@@aemyay5169 Memhir Fantahun Wake! and Memhir Newai Khasahun!...Who is Daniel Kisret??...If you don't call the problem by the name (even though it tastes bitter for the mind),...investigate ; explain for what it is and of it's true nature,...if not you fell short of solving the problem!?(It is like diagnosing a cough from CANCER for a cough for COMMON COLD)😏😎😎🙂
Memhir Fantahun Wake! and Memhir Newai Khasahun!...Who is Daniel Kisret??...If you don't call the problem by the name (even though it tastes bitter for the mind),...investigate ; explain for what it is and of it's true nature,...if not you fell short of solving the problem!?(It is like diagnosing a cough from CANCER for a cough for COMMON COLD)😏😎😎🙂
ክብር ለአንተ ይሁን መምህር ፈንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር የመረጠው ሰዉ ❤
እግዚአብሄር ይባርክህ
ክብር ለእናንተ ይሁን ረቡኒ
ዕድሜ ና ጤና ለእንደ እናንተ ዓይነት እውነተኛ ሰዎች
እግዚአብሔር እውነት ነጋሪና ትክክለኛ የታሪክ ሰው ለኢትዮጵያ ወጣቶች አብዛልን።እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥህ
እድሜ እና ጤና ይስጥልን! እግዚአብሔር ይርዳን አሁን ጥርት እያለ ነው ጉድዩ
መምህር ፋንታሁን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥዎ። ከእነዚህ የቀን ጅቦች እመቤቴ ትከልልዎ። ለኦርቶዶክሳውያን እንደርስዎ ያለ ትልቅ ሰው ያስፈልገናል።
መምህር ፋንታሁን ጀግና መምህር ታሪክ አዋቂ ብለህ ሰው
Very true. May God protects both of you and bless you.
እንደ ፋንታሁን ዋቄ ያሉ እጅግ የምንወደው ያሉ መምህር በአገራችን ያብዛልን።
አሜን ያብዛልን።
❤❤❤❤
እናመሠግናለን
በአባቶች ፈንታ ልጆች ሰጠን ጌታችን(ፈንታሁን)
መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን ይሔ የኛ ሕዝብ ደንዝዟል አንቁት እስቲ አብይና ኮተቶቹ የጥቁር ናዚና ፋሺስቶች መሆናቸውን አላወቁም ንቃ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰአቱ አሁን ነው ጊዜ የለም የመጣው ሰይጣን ማንንም አይተውም እግዚአብሔር ይጠብቀን
መምህሪዪ ብርታልኝ
ኢትዮጵያ የሰው ስጋ የለበሱ አውሬዎች እጅ ላይ ነው የወደቀችው ችግር መፍጠር ብቻ ስራቸው ዳንኤል ጋንኤል ነው
እውነት ነው
Ewnet gashe fantahun tbarkulne akebariwot
የአንተ እዉነት ለኢትዮጵያ ህዝብ ብሎም ለአማራ እና ለኦሮሞ ህዝብ የይቅርታ መንገድ ይሆናል ብየ አስባለሁ
እዉነትነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መምህር አንድ የባቶች ብሂል ትዝአለኝ ክፉቀን አይምጣዘመድእንዳላጣ ይሉነበር አባባላቸዉ ትንቢታዊ ሥነቃል ነዉ ይኸዉ እኔትቤተክርሥቲያን በታሪአሽክላዎች አጥር ቅጥሯተደፍሮ የዘላኖች መጨፈሪያ ሥትሆን እንደባይተዋር ከዳርሆነዉ የቁምእንቅልፍ እያንቀላፉ ሥለታሊቂቱ እምዬ ቤተክርሥቲያ ሌላአካ ከዉጭ መጥቶ እንዲጮኸላት ይፈልጋሉ ከዚህበላይ ወድቀትና የቁም ሞት ያለ አይመሥለኝም ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
