እስልምና ሞሃመድ የፈጠረው ተረት ነው ~ እፎይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 195

  • @YaredBelete-eo3em
    @YaredBelete-eo3em 16 วันที่ผ่านมา +14

    በኦርቶዶክስ እምነት ዉስጥ እንድኖር የፈቀድክልኝ አባቴ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁንልኝ

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn 18 วันที่ผ่านมา +18

    እፎየ የተዋህዶ ጂግና በርታልን እግዜአቤሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 18 วันที่ผ่านมา +10

    እፎይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስልምና የኩርጃ ሀይማኖት መሆኑን አሳውቀህናን

  • @yehsiebre-w5l
    @yehsiebre-w5l 18 วันที่ผ่านมา +8

    በጣም ጥሩ እየሰራችሁ ነው በርቱ የምር ንፁህ ሀህሊና ያለው ሁሉ ይገባዋል

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 18 วันที่ผ่านมา +7

    አይ እስላም ሁሉም ባዶ እግዚኦ ውርደት እ❤እፎይ እናመሰግናለን ወንድማችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 9 วันที่ผ่านมา +4

    አልገባኚም መጽሀፍ ቅዱስ የሙስሊሞች ነዉ እደ ማስረጃቸዉ ሁሉ ከኛነዉ ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ስላደረግህኚ ተመስገን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤❤❤

    • @Lina-q5c
      @Lina-q5c 9 วันที่ผ่านมา

      Ensu eko endhe masrja ke mtahafe kduse yawtalu eysuse amlak nue styachew dmo kuran lay melktgia nue yelalu sjmre kuran ke mthaf kdus nue yetcorju

  • @TemesgenIsrael-l7e
    @TemesgenIsrael-l7e 14 วันที่ผ่านมา +1

    እጂግ በጣም እናመሰግናለን!!!! እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ይሰውራችሁ በቤቱ ያጽናችሁ የተዋህዶ እንቁወች❤

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 18 วันที่ผ่านมา +5

    በርቱ በጣም ጥንካሬ ያስፈልጋል ክርስቲያኖች

  • @ሐይሉሐይሉ
    @ሐይሉሐይሉ 9 วันที่ผ่านมา +2

    ኦርቶዶክስ እውነተኛ ቀጥተኛ ሃይማኖት ናት
    ማንም ቢመራመር የማያቃት በክርስቶስ በክቡር ደሙ የመሰረታት ናት
    እፎይበርታ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ

  • @YosefGelashe-y9u
    @YosefGelashe-y9u 18 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ለሙስሊም ወድም እህቶቻችን አለማወቅ ምንም አደለም አድቀን ይገባቸዋል

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 18 วันที่ผ่านมา +1

    እፎይዬ አግዚአብሔር ይጠብቀህ ባንት ምክንያት ብዙኦች ወደ ትክክለኛ መንገደ እየመጣ ነው በርታልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kidistgebrehiwet2779
    @kidistgebrehiwet2779 18 วันที่ผ่านมา +6

    ወይ አለመግባባት 😢ሰውየው ግን ያወራውን ሁሉ መልሶ ሲያዳምጥ በጣም ያፍራል። ማስተዋል

  • @yonatan-r5e
    @yonatan-r5e 4 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ልጅክ ያደረግከኝ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏

  • @HsbUsb-c4s
    @HsbUsb-c4s 13 วันที่ผ่านมา

    ወድማችን እፎይ ቃለህይወትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @AshuAlehe
    @AshuAlehe 18 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ ያልገባኝ በሙስሊም በኩል የሚቀርቡ መምህሮች ምንም ይሁን ምንም አይነት ውይይት ሲደረግ , ደግሞ በዚ ውይይት እስልምናን ትክክልነት ለማረጋገጥ መፅሐፍ ቅዱስን ሪፈር ማድረግ ነውር ነው እንደኔ እምነታቸውን ለማረጋገጥ የማያምኑትን መፅሀፍ ቅዱስ ሪፈር ማድረግ ሳይሆን ሙስሊም መምህራን የሚከተሉትን እምነት ቁርዓንን መስረት አድርጎ ቢወራ ለአድማጮች ጥሩ ይሆናል

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 17 วันที่ผ่านมา +1

      ቁርዓናቸዉ ሰለማያምንቦት ወደ መፅሃፍ ቅዱስ ይመጣሉ መልስ ስሰጡ ደሞ ሸሽተዉ ይጠፋሉ።።እግዝአብሔር በብርሃን ይመራቸዉ🙏🙏🙏

  • @bamatube7
    @bamatube7 18 วันที่ผ่านมา +30

    እፎይ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ አይዞ አታቋርጥ እውነት በድፍረት መግለጥ ሐዋርያዊነት ነው። ግን እንደ እባብ ልባም ሁን ቃሉ እንደምለው

