የኛሰው በአሜሪካ የቀረ የለም የሱፍና ተልባ ፍትፍት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 89

  • @chebemedia
    @chebemedia  11 วันที่ผ่านมา +5

    For more info
    ASTU KITFO BAR AND RESTAURANT
    (771) 777-2766
    g.co/kgs/THJG9vz

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 วันที่ผ่านมา +12

    ደስ የምትል ቆንጅዬ ወጣት የተረጋጋች ልጅ ናት ጥሩ ሞያዎች አሏት እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ 🙏🏾❤️

  • @iloveessey
    @iloveessey 10 วันที่ผ่านมา +12

    አይዞሽ በርቺ በጣምጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ምግቡ ሁሉ በጣም ያስጎመጃል , ጨዋ ሠዉ ነሽ ባለቤትሽን የገለፅሽበት መንገድ በጣም ደስ ይላል ስራሽም የተሣካ ይሁንልሽ ይልመድልሽ በባለቤትሽና በልጆችሽ ተደሠቺ

  • @bezu918
    @bezu918 11 วันที่ผ่านมา +33

    Negative Comment የምትሰጡ እስቲ መጀመሪያ ስራዋን አድንቁ is not easy work at all. እርስ በራስ እስቲ መደናነቅ ልምድ እናድርግ ❗

    • @fevenjackson3964
      @fevenjackson3964 11 วันที่ผ่านมา +7

      Exactly 💯,abesha always negative my dear , encouraging her please help one onother,just like Spanish and Somalian Learn from them

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 10 วันที่ผ่านมา +1

      Bravo

    • @elsabetezemachu1528
      @elsabetezemachu1528 10 วันที่ผ่านมา

      Ena shetete enadnke

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 10 วันที่ผ่านมา

      ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @bezu918
      @bezu918 10 วันที่ผ่านมา

      @@fevenjackson3964 በቃ የ ኛ ነገር እኮ በጣም ይደንቀኛል አንድ ሰዉ ተጣጥሮ አንድ ነገር ሲያደርግ ቀንድ ቀንዱን ብለን ወደ ታች ለመጣል እሩጫችን ኧረ የሌላውን ዜጋ ብታዩ እኮ ሲያስቀኗችሁ ተያይዘው ለማደግ ያንንም ሰዉ ለማሳደግ የሚያደርጉት ጥረት ደስ ሲል ፈጣሪ ለኛም ቅን ልቦና ይስጠን ባይ ነኝ🙏

  • @addismeleku4055
    @addismeleku4055 10 วันที่ผ่านมา +6

    ሞያማ አንቺ ጋር ነው እኛ የበላነው ምስክር ነን ቁርሱን ምነው ረሳሽው ግን ዋናውን ቡላ በክትፎሽን እሱን ለመብላት አይደል ጠዋት የምንመላለሰው በጣም ባለሙያ ነሽ
    አስቴር በርቺ ጎበዝና ጠንካራ ልጅ ነሽ ቤቱም ንፁህና ምቹ ነው እንመጣለን በደንብ ።Dc close to Howard university

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 11 วันที่ผ่านมา +15

    እድግ በይ ያስብሽበት ድርሺ ጎበዝ ንሽ ወደላይ ይጨምርልሽ እህቴ

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቼቤ ተወዳጅ ስው ነህ ተባረክልን ያለኝ አስተያየት ምግብ የምስሩ ስዎች ፀጉራቸውን ዘርግፈው ጎንበስ ብለው በምስሩበትና በምያስተናግዱበት ጊዜ ተስብሮ ምግብ ላይ ስለምገባ ምክር ብጤ ብትለግስ ጥሩ ነውና በርታ አገርህንም ስለምታስተዋውቅ ኑርልን።

  • @lizagebreselasi8135
    @lizagebreselasi8135 8 วันที่ผ่านมา +1

    I am so proud of you my sister. Keep shining like always የኔ እህት የኔ ወርቅ.

  • @Teame-hq9sf
    @Teame-hq9sf 9 วันที่ผ่านมา +3

    Wow ASTU Very good nice job !!!

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 11 วันที่ผ่านมา +8

    ቆንጆ፣ ምግብ፣ ነው። በርቺ።

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 10 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እህታችን በረቺ አይዞሽ🙏👍❤❤❤እናመስግናለን ቸቤ ወንድማችን በረታ👍❤❤❤❤❤❤

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 10 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ሁሉም ፕሮግራምህ ጥሩ ነው። እናመሰግናለን! Howard University is in DC. Harvard University is in Massachusetts.

    • @BM-tq1sy
      @BM-tq1sy 10 วันที่ผ่านมา

      Do u think he doesn’t know?