Tebareku
አይ መምህር ፋንታሁን ዋቄ እንደው ምን ልበል ? የእውነት ስንት ሀገር በትብብር እያፈረሰ ቅርሷን ሀብቷን እያወደመ ከኢትዮጲያ ሆዴ የሚል መንግስት በሚል ስም የተሰባሰበ የወመኔ ጥርቅም እና ባንዳዎች እንደ እንጉዳይ እዚም እዛም በበቀሉበት በዚህ ዘመን መምህራችንን የመሰለ በእውቀት በእውነት በሀቀኝነት ከሀገሩ ከህዝቡ ጎን የቆመ ወዴት ይገኛል ?! መቼስ ይህ ዘመን ስንዴውን ከግርዱ በደንብ እንድለይ አድርጎናል መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይብዛ አሁንም መንፈስ ቅዱስ በውስጥህ እንደጅረት ይፍሰስ አሁንም የወገን መመኪያ ጠላት አንተን ሲያይ ጭንቅ ጥብብ የሚለው ሁን ተባረክ ረጅም እድሜ ፈጣሪ እንደ ማቱሳል ከሙሉ ጤንነት ጋር ያጥግብህ 🙏🙏🙏
@@Ghyfffd amen tebarek
ለምንድን ነው ስለ ዳንኤል ውርደት መናገር ሀሳብ አስተያየት መስጠት የሚፈለገው፣ እሱ ራሱን ለአብይ የሸጠ እቃ መሆኑ ይታወቅ፣ ስለእቃ ደግሞ አይወራምና።
የቤተ መንግስቱን ገረድ እና የአጋንንቱን ተላላካ ይሃን የሰው ውራጅ ሁለተኛ ስሙን እንዳትጠሩ። እግዚአብሔር ይገስፀው ይሄ እላቂ
ዳንኤል ማለት ሆዳም ነው ሆዳም ሰው ፍቅር አያውቅም እውነትም ስሙን አታንሱ ያስኮንናል
Let Daniel Kibret Read a book of Arab Faqi.
ዳግማዊ ግራኝ አህመድ
The poll. Ethiopians, time to talk to the American people,not otherwise !!!
ዳንኤል ሳጥናኤል ነው። ወትሮም ቤተክርስቲያን ሲገባ በአላማ ነው
በመጀመሪያ ቀጀላም ሆነ ሌሎች የኦሮሙማ ደናቁርቶች ታሪክን የማያውቁ ታሪክም የሌላቸው በውሸት በክህደት ሰልጥነውና ተክነው በትርክትም አብደውና ሰክረው የሚኖሩ ወራዶች ናቸው፣፣
Since Daniel Kibret betrayed Ethiopia and orthodox, I will never trust anyone again!
@@aemyay5169 Memhir Fantahun Wake! and Memhir Newai Khasahun!...Who is Daniel Kisret??...If you don't call the problem by the name (even though it tastes bitter for the mind),...investigate ; explain for what it is and of it's true nature,...if not you fell short of solving the problem!?(It is like diagnosing a cough from CANCER for a cough for COMMON COLD)😏😎😎🙂
Don't be mistaken!
Daniel is not a standard to judge other people.
Daniel kisert yemote new ende sew mekoter yelebenem🫵
Amara. Tigray, Eritrea giz fidel yemyanebu habesha ybalalu
Erebakh abate endaygeluh srachew eyetegalete slehone aras nebr new eyaregachew yalew egzabher ytebkachihu
እውነትም ዳንኤል ክስረት😂
ለመሆኑ የኦርቶዶክስ አገልጋዮች በብዛት ምዕመናኑን እየተዉ ወደ ከተሞች በተለይ ወደ አዲስአበባ እየፈለሱ መሆኑንና ገጠሩ ክልል አካባቢ መናፍቃን ህዝቡን እየወረሱት መሆኑን ታውቃላችሁ ወይ ? መጀመርያ ወደ ጴንጤ እና ወደ ሌላም በመናፍቃን እየተታለለ የሚፈልሰውን ህዝብ መልሱ፤እንጂ ምዕመኑን ሳንጠብቅ በባዶ ሜዳ ማውራት አይቻልም ። ቀሳውስት በመላው ኢትዮጵያ ተሰራጭተው ህዝቡን ማገልገል ማስተማር አለባቸው ።
እንዴት?
በየገጠሩ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት እንዳይስፋፋ ያደረጉት እነዚህ ሰዎች የሚያነሷቸው ችግሮች ቢሆኑስ?