    • @zed9651
      @zed9651 16 วันที่ผ่านมา

      አወቀሽ ሙተሻን እዉነቱን

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@zed9651አቡሀይደር እስላሞች የጅኒ ሚስትና የጅኒ ባል አለን ነው ያለው😂አንች የጅኒ ሚስት😂😂

  • @Abex_Alem
    @Abex_Alem 17 วันที่ผ่านมา +2

    አይ አይ እንደኔ ግን በቃ ስልምና ምንም ማይረባ ስብስብ ነው እንዴ ሲገርም ምንም የተሟላ መልስ የሌለው እምነት ።እግዚአብሔር ይመስገን ጥንቁቅ ስንዱ ሙሉ ዕምነት "ኦርቶዶክስ ተዋህዶ"

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 18 วันที่ผ่านมา +5

    አህዛቦች እንደ ነብያቸው መሃይም ናቸው አምጡ የሚባሉት ማስረጃ በጣም ያስቃል እስከ ዛሬ ሰው ሲፈጠር ሙስሊም ሆኖ ነው የሚፈጠረው እያሉ ለዘመናት ሲያጃጅሉን ነበር የዘመናችን ጀግና እፎይ የሚባል አይምሮ ምጡቅ ይሄን አስተሳሰባቸውን ዛሬ ላይ ገትቶታል ለካ ተረተረት ነበር የሚነግሩን ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል የሚባለው ዛሬ ላይ በእፎይ አይቸዋለው ቁርሃን አንብቦ አብዛኛው አህዛቦቹ የሚያውቁትን ትምህርት እሱ እየነገራቸው እነ እሱ ደግሞ እንዲ አይልም ሲሉ ማስረጃ እያቀረበ ሊቋቋሙት አልቻሉት በኡስታዞች የአፍ ተረት ሲሰበክ የነበረው ጥሩ ጥሩ ተመርጦ ሲማሩ ነበር ጉድ እና ጅራት ከበስተዋላ ነው እንደሚባለው ተረቱ የመሐመድ ጉድ እየተጋለጠ ነው እፎይ በርታልን አንተ የዘመኑ ድንቅ ወጣት ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅ ክርስታኖች የሆናቹ ይህን ልጅ በፀሎታቹ አስቡት አህዛቦች እንደሆነ ጫታቸውን እየቃሙ ሲረግሙት እንደሚውሉ የታወቀ ነው አጋንት እህት እና ወንድም ስላላቸው እዳይሉኩበት ድሮም ጅኒ ስራው ተንኮል ነው

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 15 วันที่ผ่านมา

      አወ ማሬ አላህ እራሱ እኮ ጅኒ ነው😢እፎይ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን👏👏👏😢😢

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 18 วันที่ผ่านมา +4

    ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ስሙ ለዘለአለምም የተባረከ ነው ።

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 17 วันที่ผ่านมา

      አሜንንንንንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tekabekaman1159
    @tekabekaman1159 10 วันที่ผ่านมา +1

    ክርስትና ላይ ያለው አምላክ ና እስልምና ላይ ያለው እምላክ አንድ አይደለም።

  • @mehbubawel9075
    @mehbubawel9075 15 วันที่ผ่านมา +4

    የአቡ ሃይደርን ፎቶ የለጠፋቹበት ምክንያት ምንድነው

  • @ደረስጌማርያምቲዩብ
    @ደረስጌማርያምቲዩብ 18 วันที่ผ่านมา +2

    ውይይቱ ጥሩ ነው ግን መደማመጥ መከባበር ያስፈልጋል።

  • @gojo-n6o6p
    @gojo-n6o6p 17 วันที่ผ่านมา

    بَلْ قَالُوا أَضْغَاث
    «በእውነቱ (ቁርኣኑ) የሕልሞች ቅዠቶች ነው፡፡ ይልቁንም ቀጠፈው እንዲያውም እርሱ ቅኔን ገጣሚ ነው፡፡ የቀድሞዎቹም እንደተላኩ (መልክተኛ ከኾነ) በተዓምር ይምጣብን» ሱራ 21:5

  • @teshometeshome2058
    @teshometeshome2058 18 วันที่ผ่านมา +1

    እፎይ ግን በማስረጃና በመረጃ ነው የምትከራከረው በጣም ጥሩ ነው ኦርቶዶክስ ሁልግዜም መልስ አላት።

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 18 วันที่ผ่านมา +3

    እግዝአብህር ይትብቅህ እፍይይይ ጅግንይይ

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 17 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 17 วันที่ผ่านมา +1

