuDemisie-of4vy
      @GetuDemisie-of4vy 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አየ የሰይጣን መልዕክተኞች!
      በመንፈስ ቅዱስ የተቀጣጠሉ ክርስቲያኖችን እንዋጋለን ስትሉ ከእግዚአብሔር ጋር ስትጣሉ እንዳትገኙ እንጂ!

  • @meron5311
    @meron5311 วันที่ผ่านมา

    ቡዙ ግዜ ይህን የዘመናችን የስህተት ትምህርት የሚነቅፉ እና ስህተቱን ሊያሳዩ የሚሞክሩ ማለት እንደ እህታችን አይነቶቹን አቅርበሻል አንችም ስትንቅፊ እሰማሎህ ፡ ነገር ግን ህብረትሽ በዚ ዙርያ ከሚታሙት አንዶ የሆነው የጃፒ ቸርች ይመስለኛል እንድያውም አንድግዜ እሱን እና መሰሎቹን ሰብስበሽ አቅርበሻቸዋል ፡
    ለኔ ጥያቄ የሆነብኝ ይክ ለሰው ሁሉ የታየው ስህተት አንችም የምትነቅፊው ፡እነሱላይ ሲሆን አልታይ አለሽ ?
    ይከ ነገር መመጻደቅ አያስመስልብሽም

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  วันที่ผ่านมา

      እህቴ ሆይ እኔ ከዚያ ቤ/ክ ከወጣሁ ሰንበትበት ብያለሁ🙏

    • @meron5311
      @meron5311 วันที่ผ่านมา

      @@NikodimosShow በጣም ነው የማመሰግንሽ ተስፋ አደርጋሎህ መውጣትሽን ሳላውቅ በድሮ ህብረትሽ በመንቀፌ ፡
      ፕሮግራሞችሽን እየወደድኳቸው ግን በዝህ ምክንያት ተፈትቸ አልከታተላቸውም ነበር
      ካሁን በኋላ ደስ ብሎኝ እከታተላሎህ
      ጸጋውን ያብዛልሽ።

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h 2 วันที่ผ่านมา

    ከብሉይ ኪዳን ጊዜ ጀምሮ የነበረች ከኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያንጋ መወዳደር ትፈልጊያለሽ እንዴ ❗️ፕሮቴስታንት ሃዋርያው ጴጥሮስ ከመሰረታት ከካቶሊክ በኋላ የመጣ መሆኑን እረሳሽው ❓ሞዛዛ.

    • @suraphelkassahun5477
      @suraphelkassahun5477 วันที่ผ่านมา +1

      ,ኦርቶዶክስ ብሉይ ላይ ከአለች ቤተክርስቲያን አይደለችም ።ሌላ ናት ።ቤተክርስቲያን የመጣው በአዲስ ኪዳን ስለሆነ ።

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday วันที่ผ่านมา +1

      ሐዋርያው ጴጥሮስ ካቶሊክን ከመሠረተ አንተ ኦርቶዶክስ ውስጥ ምን ትሰራለህ???

    • @GetuDemisie-of4vy
      @GetuDemisie-of4vy 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይገስፅህ!
      ተረት ተረት ነበር የሰማኸውና እሷኑ አንቀህ ይዘህ በደመነፍስ ትወዛወዛለህ አልሆን ሲልህ እንደ አባት አንደ ዳቢሎስ አፍህን ለስድብ ታምጠሙጣለህ።
      ለመሆኑ ቤተክርስቲያን የተመሰረተቺው መቸ ነው? ጣኦት ማምለኪያውን ሁሉ እንደ ቤተክርስቲያን ቆጥረህ ነው በብሉይ ኪዳን ነበረች ያልከው? ምናልባት የአይሁድን ቤተመቅደስ ሰምተህ ክርስትና መስሎህ ይሆን?

  • @hannagebremaria1950
    @hannagebremaria1950 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርካችሁ, ሊዱዬ "በአለቱ ላይ" የሚለውን መፅሀፍ እንዴት ላገኝ እችላለሁ? Email አድርጌልሻለሁ, please check your email and advise me. Bless you

    • @danielalayu8644
      @danielalayu8644 วันที่ผ่านมา

      May you give me her email address please?

  • @gabrieltule3020
    @gabrieltule3020 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርክሽ ድንቅ መልእትና ታሪክ ያዘለ ለትዉልድ የምቀር ነዉ ። ባለፈዉ በቅርቡ አንድ የምናከብራቸዉ አባትና አገልጋይ ለቃለ መጠይቅ ቀርበው ስለ ወንጌል አማኞች በአገራችን ላይ ያለውን አስተዋፅዖ ስገልፁ ከሌሎች አሳስንሰው ነበር ያስቀመጡት እዉነቱን ስለገለጣችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @mesfindebebe9572
    @mesfindebebe9572 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ሴቶች ልበል