♦️ከምሰሶው ቀዳዳ የወጡት ንቦች በዓለም ግዙፉን ቤተ መቅደስ በጠላት እንዳይፈርስ ታደጉት♦️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 53

  • @genetberihun-h4d
    @genetberihun-h4d หลายเดือนก่อน +7

    ተነገሮ የማያልቅ የእግዚአብሔር ስራ በረታችሁ ይድረሰን እዉነት በዚህ ሰላየሁት ልክ እንደናተ የረገጥኩት ያህል ነዉ የተሰማኝ❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @weyikunfekadik3711
    @weyikunfekadik3711 หลายเดือนก่อน +3

    እስመ ኣልቦ ነገር ዘይሳኣኖ ለእግዚአብሔር ❤❤❤❤

  • @fikirteamante
    @fikirteamante หลายเดือนก่อน +5

    በኛ ደብርም በሰላሌ ሀገረ ሰብከት በፍቼ መንበረ ጸሀይ አራተ ማርያም ቤተክርስቲያን በ342 የተመሰረተች እንደ ኢትዮጵያ 4ኛዋ ቤተክርስቲያንም እንዲሁ ሊያፍርሱዋት መተው ንቦች ወረዋቸው የተመለሱ ቤተክርስቲያኗም አስካሁ ድረስ አለች ንቦቹም እስካሁ ድረስ በር ላይ አሉ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እኛም አለን ኑ እና ጎብኙ

    • @tdtadesse547
      @tdtadesse547 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይስጥሽ ሄጄ ለመሳም ያብቃኝ

    • @fikirteamante
      @fikirteamante หลายเดือนก่อน

      @tdtadesse547 አሜን እግዚአብሔር ይርዳክ 🙏

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድሜ በረከታችሁ ይደርብኝ ❤❤❤

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር
    ይመስገን ከሀይማኖት ኦርቶዶክስ
    ከዜግነት ኢትዮጵያዊ ስላደረገኝ በዚህ መሆን ለኛመልካምነው እንዳለው ሐዋሪያው
    ቅዱስ ጴጥሮስ ቅዱስ ቃሉን ለዓለም እንዲዳረስ ለተራዳችሁ እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
    💐💐💐💐👏👏👏👏👏🙏🙏🍀🌿🌿🌿🇪🇹🙏🙏❤❤❤💐💐🌹🌹

  • @WorkineshAlem-hq4pr
    @WorkineshAlem-hq4pr หลายเดือนก่อน +3

    ግሩም ና ድንቅ ነው በረከታችሁ ይድረሰኝ

  • @zlove8820
    @zlove8820 หลายเดือนก่อน

    እኛንም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን እግዚኣብሄር በጸሎታቹህ ኣስቡን!

  • @liya7235
    @liya7235 หลายเดือนก่อน +1

    የቅድስት ኢትዮጵያን ጠላቶችንም እንዲሁ እየነደፈ ያሳድልን ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @MuluworkWork
    @MuluworkWork หลายเดือนก่อน +2

    እጹብ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 หลายเดือนก่อน +1

    Amen. Amen. Amen.!! God bless you !!
    Kalehiwot yiasemalen Amen!!

  • @abebayemengesha3834
    @abebayemengesha3834 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልል ተመስገነ ጌታችን አምላካቸን እየሱስ ክርሰቶስ ይክበር ይመስገን! አሜን።

  • @meheret6030
    @meheret6030 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የእመቤቴ እና የጌታዬ የመድኃኔዓለም ስዕል ብዙ ግዜ ፈገግ ይልልኛል ❤😊🥹🤲🙏🌹🕯️

  • @AmarechNew
    @AmarechNew หลายเดือนก่อน +1

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤

  • @AbebaHabte-p4k
    @AbebaHabte-p4k หลายเดือนก่อน

    Egziabher, siraw. Girum new ❤❤❤.le sim ateraru kiber yigebaw Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ማርያም በረከታቹ ይደርብን ዋው ነፍሳን የሚያስደስት ቦታ ለአስጎብኘዎች እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም በመንፈስ ተደስተናል

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 หลายเดือนก่อน +2

    እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰራ

  • @fanayeeshetu753
    @fanayeeshetu753 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አኛን ለማዳን በቤተልሄም ተወለደ፡