    እፎይ ጀግናችን🦁🦁🦁🦁 አበጫብጨው

  • @solomonbirhanu5385
    @solomonbirhanu5385 14 วันที่ผ่านมา +1

    ቁርዓን የመጣው መፅሃፍ ቅዱስ ተፅፎ ካለቀ በኋላ ሆኖ ሳለ አንዳንድ የታሪክ መመሳሰል ካለ ቁርዓን ኮፒ ነው ማለት ነው።

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 10 วันที่ผ่านมา

    እፎይ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @muler-x6t
    @muler-x6t 16 วันที่ผ่านมา

    እፎይ ❤❤❤ የሙስሊሞች ራስ ምታት

  • @SalamSalam122-p9y
    @SalamSalam122-p9y 18 วันที่ผ่านมา +9

    እኔ የሚገርመኝ የሙስሊሞች አልሞት ባይ ተጋዳይ መሆናቸው አድ ቀን የተጠየቁትን በማስረጃ ሲመልሱ አላውቅም

    • @AbuBeker-xt1qr
      @AbuBeker-xt1qr 13 วันที่ผ่านมา

      ኧረ ሁሉም ማስረጃ አላቸው

  • @BetlhameTesfay-h8g
    @BetlhameTesfay-h8g 6 วันที่ผ่านมา

    Efoy E/G yitebikeh ❤❤❤❤

  • @WasanSelashi
    @WasanSelashi 18 วันที่ผ่านมา +6

    እፎይ ጨምሬ ጨማማምሬ ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 18 วันที่ผ่านมา +9

    አይ እስልምና ባዶ ዱቄት ነው!

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 17 วันที่ผ่านมา

      አረ ዱቄት ጥቅም አለዉ አቡኩተን ኳ እንበላዋለን የእነዝ አዉቀት ኳ አልቧ ነዉ😂😂

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 15 วันที่ผ่านมา

      ዱቄት የእህ ዘር ነው❤😂 እነሱ እበት ናቸው😩😉

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 15 วันที่ผ่านมา

      @@AsaAsa-j6s ትክክል😂😂😂😂😘

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 15 วันที่ผ่านมา

      @@LeltiHailetsion ☺️☺️❤

  • @getumuluken8649
    @getumuluken8649 17 วันที่ผ่านมา

    ወይ አለማወቅ። ዊኪፒዲያ ማስረጃ ሊሆ አይችልም። ምክኒያቱም እኔም ብድግ ብዬ ልጽፍ እችላለሁ።

  • @channel-lg2vk
    @channel-lg2vk 16 วันที่ผ่านมา +5

    ደሞ እኮ ኢስላም ሳቶኑ እንዳትሞቱ የሚሏት ነገርሳ 😂😂😂

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 15 วันที่ผ่านมา +1

      እስላም መሆን ራሱ ሞት አይደል ስንተኛ እሙት🤣😩😉😋🤣🤣

    • @HsbUsb-c4s
      @HsbUsb-c4s 13 วันที่ผ่านมา

      👉🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @emano5974
      @emano5974 5 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @kirubela-2896
    @kirubela-2896 วันที่ผ่านมา +1

    “ከመጠመቁ በፊት ሁሉም ሰው እስላም ነው “ መሀመድ ግን በቁራን እኔ ነኝ የመጀመሪያ እስላም ነኝ ይላል ??

  • @abrhamman1793
    @abrhamman1793 18 วันที่ผ่านมา +1

    ፍፁም እውነት ነው ተረረረረረት......

  • @Ethiopiabusiness
    @Ethiopiabusiness 7 วันที่ผ่านมา

    great man

  • @Fentefe
    @Fentefe 18 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሄር የሚለው የሥላሴ ስም አይደል?
    እግዚ-
    አብ-
    ሄር-
    ይቅርታ -መምህራን ብትመልሱልኝ
    ከዚህ በፊት ሰምቼ ነበር

    • @Alem_1
      @Alem_1 18 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚ(ኢየሱስ ክርስቶስ)
      አብ(አባት)
      ሔር(መንፈስ ቅዱስ)
      እኔ እንደ ተማርኩት ካጠፈፋሁ የቅርታ❤

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 17 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Alem_1ክብር ይስጥልን እግዝአብሔር🙏🙏🙏🙏

    • @arifumohammed7593
      @arifumohammed7593 วันที่ผ่านมา

      እውቀቱ ከሌላቸው ሰው ጋር ተነጋግሮ ነው እንጂ እስኪ ጎበዝ ከሆነ ፕሮግራም ይዞ ከአዋቂዎች ጋር ይነጋገር ትንፍሽ አይላትም

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 13 วันที่ผ่านมา

    yewnet kale ywetn yasemaln bertu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MamilaAisha
    @MamilaAisha 16 วันที่ผ่านมา

    efoy tebarek

  • @kirubela-2896
    @kirubela-2896 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ አይወልድም አይወለድም ሰይጣንም አይወልድም ግን ሰይጣን እንቁላል ወልዷል ግን አላህ ልጅ ከፈለገ ከሰው ልጀች ሚስት ይፈልጋል ??

