የውድድሩን ድባብ ከፍ ያደረገው የደሳለኝ አበበ ምርጥ የሙዚቃ አቀራረብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • #ፋና_ላምሮት #fana_lamrot
    የውድድሩን ድባብ ከፍ ያደረገው የደሳለኝ አበበ ምርጥ የሙዚቃ አቀራረብ

ความคิดเห็น • 15

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +3

    አምባሰል ዳመና
    ደሴ ፀሐይ ነው
    መጣብኝ ትዝታሽ
    የሚጋረደው😍 ደሱየ የባህሩ ቃኜን ችለህበታል አልፈሃል ✅✅✅✅

  • @user-rk3nh7uf3q
    @user-rk3nh7uf3q 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም እደል አቤት ድምፅ አቤት አለባበስ 💚💛❤🙏 ደሳለኝ አበበ😘👏

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ነህ ደሳለኝ

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 2 ปีที่แล้ว +2

    ትችላለህ ይመችህ

  • @abebedessieabiyu1179
    @abebedessieabiyu1179 2 ปีที่แล้ว

    ዴዴዴዴዴዴ,,,,,,,des yilal ቱባዉን ነዉ ያመጣሀዉ በርታልን!

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሱ የኔ አንደኛ👌👌👌👌👌

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነው ብዙ ውጣ ውረድ ይኖራል ተስፋ ባለመቁረጥ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ልክ እንደ ዳዊት ፅጌ በርታ አቅም አለህ

  • @welcomeamortization4571
    @welcomeamortization4571 2 ปีที่แล้ว

    ደሱ ጎበዝ ነህ በርታ አንደኛ እደምትወጣ አልጠራጠርም👍

  • @hawaahmed8898
    @hawaahmed8898 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም እድል

  • @GhGh-zr2we
    @GhGh-zr2we 2 ปีที่แล้ว +1

    The meziqa. Yemiyastawesegi. Yewenatan nbrt new

  • @meskeremdebebe3514
    @meskeremdebebe3514 2 ปีที่แล้ว

    ዋውበጣም ምርጥ

  • @samsonabuye2283
    @samsonabuye2283 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ችሎታ ዋው

  • @none509
    @none509 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የዳኞች ፈተና ሁሉም በጣም ጎበዝ ናቸው ለኔ ያለሞርቅ አሁንም 1ኛ ናት መልካም እድል 👌🏻🥰🙏

    • @user-yv9ko4iy8d
      @user-yv9ko4iy8d 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ኢሄ ልጅ አንደኛ ነው

  • @globalnews3754
    @globalnews3754 2 ปีที่แล้ว

    Desalegn lene #አንደኛዬ waw lyu new sle ewnet iski bedenb yfetesh yezema kgntu yedmts awetatu beka hulu negeru yalew mulu performance absolutely differ from all. 🎤💗💗