  • @hiwotbetania6334
    @hiwotbetania6334 4 วันที่ผ่านมา

    እስቱ ጎበዝ ጀግና ሴት ጠንካራ ከነባለቤትሽ በርቱልን እንመጣለን❤❤❤❤❤

  • @tady670
    @tady670 10 วันที่ผ่านมา +3

    በርቺ ግሩም ዝግጅት ነው❤❤❤

  • @semeneshgebiremaryam9944
    @semeneshgebiremaryam9944 10 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ አስቱዬ የእኔ ጉበዝ በጣም ባለሙያ በሁሉ ነገር አንቺ ባስተማርሽን የፀጉር ስራ ብዙ ስው አድጋል በጣም እንወድሻለን

  • @tsedalewolde7969
    @tsedalewolde7969 10 วันที่ผ่านมา +1

    እሰቱዪ የኔ ባለሞያ የታወቀ ነው እጅቨ በርቺ❤❤❤

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 10 วันที่ผ่านมา +2

    Gobez Nesh Astuye Demo Mariyamen konjo nesh I swear berchi Ezgiyaber Kanchi Ga yihoun❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @marthakebede2067
    @marthakebede2067 11 วันที่ผ่านมา +4

    The foods looks good, but her hair should be covered.

    • @BM-tq1sy
      @BM-tq1sy 10 วันที่ผ่านมา +4

      She already cover it when she cook , she doesn’t have to cover outside z kitchen

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 11 วันที่ผ่านมา +2

    ቆንጆ ምግብ ነዉ እንደጉድ ይመጣል

  • @mdelkora
    @mdelkora 10 วันที่ผ่านมา +1

    Hi I remember you you are my teacher when I was in elementary in colfa abeboch fray

  • @AyalewTaye-ov5xx
    @AyalewTaye-ov5xx 7 วันที่ผ่านมา

    Gobez smart balemuya nat. Good job

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 8 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ፣ ታታሪ ነሽ። በርቺ እህቴ።

  • @EphraimLife
    @EphraimLife 10 วันที่ผ่านมา +3

    👍👍🇪🇹

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 11 วันที่ผ่านมา +1

    Libuan awelekat eko.. she must be one hardworking woman

  • @henokd3020
    @henokd3020 9 วันที่ผ่านมา

    በርቺ ጉበዝ ። መተን እንመርቃለን።🎉

  • @meazahailu4710
    @meazahailu4710 10 วันที่ผ่านมา

    Gobeze jegna berche 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 3 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @BinyamTigist-sr4jh
    @BinyamTigist-sr4jh 10 วันที่ผ่านมา

    keep up .good job.

  • @Ramtube25
    @Ramtube25 9 วันที่ผ่านมา

    ትንሽ ያንቺን ስራ ሊያከብድብሽ የሚችለው you are living with a bunch of Ethiopian people ,የኛ ሰው ደሞ restaurant ሲመጣ ቤቱን የሚገዛው ይመስለዋል ,በጣም ጥሩ customer and ሞልፋጣ ይገጥምሻል i am sure you know by now እቤቱ እንቁላል ጠብሶ የማይበላ ሊቅ ሊሆን ይዳዳዋል !
    ያው ቆዳሽን ወፈር አርገሽ መስራት ነው i will check your restaurant when i visit dc for sure .
    I own Ethiopian restaurant for almost 15 yrs ,its a hard job and commitment at the same time its rewarding .

  • @keepitupgoodjobGirma
    @keepitupgoodjobGirma 9 วันที่ผ่านมา

    Congra my dear so happy for you l'll be their.

  • @hanonmera8092
    @hanonmera8092 10 วันที่ผ่านมา +1

    Good luck

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewaneshkabthiymer1970
    @shewaneshkabthiymer1970 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @Turme..
    @Turme.. 11 วันที่ผ่านมา

    Sacramento (CA) is eager to experience the rich cultural heritage of ethiopian through its cuisine.come and share your traditional foods with us.

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 10 วันที่ผ่านมา

    መግቢያህ ላይ ስትናገር ወደፊት በGeorgia Ave ላይ ያሉትን ቦታዎች DC ካለው ከHistorical Harvard University ጀምሮ እናሳያለን ያልከውን ከ Howard University ጀምሮ የሚባለው ይስተካከል። Harvard University ያለው Boston ነው።

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 10 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ በርቺ

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 9 วันที่ผ่านมา

    ምነው የጠጁ መልክ የapple juice መሰለ? የጠጂ ከለር ከልምድ እንደምናውቀው ቢጫ ነው

  • @sirakzewdie4711
    @sirakzewdie4711 11 วันที่ผ่านมา +1

    Howard University

  • @AyalewTaye-ov5xx
    @AyalewTaye-ov5xx 7 วันที่ผ่านมา

    Chebe it's not Harvard University. It's Howard University new yemibalew. Harvard yalew Boston new. Information yistekakel

  • @yonas9945
    @yonas9945 10 วันที่ผ่านมา +1

    YAA YAA YAA YAA. ???????