  • @teshometeshome2058
    @teshometeshome2058 18 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ያልገባኝ ነገር እስላም ከሆነ ከቁርአን ነው ማስረጃ ማቅረብ ያለበት ዘሎ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ለምን ይገባሉ ኦርቶዶክስም ከመፅሐፍ ቅዱስ ስለሆነ ማስረጃ የሚቀርበው።እንደዚህ ያለ ክርክር ሚኒንግ ለስ ነው እስልምና ከመፅሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ማቅረብ አይችልም ከቁርአን ብቻ ትክክለኛ ክርክር ከሆነ #ኦርቶዶክስ ከመፅሐፍ ቅዱስ ስለሆነ የሚቀርበው

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 16 วันที่ผ่านมา +1

    እስላም ነኝ ብሎ የሚከራከረው ሰው ምንም የሰውን ሀሳብ አይረዳም ሲቀጥል ልክ እንደ አባገነኖች ነው በሀሳብ አያምንም ለነገሩ እነርሱ ጋር መከራከር ከድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ እንደማለት ነው

  • @MariaS0l0m0n-f9s
    @MariaS0l0m0n-f9s 15 วันที่ผ่านมา

    Efoy❤❤❤❤❤

  • @sama4730
    @sama4730 18 วันที่ผ่านมา +1

    Muslims I beg you to know the truth please my brothers and sisters ❤❤

  • @alemetasew8517
    @alemetasew8517 17 วันที่ผ่านมา

    አዳምም ከኛ እዳአዱ ሆነ ይላል የስላሤን ሰወሥትነትን ሲገልፅ

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 18 วันที่ผ่านมา +2

    እስልምና በውሸትና በግድያ ካልሆነ በስተቀር መቆም አይችልም የሚባለው ለዚህ ነው ! የሀሰት ሀሰት የፈጠራ እና የተረት ተረት እምነት ነው !!

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 17 วันที่ผ่านมา

      Yessssssss👍👍👍👍

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh วันที่ผ่านมา

    ቄሱ ብቻህን ከምታወራ ለምን ከአቡ ሀይደር ጋር አትወያይም እኛም ከናተ ብዙ እንማራለን

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 18 วันที่ผ่านมา +1

    እፎይ ማስረጃ አቀርበብ ሲለው አቀርባለሁ ካለ በኃላ ማስረጃውን በቪዲዮ ክፍተህ አሳያኝ ሲለው መሳደብ ጀመረ አሁንም ግልጽ ነው ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 16 วันที่ผ่านมา

    without insulting each other we have to learn as long as we are the same blood line

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 18 วันที่ผ่านมา +4

    እምትገርም ስው ነህክ ውስታዝም በለው ሽህውም ኢማሙሙ መእሙኒውንም መልስ እስኪያጡ አደረካቸው ከዛ አንዲት ስድብ አለቻቸው ካፍር የምትል ሌላ አማራጭ ስለለሌቸው

  • @emano5974
    @emano5974 5 วันที่ผ่านมา

    ልጅግን በስማም ለማጭበርበር ነው ለማምለጥ የሚሞክረው😂

  • @mohammedshifa8482
    @mohammedshifa8482 6 วันที่ผ่านมา

    ጰላድዮስ ቢያንስ ሰው ይታዘበናል በሉ እንጂ?????

  • @AhmedDawud-j3j
    @AhmedDawud-j3j 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጠያቂው ቆሻሻ ነው ከዚህ ጋር መከራከር አያስፈልግም ከቂል ጋር ግዜ አታባክኑ

  • @samiaha6007
    @samiaha6007 18 วันที่ผ่านมา +1

    አየ እስላም ስያጥን

  • @bekalumolla3431
    @bekalumolla3431 16 วันที่ผ่านมา

    አሽረፍ ግን ማስረጃዉን እየከፈተ ቢሆን ጥሩ ነዉ።

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 18 วันที่ผ่านมา +2

    ለምን ይናደዳል የውቀት ማነስ ጥግ 😂

  • @fr-lj7mu
    @fr-lj7mu 9 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ኣቡ ሁረይራ የት ኣለ😅😅😅😅😅 ኣይ ክርስትያን😅😅