  • @mekuanintAsmare
    @mekuanintAsmare หลายเดือนก่อน +1

    እኛንም በረከቱን ያድለን እንዲህ አይነት ቦታ ስንሄድ አላማችን ፎቶ ላይ ባይሆን የሄድንበትን አንዳንረሳወ በስራት ሳንሳለም ወደካሜራ ባናጋጥጥ ጥሩ ይመስለኛል አስተማሪም አይሆንም።

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w หลายเดือนก่อน

    ውይ መታደል ነው ለዚሕ መብቃት በረከታችሑ ይድረሰን እኛንመሰ ለዚሕ ያብቃን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @3430-d8c
    @3430-d8c หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን እግዚአብሔር

  • @asfaw96
    @asfaw96 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ድንቅ ነው🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @seblewoldeyohannis4434
    @seblewoldeyohannis4434 หลายเดือนก่อน

    አሁን ላይ እንኳን ባይቀስበት አገልግሎትም ባይሰጥ ጫማ መወለቅ አለበት። እኛ ኢትዮጵያዊያን ደግሞ ክብር ለሚገባው ክብር በመስጠት ነው የምንታወቀውና እየሱስ ክርስቶስ ያክልን ጌታ የተወለደበትን ስፍራ ጫማ አውልቀን ቦታውን መሳለም አለብን።

  • @eyarusgatechewwajo2612
    @eyarusgatechewwajo2612 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰.amen Egzabere amilke yemasegen

  • @danidani-s1l
    @danidani-s1l หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንንን❤❤❤

  • @KedestSara-f2k
    @KedestSara-f2k หลายเดือนก่อน

    ተመስገን እግዚአብሄር ድንቅ ነው

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 หลายเดือนก่อน +1

    በረከቱ ይድረሰን

  • @Helina-t2m
    @Helina-t2m หลายเดือนก่อน

    Bereketachwe Yedereben

  • @ጽጌማርያም-ነ8ጸ
    @ጽጌማርያም-ነ8ጸ หลายเดือนก่อน

    እኛንም ለዚ ያብቃን❤❤❤

  • @NatiAdama-k9k
    @NatiAdama-k9k หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በረከታቹ ይደራብን

  • @atsedeleikun9377
    @atsedeleikun9377 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕያወት ያሰማልን

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq หลายเดือนก่อน

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @YuHg-f5s
    @YuHg-f5s หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር.ስራውድቅነው

  • @KetselaTekle
    @KetselaTekle หลายเดือนก่อน

    Please forgive me for all unclen thought bad sin Please forgive me Amanuel El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 หลายเดือนก่อน

    ለደጁ ያብቃን

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd หลายเดือนก่อน

      Amenamenamen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblewoldeyohannis4434
    @seblewoldeyohannis4434 หลายเดือนก่อน

    ከአሁን በኋላ ላለው ቀሪ አመታት ጫማ እየተወለቀ ቢወለቅ; የእመቤታችንም ስዕል አድህኖ ድንቅ ታአምርም ማለትም ፈገግታ የቀረውውም ምናልባትም የቦታውን ቅድስና ካለማክበር ሊሆን ይችላልና እባክህን ዲ/ን ዘማሪ ልዑልሰገድ እና አስጎብኚዎች ይህን ቅዱስ ስፍራ ጫማ እያወለቁ አንዲገቡ በእግዚአብሔር ስም አሳስቡ።

  • @zhrazz7910
    @zhrazz7910 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 11 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልሕል❤

  • @liya7235
    @liya7235 หลายเดือนก่อน

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @sisaykasaye80
    @sisaykasaye80 หลายเดือนก่อน +1

    ቤተ መቅደስ ሆኖ ሳለ ጫማ ለምን አልተወለቀም?

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 หลายเดือนก่อน

    ልልልል

  • @mikiyashayilu8738
    @mikiyashayilu8738 หลายเดือนก่อน

    ምናላ እነዛ ንቦች ዛሬም ቢኖሩ እና በነደፋቹሁ ምናለ ግን እኛ እኮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ምእመናን ነን ጫማችሁን አውልቃችሁ ብትገቡ ምናላ ምናላ እነዛ ንቦች በነበሩና በነደፋችሁ

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 หลายเดือนก่อน +1

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @zhrazz7910
    @zhrazz7910 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