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉

  • @mimidaba179
    @mimidaba179 10 วันที่ผ่านมา

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 10 วันที่ผ่านมา +3

    ስትሰራ ሸፍናለ ጏንትም ድሮ እናቶቻችን አያረጉም ታጥበው ነበር የሚሰሩት:: ስታስረዳው የግድ ፀጉሯን መሸፈን የለባትም ሽርጥም አድርጋለች:: የሰውን ጉድፍ ከማውጣት ስሩና ተቀየሩ::

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 11 วันที่ผ่านมา +1

    የምን ኮንቦ ማህበራዊ ነው ሚባለው

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 10 วันที่ผ่านมา

      Veggie combo የጾም ማህበራዊ። መሰለኝ

  • @Yagerlij7016
    @Yagerlij7016 3 วันที่ผ่านมา

    Astuye berchi.

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 11 วันที่ผ่านมา +6

    ምን ታርጋችሁ ፀጉርሽን ሽፍኝ ሽፍኝ የምትሉት እርርር ተመልካች እንደው ብቻ ለመተቸት አፍችሁን አታሞጥሙጡ እንኳን አልሽፍንች አቤተአቤት የናንተን ማን ይንገር ይሄኔ ጉድ ናችሁ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 10 วันที่ผ่านมา +4

      እያስተዋወቀች ነው ኪችን ውስጥ አይደለም ያለችው ለምን ሻሽ ያስፈልጋታል ምናለ ብታድንቁ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 10 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እህት ክትፎ ያሸሽበትን ጓንቲውን መጣል ነበረብሽ

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz 11 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ለመብላት ነው ሚትዞረው 😅😅😅😅

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 10 วันที่ผ่านมา +1

      አረ አይባልም

    • @Godisgood20209
      @Godisgood20209 10 วันที่ผ่านมา +2

      አሜሪካን እኮ ነው የሚኖረው ደሞ ለምግብ 😏

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 10 วันที่ผ่านมา +1

      አንቴ ዳሞ ሚን ቲላለህ?

    • @MikeTesfaye-rh8hr
      @MikeTesfaye-rh8hr 10 วันที่ผ่านมา

      mind your business

    • @Alex-et3pz
      @Alex-et3pz 10 วันที่ผ่านมา

      @MikeTesfaye-rh8hr who the hell are you to mind my business

  • @BK-lc1ek
    @BK-lc1ek 11 วันที่ผ่านมา +5

    ፀጉርሽን አንጨባረሽ ምግብ አጠገብ ተገቢ አይደለም ቢያንስ ሸፍኚው

    • @mengemulu99
      @mengemulu99 11 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው- ምን እናድር ምን ብናደርግ ህዝባችን ይቀየራል?? ከህንዶች እንደት አንማርምምምምም😅

    • @feliymon
      @feliymon 11 วันที่ผ่านมา +1

      Be kind please

    • @ethiopian6561
      @ethiopian6561 11 วันที่ผ่านมา +2

      Mebtua new.. you saw her hair covered when she was prepping the food. Get glasses

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 11 วันที่ผ่านมา +2

      ፀጉሯ፣ ምንም ፣ አልሆነም። please comment good things. This is not easy work to do.

    • @mengemulu99
      @mengemulu99 11 วันที่ผ่านมา

      @ ይማሩ ይወቁ አይጨማለቁ

  • @mengemulu99
    @mengemulu99 11 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ ህዝብ ከሸክላና ከድስት አይወጣም:: ስንት የተሻለ የወጥ ቤት እቃ እያለ የዛጊዌ ዘመን ሙያንይ እቃ ደርድሮ ውይ--- ሞልድ እንኳ የማይከላከል ሸክላ - ፀጉሩን መላ በይው ካተሪንግ ሳይሆን ፀጉር ቤት ስሪ - ፀጉርሽ ባየሽ ፓኪስታን😢

    • @ethiopian6561
      @ethiopian6561 11 วันที่ผ่านมา +3

      Balege.. esua sera eyeserach new

    • @mengemulu99
      @mengemulu99 11 วันที่ผ่านมา +2

      @ ስራ ስርኣት አለው ይወቁ ለመድመቅ ከሆነ ኢቢኤስ ጎራ ይበሉ ብርጣሉ አታቃጥሪ በረሮ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 10 วันที่ผ่านมา +3

      አቤት ክፋት መጥፎ ነገር ከምትጽፉ ዝም በሉ

    • @BM-tq1sy
      @BM-tq1sy 10 วันที่ผ่านมา +1

      Sijemere it’s our culture n we all grow with Shekla n we don’t get any mold on it unless u don’t know how to clean 😮

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 10 วันที่ผ่านมา +1

      Stop Negative comment!!

  • @mimidaba179
    @mimidaba179 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