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 18 วันที่ผ่านมา

    ማስረጃ የለውም ግልጽ ነው

  • @Mami-op5my
    @Mami-op5my 16 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሄር ማለት የብሄር ገዢ ማለትነው ማለት እየሱስ የ እስራኤል ብቻ ለመሆኑግልፅ ነው

  • @Fentefe
    @Fentefe 18 วันที่ผ่านมา

    መሀመድ ጎበዝ
    ሁሉም አያቅም
    አንድም ሦስትም ግን ጭንቅ ነው።

  • @Mengie-u6fff
    @Mengie-u6fff 18 วันที่ผ่านมา

    ቃል፡በቃል፡ብሎ ክርክር አንስቶ ሊወጣ ፈልጎ ነው።

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 17 วันที่ผ่านมา

      አዉቀት አልባ ስሆን ምን ይጠበሳል😂

  • @EliyasSami-i6t
    @EliyasSami-i6t 18 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ወሬ መረጃውን አቅርብ ሲባል ይቀባጥራል

  • @zelalemtadese4526
    @zelalemtadese4526 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከመሃመድ በፊት የነበረ 1ነብይ

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
    @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 11 วันที่ผ่านมา

    የሃይማኖት ውይይቶች ሲደረጉ እውቀት ያስፈልጋል. ዝም ብላቹ እውቀት በሌላቹ ነገር አትዘባርቁ

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 18 วันที่ผ่านมา

    አህዝቭችን ትርት ትርት እይትcwtue ንው

  • @FeiduBeyan
    @FeiduBeyan 18 วันที่ผ่านมา

    ለምን አታስጨርሰዉም ለማደናገር እንዲመች??

  • @Quranapptaelim
    @Quranapptaelim 8 วันที่ผ่านมา

    ከፎቶው ጋምን አለህ

  • @tajumahammed2156
    @tajumahammed2156 13 วันที่ผ่านมา

    ትንቢተ ኢሳያሰ ምእራፍ 29 አንቀፀ 12 ላይ ሰል ማንበብ ለማይችልው አንብብ በተባል ግዜ ብሎ ሰል ነብያችን ትንቢት ተናግርዋል ይህ ማልት በነብያችን ላይ ለመጀመሪያ ግዜ መላአኩ ጂብሬል ይቅራ ብሎ የተናግርው ነው ግን አውን ችግር የፈጠረው ፖውሎሰ በፃፈው መፃሀፈ ቁድሰ እየሱስን አምላክ ለማረግ ሰላሴ የሚልው መፃሀፈ ቁዱሰ ላይ ያሌልውን በማሰግባት ህዝብ ክረሰቲያኑ የእየሱስን መንግድ ትቶ የፖውሎሰን መንግድ እንዴከተል አድረጉት ከእየሱስ ጋረ የነበረውን አሪዮሰን እየሱስ ያሰተማረን እሱ ጌታ መሆኑን አላሰተማረንም በማልቱ የአሪዮሰ ውንግሌን በማቃጠል እየሱስን አይቶት የማያውቀው ፖውሎሰን በራእይ ታይቶኛል በማለቱ ብቻ በራእይ ሳይሆን ከራሱ በማሰተማረ እየሱስ ጌታ ነው የሚልውን እሳቤ ክረሰቲያኑ እንዲከተል አደረግ ክረሰትና የሚልው ሰም እራሱ ከፈጣሪም የተሰየመ ሳይሆን እየሱስ በነበረበት ግዜ የእየሱስ ተከታዮች የነበረ ሰም አይደልም ክረሰቲያን የሚልው ሰያሜ ፖውሎሰን ለሚከተሉት ሰውች ሰውች ናችው እነዛ ክረሰቲያንኖች ብሎ ከሌላው ለመልየት ቅጥይ ሰም ያውጡላችው እንጂ በፈጣሪ ዘንድ ያል እምነት አይደልም ሰላሴ የሚልውን አሰተምሮ በውንጌል ለማሰገባት የእየሱስ ተከታዮች እና የማቲዮሰ ተከታዮች ለረጀም አመታት ሲጋደሉበተ የነበረ አሰቸምሮ ነው ሰላሴ የሚል ውንጌል ውሰጥ የልም ሰላሴ የሚልው ውንጌል ውሰጥ አልመኖሩ እየሱስ ጌታ እንዳልሆነ ያሰረዳናል ሰላሴ የመጣው እየሱስ ጌታ አረግቶ ለመሾም ነው ግን እየሱስ በሉቃሰ ውንጌል ም18አ 18 ላይ ችረ ውይ ሲሉት ሰል ምን ችረ ትሉኛላቹ ችረ አንድ አምላክ ብቻ ነው ያላችው ግን እየሱስ ያላልውን እየሱስ ጌታ ነው ብሎ ህዝብ ክረሰቲያኑን በሴጣን መንግድ ላይ እንዲዮድ ከደረጉት