ዳንኤል ዳግማይ ራሥ ሀይሉ ነው
መምህር ደሞ ፫ስደተኛ ቤተመቅደስ በሚሰራበት. ግዚ ታቦቱን ይዘው የኢትዮጵያ ካህነናት ይቀድሳሉ የሚለው ምንድነው
እውቀት ባለው ሰው ቅና፡ ይህ ኦርቶዶክሳዊነት ነው
መ/ር ፋንታሁን ዋቄ!?"እውነት ነው ታመናል"አሁንም ከነ አብይ የሚጠብቅ በሸተኛ ነው!!
ጋኔልን ባትጠሩት መልካም ነው።
❤😂🎉😢😮😅😊❤😂🎉😢😮😅😊
Memhir Fantahun Wake! and Memhir Newai Khasahun!...Who is Daniel Kisret??...If you don't call the problem by the name (even though it tastes bitter for the mind),...investigate ; explain for what it is and of it's true nature,...if not you fell short of solving the problem!?(It is like diagnosing a cough from CANCER for a cough for COMMON COLD)😏😎😎🙂
እፁ።ነህ
ህዝብ ድንዙዝ ነው
Ganile kebet can rent his wife and daughter for money
አብይ አህመድ ዘላለም ይግዛ ፋንታሁን ዋቄይሰቀል
@@Aweshu751 hhhhhhhhhaaaaa
መስቀል ፣ መግደልማ የተካናችሁበት ሙያችሁ ነው። ደም ጠጪዎች!
ለዚህ ነው አብይ ኦርቶዶክስን ያዳከመው ።ሲያንሳችሁ ነው።ገና ትጠፋላችሁ
አፍ ሲከፈት ______
አቤት ውርደት አቤት ውሸት።
አቶ ፋንታሁን አብይ አስሮ ይገርፍካል አትበጥረቅ ወሬህ ሁላ ከአንድ አስተማሪ የማይጠበቅ መንደረኛ ወሬ ታወራለህ በአብይ ቦታ መቀመጥ ፈልገህ ነው ግባና ሞክረው ኢማም አህመድ ጀግናችን ነው በዘር የተለከፋቹ ኢትዮጵያ የሁሉም ነች ከየት አመጣኸው ትልቁ አጋንንት አንተ ነህ አቅም የሌለው ሰው ሐሜት ነው የሚያውቀው።👎👎👎
😢😢😢😢😢😢
እስኪ መጀመርያ ጆሮህን ጠርገህ ስማ ወንድሜ
ፋንታሁን ዋቄ ኦርቶዶክስ ውስጥ መደበቅ አይቻልም ውጣ
እዚህ ምን ታደርጋለህ?
🐕🐕🐕🐕🐕🐕
አንተ ራሥህ ውጣ ከተደበቅበት😊
ፋንታሁን ዋቄየሚባል ቆሻሻ በአፉ ያራል እኔ የአህመድ ግራኝ ልጅነኝ
እዚህ ምን ታደርጋለህ?
እና ምን ይሁን የግራኝ ልጅ የሙታን ልጅ ማለት ነው:: አንተ ገና እዉቀት ያንሰሀል አስተዉል አስላም እና ኦርቶዶክ በሰላም ኖረዋል:: ግራኝ ሲገደል እና ተከታዮቹ ሲበተኑ ሲሸነፉ የክርስቲያን ንጉስ አልገደለም አስበዉ ከ1000 በላይ አብያተ ክርስቲያናት አቃጥለዉ አልተበቀሉም ክርስትና አይበቀልም አርቀህ አስብ
ምነው የአባትህን ስም በአግባቡ ብትጠራው ታዲያ
🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🦮🦮
ለዚህ እኮ ነው እስራኤል በየገባችሁበት እየገባች እያደነች ምትገድላችሁ። አቅምና አጋጣሚ ብታገኙ ክርስቲያኑን ሁሉ አርዳችሁ ብቻችሁን መኖር ነበር ሕልማችሁ። ፈጣሪም ደግ ነው ክፋታችሁን ዐይቶ እኮ ነው ለማሸበር በምትሄዱበት ሁሉ የሚኮሮኩምና አደብ የሚያስገዛ ጉልበተኛ የሚያዝባችሁ። ምድሪቱን በደም አጨቀያችኋት።
ከምድረ ገጽ ያጥፋችሁ!!!