    • @ሐይሉሐይሉ
      @ሐይሉሐይሉ 9 วันที่ผ่านมา

      በመጀመሪያ ፓውሎስማንነው
      ሲቀጥል አጻጻፋቹን አስተካክሉ

  • @AbuduKifle
    @AbuduKifle 4 วันที่ผ่านมา

    እውነት ግን እደ እስልምና ደቆሮና ዲጋይ አለ በስማም

  • @DawitAfwerki
    @DawitAfwerki 15 วันที่ผ่านมา

    የሄ ሞስሊመ በናታቹ ከሱ የተቻለ ካለ አዋያዩ የሚናገረው እንዃን አየስተውልም

  • @gojo-n6o6p
    @gojo-n6o6p 17 วันที่ผ่านมา

    لَا شَرِيكَ لَهُ ۖ وَبِذَٰلِكَ أُمِرْتُ وَأَنَا أَوَّلُ الْمُسْلِمِينَ
    «ለእርሱ ተጋሪ የለውም፡፡ በዚህም (በማጥራት) ታዘዝኩ፡፡ እኔም የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ» (በል)፡፡ሱራ 6:163

    • @gojo-n6o6p
      @gojo-n6o6p 17 วันที่ผ่านมา

      ውሸት የእስልምና መሠረቱ ነው። ሱራ 2:106,16:101,34:50,47:19,21:5

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu 12 วันที่ผ่านมา

    Muselimoch gen Ewunetun Mawok kefelegachehu Tagesachehu Adametu

  • @3Dailyquote
    @3Dailyquote 11 วันที่ผ่านมา

    እረ ልጅቱኣ ምንደን ነው እምትቀላውጠው

  • @mohammedshifa8482
    @mohammedshifa8482 6 วันที่ผ่านมา

    ፈጠሪን ብፌ እኮ አደረጉት??????

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 18 วันที่ผ่านมา

    መጽሀፍ ቅዱስን ብሉይን ጠቅሶ እስልምና እንደተጀመረ ተናገረ ታዲያ በዛም በክርስቶስ ጌትነት እንደክርስቲያን መጽሀፍ ቅዱስን ተቀብሎ ነው መቀጠል ያለበት ካልሆነ ክርስቶስ ጌታ አይደለም ካለ እስልምን አስተምሮ የሆነውን የተቀበለው ቁርሀን የሰጠው መሀመድ ነው ፡፡ በዚህ መሰረት እንደተረዳውት እስልምናን ያስጀመረውን መሀመድ ነው

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 17 วันที่ผ่านมา

      አይገባህም እንዴ ቦሃላ እፎይ የገለፀዉ ።።አይይይ አስላም መቸ ነዉ የምገባቹ

  • @EbrahimEbrahim-y9b
    @EbrahimEbrahim-y9b 17 วันที่ผ่านมา +3

    በዚህች ኣለም እንደ ክርስያን ደንቆሮ የለም ድንቄም ውይይት ምድረ ቀፎ በምናቹህ ነው ምትወያዩት ባዶ ቅሎች ምን ሚያዝ ሚጨበጥ ኣላችሁና ነው?

    • @orangestudio6701
      @orangestudio6701 16 วันที่ผ่านมา

      እንደ እስላም ማለት ፈልገህ ነዉ

    • @Topg-e6m
      @Topg-e6m 15 วันที่ผ่านมา

      እደእስላም ደንቆሮ የለም እንጂ ደደብ

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 15 วันที่ผ่านมา

      እስላሞች ሁለት ቀኝ እጅ እና ጅራት ያለው ጅኒ እያመለኩ ክርስቲያኖች ጋር ለውይይት መቅረብአቸው አይገርምም😉😩🤣😋

    • @HelenWondeson
      @HelenWondeson 15 วันที่ผ่านมา

      yihe yezelalem wirdetachu new

  • @hanutube1921
    @hanutube1921 8 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/users/shorts5gQKXQ1eA50?si=le984Lc4xIJIHY55

  • @Mami-op5my
    @Mami-op5my 16 วันที่ผ่านมา

    ክርስትንና በእሞሽን እንጂ በእውቀት ስላልሆነ በክርክር መፍቴ አይገኝም አትድከሙ መፅሀፍ ቅዱስእና የእውቀት ፍላጎት ካለህ ቁርአንን ካነበብንእውነታውን ትክክለኛ መንገድን ግልፅ ያረግልናል

  • @Dawet-b8q
    @Dawet-b8q 18 วันที่ผ่านมา

    እፎይ መሀመድ ምን ግን ምን ተአምር ሰራ

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @tofikjemal1828
    @tofikjemal1828 16 วันที่ผ่านมา

    yaleseleten wuyiyit new

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 17 วันที่ผ่านมา

    እረ በመድኃኒያለም አሽራፍ የሚባል ቱልቷላ አፉን ቢይዙት በቂጡ ያወራል ምነው ሰው አውርቶ እስከሚጨርስ ዝም ቢል መድኃኒያለም🙆🙆🙆🙆🙆

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 17 วันที่ผ่านมา +1

      እዉቀት ስሌለለዉ ኮ ነዉ

    • @EleniMolla-yw2oi
      @EleniMolla-yw2oi 17 วันที่ผ่านมา

      @LeltiHailetsion ትክክል👌

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 15 วันที่ผ่านมา

      ምሀይም ምን ያውቃል የሙሄ ኢጎ😮😂😂

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 18 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Egerado
    @Egerado 13 วันที่ผ่านมา

    Wushet wushet wushet wond kehonachihu yeabuhaidern photo letfachihu rs bersachihu tchekachekalachihu

  • @AshamAsham-w7z
    @AshamAsham-w7z 17 วันที่ผ่านมา

    አቡ ሀይደር ከባድ ሚዛን ነዉ ቱልቱላ ሁላ።😊😊😅😅😮

  • @tofikjemal1828
    @tofikjemal1828 16 วันที่ผ่านมา

    gize cherashoch nachehu alayachum debariwoch zemenawinet yegodelachu

  • @Sekariyas
    @Sekariyas 18 วันที่ผ่านมา

    እፎይ !!!. አሽረፍ ማለት አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም የሚባል አይነት ሰው ነው ። ። ። ከዕውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው !!!.ማስረጃ እስልምና ማን ጀመረው ክርስቲያን ነን የእየሱስ አምላክ ነው ? ? ?

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 17 วันที่ผ่านมา

      አዉቀት ካለህ በዉስጥ ሁነህ ማንጓራጎር ሳይሆን ግባና ላይቭ ላይ መልስ ና ጠይቅ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 7 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ጥንብ ሙስሊም ከመሳደብ ውጪ ምንም አያውቅም

  • @esmaelxxx
    @esmaelxxx วันที่ผ่านมา

    ኢስላም ማለት አንድ አምላክን ማምለክ ነው። ኢስላም ሚለውን ሂድና የመጀመሪያውን የሂብሩውን ትርጉም ስታይ ታነበዋለህ

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 18 วันที่ผ่านมา +4

    እኔን የሚገርመኝ የእናንተ የምተመልኩት አምላክ ከመህጸን ሾልኮ የወጣ የወር አበበን በምግብነት የተመገበ የበላ የጠጣ ሼንቱን ቁጭ ብሎ የሚጠቀም ምርጡን ነብይ እየሱስን ጌታዬ ብለህ ስትል ትንሽ ቅፍፍ አይልህም የድሮ አባቶችሥ አትጠይቁ ትቀሰፋላችሁ እየተበሉ አፋቸውን ዘግተው ኖሩ የአሁኑ ትውልድ በ21ኛ ክፍለ ዘመን በሶሻል ሚዲያ ሁሉን አደባበይ በዘረገፈበት ወቅት አሁንም እየሱስ ጌታ ነው ትላለችሁ ጌታዬ ስለምንተዉከኝ ብሎ ጌታውን የሚጠራ ታዳ አሁንም ሰው ነው አሁንም ፈጣሪ ነው ልባችሁን ቀልባችሁን አላህ ወደ ብርሃኑ እስልምና ይመልሳችሁ ልበብርሃናችሁን አላህ ይክፈትላችሁ ሌላ ምን ይበላል

    • @tsionhunde4254
      @tsionhunde4254 18 วันที่ผ่านมา +1

      Dear selam, no matter how Jesus of Quran and the Bible is not the same, for the sake of discussion let me use.Answer my questions one by one.
      1. Your Qur'an says ''Almesih Isa is the word of Allah. The Bible also says'' Jesus is the word of God''. What does it mean?Jesus also said '' I came out of my father. To save humans, it became must to suffer their sufferings. So, the word of GOD ,Jesus, came to do that.
      2. If death comes and asks you it came to take your soul, where will be your end? I am sure you will answer me '' Allah knows my desteny''. You are living uncertain life. But, we Christians are fully confident that we have eternal life through Jesus himself.
      3. Your Qur'an says'' Allah substituted another man instead of Jesus and Jesus was not crusified. How could be your Allah a true GOD, while he decieved his creators ( humans)?. By nature decieption is the work of Devil?
      4. From human beings, who got such birth history like Jesus?
      5. During HIS stay on earth as emanuel(GOD with us), Jesus did nothing inhuman/immoral things, but Mohamed engaged in numerious harams/ bads/. E.g
      he took the wives of others,
      He was suffering from demonic spirits but Jesus casted demons out of humans
      Mohamed did not a single miracle but Jesus a lot e.t.c
      So, why should I follow your prophet?
      Read your Qur'an deeply, ask your imams you will end up Christian.Jesus loves you and he is still waiting for you.

    • @BETLHMEGetahew
      @BETLHMEGetahew 18 วันที่ผ่านมา +3

      ደስ የሚለው ነገር ከእውቀት ነፅት ያልሽ ነሽ 😎

    • @WeyniSusay
      @WeyniSusay 18 วันที่ผ่านมา +2

      የንደት አስመሰለባችሁ እውነት ያለው ሰው ከስስ አይሄድም ወቶ መናገር ነው እየሱስ ክርስቶ ምድር ለይ ሲኖር ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ሁኖ ነው እሽ ከድንግል ማርያም ሲወለድ በንፆህና ነው ለማይገባው ሰው ግን አይገባዉም ወሪ ከማውራት አብቡ።

    • @YasinAbdirkadir
      @YasinAbdirkadir 18 วันที่ผ่านมา +1

      ኢየሱስ የአምላክን ባህር ያፃርራል ለምሣሌ፣እተኛ ነበር።

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @meseretteka2807
    @meseretteka2807 17 วันที่ผ่านมา

    አሸራፍ ሁለት አፍ አንድ ጆሮ ነው እንዴ ያለህ????

  • @AhmedMohammed-gy6kq
    @AhmedMohammed-gy6kq 13 วันที่ผ่านมา

    የኡስታዝ አቡ ሀይደርን ፎቶ የለጠፋችሁት ለምንድን ነው?
    እፎይ ጋ የተከራከረው ግለሰብ ሌላ?
    ሰው እንዳይላችሁ ነው አይደል?
    እነ እፎይና ጓደኞቻቸው ማህበር በጉልበት ፈመሳችሁ አይደል? ሰው እየሰለመ ነው ገና ይቀጥላል

  • @nenekeke7822
    @nenekeke7822 18 วันที่ผ่านมา

    Wandi kahoni ka Abhadr ga giram

  • @NigistTeketel
    @NigistTeketel 18 วันที่ผ่านมา

    Selze abat kalhone lemen metiafe kedesun lemen endemaserja tetkmalk

  • @Quranapptaelim
    @Quranapptaelim 8 วันที่ผ่านมา

    አቡሀይደርን ላገናኝህ

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 18 วันที่ผ่านมา

    ያዉም ግልጥ ያለ ተረት

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 17 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄ አለኝ ለሙስልሞች በትግራይ የማሃመድ መቃብረ አለ (በአል ነጋሽ) አሁን ደሞ በሳዑድ አርብያ መቃብር አለ የላሉ እና ስንት ማሃመድ አሉ ለመሆኑ?

    • @ጓልዓጋመእየ
      @ጓልዓጋመእየ 17 วันที่ผ่านมา

      ካልተሳሳትኩ ሌላ ሙሃመድ ይመስለኛል ወደ ትግራይ የመጣ

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 17 วันที่ผ่านมา

      @ጓልዓጋመእየ ስለዝህ 2 አምላክ አላቸዉ ማለት ነዉ 🙄🙄 ግንኮ አንድ አምላክ ነዉ የምሉ🙄 እንዴት?

    • @ጓልዓጋመእየ
      @ጓልዓጋመእየ 17 วันที่ผ่านมา

      @@LeltiHailetsion ሙሃመድ ኮ አምላክ ኣደለም ከአምላክ የተላከ መልእክተኛ ነው ነው የሚሉት ኣሳቅሽኝ ኮ😂😂😂

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 16 วันที่ผ่านมา

      @@ጓልዓጋመእየ ሃሃሃሃሃሃ መልእክተኛ ነዉ ግን እኩል ነዉ የምያዩት አነሱ አላሃቸዉና መሓመዳቸዉ

    • @ጓልዓጋመእየ
      @ጓልዓጋመእየ 16 วันที่ผ่านมา

      @@LeltiHailetsion ወይኔ ገደልሽኝ😂😂
      አረ ከኣላህም በላይ መሃመድ ነው የሚወዱት😄

  • @smsm3968
    @smsm3968 13 วันที่ผ่านมา

    በስመ አብ እንደ እስልም ኃይማኖት ተከታዮች ደደብ የለም